Ethiopia - ‹‹መስዋዕት ለመክፈል ተዘጋጅተናል›› ኮለኔል ደመቀ፣ በኤርትራ እየሰለጠነ ያለው ኃይል፣ የመከላከያ ምርቃት፣ ቀሲስ በላይ ክሱ ከብዶባቸዋል

  Рет қаралды 125,427

Feta Daily News

Feta Daily News

16 күн бұрын

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #Ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Пікірлер: 189
@user-cc5cq4jz1h
@user-cc5cq4jz1h 14 күн бұрын
ጁንታ ወልቃይት ገጹ ካየ ፍቱን ይባለሻል ወልቃይት ያማራ እንጅ ይትግራይ ኣይደለም ለምን ያማራ ትግራይ ለመውረር ኣሰቡ ለብነት ዘራቸው ስለሆነ
@be-liever
@be-liever 14 күн бұрын
ማነው ለአማራ ዬሰጠው🤔
@GeminiOneStar
@GeminiOneStar 14 күн бұрын
ማነዉ ለትግራይ የሰጠዉ??? እንደዉ በሰላም እንዳይኖር የተፈረደበት ሕዝብ ሆኖ ነዉ እንጂ ምድሬቱ የሁሉም ኢትዮጵያዊ ናት። እርግማን አለቅ አለ።😢
@LekeTafiri
@LekeTafiri 14 күн бұрын
ሠላም ፍቅር ለሀገራችን❤❤❤❤❤❤❤❤ ወልቃይት የአማራ ነው ከጥት ጀምሮ❤❤❤❤❤
@user-pu2qd3gf7v
@user-pu2qd3gf7v 14 күн бұрын
አማራዬ ለምን ይሆን እንዲህ የምትፈተን😢😢😢 ድል ለታላቁ አማራ ፋኖ
@Getaneh188
@Getaneh188 14 күн бұрын
መሪ የሌለው ህዝብ።
@user-pu2qd3gf7v
@user-pu2qd3gf7v 14 күн бұрын
@@Getaneh188ታላቁ ልኡል እግዚአብሔር አለ
@meba1792
@meba1792 14 күн бұрын
@@Getaneh188 እንዲህ እያልክ ተፅናና ከንቱ መንጋ ጠብቅ እንደ ከብት ይነዱሀል ጀግኖቹ ፋኖዎች😂😂😂
@tefwri1058
@tefwri1058 14 күн бұрын
ወልቃይት ራያ ጠለምት ደራ መተከል ሁሉም አማራዊ ግዛቶቻችን ናቸው ።
@amanuelgebrerufael9540
@amanuelgebrerufael9540 14 күн бұрын
ጥምብ ስያምርህ ይቀራል
@be-liever
@be-liever 14 күн бұрын
😂😂😂😂 ለልመና የሄዳቹበት ሁሉ የናነተ ይመስሏቹሃል። ደራም ደረሳቹ🤣🤣🤣🤣
@teninetwuletaw7228
@teninetwuletaw7228 14 күн бұрын
@@be-lieverለማኝ ማን እንደሆነ ታውቁታላችው
@be-liever
@be-liever 14 күн бұрын
@@teninetwuletaw7228 🤣🤣😂 ስለምናውቅ ነው ቆምጬ ለማኝ ነው ለቆምጬ ቤሄራዊ መገለጫቸው ልመና ተርቦ የሚሰደድ ፣ ባዶ እግር የሚኳትን ፣ ሱሪ መታጠቅ የማያውቅ ቁምጣ ለባሽ ሁሉም ኢትዮጵያዊ የሚስማማበት የቆምጬ መገለጫውች🤣🤣😂
@SherifKedir-lt9vd
@SherifKedir-lt9vd 14 күн бұрын
ስለ ደራ ተዉና ለላዉን ተከራከሩ ደራ የአማራ አይደለም
@SebleGetachew-wo9wq
@SebleGetachew-wo9wq 14 күн бұрын
ኢሱ ጀግና ነው በኢሱ አገር የሚሞት የሚፈናቀል የለም ማሰልጠን አደለም ወርቅ ያልብሳቸው እኛን አይመለከትም
