Ethiopia - ያልተጠበቁት የጠቅላዩ ሹመቶች፣ ቅዱስ ሲኖዶሱ ተሰበሰበ፣ ከትግራይ ወደአማራ ገባ የጠባለው መሳሪያ፣ ኦነግ ለጠቅላዩ የሰጠው መልስ

  Рет қаралды 216,686

Feta Daily News

Feta Daily News

Күн бұрын

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #Ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Пікірлер: 197
@vgevg7084
@vgevg7084 9 ай бұрын
የውጭ,ጉዳይ,ሚሥተሩ,በጣም,ጥሩነው,መልካምነው
@aleaaxx7239
@aleaaxx7239 9 ай бұрын
ፋኖ !!! የኢትዮጵያ ብቼኛ ተስፋ ! የአማራን ዘር ከክርስቶስ በታች መትለረፍ ሚችለው ፋኖ !!!
@unitityisstrenght6578
@unitityisstrenght6578 9 ай бұрын
ለደነዞች ሊሆን ይችላል !!!!!ኢትዮጵያ ከአማራ በላይ ነች
@DemekeDemek
@DemekeDemek 9 ай бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ
@rettagebremichael6301
@rettagebremichael6301 9 ай бұрын
አባታችንን አቡነ ጴጥሮስን ያሳፈራችኋቸው መስሏችሁ ከሆነ በጣም ትልቅ ስህተት ነው።
@FjfuufJf
@FjfuufJf 9 ай бұрын
ድልለተገፋዉለአማራሀዝብ
@mequanentantigegn2851
@mequanentantigegn2851 9 ай бұрын
ድል ለዐማራ ፋኖ…! ድል ለተገፋው ለዐማራ ሕዝብ
@mekonnenawoke3258
@mekonnenawoke3258 9 ай бұрын
1¹¹¹¹¹¹¹
@feridnura-xg9hq
@feridnura-xg9hq 9 ай бұрын
አይሳካም ከንቱ ልፋትነው ዝም ብላቹ ህዝባቹ አታስጨፍጭፉ
@HannaH-fz5lm
@HannaH-fz5lm 9 ай бұрын
ትዘቅዘቅ​@@feridnura-xg9hq
@-Bogy
@-Bogy 9 ай бұрын
ፋኖ ይችላል💚💛❤💪💪💪💪
@Tsedi989
@Tsedi989 9 ай бұрын
We'll see...
@kidestcoco6369
@kidestcoco6369 9 ай бұрын
ድል ለፋኖ❤❤
@AdefrisGebre
@AdefrisGebre 9 ай бұрын
አምባሳደር ታዬ አፅቀስላሴ ትክክለኛው ሰው በትክክለኛው ቦታ ማለት ይህ ነው
@masesisay5008
@masesisay5008 9 ай бұрын
ተመስገን ጥሩነህ አዎ ባይሆን ይገርም ነበር የነአምባቸውን ግድያ በአግባቡ ያስፈሰመ ሰው አማራን ያስፈጨፈ ስለሆነ
@DAMOT88
@DAMOT88 9 ай бұрын
ሠላም ለሀገራችን እንዲሁም በምድራችን ላይ ይስፈን !!!
