No video

"ጎባኔ" አበጄሽ አንለይ እና ያዬሽ ታዬ አዲስ ነጠላ ዜማ( New Single Abejesh Anley and Yayesh Taye) 2023

  Рет қаралды 3,602,675

TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)

TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)

Жыл бұрын

Пікірлер: 1 600
@birukterefe5950
@birukterefe5950 Жыл бұрын
ኧረ ድምፃቸው እራሱ እንዴት እንደሚያምር እስኪ የምትወዷቸው በላይክ❤❤❤
@fathiyanasser2496
@fathiyanasser2496 Жыл бұрын
kkkkkkkkkkkk
@fathiyanasser2496
@fathiyanasser2496 Жыл бұрын
አልልልልልልልልልልልል
@fathiyanasser2496
@fathiyanasser2496 Жыл бұрын
እንኳንበሠላምመጣቹከፍቶኝነበርበመዳምኩሽናበጣምአሣቀኝ
@kidistmulu4310
@kidistmulu4310 Жыл бұрын
​@@fathiyanasser2496 p
@fgggtrrr6601
@fgggtrrr6601 Жыл бұрын
​@@fathiyanasser2496 ወየው በሳቅ ሞትኩ
@user-zh8vs1py5p
@user-zh8vs1py5p Жыл бұрын
እባካችሁ አበጀሽን በትልልቅ ሚድያዎች ላይ አቅርቡልንና ትጠየቅልን ምክንያቱም ሁለቱንም ሙዝቃዎቹዋን ግጥሙም ዘማውም የአበጀሽ ( መልካም አንለይ) ነው በጣም ትልቅ እውቀት ያላት ናት በጣም ትልቅ ቦታ ሊሰጣት ይገባል በእውነት እባካችሁ በላይክ ግለፁላት
@tesfanshe3834
@tesfanshe3834 Жыл бұрын
ትክክል ብቃት አላት
@hayuemureyanyeharbuwawoloy570
@hayuemureyanyeharbuwawoloy570 Жыл бұрын
👍👍👍👍👍💜💜💜💜
@T-7702
@T-7702 Жыл бұрын
Not is not. She copied from someone. There is a song already
@ttrytrrttm6749
@ttrytrrttm6749 Жыл бұрын
ትክክል
@zelalem6666
@zelalem6666 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ ሚዲያውን ለመቆጣጠር ብቃት ሳይሆን ግብዳ ቂጥ ወይም ጥሩ ጋቢና ሊኖርሽ ይገባል፡፡ ሳሮን በቂጧ ትድፋኝ የምሬን ነው🤣
@GhionPodcast
@GhionPodcast Жыл бұрын
ገራሚ ሙዚቃዊ ተውኔት💙 -ድምፅ=100% -ዜማ=100% -ግጥም(ስነቃል ጨምሮ)=100% -አለባበስ=100% -ዳንስ=100% ግጭት +መቸት+ገፀባህሪይ(ጎባን) ==በጣም ደስ የሚል አዝናኝ ተወዳጅ ነው🙏እናመሰግናለን !
