Ethiopia - ግብፅ ደገመችው ‹‹ርምጃ እወስዳለሁ››፣ ‹‹ጦርነቱን አስቁሙልን›› ጃዋር፣ ወደኤርትራ የሚላከው ወርቅ፣ ጌታቸው ያወጣው ሚስጥር

  Рет қаралды 71,186

Feta Daily News

Feta Daily News

Күн бұрын

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #Ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Пікірлер: 144
@DeginehDika
@DeginehDika 3 сағат бұрын
ምን ጃውር,ጃውር ትላለህ እነጃውር የለኮሱት እሳት አይደል እስካሁን የሚገርፈን
@redjun7073
@redjun7073 2 сағат бұрын
እነ ጁሓር ሳይሆን ቀድሞ የተዘራውን ነው እያጨድን ያለነው.....
@HabtamuZelul-jj9tv
@HabtamuZelul-jj9tv 3 сағат бұрын
ግድቡ ላይ አንድ ነገር ብታደርግ አንድ ማንኪያ ውሃ አንደማታገኝ ማስረዳት ነዉ ከግድቡ በታች የኑክሌር ዝቃጭ በሚስጥር ማከማቸት
@mestemengistu9079
@mestemengistu9079 2 сағат бұрын
@@HabtamuZelul-jj9tv 😂😂 tekekel
@athethedejene5562
@athethedejene5562 4 сағат бұрын
የሚበላውን ያጣ ህዝብ መሪውን ይበላል እንደሚባለው ጊዜው ሳይደርስ አይቀርም
@abicheallelositotaw1127
@abicheallelositotaw1127 3 сағат бұрын
ጅል ! ህድና እራስህንና ጃውሳዎችን ብላ!! አፍ ብቻ!!
@tolerachimdi3502
@tolerachimdi3502 3 сағат бұрын
ገደል ይግቡ ግብፅ ሁሌም የኢትዮጵያ ጠላት ናት። አንፈራትም።
@KassaTedla-r7n
@KassaTedla-r7n 4 сағат бұрын
አንዳንድ ኢትዮጵያውያን ግብጽን በሚመለከት አጉል ጀብደኝነት ይታይባቸዋል። ሙያ በልብ ነው ቢሉ ይሻል ነበር።
@haymanotmekonen6806
@haymanotmekonen6806 3 сағат бұрын
አይ ሀገሬ ጠላትሽ በዛ ሰላም ለማማ ኢትዮጵያ ይሁን 😢😢😢😢
@negussiebekele4138
@negussiebekele4138 2 сағат бұрын
የቴዲን ዘፈን (ደግሞ በአባይ) ይሞኩሩት
@fufoolomo
@fufoolomo 2 сағат бұрын
እውነትነው ግን ይህ ስው አልመችህ ብሎት እንጂ እሱ ይብሳል!! የአዞ እንባ ይሉሃል ይህነው።
@hanhn7623
@hanhn7623 Сағат бұрын
የጅቡቲ.መንግስት.ጽዋ.ለኤርትራም.ያርገው
@EvangelistpaulAbiye
@EvangelistpaulAbiye 3 сағат бұрын
ሟርተኞች የሚያወሩት ሟርት ኢትዮጵያን አያስቆማትም።
@aregahailu2487
@aregahailu2487 3 сағат бұрын
ጀዋር አስተያየት ልክ ነው ተቸግረናል
@ZemenuBeyna
@ZemenuBeyna 3 сағат бұрын
አቤት !! አንበሳ ሲያረጅ የዝንብ መጫወቻ ይሆናል አሉ። ኢትዮጵያዊያን እርስ በአርስ መባላት ምክንያት ልኳን የማታውቅ ግብፅ አሥፈራራችን።
@gogofa2675
@gogofa2675 3 сағат бұрын
እስከምበቃት አተራመሰችን ምን ታድርግ ስንት ሆዳም አለ ለሆዱ ያደረ መልዕክተኛ የቸገረን ይህ እኮ ነው
@endalemera25
@endalemera25 Сағат бұрын
ጃዋርን፡ብሎ፡አዛኝ፡የአዛኝ፡ቅቤ፡አንጓች፡ከተነቃበት፡እንደቆየ፡አያውቅም፡እንዴ፡ይህ፡መርዘኛ፡እባብ።
@WudieYbza
@WudieYbza 4 сағат бұрын
ዘላለም ከመፎከር አንድ ቀን ማድረግ ፣መቁረጥ ነው። ግብፅ ከምትፎክር እኛ ቀድመን የጇን መስጠት አለብን!