@bekelemulugeta6307
@bekelemulugeta6307 9 ай бұрын
ታዬ እንቁሥላሴ ትክክለኛ ሹመት ውጭ ጉዳይ ይገባቸዋል
@Seid-nv8vb
@Seid-nv8vb 9 ай бұрын
ድል ለ ጀግናዉ ፋኖ 🇨🇬🇨🇬🇨🇬💪💪💪
@agnewyelma9048
@agnewyelma9048 9 ай бұрын
አገር ለመፍረስ ወደ ውድና አንድዋን አገራችን ኢትዮጵያ የቁራ ቆብ አድርጎ መግበትም ፈቀድም ማግኘት የለበትም ነበር። እጅግ ጥሩ ሥራ ኢመግረሸሸን ።
@michaelkassa67
@michaelkassa67 9 ай бұрын
ፋኖ ይችለል 👉ድል ለአምሓራ 👉ድል ለፋኖ 👉ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ 👉ሞትና ሽንፈት ለፋሽስቱ አብይ አህመድና ለኦሮሙማው አገዛዝ ይሁን።
@አማራነኝወሎራያ
@አማራነኝወሎራያ 9 ай бұрын
ድል ለፋኖ
@yohanishabite
@yohanishabite 9 ай бұрын
አማራን የጨፈጨፈ ያስጨፈጨፈም የአማራ መከራና ካንሰር የሆኑ ከብአድን አንዱ ተመስገን ፍርድ በምድር በቆይም በሰማይ ፈጣን ነውና እንጠብቃለን።
@meridwoldeyes9347
@meridwoldeyes9347 9 ай бұрын
አቶ ተመስገን ስለሚባለው ግለሰብ የፈለከውን ያክል ብታወራ ከአገልጋይነት የዘለለ ለሀገርና ለህዝብ የሚጠቅም ሰው አይደለም::
@mesfinmulugeta7400
@mesfinmulugeta7400 9 ай бұрын
ሁሉም የአጋንንቱ ጫማ ላሾችና ንፍጥ ጥራጊዎች ናቸው።
@HxHf-br7lq
@HxHf-br7lq 9 ай бұрын
ድል ለአማራ
@elaybright8884
@elaybright8884 9 ай бұрын
OK የምን ማጨናበር ነው ማነው ኦነግ እና መንግሥቱ አንድ ሁነው ህዝብ እየተቸገረ ነው
@RKH678
@RKH678 9 ай бұрын
#ETHIOPIA_Will_rise_again
@muleagidaw6426
@muleagidaw6426 9 ай бұрын
ድል ለአማራ ህዝብ
@BirhanmirehtuBirhanmirehtu
@BirhanmirehtuBirhanmirehtu 9 ай бұрын
ፍታ ዴሊ የተዛዛ የሌለዉ ቁርጥ ያለ ንግግር ነው
@tegetgezahg2462
@tegetgezahg2462 9 ай бұрын
ተመስገን ጡሩነህ አገልግለዋል ሳይሆን የአማራን ህዝብ አስጨፍጭፈዋል ለኦህዲድ አገልግለዋል ነው የሚባለው አማራን ስለማያገለግሉ
@demeke8445
@demeke8445 9 ай бұрын
ህገ መንግሥቱ። መፍረሥ አለበት
@aregahailu2487
@aregahailu2487 9 ай бұрын
አወ
@Ayal-dt9ni
@Ayal-dt9ni 9 ай бұрын
ብቸና ተወልዶ እንዴት ነዉ ጎጃም ሲቻረድ እንቅልፍ የሜወስደዉ ያሳዝናል
@elanitbrhane7005
@elanitbrhane7005 9 ай бұрын
ድሮ አባቶቻችን ያለ ድግሪ ሀገራቸን ኢትዮጲያ በነፃነት በኩራት መርተዋት ነበር
@aregahailu2487
@aregahailu2487 9 ай бұрын
አወ
@mesfanyohannes8293
@mesfanyohannes8293 9 ай бұрын
ወይ ዘመን ዘንድሮ የማናየው የማንሰማው ነገር የለም ሀገሪ ቀለዱባት ወይ ጊዜ ወይ ዘመን ዘመነ እንባጮ ኢትዮጲያም ጨለማ ወሮታል
@baqr4383
@baqr4383 9 ай бұрын
❤❤
@habtamuzena7382
@habtamuzena7382 9 ай бұрын
ፋኖን ለዚህ ያደረሰ እግዚአብሔር ይመስገን። በመንግስቱ ኃይለማርያም ውድቀት በመጨረሻ የቶሾሙ ነበሩ። ይህም ሊጠፋ ሳምንት ሲቀረው የለ ለማስመሰል ይሽራል፣ ይሾማል።
@yalembeza3163
@yalembeza3163 9 ай бұрын
ውጭ ጉዳዩ ጥሩ ተመርጠዋልልል።
@MelakuMulugeta-gy7qu
@MelakuMulugeta-gy7qu 9 ай бұрын
Good Job prime Minister of Ethiopia 🇪🇹 . Still we have to hoops Somalia
@AhmedyimerEndris
@AhmedyimerEndris 9 ай бұрын
ፈታ ዴሊ እባክህ ማስታወቂያህን በመጀመሪያ ወይም በመጨረሻ አደርገው።
@solomonadamu2910
@solomonadamu2910 9 ай бұрын
ኧረ የድሬውን የኩዋስ ሜዳ ለኢንተርናሽናል ጨዋታ መመረጡ ለሀገራችንም ለድሬያችን እንዴት ደስ ይላል ይህን ላሳኩ ከንቲባችን እና አመራሮቻችን ምስጋና ይገባቸዋል
@tganetabate8858
@tganetabate8858 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@DawitTagegne
@DawitTagegne 9 ай бұрын
በአዲስ አበባ መኖር የሚፈቀደ ኦረሞ ብቻ እና ቤትለመግዛ እንዴት ይቻላል።
@debebetessema7649
@debebetessema7649 9 ай бұрын
አቶ ተመስገን ከደህንነት ዋና ዲሬክተርነት ወደ ምክትል ጠ/ሚነት መሻገራቸው የሹመት እድገት ነው?
