Ethiopia - ጠቅላዩ ስለጄኔራል ተፈራ...?፣ የጎፋው አሳዛኝ ክስተት፣ ህወሃትን ለሁለት ተከፍሏል፣ በራያ አዲስ ውጥረት፣ በሙስና የተጨማለቁት...

  Рет қаралды 130,708

Feta Daily News

Feta Daily News

Күн бұрын

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #Ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Пікірлер: 154
@Yenyemariamlij
@Yenyemariamlij Ай бұрын
ፀልዬ ተመለሱ!! ለሞቱት ወገኖቻችን ነፍስ ይማር ለመላው ቤተሰቦቻ ፅቸውና ለኢትዮጵያ ህዝብ በሙሉ መፅናናትን ይስጥልን🙏
@beretukanMeles
@beretukanMeles Ай бұрын
ነፍስ ይማር😭አይ ሀገሬ ሀዘን አያጣሽም😭😭😭🥺
@tigistyitbarek1399
@tigistyitbarek1399 Ай бұрын
አቤቱ ይቅር በለን ማረን ለሞቱት ነብስ ይማር
@MohammedSeid-f5m
@MohammedSeid-f5m Ай бұрын
ሠላም ለኢትዮጵያ ያረብ😢😢😢
@userashu-d8l
@userashu-d8l Ай бұрын
በጎፈው አደጋ ለሞቱት ነፍሳቸውን ይማርልን 😢😢
@zerutesfayegebrehiwot3610
@zerutesfayegebrehiwot3610 Ай бұрын
😭😢😭 ✞✞✞ አሜን ! ነፍሳቸውን ይማርልን - መንግሥተ ሰማያትን ያውርስልን !!! ለቤተሰቦቻቸው እና ወዳጅ ዘመዶቻቸው መጽናናትን ያድልልን !!! ✞✞✞ ......... ልዑል እግዚአብሔር ሆይ - ሀገራችንን ሠላም ፣ ፍቅርና መቻቻል የሞላባት አድርግልን ፤ ከመከራ ፣ ክፉ አደጋና ችግር ሕዝባችንን ታደግ !! 😭😢😭
@user-hh3sd6ex1w
@user-hh3sd6ex1w Ай бұрын
ደልላአማራፋኖዬ ❤💛💚💪💪💪💪
@user-xh9pi2ht6o
@user-xh9pi2ht6o Ай бұрын
የፋኖ ትግል የሕዝብ ትግል ነው❤💪💪💪💪💪
@beretukanMeles
@beretukanMeles Ай бұрын
እውነት😂
@biniyam-i9w
@biniyam-i9w Ай бұрын
😂😂😂
@mariammariam1007
@mariammariam1007 Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@mariammariam1007
@mariammariam1007 Ай бұрын
አየን እኮ ታዲያ ለምን የሀገር ሽማግሌዎች ጫካ ድረስ ሄደን ፋኖን አናግረናቸዋል ያሉት እንድደራደሩ
@masetewal6914
@masetewal6914 Ай бұрын
ትክክል ፋኖ የነፃነት አርማነው ድል ለአማራ ፋኖ 💪
@user-cp6qv3jm6f
@user-cp6qv3jm6f Ай бұрын
ፈጣሪ ነብሰቸውን በገነት ያኑራቸው
@user-xh9pi2ht6o
@user-xh9pi2ht6o Ай бұрын
ድል ለፋኖ❤💪💪💪💪💪💪💪
@SeudHussen-vr4vu
@SeudHussen-vr4vu Ай бұрын
ድል ለፍኖ።አንድ አማራ።
@FantahunMisganaw-l8q
@FantahunMisganaw-l8q Ай бұрын
ድልለፋኖፋያሸንፋል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@biniyam-i9w
@biniyam-i9w Ай бұрын
😂😂😂
@meheretfuchs4724
@meheretfuchs4724 Ай бұрын
ጥርስህ የርገፍ 😢
@mariammariam1007
@mariammariam1007 Ай бұрын