@aregahailu2487
@aregahailu2487 3 сағат бұрын
የለብንም
@abaynehayelebelay9552
@abaynehayelebelay9552 21 минут бұрын
የግብፅ መሪዎች የኢትዮጵያውያንን የአልደፈርም ባይነት ታሪካችንን እንዲያነቡ እጠቀማለሁ ።
@SonySony-ug4ir
@SonySony-ug4ir 4 сағат бұрын
ድል ለህናት አገሬ ኢትዮጵያ 💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@destamelese8794
@destamelese8794 2 сағат бұрын
ግብጾቹ ገብተው ሳይደራጁ በጉዟቸው ላይ እንዳሉ ጦርነቱን ቀድሞ መጀመር ይመረጣል
@DerejeDagne-f9n
@DerejeDagne-f9n 32 минут бұрын
ግብፅ ሲጀመር ውሀ አታመነጭም የሚፈስላትን እየቆጠበች ትጠቀም።
@AliAbdo-bj2mm
@AliAbdo-bj2mm Сағат бұрын
እርስዎ ባለሙያዎች አይደሉም እና ወቅታዊ ዜናዎችን በተለይም ክልላዊ እና ዓለም አቀፍ ዜናዎችን አታቅርቡ.
@KhudirChams
@KhudirChams Сағат бұрын
ወርቅ አልክማለት ምንማለት እደሆነአልተረዳህም አተ እሱያለው ትክክልነው ሁሉም እደሱቢሆን
@jirunega
@jirunega Сағат бұрын
አንተ ብቻ የኢትዮጵያን ነባራዊ ሁኔታ እና እውነታውን ብቻ ዘግብ እንጂ ለ subscrib እና Like አትጨነቅ
@Mahbuba-b3o
@Mahbuba-b3o 2 сағат бұрын
አሁንስ ላገራችም ሰላም እያሳጣችሁ ያላችሁት አተና መሰሎችህ የይቲውብ ጡረቶኞች ናችሁ
@Kak262
@Kak262 3 сағат бұрын
ኢራን ትፎክራለች እስራኤል ትመታለች የኛም ነገር እንደዛው ነው የሚሆነው ለግብፅ ዘለሟን እንደፎከረች ነው አንዴ ደና አርገን ወጋ ማድረግ ብቻ ነው ከዛ ሁለተኛ አትደግምም እዛው እርስ በርሳቸው ተባልተው ያልቁና እንገላገላቸዋለን
@MuheHawi-vj6qd
@MuheHawi-vj6qd 17 минут бұрын
አብይ እና ደቆሮ ሚኒስት ሮቹ ስልጣን ካለቀቁ ወይም ካል ሙቱ የማንም መዘላበቻነው የምን ሁነው
@saved1580
@saved1580 Сағат бұрын
መዝሙር 147 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁷ በረዶውን እንደ ፍርፋሪ ያወርዳል፤ በበረዶውስ ፊት ማን ይቆማል? ¹⁸ ቃሉን ልኮ ያቀልጠዋል፤ ነፋሱን ያነፍሳል፥ ውኆችንም ያፈስሳል። ¹⁹ ቃሉን ለያዕቆብ፥ ሥርዓቱንና ፍርዱን ለእስራኤል ይናገራል። ²⁰ ለሌሎች አሕዛብ ሁሉ እንዲህ አላደረገም፥ ፍርዱንም አልገለጠላቸውም። ሃሌ ሉያ።
@Sየሀይቋ
@Sየሀይቋ 2 сағат бұрын
ምነው ይች ግብፅ እኝኝኝኝ አበዛች ኢላሂ ወይ አጥፋት ወይ ያዛት ሰላም ለሀገራችን
@Aschenakii
@Aschenakii 54 минут бұрын
የግብፅ ሽለላ ከድሮም እንደ ጃዊሳው ነው ማንም ጀግና ነኝ የሚል ሀገር ኢትዮጵያን በፊለፊት የሚገጥም የለም ወሪ ነው ግን ያገር ውስጥ ባንዳዎች አሁን ክረም ወቶዋል እንግዲህ በላይ ነሽ አመዲን ቻሉዋት
@AliAbdo-bj2mm
@AliAbdo-bj2mm Сағат бұрын
መግለጫ ርዕሰ መስተዳድሩ ወደ አገራቸው ተመልሰዋል የሪፐብሊኩ ፕሬዝዳንት ኢስማኢል ኦማር ጊሌ ከጥቂት ቀናት የግል ጉዞ ወደ ፈረንሳይ ዛሬ ማምሻውን ወደ አገራቸው ተመልሰዋል። በዚህም ፕሬዝደንት ጉሌህ የግል አጀንዳቸውን በመዝጋት ራሳቸውን ሙሉ ለሙሉ ለሀገር ጉዳይ ለማዋል እና ጉልበታቸውን በማሰባሰብ ሀገራችንንና ህዝባችንን እያጋጠሟቸው ያሉትን ፈተናዎች ለመወጣት ያላቸውን ፍላጎት የሚያሳይ ጠንካራ ምልክት እያስተላለፉ ነው።
@ambauendeshew8982
@ambauendeshew8982 35 минут бұрын
Good morning Fetha Midya Thanks for sharing the true news❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@GETUTESSEMA-mq5qu