@bsquadtvworldwide
@bsquadtvworldwide 9 ай бұрын
እንኳኖ ደህና መጣችሁ❤❤❤
@ዲንአፈወርቅወርቁ
@ዲንአፈወርቅወርቁ 9 ай бұрын
አሜን አሜን
@ermyasteshome1107
@ermyasteshome1107 9 ай бұрын
አሁን ገና ውጪ ጉዳይ ሚኒስትር ተገኘ።
@tadela3984
@tadela3984 9 ай бұрын
ሀይዛንድሮኦነግእናቢልፂጊና ሃንቴነሌባሃንቴቤትአቃጣይያተባባሉ የደሃዉልጅያአላቃነወ😢😢😢😢እግዛቤሔርሆይሊቦናሲጣቾ
@yeneshmiss8996
@yeneshmiss8996 9 ай бұрын
ፋታ የቡልፀግና አሸከር 😅ለትግራይ መሳሬያ ለፋኖ ትላላህ አን ሰንሰክራይቤ
@taibah5903
@taibah5903 9 ай бұрын
ድልለፋኖ
@nigstetesema4547
@nigstetesema4547 9 ай бұрын
ውሽት.ትግራይ ለአማራ❤
@meyekasa5478
@meyekasa5478 9 ай бұрын
መፍትሄው ድርድር ነው
@johnwerekeferaamhara
@johnwerekeferaamhara 9 ай бұрын
don't worry about corruption leaders abiy choice those good one for corruption fano will them soon Addis Ababa fano fano fano fano ❤️❤️💪 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪 fano my winner
@LearnAmharicEnglish
@LearnAmharicEnglish 9 ай бұрын
የአምባሳደር ታዬ ሹመት ትክክለኛ ቦታ ነው ብየ አስባለሁ፤የአቶ ተመስገን ግን ለጠቅላዩ ደህንነት የታሰበ ይመስላል፤የአገርና የህዝብ ደህንነቱ አይቀድምም ነበር? የእርሳቸውም በዚሁ ውስጥ ይጠበቅ ነበር።
@nhattyg
@nhattyg 9 ай бұрын
ያልተጠበቁት የጠቅላዩ ሹመቶች😇😇😇
@mesfin7557
@mesfin7557 9 ай бұрын
ኧረ ፍጥነት ማስታወቂያ 😂😂😂
@zeleketesfu8483
@zeleketesfu8483 9 ай бұрын
ፈታ ዴሊ ማስታወቂያ ቆንጆ ነው ሰውን አያሰለችም
@elanitbrhane7005
@elanitbrhane7005 9 ай бұрын
ጉልቻ ቢቀየር ወጥ አያጣፍጥም አለ ያገሬ ስው
@girmaamen
@girmaamen 9 ай бұрын
አንተም የተበላሸህ ወጥ ነህ 😂 አማራጭ እንዳለው ሰው ስለጉልቻ ታወራለህ 😂😂😂ጉልቻ ነገር
@esuyebelay
@esuyebelay 9 ай бұрын
Forign minister taye was best postion arif saw yagna yemeselagnal ka Akelilu bahula
@demeke8445
@demeke8445 9 ай бұрын
ጉልቻ ቢቀያዬር። አንድ ነው
@masetewal6914
@masetewal6914 9 ай бұрын
ተመስገን ጥሩነህ ምክትል እንደሚሆን ከ 2ወር በፊት እናቃለን ሆድ አደር ቢቀያየር ሆዱን ከማምለክ ውጭ ትርጉም የለውም ድል ለአማራ ፋኖ
@fisahamekonnin2153
@fisahamekonnin2153 9 ай бұрын
ብ/ጀነራል
@PaulAbera
@PaulAbera 9 ай бұрын
Ämbaśsädör Taye the right person for the right place.
