Ethiopia - ኢትዮጵያን የነካው የትራምፕ ፊርማ | የዛሬው ተቃውሞ ሰልፍ | ለኢትዮ አሜሪካውያን ማስጠንቀቂያ | የኦባማ ትዳር እያነጋገረ ነው

  Рет қаралды 126,516

Feta Daily News

Feta Daily News

Күн бұрын

Пікірлер: 74
@eletderash
@eletderash 9 күн бұрын
ሰላም ለሀገራችን 🙏🙏
@geremewbayenew3038
@geremewbayenew3038 10 күн бұрын
ድንኮንሰባሪውአብይዜሮዜሮ❤
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 11 күн бұрын
God save California
@melakunegash7556
@melakunegash7556 11 күн бұрын
ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ
@Sirajimuktar
@Sirajimuktar 11 күн бұрын
ፍትህ ለአክሱም ሙስሊም ተማሪወች
@AmanuGebere-zd2xi
@AmanuGebere-zd2xi 6 күн бұрын
ትራምፕ💪💪አብይን ማስወገድ አለበት !!
@LambeboErdado-ur6iu
@LambeboErdado-ur6iu 11 күн бұрын
ሰላም ለሀገራችን 🇪🇹
@m.dsaalic
@m.dsaalic 11 күн бұрын
❤❤❤❤
@simongrmay9975
@simongrmay9975 11 күн бұрын
እስቲ በሁለት እግራቹ መቆም ቻሉ እስከ መቼ ነው ኣሜሪካ ዝናብ ዘነበ ኣልዘነበ ያላቹ ደማቹ ከፍ ዝቅ ይበል
@ehitaykirta811
@ehitaykirta811 8 күн бұрын
መሬኛ: ግራ: ታማይሆን:አይባልም::
@maberomenze2392
@maberomenze2392 11 күн бұрын
እርዳታ ስንፍናን ነው ያመጣው ጥሩ ነው ይቅር ህዝቡን ያጠነክራል ።
@EbrahimFaje
@EbrahimFaje 11 күн бұрын
ሕጃብ መልበስ ስጋቱ ምንድን ነው ?
@meskeremyilma2614
@meskeremyilma2614 11 күн бұрын
እንደምንም ብለህ ኢትዮጵያ የምትጎዳበትን ትቆፍራለህ እግዚአብሔር አይፈርምባት እንጂ የሰውስ ቀላል ነው ለሀገርህ ደግ ደጉን አስብ
@birhanetefera3668
@birhanetefera3668 11 күн бұрын
Yihe kifu deg yetyawqal
@TodikMehomed
@TodikMehomed 11 күн бұрын
👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻
@aragawfikade
@aragawfikade 11 күн бұрын
ፋታ ህውሓት ነው
@ዜድወሎየዋ-ዘ4ኰ
@ዜድወሎየዋ-ዘ4ኰ 11 күн бұрын
😂😂
@birhanetefera3668
@birhanetefera3668 11 күн бұрын
Werqu aytenew new
@YohanseHmi
@YohanseHmi 11 күн бұрын
ሰዉ ምን አገበዉ በእክል ምክንያት ብሆንስ
@Aersena
@Aersena 11 күн бұрын
