📌የሆነው ነገር ህልም ሆነብኝ ጥያቄም ፈጠረብኝ የማይታመን ሆነብኝ ግን ፈጣሪ ሲያከብር እንዲህ ነው አልኩኝ ⁉️

  Рет қаралды 164,151

kidi Ethiopia

kidi Ethiopia

Күн бұрын

Пікірлер: 648
@kidiethiopia
@kidiethiopia 11 күн бұрын
ሳሚን ማገዝ ማበረታት ለምትፈልጉ ቪዲዮን like በማድረግ ሼር በማድረግ ተባበሩን እዲሁም የስልክ ቁጥሩ እና የቲክታክ አካውንቱ 👇 +971 52 911 5831 vm.tiktok.com/ZMkxj8892/
@Mimi320
@Mimi320 11 күн бұрын
How tall is Sammy?
@sofiabahru6766
@sofiabahru6766 11 күн бұрын
😂
@azitube4198
@azitube4198 10 күн бұрын
I'm in dubai, so happy for you dear sami❤ god is good. ID is not much you will get it. Keep shining ✨️
@jerryroza1811
@jerryroza1811 10 күн бұрын
Egzaber yemesgen betam des yellow stripes yslalhe
@TizuGetachew-v5v
@TizuGetachew-v5v 10 күн бұрын
ጌታ እኮ መልካም አባት ነዉ የምስኪኝ ወዳጅ የተረሱትን የሚያስታዉስ የኔ እየሱስ 🙌
@karozimathestar929
@karozimathestar929 11 күн бұрын
የሰዉ ልጅ መነሻ እንጂ መድረሻ አይታወቅም!! ሁሉ በፈጣሪ ነዉ።
@senaittesfamichael3635
@senaittesfamichael3635 11 күн бұрын
ትክክል እግዚዚአብሔር ይመስገን ለሑሉም ግዜ አለው ❤
@selamhaile4267
@selamhaile4267 11 күн бұрын
ዱባይ ያላችሁ ደጋግ ኢትዮጵያኖች የሳሚን ህይወት እንዲቀየር እባካችሁ ወረቀቱ እንዲስተካከል እርዱት ኪዲም እናመሰግናለን 🙏
@SallyLemma
@SallyLemma 8 күн бұрын
MAlet ? Hiwota tekeyeta tekyera eyale eko naw.
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 11 күн бұрын
አትሩጥ አንጋጥ ይላል ያገሬ ሰው ፀሎትህ ተሰምቷል እግዚአብሔር ነው ይህንን ያደረገው በዘመንህ ሁሉ ፈጣሪ የማይወደውን ነገር ተፀየፈው በይሉኝታ እንዳትያዝ እግዚአብሔር ያከበሩትን ያከብራል በፀሎት በርታ ! መነሻህን እንዳረሳ አደራህን ለሃገር ለወገን የምትጠቅሙ ሁኑ ከክፉ ይጠብቃችሁ !