@tanabetie4726
@tanabetie4726 Жыл бұрын
That is true
@AB-lc5cj
@AB-lc5cj Жыл бұрын
ኦክክክ
@halimaimam7052
@halimaimam7052 Жыл бұрын
5e5😂😂😂😂😂😂😂
@eyobgizachew4335
@eyobgizachew4335 Жыл бұрын
​@@AB-lc5cj a
@mekitreta
@mekitreta Жыл бұрын
zena
@hasinaal
@hasinaal Жыл бұрын
አታዳሉ የመዳም ቅመሞች ሁለታቸውም ማር ናቸው እኩል ናቸው በስራቸው አይበላለጡም እስኪ እንደኔ ሁላቸውንም የሚወድ ላይክ
@fantahuneshete1535
@fantahuneshete1535 Жыл бұрын
አበጀሽ እና የተዋናይ ተዋናይዎች ሰይፉ ላይ ይቅረቡ እምትሉ በላይክ አሳዩኝ እስኪ👍👍👍
@mahiderabate7865
@mahiderabate7865 Жыл бұрын
ይቅረቡ
@Fkrrrrrrrrrrrrr8910
@Fkrrrrrrrrrrrrr8910 Жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰
@yohannesdesta6834
@yohannesdesta6834 4 ай бұрын
​@halematkkmbhgdsawqiygfgguppjjhjasawhalematkasaw8910
@user-nf7wi4ob6w
@user-nf7wi4ob6w Ай бұрын
አወ ይቅረቡ
@user-qm9ct1pt1w
@user-qm9ct1pt1w Жыл бұрын
እመዋን የሚወድ ላይክ ❤❤
@tij6
@tij6 Жыл бұрын
marymim wedatlew🙏💋
@hannabelachew101
@hannabelachew101 Жыл бұрын
1000 ×like
@temesgenhailemariyam2473
@temesgenhailemariyam2473 Жыл бұрын
10000000x like
@maerayousuf
@maerayousuf Жыл бұрын
፣፣፣፣፣፣
@maerayousuf
@maerayousuf Жыл бұрын
@Shewaye991
@Shewaye991 Жыл бұрын
ሀዘናችን የበረታ ቢሆንም አንዳንዴ ለትውስታ የነበረንን ደስታ ያስታውሰናል ተባረኩ ሁሉም ክሉዎች
@kamaleshetu4699
@kamaleshetu4699 Жыл бұрын
እሚገርም ስራ የገጠር ባህልና ወጉን በሚገርም ብቃት ያሳያችሁን ምርጦች በርቱልን ሁሌም ከጎናችሁ አለን።
@rahma-pc1fp
@rahma-pc1fp Жыл бұрын
ግን ማነው እዴኔ የሚወዳቸው 👍👍👍👍👍
@FikerAnteneh-n8o
@FikerAnteneh-n8o Ай бұрын
Hgjghjui
@ema1409
@ema1409 Жыл бұрын
ኡፍፍፍ ኧረ እምዋን የሚወድ🥰🥰ግን ሁለቱም ጎበዝ ናቸዉ የሚል🤣💝💝💝 ኧረ ጎቤ ጎቤ😂
@zead6190
@zead6190 Жыл бұрын
ZzJj
@zead6190
@zead6190 Жыл бұрын
ZzKj
@user-hc9dx6km6o
@user-hc9dx6km6o Ай бұрын
😂😂😂
@user-iy1gl9yu7m
@user-iy1gl9yu7m Жыл бұрын
የዛሬ ስት አመት በድራማ አቅርባችሁት ነበር ዛሬ በሙዚቃ ዋው ነው በርቱ🥰🥰🥰
@AsmaMunni-hh2rw
@AsmaMunni-hh2rw Жыл бұрын
መቼም መሻሻር ነዉ ለማኑም በዚሁ ቀጥሉበት በጣም ደስ ይላል❤❤❤❤❤❤
@imanseid
@imanseid Жыл бұрын
ዋው የዛሬ ድምፅ አለ🇪🇹❤❤❤❤❤❤❤የኔ ማሮች❤
@user-sw9yd7yx2c
@user-sw9yd7yx2c Жыл бұрын
ደምሩኝ 🥰🥰
@imanseid
@imanseid Жыл бұрын
@@user-sw9yd7yx2c እሺ ዴሜዋ
@user-sw9yd7yx2c
@user-sw9yd7yx2c Жыл бұрын
@@imanseid የኔዋ ውድድ 🥰🥰🥰አምሰግናለሁ 🥰💋
@busyline3833