በርዳታ የምትኖር ኢትዬጲያ ትሞታለች እርዳታ ይቁም አለ ትራንብ
@sisaywube8466
@sisaywube8466 11 күн бұрын
እርዳታ እንኳንም ታገዳ እሰይ
@HabibMohammed-z5e
@HabibMohammed-z5e 10 күн бұрын
ፍትህ ለመቋሌ ሙስሊም ሴቶች☝️☝️☝️☝️☝️
@Tybatube
@Tybatube 11 күн бұрын
አሰላም አሌይኩም ውድ የማደም ቅመሞች ውድ እህቶች በቅንነት ደምሩኝ የስደት እህታችነኒ❤😢
@Redseaafar00
@Redseaafar00 11 күн бұрын
እርዳታ አሜሪካም ትሁን አውሮፖ መስጠት ቢያቆሙ በእርዳታ እህል ጥጋብ ይዞት የሚታኮሰው ሲርበው ወደ እርሻ ይሄዳል እግዛብሔር ትራንፖን ይርዳው ጨርሶ እርዳታውን እንዲያቆም
@5DESPAnalysis
@5DESPAnalysis 11 күн бұрын
ሚሼል ኦባማ የስራ ጉዳይ ገጥሟታል! በዶናልድ ትራንፕ በዓለ ስመት ላይ ያልተገኙ ሰዎች ችግር ዉስጥ ናቸዉ ማለት አይደለም።
@MMolla-cr3bj
@MMolla-cr3bj 11 күн бұрын
አልገኝም ብላለች ይሄ ጋዜጠኛ ብዙ እታዘበዋለሁ ካለ መረጃ ነው የሚዘባርቀው
@lovefrist1886
@lovefrist1886 11 күн бұрын
አሜርካ ለትዳር የማትሆን ሀገር መሆንዋን በፕረዝደንታቸው ማረጋገጥ ይቻላል። ከዝህ ተከብሮ የኖሩ ስሄዱ ብዙ እትዮጵያውያን ትዳራቸውን በትነው የማይረባ ህይወት የምኖሩ ቁጥራቸው ትንሽ አይደለም
@peter-f7z
@peter-f7z 11 күн бұрын
ገዱ ወደ..... ወዴት ይሄዳል?
@AmanuGebere-zd2xi
@AmanuGebere-zd2xi 6 күн бұрын
እልልልልልልልል ነነፍሰ ገዳዩ አብይ እርዳታ ተከለከለ እልልልልልልልልል መንግስቱ ትቆረጥ!!
@yabihara6020
@yabihara6020 10 күн бұрын
በውጪ እርዳታ ይገላል እንጂ አያድንም ጥሩ ነው ይተገድ በርትተን እንድንሠራ ይልቀቁን
@mebrahtomnegash2969
@mebrahtomnegash2969 11 күн бұрын
አይይይ ኢተጵያውን ሬድኤት ምጽወታ ደሞ ራስዋ የቻለች ኤርትራ መቸታቹ
@samiasgelite9350
@samiasgelite9350 11 күн бұрын
የአቶ ኦባማ ሚስት ፕላስቲክ ሰርጀሪውን እስኪያስተካክል ይደበቅ እንጂ ወንድ ነው ይባል የለ!
@biriktihaile5499
@biriktihaile5499 11 күн бұрын
ትዕግስት ኣድርጉ የሚሰጣቹ ካገኛቹ ያንን የነቀዘ ስንዴ እርዳታ መግቢያ እንዳታጡ
@GeteKemal
@GeteKemal 10 күн бұрын
ሂጃብ አለማወቅ እጂ ለማንኝውም እምነት ግዴታ ነውእስቲ የትኝው ገዳም ነው ሴቶች ሂጃብ ማይለብሱት
@YMm-c1h
@YMm-c1h 11 күн бұрын
ሒጃብ መልበስ ምንም አይከለክልም የጥት የቆየነው ሒጃብ የሙስሊም መገለጫነው በደብ መታየት አለበት
@HailuBe
@HailuBe 11 күн бұрын
ይህ በጎን አየተዋጋን ለሚኖሩ በእርዳታ ለሚኖሩነገረኞ ተ ገቢ ነወው!!!!
