Ethiopia - ትራምፕ ሌላ ጣጣ ወደ ኢትዮጵያ አመጡ | አነጋጋሪው የቴዲ አፍሮ ድርጊት |ለተገደሉት ሀውልት ሊቆም ነው | አነጋጋሪው የመቀሌው ወሬ

  Рет қаралды 37,725

Feta Daily News

Feta Daily News

Күн бұрын

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #Ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Пікірлер: 81
@hasanliafa6857
@hasanliafa6857 Сағат бұрын
ፍልስጤናዊዎች ካገራቸው አይወጡም በዛው በፈረሰው ይኖራሉ እንጂ አገራቸው ጥሎ አይሰደዱም🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@Bookishmind--22
@Bookishmind--22 Сағат бұрын
ትክክል ብለሀል ወንድሜ
@bamfatum5184
@bamfatum5184 15 минут бұрын
صح لسانك
@seidmuhammedmuhammedhassen1919
@seidmuhammedmuhammedhassen1919 3 сағат бұрын
ሁሉም ብሔር ብረሰቦች አማራን አይወዱም፤ነገርግን አማራ ተራራ ነው፤ፈፅሞ መግፋት የማይቻል ፍንክች የማይል ህዝብ ነው።
@LibyaLiba-g2y
@LibyaLiba-g2y 3 сағат бұрын
በትክክል አማራ ንጉስ ነው በራሱ የሚተማመን ማሀበረተሰብ ነው
@selamehagere9366
@selamehagere9366 2 сағат бұрын
አንተ ሻቢያ ውጣ አማራን ዬት ታውቃለህ?በመላ ኢትዮጵያ አማራ ከሌሎች ብሔር ጋር አብሮ በሠላም እየኖረ ነው ጽንፈኛው የሻቢያ ገረድ ፋኖ ገና ይዋረዳል።
@MelkameAdimasuMelkame
@MelkameAdimasuMelkame Сағат бұрын
ሁሉም አይባልም ሰምሳሌ እኔ አማራ ሁኜ በተፈጠርኩ ብዬ እመኛለው እንዲህ እንዳስብ ያደረገኝ ለአማራ ያለኛ ፍቅር የተነሳ ነው
@solsenb9993
@solsenb9993 Сағат бұрын
ወሬኞች እየፈጠራችሁ ሳንቲም ለማግኘት አትድከሙ
@خديجهخديجه-م3غ
@خديجهخديجه-م3غ 2 сағат бұрын
በ75 ዓመታቸው ወለዱ? አልሀምዱሊላህ 🤲 አላህ ለእኔም ይስጠኝ ያ ረብ ።ልጅ የለኝም ይስጥሽ በሉኝ ውዶቼ 🤲🤲🤲🤲🤲
@ExtraAcct-t8o
@ExtraAcct-t8o 2 сағат бұрын
አሜን አሜን ይስጥሽ ለፈለጉት ሁሉ
@Temesgenwalamowana-x4k
@Temesgenwalamowana-x4k Сағат бұрын
የሠማይ አምላክ በቃሉ ያድርግልሽ ይስጥልሽ።
@HuluHulu-ls7wz
@HuluHulu-ls7wz Сағат бұрын
አይዞሽ እግዚአብሔር ታሪክን ይገለብጣል ያሰብሽውን ይሰጥሻል አይዞሽ
@abdijemal-zi3bq
@abdijemal-zi3bq Сағат бұрын
አላህዬ በመስጠቱ ሙሉ የሆነ ጌታ ነው እስካሁን ለዚህ ነበር ወይ የቆየሁት ብለው የሚታጀቡበት ልጅ ስጥት፣፣፣