😂😂😂😂😂
@ፍዘርሉሲ
@ፍዘርሉሲ Ай бұрын
ፈጣሪ ይህን መርገምት ሰውየ ካላነሳልን መሬትም እየዋጠችን ነው
@SamiMulugeta-pe9dn
@SamiMulugeta-pe9dn Ай бұрын
ሀሀሀሀሀ መሳሪያ በመያዝ የህዝብን ጥያቄ ማፈን ካዋጣ እናያለነ
@mariammariam1007
@mariammariam1007 Ай бұрын
😂😂😂😂😂ምን ልታመጭ ኮተታም
@genetnecho1109
@genetnecho1109 Ай бұрын
እብድ የብር ለማኙ እብድ አበይ አህመድ ያጥፋክ ፈጣሪ አምላክ።
@rahmarahma3427
@rahmarahma3427 Ай бұрын
ድል ለአማራው ፋኖኖኖኖ❤❤❤❤
@biniyam-i9w
@biniyam-i9w Ай бұрын
@@rahmarahma3427 no😂😂😂🤣
@LidiaEyasu
@LidiaEyasu Ай бұрын
የኔ ጎፋ😭😭😭😭😭😭
@semirahussen574
@semirahussen574 Ай бұрын
ያረብ ያሳዝናል እፍ እፍ😭
@ILOVEPUTIN1
@ILOVEPUTIN1 Ай бұрын
በጎፈው አደጋ ያረፋ እህት ወድሞቻቺን እናት አባቶቻቺን ነፍስ ይማርልን
@hamudseid4461
@hamudseid4461 Ай бұрын
አላህ ይዘንላቸዉ ለጀነት ይበላቸዉ በጎርፍ የተጎዱት የኛ ወጀል መቼ ገና አላህ ይዘንልን እጂ 😢😢😢😢😢
@TadesseHaile-q5l
@TadesseHaile-q5l Ай бұрын
የፋኖ ፣ትግል የሁላችንም ትግል ነው። ፋኖ የሚታገለው ለነፃነት ነው። በአገሩ ውስጥ የትም ቦታ የፈለገበት ተዘዋውሮ ለመስራት እና ለመኖር ነፃነት እንዲኖረን ነው። በአገራችን በነፃነት መኖር ተከልክለን እንታሰራለን እንደበደባለን። ለፍተን ያፈራነውን ገንዘብ ቤት መሬት እንቀማለን። ያለምንም ወንጀል እንታሰራለን እንደበደባለን። የተፈጥሮ ነፃነታችን ተነጥቀናል ። ለመብታችን ሁላችንም መታገል አለብን ። የፋኖ ትግል የሁላችንም ትግል ነው።
@almazshiferaw1016
@almazshiferaw1016 Ай бұрын
የጎፋ ህዝብ እግዚአብሔር ያፅናችሁ
@mominaamina2263
@mominaamina2263 Ай бұрын
Ashemure seyawekbet Edemiwe yter afire yabelaw
@Gossaye-vk4pz
@Gossaye-vk4pz Ай бұрын
AMENE
@fetujelalu
@fetujelalu Ай бұрын
😮
@fetujelalu
@fetujelalu Ай бұрын
😮
@fetujelalu
@fetujelalu Ай бұрын
😮
@emaleyjored7043
@emaleyjored7043 Ай бұрын
ለማንግስት እጁን መስጠቱን በምን አወቅህ? ነብር አየኝ በል
@user-ti1amahara
@user-ti1amahara Ай бұрын
ዓብይን ፋኖ በጣም እንዳስጨንቀውያስታዉቂበታል እመኑኝ ግን አማራ እንደሆነ ድብን አድርጎ ያሸንፋል 🥰💚💛❤️
@BirhenaGobeze
@BirhenaGobeze Ай бұрын
አይ አማራ እኮ ለማንም ያስፈራል ነገር ግን እርስ በርሳቸዉ መባላታቸዉ ያናድዳል😢😢
@abdumude1001
@abdumude1001 Ай бұрын
ጉረኛ
@mariammariam1007
@mariammariam1007 Ай бұрын
😂😂😂😂😂አማራ አማራ አትበሉ የጫካዉ የሽፍታ ቡድን ነዉ አጉል ድካም የአማራ ህዝብ ዉጣልኝ ክልሌን በጦርነት አናዉጥል አላለዉም የምያስፈልገዉን ያዉቃል እና
@meheretfuchs4724
@meheretfuchs4724 Ай бұрын