@GETUTESSEMA-mq5qu Сағат бұрын
ጁሀር መሀመድ እኔና የኔ ቤተሰብ ከሚለው ጠባብ የአስተሣሰብ ጎጆ ወጥቶ ሀገር: ህዝብ : የፈጣሪ ፍጥረት የዓለም እውነታ መሆኑን የሚረዳበትና የሚያይበት የብስለት የእይታ አድማስ ተገለጠለት ??? ሠላም ፍቅር ደህንነታችንና መተሳሰባችንን የዛሬ 40 እና 50 እሡና የሡ መሠሎች አወቅን ብለው ባያሳስቱንና በስሜታቸው ባይነዱን ዛሬ ባለንበት ሁኔታ ባልተገኘን "ባህር ፀጥ እንደሚል ወጀቦው ሲጠፋ እኛም እንሠክናለን ስሜት ሲያንቀላፋ " አለ ገጣሚው !!!
@shibefente5682
@shibefente5682 Сағат бұрын
እየተጠቀማችሁት ያለው ካርታ ትክክል አይደለም
@demsashtemesgen4439
@demsashtemesgen4439 3 сағат бұрын
ሚሳኤ የተኮሰች አስመሰልከው ኢ/ያ እዛው የመልስ ምት ሰጠች ! ካልሰማህ
@Ebrshimomer
@Ebrshimomer 2 сағат бұрын
ዉሾች ይጮሃሉ ግመሎች ግን መጒዛቸውን ኣያቖሙም
@dagnebelay287
@dagnebelay287 3 сағат бұрын
አረፍተነገር አትደጋግም እንደጀማሪ
@AliAbdo-bj2mm
@AliAbdo-bj2mm Сағат бұрын
ues Le Président Guelleh de retour à Djibouti après un déplacement privé en France - septembre 29, 2024 Le Président de la République de Djibouti, Son Excellence Ismail Omar Guelleh, est rentré ce dimanche 29 septembre 2024 en début de soirée après un séjour privé de quelques jours en France. Ce retour marque la fin de son agenda personnel, un signe fort de sa volonté de se concentrer pleinement sur les affaires de l'État. Le Président Guelleh entend désormais mobiliser toute son énergie pour faire face aux défis majeurs auxquels la nation est confrontée. Avec ce retour, le Chef de l'État réaffirme son engagement à guider le pays à travers les enjeux cruciaux de développement, de sécurité, et de stabilité, en veillant à répondre aux aspirations du peuple djiboutien. À la Une
@AliAbdo-bj2mm
@AliAbdo-bj2mm Сағат бұрын
Le communiqué de la Présidence de la République Le Président de la République, Son Excellence Ismail Omar Guelleh, a regagné ce dimanche, en début de soirée, le pays à l’issue d’un déplacement privé de quelques jours en France. En clôturant ainsi son agenda personnel, le Président Guelleh donne le signal fort de sa volonté de se consacrer pleinement aux affaires de l'État et, de mobiliser toute son énergie pour relever les défis qui se posent à notre pays et à notre peuple.
@HailuAbera-ql8wl
@HailuAbera-ql8wl 3 сағат бұрын
የሔዱበት ሆስፒታል ጫት ይኖር ይሆን?