@selam-lehegera
@selam-lehegera 9 ай бұрын
አቡነ ጴጥሮስ አቡነ አብረሀም ከቤተክህነት ሆነው የጀውሳ አዛዥ ናቸው
@HanaShiferaw-yb8zf
@HanaShiferaw-yb8zf 9 ай бұрын
ታጋይ አጋሜወያኔ ሰረቀ መሰሉሽ
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 9 ай бұрын
የወልዲያውን አመራር አስወግዱት ፋኖወች😠😠😠
@elsatsegaye8734
@elsatsegaye8734 9 ай бұрын
የምታቀርቡት ዜና ከሚከተሉት አንዷ ነኝ ነገር ግን በመሀል በመሀል አምትለቁት ሙዚቃ ነገር ድምጹን ብትቀንሱት ጥሩ ነው ያስደነግጣል በተለይ በጆሮ ማዳመጫ በጣም ይጮሀልና እባካችሁ ቀንሱልን አመሰግናለሁ በርቱልን።🙏🙏❤
@kiparamobkama9901
@kiparamobkama9901 9 ай бұрын
ብልፅግና ሰሞኑን ይበታተናል፤፤
@redasirak5608
@redasirak5608 9 ай бұрын
ቤት ሳይኖር ገንዘብ አምጡ አንሰጥም ጨርስና እጅ በእጅ ። የምን መንገብገብ ነው በሰው ገንዘብ እንደፈለጉ ለመሆን መጣር።
@SolomonAsefa-dz2qn
@SolomonAsefa-dz2qn 9 ай бұрын
Alwe Belghe getaye😢😢
@najatnaser737
@najatnaser737 9 ай бұрын
አንደኛ
@TayeSeifu-k4k
@TayeSeifu-k4k 9 ай бұрын
Am/r Taye relevant person..
@XxxxX-t6g
@XxxxX-t6g 9 ай бұрын
😢❤
@misikirzewgeketaw5501
@misikirzewgeketaw5501 9 ай бұрын
በጣም በጣም ይሚስጠላ Real estate comer-sale በዚህ ፍጥነት በእውነት ለህዝብ ነው ? ተጠቃሚውን መናቅእንዳይሆን ልክ ኣይደለም
@solteshe
@solteshe 9 ай бұрын
የመንግስት ዲስኩር ዘግብ ወላዋይ
@AbayVegas
@AbayVegas 9 ай бұрын
የተመረጣችሁ ሁሉ በቅድሚያ ሰዉን ሁኑ
@kinfegebreegzuabiher2705
@kinfegebreegzuabiher2705 9 ай бұрын
በዓለም ላይ እንደ ኢትዮጵያ መቼም በዓመት ሁለቴ ሹም ሸር ያለበት አገር የለም እንዴት አገር ና ተቋም በዚህ ሁኔታ ጠንካራ ይሆናል? እንደዚሁ አንድ ባለ ስልጣ ምን እንደሠራ ሳይታወቅ ሥልጣን ይለቃል? ምን ዓይነት ጉድ ነው የዛሬ ዓመት ደግሞ እነዚህ ይነሱና ሌላ ይሆናል ማፍረስ መገንባት ለውጥ ግን ዜሮ ኑሮ ቁልቁል ሠላም የለ ብቃት የለ የኑሮ ውድነት አልተሻሻለ ሁሉ ዜሮ ኢትዮጵያ ፈጣሪ ይጠብቅሽ ፈጣሪ ይርዳሽ መሪሆቹም ልባቸው የህዝብ ስሜትን የሚረዱ ያርጋቸው
@milionephrem489
@milionephrem489 9 ай бұрын
በዛሬው ቀን ከስልጣን ለተነሱት የቀድሞ ሚኒስትሮች እስካሁን ሀገራችንን ኢትዮጵያን እና ምቀኛ ክፉ እና ተንኮለኛ ህዝቦችዋን በቅንነት እና በትዕግስት ስላገለገላችሁ እናመሰግናችኋለን። በዛሬው ቀን ለተሾማችሁት ለአምባሳደር ታዬ አፅቀስላሴ ለምክትል ጠ/ሚር አቶ ተመስገን ጥሩነህ ዶር መቅደስ ዳባ ሹመት ከተቀበላችሁበት ከዛሬ ቀን ጀምሮ ይህን ምቀኝነት ቁርሱ ክፋት ምሳው ተንኮል እራቱ የሆነን ህዝብ በዘዴ እና በብልሀት እንድትመሩት እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጣችሁ።
