🔴 ቸልተኞች አትሁኑ || አዲስ እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan New Sibket 2023 ቸል አትበሉ

  Рет қаралды 247,964

ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi

ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi

Күн бұрын

#Aba_Gebrekidan_Girma
#አባ_ገብረኪዳን_ግርማ
#ኢትዮጵያ_ኦርቶዶክስ
@ሱላማጢስ_Tube
✝️✝️✝️የእግዚአብሔር ቃል ለሁላችንም ይዳረስ ዘንድ ለወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩ። በጸሎትም ያስቡን +++ Subscribe ያድርጉን +++ Share ያድርጉ +++

Пікірлер: 328
@የመዳንቀንዛሬነው-ሸ9ጀ
@የመዳንቀንዛሬነው-ሸ9ጀ 4 ай бұрын
አባ ገብሬኪዳን የሰጠን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ቃል ሕይወት ያሰማን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@Agsgf-n5o
@Agsgf-n5o 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@RayaNesh-j4m
@RayaNesh-j4m Ай бұрын
ኣባታችን ኣባ ገብረ ኪዳን ረጅም እድሜ እና ጠና ይስታቹው ቃለ ህይወት ያሰማልን የኔ ኣባት💐💐💐💐🌿🌿🌿🌷🌺🌺🌺🌹🌹💐🙏🙏🙏🙏🌺🌺🌹💐🙏🙏👏🍀👏👏
@NihnaNewegena
@NihnaNewegena 11 ай бұрын
ቃለ ህዉት ያሰማልን አባታችን ለእኛንም ሰምተን በልቦናችን ፅላት ይፃፊልን ልቦና ይሰጠን😢
@ሰርክሲሳይወለተኢየሱስ
@ሰርክሲሳይወለተኢየሱስ Жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ የሚጸጸት ልቦና አድለኝ ጠፍቼ እንዳልቀር😥😥 የሕይወት ቃሉን ያሰማልን አባታችን !!
@kokobshamble4987
@kokobshamble4987 Жыл бұрын
አሜን ለሁላችንም ይስጠን
@ሰርክሲሳይወለተኢየሱስ
@ሰርክሲሳይወለተኢየሱስ Жыл бұрын
@@kokobshamble4987 👏❤️
@atsede7592
@atsede7592 Жыл бұрын
Kalehiwot yasemalen
@fikaduyilma3737
@fikaduyilma3737 Жыл бұрын
አባታችን..........
@mekdesasrat2300
@mekdesasrat2300 Жыл бұрын
አባ ገብረ ኪዳን እድሜ ከጤና ጋር ይሰጠዎት ከፈጣሪ ከእመአምላክ ልጅ በእውነት በጣም ዘመኑን የዋጁ ሊቅ ኖት የእርሶ ትምህርት አንደበት በጣም ቀይሮኛል ለውጦኛል ቀይሮኛል የሚለው ቃል በራሱ በቂ አይደለም አንፆኛል
@ቤዛዊትሰለሞን
@ቤዛዊትሰለሞን Жыл бұрын
ቃለህ ይወት ያሠማልን አባታችን❤❤❤ 2:29
@jdjdheihdhjdjskskd6182
@jdjdheihdhjdjskskd6182 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን 💒💒💒💚💛❤️🤲🤲🤲
@hitechinstituteoftechnology
@hitechinstituteoftechnology Жыл бұрын
አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን
@AhmedAli-nh3uh
@AhmedAli-nh3uh 4 ай бұрын
ቃለሂወትን ያሰማልን አባታችን ያገልግሎት ዘመነወትን ይባርክልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@yordanostukuabo4542
@yordanostukuabo4542 Жыл бұрын
Amen amen amen be abatachin adro yastemaren na kalun ymegeben egzabiher ykiber ymesgen be ewnet le abatachin Kale hiwet yasemalin be selotachu asibun
@ayenalamadenaw8974
@ayenalamadenaw8974 Жыл бұрын
Kal hiwoten yasemalegn fetari abatechn 👏⛪🙏🤲
@eyerusdeselu2870
@eyerusdeselu2870 7 күн бұрын
አሜን ቃሌ ህይወት ያሰማልን በፀሎት አስቡኝ ዓመት ዮሐንስ ብላችሁ ለአባም አድርሱልኝ 🤲✝️
@habeshaengdaw103
@habeshaengdaw103 4 ай бұрын
አባ በእርሶ አንድ እርምጃ ወደፊት ተራመድኩ በትምህርቶ እግዚዓብሄር ይመስገን
@dohadoha6492
@dohadoha6492 Жыл бұрын
❤❤ Kal hiwot yasmaln Tsagawun yabzalot Abatachin
@birtukantolera4448
@birtukantolera4448 Жыл бұрын
Kale hiwot yesmalin abbatich yiftun yibruken🎉❤❤❤
@tesfaethiopian-vm1qt
@tesfaethiopian-vm1qt Жыл бұрын
አሜንአባ፡ቃለህይወትያሰማልን፡የሰማነውንበልቦናችንያሳድርብን🙏🙏🙏
@MeronMe-pm2ul
@MeronMe-pm2ul Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን!!!