@MohammedBedru-rh1ir
@MohammedBedru-rh1ir 54 минут бұрын
ውይ አንተ ስንት ከፈሉህ ግብፆች
@AliAbdo-bj2mm
@AliAbdo-bj2mm Сағат бұрын
Press release The Head of State returns to the country, after a private trip abroad The President of the Republic, His Excellency Ismail Omar Guelleh, returned to the country this Sunday, early evening, after a private trip of a few days in France. By thus closing his personal agenda, President Guelleh gives a strong signal of his desire to devote himself fully to state affairs and to mobilize all his energy to meet the challenges facing our country and our people.
@eshetuashango9047
@eshetuashango9047 Сағат бұрын
The answer already Ethiopia immediately united nation on the table. If you don’t have information, just forget that news who is Joseph he’s answer to back them?
@orkaido-xm1py
@orkaido-xm1py 4 сағат бұрын
እንደ አንተ አይነት ቂሰናም ኢትዮጵያዊ አላየሁም ። ክክክ....ደግሞ ለ ግብፅ ??? ሽንታም የግብፅ ወታደሮች ሱዳን የሆኑትን እናውቃለን ኢትዮጵያ ላይ ደግሞ ይብሳል OK ??
@hanhn7623
@hanhn7623 Сағат бұрын
ጅዋር.አፍህን.ዝጋ.ሰው.በላ
@ebrahimendris1649
@ebrahimendris1649 3 сағат бұрын
ጃዋር እዉነት ነዉ !! ሠዉ ጠዉልጓል
@ሙሉእመቤት
@ሙሉእመቤት 2 сағат бұрын
አቢይ አህመድ ኢትዮጵያውያንን በጎሳ ፓለቲካ ከፋፍሎ ከግብፅ ወይም ኤርትራ ጋር ጦርነት ቢነሳ ማን ሊዋጋ ነው?
@MekiyaBule
@MekiyaBule Сағат бұрын
አገር ወዳድ !!! አገርንና አብይን መለየት አስፈላጊ ነው።
@Mamaaa-t6s
@Mamaaa-t6s 26 минут бұрын
መሬት ለባለቤቱ!!
@seifuyazew5189
@seifuyazew5189 20 минут бұрын
በብልጽግና ጎዳና
@aregahailu2487
@aregahailu2487 3 сағат бұрын
ዛቻ ዛቻ አትበልብኝ ቻለው
@samiman1498
@samiman1498 3 сағат бұрын
Kkkkkk menwi endaz metanetatu era rega belu🤣🤣🤣🤣
@abonehAtoaboneh
@abonehAtoaboneh 52 минут бұрын
Very sad our Government will never want to learn from its bitter experience.
@abebekesete
@abebekesete Сағат бұрын
የግብፅ ጥያቄ ተገቢ ነው አባይ የአላህ ስጦታ እንጂ የአንድ አገር ችሮታ አደለም ስለዚህ የግብፅ ጥያቄ በፍጥነት መመለስ አለበት
@enatyefalke9555
@enatyefalke9555 21 минут бұрын
🤣🤣🤣
@by8344
@by8344 2 сағат бұрын
Egypt don't forget it is our water. What the hell are you thinking?
@brhanetewold9767
@brhanetewold9767 Сағат бұрын
ኣስካርየን
@mestemengistu9079
@mestemengistu9079 3 сағат бұрын
ጁሀር ቅናታም ነው በአብይ በጣም ይቀናል ይህን አብይ ስለሰራው እንጂ ሌላ ሰው ቢሰራው ኖሮ እያጨበጨበ ያመሰግን ነበር
@FatumaAlly-is5tr
@FatumaAlly-is5tr 3 сағат бұрын
እና የተራበ የተቸገረ የለም ማለት ነዉ ኢትዮጲያ
@899-r9n
@899-r9n 4 сағат бұрын
ግብጵ ኢትዮጵያላይ ከምዝች ኢሥራኤል አጥፊ 😅😅😅😅😅
@hanhn7623
@hanhn7623 Сағат бұрын
ፈሳም.ናት.ግብጽ.ትሞክር.አስቲ
@ziyadahassen5876
@ziyadahassen5876 Сағат бұрын
ቀላል ኢትዮጵያ የነካ የለውም በረካ
@fasiltesfamichael6535
@fasiltesfamichael6535 2 сағат бұрын
ETHIOPIA SHERMUTA HIV LEZELALEM TWDEM
@getachewzeleke3199
@getachewzeleke3199 2 сағат бұрын
Barking dogs will not bite.