@NatalBruck1948
@NatalBruck1948 14 күн бұрын
FETA DAILY - Eritreans are our brothers ❗️💪🏼♥️💪🏼
@DasitaBalaya
@DasitaBalaya 14 күн бұрын
ድል❤ፋኖ❤አሐመሐራሐ❤በሐዎልሕቀሐይሕትሕ❤በሐገሐዘሐ❤አሐገሐሪሕ❤በሐገሐዘሐ❤መሐሬሄትሕ❤በሐገሐዘሐ❤ይሕዞሆተሐ❤ሌሄለሐ❤በሐደሐ❤አሐቡሕይሕነሐ❤ትሕግሕራሐይሕ❤ሚሕንሕ❤አሐገሐበሐ❤አሐመሐራሐ❤በሐመሐሬሄቱሁ❤በይሕዞሆተ❤ኢሕዴሄትሕ❤ይሕደሐራሐደሐራሐልሕ❤ለሐአሐመሐራሐ❤ዎሆልሕቀሐይሕትሕ❤ተሐገሐዴሄ❤ቀሐይሕ❤መሐሲሕመሐሪሕ❤ነዉ አሐገሐሪሕ❤መሐሬሄትሕ❤ትሕዉሁድሕ❤አሐመሐራሐ❤ነዉ❤ዎሆድሕግሕ❤ትሕግሕራሐይሕ❤ዎሆድሕግሕ❤አሐቡሕይሕ❤አሐየሕመሐድሕ❤በሐጪሕበሐጪሕ❤አሐቡሕይሕ❤አሐይሕመሐድሕ❤ዬሆአሐቡሕይሕነሐ ያሄትሕግሕራሐይሕ❤ቁሁለሐሁንሕ❤መሐቀሐጥሕቀሐጥሕ❤ነዉ❤ሆዱሁንሕ በሐጡሁቤሄ❤መሐተሐሪሕተሐሪሕ❤ነዉ ተሐነሐሲሕ❤አሐመሐራሐ❤ዬሄቴሄድሕሮሲሕ❤አሐገሐሪሕ❤መሐደሐፋሐሪሕ❤አሐይሕገሐበሐሚሕ❤ ዬሄኦሮሞ❤ቁሁጮሆ❤አሐቡሕይሕ❤አሐይሕመሐድሐ❤አሐጎሆልሕ❤ነዉ አሐቡሕይሕ❤ደሐቡሕሎሲሕ❤አሐገሐንሕትሕ❤ኢሕኪሁሲሕ❤መሐንሕፋሐሲሕ❤ነዉ❤ሲሔጠሐንሕ❤ደሐቡሕሎሆሲሕ❤ነዉ666❤አሐገሐንሕትሕ❤አገሐሪሕንሕ❤ኢሕትዮጵያሐ❤ኢሕዮበሐጠሐበሐጠሐ❤ከሐዘሐሪሕ❤ኢሕሲከሐዘሐሪሕ❤ኢሕያሐለሐያሐዬሄ❤ሚሕንሕ❤ዘሐመሐንሕ❤ኢሐድሕነሪሕ❤ትሕቆያሐሌሄ❤አሐመሐራሐ❤አሐቡሕይሕ❤ንሕጺሁሐንሕንሕ❤በሐድሕሮንሕ❤አሐመሐራሐንሕ❤ኢሕዬጨሐራሐሰሐ❤አሐመሐራሐ❤ተሐነሐሲሕ❤ጎንሕ❤ሁንሕ❤ለሐፋሐኖ ፋኖ❤ድል❤ያሐሸሐንሕፋሐልሕ❤ፋኖ❤አሐመሐራሐ❤ሚሕልሕልሕኪሕ❤ድል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Sarah-kg6mb
@Sarah-kg6mb 14 күн бұрын
ኢሱ በርታ ፋኖንም ከጎንህ ነዉ
@girmatelk8457
@girmatelk8457 14 күн бұрын
የሄ ድቄት ወያኒ የማይገባው የትግራይ ህዝብ ገና ዋጋ ያስከፍሎዋል። ድል ለፋኖ 💚💛❤
@TaherJemal
@TaherJemal 14 күн бұрын
ምነው ለቀቅ ኤርትራ. ኤርትራ በህንጻ ላይ ነች. የሌለው አታውራ. የኤርትራ ሰራዊት እየተጠጋ ነው እያላቹም ኬንያም አልፎታል. ሃሃሃሃሃሃ
@mretueshetu4325
@mretueshetu4325 14 күн бұрын
ድል ለአማራ ፍኖ ❤❤❤❤
@TiaTery
@TiaTery 14 күн бұрын
አስታጥቄ ኑርልን😂😂😂 ድል ለፋኖ❤❤❤
@user-pu2qd3gf7v
@user-pu2qd3gf7v 14 күн бұрын
አስታጥቄ ግን ያባቱ ብጤነው😅😅😅
@photography6969
@photography6969 14 күн бұрын
Kizanu eski bya mediaw setaznanu
@masetewal6914
@masetewal6914 14 күн бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣አስታጥቄ የሳቄ ምንጭ 🤣🤣
@yeworkwuhatilahun1128
@yeworkwuhatilahun1128 14 күн бұрын
ከድህነት እንድንወጣ ነውን ቤታችንን አፍርሰው ጎዳና አውጥተውን ቦታችንን ለባለ ሃብት የሰጡት እግ/ር አይፍረድ! !
