ሳያገቡ የሚወልዱ ሰዎች/ እስከመቼ ነው በዚህ ሁኔታ

  Рет қаралды 108,498

FEVEN KETEMA ፌቨን ከተማ

FEVEN KETEMA ፌቨን ከተማ

Күн бұрын

#fevenketema #wedding #artistfevenketema
The official You tube Channel of Feven Ketema.
Enjoy! Subscribe!
Connect for more.
/ fevenketema
/ fevenketema. .
fevenketema.com/

Пікірлер: 204
@fevenketema
@fevenketema Жыл бұрын
በዚ የቴሌግራም አድራሻችን ያገኙናል ። እውነተኛ ታሪካችሁን ላኩልን 0973710801 ( @feven04)
@Amenamen15925
@Amenamen15925 Жыл бұрын
Enamsegnlen
@addisw1713
@addisw1713 Жыл бұрын
ፌቪና ፓስተር ቼሬ የሚወድ 🙌👍
@dawitmobile580
@dawitmobile580 3 ай бұрын
በጣም ይገርማል ፓስተር ሰው ጊዜ ሲኖረው ሲቀመጥ ነው ማየት የሚጀምረው ትክክል ነው የኛ የሴቶች የዋህነት ማብቂያ የለውም ልብ ይስጠን🙏
@ezu867
@ezu867 Жыл бұрын
በጣም የምወደው ፓስተር እና የማከብረው። ምንም እንኳን የእስልምና ሃይማኖት ተከታይ ብሆንም ፓሰተር ቸሬ ከእነታው ዝንፍ አይልም። የድሮ አራዳና የወንዶች ጉዳይ ፣ ጭንቅላ እና አስተሳሰብ የገባው። በርታልኝ ወንድሜ አላህ ይባርክህ። እንዳንተ አይነቶችን ያብዛልን። ፌቩየ ጥሩ ስራሽን ቀጥይበት እወድሽ አለሁ።
@user-Nezhia
@user-Nezhia 2 ай бұрын
እኔ የኡስታዝ አቡኪ ምክትል ብየዋለሁ፣ትምርቱ ዋውውውው❤
@bizuneshtene5444
@bizuneshtene5444 Жыл бұрын
ፌቢ እና ፓስተር ቼሬ በጣም ነው የምወዳቹ ለሌላው በጣም በጣም ትልቅ ትምርት ነው ምክንያቱም ሰው የዛሬው ፍቅር መሆኑን እምነቱን ነው የሚያስበው ነገን አርቆ አያስብም በዚህ ዘመን ህግ ጋር ቢኬድም ሀቅ ካለው ሰው ይልቅ ወረቀት የያዘው ነገር ነው ተቀባይነት ያለው ሰውን መውደድ እንጂ ፍፁም አድርጎ ማመን መልካም አይደለም ሰው ሀሳብን ይቀይራል መውደድ ማፋቀር ደስ ይላል ግን ነገን ማሰብ ወላጅ እንኳን ቢያልፍ ለልጆች ጦስ አለማስቀመጥ መንፈሳዊም የምድርንም ህግን ተከትሎ መጓዝ መልካም ነው እህታችን ጌታ ይርዳት ለሌላው ግን ትልቅ ትምህርት ነው Thank you
@astershifraw2574
@astershifraw2574 Жыл бұрын
I'm. Single. I'm happy lm. Stronger Stronger. USA 🇺🇸
@rozahailegnawe8541
@rozahailegnawe8541 Жыл бұрын
ፌቪን የእኔቆንጆ ፖስተርቼሬ በጣም የምወድክ የማከብርሕ ሠውነክ በተለይ ስለትዳር ያለሕ አመልካከት
@mulubekele7129
@mulubekele7129 Жыл бұрын
እኔ ምንም አልልም ሁሉም ነገር በመጀመሪያ ቀሬ,, ሳው ምን ያህል ብንዎድም ሰው ሸምበቆ ነው ነጌ ይቀየራል,, ብቻ ከዚህ በኃላ ያለዉን ህወት ወደ ፈጣሪ ፀሎት አርጋ ለልጆቹዋም ጠንካራ ትሁን እሱም ልመልስም ይቺላል መጀመሪያዉ እራስሺን ተቀበይ 🙏🙏ፈጣሪ ይርዳሽ
@Tube-cn1qw
@Tube-cn1qw Жыл бұрын
እህቶቸ በአረባገር ያላችሁ ተጠንቀቁ ታማኝ ሁኑ ሠውን አትመኑ ቤተሠብ ጎደኛ ፍቅረኛዬ ምናም ።አንቡል ብልጥ እንሁን በጣም ይጠቅመናን ይህ ትምህርት
@AhmedDubai-i5y
@AhmedDubai-i5y 2 ай бұрын
በጣም❤
@kikigetanhe7614
@kikigetanhe7614 Жыл бұрын
እግዚያብሄር ይባርክህ ፓሰተር ቸሬ እንዳንተ ያለውን መካሪ አስተማሪ ያብዛልን
@mekdesjaleta522
@mekdesjaleta522 2 ай бұрын