ነፍሳቸውን ይማር ያሳዝናል አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ እኛ ኢትዮጵያውያን ምነው መከራችን በዛ ? 😢😢😢😢
@tafere224
@tafere224 Ай бұрын
አናትህ ይጠቅለል ጀዝባ
@user-ip5ch4qj3x
@user-ip5ch4qj3x Ай бұрын
ሰላም ❤❤❤
@adisalemyeshewalji4663
@adisalemyeshewalji4663 Ай бұрын
እደ ሴት አሽሙር 😢መደርተኛ መድር የሚመራ መሪ አተየን አላህ ያሳህ በቶሎ ብሎ ኢንሻ አላህ 😢
@zaynabaa4034
@zaynabaa4034 Ай бұрын
ሱባሀን አላህ ስራው ሁላ አሽሙር😅😅
@admassunegatusebsibe6206
@admassunegatusebsibe6206 Ай бұрын
ህክምና ተከልክለው ሴሰቃዩ መታከም ተከልክሎ እንዲሞት ነበር መሞቴ ከልቐረ ገድየ ለሙት ነው
@hamudseid4461
@hamudseid4461 Ай бұрын
የህዉሀት ስብሰባ በሰላም ያልተቋጨዉ የጎበዙ እጅ አለበት መቼም ህዉሀት ካሁን በሇላ ተግባብቶ ተስማምቶ የሚፈጥረዉ ነገር ምንም የለ አይታሰብም ብልፅግና እጁ እረዥም ነዉ
@Zufannigatu-ii1wf
@Zufannigatu-ii1wf Ай бұрын
ለሞቱት ነፍስ ይማር አቤቱ አምላኬ ከደገተኛ ሞት ሰዉረኝ ለንሰሀ ሞት አብቃኝ 😢😢😢 ምናለ የመሬት መሸራተቱ 4 ኪሎ ሁኖ አብይን ቢቀብርልን ብንገላገል 😢😢
@semirahussen574
@semirahussen574 Ай бұрын
ዲል ለተገፋዉ ህዝብ የአላህ ያረብ💚💛❤️
@masetewal6914
@masetewal6914 Ай бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ ❤️💪
@ambauendeshew8982
@ambauendeshew8982 Ай бұрын
Good afteer noon Fetha Midya ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@IndrisNuru
@IndrisNuru Ай бұрын
ድልለፋኖድልለፋኖ
@SeudHussen-vr4vu
@SeudHussen-vr4vu Ай бұрын
ያለመስዋትነት ድል አይገኝም
@hiweteyafewerq7230
@hiweteyafewerq7230 Ай бұрын
ወረ ብቻ ....... ዙርያ ጥምጥም ....
@user-hh3sd6ex1w
@user-hh3sd6ex1w Ай бұрын
😭😭😭😭ደቡብኡፍፍ💔💔😭😭😭🤲☝️
@ሰአዳአለሙ
@ሰአዳአለሙ Ай бұрын
ግን ምርጫ መቸነዉ
@user-pb1fn1sg5t
@user-pb1fn1sg5t Ай бұрын
yenem tiyake new
@Arab_20_Car
@Arab_20_Car Ай бұрын
ነብሰ ይማር በጎፈ ለተሰውት ወገኖቻችን😢 እባክህ አብይ የምትባል ደነዚ መንግሰት አገሪቱን አትርብሸን ሰልጣኑን ልቀቅ አገር አታተራምሰ🤮🤮🤮🤮😖😖😖
@mohammedjemal1554
@mohammedjemal1554 Ай бұрын
አለመፈየዱን ያሳዩሃል። እንኳንስ ላመኑበት ትግል ለምነህ ላስገባህባቸው ጦርነት ፈይደውልሀል።
@user-so4jz9hb7r
@user-so4jz9hb7r Ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢
@teshomelemma9520
@teshomelemma9520 Ай бұрын
ጀኘራሉ ህክምና እንዳያገኝ አድርፐነዋል ለምን ? እዚሁ እንዲሰቃይ ለምን አደረግነው አልተባለም ?
