አንዳንድ ሰው ተኝቶ ከርሞ ሀዘኔ ብሄራዊ ሀዘን ካልሆነ ይላል/ ተጠንቀቁ --ፓስተር ቸሬ

  Рет қаралды 35,497

FEVEN KETEMA ፌቨን ከተማ

FEVEN KETEMA ፌቨን ከተማ

Күн бұрын

#fevenketema #wedding #artistfevenketema
The official You tube Channel of Feven Ketema.
Enjoy! Subscribe!
Connect for more.
/ fevenketema
/ fevenketema. .
fevenketema.com/

Пікірлер: 55
@fevenketema
@fevenketema Жыл бұрын
በዚ የቴሌግራም አድራሻችን ያገኙናል ። እውነተኛ ታሪካችሁን ላኩልን 0973710801 ( @feven04)
@tigistkoyas7640
@tigistkoyas7640 Жыл бұрын
እባካችሁ ፓስተር ቼሬን የት በአካል ላገኘው እንደምችል ጠቁሙኝ። በቅርቡ ወደ ትዳር ለመግባት እቅድ ላይ ነኝ። ከትዳር አጋሬ ጋር የምክር አገልግሎት እንዲሰጠኝ እፈልጋለሁ። እባካችሁ ቢሮውን የት እንደሆነ ንገሩኝ።
@kwtkwt4386
@kwtkwt4386 Жыл бұрын
ሰላም ቸሩ በጣም ነበር የምወደው ወላሂ እርቅ ማእድ ላይ ቀርቦ ብደጋግመው የማልጠግበው ሰው ነበር ጴንጤ መሆኑን ስሰማ የምወደው ሰው እንደሞተብ ነው የተሰማኝ ጴንጤዎች ፓስተር የጦር መሪዎች ሆነዋል እጃቸው በደም ተጨማልቃል በተጨማሪ ሀይማኖቱንም እያበላሹ ነው ጴንጤ ፈርሶ እንደ ቸሬ አይ ይነት መመራት አለበት አለበለዚያ ሀይማኖታቹን ሳቹ ታጠፋላቹ ቸሬ ሀይማኖታቹ የሚመሩት ጤንነታቸው መመር አለበት ቸሬ እንወድሀለን
@Genitube-r6m
@Genitube-r6m Жыл бұрын
የኔ አባትና እናት ብዙ ልጆች ወልደዋል ከታናሽ እህቴ ውጭ ሁላችንም ስራ አለን ያላገባነው እኔና ታናሼ ብቻ ነን::ነገር ግን እናቴ ከ2አመት ከ7ወር በፊት አረፈች የቁም በሽተኛ ሆና ነበር የኖረችም እኔ ስወለድ ጀምራ እኔ 25 አመቴ እያለ አረፈች :: እያመማት እንኳን አባቴ ሌላ ሴት አይፈልግም ሁሉንም እያሟላልን አስተማረን እናቴም የቤቱን ስራ እየሰራች እና አባቴን ብዙ አላረጀም ስራ ይሰራል ጠንካራ ነው አግባ ስንለው እሺ አይልም በህይወት እንኳን አጥቷት ይታመንላታል አንዳንድ ሰዎች ግን በትዳር በፍቅር ላይ ይማግጣሉ ይገርማል::
@emaneomrealove4678
@emaneomrealove4678 Жыл бұрын
መሽአላህ ሀሪፍ ነው አላህ እደሜያቸውን ያርዝምላችሁ አላህ ለናንተም. እዳባታችሁ ታማኝ ወንድ ይወፍቃችሁ. የሉቢት እናት ነኝ. ስደተኛዋ
@Genitube-r6m
@Genitube-r6m Жыл бұрын
@@emaneomrealove4678 አሜን የኔ ውድ እህት እግዚአብሔር በሰላም ልጅሽ ጋ ያገናኝቶ ያኑርሽ 🥰🥰
@Eman-hj2jg
@Eman-hj2jg Жыл бұрын
ዋው ታድለሺ አባትሺን እድሜና ጤና ይሰጥልሺ የኔ ቆንጃ
@yohanniskassahun
@yohanniskassahun Жыл бұрын
እኔ ጋ እንጋባ
@zubaida1775
@zubaida1775 Жыл бұрын
Wow
@ayshamohammed3663
@ayshamohammed3663 Жыл бұрын
ቸሬ ምርጥ ሰው ህይወት የገባው የአራዳ ልጅ!!ወላሂ በጣም ነው የማደንቀው! ከልቡ የገባው ነው ስነልቦና።
@zewditubekele2748
@zewditubekele2748 Жыл бұрын
ይህ ሰው እንዴት ደስ እደሚል ልክ ልካችንን ነው ቁጭ ሚያደርጋት
@ኤርሚናገኒYoutube
@ኤርሚናገኒYoutube 2 ай бұрын
ፌቪዬ ቆጆ ተባረኪልኝ ፓስተር ቸሬ ጌታ ኢየሱስ ፀጋውን ያብዛል ተባረክ
@rakibgirma7019
@rakibgirma7019 Жыл бұрын
ቸርዬ መልካም ሰው እግዚአብሔር ይባርክክ🙏❤️❤️❤️
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 Жыл бұрын