@Badema1991
@Badema1991 11 күн бұрын
ኢትዮጲያ ዘላለምአለሟን 3000 ዘመን እርዳታ ልመና ያሳፍራል😂😂😂😂
@TadesseHaile-q5l
@TadesseHaile-q5l 11 күн бұрын
ትምህርት ቤቱ ዩኒፎርም ካለው እሱን መልበስ አስፈላጊ ነው። የራሳቸውን ልብስ የሚለብሱ ከሆነ የፈለጉትን ቢለብሱ ምን ችግር ያመጣል? በህዝቡ ላይ ለምን ችግር ትፈጥራላችሁ? ህዝቡን የምትገዙት በጉልበት ነው። ህዝቡ አልመረጣችሁም ። ምንም አያገባችሁም ህዝቡን ለማዘዝ። ህዝቡን በጣም ገፋችሁት።
@norinafereg8400
@norinafereg8400 11 күн бұрын
GAME OVER BILEWAN TRUMP
@amanielgebrerufael
@amanielgebrerufael 10 күн бұрын
ትራምፕን መላ ኢትዮጱያውያን መደገፍ አለባቸው አብይ አገር እያፈረሰ ነው
@EgigeTube
@EgigeTube 11 күн бұрын
እንኳንም የታገደ በተለይ ብድር ቢታገድልን ለኛ ለአማራው ህዝብ ግልግል ነበር ተበድሮ ድሮን ይገዛል የአማራ ህዝብ የጨፈጨፍበታል
@Chorachannel2hahufidel
@Chorachannel2hahufidel 11 күн бұрын
የሚሼል ኦባማ አለመገኘት፤የመሸልን የፖለቲካ የተቃውሞ አቋም የገለጠችበት ትልቁ ክስተት ሊሆን ይችላል የሚል ግምት አለኝ።ግን ሰው ናቸውና እንደማንኛው ባለ ትዳሮች በመሀላቸው አለመግባባትም ተፈጥሮ ሊሆን ይችላል።
@abaykebede1857
@abaykebede1857 11 күн бұрын
ዩኒፎርም ተግባራዊ የተደረገው እንደዚህ ዓይነት ችግር እንዳይኖር ስለሆነ ሙስሊሞች መረጋጋት አለባቸው።
@Milismart-q8r
@Milismart-q8r 11 күн бұрын
1
@henokhagos5144
@henokhagos5144 11 күн бұрын
One news 10 times😅
@bersenastudio8275
@bersenastudio8275 11 күн бұрын
አንድ ርእስ 4 ጊዜ ታወራለህ ምነው?
@TassewKumssa
@TassewKumssa 11 күн бұрын
እዚያ ቁጭ ብለወ ሕዝብ የሚያፈጁትን ወንጀለኞች ጠርዛችሁ ላኩልን።ሥራ ፈት ለኣሜሪካም ኣይበጃትምና
@zulfamubarek448
@zulfamubarek448 11 күн бұрын
Ale enda yeha hesat ye hobama meset lala progeram neberat😂😂😂
@SisayAwoke-b5k
@SisayAwoke-b5k 10 күн бұрын
ሌላ ሴት አግብታ ይሆናላ የኦባማ ሚስት
@DawitAlemu-fq6hj
@DawitAlemu-fq6hj 11 күн бұрын
Men agbh
@DestaAbosse
@DestaAbosse 11 күн бұрын
ሃይማኖታዊ ሥርዓት በሃይማኖት ቦታ ነው መሆን ያለበት ። ይህ ለሙስሊሞች ብቻ ሳይሆን ለሁሉም ሃይማኖቶች
@biriktihaile5499
@biriktihaile5499 11 күн бұрын
ሃሃሃሃሃ ሁሉ ጎሮቤት ተባለ እያላቹ ደርሳቹ የኦባማ ሚስት ደግሞ መጣቹ ተባለ ስትሉ እኮ ነው ከእርዳታ የንቀዘ ስንዴ የማትወጡ
@simonghebru7176
@simonghebru7176 10 күн бұрын
ኣየ ኢትዮጵያውን ትንሽ እንኳን እፈሩ ሰርታቹ ለመኖር ሞኩሩ ከአሁኑ U S ID ይቛረጣል ብላቹ ልትሞቱ ነው ማፈርያ ቢስ
@sishugirma1770
@sishugirma1770 11 күн бұрын
Feta gene moge nehe lebele?