@belimeku180
@belimeku180 14 күн бұрын
Ke Yikirta gar Ye EgziABhair semm gin bachiru Ayitsafim.
@user-cc9oy9nr7m
@user-cc9oy9nr7m 14 күн бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ 💚💛❤️ ድል ለአማራ ህዝብ 💚💛❤️
@user-fd4hm4gn8m
@user-fd4hm4gn8m 14 күн бұрын
ድል ለአማራ ህዝብ በማንነቱ ለሚገደለው
@manderinchekole363
@manderinchekole363 14 күн бұрын
ድል ለፋኖኖኖኖኖኖኖኖ
@user-pu2qd3gf7v
@user-pu2qd3gf7v 14 күн бұрын
መከላከያ ኢትዮጵያ የላትም??የአብይ ወንበር ጠባቂ እንጂ የኢትዮጵያ መከላከያ ፋኖ💪💪💪
@be-liever
@be-liever 14 күн бұрын
😂😂😂😂 ጅላጅል ጅላንፎ ጀግናው የኢትዮጵያ መከላ ሰራዊ ሃገረንም በህዝብ የተመረጠ መንግሰትንም ስልጣኑ ላየመጠበቅ መንግስትላይም የመፁትን ሊቀጣ ስልጣንና ግዴታ አለበት። ስጀምር ኢሄንን እንኳን የማታውቁ በእውር ድንብር የምትጋጋጡ አማፅያን ናቹ። ከብት
@photography6969
@photography6969 14 күн бұрын
Ere 😂 kuchi hiwehati
@manasebalebel2786
@manasebalebel2786 14 күн бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ
@MSKEREMZMEDKUN
@MSKEREMZMEDKUN 14 күн бұрын
ኤርትራ ደግ አደረገች ማንም አይተኛላትም
@abrahamtesfay4027
@abrahamtesfay4027 14 күн бұрын
ሱቅ ኢልካ ኤርትራ ወታደር ተሰልጥን ኣይትበል ግዝየ ዮቦሎምን ኣብስራሕ እዮም ዘለዉ. 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@Tigraway-70wi
@Tigraway-70wi 14 күн бұрын
😂😂
@Tybatube
@Tybatube 14 күн бұрын
ወድማ በሰላም መጥሂ አላሂ አገራችኒ ሰላም ያምጥልኒ ያረብ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-yl4dz4zh5q
@user-yl4dz4zh5q 14 күн бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ 😢❤❤
@ansha6059
@ansha6059 14 күн бұрын
ራያ ወልቃይት የአማራ ህዝብ እረስት ናቸው ማንም የማን ፍቅድ አይጠብቅም
@Ethiopialover
@Ethiopialover 14 күн бұрын
የኢትዮጵያ አምላክ ይቆይ ይሆናል እንጂ ይፈርዳል የእግዛብሄርን መቅደስ ለመከፋፈል ህዝብን በቋንቋ በመከፋፈል ቤተክርስቲይንን ፈትነዋታል ዛሬ እሳቸው እየተፈተኑነው ንስሀ ገብተው ቤተክርስቲያንን ይቅር ይበሉ
@Hawa-qg4lm
@Hawa-qg4lm 14 күн бұрын
እስክ ማነው ሰላም የናፍቀው እፍፍ
@alemzebib1375
@alemzebib1375 14 күн бұрын
ወልቃይት የቤገምድር እንጂ የትግራይ ሆኖ አያውቅም።
@stefe9521
@stefe9521 14 күн бұрын
❤❤ድል ❤❤ለጀግኖቹ❤❤ ፋኖዎች❤❤
@danielgonitie3075
@danielgonitie3075 14 күн бұрын
መላዉ አማራ እነዚህን ሌቦች መቀሌ ድረስ ገብቶ አፈር ማግባት ነዉ. ጠነዙ
@melkamumekonen4698
@melkamumekonen4698 14 күн бұрын