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ 💝💝ግን እንደ ቸሬ እምወደው ማንም የለም ምርጡ ኢትዮጵያዊ አክባሪክ ነኝ 🙏ንገሪኝ ፌቡዬ 💝ትችያለሽ በርቺ 💝
@marya7483
@marya7483 Жыл бұрын
Enem ortodex nagn gn eyesusn yemwed hulu lene ad new
@salamontube
@salamontube Жыл бұрын
ሰላም ፍቅር አንድነት ለሃገራችን 💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤ ያገሬ ልጆች በያላችሁበት ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@kadrakadra3981
@kadrakadra3981 Жыл бұрын
ፓስተር ቸሬ አድናቂህ ነኝ አከብርሃለው 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@ሂዊየወልዲያዋ-ቀ3ጘ
@ሂዊየወልዲያዋ-ቀ3ጘ Жыл бұрын
ቸሬ ምርጥሰው
@tigistdesalgn9170
@tigistdesalgn9170 Жыл бұрын
Thank you feven for inviting pastor 🙏
@etagegn7267
@etagegn7267 Жыл бұрын
ሄለንየ በርች በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው
@kedirali9509
@kedirali9509 Жыл бұрын
ፓስተር ቸሬ አንጀት አርስ ነክ የምር በጣም ነዉ የምወድህ የማከብርህ አላህ ይጨምርልህ
@oneday7076
@oneday7076 Жыл бұрын
Pastor Chere Egziabher yibarekh betam tikikil timhrt new enamsgen alen silante demo Egziabherin enamsginewalen. 🙏🙏🙏
@ስዴተኛዋእናቶንናፍቂ
@ስዴተኛዋእናቶንናፍቂ Жыл бұрын
ሰላም ፌበንየ እንኳን ደህና መጣችሁልን ብዙ አለፍኝ አይደል
@ያልኖርኩትልጅነት-ገ2የ
@ያልኖርኩትልጅነት-ገ2የ Жыл бұрын
ከፕሮቴስታንት እምነት ተከታዬች የሚመቼኝ ብቸኛ ሰው ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ::
@እስልምነየየልቤትርታ
@እስልምነየየልቤትርታ Жыл бұрын
አህለን ፈበንየ ፕሮግራምሽ በጣም ምርጥነውእነመስግነለን ውደበርች
@tigistdesalgn9170
@tigistdesalgn9170 Жыл бұрын
God bless you pastor coherent
@የሳሪስልጅ
@የሳሪስልጅ Жыл бұрын
ስወደው ቸሬን
@MyEthiopia12
@MyEthiopia12 Жыл бұрын
ፖስተርዬ ስወድህ
@mismtg5829
@mismtg5829 Жыл бұрын
Paster chere bayehuk kutr barkkalehu yante yehonewn egziabher ytebk tebarek
@enat9497
@enat9497 Жыл бұрын
ፓስተር ስወደው
@lemlemtemesgen3517
@lemlemtemesgen3517 Жыл бұрын
Yene melkam sew❤❤
@zemenayzed7925
@zemenayzed7925 Жыл бұрын
God bless you and your family
@shitasadamo6379
@shitasadamo6379 Жыл бұрын
ሰለም ፌቤን ቸሬን ለግኛዉ ፈልጌ ነበረ እንዴት ለግኛዉ
@astertakluu
@astertakluu Жыл бұрын
Baxma kabd nwu
@bezinobel4406
@bezinobel4406 Жыл бұрын
febuye betam tiru timeheret new ketaye demo d/r wedajenehen bedegem
@marya7483
@marya7483 Жыл бұрын
Yhe eko betam gils new fichw demo ye abesha wend
@pink9212
@pink9212 Жыл бұрын