@abiayalkibet9437
@abiayalkibet9437 Жыл бұрын
Kale hiwot yasamalin 🙏🏾
@tesfaneshmamo5599
@tesfaneshmamo5599 Жыл бұрын
Kale hywoitn yasmaln abatchin
@tigisttufa6469
@tigisttufa6469 Жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen Kal hiwot yasemalen abatachen 🙏🙏🤲🤲👏❤❤❤
@aynetefenta2300
@aynetefenta2300 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን፫
@adiamhaile550
@adiamhaile550 Жыл бұрын
Kale hiwot yasemalen Egziabeher yestelen 🙏🏾🙏🏾🙏🏾 Gerum denek sebeket ( temeheret)
@berhanberhan2792
@berhanberhan2792 Жыл бұрын
Amenñnnnn amenñnnnn amenñnnnn kale eywetn yasemaln abatachin ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@haymanotbogale6245
@haymanotbogale6245 Жыл бұрын
አባ የርሶ ትምህርት የስደት ስንቅ ሆኖኛል እግዚአብሔር እድሜ ከጤናጋር የስጥልኝ
@MickyMickymola12
@MickyMickymola12 Жыл бұрын
እውነት አንቱን የወለደች እናት የተባረከችነችና እናመሰግናታለን አንቱንም እድሜና ጤና ይስጥልን አደራውን
@amrotaberra1022
@amrotaberra1022 Жыл бұрын
Yegna medhanit Abayae...benae aff limesegenu kerto literu yemayigebawot Abat....Egziabher ye hiywetin kal yasemawot.Yemiyastemirun kal be ewnet fews yihunilin.Le melewet yirdan😢
@GhZv-zq5ds
@GhZv-zq5ds 3 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን የአገልግሎት ዘመኖዎ ያርዝምልን እግዚአብሔር ለኛም ሰሚ ጆሮ ና አስተዋይ ልቦና ያድለን! የድንግል ማርያም ልጅ ቸልተኛውን አይምሮየ ና ልቦናየ አስተካክልልኝ አንተ እንደምትፈልገው ስራልኝ 😢
@Eliana-ux3pk
@Eliana-ux3pk Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን ረጅም እድሜ ከጤና እግዚአብሔር ያድሎ❤❤❤
@genetchristian8222
@genetchristian8222 Жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@aydaissac1295
@aydaissac1295 5 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን እድሜና ጤና ይሰጥልን የአገልግሎት ዘመንን እግዚአብሔር ይባርክልሁ
@cocob7788
@cocob7788 Жыл бұрын
አቤቱ አምላክ ማርን ይቅርበለን አቤቱእግዚአብሔር አተ አባታችን ቃለህይወት ያስማልን ይፍቱን😢😢😢😢😢😢😢
@genetamare-pd8jt
@genetamare-pd8jt Жыл бұрын
አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸሁን ያርዝምልን❤❤❤❤❤❤
@ቶክቻው_ከሀገረሕይወት
@ቶክቻው_ከሀገረሕይወት Жыл бұрын
እውነት ነው የእግዚአብሔር ቃል እንደ ተራራ ያበጠውን ልቦና ይንዳል !
