እህቴን እና ባሌን እጅ ከፍንጅ ያዝኳቸው! የገደለው ባልሽ የሞተው ወንድምሽ ሆነብኝ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

  Рет қаралды 204,685

Eyoha Media

Eyoha Media

Күн бұрын

#በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Ethiopian_Wedding
#online_couples_therapy
#virtual_marriage_counseling,

Пікірлер: 2 300
@YeneGerma
@YeneGerma 7 ай бұрын
ፊቷን ባናየውም ያንተን ስሜት አይተን መረዳት አያቅተንም ከባድ ነው 😢😢 አንተን ግን ፈጣሪ ያቆይህ አለምዬ መልካም ስብእና ያለህ የተባረክ ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ❤❤
@merrarisaman519
@merrarisaman519 7 ай бұрын
እሱ ሽቀላ ልይ ነው ወዳጄ ለየት ያለ ኣቀራረብ ነው ሁሉም ሽቀላ ላይ
@YeneGerma
@YeneGerma 7 ай бұрын
@@merrarisaman519 ምንም ቢሆን ከልቡ እየሰማት ነው ስንቱ ሚሰማው አቶ ነው ብቸኛ የሚሆነው ውስጡ ሚቆስለው ልቦናን ማከም የሰውን ቁስል መሸከም ከባድ ነው ለሚሆኑልን ብናመሰግን መልካም ብንመኝ ለኛ እንደተደረገልን ብናስብ መልካም ነው
@Zhrhድልለተገፋውአምሀራክብ
@Zhrhድልለተገፋውአምሀራክብ 6 ай бұрын
እግዚዎ መሀረነ
@Zhrhድልለተገፋውአምሀራክብ
@Zhrhድልለተገፋውአምሀራክብ 6 ай бұрын
አቦእዲህው እሚያስለቅስ መአትያውርድባት ምናይነትባለጌናት በስመአም
@ኢትዮጵያዊ-ዘ2ጰ
@ኢትዮጵያዊ-ዘ2ጰ 7 ай бұрын
ይቺ ልጅ በእውነት በጣም ነው የተጎዳችው በሽታዋ ተጨምሮ .በጣም የምክር አገልግሎት ያስፈልጋታል እግዚአብሔር ይርዳሽ አይዞሽ የማያልፍ የለም
@bsquadtvworldwide
@bsquadtvworldwide 7 ай бұрын
ይሄን የምታዩ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤
@alemkaygeza3458
@alemkaygeza3458 7 ай бұрын
Amen Amen Amen
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@astertube5406
@astertube5406 7 ай бұрын
😊ደምሬኝ እማ
@eregoyarau5827
@eregoyarau5827 7 ай бұрын
አሜንአሜንአሜን
@አይሻኮከብ
@አይሻኮከብ 7 ай бұрын
አሜን አሜን ያረቢ
@nardoluna
@nardoluna 7 ай бұрын
እግዚአብሄር ልጅን ይሰጣል ታገሱ እመኑ::ልጅ ለሚፈልግ ሁል እግዚአብሔር በልጅ ይባርካችሁ::አሜን 💚💛❤️
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 7 ай бұрын
አሜንንንንን
@عبدالرحمنعلي-ن7خ4ص
@عبدالرحمنعلي-ن7خ4ص Ай бұрын
አሚን አሚን አሚን
@EdomatinafuEdom
@EdomatinafuEdom 29 күн бұрын
አሜን❤🙏
@ZEMEDE1281
@ZEMEDE1281 21 күн бұрын
AMEN 🙏
@yodibayu933
@yodibayu933 7 ай бұрын
ውይ የኔ እህት የታባቴ አግኝቼ እቅፍ አድድርጌ ላፅናናሽ ልቤ ነው የተሰበረው እህታለሜ ሁሉም ያልፋል እራስሽን አጠንክሪ እመምሽን ለመዳን መታገል እና ማንነትሽን ማሳየት አለብሽ እግዚአብሔር እንዴት እንደሚወድሽ ያየሁት የተሰደብሽበትን እንባሽን ያበሰልሽ በልጅሽ መባረክ ነው አሁንም እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ነዉ አይዞሽ አይዞሽ እህቴ አንቺ የዋህ ነሽ ጎበዝ ጠካራ ነሽ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ነዉ
@selina3052
@selina3052 7 ай бұрын
😭😭እባክሽ ሰብር አርጊ ለልጅሽ ታስፈልጊዋለሽ❤❤ሁሉም ታማሚ ነው
@astertube5406
@astertube5406 7 ай бұрын
😊ውዴ ደምሬኝ
@alahh.ytbkehisilo3459
@alahh.ytbkehisilo3459 7 ай бұрын
🎉ajjebe nwe ygdlwe blese ymotwe wdemese wdema wsa new ehiitesenate baly aygltateme alahii ysrawane ystate ahe absereheta
@alahh.ytbkehisilo3459
@alahh.ytbkehisilo3459 7 ай бұрын
Absere ehiita erasesne tbk emmayy❤
@Mamonh-y3t
@Mamonh-y3t 7 ай бұрын
አላህ ይጠብቀን
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 7 ай бұрын
የታፈነ እውነት ፣የታፈነ ስቃይ 😢😢 እግዚአብሔር ከእንዲህ ያለው ፈተና ይጠብቀን ብርታቱን ይጨምርልሽ
@מולוטזרה-ד1נ
@מולוטזרה-ד1נ 7 ай бұрын
Amel amen amen
@meazahailemariam6813
@meazahailemariam6813 7 ай бұрын
እንደዉ ምን አይነት ጌዜ ደረስን? የ መጀመሪያ ባልሽን እናት በቅሎ ቤት አልመጣም ቡለዉ ያፍቱሽን መዉለድሽን እዲያዉቁ አደረግሽ? ቢፀፂታችዉ ምንም ባላልኩ እዲሉ እባካችሁ? የ ስዉ ትዳር ዉስጥ አትግቡ ወላጆች፣ቤተስቡ፤ ጎደኛ ወዘተ... እህት ተቡየዋ ይባስ ባለ ባል በትዳር ላይ መሽርሞጥ የ እህትሽን ዉሻ ነዉ ይሄን የሚያደርግ እንስሳ! እኔ ቡሆን እሶን ከ ትዳሮ አለያየታለሁ በፎቶ ማስረጃ ባለጌ ነች! ባለጌ !አይዛሽ እህቴ እንኮን ልጅ ስጠሽ🙏🏽 ጤናሽን ይስጥሽ ለ ልጅሽ!!! እናትሽን ደህና ያድርግልሽ 🙏🏽
@hilamoo928
@hilamoo928 7 ай бұрын
አወ እኳን እህት የኔ አብሮ አደግ ጓደኛየ የገዛ ባሌን ሰታገባዉ ሁለቱ ባንድ ሳጣ ቅረፅም ነዉ ያልኩት😢💔😭
@sadiyausman6340
@sadiyausman6340 Ай бұрын
Amiin
@bestrong1237
@bestrong1237 7 ай бұрын