አጅግ በጣም ግሩም ድንቅ ትምህርት ቸሩ መድኃኒዓለም ከድንግል ማርያም እረጅም ከጤና ጋር ለሁለታችሁም ይሰጣችሁ
@user-Nezhia
@user-Nezhia 2 ай бұрын
እናመሰግናለን ፓስተርቸሬ፣ትምህርትህ ለሁሉም እምነት ተከታይ የሚሆን ጠቃሚነው።ፌበንየ ክበሪልን❤❤
@Kidestgirmaኢየሱስይመጣል
@Kidestgirmaኢየሱስይመጣል 2 ай бұрын
አመለካከት ግን በጣም ፈውስ ያስፈልገናል ተላላነታችን ዋጋ ያስከፍለናል መልሴ በዚህ ቃል መልልስ ውስጥ ተመልሶልኛል ተባረክ ፓስተር ቸሬ❤❤
@elias0829
@elias0829 Жыл бұрын
እህቴ ቤቴ ብለሽ ማሰብ አቁሚ ከዚ የበለጠ ጉዳት ትጎጃለሽ ማለትም ስለ ቤቱ ንብረትነት! የእናቱን እድሜ ያርዝምልሽ ማለትም እሳቸዉ ከሌሉ ሌሎች ልጆች ንበረቱን ተካፋይ ስለሚሆኑ! እስከዛዉ በእምነትሽ ፀልይ የህመምሽ መንስኤ እሱ አለመሆኑን አጣሪ። ኦርቶዶክስ ከሆንሽ መምህር ግርማ ጋር ወይም መምህር ሔኖክ ጋር ወይናንባ ማርያም ጎሮ ሰፈራ ሒጂ። ጠንክሪ ፈጣሪ ይርዳሽ! እግዚአብሔር ለሱም ልቦና ይስጠዉ🙏
@makiteshome
@makiteshome Жыл бұрын
memihr girma yet new migegnut
@meseretegrace4793
@meseretegrace4793 Жыл бұрын
ፓስተር ቸሬ አና ፌቢ እናመሠግናለን!!!!!ልጆቿን ሠብስባ ታሳድግ!!!!!!!
@MessiLekitu
@MessiLekitu 2 ай бұрын
እኔ ኦረቶዶክሥ እምነት ተከታይ ነኝ ❤❤ ፓሥተረ ቼሬን እወደዋለው ንግግሩ ትምህረቱ ሥነሥረአቱ በጣም ደሥሥ ይላል እረጅም እድሜ ከጤና ጋረ ይሥጥህ
@abisiniyadire1807
@abisiniyadire1807 Жыл бұрын
ፓስተር ያለዉ ትክክል ነው፡ አሁን አስተውላ ስላየችው ነው አዲስ የመሰላት: ልጆቹን ብሎ እንጂ አውጥቶም ሊጥላት ይችላል በዚ አያያዙ፡ አልቅሰሽ ለምኚ አምላክሽን ተማፀኚ እህቴ ፋርድ የሱ ነው ንሰሀም ግቢ😢, ፌቨን ደሞ ታሪካቸውን ሲያካፋሉሽ አቅርበሽ ብቻ ዝም አተበይ ተከታትለሽ አግዣቸው በእመቤቴ፡ ፖስተር ማገዝ አለብን እንዳለው፡ ሀሳብ ብቻውን ብርታት አይሆንም። ሰው ለሰው መዳኒትም ነው ሲረዳዳ: በርቺ።
@RahelZeregzi-dt7vc
@RahelZeregzi-dt7vc Жыл бұрын
እወነት ብቻይኑር እግዚሀብሂር አንዳች ሳይቀሰር እንዲህ አጠፍጥፎ ይሰጣል ለእኸቶች መልእክት አለኝ አብሶ በዝህሁኒታ ላላችሁ እኸቶቼ መጀመርያ እውነትን ያዙ በሁኒታውስጥ እያላችሁ መልካምነገር ከማድረግ አትጉደሉ ፍርድ የእግዚሀብሂረ ነው
@ብርቴአለምነው
@ብርቴአለምነው Жыл бұрын
ክብር ይስጥልን ትልቅ ትምህርትነው
@Yosephdebebe
@Yosephdebebe Жыл бұрын
Dear Pastor Chire, you are highly experienced & dedicated to serve our nation, stay blessed!!!
@dejenebafa1532
@dejenebafa1532 Жыл бұрын
ልጅቱ ማሰብ አቃታት እንጅ መጀመርያ ባሏ ለነገሩ ፍንጭ ሰቷት ነበር። በእናተ መረት በቱን ሰርተን ከተጣላን በቱን አከራይተን እኛ ለላ በት ተከራይተን እንኖራለን ስል፣ ማሰብ ነበረባት።
@sintayehukoreFayesa-hd2hn
@sintayehukoreFayesa-hd2hn Жыл бұрын
እኽቴ እኒየምመክርሽ ነገርቢር መብትሽአሥከብረሽ ከዛግቢ ውጭ ከዛእግዚሀብሄር እንዴት እደሜፈርድ ታያለሽ ደሀንየምታሥለቅሱ ሰዎች ተጠቀቁ እግዚሀብሄር ይፍዳል
@agaziyabowork7470
@agaziyabowork7470 2 ай бұрын
እንደው እንደዚህ አይነት አማካሪዎችን እግዜር ስለሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ረክቻለሁ ፖስተር በሰጠው ሐሳብ: እንዲያው በተፈጥሮ እኔ ሳይኮሎጂስት ነኝ ስለዚህ appreciate አድርጌዋሁ ምን እንደምል አላውቅም ; ጩኸቴን ቀሙኝ.