How can we contact pastor chere for those who are living in diaspora
@ethio4421
@ethio4421 Жыл бұрын
That’s my question too
@IsraelAberaCheru
@IsraelAberaCheru Жыл бұрын
ፌቨን አስተማሪ የሆነ ነገር እየቀረበ ነው በጣም ተምሬበታለው አመሰግናለሁ 👍👍👍
@abriloabrish8305
@abriloabrish8305 Жыл бұрын
ፌቪዬ አግብተሻል..? ስወድሽ እኮ❤❤
@kedihabeshawittube7616
@kedihabeshawittube7616 Жыл бұрын
ፌብዬ አድራሻሽን ሳፈላልግ ነበር
@hanamaryam4599
@hanamaryam4599 Жыл бұрын
እግዚአብሔር የተባረከ የተወደሰ ትዳር ይስጥ ግን የፓስተር መልስ ለሁሉም መልስ ይሆናል በተለይ ለወጣቱ
@mesretberhan2338
@mesretberhan2338 Жыл бұрын
Bezwo yedemye yeseteh
@weseneabebe7327
@weseneabebe7327 Жыл бұрын
ቸርዬ ትዳር መሰራት አለበት ትላላችሁ መስራት የምንችለው ሁለታችንም ነው መሆን ያለብን በአንድ ሰው ብቻ ሊሆን ይችላል ወይ እኔ ባለቤቴ በምንም አይነት ሀሳብ መነጋገር አይፈልግም በጣም ተቸግሪአለሁ ከመናገር ይልቅ በስልኩ ሜሴጅ ይልክልኛል እርዱኝ እባካችሁ
@tsigeredaendale6434
@tsigeredaendale6434 Жыл бұрын
Programu tiru new, Negergin tinish libisishin angetuga kef bil tirunew, Pastor chere endet zim ale gin? Comment alaregeshim?
@selamf1101
@selamf1101 Жыл бұрын
What? 🙄
@savelanati3721
@savelanati3721 Жыл бұрын
😅😅😅😅
@ethio4421
@ethio4421 Жыл бұрын
Why don’t you focus on the message? I didn’t even see what she wear until I read your comment. plus it’s very normal and formal dress. What’s wrong with the dress?
@serkuasefa6646
@serkuasefa6646 Жыл бұрын
Eshi bakish
@barkaj9096
@barkaj9096 Жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@kedirali9509
@kedirali9509 Жыл бұрын
ብዙ ማህበረሰብን ከሞት እያዳየ ያለ ምርጥ ቁጥር 1 ኢትጲያዊ። የዜግነት ድርሻዉን እየተወጣ ያለ ስማርት ሰዉ በአጠቃላይ ወጣቱን ከመፍረስ በቃ ነፃ አዉጭ ነክ አንተ።
@elaybright8884
@elaybright8884 Жыл бұрын
ይሄኔ ገፍታዉ ይሆናል የሴቶች ችግር ስህተት የመቁጠር አባዜ አለባቸው እንጂ ምን አድርጌአለሁ??? አይሉም በአብዛኛው ትዳር ውስጥ እየፈጠጠ ያለ ጉዳይ ነው በትዳር ዘመን መጨመር ሚስትም ያዉ ሚስት መሆን አለባት እርግጥ ነው ጫና ይበዛል። ግን ትዳር አገልጋይ ሆኖ መኖር ነው 100% ሌላ ታሪክ የለውም ሁሉም ለማገልገል ነው።።
@fitsumk9592
@fitsumk9592 Жыл бұрын
He is very rude that's all I can say 😡
ሳያገቡ የሚወልዱ ሰዎች/ እስከመቼ ነው በዚህ ሁኔታ
37:08
FEVEN KETEMA ፌቨን ከተማ
Рет қаралды 108 М.
РОДИТЕЛИ НА ШКОЛЬНОМ ПРАЗДНИКЕ
01:00
SIDELNIKOVVV
Рет қаралды 3,8 МЛН
小丑家的感情危机!#小丑#天使#家庭
00:15
家庭搞笑日记
Рет қаралды 30 МЛН
РОДИТЕЛИ НА ШКОЛЬНОМ ПРАЗДНИКЕ
01:00
SIDELNIKOVVV
Рет қаралды 3,8 МЛН