@UcSx-r5o
@UcSx-r5o 4 ай бұрын
Amennn amennn amenn abatachn kale hiwet yasemaln edmena tena ystwot fetari🙏🙏🙏
@mekidemekide6441
@mekidemekide6441 Жыл бұрын
አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን
@haileas4538
@haileas4538 Жыл бұрын
አሜን ቃለ ሂወት የስማልን
@etsubfetenc8964
@etsubfetenc8964 Жыл бұрын
እርስዎን የሰጠን የአባቶቻችን አምላክ ክብር ምስጋና ይድረሰው ቃለ ህይወት ያሰማልን
@ዓዛዥ
@ዓዛዥ Жыл бұрын
አሜን
@hanag6166
@hanag6166 Жыл бұрын
አባታች ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜና በጤና ይጠብቅል በረከቶ ይደርብን አሜን
@سعادةاثيوبيا
@سعادةاثيوبيا Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛለወት ስለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🥰🥰🥰❤❤❤🥰🥰🥰🥰🌹🌹🌹🌹❤❤🥰🥰🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊
@እግዚአብሔርምኞቴንአሳካል
@እግዚአብሔርምኞቴንአሳካል Жыл бұрын
የኔአባት በረከቱ ይደራብን እኛንም እግዚአብር በምህረቱ ይመልከተን አቤቱ ጌታሆይ ማረን ይቅር በለን
@biriktikiflezghi4549
@biriktikiflezghi4549 Жыл бұрын
Amen Amen Amen KHY...
@sipara9224
@sipara9224 Жыл бұрын
አባታችን ቃለህይዎት ያሰማልን
@FasilTe
@FasilTe 4 ай бұрын
አባ ቃለሕይወት ያሰማን አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@SelmaAng
@SelmaAng Жыл бұрын
አባ ቃለህይወት ያሠማልን በፀሎት አስብኝ ወለተ ኪሮስ
@tigistlegesse8207
@tigistlegesse8207 Жыл бұрын
አባቴ እውነት እርሶን ሳዳምጥ መረጋጋት ሰላም ይሰማኛል... እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን... በዚህ ዘመን እርሶን የመሰለ መምህር ስለተሰጠን... እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን... ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
@ሳራየጃማዋ
@ሳራየጃማዋ Жыл бұрын
አሜን ❤
@asfaw96
@asfaw96 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ያክብርልን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን::
@sste2838
@sste2838 2 ай бұрын
amen amen amen
@gebregziabheraberash4121
@gebregziabheraberash4121 Жыл бұрын
kale HEYEWOT YASEMALENE WEDO ABATACHENE ZEMENOTE YEBAREKE ❤
@ዮዳሄአምላክይፈልጥ
@ዮዳሄአምላክይፈልጥ Жыл бұрын
አምላኬ እርዳኝ 😢😢😢ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባ❤
@fuch9239
@fuch9239 Жыл бұрын
ቃል ሂወት ያሰማልን ክቡር አባታችን
@AbuLala-b1h
@AbuLala-b1h 5 күн бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን
@taddesseshiferaw9927
@taddesseshiferaw9927 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ቃለ ህይወት ይስማልኝ ። እረጅም ያገልግሎት ዘመን ይስጥልኝ ። በእውነት
@selamasefa6049
@selamasefa6049 5 ай бұрын
አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አምላኬ ሆይ ልብ ስጠኝ😢
@ውቤቴነሽማርያም
@ውቤቴነሽማርያም Жыл бұрын
*ቃለ ህይወት ያሰማልን ውድ አባታችን ቅዱስ ቃሉ እንድንሰማ ስለፈቀደልን ቸሩ መድኃኔዓለም እየሱስ ክርስቶስ የተመሠገነ ይሁን የሰማነውን ቅዱስ ቃሉ 30_60_100 ፍሬ እንድንፈራ ቅዱስ ፍቃዱ ይሁን*
@hulumyalfal7516
@hulumyalfal7516 Жыл бұрын
ኣቤቱ እግዚአብሔር ትግስትህ ምን ይደንቃል እንደ ሓጥያታችን ሳይሆን እንደ ቸርነትህ ማረን ይቅርም ቃለ ህይወት ያሰማልን ኣባታችን የተማርነዉ በልባችን ያሳድረዉ መስማት ብቻ ሳይሆን የምንተገብር ያድርገን እግዚአብሔር ኣሜን፫
@woynitu
@woynitu Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምወት ይብዛልን አባየ
@DistaEshete
@DistaEshete 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ አባ ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤
@asteraster3344
@asteraster3344 Жыл бұрын