ጠላትማ ጠላትም ነዉ እናቶችንም አማራዎችንም በትግርየም ልጆቻቸውንም ገድለዉም ባሎቻቸዉ ገድለዉም የትግርየም ህዎሀትም ላማራም መግደልም ፈልገዉ መምጣትም ለመግደልም ህዝብንም ዋልቃይትም እናቶችንም ፈልግዉ አረ እረፍዉ። በልዋቸዉ የደም ጎርፍንም በትግርየም ላይም ይጎርፋልም ጋላረፍዉንም ትግርየዋች ገዳይዎች ወንድሞቻቸዉ ገድለዉ የልጅንም ልጅም እየገደልዉ ባማራም ምድርንም ህዝብንም እናቶችንም ያስለቀሰዉ ጠላትም ቢሄርም ትግርየም መልሶንም ይፎክርብናልም ገዳያችን ፃድቃንም የትግርየም ጀነራልም ጠላታችንም ትግርየም በምድርንም ዋልቃይትምበምድርንም ፀለምትየም ህዝብንም ስሚን በየምድርም ህዝብንም ደም እየዋኝዉም ለምደዉ በራያም ዝብንም ደም እየዋኘም ለምደዉ ይፎክርዉብናልም ያልወዉም ህዝብንም ዋልቃይትም ፀለምት ስሚንም በየምድርም ጎንደርም ፋኖም አማራም ለትግእየም ለፃድቃንምጦርንም እስካለበትም እስከካንብዉ ግብተንም የያዘዉ ትጥቅም ለመቃማትም እንገባለንም ያማራም ስሚንም በየምድርንም ታጋይምልኽዎችም ፋኖችንም ትጥቃቸዉንም ይስጥዉ ላማራም ፋኖም ባስቸካይም ያስረክብዉ ብለኔም ህዝብንም አማራም ልጅዎ ፋኖችንም ምንለዉም ካልሆነንም እንሻገራለንም ትጥቃቸዉንም ለመረከብንም ኣላስረከብዉ ተመተዉ እርምጃም ተወስዶባቸዉ ትጥቅዉ ልንቃማቸዉ እንገደዳለንም ህዝብንም አማራም ልጅዎችንም ያስፈልገናልም የያዝዉትም ትጥቅ የነፃድቃንም የመከላካያም ትጥቅዉ ልንረከብንም እንገደዳለንም ፋኖም እልማራም ታጋይም ነንም ያማራም ህብረትም ንቅናቂዎችንም ሀይልም ነንም።
@helesse1965
@helesse1965 14 күн бұрын
ይህ የፈኖ የህውሀት ፕሮፓጋዳ ነው ወልቃይት በህዝብ ውሳኔ ነው የሚፈታው እቃ አደለም የኔ ነው የኔ አደለም የሚባለው ህዝብ ነው በህግ ይወሰናል ።
@Tybatube
@Tybatube 14 күн бұрын
ወዴች እኒዲማመረ እህቶች አበረታተኒ ሰወዳች❤❤❤❤❤❤❤❤
@gravitymobile7558
@gravitymobile7558 14 күн бұрын
ተይባ እባክሽ ፊደል አስተካክሎ ለመፃፍ ተማሪ
@Tybatube
@Tybatube 14 күн бұрын
እሸወድ እቀረተ
@user-wk7cr6mw7m
@user-wk7cr6mw7m 14 күн бұрын
Wshetamoch ,nachu. FETA.
@zera1464
@zera1464 14 күн бұрын
Wishetam
@ambauendeshew8982
@ambauendeshew8982 14 күн бұрын
Good morning Fetha Midya for sharing about the Amharic and Amara peoples mostly Fano a Very great peoples❤❤❤❤❤❤❤
@FfgTttty-bz4lj
@FfgTttty-bz4lj 13 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-iz9kh5rq4n
@user-iz9kh5rq4n 14 күн бұрын
❤❤
@yohanneszerazion1614
@yohanneszerazion1614 14 күн бұрын
Welkait
@user-jz3bb6bj5c
@user-jz3bb6bj5c 14 күн бұрын
❤❤ቪቫ ፊልድ ማርሻል ድህነት ላይ ስላተኮርክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ የህዝብ ሰራዊት የህዝብን ችግር ያንፀባርቃል። ህዝብ በድህነት ነፃ ከመውጣት በሃብት ባርነት ይሻለዋል። ጉንጭ ጉርሻ ከያዘ ጡጫ አያምም። ሊብያ ከሃብታምነትና አምባገነንነት ወደ ድህነትና ነፃነት ወረደ። የነፃነት ትርጉም ኑሮ ነው። አውሮፓ ከቅኝ ነፃ ብሎን ስንኩራራ ጥገኛ ሆነን ቀረን በድህነት። ልክ ነህ ብርሃኑ። ነፃነት ከድህነት ነውና ከድህነት የከፋ ገዥ የለም። አየ ኢትዮጵያ ምሁራን ሴይናገሩ ወታደር ተናገረ።
@ZYosef-sd7wu
@ZYosef-sd7wu 14 күн бұрын
Berhanu min awKaal belih new, essu yetenagerewn yemitnnager.