እሷም እህትሽ ልትባል, እሱም ባልሽ ሊሆን የማይገባቸው ዝቃጭ ባለጌዎች ናቸው, የአንቺ እንባ ሊፈስላቸው አይገባቸውም! ፈጣሪ ይመስገን ከእሱ ልጅ የለሽም! አይዞሽ ! ጠንክሪ! ፈጣሪ ያግዝሻል! ለልጅሽ ታስፈልጊዋለሽ፡፡ እሱን ጠንክረሽ አሳድጊ፡፡
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta 7 ай бұрын
ለዛውም እህትዮ ባለ ትዳር ናት
@besratkassaun1471
@besratkassaun1471 7 ай бұрын
Kesewuyewu new yeweledech kebedelat yelja abat new
@memehirumadamo2803
@memehirumadamo2803 7 ай бұрын
በሰመም ምን አይነት በላጌነት እንዷም ለበሎ መነገር አለበት አልኩኝ በእውነት አነደዴችኝ​@@ZorishMenjeta
@astertube5406
@astertube5406 7 ай бұрын
እማ ደምሬኝ
@benisiyaalem2052
@benisiyaalem2052 7 ай бұрын
እግዜር ጽናቱን ይስጥሽ በርቺ አይዞሽ አለምዬ በደንብ አግዛት ጥሩ ባለሙያ አገናኛት አንተ ግን ግሩም ሰው ነክ ፈጣሪ ይባርክክ
@حليمهت
@حليمهت Ай бұрын
አለምሰገድ ምርጥ ሰዉ እድሜና ጤና ይስጥህ ወላሂ የህሌና እረፍት ነዉ
@Jojogeb1
@Jojogeb1 7 ай бұрын
አለም ሰገድ አንዳንድ ግዜ የምታቀርባቸው ሰዎች ሲያለቅሱ ምን እንደሚሉ ስለማይሰማ ልክ እንደ እንዳልክ እንደሚያደርገው ትንሽ አረጋግተህ እንዲናገሩ ብታደርግ ለምሳሌ የዛሬዋን እንግዳ የምታወራውን ለመከታተል በጣም በጣም አስቸጋሪ ነበር በተረፈ ተባረክልን
@awetbirhane
@awetbirhane 7 ай бұрын
የሚገርመኝ እኮ ከሚቀርቡት ታሪክ በላይ የአለምሰገድ ፊት እና ስሜት አንጀቴን የሚበላኝ ነገርስ😢
@sarajosh7261
@sarajosh7261 7 ай бұрын
Yes I was watching him more, he is experiencing pain
@girmawongele
@girmawongele 7 ай бұрын
አይ ሴቶች ደግሞ ወደ ጎን ማየት ትወዳላችሁ!
@louatlouat8603
@louatlouat8603 7 ай бұрын
ወላሂ. እኔም😢😢
@Hatehatelovelove
@Hatehatelovelove 6 ай бұрын
Betam yigermegnal
@jamila8885
@jamila8885 7 ай бұрын
አለምዬ ትህትና ለስው ያለህ ክብር እንዴት ያስደስተኛል
@halenaberham1388
@halenaberham1388 7 ай бұрын
አቤት መታደል እሄን ጎድ ሁሉ ይዘሽ እስካሆ መቆየትሽ አቤት ተዕግስት አይዞሽ እራሽን ጠብቂ
@kidist4624
@kidist4624 7 ай бұрын
እኔን አቤት ዘንድሮ መልካም ነገር አትስሙ የተባልን ይመስል ጌታዬ እንደው ምን ይሻለናል የኔ ማር ስታሳዝን ጌታ ልብሽን ይጠብቀው
@astertube5406
@astertube5406 7 ай бұрын
😊ደምሬኝ እማ
@NouraSultan-s2v
@NouraSultan-s2v 7 ай бұрын
ላያስችልም አይሰጥም አደል የሚቤለው
@chuchuliben1352
@chuchuliben1352 7 ай бұрын
Yelechim eko!!! besikay bekusil... dekmalech. Beshitegna hona
@chuchuliben1352
@chuchuliben1352 7 ай бұрын
​@@NouraSultan-s2v alchalechim beshitegna honech eko. Yenenat
@jdcell63
@jdcell63 7 ай бұрын
ኢትዮጵያን ግን ማነው የረገመን😢😢😢😢 መልካም ነገር መስማት ናፈቀን😭😭😭
@girmawongele
@girmawongele 7 ай бұрын
ኢትዮጵያ ብቻ መሆኑን በምን አወቅሽ
@zabibahussainhussain7048
@zabibahussainhussain7048 12 күн бұрын
አወ ወላሄ እኔም😭😭😭
@JESUSSAVE791
@JESUSSAVE791 7 ай бұрын
ያማል ነገር ግን አንድ የሚያፅናናሽ ነገር ከሱ ልጅ አለመውለድሽ ጥሩ ነው አንድ ወቅት የምታውቂው ባዳ እንደሆነ ቁጠሪው። እሷንም አብራቹ ስላላደግሽ ብዙም ነው ፍቅሩ ስለዚህ እርሻት ይቅር በያት። ፀልይ እነሱን በማሰብ አትብሰልሰይ ጤነኛኛኛኛኛኛኛ መሆን አለብሽ እባክሽሽሽሽሽሽሽሽ የኔ ቆንጆ እራስሽን ጎድተሽ የባሰ አታስደስቻቸው ከነመፈጠራቸው እርሻቸው። ከዚህ በኋላ አታልቅሺ ልትኖሪለት የሚገባ ልጅ አለሽ ከአያቱ ይልቅ አንችን ይፈልግሻል። አንብቢ ትንሽ ወጣ በይ ከጓደኞችሽ ጋር ተገናኚ
@tigisthayilu7668
@tigisthayilu7668 7 ай бұрын
የኔ እናት በእንባ ጀምራ በእንባ ጨረሰችሁ😢😢😢😢😢 ውስጧ ደምቷል እግዚአብሔር አቅምኑን ይስጥሽ
@rorororo7967
@rorororo7967 7 ай бұрын
በጣም ታሳዝናለች😭
@tigisthayilu7668
@tigisthayilu7668 7 ай бұрын
@@rorororo7967 በጣም ያማል እንጂ ያውም በራስ ሠው መበደል😞
@wesenayalew3421
@wesenayalew3421 7 ай бұрын
እሄን ያክል እራስን መጉዳት አያስፈልግም ብየ አምናለው የረከሱት እነሱ ለገዛ ህልናቸው ትታ ከሂወቷ አውጥታ ጥላቸው የራሷን ሂውት መምራት ነው የለባት የምን ማልቀስ ነው ደግሞ ለነሱ እርኩስች
@tigisthayilu7668
@tigisthayilu7668 7 ай бұрын
@@wesenayalew3421 በትክክል
@chuchumike3286
@chuchumike3286 7 ай бұрын
በስመአም እንዴት አርጋ የገዛ እህት እኮ ናት እንዲህ ያርገቻት እንዴት አርጋ ንውከአንጀቱ የምታወጣው ይሄን ንገር
@mazadaneal3775
@mazadaneal3775 7 ай бұрын
ወይ ጉድ የጥንካሬ ጥግ በእውነት እግዚአብሔር ሙሉ ጤንነትሽን ሰቶሽ ለምስጋና ያገናን❤
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 7 ай бұрын
መቼም ጥሩ ነገር አትስሙ ተብለናል ዘንድሮ😢 ያማል እህቴ😢
@cirstinmamo1891
@cirstinmamo1891 7 ай бұрын