@yabeserayoanese673
@yabeserayoanese673 Сағат бұрын
75 አመታቸው መዉለዱ ሳይሆን ምን ብለው ተባዱ ነው ጥያቄ
@Abate-t3m
@Abate-t3m 2 сағат бұрын
የሚገርም
@zainhassen5259
@zainhassen5259 3 сағат бұрын
ድል ለኢትዮጵያ ሀገራችን ❤❤❤❤❤❤❤❤
@AwolMohamedAwolWollommm
@AwolMohamedAwolWollommm 3 сағат бұрын
الله حافظا وهو أرحم الراحمين 🇪🇹
@MeseleMadu-c2g
@MeseleMadu-c2g 3 сағат бұрын
👍👍👍👍👍
@AbelkalidSemuti
@AbelkalidSemuti 3 сағат бұрын
Selame Selame 😢 Selame Selame 😢 Are fetari selam 😢 seten
@Ksa-ns4rw
@Ksa-ns4rw 2 сағат бұрын
ትራፕ በቅርቡ ይገደላል ድል ለንፁሀኖች
@amicheonline1238
@amicheonline1238 2 сағат бұрын
ምነው እናትህ ቀዘኑ እንዴ ቅዘኑላይ አይተህው እንዳይሆን😂😂😂😂
@eyobgezai243
@eyobgezai243 2 сағат бұрын
😅😅😅😅😅😅😅
@TofikTemesgen
@TofikTemesgen Сағат бұрын
አይቀርም መጥፊያው ሲደርሰ እንደ እርጎ ዝንብ ጥልቅ ጥልቅ አለ
@serkewoldemariam1477
@serkewoldemariam1477 54 минут бұрын
@@amicheonline1238እረ ቅዘን ላይ ይታያል ??😂
@JamalAbdu-b2u
@JamalAbdu-b2u 12 минут бұрын
ስንዴ ከለከለህ አይደል
@QerubelAle2023
@QerubelAle2023 2 сағат бұрын
አይ ቴዲ ዳቦ ለተራበ ሲሉት በቃኝ ለአለ የሚጋብዝ፣
@addisabebe8229
@addisabebe8229 49 минут бұрын
ሁሌ ሀውልት !
@kidanadamu
@kidanadamu 2 минут бұрын
Besaba Amst ametachew Emiweldu
@Tybatube
@Tybatube Сағат бұрын
ውድ እህቶች በቅንነት ደምሩኝ የስደት እህታችነኒ❤🎉😢
@RdDd-w2c
@RdDd-w2c 3 сағат бұрын
አንድ ጥያቄ ፍልስጤማዉያን እንደዚ የተጨከነባቸዉ ለምድን ነዉ ?
@nebechacha1534
@nebechacha1534 2 сағат бұрын
አርቆ የሚያስብ ሀብታም የድሆች ፈጣሪ የሆነ ይመስለዋል ይባል የለ!!
@mulugetawube7786
@mulugetawube7786 Сағат бұрын
አኸ
@JossyJossy-x5s
@JossyJossy-x5s 2 сағат бұрын
The Gallas trying to destroy The northern people's but Gala can't win
@tefferimekonnen5595
@tefferimekonnen5595 59 минут бұрын
ለማህሙድ አህመድና ቴዲ አፍሮ አዲስአበባ ከተማ ውስጥ ሀውልት ለምን አይቆሙላቸውም?