@senaittesfamichael3635
@senaittesfamichael3635 11 күн бұрын
እሜን እሜን እሜን
@asterasamenew9236
@asterasamenew9236 11 күн бұрын
በጣም ደስ የሚል ኮሜንት. አሜን ፫ እግዚአብሔር ይህን አደረገ ይችላል አንተ ደሞ በርታ ጎበዝ ።
@mesfinhailegiorgis7985
@mesfinhailegiorgis7985 10 күн бұрын
እግዚአብሄርን ስላከበርክ የበለጠ ትክብራለህ
@LidyaAssefa-v3w
@LidyaAssefa-v3w 8 күн бұрын
ተባረክ🙏 ❤❤
@JimmaworkWaktole
@JimmaworkWaktole 11 күн бұрын
በጣም የዋ ሰው ነው ይገባዋል::
@abayteshome5079
@abayteshome5079 11 күн бұрын
የልብህ የዋህነት መታደል ነዉ አብዝቶ ይባርክህ ❤❤❤❤❤❤
@oneethoipan9565
@oneethoipan9565 11 күн бұрын
እሰይ ኢትዮጵያ ዊ ታዋቂ ሲሆን ደስ ይላል❤❤❤
@fikruzewdie5190
@fikruzewdie5190 11 күн бұрын
ትሕትና በጣም ደስ ይላል አይዞህ በርታ።
@ancientCures
@ancientCures 10 күн бұрын
የኔ የዋህ ፈጣሪህን ያዝ በጎ መስሎ ሊያጠቃህ ከሚመጣ የምታመልጥመት ጥበብና ማስተዋልን ይስጥህ ። አሁንም እስከመጨረሻዉ ተባረክ
@sarajosh7261
@sarajosh7261 10 күн бұрын
You are kind
@RT-hw9lx
@RT-hw9lx 10 күн бұрын
እባካችሁ እርዱት በጣም እድለኛ ልጅ ነው . እግዚአብሔር ትልቅ ቦታ ያድርስህ
@mesrakteklu3222
@mesrakteklu3222 11 күн бұрын
እየህ ስው ስለሮጠ ስረቀ አታለለ የትም አይደርስም የድግል ልጅ የናዝሬቱ እየሱ ስ ክርስቶስ በር ሲከፍት እንዲህ ነው አንትም ልብ የምትነካ ልጅ ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ተባረክ አምላክ ይከተልህ🙏🙏🙏♥️
@-oj4gq5xi8g
@-oj4gq5xi8g 9 күн бұрын
የኛዋ ናዝሬት ነች ወይስ ሌላ?
@emebetzewde7492
@emebetzewde7492 2 күн бұрын
​@@-oj4gq5xi8gማስተዋሉን ያድልሽ ዝም ብለሽ ለመፃፍ ብቻ ነው የፃፍሽው ይቅር ይበልሽ
@bethlhamyimam139
@bethlhamyimam139 11 күн бұрын
ሳሚ ጌታ እየሱሰ እንኮን ደስ አለህ የታመንከው አይጥልም አይዋርድም ክብሩን ይውስድ ዘመንህ ይባረክ አሁንም ሞገስ ይብዛልህ የጌታ መገኝት ባተ ውስጥ አይተናል ተባረክ የወለደች ትባረክ ኪዲዬ ሳላመሰግንሽ ማለፍ አልችልም ተባረኪልኝ🙌🙌🙏🙏🙏👏👏💐💐💐💐
@AddisBayu-o3x
@AddisBayu-o3x 11 күн бұрын
አንዳዴ ውሰጥ ንፁህ ሲሆን እንዲህ በደቂቃ ሂወት ይቀይራል የፈጣሪ ታአምር ያንተን ሂወት እንዲህ የቀየረ ጌታ የኛንም ሂወት ይቀይረው
@ameenahuzefa8412
@ameenahuzefa8412 7 күн бұрын
በጣም የኔ ገራገር የዋሕነቱ ደሥ ሢል
@emuabdulhakim7322
@emuabdulhakim7322 7 күн бұрын
አሚን
@Yohannesethiopia1995
@Yohannesethiopia1995 10 күн бұрын
ብቻ የእግዝያብሔር ቀን ይምጣ ማን ምን ሊያስቆመው አይችልም🙏🙏🙏
@GODISGOOD-tn4fe
@GODISGOOD-tn4fe 10 күн бұрын
yes
@yedingilmeriyamlijnegn4442
@yedingilmeriyamlijnegn4442 10 күн бұрын
ባትክክል 🙏
@samsonmengesha8423
@samsonmengesha8423 10 күн бұрын
እውነት ነው
@marmaryeheyabenat1796
@marmaryeheyabenat1796 9 күн бұрын
❤❤❤❤እውነት ነው
@yitbe44
@yitbe44 9 күн бұрын
@nanikalifa1903
@nanikalifa1903 7 күн бұрын
ይህ ልጅ ወላሂ ንፁህ ሰው ነው ።አላህ አስተካከለት።አላህ ፀባይህን አይለውጥብህ ።
@kedijahussin
@kedijahussin 11 күн бұрын
በፈጣሪዉ የተመረኮዘ ወድቆ አይወድቅም አላህ ሙሉ ጤና ይስጠዉ ያገዘህም ዜጋቺን ሳይሆን አገዘህ አልሀምዱሊላ መጨረሻህ ይመር
@bebebekele6202
@bebebekele6202 11 күн бұрын
ኪዲዬ በጣም ነው የምወድሽ የምታቀርቢያቸው ነገሮች ሁሉቁምነገር አላቸው ደስታሽ እራሱ ደስታ ይሰጣል በርቺልኝ
@gracenatnael6841
@gracenatnael6841 11 күн бұрын
እመብርሃን ትርዳህ ወንድሜ ቅን ነህ እና መንገድህ ይቅና!!!