ቃልህይትንያሰማለን❤❤❤❤❤❤
@martatiga6552
@martatiga6552 Жыл бұрын
አባ አባትዬ አባቶችዬ እና እናቶችዬ ማለቴን አልተውም በፀሎት አስቡኝ❤❤❤
@satsshdjs4340
@satsshdjs4340 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሠማልን❤❤❤ ለአባታችን❤❤❤❤
@yodittadeseabraham432
@yodittadeseabraham432 Жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
@usersams-mr1ml
@usersams-mr1ml Жыл бұрын
Amen amen amen kale hewet yasemalin kubur memhrachin 🙏🙏🙏
@YetRr-d5c
@YetRr-d5c 11 ай бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ የሚጸጸት ልቦና ስጠኝ ጠፍቼ እንዳልቀር😢😢😢😢😢😢
@baniaychu7478
@baniaychu7478 Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማል አባታችን አሜን አሜን አሜን
@ageriefenta4263
@ageriefenta4263 Жыл бұрын
አሜን ቃለወት ያስማልንያገልግሎት ዘመነወን ያርዝምልን እድሜከፅጋ ይስጥልን መንግስተስማያትን የውርስልን አባታችን የስጠን አምላክ ክብር ምስጋና ይግበው
@marykenashnefnadenahajj41
@marykenashnefnadenahajj41 Жыл бұрын
አባ፡ማሬ❤❤❤❤❤❤
@seblewongelayalneh7510
@seblewongelayalneh7510 Жыл бұрын
ግሩም ነው!!! የህይወት ቃል ያሰማልን፤ እንደርስዎ ያሉ ሊቃውንትን ያብዛልን።
@iloveEthiopia-bk8tx
@iloveEthiopia-bk8tx Жыл бұрын
የአባታችን በረከታቸው በእኛ ላይ ይደርብን
@genetgebreyes2010
@genetgebreyes2010 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@SamrawitMengistu-hx7nt
@SamrawitMengistu-hx7nt Жыл бұрын
ዕድሜዎትን ያርዝምልን ።ያገልግሎትዎትን ፍሬ ለማየት ያብቃዎት።በረከተዎት ይድረሰን
@WerkineshTuna
@WerkineshTuna Жыл бұрын
አሜን........
@kiduyedingllij31
@kiduyedingllij31 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን. በእውነቱ ልዩ ትምህርት ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን. ለእኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን
@brtukanytayh4446
@brtukanytayh4446 Жыл бұрын
ፏፏፏ፣ፈንጂ ፈ
@MaregeHaile
@MaregeHaile Жыл бұрын
Kale hiwote yasemalne abatachen be edme betsega yetbklne
@bezuayehusimein4882
@bezuayehusimein4882 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን!!!
@tsigetsige1204
@tsigetsige1204 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጡ አባ እርሶን የሠጠን አምላክ ክብሩን ይውሰድ ቃለ ህይወት ያሠማልን ያገልግሎት ዘመኖን ይባርክልን
@mufeedbabukilinakkod1377
@mufeedbabukilinakkod1377 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን
@mershakiros1936
@mershakiros1936 Жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን በረከቶዋ ይድረሰን አባ እድሜ ይስጥልን ክብሩ ይስፋ ለአብራሐሙ ስላሲ
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 Жыл бұрын
ቃለሂወት ይሰማልን አባታችን እርጅም እድሜይሰጥልን
@addishiwotteklu4530
@addishiwotteklu4530 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ጸሎትዎ ይጠብቀን ቡራኬዎ ይድረሰን
@SaldAmin-t8i
@SaldAmin-t8i Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን የኔ ዉድ አባት እግዚአብሔር ይቅር ይበለን አቤት ለሞት ንሳሃ ያብቃን
@kibralemwubet1739
@kibralemwubet1739 Жыл бұрын
በእውነት ለአባታችን የሕይወት ቃል ያሰማልን እውነትም ፈውስ መንፈሳዊ የክርስቶስ ቤተሰቦች ይህ ተከታታይ ትምህርት እንዳያልፈን ነፍስ ስትፈወስ ስጋም ይፈወሳል።
@habtimtekle1053
@habtimtekle1053 Жыл бұрын
ኣባታችን እድመን ትእናን ይሃበልና ቃለህወት የስምኣና
@kokebgetaneh4689
@kokebgetaneh4689 Жыл бұрын
ወዮ ለእኔ😢ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባ
@እናትchanal