@ET-vd2uw
@ET-vd2uw 3 сағат бұрын
ሶማሊያ አልሸባብን እያስታጠቀች በውጭ ጉዳይ ሚኒስትሯ በኩል ተቃዋሚዎችን አስታጥቃለሁ ብላን አይደል እንዴ ኢትዮጵያ አልሸባብንና ደጋፊዎቹን እንዲዋጉ ጎሳዎችን ብታስታጥቅ ምን ይገርማል?
@BestManmm
@BestManmm 4 сағат бұрын
ኢትዮጵያ በግብጹ ሳይሆን በራሷ በአባይ ወንዝ ላይ በቅርብ ትልቅ ግድብ መገንባት ትጀምራለች ።
@biskut6932
@biskut6932 4 сағат бұрын
በውሀችን መብት አለን የመጠቀም ውጮች መጀመሪያ የውስጡን አስታጥቀው ለማዳከም ይሞክሩ እና ይዘምቱብናል አልነካንም ሀብታችንን እንጠቀም ብለናል ገፍቶ ከመጣ እኛም እንደግብፅ ሀገራችንን አሳልፈን አንሰጥም ባህር በር ተነጥቀን ውሀችንን እንዳናላማ ተከልክለን ነዳጃችንን እንዳናወጣ ታፍነን ተረጂ ሆነን መኖር ለጀግና ሀገር ሞት ነው ለቀሪው ትውል ይህን አናስተላልፍም ዲያስፖራ እጃችሁን አንሱ
@ayelehabtamu
@ayelehabtamu Сағат бұрын
the best of best jornalist
@Ekram-xq6nb
@Ekram-xq6nb 4 сағат бұрын
ቤሩት ለሚገኙ ኢትዬጲያውያን ድምፅ እንሁናቸው
@ShemaShema-x6o
@ShemaShema-x6o 3 сағат бұрын
Kadda
@Niguse-s6u
@Niguse-s6u 2 сағат бұрын
Ante yeshermuta liji
@bereketaddisu3987
@bereketaddisu3987 4 сағат бұрын
ጀዌ ቀዌ የ 86 ሰው ደም እጁ ላይ አለኮ !! ቢችል እራሱን ቢያጠፋ 😑
@ia6750
@ia6750 41 минут бұрын
oromo bekebebechiw newa.
@MarkonBini
@MarkonBini 4 сағат бұрын
ኢትዮጵያ በማይመጥናት አጭበርባሪ እጅ ውስጥ ነው ያለችው ፈጣሪ የተሻለውን አገራችንን የሚመጥናትን መሪ ያምጣልን አሜን 🙏🙏🙏
@ia6750
@ia6750 4 сағат бұрын
amen min yibalal
@melakunegash7556
@melakunegash7556 4 сағат бұрын
ጥሩ ገልፀሀዋል። ሰወየው አጭበርብሮ PhD ያዘ! አጭበርብሮ ስልጣን ያዘ፧ አጭበረብሮ ኖቤል ተሸለመ። አብይ አጭበረባሪ ኪስ አወላቂ ነው!
@BestManmm
@BestManmm 4 сағат бұрын
ሻቢያ ነህ
@mestemengistu9079
@mestemengistu9079 3 сағат бұрын
ለማጭበርበር ጭንቅላት ይጠይቃል እናንተ ጅል፣ጅላጅል እን ጅላንፎ ናችሁ😂😂
@ZaroMasama
@ZaroMasama 3 сағат бұрын
ቆምጬዎችኮ አይምሮቹ የተዛባነው ከውቀት ነፃ​@@melakunegash7556
@YosepheYehdego-cc8zw
@YosepheYehdego-cc8zw 4 сағат бұрын
Tigray ETHIOPIA. The most corrupted leaders of weyane. What is new. Get over
@aregahailu2487
@aregahailu2487 3 сағат бұрын
ምንአገባን አማራ የራሱ ጉዳይ አለው
@yohannisbekete6651
@yohannisbekete6651 3 сағат бұрын
አንተ ለማን ነው የምትሰራው መድረኩላይ የተሰጠውን ምላሽ አልሰማክም ?