@saved1580
@saved1580 3 сағат бұрын
ሉቃስ 11 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ እርሱም በአንድ ስፍራ ይጸልይ ነበር፥ በጨረሰም ጊዜ ከደቀ መዛሙርቱ አንዱ፦ ጌታ ሆይ፥ ዮሐንስ ደቀ መዛሙርቱን እንዳስተማረ እንጸልይ ዘንድ አስተምረን አለው። ² አላቸውም፦ ስትጸልዩ እንዲህ በሉ፦ በሰማያት የምትኖር አባታችን ሆይ፤ ስምህ ይቀደስ፤ መንግሥትህ ትምጣ፤ ፈቃድህ በሰማይ እንደ ሆነች እንዲሁ በምድር ትሁን፤ ³ የዕለት እንጀራችንን ዕለት ዕለት ስጠን፤ ⁴ ኃጢአታችንንም ይቅር በለን፥ እኛ ደግሞ የበደሉንን ሁሉ ይቅር ብለናልና፤ ከክፉ አድነን እንጂ ወደ ፈተና አታግባን። ⁵ እንዲህም አላቸው፦ ከእናንተ ማናቸውም ወዳጅ ያለው፥ በእኩል ሌሊትስ ወደ እርሱ ሄዶ፦ ወዳጄ ሆይ፥ ሦስት እንጀራ አበድረኝ፥ ⁶ አንድ ወዳጄ ከመንገድ ወደ እኔ መጥቶ የማቀርብለት የለኝምና ይላልን? ⁷ ያም ከውስጥ መልሶ፦ አታድክመኝ፤ አሁን ደጁ ተቈልፎአል ልጆቼም ከእኔ ጋር በአልጋ ላይ አሉ፤ ተነሥቼ ልሰጥህ አልችልም ይላልን? ⁸ እላችኋለሁ፥ ወዳጅ ስለ ሆነ ተነሥቶ ባይሰጠው እንኳ፥ ስለ ንዝነዛው ተነስቶ የሚፈልገውን ሁሉ ይሰጠዋል። ⁹ እኔም እላችኋለሁ፦ ለምኑ፥ ይሰጣችሁማል፤ ፈልጉ፥ ታገኙማላችሁ፤ መዝጊያን አንኳኩ፥ ይከፈትላችሁማል። ¹⁰ የሚለምን ሁሉ ይቀበላልና፥ የሚፈልግም ያገኛል፥ መዝጊያውንም ለሚያንኳኳው ይከፈትለታል። ¹¹ አባት ከሆናችሁ ከእናንተ ከማንኛችሁም ልጁ እንጀራ ቢለምነው፥ እርሱም ድንጋይ ይሰጠዋልን? ዓሣ ደግሞ ቢለምነው በዓሣ ፋንታ እባብ ይሰጠዋልን? ¹² ወይስ እንቍላል ቢለምነው ጊንጥ ይሰጠዋልን? ¹³ እንኪያስ እናንተ ክፉዎች ስትሆኑ ለልጆቻችሁ መልካም ስጦታ መስጠት ካወቃችሁ፥ በሰማይ ያለው አባት ለሚለምኑት እንዴት አብልጦ መንፈስ ቅዱስን ይሰጣቸው? ¹⁴ ዲዳውንም ጋኔን ያወጣ ነበር፤ ጋኔኑም ከወጣ በኋላ ዲዳው ተናገረ ሕዝቡም ተደነቁ፤ ¹⁵ ነገር ግን ከእነርሱ አንዳንዱ፦ በብዔል ዜቡል በአጋንንት አለቃ አጋንንትን ያወጣል አሉ። ¹⁶ ሌሎችም ሲፈትኑት ከሰማይ ምልክት ከእርሱ ይፈልጉ ነበር። ¹⁷ እርሱ ግን አሳባቸውን አውቆ እንዲህ አላቸው፦ እርስ በርስዋ የምትለያይ መንግሥት ሁሉ ትጠፋለች፤ ቤትም በቤት ላይ ይወድቃል። ¹⁸ እኔ አጋንንትን በብዔል ዜቡል እንዳወጣ ትላላችሁና ሰይጣን ደግሞ እርስ በርሱ ከተለያየ መንግሥቱ እንዴት ትቆማለች? ¹⁹ እኔስ በብዔል ዜቡል አጋንንትን የማወጣ ከሆንሁ፥ ልጆቻችሁ በማን ያወጡአቸዋል? ስለዚህ እነርሱ ፈራጆች ይሆኑባችኋል። ²⁰ እኔ ግን በእግዚአብሔር ጣት አጋንንትን