@gebremedhinhailu2189
@gebremedhinhailu2189 Жыл бұрын
እህታችን በየዋህነትዋ የማይታመን ሰው አምና የማይሆን ውሳኔ ዉስጥ በመግባትዋ ችግሩ አድጎባት ወደዚህ ዉጥንቅጥ ገብታለች እግዚአብሔር ይርዳት... ሰውየው ግን አቅዶበት ያደረገው ነው የሚመስለው ይሁን እንጂ ልጆች ወልደዋሉና ወደ ልቦናው ቢመለስ መልካም ነው ፈጣሪም ያያልኮ
@kelemeuagatukelemeuagatu4701
@kelemeuagatukelemeuagatu4701 Жыл бұрын
ምርጥ ፕሮግራም 🙏🏾🙏🏾💪🏻💪🏻💪🏻ምርጥ ምክር 🙏🏾🙏🏾
@ferihiwat8319
@ferihiwat8319 Жыл бұрын
ፌቡ ስወድሽ እኮ ቸርዬ ዘመንህ በደስታ ይሞላ
@meselechdejene1880
@meselechdejene1880 Жыл бұрын
2220
@habtomalem6656
@habtomalem6656 Жыл бұрын
Hii wyytu konjo new Meweyayetu gn hulem Negerochin mekotater aychalm Mnchil meslon menager lnchil Yhon ychilal gn emegnigni Yhn slshi behiwet godanalay Hiwetn lnmerat anchilm Eso endemurkuz yzan Tgoz yhonal Msale bechere botalay btaskemchat Esom esu yalewn ltnegrshi tchilalechi Gn yehonechiwn eyiw endechere Basebnew lk megoz bnchil yechere flagot Behiwetu mn neber ahuns bemn lay ynora (Sorry slarezemkut) syesnfna asteyayet limeslshi bichilm hiwet endi nat konjit
@beyenatseghai5252
@beyenatseghai5252 Жыл бұрын
In US, During COVID time, the divorce lawyers were busy. I heard a lawyer in New York saying my business was booming
@shitushifa54
@shitushifa54 Жыл бұрын
ፖሰተር ቸሬ እናመሰግናለን በጣም ነው ሀሳብህ ውሰጤ
@fasikayadessa9890
@fasikayadessa9890 Ай бұрын
I love how honest ur paster chere.
@letaygzegabhire
@letaygzegabhire 2 ай бұрын
ቸርዬ በጣም በጣም ጎበዝ መምህርና አሪፍ የገባህ ሰው ነህ
@የገሀነብደጆችአይችሏትም
@የገሀነብደጆችአይችሏትም Жыл бұрын
ይሄን ሰውዬ እወደዋለሁ ትክክል ነው የሚናገረው👏👏
@TenuAsefa
@TenuAsefa 2 ай бұрын
ወይኔ ታሪኩ በጣም ያማል የኔ ቆንጆ አይዞሽ ሁሉም ያልፋል
@aneshamood6033
@aneshamood6033 Жыл бұрын
ማሻአላህ ፌቨን ሁሌም አድናቂሸ ነኝ በጣም ቁም ነገር አሰተማሪ ብሮግራም በማቅሪብሸ ለሁሉም እሰከ ቤተሰብሸ በሙሉ እናመሰግናለን እና የኔ ጥያቄ ሁሌም ለምን ሴት እህቶቻችንም ወንድምቻችንም ትዳር ሳይያዝ በፌት ወይም ጋብቻ ልጅ ይወልዳሉ ለምንሰ አይጠነቀ ቁም ሌላው ሃራም ነው መውለድም አይቻልም ማለቴ በፍፁም የተከለከለ ነው ለምን በዚህ አይነት ብሮግራምሸ ላይ ለመጭው ትውልድ ይህን ትምህርት በደንብ ብታብራሪበትጥሩ ነው አላህ ይጨምርልሻል ሁላችንንም ልጆች