@TamratSesai-nf5uq
@TamratSesai-nf5uq Ай бұрын
በመድረክ ላይ ብቻ ያለ የብልጽግና መንግስት በቅርቡ የት እንደሚደርስ የምናየው ይሆናል ሰራዊቱም ይሰለቻል ይዳከማል ትንሽ ግዜ መጠበቅ የምናየው ይሆናል ድል ለፋኖ ፋኖ ያሸንፋል
@AgrieMinNekash2024
@AgrieMinNekash2024 Ай бұрын
የአገራችን ሹመኞች እንደ ሰለጠኑ አገሮች ሹመኞች ሰው ሰው ሊሸት እየከጀላቸው ይመስላል፤ለሰው ሕይወት ህልፈት ተሰማቸው?ነፍስ ይማር፤ምጽናናትንም።
@abdurahmanabdo1345
@abdurahmanabdo1345 Ай бұрын
True tell them to go home and make farming
@AbaGadaaAman
@AbaGadaaAman Ай бұрын
OMN
@IndrisNuru
@IndrisNuru Ай бұрын
ኣብይግራገባዉ
@ZainabHousin
@ZainabHousin Ай бұрын
ድድድድ ልልል ለጀግናው ፋፋፋፋፋ ኖኖኖኖ
@user-gi4ek9ii6g
@user-gi4ek9ii6g Ай бұрын
Fsnno king
@bezuneshnigussie975
@bezuneshnigussie975 Ай бұрын
ፈታ ተመሳሳይ አንካሽ
@mareabe419
@mareabe419 Ай бұрын
Tara y mandar saw abey
@mikigere-fn1qv
@mikigere-fn1qv Ай бұрын
አብይ አህመድ ቀውሱ መሪ
@mariammariam1007
@mariammariam1007 Ай бұрын
ክክክክክክክክክ በክላሽ አልታገለ እንደ ሽፍታዎቹ 😂😂😂😂
@MuhamedEndris
@MuhamedEndris Ай бұрын
አህያ የሰይጣን ዱላ አሽከርካሪ 😢😢😢​@@mariammariam1007
@AdATA-e4m
@AdATA-e4m Ай бұрын
ምነው መጥፊያችን በዛ ፈጣሪየ ድረስልኝ ድል ለፋኖ ድል ለአማራው ለተገፊው ህዝብ ❤
@Gossaye-vk4pz
@Gossaye-vk4pz Ай бұрын
Tqawame yamebale Ethiopia wesete yalam ayaferum merecha meratune yelu yehonale Eremetemete hulu😊
@semerbintbabasusu8220
@semerbintbabasusu8220 Ай бұрын
አይ ይሄ ደነዝ ምናለ ፈጣሪ የመሬት መቀጥቀጥን አራት ኪሎ ቢያደርገው ህዝቡ ያርፍ ነበር😡
@user-vz4ld4hk1w
@user-vz4ld4hk1w Ай бұрын
በጉልበት የሕዝብ ጥያቄ አፍኖ ማቆየት ጊዜያዊ እንጅ ዘላቂ አይሆንም ብታስብበት ይሻላል
@mariammariam1007
@mariammariam1007 Ай бұрын
ሃሃሃሃሃሃሃሃሃ አይ ፉከራ
@user-oq2eq3sc9p
@user-oq2eq3sc9p Ай бұрын
እሡን ሥትገረፋ ፋይዳዉን ታያለህ
@dkm1666
@dkm1666 Ай бұрын
ምነው አብይ አሕመድ እንዲህ ቀባዠረ
@iamfano7866
@iamfano7866 Ай бұрын
ጀነራል ተፈራ ማሞ በተራው ኮለኔል አብይ አህመድ አይገለጽም
@lalatube9327
@lalatube9327 Ай бұрын
ያጣ ለማኝ ተሳድቦ ይሄዳል
@woinshetkebeda1844
@woinshetkebeda1844 Ай бұрын
Aseged eje mestetun eregtegna nehe ❓❓❓❓❓❓❓❓
@BeleteAbebe-cz6hu
@BeleteAbebe-cz6hu Ай бұрын