😂😂😂
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 7 ай бұрын
@@cirstinmamo1891 እስቲከር ተሳስተሽ ይመስለኛል ኢሄ የሳቅ ኢሞጂ
@ኤስነኝየሀራዋ
@ኤስነኝየሀራዋ 7 ай бұрын
😂😂ኤወላህ
@sn-jn3eg
@sn-jn3eg 7 ай бұрын
ኢ ወላ😢😢😢
@yeshitila5299
@yeshitila5299 7 ай бұрын
😢😢😢😢😢
@ethiopianlucia
@ethiopianlucia 7 ай бұрын
አለምሰገድ ምን አይነት አስተዋይ ሰው ነህ በጣም ይገርማል እግዚአብሔር ዘመንህን ሁሉ ይባርክልህ የኔ እህት ክፉ የሰራችብሽ እህትሽ እና ባልሽ እግዚአብሔር ለሰሩት የግፍ ጥግ ዋጋቸውን ይከፍላቸዋል እመኝን አንች እራስሽን አትጉጅ ለልጆችሽ ታስፈልጊይቸዋለሽ። እግዚአብሔር ያበርታሽ። 🙏🙏
@MilaneGebiru
@MilaneGebiru 7 ай бұрын
የሚገርም ታሪክ ነዉ እኔ አልቅሼ ጨረስኩት እዉነት ትልቅ ሴቴ ነሽ አይዞሽ ፈጣሪ ካንቺ ነዉ አይዞሽ እህቴ ቆሰልኩ 😭😭😭😭
@demissietegenaw124
@demissietegenaw124 Ай бұрын
ዓለምሰገድ ትዕግስቱን ይሰጥህ
@AsegeWoldemariyam
@AsegeWoldemariyam 25 күн бұрын
ለምን አንኳኩተሽ አልያዝሽም ውሸት ነው
@ያረህማንባሪያ-በ8ቈ
@ያረህማንባሪያ-በ8ቈ 7 ай бұрын
ለባሏ ንገሪውና ራሱን ከዚች አይነት ሰይጣን እንድያርቅ አድርጊ😢
@ያጣየዋየፊልምሱስኛ
@ያጣየዋየፊልምሱስኛ 7 ай бұрын
ይችን ኮሜንት የምታነቡ እግዚአብሔር የእርፍት እንጀራ ይስጣችሁ. በየ. ቤቱ. ስንት. ጉድ. አለ. 😢😢😢 በማርያም
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን😢
@makedstilahun5578
@makedstilahun5578 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@astertube5406
@astertube5406 7 ай бұрын
😊ደምሬኝ ውዴ
@የኪድዬልጅነኝ
@የኪድዬልጅነኝ 7 ай бұрын
Amen
@አጸደማርያም
@አጸደማርያም 7 ай бұрын
Amen
@zeyenebaahmed4427
@zeyenebaahmed4427 7 ай бұрын
ጋዜጠኛው መቸም አንተራሱ ሀኪምነህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@astertube5406
@astertube5406 7 ай бұрын
😊ደምሬኝ ዙዙየ
@merrarisaman519
@merrarisaman519 7 ай бұрын
ኣንድንዴ ወረ ያበዛል ቀጥታ ወደ ቁምነገሩ ኣይገባም
@zeynebtube8773
@zeynebtube8773 7 ай бұрын
በጣም
@Gghh-g8t
@Gghh-g8t 7 ай бұрын
በትክክል
@elyanademise9227
@elyanademise9227 7 ай бұрын
እባክሽን አታልቅሺ የኔ እህት እንደውም እግዚአብሄር ይወድሻል ተይው ለጤናሽ ስትይ አትጨናነቂ ግን ንገሪያቸው ውርደታሞች ናቸው።
@sarahabetu2192
@sarahabetu2192 7 ай бұрын
በጣም ልብ ይሰብራ የሰማሁት ታሪክ ግን አምለዬ በጣም ትሁት ነህ አንተ እራስህ ሀኪም ነህ በጣም አከብርሃለሁ
@KalkedanAdugha
@KalkedanAdugha 7 ай бұрын
የኔ እናት የእኔ ውድ ቃላት አጣሁልሽ እንዴት ብዬ የውስጥሽን ህመም እንደምናገር አንደምገልፀው እኔንጃ እግዛብሔር እሱ በእጆቹ ይዳብስሽ በእጆቹ የውስጥ ቁስልሽን ይንቀልልሽ ይፈውስሽ!!ህመምሽን ከድምፅሽ መረዳት ይቻላል ሰው ቢያየው ትርጉም የለውም እሱ ይመልከትልሽ የውስጥሽን ህመም እውነት አቅፌሽ አብሬሽ ባለቅስ ደስ ባለኝ እውነት በጣም ያማል አንቺ ያለሽበት አንቺ ግን ጠንካራ ጨዋ ንፁህ አምላክዋን የምትፈራ ንፁህ ንፁህ ሴት ነሽ እውነት አንቺ እንቁ እህታችን ነሽ የኔ ውድ ጀግና እህት ሰውን ላለመጎዳት እራስዋን የጎዳች ❤❤❤
@Ethiopia750
@Ethiopia750 7 ай бұрын
Ena eylfkubt yal qusil ewnti Egzyabhre yefrdbachwe endhi yaqeselninii 😢😢😢
@mareymarey1351
@mareymarey1351 7 ай бұрын
አያቹ የሱን ችግር ለሳ አድርገው ነበር ግን እናቱ ተፅኖ ብታሳድርም በቅሎ ብትላትም በቅሎዋ ወለደች እግዚአብሔር ይመስገን ግን የማይወልደው ልጃ ነው በጣም ተደስቻለው ሴትልጅ እዲየሚሉ ሰዎች ትምህርት ነው ❤❤❤❤❤
@astertube5406
@astertube5406 7 ай бұрын
ማሬ ደሜሬኝ
@Kuskuam206
@Kuskuam206 7 ай бұрын
መንፈስ እኮ ነው አትፍረዱ
@merhaba9036
@merhaba9036 7 ай бұрын
እህትና ወንድም ያልታመነበት ጊዜ ላይ ዴረስን😢😢😢
@ttww9470
@ttww9470 7 ай бұрын
ጊው የአላህ ነው እኛ ነን ጨካኝ የሆነው
@tsehayarega848
@tsehayarega848 7 ай бұрын
Lege. Aytamnm
@tisi3500
@tisi3500 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ጤናሽን ይመልስልሽ አይዞሽ እህቴ ሁሉ ለበጎ ነው፣ አትወልጂም ተብለሽ ወለድሽ ይህንን ያሳየሽ አምላክ ለወደፊትም ከአንቺ ጋር ነው በርቺ ሁሉም ለመልካም ነው❤
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 7 ай бұрын
አሌክስ ታደስ.. ይብላኝ ላንተ አጠገብህ በ አካል እንዲህ በሲቃ ሲንስቀስቁ .. ህመማችውን ስታይ አዘንኩኝ እሄስ ሲበዛ ዩቲዩቤን ዘግቼ ደሞ ወደ ቲክቶክ እከረበታለሁ አሌክስ .. አቤት ትእግስትህ ... አቤት ትህትናህ @ አቤት አገላለፅ @ ማፅናናትም ትችላለህ ዘመንህ ይባረክ !!! 🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍🙌🏻
@jeff.t7778
@jeff.t7778 Ай бұрын
የኔ እህት ይሄ የዓለም መጨረሻ አይደለም......ስንት መልካም ወንዶች አሉ....ወላድ በድባብ ትሂድ**
@zinetmohammed4201
