KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ትበይን ተበላች!! 😂 አዲስ ምርጥ የገጠር ኮሜዲ ።
18:54
ልደቱ ይከበር !! 😂 አዲስ ምርጥ የገጠር ኮሜዲ ድራማ
18:47
My scorpion was taken away from me 😢
00:55
Learn Colors Magic Lego Balloons Tutorial #katebrush #shorts #learncolors #tutorial
00:10
家庭版踩气球挑战,妈妈竟然什么也没得到#funny #宝宝 #萌娃 #comedy
01:04
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
ሲያሻት ተያዘ !! 😁 አዲስ ምርጥ የገጠር ኮሜዲ ድራማ!!
Рет қаралды 31,875
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 141 М.
Fikat Entertainment - ፍካት ቲቪ
Күн бұрын
Пікірлер: 157
@ጎጃሜዋድልለፋኖ
10 ай бұрын
ያበላይዘለቀ ትልቁ ሰውየ ትልቁ ሰውየ በልልኝእማ❤❤❤❤❤ድል ለጀግናው ፋኖ❤❤❤
@RijsiejHdjejjdj-by4ki
10 ай бұрын
ትበይን ተናፍቃለች❤❤❤❤ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ🎉🎉🎉
@IifeIife-uo9xo
10 ай бұрын
አሜንንንንን🙏❤
@አገሬጎጃምነው
10 ай бұрын
ግን ማነው እደኔ ትበይን እስክትመጣ የቸኮለ እስቲ ትበይንን የምትወዶት
@Sarasara-sb8rl
10 ай бұрын
አያሌውና ሻሽቱ ስለተጋቡ ደስስስስስ ብሎኛን ምርጥ ባልና ሚስቶች ናቸው❤❤ ትበይን አቃጥላ ልደፋው ነበር😂😂
@gsgsg3509
10 ай бұрын
ትመጣለች በመሳሪነዉእካን ያገባትን ቀረበዉን በጥይት የፋኖዝርአተለቃቸዉም ጠብቁ😂😂😂😂ቁጭብድገባታድርጋቸዉ😂😂
@sadhsaad7843
10 ай бұрын
ትበይን ትምጣ ናፍቃናለች በተረፈ በርቱ❤❤
@sameerasameera6533
10 ай бұрын
ኸረትበይንንንንንንንንንንንን ትምጣ😂😂😂😂😂😂 እደ አያሌውያለባል ይሥጠን
@gfj5233
10 ай бұрын
ትበይን ትምጣ የምትሉ በላይክ አሳዩን
@tcxjhvc2190
10 ай бұрын
ትበይን ትበይን የምትሉ በቃ ይቁረጥላችሁ አመጣም😂😂😂❤😢😢😢
@ቃልኪዳን-ሐ7ኸ
10 ай бұрын
እቺ ሞልቃቃ ኬት መጣች 😂😂 ኦ ማይጋድ😂😂
@ZZZ-f1t
10 ай бұрын
😂😂😂😂 ባንቻየሁ ደግሞ ምን አይነቷን ላከብሽ 😂😂😂😂 በርቱ ውዶቸ ይመቻችሁ ❤❤❤❤❤❤
@Sara-sp2lq
10 ай бұрын