@busyline3833 Жыл бұрын
ማሮችመጥችሁ😍😍😍😘😘❤❤❤
@Zara-l1q
@Zara-l1q Ай бұрын
አማረኛ ​@@busyline3833
@user-oc1zt7xu5i
@user-oc1zt7xu5i Жыл бұрын
እናንተ ባትኖሩ በጭንቀት መፈንዳቴ ነበር ።ለማንኛውም በጣም አሪፍ ነው በርቱልን 💚💛❤
@joditmenbershe2755
@joditmenbershe2755 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@nardi8713
@nardi8713 Жыл бұрын
ዋውው ምርጥ ስራ ነው በቀጣይ ስራ በተስፋ እንጠብቃለን👌👍👍👍👍👍💚💛💓ታድላችሁ ምርጥ ኢትዮጲያኖች
@semira2583
@semira2583 Жыл бұрын
ሺ ግዜ ላይክ ዋው ከዘመኑ ሙዚቃ ዘና የምታደርጉ ናችሁ ስወዳችሁ💗💗💗💗💗💗💗💗🌹🌹👌👌👌👌👌🌹🌹
@habibanuru9068
@habibanuru9068 Жыл бұрын
አላህ ሆይ ሀገርችን ሰላም አድርግልን ምን ዋጋ አለው በጠም የምያምር በህል አለን ግን ሰላም አጠን እንጂ ብቻ ምርጥ ስራ ነው ❤❤
@NajatALI-jd2zd
@NajatALI-jd2zd Жыл бұрын
አሪፍ ጠው
@tube4409
@tube4409 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሀገራችን ኢትዮጵያን ይጠብቅልን ❤️🙏
@azaluazalu4402
@azaluazalu4402 Жыл бұрын
amen amen amen 🙏🙏🙏❤
@user-sw9yd7yx2c
@user-sw9yd7yx2c Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🥰🥰🥰 ደምሪኝ ውዴ 💋
@selambelay-hp2hi
@selambelay-hp2hi Жыл бұрын
Amennnn🇪🇹♥️
@user-sw9yd7yx2c
@user-sw9yd7yx2c Жыл бұрын
@@selambelay-hp2hi አሜን አሜን ውዴ 💋💋💋 ደምሪኝ
@selambelay-hp2hi
@selambelay-hp2hi Жыл бұрын
@@user-sw9yd7yx2c eshi yene ehit anchim demergne
@user-we1rh4zk4z
@user-we1rh4zk4z 6 ай бұрын
እረ ድምፃቸው እራሱ እንዴት እንደ ሚያምር በጣም ደስ የሚል ነዉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tigrayvoice
@tigrayvoice Жыл бұрын
Wawww bexam dess yilalu beteley qey shash yaderegech dimts waww new
@Hassan-uw9dc
@Hassan-uw9dc Жыл бұрын
አበጀሺን እደኔ እሚወዳት በላይክ 😘❤❤❤🤣
@aminayasin4428
@aminayasin4428 Жыл бұрын
እረ እደኔ የወዳት ያለ አይመስለኝም አበጀሽየ ❤❤❤❤❤❤
@eimaneiman8850
@eimaneiman8850 9 ай бұрын
ማንኛይቱናት አበጀሽ
@AevaleMezezt
@AevaleMezezt 4 ай бұрын
😂😂😅
@user-rt2dt3tq3w
@user-rt2dt3tq3w Жыл бұрын
አበጀሽ ትችያለሽ እስኪ የእመዋ ወዳጆች ላይክ ግጩኝ አምሮኝ ነው❤
@getnetzemo6094
@getnetzemo6094 Жыл бұрын
Amrogn?
@user-rt2dt3tq3w
@user-rt2dt3tq3w Жыл бұрын
አዎ😂
@getnetzemo6094
@getnetzemo6094 Жыл бұрын
enemechach beka amrot lemekuret
@melkamtadle2957
@melkamtadle2957 Жыл бұрын
ሁለቱም ይችላሉ አበጀሺ ብቻ አይደለችም ያችኛዋም ትችላለች
@user-mx8ry9bl3w
@user-mx8ry9bl3w Жыл бұрын
የጨፈራቸው እስታይል ያስቃል ሀሀሀ የጎባኔዋ ድምፅ ዋው ነው እመዋ♥ ቺጋሮ ከከከ
