KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Ethiopia - የጠቅላዩ አነጋጋሪ አቀባበል፣ ትግራይ ከባድ ንቅናቄነ ተነሳ፣ የነጌታቸው ልመና፣ ‘’ልሞት እችላለሁ’’ ልደቱ
18:06
Ethiopia - ‹‹ሎስአንጀለስ በሙሉ ልትወደም ትችላለች›› ነፋሱ ተመልሶ እየመጣ ነው!
9:21
OCCUPIED #shortssprintbrasil
0:37
ЭКСКЛЮЗИВ: «Басым бос емес, бақыттымын»! Айжұлдыз, депрессия, отбасы мен мобилография жайлы
2:57:52
БОЙКАЛАР| bayGUYS | 27 шығарылым
28:49
Новая участница "КРАСАВИЦА ДЕРЖАЛАСЬ ДО ПОСЛЕДНЕГО" / Explosive mike #shorts
0:55
Ethiopia - የአማራ ልዩ ሀይል መውጣትና ተኩሱ፣ መንግስት በአሜሪካ እየተገመገመ ነው፣ መንግስት የያዛቸው ፕሮፌሰር፣ የኤርትራ ጀነራሎች ተናግረው የሄዱት
Рет қаралды 99,388
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 939 М.
Feta Daily News
Күн бұрын
Пікірлер: 178
@Abdumediam
Жыл бұрын
የአማራህዝብ መከራችን ከዝህም በላይሊብስ ይችላል እቢበል ምረር አማራየ
@mazaendale9312
Жыл бұрын
ኧረ አማራው ንቃ ኧረ አማራው ንቃ ብርሌ ተነቃ መች ይሆናል እቃ አማራ ሆይ እምቢ ለባርነት በል💚💛❤💪💪💪💪
@mulugenetu6988
Жыл бұрын
ትክክል
@esamjemal9104
Жыл бұрын
የሁሉም ክልል ልዩ ሀይል ነው ትጥቅ የሚፈታው
@alemalehenig7350
Жыл бұрын
ያማራ ልዩሀይል ዉለታ ይህ ነዉ በጣም ያሣዝናል😭😭😭😭😭😭_😭_
@ياسرالشحي-ذ7ط
Жыл бұрын
አማራ ትጥቅ ከፈታህ አማራ እዳስጨርስክ አስብበት ሸኔ ሳይፈታ እንዴት ያማራ ልዮ ሀይል ይፈታል እኔ የደቡብ ልጅ ነኝ ግን ያሳስበኛል
@TM-ih6pk
Жыл бұрын
አንድ ነኝ ማን እንደኔ የኢትዮጵያ ያሳሰበው😢
@ልጀእወድሻለሁ
Жыл бұрын
ያሳዝናል ብአደን አህያው አላህ ያንሳህ ኡፍ መቃጠል ነው ወላ
@የጠፋውልጅ
Жыл бұрын
ተቃጠልን ኡፍፍ
@arsamarsam2222
Жыл бұрын
ህዝቡም ማመጽ አለበት ለምን አንወጣም ትጥቅም አንፈታም አይሉም
@nuradindesta7203
Жыл бұрын
ለ እትዮጵያችን ረስምታት የሆነውን አላህ ያንሳልን ብስምላሂ
@swedffchhh4725
Жыл бұрын
ከ ኢትዮጲያዊ ነቴ።። አማራነቴ ይቀድማል። ። ድል። ለአማራ ልዩ ሀይል ፍኖ
@ayshamohammed8906
Жыл бұрын