@adeytube6750
@adeytube6750 11 күн бұрын
እናንተ ኢትዮጵያውያን ግን ያለ እርዳታ መኖር ኣትችሉም??? ኣብያቹ ኣድገናል ቅብርጥሶ ብሎ ነበርኮ😂😂😂😂
@biriktihaile5499
@biriktihaile5499 11 күн бұрын
ታድያ ድንካን ተክላቹ ኣልቅሱ USA እርዳታ ቀረ ያች የምትመኩላት ሃገር ያለ ካናዳ የነቀዘ ስንዴ እርዳታ የምትኖሩ ምንድነው የምታርጉ ችሎታ እና ጽናት ይስጣቹ በርሃብ እያለቀ ህዝብ ጉራ ግን የናንተ ነው ሃሃሃሃሃሃ
@FoziyaAhmed-e8t
@FoziyaAhmed-e8t 11 күн бұрын
የሰዉ ቤት ችግር ሰላሟን የነሳት አገር ኢትዮ ናት ለዚያዉም የራሷ እያረረባት
@user-sb8ip2ef3t
@user-sb8ip2ef3t 11 күн бұрын
Ethiopia brics ena china bila keza ye America erdata ena agoa? Ayaskedim.
@amanielgebrerufael
@amanielgebrerufael 10 күн бұрын
አንተ ፋንድያ ትግራይን ለቀቅ
@martagebremeskel1693
@martagebremeskel1693 11 күн бұрын
ጥሩ ነው አቢ አህመድ አሁን በኋላ ፈንድ የለም እየተቀበለ ጦርነት እሚያረግበደት የለም
@סרקלםזריהון
@סרקלםזריהון 10 күн бұрын
😅ረ😮ዐ😊🎉😢
@girmazeleke8819
@girmazeleke8819 11 күн бұрын
ከአብይ አስተዳደር መቀሌ ይሻላል ቢያንስ የተቋውሞ ሰልፍ ይፈቅዳል
@abdulkarimtahir3718
@abdulkarimtahir3718 11 күн бұрын
የሆንክ ቱልቱላ ነገር ነህ። ሚሼል ኦባማ አስቀድማ እንደማትገኝ ተናግራ የለ እንዴ
@lovefrist1886
@lovefrist1886 11 күн бұрын
አሜርካ ለትዳር የማትሆን ሀገር መሆንዋን በፕረዝደንታቸው ማረጋገጥ ይቻላል። ከዝህ ተከብሮ የኖሩ ስሄዱ ብዙ እትዮጵያውያን ትዳራቸውን በትነው የማይረባ ህይወት የምኖሩ ቁጥራቸው ትንሽ አይደለም
@biriktihaile5499
@biriktihaile5499 11 күн бұрын
ሃሃሃሃሃ ሁሉ ጎሮቤት ተባለ እያላቹ ደርሳቹ የኦባማ ሚስት ደግሞ መጣቹ ተባለ ስትሉ እኮ ነው ከእርዳታ የንቀዘ ስንዴ የማትወጡ
@biriktihaile5499
@biriktihaile5499 11 күн бұрын
ታድያ ድንካን ተክላቹ ኣልቅሱ USA እርዳታ ቀረ ያች የምትመኩላት ሃገር ያለ ካናዳ የነቀዘ ስንዴ እርዳታ የምትኖሩ ምንድነው የምታርጉ ችሎታ እና ጽናት ይስጣቹ በርሃብ እያለቀ ህዝብ ጉራ ግን የናንተ ነው ሃሃሃሃሃሃ
How Strong Is Tape?
00:24
Stokes Twins
Рет қаралды 96 МЛН
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
01:03
BeatboxJCOP
Рет қаралды 18 МЛН
//በስንቱ// BESINTU ''አማካሪው'' S3 Ep2
32:36
ebstv worldwide
Рет қаралды 706 М.
How Strong Is Tape?
00:24
Stokes Twins
Рет қаралды 96 МЛН