@jeannettealemayo9307
@jeannettealemayo9307 9 ай бұрын
ናምስግናልን ምንም ልወቲይ አላይንንም ወቹው ብትግልብቶ ያው ነአው
@Mikehorizone
@Mikehorizone 9 ай бұрын
አቀራረባችሁ ጥሩ ነው ቀጥሉበት።ነገር ግን ብዙ ግዜ ፋኖን እና የአማራ ክልልን ካለማስረጃ ትወነጅላላችሁ ይህ ደግሞ ቻናላችሁ የገልተኝነት ችግር እንዳለ ለመረዳት ብዙም ምርምር ማድረግ አይጠበቅም።
@saratube8614
@saratube8614 9 ай бұрын
እሂ ተመሰገን ተብየው እቃ ሰው ግን ምንም ፋይዳ የለወም
@ያረብመገዲህንምራኝ
@ያረብመገዲህንምራኝ 9 ай бұрын
አዲሱ ባለስልጣን ምኑም አላማረኝም ጉልቻ የቀየረ ወጥ አያጣፍጥም
@islamicrecitations207
@islamicrecitations207 9 ай бұрын
Dr leya was more professionally presentable and decently dressed !
@MussaraFenta
@MussaraFenta 9 ай бұрын
Wow♥💛👍Fano👑♥💛💚 king🐅🐅🐅💪💪💪
@solomonsinke457
@solomonsinke457 9 ай бұрын
አስር ግዜ ሹመት ቢለዋወጥ ምን ያደርጋል
@AhmedRedwan-lk5id
@AhmedRedwan-lk5id 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@abelkidane1912
@abelkidane1912 9 ай бұрын
ፋኖ 💪💪💪
@Titi-sq6ee
@Titi-sq6ee 9 ай бұрын
ምን ዋጋ አለው ዲግሪ ቢደረደር
@seadi5
@seadi5 9 ай бұрын
አሁን አማራእናተትግሬዎችአንድሁኑብልፅግናመንግስትለማንምአይበጅ ጉልቻቢቀየርወጥአያጣፍትምየብልፅግናመንግስትእደሆነለማንምአይበጅምይሄቆሻሻ
@ፋፊወለየዋ-ኘ7ዐ
@ፋፊወለየዋ-ኘ7ዐ 9 ай бұрын
ፋኖ ያሸንፋል፡፡
@Shewaye991
@Shewaye991 9 ай бұрын
አገልግሎታቸው ለአማራው ሳይሆኑ ለኦሮሙማው ጥሩ ሎሌ ይሆናሉ
@DawitTagegne
@DawitTagegne 9 ай бұрын
አቡን ሁለት ፖስፖርት።
@bereded62
@bereded62 9 ай бұрын
X የጠባለው X. የተባለው
@mulugetamindaye8391
@mulugetamindaye8391 9 ай бұрын
ለኦሮሞ ግንባር በአስመራ በአቶ ለማ መሪነት የተሰጠው ቃል በድፍኑ አልተጠበቀም የሚለውን መስማት ይሰለቻ። ምን ነበር ቃል የተገባለት ለሕዝብ ግልጽ እንዲሆን አጠናቅራቾሁ ቢቀርብ መልካም አይመስላችሁም። ቁምነገሩን/መልክቱን በመደበቅ ኢትዮጵያ ከግለት ወደ ግለት ማሸጋገሩ እውነት አይኗን አፍጣ የመጣችለት ዋ ብለዋል ነገርን ጠንቅቀው የተረዱ።
@vivaviva4164
@vivaviva4164 9 ай бұрын
Fano sigeba hulum yestekakelal eskezaw yeshum yeshar
@be-liever
@be-liever 9 ай бұрын
😂😂😂😂ፋንዶ እንኳን በእውኑ በህልሙ አዲሳባ አይደለም የክልሉን ዋናከታማ ባ/ዳር አይገባም። ቀረርቷም😂
@vivaviva4164