ያለውም የለለውም ይማርበታል ማሰተማር አለብሸ እሰከ መቼ ሰተት አላህም ይቅር የሚለው የሰማነውን ሰንተው ነው እያወቅን ግን ይቅር አይለንም ወልዶ መጣል አይደለም ተቸግረሸ ማሳደግ ነው አላህ በሰጠው እርዝቅ ሰለዚህ አንቺ የጨዋ ልጅ ነሸ ሁሌም ንግግርሸ በሰል ያለ ነው አሰቢበት በዚህ ሰራ ላይሰሪበት ሰወች ይማሩበት በርቺ በተለይየ ቤተሰብ ነክ አሰተምሪ ነገር ብትሰሪበት መልካም ነው ትተሸው የምትሄጅው ሁሉ ቀርቶ ጥሩ ሰራሸ ለ ልጅ ልጅ ይተርፋል እንደምታደርጊውም እተማመንብሻለሁ አላህ ቤተሰቦችሸንም አንቺም ጤና ይሰጣችሁ ጀግና ሴት ጀግና የወለዳት የጨዋ ልጅ ሁሌም ሰራዋ ያምራል ይመርብሸ አላህ ይጨምርልሸ ለተቸገረው ለታምመው አላህ አፍያ ይሰጣቸው በርቺ በጣም ጥሩ ብሮግራም በሰፈርሸው ቁና ይሰፈርልሻል መጥፎ ሲመኙሸ ጥሩ ተመኘ መጨረሻው ጥሩ ሰራ ለራሰ ነው ለህታችንም አላህ ይድረሰላት ጎብዥ ሰምሸን ሁሌም በጥሩ አሰጠሪ ባህልሸን አትርሺ አባት እናት ያሰቀመጡትን ሰንወለድ ባዶ ሰንሸኝ ባዶ ይዘን የምንሄደው ጥሩ ሰራሸን ብቻ ነው በጣም አመሰግናለሁ እኔ ለእህቴ የምመክርሸ ነገር ቢኖር በሁለታችሁም መሃል ያለውን አላህ ብቻ ነው የሚያውቀው ግን ሁሌም ባልና ሚሰት የምመክረው ችግራችሁን እራሳችሁ ፍቱ ሌላው ለዚህ አርተፊሻን ኑሮ ለገንዘብ ወይም ለሃብት ብላችሁ ሳይሆን አላህን ፈርታችሁ በፍቅር መኖር እና መጥፎ ለሰራው አላህ ሰራውን ይሰጠናል ሰለዚህ ለ ልጆችሸ መኖር ብቻ አላህ ነው እርሰቃቸውን የሚሰጥ እንጂ ማንም አያደርግም የአላህን መጠበቅ ትዳር ጫወታ አይደለም ማንም ሰው የሰውን ሃቅ የበላ ጎርጓዱ ይጠብቀዋል ለአላህ ሰጡ ኢወት ይቀጥላል የተወለድትን ድዳ ማሰቃየት ጋብቻ እድሜ አይወሰንም አላህ የረዘቃትን መቀበል አላህ ካልፈቀደ ሚሊዬን ብር ቢኖርህ አታገኛትም ወይም አያገኛትም ሰንቱ ሳያገባ የትዳር ያለ እያለ አላገኘም ለምን አላህ አልፈቀደውም ባለትዳር እናት አባቴን የማያከብር ለኔ ሚሰት አትሆነኝም አልሆናትም ዋናው መከባበር ነው ቤተሰብ ያሳደገ አይነካም ጀነትም የምታገኙት ከነሱ ነው. ሲጀመር የሴት ገንዘብም ሆነ ሌላም ካላት የራሷ ነው አይወሰድም ሌላው ያገበሁዋት ሚሰቴን ላሰተዳድራት ነው እሷ የቤት እመቤት ነች ሃይማኖቱ የሚለውን መከተል ብቻ ማንም አያውቅም ሁሉ ነገር ያለው ባልና ሚሰት ብቻ ነው እናት አባት የዳረው ደሰ ይላል ቤተሰብ የሚያውቀው የአሁኑ ዘመን ልክ ነህ የመጨረሻ አባባልህ ሰለ ጋብቻ አሰተምሩዋቸው በጣም ጥሩ ንግግር ተናገርክ በሃይማኖት ልክ ነህ ቤተሰብ በተናቀበት ዘመን አደነኩህ አየህ የሃይማኖቱ ይበልጣል አየሸ ሰው ለንብረት ብቻ ነው እውነት ተናገርሸ ገባችሁ ልክ ነሸ ሁሉንም ትታ ለ ልጆቹ ማሰብ ሌላው ዋጋ የለውም እሱም አላህን ይፍራ የመፍረድ ጎዳይ አላህ ይፈርዳል በሁለቱ መሃል ያለ ሁሉም ይማር የእናንተ ሃሳብ በጣም አደነኳችሁ ትልቅ አባባል
@merayammerayam5856
@merayammerayam5856 Жыл бұрын
እህቴ ግን ይሄሁላ ኮሜት ካነበበችልጡሩ ነው ግን አንዳንድነገር ያሥቀመጥሽው ያለቦታውነው
@bg9694
@bg9694 Жыл бұрын
አንድ ጥያቄ አለኝ ከጋብቻ በፊት መውለድ ሀጥያት ነው አላህ አይወደውም በማለት ገልጸሻል ጥያቄዬ አንድ ወንድ እስከሰባት ሚስት ማግባትስ ሀጥያት ነው ወይስ ጽድቅ ነው ትያለሽ መልስሽን በጉጉት እጠብቃለሁ!