የማወጣ ከሆንሁ፥ እንግዲህ የእግዚአብሔር መንግሥት ወደ እናንተ ደርሳለች። ²¹ ኃይለኛ ሰው ጋሻና ጦር ይዞ የራሱን ግቢ ቢጠብቅ፥ ያለው ገንዘቡ በሰላም ይሆናል፤ ²² ከእርሱ ይልቅ የሚበረታ መጥቶ ሲያሸንፈው ግን፥ ታምኖበት የነበረውን ጋሻና ጦር ይወስድበታል ምርኮውንም ያካፍላል። ²³ ከእኔ ጋር ያልሆነ ይቃወመኛል፥ ከእኔ ጋርም የማያከማች ይበትናል። ²⁴ ርኵስ መንፈስ ከሰው በወጣ ጊዜ ዕረፍትን እየፈለገ ውኃ በሌለበት ቦታ ያልፋል፤ ባያገኝም፦ ወደ ወጣሁበት ቤቴ እመለሳለሁ ይላል፤ ²⁵ ሲመጣም ተጠርጎ አጊጦም ያገኘዋል። ²⁶ ከዚያ ወዲያ ይሄድና ከእርሱ የከፉትን ሌሎችን ሰባት አጋንንት ከእርሱ ጋር ይይዛል፥ ገብተውም በዚያ ይኖራሉ፤ ለዚያም ሰው ከፊተኛው ይልቅ የኋለኛው ይብስበታል። ²⁷ ይህንም ሲናገር፥ ከሕዝቡ አንዲት ሴት ድምፅዋን ከፍ አድርጋ፦ የተሸከመችህ ማኅፀንና የጠባሃቸው ጡቶች ብፁዓን ናቸው አለችው። ²⁸ እርሱ ግን፦ አዎን፥ ብፁዓንስ የእግዚአብሔርን ቃል ሰምተው የሚጠብቁት ናቸው አለ። ²⁹ ብዙ ሕዝብም በተሰበሰቡ ጊዜ እንዲህ ይል ጀመር፦ ይህ ትውልድ ክፉ ነው፤ ምልክት ይፈልጋል፥ ከነቢዩም ከዮናስ ምልክት በቀር ምልክት አይሰጠውም። ³⁰ ዮናስ ለነነዌ ሰዎች ምልክት እንደ ሆናቸው፥ እንዲሁ ደግሞ የሰው ልጅ ለዚህ ትውልድ ምልክት ይሆናል። ³¹ ንግሥተ አዜብ በፍርድ ከዚህ ትውልድ ሰዎች ጋር ተነሥታ ትፈርድባቸዋለች፤ የሰሎሞንን ጥበብ ለመስማት ከምድር ዳር መጥታለችና፥ እነሆም፥ ከሰሎሞን የሚበልጥ ከዚህ አለ። ³² የነነዌ ሰዎች በፍርድ ከዚህ ትውልድ ጋር ተነሥተው ይፈርዱበታል፤ በዮናስ ስብከት ንስሐ ገብተዋልና፥ እነሆም፥ ከዮናስ የሚበልጥ ከዚህ አለ። ³³ መብራትንም አብርቶ በስውር ወይም በእንቅብ በታች የሚያኖረው የለም፥ የሚገቡ ሰዎች ብርሃኑን እንዲያዩ በመቅረዝ ላይ ያኖረዋል እንጂ። ³⁴ የሰውነትህ መብራት ዓይንህ ናት። ዓይንህ ጤናማ በሆነች ጊዜ ሰውነትህ ሁሉ ደግሞ ብሩህ ይሆናል። ዓይንህ ታማሚ በሆነች ጊዜ ግን ሰውነትህ ደግሞ የጨለመ ይሆናል። ³⁵ እንግዲህ በአንተ ያለው ብርሃን ጨለማ እንዳይሆን ተመልከት። ³⁶ እንግዲህ ሰውነትህ ሁሉ የጨለማ ቍራጭ የሌለበት ብሩህ ቢሆን፥ መብራት በደመቀ ብርሃን እንደሚያበራልህ በጭራሽ ብሩህ ይሆናል። ³⁷ ይህንንም ሲናገር አንድ ፈሪሳዊ ከእርሱ ጋር ምሳ ይበላ ዘንድ ለመነው ገብቶም ተቀመጠ። ³⁸ ከምሳም በፊት አስቀድሞ እንዳልታጠበ ባየው ጊዜ ፈሪሳዊው ተደነቀ። ³⁹ ጌታም እንዲህ አለው፦ አሁን እናንተ ፈሪሳውያን የጽዋውንና የወጭቱን ውጭ ታጠራላችሁ፥ ውስጣችሁ ግን ቅሚያና ክፋት ሞልቶበታል። ⁴⁰ እናንት ደንቆሮዎች፥ የውጭውን የፈጠረ የውስጡን ደግሞ አልፈጠረምን? ⁴¹ ነገር ግን በውስጥ ያለውን ምጽዋት አድርጋችሁ ስጡ፥ እነሆም፥ ሁሉ ንጹሕ ይሆንላችኋል። ⁴² ነገር ግን እናንተ ፈሪሳውያን፥ ከአዝሙድና ከጤና አዳም ከአትክልትም ሁሉ አሥራት ስለምታወጡ፥ ፍርድንና እግዚአብሔርን መውደድ ስለምትተላለፉ፥ ወዮላችሁ፤ ነገር ግን ሌላውን ሳትተዉ ይህን ልታደርጉት ይገባችሁ ነበር። ⁴³ እናንተ ፈሪሳውያን፥ በምኵራብ የከበሬታ ወንበር በገበያም ሰላምታ ስለምትወዱ፥ ወዮላችሁ። ⁴⁴ እናንተ ግብዞች ጻፎችና ፈሪሳውያን፥ ሰዎች ሳያውቁ በላዩ የሚሄዱበት የተሰወረ መቃብር ስለምትመስሉ፥ ወዮላችሁ። ⁴⁵ ከሕግ አዋቂዎችም አንዱ መልሶ፦ መምህር ሆይ፥ ይህን ማለትህ እኛን ደግሞ መስደብህ ነው አለው። ⁴⁶ እርሱም እንዲህ አለ፦ እናንተ ደግሞ ሕግ አዋቂዎች፥ አስቸጋሪ ሸክም ለሰዎች ስለምታሸክሙ፥ ራሳችሁም በአንዲት ጣታችሁ ስንኳ ሸክሙን ስለማትነኩት፥ ወዮላችሁ። ⁴⁷ አባቶቻችሁ የገደሉአቸውን የነቢያትን መቃብር ስለምትሠሩ፥ ወዮላችሁ። ⁴⁸ እንግዲህ ለአባቶቻችሁ ሥራ ትመሰክራላችሁ ትስማማላችሁም፤ እነርሱ ገድለዋቸዋልና፥ እናንተም መቃብራቸውን ትሠራላችሁ። ⁴⁹ ስለዚህ ደግሞ የእግዚአብሔር ጥበብ እንዲህ አለች፦ ወደ እነርሱ ነቢያትንና ሐዋርያትን እልካለሁ፥ ከእነርሱም ይገድላሉ ያሳድዱማል፥ ⁵⁰ ዓለም ከተፈጠረ ጀምሮ የፈሰሰው የነቢያት ሁሉ ደም፥ ⁵¹ ከአቤል ደም ጀምሮ በመሠዊያውና በቤተ መቅደስ መካከል እስከ ጠፋው እስከ ዘካርያስ ደም ድረስ፥ ከዚህ ትውልድ እንዲፈለግ አዎን እላችኋለሁ፥ ከዚህ ትውልድ ይፈለጋል። ⁵² እናንተ ሕግ አዋቂዎች፥ የእውቀትን መክፈቻ ስለ ወሰዳችሁ፥ ወዮላችሁ ራሳችሁ አልገባችሁም የሚገቡትንም ከለከላችሁ። ⁵³-⁵⁴ ይህንም ሲናገራቸው፥ ጻፎችና ፈሪሳውያን በአፉ የተናገረውን ሊነጥቁ ሲያደቡ፥ እጅግ ይቃወሙና ስለ ብዙ ነገር እንዲናገር ያነሣሡ ጀመር።
@samuelnega2817
@samuelnega2817 Сағат бұрын
Who did 75 years old women?? I wonder who!!please send me the the person picture I want to tell him congratulations!!
@serkewoldemariam1477
@serkewoldemariam1477 48 минут бұрын
ባለቤታቸው . .
@AshamAsham-w7z
@AshamAsham-w7z 3 сағат бұрын
መለፍለፍ ይችላል ፈሳም በለዉ።😂😂😂
@Mike_Tom_1000Tom
@Mike_Tom_1000Tom 2 сағат бұрын
ትራምን ነው 😂! አረ ትንሽ እንኳን አቅማችንን እንወቅ!