@vivaviva4164 9 ай бұрын
@@be-liever galo ayzoshe gelete
@be-liever
@be-liever 9 ай бұрын
@@vivaviva4164 😂🤣🤣ቆምጬ ቆማጣ ለማኝ አትገባም ቤተመንግስቱ ለቆማጣው ቆምጬ ሃራም ነው ከቆምጬ ልመናው ነው የሚያምርበት 🤣🤣🤣🤣
@ashenafiashe7921
@ashenafiashe7921 9 ай бұрын
የኦሮሞ ፖለቲከኞች ሁሉም ኦነግ ነቸው ኦሮሞ ብልፅግና ብሎ የለም
@birhanumekebo6737
@birhanumekebo6737 9 ай бұрын
ፋኖ የሽፍታ ስም ነዉ እንጅ ሕጋዊ ታጣቅ አይደለም እትዮጵያ ታሸንፈለች እትዮጵያ ትቅደም🎉🎉🎉🎉🎉
@workew880
@workew880 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ay ahun megst alede anegen adal alawkm neber
@Senait-Senait
@Senait-Senait 9 ай бұрын
Etv number two
@ykt4447
@ykt4447 9 ай бұрын
ወሬ አለብህ!!! ፋኖ መሳሪያ አጥቶ ነው ከወያኔ የሚላክለት፣፣፣
@alemudesta5931
@alemudesta5931 9 ай бұрын
በህዝብ ጥቆማ የተያዘው ጥይት እና ቅንቡላ መሳርያውን ሳይልኩ ይህን እንዲ አይነት ቀልድ ብናቆም አይሻልም?
@GoitomAlem-ez2ms
@GoitomAlem-ez2ms 9 ай бұрын
ምን ኢትዬጵያዊ አይደሉም ቡጹዕ አቡነ ጴጥሮስ መናፍቕ መንግስት ሌላ ጣጣም ያመጣል
@yeneshmiss8996
@yeneshmiss8996 9 ай бұрын
ጉልቻ ቢለዋውጥ ወጥ አያጣፋጥም
@berketdereje1381
@berketdereje1381 9 ай бұрын
ምንዋጋ አለው ወገን እያለቀ ሹመት
@OmarOmar-ji5em
@OmarOmar-ji5em 9 ай бұрын
ሞት ለብልጽግና አሳማስብስብ
@aberashdebela8327
@aberashdebela8327 9 ай бұрын
መግስትዬህ ግራ ገባሽ ብትለቅ ይሻል ነበር
@asmara3973
@asmara3973 9 ай бұрын
😂😂😂ይህ የአብይ ውሻ ተመሥገን የአማራ ህዝብን አይወክልም ።
@solomonsinke457
@solomonsinke457 9 ай бұрын
ሀገር በከፍቶች እየጠፍች ነው
@AeAa-j5g
@AeAa-j5g 9 ай бұрын
😢😢😢😢😢
@ambayealem395
@ambayealem395 9 ай бұрын
የጉልቻ ለውጥ ወጡን አያጣፍጠውም።
@mahi33474
@mahi33474 9 ай бұрын
Hi
快乐总是短暂的!😂 #搞笑夫妻 #爱美食爱生活 #搞笑达人
00:14
朱大帅and依美姐
Рет қаралды 13 МЛН
За кого болели?😂
00:18
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 3,2 МЛН
FOREVER BUNNY
00:14
Natan por Aí
Рет қаралды 31 МЛН
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.21 "አባት እና ልጅ "
30:03
ebstv worldwide
Рет қаралды 991 М.
快乐总是短暂的!😂 #搞笑夫妻 #爱美食爱生活 #搞笑达人
00:14
朱大帅and依美姐
Рет қаралды 13 МЛН