@merayammerayam5856
@merayammerayam5856 Жыл бұрын
@@bg9694 እሺ ወንድትሁን ሴት አላቅም ለጥየረቄሽ በእሥልማና አንድወንድ ማግባት የሚፈቀድለት እሥከ 4 ትነው 7 ት አይደለም 4 ሢያገባደሞ አቅሙ ከፈቀድ 4ቱንም ሃቃቸውን ጠብቆ ማሥተዳዳደር ከቻለነው ምንም አቅሙ ካልቻለ አኔድኳን ማሥተዳደር ካልቻለ በመፆም ሥሜቱን መቀነሥአለበት ሲፆምግን አሉ የሡና ፆሞች ወላሁአለም 4 በማግባቱ ሃራም አይሆንም አላህ ፈቅዶለታል ከ
@bg9694
@bg9694 Жыл бұрын
@@merayammerayam5856 ይህ እንዳለ ሆኖ ሲጠቃለል ከቻልሽ ሀጢያት ነው ከማለትሽ በፊት ሀጥያት ማለት ምን ማለት ነው የሚለውን እወቂ ለምሳሌ ለኔ አራት ሚስት ማግባት ከሀጥያት በላይ ነው ላንቺ አይደለም ስለዚህ እንደየአመለካከታችን ነው ስለዚህ ቢቻል ከመጻፍ በፊት ማወቅ ይጠይቃል ጨርሻለሁ ለኔ ከመጋባት በፊት መውለድ ሀጥያት አይደለም ለኔ ሀጥያት አራት ሚስት ማግባት ማለት ከሀጥያትም በላይ ነው ይህ ሲባል ሽርሙጥና እንደማለት ነው እኔ የመጣሁበት ማህበረሰብ የሚቆጠረው ሲጠቃለል ለኔ ሀጥያት ላንቺ ላይሆን ይችላል ላንቺ ሀጥያት ለኔ ላይሆን ይችላል አመሰግናለሁ
@wendwesen1
@wendwesen1 Жыл бұрын
Thank you Feven. Great Lesson!! Keep going
@eleniasmamaw4030
@eleniasmamaw4030 Жыл бұрын
ተባረኪ እህቴ በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው በርቺልን❤❤❤
@teklhaymanottekli3932
@teklhaymanottekli3932 Жыл бұрын
ለሴቶች ይሄ ሲያንስነዉ ትንሺ ለቀቅ ሲያደርጓቹህ ጥጋባቹህ ከልክ ያልፋል
@Abeni-ck2jg
@Abeni-ck2jg 2 ай бұрын
mefatate mote newe selezi pastor endalekewe bitakeme baye negne!
@titimulatu5426
@titimulatu5426 Жыл бұрын
ፓስተር ቸሬ አሁን እኮ ተሳሳተች መፍትሄው ምንድር ነው ? ምን ታድርግ በቃ አለፈ አሁን በዚህ ሰአት ምን ታድርግ ነው ? ለነገሩ መፍትሄ እንደመስጠት ያለፈ ታሪክ ላይ ግዜ መፍጀት እሚያስፈልግ አይመስለኝም ስለተጋቡም እኮ አንዳንዴ ትዳር አይፀናም አግብተውም ስንት ባለጌ አለ እኔ ግን የምመክርሽ ለልጆችሽም አእምሮ ጥሩ ስላልሆነ ወስኚ የበለጠ ሳትጎጂ ፀልይ አንቺ ጤና ሁኚ ልጆችሽ ጤና ይሁኑ ሌላው ትርፍ ነው አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ይርዳሽ
@gediondemeke8656
@gediondemeke8656 Жыл бұрын
He gave u very good man he tell u the trues.
@veeashrreds6762
@veeashrreds6762 Жыл бұрын
እኔ ምንም ልመክራት አልችልም እግዚአብሔር ይርዳሽ
@shenbelel123
@shenbelel123 Жыл бұрын
I wish we have this before 20 years ago god know what happened to me . Thanks for your time 🙏 it helps 👍 a lot of women's like me
@lopisobelayneh.2291
@lopisobelayneh.2291 Жыл бұрын
አብዛኞቹ የኢትዮጵያ ወንዶች ችግር ሴቶችን የምንፈልገው ለፍቅር ሰዬን የእለት ጥቅም ፍለጋ ነው የ ዞሮ እንደዚህ ችግር ዉስጥ ይከተል ማለት ነው እና የትም አገር ሴቶች ደሞ ምስጉኖች ናቸው እስቲ እህቶች ንቁ!። ፓስተር ቸሩ፣ ፌቪን ምርጦች እግዚአብሔር ይባርካቸው🥰
@onlinelearningguide
@onlinelearningguide Жыл бұрын
Thank you so much! GREAT, GREAT, GREAT GREAT, JOB!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@YENEYTUBE
@YENEYTUBE Жыл бұрын
ያሳዝናል ህጋዊ ጋብቻ ስላልሆነ ነው እንዲህ የሚጫወትባት ቢሆንም ልጆች ተፈጥረዋል ስለነሱ ሲል ብዙ ነገር ሊሆንናል ይገባ ነበር ፈጣሪ ይርዳት
@elsagebregiorgis5348
@elsagebregiorgis5348 Жыл бұрын
በጣም ይገርማል ይሄን ታርክ አቀዋለው ባለታሪካ ውሸታምን ቀጣፋ ናት ይሄን ያልኩበት ምክንያት የሱ እናት አዝነው ባኖርዋት ባለቤት ነኝ ብላ አፋዋን ምልታ መማገታ ነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ ብላ እደመውጣት ይባስ ብላ እናቱ ኦርቶዶክስ ናችው እሳ ይፓሮቴስታንት ሰዋችሰብስባ እያስጮሀች በጣም ትረብሻቸዋለች እና በእጭሩ ቤተሰቦቹ ልጆቹን አስተምረው አባታቸውም ለልጆቹ ማች ነው ምን አባባል አለ ኮከብና ንጋት እያደር ይጠራል እናተም ብትሆኑ የእንዱን ታርኪ ሰምታቹ አትፍረጁ ለማንኛ እግዚአብሔር ለሁላችንም ልቦና ይስጠን
@rfds7894
@rfds7894 Жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍ ፖስተር ቸሬ የውነት ግን ትክክል ነው የምትናገረው አክባሪህ ነኝ 🥰
@sebleyic7667
@sebleyic7667 2 ай бұрын
ፓስተርዬ ሚገርም ሀሳብ ለዚህ እኮ ነው የምወድህ እንዴት እንደሚገርመኝ ለወንድ እንደዚህ የሚሆኑ ሴቶች ሲያሣዝኑኝ
@kevinduba9217
@kevinduba9217 Жыл бұрын
ከቁም ነገሩ ባሻገር ፖስተር ቼሬ እርሻ ጫት ነዉ የሚቅመዉ ያልከዉ በጣም ያስቃል
@SoLen-ou1qk
@SoLen-ou1qk Жыл бұрын
Lemn ke chere gar abrachu atserum hulem so perfect kemr le bzu sew titerfalachu
@ለታመኑትዘመንአመጣ
@ለታመኑትዘመንአመጣ Жыл бұрын
People Do Not steal someone's husband or wife ::God have some one for each of us:: what a sad story Please be strong 🙏🙏🙏🙏🙏
@sabamelese1129
@sabamelese1129 Жыл бұрын
አይይይ የሴት መከራ 😢😢😢
@etabmestwate9195
@etabmestwate9195 Жыл бұрын
ፓስተር ቸር ፈታ ነው የሚያደርገው ፌቭንዬ ከተማ በርቺ ያገሬ ልጅ
@Saraorange
@Saraorange Жыл бұрын
yann tark lam atqrdwm ??