እኔ ግን አስተያየት አለኝ ያልተመቸኝ ነገር. የአያሌው ሚስት እቤተሰቦቿ ጋር ከሄደች ለፍችም ይሁን ለመኖር ይዘዋት መምጣት አለባቸው. እኛ ሀገር ላይ እንዴት ነው አንድት ሴት ከባሏ ጋ ተጣልታ ከቤቷ ከሄደች ቤተሰቦቿ ይዘው መተው በሽምግልና ይያያዛሉ እንጅ. ባልየው እንደፈለገ እሷ ንብረት ላይ ሴት አምጥቶ አያስገባም እሷም የሱን ኒካ ይዛ ቤተሰብ ጋ አትቀመጥም ከእውነት የራቀ ነው ይሄ
@sartt4348
10 ай бұрын
ድራማ ነው እኮ ይኸ እህቴ በዛላይ እንህ ክርስቷን ናቸው እኛ ምስልሞች ግን የሰው ኒካህ ይዘን እበተሰብ ጋር አያስቀምጡንም ባሎቻችን ታልሆነ ደሞ መፋታት ነው
@Sara-sp2lq
10 ай бұрын
@@sartt4348 ድራማ መሆኑ አልጠፋኝ ቢያንስ ድራማም ቢሆን አንዳንድ እውነትን እና ባህልን አስመልክተው. መስራት አለባቸው የሚለውን ነው. አስተያየት ነው ሲቀጥል ይሄ ከሀይማኖት ጋ አያገናኘውም. ሙስሊም ሆነ ክርስቲያን በሀገራችን ወግና ባህል ከባሏ ስትጣላ በስርአት ሂደው በሽምግልና ተያይዘው ካልተስማሙ ንብረታቸውን ከፍለው ፍች ያደርጋሉ ክርስቲያን ስለሆኑ ከነ ኒካቸው ቤቱሰብ ጋ አይቀመጡም
@ዘይነብጎጃሜዋ
10 ай бұрын
❤❤❤❤ዛሬአደኛ
@ኤስቾነኝየወሎዋቀበጥ
10 ай бұрын
ወይኔአያሌውበሳቅ ኮኮአትለብሺምአላለም እውነትህንኮነው ኦማይጋድእያለቺ ስትላላጥ ይሄምሲያሳትነው😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@inalamgoran1046
10 ай бұрын
አያሌዉ እና ያስማር ጓደኝት🥰🥰🥰🥰
@burthkanburthkan1652
10 ай бұрын
አስማረ ድምፅ❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-hl7vo2lt9mBement
10 ай бұрын
በነገራችላይ ነዉር ነዉ ሻሽቶ አግብታ ቆጭ አያሊዉ የጎርቤቶን ባል የአማራ ባህል አይደለም በተርፍ አስማር አያሊዉም ምርጥ ጉደኛምች
@hailetiritie4015
10 ай бұрын
አዎ ፤አማራ የጎረቤትን ወይም የጓደኛን ባል/ሚስት አያገባም።ከማሳቅ ባሻገር የህዝቡን ትውፊት መልቀቅ የለባችሁም።
@Ayichew928
10 ай бұрын
ሲጀመር 80 ሳይቀደድ አይደለም ጉረቤት ማግባት ይቅርና ከሩቅም አይታሰብ በዛላይ በበሉበት እጅን ክደት ይሄ የአማራ ባህልን በፍፁም አይገልፅም
@user-hl7vo2lt9mBement
10 ай бұрын
@@Ayichew928 በትክክል ድራማዉ ጥሮነበር ብዙ ስተት አለዉ
@fikirethiopia7654
10 ай бұрын
የተመልካችን ሀብሳ እና ጥያቄ አትመልሱም ለምን ይሆን ___?ትበይን ትመለስ እሷ ከሌለችበት ደስ አለለንም እያሉ ስንት ጊዜ ነው የሚኮምቱት የምንኮምተው ? ይሄ ሰውን መናቅ ነው መልስም መስጠት እኮ አንድ ነገር ነው ከአሁን በኃላ እሷ ካልመጣች አያለሁ ግን አልኮምትም በተረፈ በቃላት ስህተት ካስቀየምኳቹህ ይቅርታ አደርጉልኝ ! አከብራችሁ አለሁ እወዳችሁም አለሁ።!!!!