@zebenaynati2891
@zebenaynati2891 10 күн бұрын
ኪዲ ጥያቄዎች ሽ አሪፎች ናቸው ሰው ብትጠይቅልኝ ብሎ የሚያስበውን ነው የምትጠይቂው ጎበዝ በሳል ጋዜጠኛ ነሽ 👏👏💐😘
@Sofia-zd3es
@Sofia-zd3es 9 күн бұрын
ሱብሀንአላህ ከላይ ከተፃፈ ማንም ከልካይ የለም ፡፡የኔ ምስኪን 😢ከዚህ የበለጠ ትልቅ ቦታ ትደርሳለህ ኢንሻአላህ😢
@EnayatullahSharanwal
@EnayatullahSharanwal 9 күн бұрын
አሚን ያረቢ አላህ የበለጣ ርዝቅ ይስጣው የሰው ደስታ የስደስተል
@emuabdulhakim7322
@emuabdulhakim7322 7 күн бұрын
የዋህየትህ ነዉ ጠክር
@yorusalemgebregzabhier2309
@yorusalemgebregzabhier2309 11 күн бұрын
ኪዲየ ደስታሽ ፍትሽ ላይ ይታያል ❤❤❤🎉🎉
@Ea-py1rb
@Ea-py1rb 10 күн бұрын
የዋህነት እና የውስጥ ንጽህና በጣም ከፋይ እንደ ሆነ ባንተ አየሁኝ ጌታ መጨረሻህን ያሳምረው ድንገት የሆነ ነገር ከባድ ነው እና እራስህን ጠብቅቭ❤❤❤❤❤❤
@jazy2me678
@jazy2me678 7 күн бұрын
ያንተን ህይዎት በቅዝበት የቀየረው ፈጣሪ የኔንም ይቀይር🙏🙏🙏
@Ame-nv8ri
@Ame-nv8ri 11 күн бұрын
ኪዲየ ምን እንዳየሁ ታውቂያለሽ ከልጁላይ ያየሁት ንፁህ የእግዚአብሔርን ልብ እና ክልል የለለባትይ ኢትዮጵያን አየሗት በእውነት እያለቀስኩ ነው በደስታ ያየሁት አምላኬሆይ የልቤን መሻት እና ደካማ ቤተሰቦቸን የምታውቀው አንተነህና አቤቱ መሪየን አንተያዘው እና የፈቀድክልኝን አድለኝ እኔም እነደወንድሜ በሰው ሀገርነኝ እና የልባችን መሻት አድል አይዞህ ወንድሜ ሞሰብህ ሰፊነው የኔ ባርያ እና ሁሌም ፀልይ ስት የሪድዮ ታሪክ ሰምቸለሁ አንተን ግን እንጃ እያለቀስኩነው በደስታ የሰማውህ ❤
@menagedlu3406
@menagedlu3406 10 күн бұрын
ዱባይ የምትገኙ ኢትዮጵያዉያን ፕሊስ ይሄን ወንድማችንን አይዲ እንድታወጡለት በትህትና እጠይቃለሁ ። ወገን ተባበሩት
@mhl671
@mhl671 11 күн бұрын
ኪድዬ ዝግጅቶችሽ ሁሉ በጣም ጥሩ ናቸው። ስክሪንሽ ላይ "ሂወት" የምትለዋን ሕይወት ብለሽ ብታስተካኪያት።😊
@onelove8524
@onelove8524 10 күн бұрын
ሳሚ በጣም ጎበዝ ተናጋሪ ኪዱም ጨዋ አዳማጭ❤
@AbdinMohammed-b7b
@AbdinMohammed-b7b 11 күн бұрын
ኪዲዬ አንቺ እኮ መሸለም ያለብሽ ጀግኒት ነሽ አቦ ይመችሽ ሳሚሻ አቦ ይመችህ አይዞህ በርታ ዋው🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@JoyceAnstine-d4c
@JoyceAnstine-d4c 11 күн бұрын
አንቴ በጣም ምርጥ የሥራ ሰዉ ነክና በዝህ በወጣትነትክ የሥራ ሰዉ ስለሆንክ ፈጣር ሰው ይሰጥሃል አይዞ በርታ እራስን ጠብቅ ❤ምርጥ የሀገሬ ወጣት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@TesfayGhebremedhin
@TesfayGhebremedhin 10 күн бұрын