እየ ቃጀህ ትኖራለህ ቅጀት ራዕይ አይሆንም ትቢት መንገድ አይሆንም።አይ ኢትዮጲያ
@TadesseHaile-q5l
@TadesseHaile-q5l Ай бұрын
ማንም ሰው ለመብቱ መታገል ይችላል። እንደአንተ ባለ ሰለሰው መብት ምንም የማያውቅ ን ሰው ሁሉም የ ኢትዮጵያ ህዝብ መታገል አለበት።
@tegenutasew8907
@tegenutasew8907 Ай бұрын
No sound
@Mamaaa-t6s
@Mamaaa-t6s Ай бұрын
Fano
@melakubekeleadane2209
@melakubekeleadane2209 Ай бұрын
ምንም ብትል ቁጭት አንገብግቦህ እንጂ እውነት የምትለውን አይደለም።😅😅😅😅😅😅
@yonasnigussie3208
@yonasnigussie3208 Ай бұрын
Amhara talak hger newe mene ato sefi meret,weha,tarikawi,bota,meadin, sira wedad hizeb,keza ethiopia yemetebale hger yet endaleche yetayale Amharan mekefafele ayechalem
@abebeyenenew5795
@abebeyenenew5795 Ай бұрын
ባልቴት የሆነ ሚዲያ
@GML90-b7r
@GML90-b7r Ай бұрын
ተፈራ ሲሉ አልሰማንም የሌለ ወሬ አሉባልታ አታውራ ሄደ አልሄደ ኢሚንት ለውጥ አያመጣም ወጥቻለሁ ለማለት ካልሆነ በስተቀር ፋይዳ የለውም ለዚህ አትጠራጠር ግምታዊ ወሬ አትንዛ ።
@fbeyene91
@fbeyene91 Ай бұрын
አማራ መቼም በዜና መሰወር አይሰለቸውም አይደል😂😂😂
@user-fm2og7gq8e
@user-fm2og7gq8e Ай бұрын
Ayeeeee Abye Ahmed endezeh honeh kereh .Abye yemyawerawen ayawkem ende kids new ekoo
@yonasnigussie3208
@yonasnigussie3208 Ай бұрын
Yebeshashawe duriye hger behweket,bekenenet enji endesefer baletet beashemur ayemeram hkim yekelekelekewe jeneral bebekat ante kase setechwate beletok chaka geba kehgiziyabiher gare anten litel betenkol yekoyale enji ayekeremem mengistk tekdwale leke endesahole neseha giba lelawen tewe tibit wediketen tekedemaleche!!!
@MMm-i9r
@MMm-i9r Ай бұрын
አብይ ያልተማረ ነው የምንለው በምክኒያት ነው አድስ አበባ ሁኖ እሰረኝ እንድል ነው የፈለከው😅😅😅😅😅
@abebe7532
@abebe7532 Ай бұрын
Semut getan ⁉️🤣😂 Kkkkkkkkkkkk😂
@mequaninttafese1559
@mequaninttafese1559 Ай бұрын
Afere bla tekeklgnwun zgebe telalaky
@peaceandlove9924
@peaceandlove9924 Ай бұрын
Jawisa 😅
@masterseattlea
@masterseattlea Ай бұрын
Prime ministerachu meri kemhone yeteret ena mesale astmari behone yishal nbr. This kind of rehotric has been given by Hitler.