@beyenegetachewshelemew4741
10 ай бұрын
ወይ የአገሬ ልጅ የዋው ፤ቅንነት ፤ መልካም ሥራ፣፣፣፣ በከክፈፋተት ሲለወጥ፤፤፤፤
@twrk87
10 ай бұрын
ኣያሌውን ስወደው እኮ😮
@KaleZalg-dc3hg
10 ай бұрын
ማሪያምን ትበይን አምጡልን ትበይንን አምጡ ትበይንን አምጡ😢😢😢
@አገሬጎጃምነው
10 ай бұрын
አይ አስማረ ኧረ ተው አይ ባቻየው ዙሮ ዙሮ ወዳች መጣልሽ ይህንን ፍሪ
@Koko-dz7pd
10 ай бұрын
አይ አያሌው😂😂😂😂
@busyline3833
10 ай бұрын
መጥችሁማሮቾዬ😂😂❤❤
@HayutiHassen-x8p
10 ай бұрын
አረ ትበይን ትምጣልን ደበረኝ ያለሷ 😂😂😂😂😂😂😂😂
@burthkanburthkan1652
10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤ ሁለተኛ
@tirngowdrea4281
10 ай бұрын
ትበይን ናፍቃኛለች😢 ትጣልን
@LijSuzi
10 ай бұрын
ወንድ ነውኮ 😅😅😅😅
@ايمانا-ص3ش
10 ай бұрын
ትበይን ከጠፋች ቡሃላ ድራማውን ማየት ደበረኝ ትበይን ነበረች የምታደምቀው ትበይን ትምጣልን
@userenter2635
10 ай бұрын
ደህናውን ጎጎ ጫማ አታደርጊሞይ ይሄን ቀንድ የመሰለ አያሌው😁😁😁አያሌው ሁሉነገር ገርሞታል ቀናበሊ😁😁😁
@KKu-e9h
10 ай бұрын
አስማረ ፋኖ ነው
@HagerAlmu
10 ай бұрын
እረ ተዉ እነስማይጠሬ ሰምተዉ እዳይደነግጡ
@Hayatነኝስደትያደከመኝ
10 ай бұрын
አደለም ሆ 😂😂😂😂😂 መቸም ጎጃሜ ሁኖ ፋኖ አለመሆን አይቻልም😂
@LailaL-so2vb
10 ай бұрын
አይ አያሌው እቅፋቱ አደራሽን😂😂😂😂😂😂😂😂 አረ በሳቅ😂😂😂😂😂ሆዴ ቆሰለ😅😅😅
@Saratube-is4bz
10 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@hannaalmaz2394
10 ай бұрын
አይ አስማረ ደግ እንግዳ አክባሪ እኮ ነክ ❤ ባንቻየው ቤት ውሰዳትና እሻት አላለችም 😂😂😅😅😅
@ايمانا-ص3ش
10 ай бұрын
ትበይን ትምጣልን
@agereeageree8190
10 ай бұрын
😂😂😂😂 የኔ ማሮች ቅናት ባቻየሁ
@Fddg-f2l
10 ай бұрын
ውዶችዬ እኳን ደህናመጣችሁ ስወዳችሁ ቀጥሉበት
@KKu-e9h
10 ай бұрын
እንኳነ ደና መጣችሁ
@Tig-d4u
10 ай бұрын
አረ በሳቅ አስተዛዘል ያያሌዉ አኳኅን😂😂😂😂
@feradesa9188
10 ай бұрын
ትበይን ናፍቃኛለች የምር ኧረ ትምጣ ይችን ከማምጣት ትበይንን አምጧት
@ኤስቾነኝየወሎዋቀበጥ
10 ай бұрын
ባቻየሁደግሞአበዛሺው ጥርግበያላስማረብለሺ ሆሆሆ ቅናትኮአይጣልአይድረስነው😂😂😂😂😂😂
@HagerAlmu
10 ай бұрын
ሀሀሀሀሀሀ የሻሽቱ መቀነት እደኔያየማነዉ😂😂😂😂
@ኩንፈየኩን-በ6ሠ
10 ай бұрын
እረ በሳቅ እኔ ገና አየሁት
@HagerAlmu
10 ай бұрын
@@ኩንፈየኩን-በ6ሠ እርጉዝ ለማስመሰልነዉኮ ክክክክ
@kalkal8468
10 ай бұрын
ባቻየው ቅናቷ አፍንጫዋላይነው😂😂😂❤
@feradesa9188
10 ай бұрын
እንኳን መጣችሁ ውዶቸ
@bateablneha5887
10 ай бұрын
አይ አስማረ ቻለው 😂😂😂😂😂ልጅቱ አልቻለችበትም ልሽቀት አይ ባቻየሁ ሰምኑን ጓዝሽን እየጠቀለልሽ አስችግረሻን ባቻየሁ አሁን እኳን ይገበዋን አስማረ እኔ ምለው የነጥብቀው ቤት ግን ተፋተው የሚገቡበት ነው ከከከከከ ወፍጮ ቤት የመሰለ ቤት 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@LailaL-so2vb
10 ай бұрын
አስማረ😂😂😂😂😂አዘላትእኮ😂😂😂😂😂
@Serkalm-c7l
10 ай бұрын