ፋና ሆይ ነቃ ሁልጊዜ ለእጅ አትሁን አትሁን የአማራ ልጅ መታለል ይበቃል ትጥቅህን እንደት ትፈታ መንግስት ለ ጅቦች አሳልፎ እየሰጠህ ነው ካለፈው ተማር በት
@fatumabeshir5944
Жыл бұрын
አይ አብይ አህመድ ለአማራ ህዝቡ ይሄ አይገባውም ነበር ደምን ለሀገር ስል የፈሰሰ ነዉ አማራነት ያሸንፋል እውነት ከአማራ ጋ ነዉ የአማራ ህዝብ ከልዩ ሀይል ጎን ቁሙሙሙ አማራ ለመጥፋት እነ የነቁ አማራዎችን መስደደ እና መገደል ነዉ አማራ ቀድም የነቁቁ አማራዎችን ማፈን ነዉ።።
@roseawk6631
Жыл бұрын
የፈጣሪን ሐያልነት በተገፉት ቀኝ እጅ ላይ ሐይልን ታደርጋለች፥በልቦናቸውም በእምነት ፅናት ድልን ታደርጋለችና እናምናለን !!!ፈጣሪ የዘገየ ቢመስልም የሚቀድመው የለም!!!✍♥✔[#7]
@ayshamohammed8906
Жыл бұрын
ወይ ዘንድሮ ምስኪኑ ያማራ ህዝብ መላሹ ይህው በጣም ያሳዝናል
@hussenhussena1301
Жыл бұрын
የአማራ ልዩ ሀይ ለመከላከያ መሰዋእትነት የከፈለዉ ተረሳ ሊያሰፈታ የመጣን ሀይል እዛዉ አሰቀረዉ
@super__star6823
Жыл бұрын
Stop crying and rise up and get rid of this apartheid government
@gashutube8445
Жыл бұрын
አማራ ንቃ እራስክህ ጠብቅ ይህ ሁሉ አማራን ለማዳከም ነው
@mariam3292
Жыл бұрын
ያረቢ አሁንስ እደው ምን ተሻለን ጭራሽ ከአላህ በታች እነሱ ናቸው ግን ለምን ይህን ያክል አማራን መጨረስ አስፈለገ አጥር የሌለው ግቢ ዘራፊው ብዙ ነው ልዩ ሀይሎች ለሀገር አጥር ናቸው
@እናአለምቲዩብ
Жыл бұрын
ማርያምን መቸም አይፈታም ልዩ ሀይሉ ጠብቀዉ በቅርብ
@Mimi-ex4si
Жыл бұрын
አማራዎች የሚፈሩዋችሁ ዝም ብለው አይደለም ታገሉ 😢
@የድንግልልጅ-ረ6ወ
Жыл бұрын
amhara special force number one special force in Ethiopia!
@امينهامينه-د3ف
Жыл бұрын
ፍትህ ለ አማራ ህዘብ
@abutube6506
Жыл бұрын
አማራን እንዲህ በግፍ ገድላችሁ እና አፍናቅላችሁ አሁን ደግሞ መላው አማራን ለመስልቀጥ ትጥቅ ፍቱ ማለት ጀመራችሁ ደካማ እና ሆድ አደር የሆኑትን የአማራ አመራር ነን ባዩችን ተማምናችሁ ስራችሁን እየስራችሁ ነው እናንተ ድኩማኖች ሁሉ የአማራን ጅግንነት እና የህዝቡ የስነልቦና ጥንካሬን ግን ልትነጥቁት አትችሉም ያም እናንተን ወደ ጉድጓዳችሁ ያስገባችኃል እስከመጨረሻም ይሸኛችኃል ቀናችሁን ጠብቁ😊
@derejeassamnow8010
Жыл бұрын
ዳግማዊ ብአዴንን መጠየቅ ይሻላል እነርሱ በገንዘብ በአማራው ደም እየነገዱ ነው የአማራ ህዝብ ለህልውናህ ተነስ!!!!!!!!!!