@zinatrashad-px9ym
@zinatrashad-px9ym Ай бұрын
አብይ ፓርላማ ሚቀርበው እኮ የህዝቡን ችግር ለመቅረፍ ሳይሆን እንደ ሴት አሽሙር ለመናገር ነው 😅😅😅
@user-hh3sd6ex1w
@user-hh3sd6ex1w Ай бұрын
ጀዝባአብይ ጀል🐏🐏🤛🤔
@BshshBsbs-ok5wc
@BshshBsbs-ok5wc Ай бұрын
#ABIYMUSTLEAD
@ArekebArku
@ArekebArku Ай бұрын
ወሬኛ ህክምና ከልክለህ ለመግደል ነበር ያሰብከው አልተሳካልህም እንጂ
@EmebitZeru
@EmebitZeru Ай бұрын
Bbbiid
@MisaratElene
@MisaratElene Ай бұрын
deleee lafano
@TotoFarawu
@TotoFarawu Ай бұрын
No Tefra Mamo Don Tehch
@landolenodido948
@landolenodido948 Ай бұрын
ሾላካስ አተ ፋኖእማ አመትአሸህ
@sebhatuberhe5308
@sebhatuberhe5308 Ай бұрын
Abye the only thing you Know Is Talk.
@yossephdc7270
@yossephdc7270 Ай бұрын
museina beie beirow buisness honual serategnochu beken yezewot selemewotut genzeb ena selemeigezut mekina model new yemefokakerut
@mesineguse7820
@mesineguse7820 Ай бұрын
ሟርተኛ የሆነ ሠዉ
@hhnahhna5136
@hhnahhna5136 Ай бұрын
ያሽሎክሉክህ፣አንተሠይጣን
@isgsjbsjsgsu480
@isgsjbsjsgsu480 Ай бұрын
አሸሙርኛ
@zx9713
@zx9713 Ай бұрын
በጭባጫ አትበጫበጭ😂😂😂😂
@FanteshTsegaye
@FanteshTsegaye Ай бұрын
Asss
@osmanabduu2900
@osmanabduu2900 Ай бұрын
አንተ የቡዳ ልጅ ጋላ አላህ ይድፋህ
@FatuFatu-ys7vx
@FatuFatu-ys7vx Ай бұрын
ሾተላይ የሆነ መንግስት
@rahmaha
@rahmaha Ай бұрын
አይ አተ አሺሙረኛ የመደረኛሴት አተንብሎ መሪ አላህ ያሳህ አቦ
@MuhmmadMuhmmad-u8n
@MuhmmadMuhmmad-u8n Ай бұрын
አብይ. ከንቲባ ነዉ ወይንስ 😅
@user-xb5rc1ig1e
@user-xb5rc1ig1e Ай бұрын
Kept abiy shut your mouth denez gala
@seadi5
@seadi5 Ай бұрын
ቆሻሻመንግስት ተፈራማሞእኮተስፋቆርጦነው ወደውጭ ሂዶእዳይታከምአረገው ተስፋስለቆረጠነውፍኖንንየተቀላቀለው ገገማየሆነመንግስት
@user-jn1uc1oh1s
@user-jn1uc1oh1s Ай бұрын
አብይ አህመድ ፍየል ወዲህ ቅዝምዝም ዉዲያ ቅዝምዝም 😅😅😅 ተቃጠልክ ገና በቁምህ ትጨሳለክ
Новый уровень твоей сосиски
00:33
Кушать Хочу
Рет қаралды 2,7 МЛН
Sigma Girl Pizza #funny #memes #comedy
00:14
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 2,9 МЛН
ሰበር ዜና ዓርብ መስከረም 3//2017
Fetiya yabnetwa
Рет қаралды 309
አሁን ስበር ዜና መስከርም//3//2017አዲስመርጃ
Meseret. መስረት Tube🌹🌹
Рет қаралды 94