@persistence.3322
@persistence.3322 Жыл бұрын
ነውር የበዛበት የሚሰማው የሚያስደነግጥ ታሪክ!!!
@zinashlakew5831
@zinashlakew5831 Жыл бұрын
You are right paster
@mebratbelay6966
@mebratbelay6966 Ай бұрын
God bless you both ❤❤❤
@sintayehukoreFayesa-hd2hn
@sintayehukoreFayesa-hd2hn Жыл бұрын
ሴቶቷእሕቶች እባካችህ ተጠንቀቁ ይችእኽት ለኛትልቅ ትምኽርት ሆናልናለች ከእድነዚህ ነጣቄ ወንዶች ተጠቀቁ እህቴአይዟሽ እግዚሀብሄር ላንቺ ይፈርዳል ሻል ታገሺ
@mekdesabera7240
@mekdesabera7240 Жыл бұрын
ፓስተር ቸሬ በስተመጨረሻ የተናገርካቸው ነገሮች መልካም ናቸው ነገር ግን የመጀመሪያው ትክክል ነክ ብዬ አላስብም ምክንያቱም ያጠፋውን ሰውዬ አንደትክክለኛ ሰው ኑሮውን እየኖረ ነው አልክ ተበዳይ ነኝ ያለችውን ደግሞ እንደቂል ቆጠርካት እንዴት እንደዚህ ለመናገር ደፈርክ እሷ ያጣችው ስለፍቅር ብላ ባሏን እና ገንዘቧን ነው ክርስቶስ እኮ ስለፍቅር ብሎ ህይወቱን ሰጥቶዋል እሱን ምን ልትለው ነው ይህን ያልኩት አንድም ሰባኪ ስለሆንክ ነው በተጨማሪ እኛ ወቃሾች አይደለንም ነገር ግን ሀሳብ መስጠት ካለብን በትክክለኛው መንገድ ይሁን ያጠፋውን ሰው ትክክል ነክ እያልነው እነዴት ነው ስህተቶችን መቅረፍ የምንችለው ይህንን ያክል ስለፍቅር የታገሰችውንስ ሴት እንዴት ሞኝ እናደርጋታለን በደንብ ይታሰብበት እባካችሁ አመሠግናለሁ
@tonyhobeika4835
@tonyhobeika4835 Жыл бұрын
Paseter eko yalew sewyiw mejemeryawenm ayhonem new yalew siketel tedar eko zew teblo yemigebabet teqam aydelmn dedar sibal yetekedese mehone albet yemangawm aymanot tedar zew tebelo yemigebabet teqam endalone yargagetelnal
@betlhemtesfaye5423
@betlhemtesfaye5423 Жыл бұрын
Mebthw ነው ባል men yargl enam በራሴ አያየውት ነው ማን የድርቅል kensug
@ABCd-wb1gi
@ABCd-wb1gi Жыл бұрын
በጉጉት ነው የምንጠብቀው !!!
@buzubuzu-iu6fm
@buzubuzu-iu6fm Жыл бұрын
😂😂😂 በጉጉት ነዉ
@zainabmanama3111
@zainabmanama3111 Жыл бұрын
ሁሌም ፓስተር ቸሬን ብታቀርቢልን ምንአለ
@alamalam6594
@alamalam6594 Жыл бұрын
እሺ ሰው አይቀመስ ማንን እናግባ ግራ ተጋባን እኮ
@wegf6808
@wegf6808 2 ай бұрын
የአንድ ወገን ታሪክ ነው የሰማነው ግን ወንዶቹም ሴቶቹም ከውጪ የመጣ ሰው ካገኙ ትዳራቸውን ለማፍረስ አይናቸውን አያሹም ጥቅመኞች ናቸው!!!