@الحمدلله-و2ص3ث
Жыл бұрын
አይ አብይ አህመድ ለአማራ ህዝብ ይሄ አይገባውም ነበር ለአገሩ ደሙን ያፈሰሰ አጥንቱን የከሰከሰለትን ያንን የዋህ ህዝብ ማመስገን ሲገባው ጭራሽ አሸባሪ በጣም ይገርማል ውድ የአገሮቼ ልጅች በዱአ ተበራቱ አላህ አገራችንን ሰላም እንዲያደርግልን
@Fthforammedia
Жыл бұрын
እጅግ አስቸገሪና ሁካት ፈጣሪው ለሰላም ስጋት ሆኖ የለው የኦሮሚያ ፣የትግራይና የአማራ ልዩ ሀይሎች ሆኖ ሳለ የኦሮሚያው እንደሁኔታው ማለት ጫወታ ነው ንቃትም ጭምር
@dilamoarifcho688
Жыл бұрын
ልዩ ሀይል አያስፈልግም። መከላከያ ሠራዊት ይበቃል ኢትዮጵያ ትቅደም 🇪🇹 ዘረኝነት ይውደም
@ፋክት123
Жыл бұрын
ባድስ አበባ ትናንሽ የአማራ ሰልጣኞች እና ታጣቂወቺ ፈታዬ እንኳን ደህና መጣህ የታጠቁትን እየወሰዱባቸው ነው በቃ ሊበተኑ ነው በያሉበት አማራ ቦዶ ትሆናለች ወደህም ጠላህም እየተቀጠቀጥህ ትገዛታለህ 🎉😊😊😊መፍታት የለባቸውም አማራ በፖለቲ ተበላህ ተበላህ በጣም ነው እሚያሰጋው
@mazaendale9312
Жыл бұрын
ኧረ አማራ ሆይ ንቃ እዳው ምን ልሁን
@bmsk0076
Жыл бұрын
ሁልም እየወጣ ንቃ ንቃ ንቃ ይላል፣ ቆይ ግን ሁሉም አንቂ ከሆነ ማነው ነቂው?
@MoonSun-wu2tx
Жыл бұрын
ፈነዳ ይህን ከማየት
@fatumabeshir5944
Жыл бұрын
አማራ ሆይ ምርር በል ከዚህ የበለጠ መከራ ሊመጣ ይችላልን አማራ ሆይ ንቃቃቃ የአማራ ልዩሀይሎች እንደት በዚህ ስዓት ልዩ ሀይል ትጥቅ ይፍታ ተበለ ??? አማራ ንቃቃቃቃ
@sjsi6754
Жыл бұрын
አይ የራያ ህዝቡ ያልታደልሀው😢😢😢😢😢😢
@sishaia6875
Жыл бұрын
አዎ ማርያምን ዘመዶቻቼን ተሰቃዩብን አይኔ ወድሞቸ ተውኝ እማ
@ሀዩ-ረ2ጰ
Жыл бұрын
እኔምለዉ ለምን ወጡ ከአላማጣ ለምን አድማአያርጉም የአማራልዪሀይል ትጥቅአንፍታምብለዉ መንግስት መልሶ በጆታ ሊያስወርርነዉ በቃ ምንም ጥርጥርየለዉ ድሀና የድሀልጂ አላህይድርስላቸዉ ያሳዝናል💔😭😭😭😭
@sishaia6875
Жыл бұрын
አዎ ማርያምን ያሳዝናን እኛ ራያ ጁታ ሲሄዱ ህዝብ ጨርሰው ሲመጡ ህዝብን አሰቃይተው ቤትና ንብረት አውድመውነው
@shimelsayenew6618
Жыл бұрын
ፈጣሪ ሰላምን ያምጣልን
@ayshaalshamsi3283
Жыл бұрын
እና አብይ የፍለገው አማራን መጨረስነው
@ARSEMAENATE
Жыл бұрын
በ ኢሞጅ መራጨት ምንም ትርጉም የለውም አንቶኒ ብሊንከን ኢትዮጵያ ገባ. ሲባል ከባድ ጫና እንዳለ ስንቶቻችን ነን ያልገባን ያስራት ሀገርሽን ኪዳነ ምህረት ትድረስልን
@bershyeti
Жыл бұрын
ፋኖ ፋኖ ፋኖ !!!
@q8kuwaiti107
Жыл бұрын
ቅዱስ አማኑኤል ከእናንተጋር ይሁን አማራዮ አይዞን💚💛❤🐆🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅
@makdesethiopia5848
Жыл бұрын
ወይ ዘንድሮ😢😢
@ZamZam-pg8qb
Жыл бұрын
በቃ እኛአማራወች ምንምማዲረግ የማንቺል ደካሞችነንማለትነው ?