ጌታችን የዋህና ህልምክን የሚያቃና ነውና አሁንም በእርሱ እስካመንክ ድረስ አትወድቅም።በርታ የኔ ወንድም ጤና ይስጥህ፣ አሜን
@sg..394
@sg..394 5 күн бұрын
ወይ ጉድ 🤔 ሀይ እግዚአብሔር የእኛን ታሪክ ለመለወጥ ከፈለገ ደቂቃ አይፈጅበትም 🙌🙌🙌
@ሀናሀናኒ
@ሀናሀናኒ 11 күн бұрын
አረ አምላኬ የኔንም🎉🎉🎉 ታሪኬን ቀይር🎉
@TizuGetachew-v5v
@TizuGetachew-v5v 10 күн бұрын
በቃ ማልቀስ አላቆምኩም እኔም 3 ኮርስ ሲቀረኝ 4 አመት የተማርኩትን ጥዬ ነዉ አረብ ሀገር የመጣዉት ለእናቴ ስል 😢😢😢ግን እ/ር ይመስገን
@Anxarhasot
@Anxarhasot 10 күн бұрын
❤❤❤🇪🇷
@AdugnaAbebe-t7q
@AdugnaAbebe-t7q 9 күн бұрын
ምን department ነበርሽ
@yaballo1
@yaballo1 8 күн бұрын
@@AdugnaAbebe-t7q - I think she [Tizu] is quoting his statement, I think .. @A quotation mark might have helped ..
@Glchi-hb2nh
@Glchi-hb2nh 8 күн бұрын
Ayizosh egzabher lanch yeteshale neger alew 🙏
@JenetiAli-b5k
@JenetiAli-b5k 7 күн бұрын
አብሽርርርር
@ahme9759
@ahme9759 11 күн бұрын
ደሃ ይለፎለት ❤❤❤❤❤
@-oj4gq5xi8g
@-oj4gq5xi8g 9 күн бұрын
ፈገግታው ውስጥ የዋህነቱ ይንፀባረቃል አላህ መልካም እድል ይክፈትልህ
@እግዚአብሔርይመስገን-የ8ነ
@እግዚአብሔርይመስገን-የ8ነ 11 күн бұрын
ይገርማን እግዚአብሔር በደቂቃ ተርክ ይቅይራን❤❤❤❤❤❤❤
@hamelmalworku5575
@hamelmalworku5575 10 күн бұрын
በጣም ደስ የሚል እድል ነው እግዚአብሔር መምጫው አይታወቅም እንኳን ደስ ያለህ ወንድሜ በርታ ገና ኢትዬጵያን ታስጠራለህ በርታ። ከቶሮንቶ ካናዳ ሐሚ ነኝ።
@nomore8101
@nomore8101 11 күн бұрын
እግዚአብሔር ይርዳህ አሁንም ትችላለህ መልካም እድል🙏
@workefaris9447
@workefaris9447 10 күн бұрын
የእኛ ሰው ለመተባበር ደግሞ አንደኛነን አሁን በጌታ ይዣችዋልው ቶሎ ብላች አውጥልለት እና እናቱ ትመርቃች ሰው መርዳት መታደል ነው እና እርድት ❤❤❤❤❤❤🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@tigist23445
@tigist23445 11 күн бұрын
አይ ከመድሀኒያለም ምን ይሳነዋል ኪዲዬ ጎበዝ በርቺ
@HubelAl-UZZA
@HubelAl-UZZA 11 күн бұрын
እግዚአብሔር ይርዳ ስደተኛ ስያልፍለት ነፍሴ ትደሰታለች ❤
@Selamtube-t2r
@Selamtube-t2r 11 күн бұрын
ጌታ ይመስገን ይጠብቅህ ወንድሜ አድራሻህ ይስፋ❤❤❤❤
@aregashchibessa1749
@aregashchibessa1749 11 күн бұрын
ሳሚ:እግዝአብሔር:ንፅህ:ልብህን:ነው:እግዝአብሔር:ያየው:ክድዬ:አንችም:ደግሞ:እግአብሔር:አብዝቶ:ይባርህሽ::❤
@tewachewahadu
@tewachewahadu 3 күн бұрын