😂😂😂አያሌው ስትፎክር ፎጣህን አሥተካክል አትዝረክረክ❤❤❤😂
@Ayal19
10 ай бұрын
አነ አያ ጠብቀውስ ምነው ጠፉ ስወዳችሁ ❤❤❤
@Selamyemariyamlji
10 ай бұрын
የአስማረ እንጉርጉሮ አንጀት ታላውሳለች ❤
@AliAli-cs9vn
10 ай бұрын
ግንትበይን፡ምንሁናነውየማትመጣው
@እሙሩቅያየልጓማዎ
10 ай бұрын
ትመለስ
@ethiopiaethiopia1827
10 ай бұрын
የአያሌውን አይነት ባል ስጠኝ😅
@HabtamuTEwnetu
10 ай бұрын
ኧረ እኔ እበልጣለሁ የት አለሽ
@MPp-r6h
10 ай бұрын
የጠብቀው ነገር ሆድ ሆዳችንን ሲበላን ትበይንንም ጨምራችሁ አጠፋችሁብን😢❤
@SamSam-hv7yj
10 ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉❤
@NawaMawa-sw1zu
10 ай бұрын
ኦ ማይጋድን ከማንጣት ትበይንን አምጧት የሁሉም ጀግና ትገዛቸዋለችኮ ሻሻ ትበይን የመጣች ቀን ፈረሁልሽ😂😂😂😂
@Hayuዩቱብ
10 ай бұрын
እኔ ሁለተኛ 😂😂😂
@eteneshgetnet6300
10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@Almiab
10 ай бұрын
ዉድ ያገሬ ልጆች ሰላማቹ ብዝት ይበልልኝ ደምሩኝ ቅመሞችዬ
@TakkoushCell-h8f
10 ай бұрын
ማነው እንደኔ እሂ ድራማ ሱስ የሆነበት አይ አያለወ 😅
@Emuyemuy-q4h
10 ай бұрын
ባቻየሁ አበደች 😅😅😅😅😅😅😅😂😂
@Hayatነኝስደትያደከመኝ
10 ай бұрын
የማዳም ቅመሞች ትበይን ስመጣ ሹክ በሉኝ😂
@Alem-zo7fv
10 ай бұрын
እሽ ቅመምየ 😂😂እኛም ናፍቃናለች❤❤
@Hayatነኝስደትያደከመኝ
10 ай бұрын
@@Alem-zo7fv ሀሀሀሀሀኢሻአላህ ጠብቂ
@FirewZure-ge6jr
10 ай бұрын
አይ አያሌው ደናውን ኮንጎ ጫማ አታረጊም አላለም 😂😂😂
@RammaTargo-jp5sf
10 ай бұрын
ደህና አደረገህእሻት😂😂😂😂😂😂
@FirewZure-ge6jr
10 ай бұрын
ኧረ ስገጣ ዛሬም ትበይንን ጥየቃ ላይ ናችሁ እንዴ 😂😂😂😂
@teddikebedet9230
10 ай бұрын
በርቱ
@rahamarahama4833
10 ай бұрын
ጭራሽ ዘላ ወጣችበት ከፊቷ 😂😂😂😂😂
@KKu-e9h
10 ай бұрын
የሻሺቱ ቤት ለባንቻየው ገዳም ነው 😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@HawaEndris-k6s
10 ай бұрын
ዛሬ አንደኛ ነኝ
@endagerasse8580
10 ай бұрын
Woyne 😂😂😂😂😂😂
@ኪዱኪዱ
10 ай бұрын
በቃ ሱስ ሆናችሁብኝ❤❤❤
@DesashDegu-op1we
10 ай бұрын
ድል ለፍኖ ድል ለፍኖ ድል ለፍኖ ድል ለፍኖ እግዚአብሔር ይስጥልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤
@Emuti-v4c
10 ай бұрын
አስመርን ማነዉ እደኔ አስተዉሎ ያየዉ መልኩ 1ኛ ዋዉ ድምፁም እደዛዉ 😊
@Saratube-is4bz
10 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤🎉🎉😂😂😂
@محمدنحمد-ي3ث
10 ай бұрын
ድራማው ቀዝቅዟል ትበይ ትምጣና ሞቅ ሞቅ ታረገዋለች 😢😢😢😢😢😢😢
@HappyGiraffe-mj8eh
10 ай бұрын
qetayi❤❤❤❤
@MohammedTassfay-q9f
10 ай бұрын
እኔ❤❤❤
@tuba9437
10 ай бұрын
❤❤❤❤😂😂😂😂😂
@user-oc3sd2ku76
10 ай бұрын
አስመረ ግን እደኔ ሳይከፋሕ አይቀርም😢
@UaeDubai-j6s
10 ай бұрын
😂😂😂ጭራሽ ጉብ አላለችም😅ግን ሻሼ እርጉዝ ናት😮