@gadi6563
Жыл бұрын
Dear Zam Zam መቸስ ሁላችንም መጀመሪያ ለጥንካሪያችን እኛስ ምን አደረግን ብለን መጠየቃችንን አንርሳ
@rehmaemam571
Жыл бұрын
እህህህህህ ደከመኝ አይ ሀገሬ እረ አማራን ተውልን
@MoonSun-wu2tx
Жыл бұрын
ማንም አይፈልጋትም እዚያው አርፋችሁ ተቀመጡልን ሀገር ጥላችሁ እየተሰደዳችሁ ሰላም አታሳጡን
@najat7211
Жыл бұрын
አይፈታም ግን ይህሁሉ ለምን ነው😢😢😢😢😢😢
@امينهامينه-د3ف
Жыл бұрын
በዛ ግፉ አላህ አተነህ ያለህን ፍትህ ከ አተነዉ የአማራ ህዘብ በደል መገ ፋት አረ በቃ በል አላህ ያረብ
@butabati3210
Жыл бұрын
All Africans should stand with Amhara...
@eliyaszemene8291
Жыл бұрын
ወይጉድ እንዲው ምን ይሻላል
@tokiyoon9685
Жыл бұрын
ፈታ ከአላማጣ አልወጣም የተወሰነ ሀይል ነዉ ለግዳጂ የወጣዉ
@abdelaadam1940
Жыл бұрын
አማራውነው እያስበላን ያለው
@romantaddesse5532
Жыл бұрын
Weye zendero 🙏🇪🇹🇪🇹
@ሀሥቡንአላህወነእመልወኪል
Жыл бұрын
ኢናአሊላሂ ወይናኢላሂራጂኡንንንን😊
@masrachsemamasrachsema-kz4xd
Жыл бұрын
ጥሩነው በዚህ ቀጥሉ
@mimimiri5952
Жыл бұрын
ወልቃይት ወደአማራ ይካለል የተዘጋ መንገድ ይከፈት የተፈናቀሉት በየቤታቸው ይመለሱ ለሚሲጊኑ ዜጋ ደህንነቱ ይጠበቅ ግጭት አለባቸው ቦታዎች ሁሉን ያማከላ ኪላ አዘጋጅቱ ለሚደርሰው ግጭት በቶሎ ለመቆጣጠር እንዲያስችል ጥሩ ኬላዎች መቋቋም አለበት አማራ እየተገደለ እየተፈናቀለ እየተሰቃየ ትጥቅ እንዴት ይፈታል አማራ እንደእሸት እያገላበጣችሁ ጠበሳችሁት እኮ በረሀብ በጥይት በማፈናቀል በውሀ ጥም አረ ስንቱ አማራ በአላማህ ፅና ማንም ወደነፈሰበት አያናፍስህ አንድ ህዝብ 1 ሀገር 1ኢትዮጲያ ከዘርም ከቢሄርም ከሰፈርም 1 ኢትዮጲያ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@hayatedemsie3671
Жыл бұрын
ሰላም
@sabrinasabrina1837
Жыл бұрын
ዘድሮ መከራችን ካለፈዉ ሊብስ ነዉ አደራችሁን ትጥቅ እዳትፈቱ እባካችሁ ዝብለን ከምንሞት ታግለን ብንሞት ይሻላል
@hebtam4966
Жыл бұрын
ሰላም ፈታየ የፈታ ቤተሰቦች በሚሉ
@amaamm7534
Жыл бұрын
እተላለቃለን እጂ ትጥቅ አንፈታም ኦነግ ሳይፈታ አማራ ፍታ ማለት ምን ታስቦነው ይሄ ራሱ አንድ ውርደት እኮነው መናናቅ ማለት ነው😊
@binyamtadele9130
Жыл бұрын
ትናንት ከምርኮኛነት ከሞት ያዳነውን ልዩሀይል ዛሬ መከላከያ ተኩስ መክፈቱ በጣም ይገርማል የአማራ ህዝብ መከላከያ ሰራዊትን ባገኘው አጋጣሚ እርምጃ ውሰድ
@mulugetamindaye8391
Жыл бұрын
የወያኔ ሸኔና አልሻባብ እንዲሁም የኦሮሞ ዘረኛ አክራሪነት አፍጥጠው እያሉ ልዩ ኃይልን እያፈረሱ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ማለቱን በኢትዮጵያ አንድነት ማሾፍ ነው። ኢትዮጵያዊ ነኝ የሚል የመላው ክልል ሕዝብ ዝም ብሎ ማየት አይገባውም።
@toyibamuhamad902
Жыл бұрын
አላህ ይስቱር
@debebeketema7193
Жыл бұрын
የምን ክስ መንግሥት የለም የኦነግ ፈጠራ ነዉ። ብልጽግና ወያኔ ይውደም 👹👹👹👹
@yaredyared3305
Жыл бұрын
መጀመሪያ አሸባሪው የብልፅግናው የኦሮሚያ ክልል ነው ትጥቅ መፍታት ያለበት
@abyssiniagold2955
Жыл бұрын
አማራ ክልል ያሉት ባለስልጣን ነን ባይ የብልጽግና አሽከሮች አማራን ትጥቅ ካስፈቱ ወልቃይትና ራያንም ያስረክባሉ አማራ ሞትህን ጠብቅ
@assefajudah8559
Жыл бұрын
The Ethiopian people deserve respect and justice. Yilikal not competent to deal with the regional residents' problems. The Ethiopian people Trust, Trust more the Eritrean Generals than the Ethiopian generals!!!