"በእርሱ የሚያምኑ አያፍሩም" ተባረክ ወንድሜ! ሁሉን ያደረገ ግን እግዚአብሔር ነው።
@rahelalemu620
@rahelalemu620 9 күн бұрын
ቀናነትህን አይቶ እግዚአብሔር የልብህን ይፈፅምልህ ኪዲ ግን እንግዶችሽ ሁሌም ደስ ይላሉ
@Dannytube46
@Dannytube46 11 күн бұрын
ፀሎትህ ተሰምቷል እግዚአብሔር ነው ይህንን ያደረገው በዘመንህ ሁሉ ፈጣሪ የማይወደውን ነገር ተፀየፈው
@ፍቅረአብ
@ፍቅረአብ 10 күн бұрын
ኪዲዬ አንቺ ትለያለሽ ዘር ትዉልድሽ ይባረክ🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@MsraetNagshz-yq8qn
@MsraetNagshz-yq8qn 10 күн бұрын
የእግዚአብሔር ትልቅነት እንደመሰከርክ እስከ መጨረሻው እግዚአብሔር ያግዝህ ሳሚ 🎉
@rahelpaulos8010
@rahelpaulos8010 10 күн бұрын
ኪዲየ ድንቅ ሴት ነሽ እዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክ!!ወንድሜ ጌታ ከፊትህ ይቅደም ይሳካልህ!!!
@AkiyaKasu
@AkiyaKasu 10 күн бұрын
በርታልን እግዚአብሔር መጨረሻህን ያሳምረው ወንድሜ❤
@ZedH-p1l
@ZedH-p1l 10 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለየዌህ ሰወች እግዚአብሔር ታምር ይሰራል ዘመድህ እግዚአብሔር ኋኖልህ እኮ ነው
@mastigabriellasami5375
@mastigabriellasami5375 9 күн бұрын
ኪዲ መልካም ሴት ነሽ የሳሚ ለውጥ ምን ያህል እንዳስደሰተሽ ፊትሽ ይናገራል በጣም ነው የማከብርሽ እህት ሳሚም አይዞህ እግዚአብሔር የጀመረውን እራሱ ይጨርሰዋል
@BirtukaGatabe
@BirtukaGatabe 11 күн бұрын
ይቅናህ ወድማችን
@meklitesubalew3451
@meklitesubalew3451 4 күн бұрын
ዋው የተማማንሁት ፈጣሪን እንጅ ሰውን አይደለም ትልቅ ንግግር አሁንም የተማመንከው እግዚአብሔር ይርዳህ፡፡ አንችም ውድ እህት ተባረኪ፡፡
@azebgeremew4624
@azebgeremew4624 11 күн бұрын
በጣም ደስ ይላል ፈጣሪ ተመልክቶሀል በርቴልን ❤❤❤👏
@felenuna8034
@felenuna8034 11 күн бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ለበጎ ከሆነ በጣም ጥሩ ነው ❤ ዛሬ ዘመኑ አይታመንም እራስህን ጠብቅ
@kidistTeshomee
@kidistTeshomee 10 күн бұрын
I agree seriously you have to think again and again. There is no free lunch in this world
@abnett.6429
@abnett.6429 10 күн бұрын
በጣም
@tigistrega13
@tigistrega13 9 күн бұрын
እግዚአብሔር ለመልካም ያድርግለህ ጊዜው አይታመንም እራስህን ጠብቅ
@JoyceAnstine-d4c
@JoyceAnstine-d4c 11 күн бұрын
ክዲዬ ሰላምሽ በጌታ ይብዛልሽ ክድዬ በጣም ለወሰኝ ጉዳይ እፈልግሻለሁኝ አግኝቶ እባክሽን❤❤❤❤