@zinetmohammed4201 7 ай бұрын
የኔናት አይዞሽ ይሄኮ ያንች ጥፋት አይደለም በዚህ ስራቸው ራሳቸው ያልቅሱ ምንበወጣሽና ታለቅሻለሽ?!አይዞሽ ጠንክሪ አላህ ይርዳሽ አላህ ያበርታሽ
@Amazonwill-yt6hd
@Amazonwill-yt6hd 7 ай бұрын
አንተኮ የስውን መረዳት ❤ ሀኪም ነህ ይገርማል ❤
@seblewongelbelachew1846
@seblewongelbelachew1846 7 ай бұрын
እህቴ እንኳን ወለድሽ፤ ቢያንስ "በቅሎ" ላሉሽ የፈጣሪን ስጦታ ያዩበታል። ጤናሽን ጠብቂ። ለእህትሽ ፍርድ ከላይ ነው።
@NaturaliRactionSound
@NaturaliRactionSound 7 ай бұрын
በጠም መዉለዱአ ትልቅ ነገር ነው
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 6 ай бұрын
ትክክል መውለዳ የእግዛብሄር ሰራ ድንቅ ነው አይዞሸ እናቴ ጤናሸን ጠብቂ 😢😢😢
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 7 ай бұрын
አሌክሱ ታደስ.. እንደው በሄ አንደበት... የብሶተኞች.. የተበዳዬች @ የተጎጂዎች .. ፍቱን ዶክተር ብዬሀለሁኝ ብዙ አይነት ዶክተሮች አሉ አንተ ግን የሁሉ ነገር ሀኪም ነህ ከ ጋዜጠኝነትህ ባሻገር ዘመንህ ይባረክ 👏👏👏 🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍🙌🏻
@ጌታየሆይለንስሀአብቃኝ
@ጌታየሆይለንስሀአብቃኝ 7 ай бұрын
እደዶክተር ሳይሆን እደ እግዚአብሔር ፍቃድ ልጅ ተሰጠሺ እግዚአብሔር ይመስገን
@ኢትዮጵያየእኝናት
@ኢትዮጵያየእኝናት 7 ай бұрын
😔እህትሽም የዘራችውን ታጭዳለች አይዞሽ 😭😭እንዴት በሽታ አይያዝሽ 😭ይህን ነግር በ ውስጠሽ ይዘሽ 😭😭
@astertube5406
@astertube5406 7 ай бұрын
ማሬ ደምሬኝ
@addiszemen1637
@addiszemen1637 7 ай бұрын
እንደዚህ ዓይነት ታሪኮች ን ስሰማ ከአስተማሪነቱም ባሻገር በከፍተኛ ሁኔታ ተጠራጣሪ እያደረገኝ ነው
@nycellnycell9588
@nycellnycell9588 7 ай бұрын
የኔ እናት ልቧ ተሰብሯልእመቤተ ማርያም ትርዳሽ
@letischsamuel7908
@letischsamuel7908 7 ай бұрын
ኣሜን
@merrypam1376
@merrypam1376 7 ай бұрын
የእኔ እናት ከአንቺ እኩል ነው ያለቀስኩት 😢😭💔
@serkalemeshetu8565
@serkalemeshetu8565 7 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ አንቺ ጠንካራና ጎበዝ ሴት ነሽ የደረሰብሽ ችግር ቀላል ባይሆንም አንቺ አሁን ለራስሽ፣ ለልጅሽና ለእናትሽ ስትይ ጤናሽን ጠብቂ ስለሁሉም ነገር መልስ አለው እግዚአብሔር እንዲያበረታሽ እለምነዋለሁ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ 7 ай бұрын
ወይ የታፈነ ድምፅ አመት ሙሉ ተሰቃየሽ አይዞሽ እህታችን ትግስት ስላለሽ ነገ የተሻለቀን ነው ሰው የዘራውን ማጨዱ አይቀርም እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥሽ
@hayumamu1725
@hayumamu1725 7 ай бұрын
አዎ የጊዜ ጉዳይ ነው ዋጋዋን ታገኛለች
@tsehayarega848
@tsehayarega848 7 ай бұрын
God is good
@sabahabene
@sabahabene 7 ай бұрын
Yesew emba Kelale yemeselew ende esat yemifaje Mehonune abesheri ehetewa yalefal Gen ke anchi bezu yetebekal bertate akemeshen sebesebesh ke getash gar be solat be dua kumi inshallah ene leanchi tekatelku i will put you in my dua all the time inshallah Allah Naser yametaleshal
@sabahabene
@sabahabene 7 ай бұрын
Weak up habibety kebade nw I know don’t forget this is dunya yene konjo talefiyalesh kezi hula hazen Emesun Allah be miyasamem katate siketu tayegne demo yetefeterewn afenjew gud ande semone new
@wardagatto3175
@wardagatto3175 7 ай бұрын
i don’t like when they cry too much, it’s disturbing.
@ነፂምንሊካዊት
@ነፂምንሊካዊት 7 ай бұрын
😢ይለቀስላት። ሰዉ እንዴት ከእናቱ ልጅ ከገዛ እህቱ ባል ጋ ይዘሙታል? ምን አይነት ወራዳነት ነዉ በእግዚአብሔር?! አይዞሽ እህቴ ሰዉ የዘራዉን ማጨዱ አይቀርም የእጇን ይሰጣታል! እንባሽ ጎርፍ ሆኖ ይዉሰዳቸዉ በተለይ እህትሽ ይለቀስላት😞
@astertube5406
@astertube5406 7 ай бұрын
ውዴ ደምሬኝ
@ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
@ፍቅርፍቅር-አ5ጘ 7 ай бұрын
በጣም ያማል እህታችን አይዞሺ አንቺ ጠካራ ሁኝ እዲህ እያለቀሺ በህመምሺ ላይ ሌላ ህመም ነው እግዚአብሔር ጤናሺን ይመልስልሺ ለልጆቺሺ ኑሪላቸው እነሱ ፈጣሪ የስራቸውን ይከፍላቸዋል
@astertube5406
@astertube5406 7 ай бұрын
😊ማሬ ደምሬኝ
@alemkebede5848
@alemkebede5848 7 ай бұрын
ትክክል።
@abrarsolaiman8031
@abrarsolaiman8031 7 ай бұрын
አድ ልጅ ብቻ አይደል ያላት
@ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
@ፍቅርፍቅር-አ5ጘ 7 ай бұрын
@@astertube5406 እሺ እህት
@ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
@ፍቅርፍቅር-አ5ጘ 7 ай бұрын
@@abrarsolaiman8031 ለልጆቼ ስትል ሰምቼ