@meseretmesi5010
Жыл бұрын
ሠላምሕ በዝት ይበፈታ
@tilahun5421
Жыл бұрын
ኤርትራንም መካዱ አይቀርም ፓስተር አብይ ስለዚህ አፋር ሱማሌም አስቡበት ኢትዮጵያን ለማዳን ጉራጌም አማራም አንድ ሁኑ
@solomontekelu3389
Жыл бұрын
ወልቃይት ራያ አላማጣ ቻውቻው አማራብለው ወደ ነበሩበት ትግራይክልል 2አመት ለያዙበት ካሳ ከውልቃይት ሰሊጥ በቃ አማራ ካሁንወዲያ ጥርስ የሌለው አበሳቅማንትም ጎንደርን አገውም ጎጃምን አማራሆይ እንደይሁድ ብትትኑ
@tilahun5421
Жыл бұрын
ያማራ ልዩ ሀይል እንዳይወጣ ከተፈለገ ህዝቡ ሊቆምለት ይገባል ህዝቡ መንግስትን ማስጠንቀቅ አለበት
@seyidymer578
Жыл бұрын
ለመላዉ የአማራ ልዩ ሐይል ከነ ትጥቁ ወደ ጫካ እንዲቀላቀል አስተላልፍልን ።
@abdi6588
Жыл бұрын
ጦጣዋ በቃ ሩዙን ጨብጣ አለቅም አለች።
@workeaimishaw7679
Жыл бұрын
Thank you!
@የእናትፍቅር
Жыл бұрын
አውሮፓ ለምንድን በአሁጉራቸውን ያለውን የራሺያና የዩክሪይኔ ሰላም ለምን ለመፍጠር አይፈልጉም ዘለው ወደ አፍሪካ ሰላም አድርጉ ካልሆነ እገዳ ማስፈራራት ምን ይባላል ።
@rahelakilelu4994
Жыл бұрын
ህዝቡን በግድ አመፀኛ ለማድረግ ለምንድነው መንግስት እንዲህ ታጥቆ የተነሳው ነው አማራውን ትጥቅ ማስፈታትም የአሜሪካን እጅ አለበት
@werdukuae2466
Жыл бұрын
በፍጥነት ድልድዩ ይሰራ ሌላ መገድ የለም መጭው ክረምት ነው
@biniyambrhanu6214
Жыл бұрын
ኸረ ሮቢትም አለ ነው የምልህ
@yeshiadmasu2563
Жыл бұрын
እሜሬካ እራሷ እየበጠበጠች ማን ገምጋሜ አደረጋት?