@queenzuzu710
@queenzuzu710 9 күн бұрын
ቃላት የለኝም እሱ ለሰው ልጅ ትልቅ ክብር ያለው ሰው ነው። ❤❤❤❤❤❤❤❤❤thank alot for supporting dear brother amazing person❤❤❤❤❤
@btin1791
@btin1791 11 күн бұрын
ዋው ብያለሁ ይመችህ obolesso
@ZeuinebZeuineb
@ZeuinebZeuineb 8 күн бұрын
የኔ አባት እሠይ እኩዋንም ቁም ነገር ላይ ደረሥክ የዋህ ምን ይሆናል የሚባለው ለካ እውነት ነው
@akberetberhe8799
@akberetberhe8799 Күн бұрын
እግዚአብሔር ሊያከብረው የወደደ ው እንዲህ ይደተግለታል ጌታ ከልካይ የለውም ሰረሙ ይባረክ
@greatj8678
@greatj8678 10 күн бұрын
ኪዲዬ ቁምነገረኛ❤ ወንድማችን ሳሚ ያስጀመረህ እንደሚያስጨርስህ አምናለሁ በርታ❤
@beatigelaglea686
@beatigelaglea686 8 күн бұрын
ነገርህ ሁሉ በየሱስም ይከናወንልክ በርታ እባካችሁ ኢትዮጲያዉያን ልበ ቅኖች በሁሉ ነገር ተባበሩት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@rozasebru103
@rozasebru103 10 күн бұрын
ድባይ ያላችው እባካችው እርድት ዶሞ መልኩም ቁመቱት ለሞዴል የሚሆን ነው እግዚአብሔር ይርዳህ !!!!
@yenubayu1696
@yenubayu1696 10 күн бұрын
እግዚአብሔር አዋቂ ነው🙏
@tinbuhabte8240
@tinbuhabte8240 9 күн бұрын
ኪደዬ ተባረኪ ለምታደረጊው ነገር ሁሉ ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@fantahunareda894
@fantahunareda894 7 күн бұрын
ቢታገዝ ለሌሎች ይተርፋል በርታ ሳሚ ጌታ ይረዳሀል
@monalizaabera4069
@monalizaabera4069 10 күн бұрын
ኪዲ አንችንም እናመሰግናለን ❤
@asteranshebo916
@asteranshebo916 5 күн бұрын
የምጋርማ ነዉ ጌታ የተመመከዉ ጌታ ረደህ ተአምር ነው እንኳ ደስአለኝ 🎉
@Ethio7200
@Ethio7200 11 күн бұрын
ሰው መቼ ምን እንደሚሆን እንዴት እንደሚለወጥ ስለ ማይታወቅ እሁን ባለው ማንነቱ አትናቀው ከቻልክ እርዳው ነገ ከራሱ አልፎ ላንተም ለአገርም ኩራት እንደሚሆን ማሳያ ነው
@Marry-c1y
@Marry-c1y 10 күн бұрын
ዘመኑ የጠራህን ሁሉ ወይም የረዳህን ሁሉ የምታመንበት ስላልሆነ ከእግዚአብሄር በታች መጠንቀቅም ያስፈልጋል
@Glchi-hb2nh
@Glchi-hb2nh 8 күн бұрын
Lik nesheh ehitalem lesami abizten entselyilet egzabher kekifu hulu yitebkew 🙏
@AksheZed
@AksheZed 11 күн бұрын
ጌታ እንኳን እረዳህ ❤
@eskedarhibstu8389
@eskedarhibstu8389 11 күн бұрын
ቅን ነው ያስታውቃል
@chaltuaddisabebakegna265
@chaltuaddisabebakegna265 10 күн бұрын