@LemmaAbebayehu
@LemmaAbebayehu Жыл бұрын
…ድምፅ፣ዜማ እና ዳንሳች ጉድ ያሰኛል!በርቱልን ሌላም እንደምትሰሩልን ባለ ሙሉ ተስፋ ነን።።።
@selambelay-hp2hi
@selambelay-hp2hi Жыл бұрын
የምር እናንተን ማየት በራሱ ያዝናናል ❤❤❤❤😘😘😘😀😀😀😀😀😀😀😀የዳንሷ ነገርማ ዋው ነች😂😂😂😂
@user-wf1zd7yq7d
@user-wf1zd7yq7d Жыл бұрын
የምር ስንት ግዜ አየሁት ከከከከከከከከከከከከከከከ ጎባኔ ከከከከከከ
@ruyik3207
@ruyik3207 Жыл бұрын
ያሳቀችኝ ነገር ቢኖር እዛዉ እናተዘድ ያሽደሁ ስትል ክክክክክክክ
@endris_
@endris_ Жыл бұрын
ዋው የዘመናችን ምርጥ ዘፋኝች ናቸው የኔ ገጠሬዎች🥰🥰
@user-dg1hs6sc2i
@user-dg1hs6sc2i 2 ай бұрын
😂
@altg3558
@altg3558 Жыл бұрын
አረ ድምፃቸው ሲያምር የመዋ አድናቂዎች የት ናችሁ
@askidesta4271
@askidesta4271 Жыл бұрын
አስቁን እስኪ ከአንገት በላይም ቢሆን ሠላም ለሠው ዘር በሙሉ😍😍😍
@halmaabc9097
@halmaabc9097 Жыл бұрын
የእምዋ ፍቅር ሊደፋኝ ነው ❤ ሁለታችሁም ድምፃችሁ በጣም ያምራል ስወዳችሁ
@fathiyanasser2496
@fathiyanasser2496 Жыл бұрын
ባላቹሁለትላግባሢላቹኢሄሙዚቃጋብዙት
@user-qe1ju2ms4f
@user-qe1ju2ms4f Жыл бұрын
ተቀናብሮ ነውኮ😂😂
@ayalalaba7703
@ayalalaba7703 Жыл бұрын
በጣም ጥሩ መልእክት እና ሙዚቃውን ወድጄዋለሁ
@husenhus
@husenhus Жыл бұрын
@@ayalalaba7703 ተስፋ
@tarytary495
@tarytary495 Жыл бұрын
እረ ድምፃችው በጣም ነው የሚያምረው አበጀሽን ማነው እደኔ የሚወዳት
@bsahle
@bsahle Жыл бұрын
She is amazing. I left Ethiopia when I was young but I still miss it.
@itskill9436
@itskill9436 Жыл бұрын
እረ ማክሰኞ መች ነው የሚደርሰው በእውነት ለሀገራችን የሚጠቅማት ገጠር ነው ፖለቲካ ፣ቴክኖሎጀ ምንም አልጠቀማትም በእውነት የገጥር ልጀ ባልሆን ኖሮ ይቆጭኝ ነበር እረ 1000 አመት ኑሩልኝ
@elsashewaamhara3024
@elsashewaamhara3024 Жыл бұрын
እመዋ በድጋሜ በአድስ ነጠላ ዜማ ስታምሩ ምርጦች ድምፃችሁ ልዩ ነው
@TewachawAdugna
@TewachawAdugna Жыл бұрын
🎉
@emebityaregale6193
@emebityaregale6193 Жыл бұрын
የኔ ምርጦች እንደው ስወዳችሁ አለማድነቅ አይቻልም በእውነት ትለያላችሁ በርቱልን
@xs5yd4rhgw
@xs5yd4rhgw Жыл бұрын
ኧረ ዲምፅአችሁ 100% ምርጥ ነዉ እመዋ በርች እንወዲሻለን🥰🥰🥰🥰
@liasol8518
@liasol8518 Жыл бұрын
Hahaha my first time to hear, I like it. Wonderful.
@tube4409
@tube4409 Жыл бұрын
በርቱ ውቦቼ ስታምሩ 😍አበት የቤቱ ማማር እንደዝ አይነት ቤት አሰራለው እግዚአብሔር ከርዳኝ ❤️
@ttyy4091
@ttyy4091 Жыл бұрын
አቤት አበጀሺ ሁለታችሁም ምርጥ ናችሁ 🌹🌹🌹🌹🌹
@seadamolaw8494
@seadamolaw8494 Жыл бұрын
ድካማችሁን በከንቱ እያሥቀሩት ነው በፌሥብክ ላይክ መሸቀያ ከሚሆን ዳውሎድ ማድረጊያውን ዝጉት በጣም ደሥ የሚል ሠራ ነው ዜማው ድምፃቼው እንቅሥቃሴያቼው በጣም ዘና ያደርጋል❤
@rakold8482
@rakold8482 Жыл бұрын