@fanoabyssinia
Жыл бұрын
አማራ ሱሪ መታጠቅ ባስተማረው ትጥቅ አይፈታም 🇪🇷🇲🇱🇪🇷🇲🇱🇪🇷🇲🇱
@እሙፍቅር-ቀ5ቨ
Жыл бұрын
አማራ ሆይ ተነስ ተኝተህ ልትበላ ነው
@marumaru1882
Жыл бұрын
አማራውን አማራ ነው ለማጥፋት የተነሳው በቃ ጉርሻ የለመድ የአማራ ስልጣን አለን የሚሉ ሁሉ አማራውን ያጥናክራሉ ያሉትን እየጠቆም ማሳፍን ከጅመሩ ዛሪ አይድልም አማራው አሁን ማፀዳት ያለበት የራሱን ባለስልጣናት ብቻ ነው ከዚያም ሊላው ቀጣይ ይሆናል።
@YabsraA-rh2hs
Жыл бұрын
Fetari ayileyachew lyuhayilachinn
@መልካምቀን-ዸ3ኰ
Жыл бұрын
ትግራይ የሚል ቃል መስማት ነው ያስጠላኝ 🤮🤮🤮🤮🤮🤮
@Yahuah-d3i
Жыл бұрын
ትግራይ ህዝብ ላይ ላደረሳችሁት ግፍ ንስሀ እንደመግባት ገና አሁንም እንዲህ ይባላል?? አረ የአማራስ አውሬነት ይለያል በእውነት 😢
@Mhammed-dn2mu
Жыл бұрын
አማራ ነቃ
@nardostesfaye8599
Жыл бұрын
መቼም መቼም ትጥቅ አንፈታም‼️
@dagnachewworkalemahu7010
Жыл бұрын
DDRሩን በህወሃት ላይ ያልተፈጸመ የትጥቅ ማስፈታትና ማፍረስ ሲገባው የፌደራል መንግስቱ የአማራ ክልልን ልዩ ኃይልን ትጥቅ ማስፈታት ማለት ምን የሚሉት ነው? DDRሩ ለአማራ ልዩ ሃይል ነበር እንዴ? የተያዙትም መንግስትን ትዝብት ውስጥ ነው የከተተው እንጂ የወያኔን ስራዓት በመቶ እጥፍ መልሶ መተግበር አደጋ አለው!
@lubabadubai5580
Жыл бұрын
እጭ ዛሬ አይ አማራ😅
@yeneshmiss8996
Жыл бұрын
የኦሮሞ ቡልፀግና አማራን አሰሮ አሸማቆ ትግሉን ሊያሰቆም አይችልም
@hayatassen2820
Жыл бұрын
🤔🤔🤔🤔
@ayelegugssa5215
Жыл бұрын
Be America or Abiy mengist? What the hell?
@hamidhussen3465
Жыл бұрын
1000 amet atnor
@reqiqmedia
Жыл бұрын
ይቺን መልእክት ለሁሉም አድርሱልኝ። እነ ጌታቸው እረዳና አብይ አህመድ በድብቅ ሲገናኙ የነበረው በአማራ ላይ እየዶለቱ ነበር ይሄውም በድብቅ ያቀረቡት መደራደሪያ የአማራ ክልል ትጥቅ እንዲፈታ ይደረግልን፡ የሚል ጥያቄ ከህውሃት የቀረበ ነው። ይሄንኑም ለማስፈፀም ቃል ተገብቶላቸው ይሄው የአማራ ክልል ልዩ ሃይል ትጥቅ እንዲፈታ እየተገደደ ነው አደራ አማራ ሆይ ታሪካዊ ስህተት እንዳትሰሩ። ትጥቃቺሁንም ከመፍታት ይልቅ ማጠናከራቺሁን እንዳትዘነጉ። ይድረስ ለሁሉም።
@debebeketema7193
Жыл бұрын
ህዋሳት እይታምንእይታምንም ጨርሶ መውገድ አለበት 👹👹👹👹
@FEWAZ-e5d
Жыл бұрын
እኔ የሚገርመኝ እኮ ባድ በኩል ኦነግ ከኦሮሞ ልዩ ሀይል ጋር ሆነው አማራን ስያፈናቅሉ ባድ በኩል ወያኔ ስወርን መግስት የአማራ ልዩ ሀይል ትጥቅ ይፍታ ስል ዝም የሚሉ የአማራ ባለስልጣን ምን እያሰቡ እደሆነ ነው ግራ የገባኝ ::አርታው የአማራ ባለስልጣናት ታርክዊ ስህተት እየፈጽማችሁ ነው ::