ደግሞ ደስ ሰትል ነጮች እምፈልጉት መልክ ቁመና god bless you bro
@Malkam-q4s
@Malkam-q4s 9 күн бұрын
ወንድሜ ያንተን ሳይ ተፀናናሁ አስራ ስወስት አመት ዱባይ ነኝ በስው ቤት ግን ተስፍ አልቆርጥም❤❤❤❤❤
@musefasalo5918
@musefasalo5918 10 күн бұрын
የመኖሪያ ፍቃድ ማውጣቱ ያን ያህል ትልቅ ብር አደለም ካለበት ካንፓኒ መልቀቂያ ስጠይቅ አንድ ወር ጊዜ ይሰጠዋል በአንድ ወር ውስጥ ደግሞ ቪዚት ቪዛ ይገዛል በቪዚት ቪዛው ደግሞ የመኖሪያ ፍቃዱን መገዛት ይችላል ኢንሻአላህ
@MakdaTeklu-r2s
@MakdaTeklu-r2s 10 күн бұрын
ሰላም ወንድሜ ካላስቸገርኩህ ምን ያህል ይጨርሳል ብትፅፍልኝ
@እማ-እማ
@እማ-እማ 10 күн бұрын
​@@MakdaTeklu-r2s እዚሁ ዱባይ ካላቺሁ 8 ድረሀምነው መኖራያ ፈቃድ
@KoniAli-xq2sb
@KoniAli-xq2sb 8 күн бұрын
8 shi derham
@Amanshow-አማን
@Amanshow-አማን 8 күн бұрын
አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ ስራህ ግሩም ነው ሰጭም ነሽም አተ ነህ የኔንም ህይወት ቀይርልኝ አተንም እግዚአብሔር ከፍ ያለ ቦታ ያድርስህ
@yaredgetachew6522
@yaredgetachew6522 7 күн бұрын
ሳሚ ያመንከው አምልክ ይረዳሃል አይዞህ !!!
@dereseteshome3078
@dereseteshome3078 11 күн бұрын
Matured idea...Sami is wise person.
@KeyruJemal-pl6cw
@KeyruJemal-pl6cw 8 күн бұрын
ማሻአላህ በጣም ደስ ይላል አንተ የስራ ሰው ነህ ይገበዋል አንተን ህወሃት የቀየረ አላህ እኔንም ሹፈኝ እኔም እዛው ነኝ
@mahedergebreyesus4860
@mahedergebreyesus4860 7 күн бұрын
Amen, yeshufesh yareb❤
@ተስፋኛዋቢንትኑረዲን
@ተስፋኛዋቢንትኑረዲን 10 күн бұрын
ደስታክን እስከ መጨረሻ አላህ የድርግልህ ሀቢቢ አላህ ይርደክ
@KidistAdane-o5y
@KidistAdane-o5y 11 күн бұрын
እውነት ነው ይህን ያደረገው እግዚአብሔር ነው 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@umuuahmed721
@umuuahmed721 10 күн бұрын
የሰው ልጅ ስለለፋ አይደለም አላህ ሂወትህን ሊቀይርልህ ሲፈልግ በቀላል ነገር ነው
@abayteshome5079
@abayteshome5079 11 күн бұрын
የእግዚአብሔር ሲይ እንደዚህ ነዉ ❤❤❤
@muajehbbshs
@muajehbbshs 7 күн бұрын
ሳሚ የበረከት አምላክ እግዚአብሄር ፀጋዉንና በረከቱን እየሰጠህ ሥለሆነ በጥንቃቄ ተጠቀምበት ቅንነትህን እንዳትቀይር 🐓
@asrattadesse8597
@asrattadesse8597 11 күн бұрын
Wow! That truly is heart warming!❤ Thank you Kidiye! Good luck Sami! Thank God! I will share with my friends in Dubai for sure! So happy for him!