@እናትchanal Жыл бұрын
እግዛብሄር አምላክ ለሁላችንም ልብ ይስጠን አባታችን ቃለ ህወትን ያሰማልን❤❤❤
@WelensaTesfu-ds8oo
@WelensaTesfu-ds8oo Жыл бұрын
የኔ ኣባት ቃለ ሂወት ያሰማሊን 💖💖💖
@Mimi-yo3uj
@Mimi-yo3uj Жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይስጥልን አባታችን 🙏የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏
@dinkg.mariam4279
@dinkg.mariam4279 Жыл бұрын
Amen kalehywet yasmalen Abatachen from ALEXANDRIA, VA
@ተመስገንአምላኬ-ጐ4ደ
@ተመስገንአምላኬ-ጐ4ደ Жыл бұрын
ስለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን❤❤ እግዚአብሔር አምላክ ❤❤❤
@ZenebZeneb-y9z
@ZenebZeneb-y9z 7 ай бұрын
Amen Amen Amen kale hiwoten yasmalin abtachin ❤😊😊😊
@emama21
@emama21 Жыл бұрын
ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ ከልጅሽ አሳስቢ። ቃለ ሕይወት ያሰማልን።
@የተዋህዶልጅነኝ-ጸ8ሰ
@የተዋህዶልጅነኝ-ጸ8ሰ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እንኳን ደህና መጡልን በጣም ናፍቀውን ነበር ቃለ ህይወት ያሰማልን እኛም በሰማነው 30 60 100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራአ የተማርነውን የሰማነው በተግባርእንድኖርን ንጹህ ልብ ይስጠን አሜን
@softad7315
@softad7315 Жыл бұрын
አባታችን እድሜና ጤና ይስጥዎት እግዚአብሄር ከርሶ ጋር ይሁን
@MmMm-wf4wf
@MmMm-wf4wf Жыл бұрын
በእውነት ለአባታችን ቃለ ህይወት ያስማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን ቸር አምላክ ማስተዋሉን ያድለን የስማነውን በልቦናችን ፅላት ይፃፍልን አሜን
@themane9894
@themane9894 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን አባ እንዴት ደስይላል ይሄ የመንፈስ ምግብ ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን አባ
@yohanadawit756
@yohanadawit756 Жыл бұрын
Kale hywet yesmalna
@mezerberha5269
@mezerberha5269 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤
@SanadBh-i8v
@SanadBh-i8v 2 ай бұрын
በዚህ ግራ በተጋባበት ዘመን ልብን የሚጠግን ቃላቶች ትምህርቶች የምታስተምሩ ትጉ አባቶች ሁሉ ፈጣሬ እድሜ ከጤና ይስጥልን
@zeleke6396
@zeleke6396 Жыл бұрын
እጅግ በጣም ደስ የሚል ትምህርት! አባታችን ጤናና እድሜ እ/ር ይስጥልን!
🔴 ክፉ እና በጎ የሚያሳውቀው ዛፍ || ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sbket 2023 || #viral #fyp
1:04:46
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 122 М.
Good teacher wows kids with practical examples #shorts
00:32
I migliori trucchetti di Fabiosa
Рет қаралды 12 МЛН
How it feels when u walk through first class
00:52
Adam W
Рет қаралды 21 МЛН
This mother's baby is too unreliable.
00:13
FUNNY XIAOTING 666
Рет қаралды 38 МЛН
🔴 የአሮን የልብሱ ወርቅ || አዲስ እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket  2023
1:26:23
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 104 М.
🔴የተማራችሁትን ወግ ያዙ || እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket  2022
1:45:44
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 388 М.
ሕዝቤ ሁለት ክፋቶችን ሠርቷል || እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket  ርዕሰ ሊቃውንት
1:26:27
🔴 እኔ የዓለም ብርሃን ነኝ  || እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ  || Aba Gebrekidan New Sibket  2024
1:45:38
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 89 М.
Good teacher wows kids with practical examples #shorts
00:32
I migliori trucchetti di Fabiosa
Рет қаралды 12 МЛН