@emuemuti1105
@emuemuti1105 Жыл бұрын
ይሆነናል ያሰብሽዉ ትዳር እንዲህ መሆኑ ያሳዝናል ትዳሩ ይበጀኛል ካልሽ ህጋዊ አርጊ ከ3ወር በላይ አብረሽ ከኖርሽ ባንብረትሽ መብት አለሽ ለመካፈል ነገር ግን እናቱ ቤት የሰራው ቤት ላይ መብት የለሽም በሽምግልና የሚሰጥሽን ተቀብለሽ መለያየት እኔ አንቺን ብሆን ሌላ ሴት የፈለገ ባል ይሆናል አልልም ጤናዬና ልጆቼን ይዤ የሰላም ኑሮየን እኖራለሁ ። ከሁሉም በላይ ግን በእምነትሽ በርከክ ብለሽ ከልብሽ ጸልዪ ፈጣሪ መልስ አለው አትጠራጠሪ ራስሽን ውደጂው ከኔ የሚሄዱት ሁሉ ድሮም የኔ አልነበረም አልቆጭም በይ ይሄ የኔ ሃሳብ ነው አይዞሽ እህቴ ሁሉም ያልፋል
@bikiissak3411
@bikiissak3411 Жыл бұрын
I am interested in this program. Thanks, Febu, for sharing about this poor woman. I am so sad. First of all, she's very rong. The house for his moms, so that was the point. Please don't trust your marriage and family. Be smart all of women's Please Please Please.
@mercyz6252
@mercyz6252 Жыл бұрын
Pastor Chere, please talk about Narcissists ( demon carriers) marriage shouldn’t be prison, Jesus died for us first not for the marriage. Egziabher gin ande ken yitekale, because mothers are crying behind closed doors.
@hiwatkiros773
@hiwatkiros773 Жыл бұрын
fiviye betam new eminamesgnew keteybet .…paster chernetm 🙏
@mesert4605
@mesert4605 Жыл бұрын
ይኸሰው ልጆቹን የሜወድአይመስለኝም ልጆቹንቢወድ ይኸንስራ አይሰራምነበር ሚስቱን አይደለም እየጓዳያለው ልጆቹንነው እኸታችንም ተሳስታለች ስምትአመት ሙሉታሰሮየተፈታን ሠውማግባቷ ስኸትነው ይኸእራሱ የሰውየውን ማንነት ይናገራል እኸቴ አይዟሽ ላንቺ ፈጣሪ ይፈድልሻል
@fetarieyegn
@fetarieyegn Күн бұрын
ይገርማል
@kedirahmed5846
@kedirahmed5846 10 ай бұрын
አይ የሰው ልጅ ምናለ ሌላውን ነገር ትቶ መሬቱንም ቤቱንም በስማቸው አርገው ልጆችን ቢያሳድጉ በነሱ ስተት እሚከፍሉት ዋጋ ልጆች ያሳዝናሉ
@rehimbaharu6857
@rehimbaharu6857 Жыл бұрын
Good job Fevi!
@tsegapalose2578
@tsegapalose2578 Жыл бұрын
Egzaberi yastarkachuuu
@asmayimam5081
@asmayimam5081 Жыл бұрын
ፓስተር በጣምምምም ነው የምንወድህ
@mitkeameno230
@mitkeameno230 Жыл бұрын
ምርጥ አርቲስት ነሽ ስወድሽ
@fetudinneja1858
@fetudinneja1858 Жыл бұрын
አይ ሴትየዋ የሆነ የደበቀችው ነገር አለ እንጂ የሱ ቤተሰቦች ያለምክንያት ዝም አይሉም እሱንም በአንድ ጊቢ የኖሩ ።
@zednamo6289
@zednamo6289 Жыл бұрын
Ewunetenga tarik aleng enem erjiing fevenoye
@lizamichael382
@lizamichael382 Жыл бұрын
ሰላም አንተ መጀመሪ አስተካክለህ ቤተክርስቲያን ንህንና ምእመናን አስተካክለህ ወንጌል አስተምር ምን ታቃለህ ሁኔታውን ሰው የሚወልደው ከተኛነው ስለዚህ አንተ ፈራጅ ስለእውቀት የምታወራ መጀመሪያ ወንጌል ስበክ እንደ አገልጋይ ፈራጅ ያረገህ አንተ የምታስተምራቸው የቤተክርስቲያን ወጣት እርቃናቸው የሚሄድና ስንቱን እናውራ
@jabez.m1048
@jabez.m1048 Жыл бұрын
Jutawe jaaa atebele
@sarazeleke5090
@sarazeleke5090 Жыл бұрын
Yena konjo am so happy for you bereci
@Amenamen15925
@Amenamen15925 Жыл бұрын
Endet new paster chren magnet yemichlew ...weym ezi program lay tarike makreb yemichlew?
@እግዚአብሔርእውነተኛዳኛነ
@እግዚአብሔርእውነተኛዳኛነ Жыл бұрын
በዝህ ታራክ ብዙ ነገር ተምርያለሁ
@ekrammohammed6059
@ekrammohammed6059 Жыл бұрын
ፓስተር የሚለው ስያሜ ከፍተን እነዳናምጠው ያደርገናል! እንደሌሎቹ ስተሮች የሚተረተር እየመሰለኝ አሁን አሁን ነው ማዳመጥ የጀመርኩት!