@fekaduyeshitela6623
@fekaduyeshitela6623 14 күн бұрын
🤚 ሰላም
@ZYosef-sd7wu
@ZYosef-sd7wu 14 күн бұрын
Ke’Woyanne yadaneh, Eritra new. Menew beleh meknatun alTeyek? Not to mention-gratitude and thanks is in order and long overdue.
@user-nz7lj7qs3q
@user-nz7lj7qs3q 14 күн бұрын
እኔ እምለዉ አማራን ምን አርጉ ነዉ እሚሏቸዉ ጉበዝ በገዛ ክልልላችን እየመጡ ጦርነት እየከፈቱ ንፁኋንን እሚጨፈጭፉት ሆሆሆሆ ግድ አማራነታችሁን ክዱወይም ቀይሩ አማራ ነን 💚💛❤️💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💚💛❤️👌👌👌👌👌👌👌👌
@temsganabel5688
@temsganabel5688 14 күн бұрын
ሁሌ ይመረቃል ግን የት እየሄዱ ነው??
@GeminiOneStar
@GeminiOneStar 14 күн бұрын
እንደዉ ብሩ እንዴት ተገኘ? ወይ ድፍረት!!!እግዚሐብኤር ይፍረድ። ሁሉኑም ፈጣሬ ያዉቃል።
@NatalBruck1948
@NatalBruck1948 14 күн бұрын
TIGRE - IRISTU Indalhone - yawqutal‼️
@isiasdagnew8564
@isiasdagnew8564 14 күн бұрын
Eritrea Eritrea 😅
@BerhaneKirosEmbaye-fn4sb
@BerhaneKirosEmbaye-fn4sb 14 күн бұрын
Feta daily sew endialikilih tifeligaleh yih gin ayisakalachum. Tigray endediro endaymeslachu.
@hawwamohammad9631
@hawwamohammad9631 14 күн бұрын
ዲል ለጀግናዉ ፋኖ ዲለአማራ ዲል ለኢቶቢያ ብረሀኑ ጁላ ያህያ ጂራት 💚💛❤💪
@meherethabtemariam5608
@meherethabtemariam5608 14 күн бұрын
አይዞአችሁ ኦሮቶዶክስ ገና እግዚአብሔር ቤቱን እያጣራ ነው የተደበቀው የቤተክርስቲያናችን ተኩላዎች እያጋለጠ ነው ዘረኝነት ጥብ ነወ የሚለው ቃሉን የማያከብሩ ናችው
@user-nu7jz1ev4i
@user-nu7jz1ev4i 14 күн бұрын
ኮረኔል ደመቀ ዝምታው ብዙ ሲያስብለው ነበር ግን. ደመቀ አይከዳንም የተከዜ ዘብ የሚለውን ሀይሉን ይዞ ከፋኖ ጋር ይቀላቀላል ።
@SAMdave183
@SAMdave183 14 күн бұрын
ኤርትራን ከአልጀርስ ስምምነቱ አልፋ የያዘችው መሬት ካለ እየተጣራ ነው ከተባለ ወራት አለፋ ወፍ የለም:: ኤርትራን በግድ ኢትዮጵያውያ ጉዳይ እየጎተቱ ገብታለች ማለት ይቁም:: ወይም ማስረጃ ማምጣት ነው::😂
@FfgGgg-kn4tu
@FfgGgg-kn4tu 14 күн бұрын
❤❤❤❤
@sofiethiopia9369
@sofiethiopia9369 14 күн бұрын
ወልቃይት ጠገኔ የአማ እንጅ የትግራይ ሊሆን አይችልም ይሄ መንግስት ግን ሆን ብሎ ሊያባላን ነው እንጅ ወልቃይት የአማራ ግዛት መሆኑ ጠፍቶት አይደለም