@selamsahlemartamselamsah-gd2pu
@selamsahlemartamselamsah-gd2pu 7 ай бұрын
አለም ሰገድ ያዘነውን አፅናንተህ ደስ ካለው ጋር ደስ ብሎህ አንተ ምርጥ ሰው እግዚአብሔር ይጠብቅህ ❤
@alemasefa1372
@alemasefa1372 7 ай бұрын
አይዞሽ የኔ እህት ሁሉም ያልፋል እራስሽን ጠብቂ ለማን ብለሽ ነው ራስሽን የምታሰቃይው እስካሁን ያለፍሽበት ይብቃሽ በርቺ ለእናትሽና ለልጅሽ ታስፈልጊያለሽ ነገ ሌላ ቀን ነው እነርሱም የእጃቸውን ፈጣሪ ይሰጣቸዋል እንባሽ እሳት ይሆንባቸዋል ፍርዱን ለፈጣሪ አይዞሽ በርቺ
@ዘይነብቢንትሰኢድኩንማአላ
@ዘይነብቢንትሰኢድኩንማአላ 7 ай бұрын
ወይ ዘንድሮ😢😢😢ሲያለቅሱ አያሰችልም አለቅሳለሁኝ እእእፍፍፍፍ😢😢😢 ምን አይነት ፈተና ነዉ የመጣብን
@astertube5406
@astertube5406 7 ай бұрын
😊ደምሬኝ ማሬ
@housemaid5021
@housemaid5021 7 ай бұрын
አላሕ ከቁጣሕ ይቅርበለን የምንሰማው የምናየው ከባዲነው ግን እደዲራማ እየታየ በይቅርታ ይታለፋን እደው እዴኔ ሐሳብ ሕግ ቢወጣ በዚሕ አይነት የሚፈፀመው ዲርግት እርምጃመወሰዲ አለበት እየተሠማ ዝምባይባል አይስፋፋምነበር እደአገራችን ባሕላችን መብት እየተጣሠነው
@asterweldegibrial1625
@asterweldegibrial1625 7 ай бұрын
እረ ኡፍፍፍ እኔ አመመኝ
@asterweldegibrial1625
@asterweldegibrial1625 7 ай бұрын
ኡለቱንም ወስላቶች አስጠርቶ መጠየቅ ነው ያቺም ባሉዋ ይስማ
@asterweldegibrial1625
@asterweldegibrial1625 7 ай бұрын
አኔ የምለው እህቱዋ ከ 1አባት ነው የሚወለዱት ወይንስ ከተለያየን
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 7 ай бұрын
በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው:: አለምሰገድ አንተ ትለያለህ:: እግዚአብሄር የልብህን መሻት ይስጥህ::🙏🏽😢
@yonasyonas3249
@yonasyonas3249 7 ай бұрын
እንዴት ግን አልነገርሻቸውም?😮 ለማንኛውም ይች ባለትዳርና ሴስኛ እህትሽን ባሏም ማወቅ አለበት🥱
@ayoushamk7518
@ayoushamk7518 7 ай бұрын
ትክክል ! እናገር ነበር ይሄ ቆሻሻ ስራቸውን አወጣው ነበር
@mdalauddin3410
@mdalauddin3410 7 ай бұрын
እፎ መናገር አቅጧታን የኔ ውድ ውስጧ ተጉድቷን አይዞሽ ለእግዚአብሔር ስጫቸው ሁሉም አይረቦም ፀልይ ፆለት የውስጥ ምንፈስ ያጠነክራን የተሰበርን ልብ ይጥግናን
@saronfikir5962
@saronfikir5962 7 ай бұрын
❤❤❤❤ እግዚአብሔር ታሪክሽን ይቀይረው ድጋሜ እየሳቅሽ እንድትቀርቢ እመኛለሁ አንች ከበረታሽ ከጠነከርሽ የማያልፍ የለም አንች መኖር አለብሽ እሶንም እሱንም ደልቻቸው አዲስ ህይወት ይስትሽ
@Ferah-w8b
@Ferah-w8b 7 ай бұрын
የዚህን ሚድያ ነው የማምነው ሌላውን አላምንም በሚዲያው የማይታይ የለም
@nurnur4504
@nurnur4504 7 ай бұрын
ድራማነው ሁሉም እህቴ በዶራልነው ጨዎታው
@astertube5406
@astertube5406 7 ай бұрын
ማሬ ደምሬኝ
@ሐናየድሬዋ
@ሐናየድሬዋ 7 ай бұрын
ብቸኘነት እዳይሰማኘ አለሁልሽ ትለኛለች ብየ ወደ ጀርመን ያመጣሗት እህቴ ባሌን ባሌ ነዉ አለችኝ እኔ ስወጣ እሷ የሱናት እኔ ከስራ ወደቤቴ ስመጣ ታኮርፈኛለች ነገሩ ከአቅሜ በላይ ሆነብኘ ብቻ በጣም ያማል እህቴ አይዞሽ ዋናዉ አች ደና መሆንሽ ነዉ እሷም እሱም የስራቸዉን ያገኛሉ የግዜጉዳይ ነዉ እሷም እሱም ክፉናቸዉ እግዚአብሔር የስራቸዉን ይስጣቸዉ አይዞሽ እህታለም ጠንካራ ሁኘ አይዞሽ እህትየ እኔም አልቅሸአልቅሸለፈጣሪ ሰጥቸ ተዉኳቸዉ በስማም ሁሉ ታሪክሽ ከኔታሪክጋርተመሳሳይ ነዉ 😢😢😢😢አይዞሽ እሷንም እሱንም እዳታያቸዉ እራቅብለሽ ሂጅ ይሄ ነዉ መዳኒቱ ።
@abentekelly9387
@abentekelly9387 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ያበርታሽ እንዲት ቻልሽው ?
@kokitube552
@kokitube552 7 ай бұрын
በጣም ይገርማል እግዚአብሄር አምላክ ልቦና ይስጣቸው አንቺንም እግዚአብሄር ትግስቱን ይስጥሺ በተቻለሺ መጠን ከነሱ ብትለይ ይሻላል ወይም እህትሺን ከቤትሺ አባሪ ምን እስከምትሆኝ ነው የምጠብቂው
@semhalgetachewmergia1856
@semhalgetachewmergia1856 7 ай бұрын
sorry እህቴ be strong
@yeshi2239
@yeshi2239 7 ай бұрын
አይዞሺ እህቴ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ተረጋጋሺ በጣም ከባድ ነዉ በእህት ለዚያዉም ከጎኔ ትሆናለች ብለሺ አምጥተሺ ግን አደንቅሻለሁ ጠንካራ ነሺ ከቻልሺ ብታገኛት ተመሳሳይ ቁስል ያለዉ ነዉ ስሜቱን የሚያዉቀዉ አጠንክሪያት እህቴ🙏
@ሐናየድሬዋ
@ሐናየድሬዋ 7 ай бұрын
@@yeshi2239 የሺየ አመሰግናለሁ እህታለም እግዚአብሔር ደግ አምላክ ነዉ ሁሉን ያስችላል የፈጠረኘን አምላክን እመቤቴን እየለመንኩ አበርትተዉኘ ይሄዉ አለሁ እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉም ያልፍል እግዚአብሔር ይመስገን እኔም እደዚች እህታችን አልቅሼ አልቅሼ ሊወጣ ልኘ አልቻለም ነበር አሁንግን እበጣም ደናነኘ ወደስራየም ተመልሼ እየሰራሁ ነዉ አምላኬን አመሰግነዋለሁ ይችን እህቴን በስልክ ባገኛት ደስ ይለኛል ከተቻለ ላበረታታችሁኘ ሁሉ በጣም አመሰግናለሁ በጣም የሚያሳዝነኘ ግን ማነን እንመን ከእናት ልጅ የበለጠ ማን አለ በዉነት ማነን እንመን በባዳ ብንካድ ባዳነነች ብለን እናልፈዋለን በእህት መካድ ግን እህህህ😪😪😪 ያማል ሌሎቻችሁ እህቶቼ በትዳራችሁ ንፋስ እይግባባችሁ እግዚአብሔር ለትዳሩ ታማኝ እግዚአብሔርን የማይፈራ ሰዉ ይስጣችሁ።