@ራያራዩማ-ለ4ኈ
Жыл бұрын
አማራ እየተጨፈጨፈ ትጥቅ ይፍታ ማለት ምን ማለት ነው ገዳዩ አስታጥቀው 🤔
@bayugatu8323
Жыл бұрын
አቶ አታክልቲ ምን አሉ?ለኤርትራ ወጣት?አይ ለትግራይ ወጣት ለማለት ነው
@saronteshome5249
Жыл бұрын
እነዚህ ታዛቢዎች የአበባ ወደ ፊት የሚዝናኑበት ቦታ ከሚያሳዪ እኛ እንዲህ እያረግን ነው ከወያኔ ድል በህዎላ ለህዝቡ ዉለታ አየከፈልን ያለነው ቢሉ ደስ ባለኝ ተወደደም ተጠላ ኢሳያስ የተዋጋው ለህዝቡ እኔ በህይወት እያለሁ ኢትዮጲያ በዘር ስትፈረስ አላይም ነው ታዲያ የማይፈልገውን እናመሰግናለን ሰለተደረገልን ከሆነ ምስጋናው እነርሱ የጠሉትንና ሃይላቸውን ልከው ገንዘባቸውን ያፈሰሱበትን አለማድረግ አይሻልም
@ልጀእወድሻለሁ
Жыл бұрын
አማራ ብአደንን ዮዞ መቸም ነፃ አይወጣም ሞትም አይቀርልህም ከዚ በዃላ የራስህ ጉዳይ ትጥቅህን ከፈታህ ቁጭ ብለህ ለመታረድ ተዘጋጅ በቃ
@girmatsehay860
Жыл бұрын
ኦሮሞ ልዩ ሀይል (ኦነግ) እንደ ሌሎቹ ክልላች መፍረስ አለበት
@yayneabebawoldetensai9386
Жыл бұрын
Can someone tell us the reason why Amhara special forces are ...sh
@smonasmelash2204
Жыл бұрын
ኣማራ👎👎👎👎👎👎👎👎
@sumaytube7446
Жыл бұрын
አማራልዩሀይልካላማጣወጣወላሂ አማራከዚህቡሀላየመኖሩ ነገርአልቆለታል
@unitityisstrenght6578
Жыл бұрын
የኤርትራ ጄኔራሎች የስንብት እራት ላይ ያደረጉት ንግግር የቱጋ ነው ያነጋገረው ??እነደው ወሬ ማሟሟቅ ትወዳለህ ልበል??
@asnakesema9508
Жыл бұрын
ኦሮምያ ልዩ ሀይል ማንን ልወጋ ነው ትጥቅ የማይፈታው
@yeshiadmasu2563
Жыл бұрын
ጉዳዪ የእማራ ብቻ አይደለም ።ከእማራ አርት እንጅ ።ኢትዬጵያን ያልክ ሁሉ ተነስ ከእማራ ጎን ተስለፍ እብሪተኛው እብይ ኢትዮጵያን የኦሮሞና የትግሬ ለማድረግ እየተጣደፈ ነው ።
@ሁለገብሀያቴ
Жыл бұрын
አብይ በግልፀ አማራንፐሊያስበላ ነው አይ የአላህየአላህ አንተው እርዳን 😢
@امينهامينه-د3ف
Жыл бұрын
አማራ ተሆክ ት ገደላልህ አለ ጠ ፋት ት ታሰራለህ የኦሮሞ ዉ የነብሰበ ላዉ የአገረ አፈራሹ የአብይ አህመድ ስራት
@shemsushemsu3184
Жыл бұрын
የአማራ ልዩ ሀይል ትጥቅ ከፈታ ትልቅ ስህተት ነው
@Deon.99
Жыл бұрын
👉♥️🇪🇷♥️🇪🇹♥️🇪🇷♥️🇪🇹♥️👉✌️♥️🙏🙏
18:06
Ethiopia - የጠቅላዩ አነጋጋሪ አቀባበል፣ ትግራይ ከባድ ንቅናቄነ ተነሳ፣ የነጌታቸው ልመና፣ ‘’ልሞት እችላለሁ’’ ልደቱ
Feta Daily News
Рет қаралды 35 М.
9:21
Ethiopia - ‹‹ሎስአንጀለስ በሙሉ ልትወደም ትችላለች›› ነፋሱ ተመልሶ እየመጣ ነው!