@AshamAsham-w7z
@AshamAsham-w7z 2 сағат бұрын
@Mike_Tom_1000Tom ለምን ቂጥህን አትሰጠዉም።አንዴ ይሸጉርህ።
@vhgkvkgm8536
@vhgkvkgm8536 Сағат бұрын
አንተ ሀገርህ አይደለም ሚስትህን ትሰጣለህ ሙስሊም ምድራዊ ሀይል አይፈራም ሞት ወይም ድል ለማምጣት ይፋለማሉ በአይንህ ታየዋለህ​@@Mike_Tom_1000Tom
@TofikTemesgen
@TofikTemesgen Сағат бұрын
የትራንፕ ጉዳይ የአለም ህዝብ ካልተቋወመ እያንዳንዱ ሀገር እንደ እርጎ ዝንብ ጥልቅ ማለቱ አይቀርም ።ሰልጣን በያዘ 15ቀን ሳይሞላው ያልነካካው ምን እድሜው ይጠር እንጂ
@የአማራፋኖበጎጃምየደጉበላ
@የአማራፋኖበጎጃምየደጉበላ Сағат бұрын
ገዳዩ ብልፅግና ነው ለማን ነው የሚያቀርቡት
@habtamubelete3232
@habtamubelete3232 2 сағат бұрын
ሰይጣን ለሰይጣን ስጦታ ሰጠ ማለት ነው።አይደንቅም
@Gebriyeeee12233
@Gebriyeeee12233 19 минут бұрын
Be 75 amet gin Wendi yawkalu malet new newis ye egzanher sitota new
@serkewoldemariam1477
@serkewoldemariam1477 44 минут бұрын
ቀባጣሪ 🤭🤭🤭
@شيخ.عابدرهمان
@شيخ.عابدرهمان Сағат бұрын
ብርአጡእያሉመቀመጫአሣጡን።በአማራክልል።በደሴከተማ።1500ብር።በየቤተሠቡእያዳዱአጡእተባልን።በኢኮኖሚ።እናባፈሙዝየጨፈጨፉንአሦ።ብር።በግደታአጡእያሉአሣቃዩን።
@serkewoldemariam1477
@serkewoldemariam1477 45 минут бұрын
ቀባጣሪ 🤭🤭
@TarikuSeyum-q1s
@TarikuSeyum-q1s 3 сағат бұрын
ትራፕ ከኛ ምንድነው ሚፈልገው ምንለምዶአል/??
@Mike_Tom_1000Tom
@Mike_Tom_1000Tom 2 сағат бұрын
አብይ አህመድን አምርሮ ይጠላዋል አለቀ
@ExtraAcct-t8o
@ExtraAcct-t8o Сағат бұрын
​@@Mike_Tom_1000Tomምንም ከአብይ ጋር አይገናኝም
@TarikuSeyum-q1s
@TarikuSeyum-q1s 3 сағат бұрын
ምንም አያመጡም
@LibyaLiba-g2y
@LibyaLiba-g2y 3 сағат бұрын
አይ መስኪን ማይኖርበት ሀገር
@awesomecoolguy17
@awesomecoolguy17 2 сағат бұрын
የተገደሉትን ዶክተር ቤተሰቦች እርዱ። አብይ ደም መጠጣቱን አያቆምም።
@DeltaTago
@DeltaTago 2 сағат бұрын
ፕሬዝዳንት ትራምፕ በጤናቸው ይሆን ወይስ ተጃጅለዋል?አንድን ህዝብ ለዘመናት ከሚኖሩበት ከሀገራቸው በማፈናቀል ወደ ሌላ ሀገር ሄደው እንድሰፍሩ ማድረግ ዓለም አቀፍ ሕግን አይጣረስም ወይ?