@shalomshalom2344
@shalomshalom2344 7 ай бұрын
በጣም የምታሳዝን ነች እግዚአብሔር ያበርታሽ ጤናሽን ይስጥሽ እህቴ 😢😢
@astertube5406
@astertube5406 7 ай бұрын
😊ደምሬኝ እማ
@helenbekele-yc9wi
@helenbekele-yc9wi 7 ай бұрын
እኔ ግርም የሚለኝ የጋዜጠኛው ነገር ሁልግዜ ከተጨነቁት ጋር ተጨንቆ ከታመሙት ጋርታሞ ከተደሰቱት ጋር ተደስቶ ነው በዛልክ ደግሞ ሀኪም ነው ሳላደንቅህ አላልፍም ተባረክ እህቴ ድግሞ አይዞሽ ለዛ አንድ ልጅሽ ኑሪለት እሺ ከባድ ነው በተለይ በራስ ሰው መካድ በጣም ያማል እህትዋይ አይዞሽ
@EmuAssfa-lk6ji
@EmuAssfa-lk6ji 7 ай бұрын
ትግስትሽ የኔናት አይዞሽ ስሜቱ ከባድ ነው ህመምሽ ግን ለልጅሽ ታስፈልጊዋለሽ እባክሽ ጠንከር በይ አለምዩ ተባረክ
@estegenettekesete240
@estegenettekesete240 7 ай бұрын
የኔ እናት እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ፍሬ ሰጠሺ ❤❤❤❤❤❤ተመስገን ሁሉም ያልፋል እኔ ❤❤❤❤
@astertube5406
@astertube5406 7 ай бұрын
😊ደምሬኝ ውዴ
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. 7 ай бұрын
የሰው ዘር በሙሉ በያላችሁበት ሰላም ፍቅር ጤና ይብዛላችሁ
@astertube5406
@astertube5406 7 ай бұрын
ውዴ ደምሬኝ
@MdMeeqa-tr1zo
@MdMeeqa-tr1zo 7 ай бұрын
መውለድሽ ደስ ብሎኛል ይህንን ትወጭዋለሽ አይዞሽ
@hannatomas9176
@hannatomas9176 7 ай бұрын
❤❤❤❤በጣም የምወደው ሚዲያ ነው ብትችሉ እያለቀሱ ባይሆን ደስ ይላል ይጨንቃል ለቅሶ
@rahelestif2112
@rahelestif2112 7 ай бұрын
አጆኺ ዛሓፍተይ ኡፍፍ...ቃል ይሓፅረካ ትብሎ እንታይ ዓይነት ሓፍቲ እያ እግዚኣብሔር ናይ ስራሕኺ ዋጋ ይሃብኪ ባዕለገ።
@selam7747
@selam7747 7 ай бұрын
እቤት የሰው ልጅ የማይችለው መከራ የለም እግዚአብሄር ይጠብቅሽ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@EvaIsrael-u7b
@EvaIsrael-u7b 7 ай бұрын
ለሐይማኖታችን እንኑር ሁላችንም ፈጣሪን እንፍራ
@astertube5406
@astertube5406 7 ай бұрын
በትትክክል ማሬ ደምሬኝ
@milionmoges92
@milionmoges92 7 ай бұрын
ፀሎት ብቻ ነው እሚያስፈልገው ክፉ ዘመን ላዮ ደርሰናል ይቅር ይበለን😢😢😢
@astertube5406
@astertube5406 7 ай бұрын
ማሬ ደምሬኝ
@astertube5406
@astertube5406 7 ай бұрын
ውዴ ደምሬኝ
@solabebe1283
@solabebe1283 7 ай бұрын
ኡፉፉፉ በኪዳነምህረት ምን አይነት ዘመን ላይ ደረስን እህቴ አልቅሰሽ አስለቀሽኝ ምን ያህል እንደተጎዳሽ ሲቃ ከሞላበት ንግግርሽ ያስታዉቃል አይዞሽ በእምነትሽ ፀልይ ያልፋል እግዚአብሔር ደሞ ከተገፉ ሰዎች ጎን ነዉ መገፋትሽን መከፋትሽን አይቶ በምህረት እጁ ይዳብስሽ ለእናትሽ እረጅም እድሜን ከጤና ጋር ይስጥልሽ በርቺ አይዞሽ አንቺ ጠንካራ ሴት ነሽ በርቺ እህቴ አይዞሽ
@ElsaAlene
@ElsaAlene 6 ай бұрын
አንቺ በጣም መልካም ሴት ነሽ በጣም ነው ማደንቅሽ አይዞሽ ነገ ሌላ ቀን ነው አንቺ በርትተሽ ሌሎች ብዙ እንዳንቺ ልባቸው የተሰበረ አጽናኝ እና መካሪ ትሆኛለሽ አላህ ያግዝሻል
@AzebKidanemariam-x6l
@AzebKidanemariam-x6l 7 ай бұрын
አቤት የኛ ህዝብ ልጅ የሚሰጥ እግዚአብሄር ነው ከአንደበታችን ለሚወጣው ቃል እንጠንቀቅ ዋጋ ግን ያስከፍላል
@تهانيالعطوي-ط1م
@تهانيالعطوي-ط1م 6 ай бұрын
algebagnim tadya fetari new enji man liset yichilal lij
@jamilatub-tt1lp
@jamilatub-tt1lp 7 ай бұрын
ጫን ያለ ነው የዛራው ባል ባዳ ነው ግን በእህት መከዳት በጣም በጣም ያማል
@shebreshebre2952
@shebreshebre2952 7 ай бұрын
በጣም😢
@HalimaAhmed-w8w
@HalimaAhmed-w8w 7 ай бұрын
በጣም
@almaz-rudy8793
@almaz-rudy8793 7 ай бұрын
አንዳንድ የአሁን ጊዜ እህቶችና ወንድሞች ከባእድ ይብሳሉ
@astertube5406
@astertube5406 7 ай бұрын
ውዴ ደምሬኝ
@maya-21792
@maya-21792 7 ай бұрын
ማርያምን በጣም 💔😭
@asemerttilahuntilahun5225
@asemerttilahuntilahun5225 7 ай бұрын
ወይ ዘንድሮው ጆሮክ ለምን አያድግም ቢሉት ይህ ሁሉው ግፍ እየስማሁ አለ ይህ ሁሉ እግዚኦ ይቅር ይበለን
@maneshas9930
@maneshas9930 7 ай бұрын
እውነተኛ ተረት ይገርማል
@speakmytruth
@speakmytruth 7 ай бұрын
I would have told my sister if I were you. 😢The sister need to pay all the pain she caused 😒you. Please tell her. 😢Shame on her. Dam it. You are paying for your sister sin. Why? 😢
@SefinaSema
@SefinaSema 7 ай бұрын
እህት ለልጅ ኑሪለት ታስፈልጊዋለሽ አላህ ሰብር ይስጥሽ ልጅ አቶልጅም ተብለሽ የሰጠሽ ፈጣሪ አሁንም ነገራቶች ሁሉ በደስታ በጤና ይቀይርልሽ አብሽር ውዴ አላህ ከተበዳይ ጋር ነው
@peacelove5040
@peacelove5040 7 ай бұрын
በጣም ጠንካራ ነሽ። እኔ ብሆን ለባሏ ሁሉንም ከነማስረጃው እራሱ እንዳየ እንዲሆን በማስጠንቀቅ እነግረዋለሁ። መቋቋም አልችልም። ግን ልጆች ቻላሉሽ እድለኛ ነሽ። እሻክሽን እህቴ ሙስሊምም ብትሆኝ ጠበል ሂጅ ትድኛልሽ እግዚአብሔር ያበርታሽ።