@AminatMoges
10 ай бұрын
የኔ ደብራካ ትበይኔ ተናፉቀሻል 😢😢😢
@LailaL-so2vb
10 ай бұрын
ትበይን የት ገባችብን አምጡልን❤❤❤
@NefesaWasse
10 ай бұрын
ጠብቀውና ትበይን ካሜራ ማን ናቸው😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@LailaL-so2vb
10 ай бұрын
@@NefesaWasse እሽ ደስ ይል ይቀጥሉበት🤣🤣🤣🤣
@ጌታሆይንፁህልብምጠርልኝ
10 ай бұрын
ወዬው የሻሼ መቃነት😂😂
@ኢስላም-ኰ8ፀ
10 ай бұрын
ትበይን የትኔት😢😢😢😢
@SedaAhmed-gr3er
9 ай бұрын
ምናምንሽንአለአያለው😁😁😁😁😁
@habeshaengdaw103
10 ай бұрын
ሻሸ ልንገርሽማ ከዳኘ ዋለ ዘፈን ከቅንብሩ አየሁሽ
@almemals
10 ай бұрын
ሽንቴ መጣ አላለችችም😂😂😂😂
@HabtamuTEwnetu
10 ай бұрын
እሱስ ምን አለ መሰለሽ ሱሪሽን ዝቅ አድርጌ የዳቦሽን አከናፍር እንዳይልሽ ፈለግሽ ወይ አላላትም መሰለሽ ሀሀሀሀሃሃሃሃ
@almemals
10 ай бұрын
@@HabtamuTEwnetu አለዴ እሱንስ አልሠማሁም እሷ የፈፈለገች አዝሎ እንዲወስዳት ነው
@gjfu4978
10 ай бұрын
ባቻየሁ ልብስ ቀይረሻል 😂😂😂😂❤❤
@burthkanburthkan1652
10 ай бұрын
ሻሽቱ እንደዚህ አይደረግም😂😂😂😂😂😂😂
@ዘቸአቸወነወዘቸከለከሐወነ
10 ай бұрын
ትበይን እስትመጣ እንደኔየቸኮለ አለ ግን❤
@waga-eh1gu
10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍
@mamimami1739
10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤😂😂😂🎉
@AsdAsd-kz3nu
10 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@EmmanuelWogene
10 ай бұрын
Yaletbeyen menm ayamerm teketayem yekenesubschol melsot tebeye
@Selamyemariyamlji
10 ай бұрын
ከምኔው ሻሺቱ ሆዷ ገፋ😂😂
@khawlasaeed6134
10 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@assefagemeda3278
10 ай бұрын
በቃ የትበይን ነገር አበቃ
@demesewmereid9147
5 ай бұрын
እንደ አስማረ አንጀት የሚበላ ሰው የለም።
@EmuGeza-fh7sj
10 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@inalamgoran1046
10 ай бұрын
ቡትቲን አታምጡብን ትንሻዋን ልጅ
@BanchFkadi
10 ай бұрын
ትበይን ትመለሰ የምትሉ ላይክ❤❤
@ኩንፈየኩን-በ6ሠ
10 ай бұрын
የሻሽቱ ማርገዝ የሠው መጀምሪያ ይመስል እሚያረገውን አጣው አያሌው
@HabtamuTEwnetu
10 ай бұрын
እንዴ እንኳን ልጁን እኔ ሴት አርግዛ ሳይ እንዴት እንደምቀና ታድለሽ ባልሽ መታደሉ ነው የምል እግዚአብሔር ለማስረገዝና ለመንከባከብ እኔንም ያብቃኝ 10 ልጅ ቢኖረኝ በቃኝ የምል አይመስለኝም
@ኩንፈየኩን-በ6ሠ
10 ай бұрын
ያረቢ አላህ ይስጥሽ ኢሻአላህ ይሠጥሻል ልጅኮ ፀጋነው ደስ ይላል
@HabtamuTEwnetu
10 ай бұрын
@@ኩንፈየኩን-በ6ሠ ወንድ ነኝ ኧረ ውዴ
@etagegnet6376
10 ай бұрын
አስማረ ሰራ አቆምክ እንዴ ምነው ባንቻየው ስሞኑን😊
@SadSad-d3s
10 ай бұрын
😂😂😂
18:54
ትበይን ተበላች!! 😂 አዲስ ምርጥ የገጠር ኮሜዲ ።
Fikat Entertainment - ፍካት ቲቪ
Рет қаралды 6 М.