@ሰኢድከዱባይ
@ሰኢድከዱባይ 3 сағат бұрын
ትራፕ ምነው አለምን እኔነኝ እማስተዳድረው አለ እሰው ሀገር ገብቶ ውጡ ግቡ ማለት የሀገራትን ሉአላዊነት መጣስነው የአለም ህግም አይፈቅዲ እብደትጂ
@girmatelk8457
@girmatelk8457 39 минут бұрын
ኣየ ኢትዮጽውያን ብላብላ ብላ😂
@YonatanYihenew
@YonatanYihenew 3 сағат бұрын
ለ ምን አትገጥመነም
@TumoroAnsho
@TumoroAnsho 2 сағат бұрын
manini Bazinow Midhanow Mitsfarrow😂 tigrmale dafare mane gini to Enji mane😂
@אבאחבתה
@אבאחבתה 2 сағат бұрын
አይ አንቺ ዓለም አጃኢብ ነው
@MustefaAli-g5z
@MustefaAli-g5z 2 сағат бұрын
ቴዲ ጉረኛ ነው ሰው ይንቃል ዘረኛ ነው ሙታን ናፋቂ ሙታን አንጋሽ ነው የክብር ዶክተር አርትስት አሊ ቢራ ለቅሶ የበላ ኦሮሞ ጠል ነው ለማህሙድ የሽኝት ቀን በንቀት ቀርቶ ዛሬ ቤቱ ይሄዳል
@JossyJossy-x5s
@JossyJossy-x5s 2 сағат бұрын
Zimbel Gala
@ادماادمالخىي
@ادماادمالخىي 2 сағат бұрын
መልካምመቃጠል
@YosefTeshome-h8c
@YosefTeshome-h8c 21 минут бұрын
ቅናት
@Micky-n4i
@Micky-n4i 2 сағат бұрын
Tplf is notoriously known for its warlike adventures and terrorism like its godfather Shabia /Eplf of Africa's North Korea so also Tplf''s Tigrai is known as the north korea of Ethiopia.
@fitsescollection
@fitsescollection 21 минут бұрын
መውለዷ ማለቴ መውለዳቸው ጥሩ። እኔን የገረመኝ ጉዳይ፥ በ75 ጉዳዩን እንዴት? ከባለቤታቸው ነው (በ80ዎቹ ያለ)። እንዴት? ተከሰተ አይደለም የምለው፤ አሰቡት ጉዳዩን? እስካሁን አላቆሙም ነበር ማለት ነው ኣ😊?
@rahmaabdurahman2539
@rahmaabdurahman2539 3 сағат бұрын
የኢትዮ አይሁዶች ኑ ድል ለትራፕ በሉ😂😂😂
@belaymengesha3915
@belaymengesha3915 Сағат бұрын
እስከ 75 አመት ብልግና ነገር ይደረጋል እንዴ ለማኒኛውም አባትዬውንም ያሳዩን
@jemalnani-t5y
@jemalnani-t5y Сағат бұрын
😂😂😂
@samsamsun367
@samsamsun367 Сағат бұрын
ማን ብልግና አደረገው ከባለቤታቸው ነው የወለዱት ፈጣራ ፈቅዶላቹሀል ማሻአላህ በሉ የሚያምር ልጅ አግኝተናል።
@habtamubelete3232
@habtamubelete3232 2 сағат бұрын
ሰይጣን ለሰይጣን ስጦታ ሰጠ ማለት ነው።አይደንቅም
@ادماادمالخىي
@ادماادمالخىي 2 сағат бұрын
መልካምመቃጠል😅😅ቴዲ🐅
@serkewoldemariam1477
@serkewoldemariam1477 43 минут бұрын
ቀባጣሪ 🤭🤭🤭🤭
$1 vs $500,000 Plane Ticket!
12:20
MrBeast
Рет қаралды 122 МЛН
Ethiopia - የትራምፕ የወረራ ዕቅድ
10:16
Feta Daily
Рет қаралды 23 М.
//በስንቱ// BESINTU "ስጋ ባዳ ነው" S3 Ep 05
29:49
ebstv worldwide
Рет қаралды 9 М.
EMS ዜና Thu 06 Feb 2025
23:05
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 10 М.
$1 vs $500,000 Plane Ticket!
12:20
MrBeast
Рет қаралды 122 МЛН