@ውዴማኬ
@ውዴማኬ 7 ай бұрын
እህቴ እግዜአብሔር ብርታት ይሁንሽ አትወልጅም ተብለሽ ዘር የሰጠሽ አምላክ ያበርታሽ ግን እባክሽ ከዜ በለይ መጎዳት የለብሽም ለልጅሽ ታስፈልጌዉ አለሽ እዉነቱን ተፍሽዉ ሁሉንም ትተሽ ልጅሽን አሳድጌ ይብላኝ ለነሱ ልጅ የሰጠሽ ለብርታት ነዉ
@fatomaahmed4435
@fatomaahmed4435 7 ай бұрын
አይ ግዜ ብዙ አየን ሱብሃን አላህ 😢 እኔ በበኩሌ ሰውን እየፈረው መጣው የእውነት የልቤ ሰው የለኝም
@ያጣየዋየፊልምሱስኛ
@ያጣየዋየፊልምሱስኛ 7 ай бұрын
እኔም 😢
@raeecell6431
@raeecell6431 7 ай бұрын
እኔም
@astertube5406
@astertube5406 7 ай бұрын
😊ፍጡምየ ደምሬኝ
@demekechgonfa
@demekechgonfa 7 ай бұрын
It's very bad your own sister doing that may God keep you healthy may your sickness to switch for them sister please stop crying because you have a son ur son doesn't have dad so he does need to loose his mom please stay strong forget those trash may God punishe them both Amen 🙏thanks our brother
@unievrsal-tube
@unievrsal-tube 7 ай бұрын
ይህን ጋዜጠኛ ማግኘት በራሲ ከበሽታ መፈወስ ነው ለዛም እኔነኝ ያለ ዶክተር ሊያድናቹህ ከማይችለው በሽታ ማኔ እንደኔ ሚወደው ሚያደንቀው 🙌🙌🙌ዘመንህ ይባረክ አይዞሽ እህቴ ይች አለም እንደዝህ ነች
@ኢትዮጵያየእኝናት
@ኢትዮጵያየእኝናት 7 ай бұрын
በ ጣም
@astertube5406
@astertube5406 7 ай бұрын
😊ኪኩ ደምሬኝ
@alexbekele87
@alexbekele87 7 ай бұрын
ምን ልበል ግራ ገባኝ እግዚአብሔር ልብሺን ይፈውስልሺ:: አይዞሺ እህቴ በልጅሺ ይካስሺ!
@Not_Nad
@Not_Nad 7 ай бұрын
Your story is heart breaking 💔 stay strong.. my prayers are with you.
@akramcell7964
@akramcell7964 7 ай бұрын
አንተ ልጂ ግን ሰወድህ ሳከብረህ ዋውው አንደበቱ እረቱ ነህ ልጆችህ ጥሩ አባት ለባለቤትህ ጥሩ ባል እደሆንክ አሰመሰክረሀል ወንድማለሜ❤❤❤❤❤
@astertube5406
@astertube5406 7 ай бұрын
😊ውዴ ደምሬኝ
@atube9447
@atube9447 7 ай бұрын
ኡፍ ልቧ ስብር ብሏል ወላሂ ስታሳዝን 😢😢😢
@astertube5406
@astertube5406 7 ай бұрын
😊ደምሬኝ ውዴ
@SalamSalam-mt3ds
@SalamSalam-mt3ds 7 ай бұрын
ለምን አይሰበርም እህት ናት እኮ የካደቻት ባለጌ ናት
@amarechhiruy5072
@amarechhiruy5072 7 ай бұрын
አቤት ይህች አለም። አሁንስ ጆሮአችን ጭውውውው አለ።
@astertube5406
@astertube5406 7 ай бұрын
😊ውዴ ደምሬኝ
@abrhamtegegne-dr3db
@abrhamtegegne-dr3db 7 ай бұрын
ከባድ ነው ግን ምን ያነፋርቅሻል. Be strong lijeshi yefelgesal እግዝሐብኤር እንክዋንም ልጅሰጠሽ
@GodisGoodallthetime-u3b
@GodisGoodallthetime-u3b 7 ай бұрын
እእእፍፍፍፍ በጣም ይጨንቃል እግዚአብሔር ልብሽን ይጠብቅ እባክሽ ለልጅሽ ስትዪ ሁሉንም ተይውና እራስሽ ላይ ጤናሽ ላይ አተኩሪ ጌታ ልብሽን ያፅናና መታመኛ እግዚአብሔር ብቻ ነው እሱ ላይ ተደገፊ አይዞሽ ህይወት ይቀጥላል
@aschalchadane7618
@aschalchadane7618 7 ай бұрын
አታልቅሽ የኔ እህት ጦስሽን እነሱ ያልቅሱ ባለጌዎች መቸም ሰላም አያገኙም
@astertube5406
@astertube5406 7 ай бұрын
ማሬ ደምሬኝ
@aschalchadane7618
@aschalchadane7618 7 ай бұрын
Ok
@Gombet25
@Gombet25 7 ай бұрын
Wow በጣም አድናቂሽ ነኝ ይቅር ማለትሽ መባረክ ነው አምላኬ ሆይ እኔንም ሀጢያተኛ ልጅህን ይቅር የምልበትን ልብ ስጠኝ:: አሜን
@genetgebrwold8859
@genetgebrwold8859 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥሽ የኔ እናት ሁሉን ትተሽ ለልጅሽ ኑሪለት አችይም በተባልሽበት ሰቶ ያከበረሽን ፈጣሪ አመስግኝ 🙏 እመምሽ በጣም ያማል
@selamawithabtegeorgis8969
@selamawithabtegeorgis8969 Ай бұрын
እባክሽ ለሆነ ነገር አታልቅሽ እያለቀስሽ መስማት አልቻለም ጊዜው የተመሠቃቀለ ጊዜ ነው እሷም የተረገመ ች እርኩስ ናት
@እናቴናፈቅሽኝስደተኛዋነኝ
@እናቴናፈቅሽኝስደተኛዋነኝ 7 ай бұрын
ስታሳዝን ከእምባዋ ጋር እየታገለች የምታወራዉ ዉስጧ በጣም ሀዘን ቁጭት እንዳለባት ያስታዉቃል😢 ያረቢ ሁላችንም እኮ በዉስጣችን ይዘን እንጂ ብዙ ታሪክ አለን ግን እንደተጋደሙ ብትይዣቸዉ ጥሩ ነበር ባለጌዎች 😢
@MeryamSeid-u9i
@MeryamSeid-u9i 7 ай бұрын
ውድ የስደት እህት ወድሞች በሰላም እረመዳንን ደርሰን የምንጦም ያድገን
@munaahmed3868
@munaahmed3868 7 ай бұрын
አሜን አላሁማ አሜን አላህ በሰላም ያድርሰን
@emuhuzeyfaYoutub270
@emuhuzeyfaYoutub270 7 ай бұрын
አሚን ያረብ ፆመውም ከሚቀበላቸው ያርገን
@خديجهه-و1ز
@خديجهه-و1ز 7 ай бұрын
አሚን ያረብ
@Akielsa
@Akielsa 7 ай бұрын
አሜን በሰላም ያድርሳችሁ ሙስሊም ቤተሰቦቻችን❤
@amarechhiruy5072
@amarechhiruy5072 7 ай бұрын
የሰላም ፆም ያድርግላችሁ። ለአገራችን ዱአ አድርጉላት። ፆሙ ግን ደረሰ እንዴ?