@FfgTttty-bz4lj
@FfgTttty-bz4lj 13 күн бұрын
Hi
@admassunegatusebsibe6206
@admassunegatusebsibe6206 14 күн бұрын
ኮ. ደመቀ ዘውዱ ን አንደ ጀ. ል. አሳምነው ፅጌ ዶግተረ አምባቸው ለማድረግ ያስቡ ይሆናል
@weyeinshtdiri8703
@weyeinshtdiri8703 14 күн бұрын
Abune dollars 😂😂😂😂😂
@kelifashifa6796
@kelifashifa6796 14 күн бұрын
ኤሪትራ ኤሪትራ ለምን?ፈራህ ወይስ-
@hamudseid4461
@hamudseid4461 14 күн бұрын
እኔ የምለዉ እደዉ ቢሰጡ ይህን ሁሉ ሊወስዱት ነበር ግን ቀሲስ ሁኖ አቱ ተብለዉ ዘረፋ ከቶም በማጭበርበር ቢሰረቅስ ይህን ሁሉ መቼም መያዛችን አይቀርም ከታማን በትልቁ እንታማ ብለዉ ነዉ
@user-fl1xo3ut7f
@user-fl1xo3ut7f 14 күн бұрын
Wededem tela welikayit ketay wer June setet bilen enigebalen.mesiwaeitinet mekfel keflege ende wend ezaw yitebiken .fesam
@aklilukasaye1224
@aklilukasaye1224 14 күн бұрын
ደመቀ ማለት ተራ ስልጣን ያለው ደንቆሮ ሰው ነው ከስልጣኑ በላይ መንጠራራት አይጥ ሞቷን ስትሻ የድመትን አፍንጫ ታሸታለች ይላል የአገሬ ሰው
@songohan7170
@songohan7170 14 күн бұрын
ኤርትራ ኤርትራ ትላላቹ? ማነው ለዘመናት ተላላኪው ሰራ አስፈጻሚዊ ኢትዮጵያ ወይስ ኤርትራ ? የሌባ አይነ ደረቅ መልሷ ልብ ያደርቅ ::
@user-wk7cr6mw7m
@user-wk7cr6mw7m 14 күн бұрын
Ethiopia, yemtaseltnachew Tekenakaniy, Biro Aebiy Endekefetlachew Aetnagerum????????? Yelela,Mobotarek Aekumu.
@BerhaneKirosEmbaye-fn4sb
@BerhaneKirosEmbaye-fn4sb 13 күн бұрын
Demeke dem techi genzeb lemagnet emotalehu yemitil aremin muteh min lemagnet seytan larkat engi yebedelkew yikir zim bileh beselam nur yatefahew tifat hin lezelalem ayiresam temezgibo ynoral.
@user-qz1xs2kr5m
@user-qz1xs2kr5m 13 күн бұрын
አማራየነየማትሉበተየታለከሁመራእከወለጋደብረዘይተከኣላማጣእከአስታየኛነወሰትሉተዉሉዱሰላምነሳቹትያላቹብታለሙበቂነበረ
@SeidNurye-ei8wi
@SeidNurye-ei8wi 14 күн бұрын
መከላከያ የሚባል ፈሳም አስታጥቄ ድበር ጠባቂ ነው ይላልዴ ወድ ከሆነ ለምን ሱዳን የወረረችዉን አላስመለሰም
@SelamEthiopia-jx1qh
@SelamEthiopia-jx1qh 14 күн бұрын
የቄሲስ በላይ አወዳደቅ የተለየ ነው። እግዜር የት ሄዶ?