Feta Daily
Рет қаралды 13 М.
0:37
OCCUPIED #shortssprintbrasil
Natan por Aí
Рет қаралды 131 МЛН
2:57:52
ЭКСКЛЮЗИВ: «Басым бос емес, бақыттымын»! Айжұлдыз, депрессия, отбасы мен мобилография жайлы
НТК Show
Рет қаралды 197 М.
28:49
БОЙКАЛАР| bayGUYS | 27 шығарылым
bayGUYS
Рет қаралды 1,1 МЛН
0:55
Новая участница "КРАСАВИЦА ДЕРЖАЛАСЬ ДО ПОСЛЕДНЕГО" / Explosive mike #shorts
EXPLOSIVE MIKE
Рет қаралды 3,5 МЛН
14:41
Anchor News Jan 11 አብይ አህመድ ለማ መገርሳንና ጃዋር አህመድን ፈርቷል፥ በበርካታ አከባቢዎች ውጊያዎች ተደርገዋል፥ 'የሱዳንን ድንበር እዘገዋለሁ'
Anchor Media
Рет қаралды 178 М.
22:52
"የፋኖ መሪዎች በዋሻ ድሮን..."፣ "ኤርትራ ጠላት ናት" ጄ/ል አለምሸት፣ "ቦንብ አታፈነዱም"ከንቲባው፣ የመቀለው ሰልፍ፣ "ሰራዊቱ ወደ ካምፕ"| EF
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Рет қаралды 83 М.
17:08
Ethiopia - “የኤርትራና ትግራይ ኃይሎች ወጉን” ጄኔራሉ | ከሙስሊሞች ለህወሃት የቀረበው ጥያቄ | ግዙፉ ባንክ ወደ ኢትዮጵያ ሊገባ ነው
Feta Daily News
Рет қаралды 79 М.
1:32:39
ኤርምያስ አመልጋ ከደረጀ ኃይሌ ጋር -ክፍልሁለት -Benegerachin lay@ArtsTvWorld
Arts Tv World
Рет қаралды 538 М.
19:34
የ ምሽት የአማርኛ ዜና ጥር 05 - 2017 ዓም - Abbay News - Ethiopia
ዓባይ ዜና - Abbay News
Рет қаралды 4,8 М.
9:48
Ethiopia - ለመፈንቅለ መንግስት ምስራቅ አፍሪካ የገባው ሃይል ጥንቃቄ! ስድስቱ ደህንነቶችና የተጋለጠው ጉድ!
Feta Daily
Рет қаралды 69 М.
17:57
Ethiopia - ትልቅ የተቃውሞ ሰልፍ ተጠራ፣ ጄኔራሉ ራሱን ከማህበራዊ ሚድያ አገደ፣ የጫካ ቅንጡ አፓርትመንቶች ይፋ ሆኑ፣ የቀጠለው የሰራተኞች እስር
Feta Daily News
Рет қаралды 128 М.
11:36
"ሰራዊቱ ከአማራ ለቆ ይወጣል.." ጀነራሉ | የኢሳያስ ልጅ ኢትዮጵያ ላይ ዛቱ | በመጨረሻም አሜሪካ እጅ ሰጠች | Ethiopia
Andafta
Рет қаралды 20 М.
16:50
Ethiopia - 4 ኪሎን ያስደነገጠው ሚስጥራዊ ሰነድ፣ "ጎረቤቶቼ አስወጉኝ" ሱዳን፣ መንግስት ግዛቶችን ለህወሃት አስረከበ፣ ጠቅላዩ ድንገት ወለጋ ተገኙ
Feta Daily News
Рет қаралды 121 М.
17:06
Ethiopia - በተቃውሞው የመከላከያ አባላት ጉዳት ደረሰባቸው፣ ህዝባዊው ተቃውሞ በዓለም አቀፍ ሚዲያዎች፣ የባህርዳር መንገድ ተከፈተ፣ ታማኝ ዝምታውን ሰበረ
Feta Daily News
Рет қаралды 123 М.
0:37
OCCUPIED #shortssprintbrasil
Natan por Aí
Рет қаралды 131 МЛН