@SelamLehegera
@SelamLehegera 3 сағат бұрын
،እኔም ገርሞኛል. የመቼ ነው. የሚያወወረው
@SamirNasri-i8h
@SamirNasri-i8h 4 сағат бұрын
ሰላም ላገራችን
@MelakuAlem-o9n
@MelakuAlem-o9n 3 сағат бұрын
ደንቆሮው የሶማሊያው ፕሬዚዳንት ግብፅ የምታድንህ ከሆነ እናያለን !!!! አትዝረጥረጥ ገጥመሃል ገጥመሃል !!!! መጀመሪያ ላይ ነበር አርቆ ማሰብ !!!!!
@ZahroCalixade
@ZahroCalixade 3 сағат бұрын
ወጀል ነዉ ወይስ ያለ ነገር ነዉ መሳሪያ ምያቃብለዉ ኦሮሞ አላህ ይያዘዉ አንተ ደሞወረኛ ቀዳ🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴
@melakunegash7556
@melakunegash7556 4 сағат бұрын
እስራኤል ፊቷን ወደ ግብፅ አዙራ ጃስ ብትልልን ሳይደግስ አይጣላም!
@EyerusalemTaddese
@EyerusalemTaddese 4 сағат бұрын
መቼም መቼም ብቻችሁን ሆናችሁ ታግላችሁ አታቁም ሢጀመር እሥራኤል ከኢትዩፒያ መቶ ግዜ ለግብፅ ታደላለች እሥራኤል ወታደር አጥታ አፍሪካ ኑና አግዙኝ ዜግነት እሠጣለሁ ብላ መጥፍያ ደርሦ እየተፈራገጠች ትገኛለች
@melakunegash7556
@melakunegash7556 4 сағат бұрын
@@EyerusalemTaddese ኤርትራውያን ሰደተኞች አሉላት። እነሱን ትጠቀም
@EyerusalemTaddese
@EyerusalemTaddese 4 сағат бұрын
@@melakunegash7556 አታሥቁን ለሞቱት ካሣካን አልሠጡም ሥደተኛ ቢዋጋማ ጥሩ ነበር
@genethailu4895
@genethailu4895 3 сағат бұрын
በሰው ውሃ እና ወንዝ መከፋፈል! እቺ ዝንባም ግብፅን እግዚአብሔር ከምድር ያጥፋልን!!!
@DebreworkMD
@DebreworkMD 3 сағат бұрын
አንተ ጋዜጠኛ አቀራረብህ ጥሩ ነው ። ነገር ግን ጀማሪ ተማሪ ይመስል ቃላትና ዓረፍተ ነገር ትደጋግማለህ ። ነው ወይስ ጽሑፉን ለማብዛት ደቂቃ ለመጨመር ነው ? አስብበት ነገሮችን አትደጋግም ይሰለቻል ።
@TayeMokonen
@TayeMokonen 2 сағат бұрын
ጥሩ ታዝበሃል። እንደ ሌሎች ማይምናን ጋዘጤኞች የሚጠቀምባቸውን ቃላት ሁሉ ያለቦታቸው ያስገባቸዋል።
@MikreCheru
@MikreCheru 3 сағат бұрын
ካልሞቱ አይለቁ የአፋሪካ መሪዎች።so ቦታ ይልቀቅ ድብን ይበል
@sarajoh313
@sarajoh313 2 сағат бұрын
😈
@AwolMohamedAwolWollommm
@AwolMohamedAwolWollommm 4 сағат бұрын
إثيوبيا ملوك النييييل إثيوبيا هبة النيييييل سد النهضة الإثيوبي 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪🏻💪🏻
@endalekumsa
@endalekumsa 3 сағат бұрын
ግብፅ ቅሪላ ከመንፋት ያለፈ ምንም አቅም የላትም
@SamijSamu
@SamijSamu 5 сағат бұрын
ታላቋ ኢትዮጵያ 😍💪
@tomastomas6831
@tomastomas6831 4 сағат бұрын
እንግዲህ:ይሄን:እንደ ጉድ:በፋኖ:የሚማረከውን:የአብይ:ሸኔ:ወታደር:ይግጠመውና:ውጤቱን:እናያለን:አማራ:እስከዛሬ:ህይወቱን:ገብሮ:አቆይታታል:አሁን:የኛ:ግዜ:ነው:እነሁሉ:ይግጠሙና:ያሳዩን
@BestManmm
@BestManmm 4 сағат бұрын
አሁንስ አማራ ግብጻዊ ሆነ እንዴ?