@kopra6447
@kopra6447 20 күн бұрын
ያብዛኛው የሀገራችን ሤት ችግር ነው
@Kidestgirmaኢየሱስይመጣል
@Kidestgirmaኢየሱስይመጣል 2 ай бұрын
ይሂ የኔ ቤት ታሪክ ነው።😢😢
@tashiberatufatatub8924
@tashiberatufatatub8924 Жыл бұрын
ቸሬ ትመቸኛለህ
@andualemkibret9194
@andualemkibret9194 Жыл бұрын
ሰውየው እማ ቢግ ታይም ስተት አለው ምክንያቱም እስዋ ስታምነው አልታመነም የሠው ልጅ ግኑኝነት አርጎ ልጅ ከወለደ ከማጋባት አልፈ ስጋና ደም ተዋህደዋል ቂል የሆነው አሱ ነው ለማየት ያብቃችሁ የእጁን ያገኛል እኔ ለወለድኩላት በእምነት በስምዋ ቤት ገዝቸላት ነው የካደችኝ ግን እምነተዋን ነው የካደችው ምክንያቱም ይህች መሬት ኪራይ ነች እግዝአብሄር እኮ በእምነት ነው የምናመልከው እናውቀዋለን እዴ ስጥ ይሠጣሀል ነው እህቴ ወደ እግዚአብሔር አልቅሺ መልሱን ወድያውን ታገኚዋለሽ ተጋብቶም እኮ በሳምንት ይፋታሉ
@wubayehuaweke5145
@wubayehuaweke5145 Жыл бұрын
Abo chere sewedew ymchegnal kprotestant ymilye❤❤❤
@richjoysuccess8600
@richjoysuccess8600 Жыл бұрын
ጥፋቱ ሴቶች ላይ ነው, ምንም ይሁን ምን ወንድ ልጅ ሴት financially ከረዳችሁ እና ሁሌ ይቅርታ የምታደርግለት ከሆነ በላዋ ላይ ችክ መደረቡ የማይቀር ነው.አለቀ
@birukfekadu6530
@birukfekadu6530 8 ай бұрын
Powerful
@shitushifa54
@shitushifa54 Жыл бұрын
Tanaka pastor
@rahelmulatu3048
@rahelmulatu3048 Жыл бұрын
የ ፌበንዬ ቤተሰብ የመንታ ልጆች እናት ነኝ 🙏ሰብስክራይብ 🙏አመሰግናለው 🙏
@quaragonder4735
@quaragonder4735 Жыл бұрын
God Bless P Chere💚💛❤
@hiwotaraegey8371
@hiwotaraegey8371 Жыл бұрын
Thank you ,
@onelovehabeshal7934
@onelovehabeshal7934 Жыл бұрын
ኧረ ሴቶች ተማሩ አንዷ ካንዷ አትማርም ፍቅርእያሉ ህይወት ማመሠቃቀል መጀመሪያ ራሳችሁን ውደዱ
@hope998
@hope998 Жыл бұрын
ፍቅር እኮ ከባድ ነው😔
@buzubuzu-iu6fm
@buzubuzu-iu6fm Жыл бұрын
እባኻቹ ሴቶች እህቶቻችን ቆንጆ ወንድ አታገቡ ።
@rahwakeshi
@rahwakeshi Жыл бұрын
Eniyem hasab alegn bemendenew emnagerew
@hanasy180
@hanasy180 Жыл бұрын
እረ ሰው ጨው ወይም ስካር አደል ተቀምሶ አይታወቅ
@akaluhabte7678
@akaluhabte7678 2 ай бұрын
ሣቅ ብትቀነሺ ፌቪ
@netsanetmamo8603
@netsanetmamo8603 Жыл бұрын
Berce eheta egzbher yefrdale esom lebona yestwe
@titidebessay9362
@titidebessay9362 Жыл бұрын
Good job 👏
@orentube2026
@orentube2026 Жыл бұрын
ፌቡ የኔ ውድ እባክሽ የፓስተር ቸሬን ስልክ እባክሽ በጣም እርዳታው ያስፈልገኛል ከወር በኋላ ወደ ሀገሬ እመጣለው እናም ከመምጣቴ በፊት ግን ቸሬን ማግኘት አለብኝ እባክሽ እህቴ እርጂኝ
@aidaaidi1368
@aidaaidi1368 Жыл бұрын
ሳር ቤት Pepsi ጋር ነው አድራሻው መሄድ እና በአካል ማግኘት ትችያለሽ/ ትችላለህ
@ሳምሪዬፍቅር
@ሳምሪዬፍቅር Жыл бұрын
ጌታ ማስለዋሉ ይሰጠን
@mb74091
@mb74091 Жыл бұрын
Amen! Yene mar!...
"ባሎች የሚመርጡት ለባሏ የምትገዛ"__በፓ/ር ቸሬ
48:56
Epaphras Christ church
Рет қаралды 116 М.
Don't look down on anyone#devil  #lilith  #funny  #shorts
00:12
Devil Lilith
Рет қаралды 45 МЛН
How do Cats Eat Watermelon? 🍉
00:21
One More
Рет қаралды 14 МЛН
«Кім тапқыр?» бағдарламасы
00:16
Balapan TV
Рет қаралды 284 М.
ሽቶ ፣ሴት እና ወሲብ  ፓ/ር ቸሬ@Bego Tube
30:10
"አንዱ አፍራሽ" በፓ/ር ቸሬ
47:27
Epaphras Christ church
Рет қаралды 35 М.
"የወዳጅ ማቁሰል"____በፓ/ር ቸሬ
50:53
Epaphras Christ church
Рет қаралды 52 М.
Don't look down on anyone#devil  #lilith  #funny  #shorts
00:12
Devil Lilith
Рет қаралды 45 МЛН