@shumetnecho1471
@shumetnecho1471 14 күн бұрын
❤‍🩹❤‍🩹❤‍🩹
@BerhaneKirosEmbaye-fn4sb
@BerhaneKirosEmbaye-fn4sb 13 күн бұрын
Welkayit yeTigray new zerfachu menor befitsum ayichalim yih demo Tigray zim ayilim atafirum eko tarik albain tarik alachu
@gdhstsysys302
@gdhstsysys302 14 күн бұрын
ህሕ
@kebedezelelew3742
@kebedezelelew3742 14 күн бұрын
ሕወሃትም፡ብልፅግናም፡ይህን፡ሁሉ፡ግፍና፡ስርቆት፡ሰርታችሁ፡ጦርነቱን፡አታሸንፉም።እግዚአብሔር፡በፋኖ፡ያዋርዳችኃል።
@Mmmm-do4iv
@Mmmm-do4iv 14 күн бұрын
የኦሮሚያ ክልል ልዮ ሃይልን እያመጣ ኮማንዶ አሰለጠንኩ ይላል ብሬ ጭሱ ቦኔት እያለበሰ ለፍኖ ያስረክባል አስታጥቄ እድሜህ ይርዘም ፍኖም በሜላዎን የሚቆጠር የአማራ ወጣት አስልጥኗል አስታጥቅልን እድሜህ ይርዘም ብሬ አስታጥቄው ክክክክክክክ
@evaalexia-pd2ki
@evaalexia-pd2ki 14 күн бұрын
ቀሲስ በላይ ገና የቤተክርስቲያን አምላክ ይፈርድብካል አንተ ጨካኝ
@russombaynesagn1266
@russombaynesagn1266 14 күн бұрын
wish it no🇪🇷🇪🇷🇪🇷💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿
@Rozashife
@Rozashife 14 күн бұрын
ቀይ ሽንኩርት እና ጎመን አመረቱ ብረሀኑ ጁላ እና አብይ አህመድ በቃ አትቦትረፉ
@Mmmm-do4iv
@Mmmm-do4iv 14 күн бұрын
አስታጥቄ ዛሬም ያወራል እያስለጠነ እያስታጠቀ ወደ ፍኖ ያከው የአማራን ውጣት ያስታጥቅልን እልልል እያልን ነው የደርጉ ልጅ አብይ አህመድ ለመማረክ ይዘጋጅ ቻው ቻው ብልፅግና
@user-xz2hw7ul8d
@user-xz2hw7ul8d 14 күн бұрын
Yantes Zena 50wushet😂😂
@meba1792
@meba1792 14 күн бұрын
ወይ በላይ ቄስ ከንቱ😄😄😄😄😄😂😂😂
@MesfinBekele-lg5ie
@MesfinBekele-lg5ie 14 күн бұрын
ብሬ ጫታሙ ከረሃብ ለመውጣት መገደል አለብን ወይ??? ከብት።
@BerhaneKirosEmbaye-fn4sb
@BerhaneKirosEmbaye-fn4sb 14 күн бұрын
Welkayit dirom ahunim yaminetawim Tigray new anifeligim kalachu gin Eritram chimir timetalech ethiopia andinet beTigray waga befitsum ayimetam ante gilanfo yemitawigaw sew endiwaga eyadereg yalehew sew ayiwagawm . Mebtih leyonus ibrahim teyikew. Sile Eritrea ante ayimeleketihim.
@asmara3973
@asmara3973 14 күн бұрын
😂😂😂የኦሮም ልዩ ሀይል እያመጣ አዲሥ መከላከያ እሥመርኩኝ ይላል 😂😂ተነቅቱብሀል
@maryam1omar30
@maryam1omar30 14 күн бұрын
ኢሱ
@AddisAbabaBete
@AddisAbabaBete 13 күн бұрын
ብራቮ ኢሳያስ አፈወርቂ ❤❤❤❤
@Mashquke
@Mashquke 14 күн бұрын
ደመቀ ዘውዱ የዚህ ወንጀል ዋንኛ ተጠያቂ ነው ።
@user-kz7mu2vz9j
@user-kz7mu2vz9j 14 күн бұрын
አዲረመፂ ማለት ሚንመለትነዉ እስክ በአማሪኛ ተሪጉምልኚ
@Aboshemane-wk6fk
@Aboshemane-wk6fk 14 күн бұрын
ግጨው አማርኛ ነው ግን በትግራይ ተወሰዷል። ለንደን በካናዳ ውሰጥ ያለው እንግሊዝ የኔ ነው አላለም። ጨርጨር ኦሮምያ ውሰጥ ያለውም የትግራይ ነው እያልክ ነው?
@user-bd5se7ft3w
@user-bd5se7ft3w 14 күн бұрын
ድል በግፍ ግዛታቸውን ለተነጠቁት ትግራያዋን
@samru2018
@samru2018 14 күн бұрын
😂😂😂😂😂
@kassayeamare7956
@kassayeamare7956 14 күн бұрын
You took by force and retaken by the right owner. Find the peaceful way to live together, do not love conflict.
@abysiniamedia1335
@abysiniamedia1335 14 күн бұрын
አንተ የእዉነተኛ መረጃ ምንጭ አይደለህም። ጥሩ አቀናባሪና ጥሩና ማራኪ አቅራቢ ነህ።
@mareabe419
@mareabe419 14 күн бұрын
Enda tigra darak laba yalam Eze mider liye!! 30 amat bafet yawasaduten walkyet y egna naw yelalu!!!laboch!!