@ZaroMasama
@ZaroMasama 3 сағат бұрын
​@@BestManmmመሰለኝ😂😂😂
@ZaroMasama
@ZaroMasama 3 сағат бұрын
😂😂😂😂😂😂 የቆምጬ ጉራኮ አይጣልነው እኮ መከላከያነው በቆምጬ ሚማረከው??😂😂😂 ቱሪናፋ
@WondimuTabore
@WondimuTabore 3 сағат бұрын
ትምጣ በሳጥን እንመልሳቸዋለን
@danielgonitie3075
@danielgonitie3075 4 сағат бұрын
Egypt has been defaulting through its mouth for so long, threading the right of Ethiopian to exist. Wear Ethiopians have and Egyptians don't have courage and patriotism, so it's wise for Egyptian to reconsider its reckless move.
@mulugetataffa7150
@mulugetataffa7150 3 сағат бұрын
It is funny Jawar has become humanist to think about the living standard of Addis Ababa's dwellers.
@seidmahamed2447
@seidmahamed2447 3 сағат бұрын
juharna ledto edgt ayetayachum abeyyyy jegna meri new
@mesy6975
@mesy6975 4 сағат бұрын
አሜን አተም በሰላም ዋል🙏🙏😍
@abdlwhabhassen9789
@abdlwhabhassen9789 4 сағат бұрын
ፈሣፈሥ በላት ግልጽ ።
@Tewodros52
@Tewodros52 3 сағат бұрын
egypt you so much talkative , when you rise your finger you diging your grave .
@GezuDesalegn
@GezuDesalegn 4 сағат бұрын
ድል ለኢትዮጵያ
@tesfaeyesusdegife2758
@tesfaeyesusdegife2758 4 сағат бұрын
የአፍ ጦርነት 😂😮
@899-r9n
@899-r9n 4 сағат бұрын
ኢትዮጵያ መምራት ያለበት ጅሀር ሙሀመድ ነበር ማረህ ጀሀር king..of..king
@EvangelistpaulAbiye
@EvangelistpaulAbiye 3 сағат бұрын
ጃዋር እንኳን ሀገር ሊመራ የቀበሌ ሊቀመንበር መሆን የማይችል ቤቱን መምራት አቅቶት ትዳሩን የፈታ ቱልቱላ ነው
@FrewAbebe-f2s
@FrewAbebe-f2s 4 сағат бұрын
ይገርማል
@jiruulfata53
@jiruulfata53 4 сағат бұрын
Up there's side down and be matured enough the resource Ethiopian must be supported
@mohammedyassin671
@mohammedyassin671 4 сағат бұрын
ምነው ያኢርትራ መንግስት ብታመምይ
@sarajoh313
@sarajoh313 2 сағат бұрын
😈😈😈
@jiruulfata53
@jiruulfata53 3 сағат бұрын
Ethiopian government must be matured enough to develop five for the benefit of theirs people
@behailubayu2902
@behailubayu2902 4 сағат бұрын
የኢትዮጵያን የውድቀት ዜና ካለበት አነፍንፎ ወደሚያቀርበው Tube እንኳን ደህና መጡ። ዋና እስፖንሰር #DMC_Real_Estate
@khilegiorgise2537
@khilegiorgise2537 4 сағат бұрын
Please remove background sound
@BaahirYaasin-q6l
@BaahirYaasin-q6l 4 сағат бұрын
Welcom
@MussaraFenta
@MussaraFenta 4 сағат бұрын
Ethiopia king🇨🇬🇨🇬💪💪💪💪💪
@ahmedabdelkader5643
@ahmedabdelkader5643 3 сағат бұрын
Sint airport benorat now??
GIANT Gummy Worm Pt.6 #shorts
00:46
Mr DegrEE
Рет қаралды 96 МЛН
LIFEHACK😳 Rate our backpacks 1-10 😜🔥🎒
00:13
Diana Belitskay
Рет қаралды 3,9 МЛН
HAH Chaos in the Bathroom 🚽✨ Smart Tools for the Throne 😜
00:49
123 GO! Kevin
Рет қаралды 16 МЛН
EMS Eletawi የፋኖ ጥሪ Mon 30 Sept 2024
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 2,3 М.
የሹፌሩ ማስታወሻ - በዕውቀቱ ስዩም - Bewketu Seyoum - አጭር ወግ
12:03
Bewketu Seyoum I Official Channel
Рет қаралды 128 М.