18:47
ልደቱ ይከበር !! 😂 አዲስ ምርጥ የገጠር ኮሜዲ ድራማ
Fikat Entertainment - ፍካት ቲቪ
Рет қаралды 23 М.
00:55
My scorpion was taken away from me 😢
TyphoonFast 5
Рет қаралды 2,7 МЛН
00:10
Learn Colors Magic Lego Balloons Tutorial #katebrush #shorts #learncolors #tutorial
Kate Brush
Рет қаралды 45 МЛН
01:04
家庭版踩气球挑战,妈妈竟然什么也没得到#funny #宝宝 #萌娃 #comedy
搞笑爸爸带俩娃
Рет қаралды 10 МЛН
00:38
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 18 МЛН
23:00
ትበይን ሰዉ ፈጀች!! 🥵 አዲስ ምርጥ ገጠረኛ ኮሜዲ ድራማ።
Fikat Entertainment - ፍካት ቲቪ
Рет қаралды 10 М.
20:02
ሰበር መረጃ- አብይ ከመሸ ጉድ ሰሙ!ሸዋ - አሁን"አዲስ አበባ" | Ethiopia | Ethiopian News 4 January 2025 | Ethiopian
AHADU -MEDIA
Рет қаралды 7 М.
10:51
የገጠር ልጅነኚ #የገጠውሏቸን#duet
sofi ሶፊ
Рет қаралды 28 М.
13:09
ዳንጉር የደቅ ስውር ገዳም መገኛ። #ጉዞ #ethiopiangeographic #monastery #orthodox
Travel Ethiopia-ጉዞ ኢትዮጵያ
Рет қаралды 76 М.
3:47:19
ትንቢተ ኤርምያስ ሙሉ ክፍል ምንባብ | Samuel Asres | ሳሙኤል አስረስ | Ethiopia Orthodox Tewahido | 26 June 202
Samuel Asres I Official Channel
Рет қаралды 527 М.
5:50
"ጎባኔ" አበጄሽ አንለይ እና ያዬሽ ታዬ አዲስ ነጠላ ዜማ( New Single Abejesh Anley and Yayesh Taye) 2023
TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)
Рет қаралды 4,2 МЛН
38:57
የኛ ሰው በአሜሪካ #4 ጠዋት ብቻ ከ700 በላይ ቡና እንሸጥ ነበር ዝርፊያው አሳሳቢ ነው ፖሊሶቹ ከአቅማቸው በላይ ነው
Chebe Media
Рет қаралды 96 М.
21:38
Tom & Jerry | Tom & Jerry in Full Screen | Classic Cartoon Compilation | WB Kids
WB Kids
Рет қаралды 737 МЛН
9:05
ሰበር ዜና 2ተሳቢ ሰራዊት አልቁ ተነሳ ጉድ በጎጃም በሽዋ ቀጥሏል ድርብ ኮማንዶዎች 4መሽግ መደርመሻ ኢነርግ መሳሪያ ታጥቀው ፋኖ ታህሳስ 26/4/2017
አብርሽ Daily ሚዲያ
Рет қаралды 3,6 М.
15:44
መዉለድ አማረኝ !! 😂 አዲስ ምርጥ የገጠር ኮሜዲ ድራማ !!
Fikat Entertainment - ፍካት ቲቪ
Рет қаралды 21 М.
00:55
My scorpion was taken away from me 😢
TyphoonFast 5
Рет қаралды 2,7 МЛН