@danieltilahun2556
@danieltilahun2556 7 ай бұрын
በፍፁም ከዚህ በኋላ ልታዝኝ ልታለቅሽ አይገባም አምላክ ልጅ ሰቶሻል ይህ ባይሆን ኖሮ ነበር አሁን በልጅሽ በእናትሽ ልፅናኝ ይገባል ሁሌም የሚታመነው ፈጣሪ ብቻ ነው ከዚህ በኋላ ምንም እንዳልተፈጠረ ነገም ሌላህይወት አለ ብሎ በተስፋ መኖር ይገባሻል ፈጣሪ የበለጠ አጥንክሮ ለልጅሽ ለእናትሽ መከታ ያርግሽ።
@astertube5406
@astertube5406 7 ай бұрын
ውዴ ደምሬኝ
@zenashbalcha6384
@zenashbalcha6384 7 ай бұрын
እባክሽ እህቴ ተረጋጊ የተናገርሽዉ ልብ ይሰብራል አሳዛኝ ነገር እዳለ ደግ ነገር አለ ስኳር እንኳን እንዲህ ተጨንቀሽ ተጠብቆም ከባድ ነዉ ፈጣሪ ይርዳሽ
@RomanTerefe
@RomanTerefe 7 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ ጠንካራ ሁኝ በጣም የሚያሳዝን ታሬክ ነዉ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን
@ፋፉነኝየባቦዋእናቴንናፋቂ
@ፋፉነኝየባቦዋእናቴንናፋቂ Ай бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ያጀማአ የበደልም መጥፎአለዉ ለካ የጣት ቁሥልና የዘመድ ምቀኛ እየነዘነዘ እቅልፍ አያሥተኛ የተባለዉ እድህ አይነቱነዉ የኔ ምሥኪን😢😢😢 አላህ ካችጋር ይሁን አላህዋ ያፅናሽ ለመሥማት እራሡ ይከብዳል ወለሂ በሂወቴ እደዚህ 31:53 ያሣዘነኝ ታሪክ የለም 😢😢😢😢😢
@ወለተስላሴ-ወ7ፐ
@ወለተስላሴ-ወ7ፐ Ай бұрын
በጣም ማርያምን ከደዚህ አይነቱ ይሰውረን እሷንም ፈጣሪ ጥንካሬውን ይስጣት😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@SaraSara-yb3ol
@SaraSara-yb3ol 7 ай бұрын
ወይ ዘንድሮ የማንሰማዉ የለም ኑ የማዳም ቅመሞች እስኪ ፋረዱ 😭
@سارهالحبشي-ش8ن
@سارهالحبشي-ش8ن 7 ай бұрын
እኔስ መፍርድ አልችልም የዚህ በጣም ከባድ ነው. በውርስ ንብርት ነበር ሳፋጀ የነበርው የዚህ እኳን ከባድ ነው
@TigdMekonen
@TigdMekonen 7 ай бұрын
እረ እግዚአብሄር ይፍረድ ፈራጅ አያድርገን የጥፋተኞችም ልብ ይሥጣቸው😢😢😢
@romanamohammed1685
@romanamohammed1685 7 ай бұрын
@@TigdMekonen amen amen amen
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta 7 ай бұрын
​@TigdMekonenአሜን 😢😢😢😢😢
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta 7 ай бұрын
እፍ😢😢😢😢😢
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta 7 ай бұрын
ወይኔ ገና ሳልሰማው አንጀቴ በላችኝ😢😢😢😢😢😢😢😢
@astertube5406
@astertube5406 7 ай бұрын
ውዴ ደምሬኝ
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta 7 ай бұрын
@@astertube5406 እህቴ ከደመርኩሽ ቆየ በርቺ የኔ ውድ
@EnateArsema
@EnateArsema 7 ай бұрын
በጣም 😢😢😢😢😢😢
@hussenali4298
@hussenali4298 7 ай бұрын
ወይ ዘንድሮ አላህ ያፅናሽ ሁሉም ያልፋል አይዞሽ
@astertube5406
@astertube5406 7 ай бұрын
😊ውዴ ደምሬኝ
@Makdi-e6r
@Makdi-e6r 7 ай бұрын
ደምሬኝ 😘❤
@ሄራንታደሰ-ኘ5ተ
@ሄራንታደሰ-ኘ5ተ 7 ай бұрын
የኔ እናት እግዚአብሔር ልብሽን ይጠግንልሽ 😢
@Kb92838
@Kb92838 Ай бұрын
በስምኣብ ኦ ጌታ መቼ ነው ለፍርድ የምትመጣ ኦ ጌታ ዓለም ሁሉ ኩፉ ሆኖዋልና ቶሎ ለፍርድ ና ::የድንግል ማርያም ልጅ ይቅር በለን ይህን ግዜ ደረስን ሰው በሞላበት ሀገር ባለ ትዳር እንደዚህ ሐጥያት ይስሩ ::
@ayinetadesse1345
@ayinetadesse1345 7 ай бұрын
አይዞሽ እነሱን እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው የዝሙት መንፈስ ወጋው
@astertube5406
@astertube5406 7 ай бұрын
ውዴ ደምሬኝ
@ወሎየነኝ-በ7ቐ
@ወሎየነኝ-በ7ቐ 7 ай бұрын
የተወጋ ይሁን😂😂
@aloaloaloo3497
@aloaloaloo3497 7 ай бұрын
ያአላሃ እርዳት😢 የምክር አገልግሎት ያስፈልጋታል በጣም ተጎድታለች 😢
@astertube5406
@astertube5406 7 ай бұрын
😊ውዴ ደምሬኝ
@የእግዚአብሔር-መ7ገ
@የእግዚአብሔር-መ7ገ 7 ай бұрын
​@@astertube5406dr. Abyi ga heji le + 😅
@መንዜዋነኝ
@መንዜዋነኝ 7 ай бұрын
እኔ ኢትዮጵያ ሆኝ በ ሬድዮ ነበር ምከታተልህ ዓለም ስገድ አቀራረብህ ሁሉ ሲመችኝ አድሜ ይስጥህ
@tigisitifeleke-we4wm
@tigisitifeleke-we4wm 7 ай бұрын
ቆመሽ መሆድሽ እራሱ ፈጣሪ አጠንክሮሻል ከዚ በላይ ጥንካሬወን ፈጣሪ ይስጥሽ 😭😭💔💔💔
@AbiyAhemdundected
@AbiyAhemdundected 7 ай бұрын
እግዝዩ መሀርነ ክርስቶስ. የመን መድባብቅነው እህትሽን ማጋለጥ ነው ያለብሽ
ПРИКОЛЫ НАД БРАТОМ #shorts
00:23
Паша Осадчий
Рет қаралды 6 МЛН
iPhone or Chocolate??
00:16
Hungry FAM
Рет қаралды 31 МЛН
ለሌላ ወንድ ዳርሻት 😱
10:05
Weynshet
Рет қаралды 9 М.
ПРИКОЛЫ НАД БРАТОМ #shorts
00:23
Паша Осадчий
Рет қаралды 6 МЛН