@betelasrat2255
@betelasrat2255 9 күн бұрын
እውነት ነው ይሄን ያረገ እግዛብሔር ነው እግዛብሔር ይመስገን እግዛብሔርህን እያመሰገክ ኑር ደስ ይላል ለድሃ እዲህ ሲደረግለት
@seada9327
@seada9327 8 күн бұрын
በጣም ትክክል ነህ በራሴ እያየሁት ነው አላህ ነው የሰዉን መዉደድ የሚሰጠን ሞገስ ክብር የሚሆነን አልሃምዱሊላህ የቀረዉን አሳክቶልህ ትልቅ ደረጃ ደርስ ያሳየን❤ኪዲየ❤
@werkeni_tube
@werkeni_tube 6 күн бұрын
የምር አነባው። እግዚአብሔር ይመስገን። ደስ ብሎኛል❤❤❤❤
@temesghenandebrhan
@temesghenandebrhan 10 күн бұрын
ወይ ወንድሜ በጣም ነው ያዘንኩት በመጨረሻ ግን ተደስትኩኝ ሁላችንም ውንድሞችህ ነው አይዞህ በጣም ደግ ሰው ነህ ❤❤
@KmUr-xy7ur
@KmUr-xy7ur 10 күн бұрын
በጣም በጣም ነው ደስ የሚል ጌታ እንኳን እረዳህ❤ አባቴ አምላኬ እኔም እንዲህ አይነት ገጠመኝ Please geta hoy❤
@BarriEnok
@BarriEnok 9 күн бұрын
ሳሚ ላንተ የደረሰልክ አምላክ ለኛም ፀሎት ልመናችንን ይስማን።አሜን...❤😢😊
@musefasalo5918
@musefasalo5918 10 күн бұрын
ኢንሻአላህ Id ትገዛለህ
@Amina___hbshwit
@Amina___hbshwit 7 күн бұрын
ደስ ይላል ማሻ አላህ እንባየ መጣ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@gzaKasu
@gzaKasu 9 күн бұрын
ትክክክል 💯 እግዚአብሔር ያመነነው እድህ አጀማመሩ የሚያምራል ።እስከመጨረሻውንም እድታብብበት ከእግዚአብሔር እዳትርቅ።ወድሜ❤❤❤
@Amalakoo2
@Amalakoo2 10 күн бұрын
አንቺ ሰው ምን እላለሁ ፈጣሪ ይባርክሽ ባለሽበት በሄድሽበት የጌታ ጥበቃ ይብዛልሽ🙏🙏🙏
@Afro_22
@Afro_22 11 күн бұрын
Ahunim fetari yakibirih yilefilih 🙏🙏🙏🙏
@HhHhh-jr3by
@HhHhh-jr3by 9 күн бұрын
ሱብሀናላህ ይገርማል ያላህ ስራ ባካቹህ እንርዳው❤❤❤❤
@abebaw-u2k
@abebaw-u2k 7 күн бұрын
Kidi መልካም ጥሩ ሰዉ ነሽ እግዚአብሔር ሁሉን ነገር ይስጥሽ
@YofeteYoseph
@YofeteYoseph 8 күн бұрын
❤❤❤❤❤ተባረክ መለካም የምሰሩ ከሕ/ር ነውና በርች ::
The Best Band 😅 #toshleh #viralshort
00:11
Toshleh
Рет қаралды 22 МЛН
Enceinte et en Bazard: Les Chroniques du Nettoyage ! 🚽✨
00:21
Two More French
Рет қаралды 42 МЛН
እሳት ያወደማት ሎስ አንጀለስ ገባሁ Travel | Abel Birhanu |  los Angeles
27:30
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 321 М.
Memehir Girma Wondimu Video 722 የመንፈስ አንድነት ምንድንነው? ድንቅ ትምህርት ትውልድ ይስዳን ላልሰሙት አሰሙ#subescribe_now
38:29
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 6 М.
The Best Band 😅 #toshleh #viralshort
00:11
Toshleh
Рет қаралды 22 МЛН