@mengieish
@mengieish 14 күн бұрын
አገር አለች ፈረሰች በሚባልበት ዘመን ስለ ኤርታራዊያን ፌስቲቫል ታወራለህ ?
@lilianeasternquin9649
@lilianeasternquin9649 14 күн бұрын
😂ante. Ahya 😂 Eritrean leqeq. Adregat
@fasiltesfamichael6535
@fasiltesfamichael6535 14 күн бұрын
ESAYAS AFOWERQI JIGNA ETHIOPIA 🇪🇹 BEDENB NEOW YEBEDAT KEAHUN BOHALA NO MORE ETHIOPIA
@Samuel-mk5le
@Samuel-mk5le 14 күн бұрын
ምነው ይሄ ሰው አዲሞት ፈለጋችሁ ምን አደረጋችሁ
@user-ln8ou5tb6w
@user-ln8ou5tb6w 14 күн бұрын
አትድከሙ ኢትዮጵያ አንድ ናት
@fasiltesfamichael6535
@fasiltesfamichael6535 14 күн бұрын
ETHIOPIA ANDI HUNA ATAWQM YE HILM ETHIOPIA 🇪🇹 ABISINIA BEL WENDMI
@Tjsjsjsj-iy2yz
@Tjsjsjsj-iy2yz 14 күн бұрын
ወለቃይትና ራያ የትግራይ❤❤❤
@user-to2mg1gj3l
@user-to2mg1gj3l 14 күн бұрын
አጋሜ ተከዜን እንዳታልፉ ካለፍችሁ ታሪክ ይበላሻል እንጂ ቆማምጠን ተከዜ ወንዝ ነው የምከታችሁ
@hko-ge5og
@hko-ge5og 14 күн бұрын
በህልምህ መሆን አለበት😂😂😂ለምን መጀመርያ የተቆረጡን አታሳክሙም ከዛ የተራቡትንም አጥግቡና ከዛ ስለወልቃይት ታወራላችሁ😂😂😂በግድ አይሆን የተረፉትን ለመጨረስ ከሆነናናሞክረው❤❤ወልቃይት የአማራ ነው❤ በግድ እኖስዳለን ካላችሁ ኑና ሞክሩት
@Zakme722
@Zakme722 14 күн бұрын
Why u laying about Eritrea 🇪🇷. Do ur homework
@jeme8148
@jeme8148 14 күн бұрын
እንግዲህ የሀገሪቱ ባለጊዜዎች እንዲህ እያደረጉ ይዘርፋሉ በይፋ ባንክ ይዘርፋሉ ሰው እግተው ብር ይወስዳሉ አለበለዝያም አርደው ይበላሉ የፈረደበት አምራ ካለው ገንዘቡ ይመጣል ከለለው እንደ በግ ታርዶ አራጁ ይበላዋል
@mesretmekonen3993
@mesretmekonen3993 14 күн бұрын
አይ አማራ በወልቃይ መቃለድ ጀመራቹ
@QuuenAbayatQueenAbayat
@QuuenAbayatQueenAbayat 14 күн бұрын
አቃጣሪ ቀንህን ጠብቅ መሽቶ ይነጋል
@teferemerkebu6717
@teferemerkebu6717 14 күн бұрын
Mekegna eritrea setel letmot new Balege. When you wish bad for eritrea you have to believe there is a KARMA.
@sarajoh313
@sarajoh313 14 күн бұрын
😂😂😂😂😂
@solomontesfayeweldemaryam9444
@solomontesfayeweldemaryam9444 14 күн бұрын
Gedada were. Fano mofer tagel.
Заметили?
00:11
Double Bubble
Рет қаралды 1,4 МЛН
CAN YOU HELP ME? (ROAD TO 100 MLN!) #shorts
00:26
PANDA BOI
Рет қаралды 36 МЛН
1🥺🎉 #thankyou
00:29
はじめしゃちょー(hajime)
Рет қаралды 77 МЛН
Dynamic #gadgets for math genius! #maths
00:29
FLIP FLOP Hacks
Рет қаралды 18 МЛН
Ethiopia - ጃዋር ካደፈጠበት በድጋሚ…
9:21
Feta Daily
Рет қаралды 109 М.
Заметили?
00:11
Double Bubble
Рет қаралды 1,4 МЛН