ወይ ትወነ እነ ዲምጳችሁ ሲምራ ሱሰ ሆነችሁብኝ
@yerfubesha1998
@yerfubesha1998 Жыл бұрын
ሁለታችሁም ድምፅ አችሁ በጣም ያምራል ♥️
@woh887
@woh887 Жыл бұрын
እኔ የመጀመርያ ነኝ አበጀሸ አልተቻለችም ሰላም ለአገራችን እስኪ አበጀሸን የሚውድ በላይክ ይግጨኝ❤
@HasetTedy-pf9wm
@HasetTedy-pf9wm Жыл бұрын
የጎበዝ ጎበዝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@girmabizuye1107
@girmabizuye1107 Жыл бұрын
ምንማለትነው
@user-uc9sq5du8k
@user-uc9sq5du8k Жыл бұрын
ዋዉ ዋዉ ዋዉ አልቱቻሉም በእውነት በጣም ነው የተመቹኝ በርቱ
@zaynabaa4034
@zaynabaa4034 Жыл бұрын
የማዋ ነገር የነካችው ሁሉ ይጣፍጣል😍😍😍😍💛💚❤ጎጃም ወለላው
@hannasalam672
@hannasalam672 Жыл бұрын
እውነት ነው የጎጃሟ ፍሬ
@busyline3833
@busyline3833 Жыл бұрын
ድምፅአችሁ ሢያምር ሁሉነገርአችሁ የትነው የሚገኝት ማርችየ💋💋💋💋💋💋😘😘😘😘😘❤👍👍👍👍👍🌹🌹🌹
@user-vn2gg5kx3x
@user-vn2gg5kx3x Жыл бұрын
ማነው እንደኔ በጉጉት የጠበቀው🥰🥰🥰
@burtukantayeburtukantaye8804
@burtukantayeburtukantaye8804 Жыл бұрын
Des yilalu aboo yimachachu❤❤❤❤
@user-hh3rm1zc3y
@user-hh3rm1zc3y Жыл бұрын
ልጅቱ ድምጿ እንዳለሁኑ ውዝዋዜም ምትችል ይመስላል አያያዟ እምዋ ተመችታኛለች 😍😍😍😍😍😍
@hhal-kq1ny
@hhal-kq1ny 11 ай бұрын
❤😅🎉❤ This
@user-hd8jn5qd1x
@user-hd8jn5qd1x Жыл бұрын
ዋው ድምጻችሁ ያምራል👌 ዳንሳችሁ ያዝናናል☺ ግጥማችሁ ያስቃል😂
@kelemorktadesse6405
@kelemorktadesse6405 Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል
@Elias44475
@Elias44475 Жыл бұрын
አበጀሽ የአማራ ክልል የባህል አምሳደር ትሁንልን የሚል 😊
@sofiayeslamane6768
@sofiayeslamane6768 Жыл бұрын
የትኛዋ ናት አበጀሽ ምትባል
@user-fj4nd3dp4i
@user-fj4nd3dp4i Жыл бұрын
​@@sofiayeslamane6768ጡቁር ክሪም የለበሰችው
@ayalalaba7703
@ayalalaba7703 Жыл бұрын
እነሱ የራፕ ጦርነት ማድረግ ጀመሩ እና ድምጾች አስቂኝ እና በጣም ቆንጆ ናቸው ፣ እወዳቸዋለሁ እና ጥሩ ቀን እንዳለዎት አረጋግጣለሁ።
@kibromtesfatsion1715
@kibromtesfatsion1715 Жыл бұрын
Abebe melese could you pls provide them your best work? They have good voice
@asdgasd3693
@asdgasd3693 Жыл бұрын
😆ድምፃችሁእራሱ እደትደስእደሚል👌👌💗💗💗
@emam1087
@emam1087 Жыл бұрын
አቦይመቻችሁ ይህን ቀን እድህእያዋዙካላለፍት ሁሌጨቅሁኗልሀገራችነን ሰላምያርግለን
@addisalemzeleke
@addisalemzeleke Жыл бұрын
Leka lalame alshi
@user-oz9ud9go5z
@user-oz9ud9go5z Жыл бұрын
የዛሬዉ የሌለ ነዉ አበጁየ አላህ ሀገራችንን ሰላሟን ይሠልስልን ስት ለፍተዉ ደክመዉ የለፈሐበትን መጠለያቸዉን እያፈረሱባቸዉ ላሉት ምቀኛ ዘረኞችን አላህ ከሥራቸዉ ያጥፋልን ቤት እደቀላል እየተመነጠር አላህ ንሯቸዉን ምቅርቅር ያርግላቸዉ መቸም ታልደረሰባቸዉ መቸም የማይገባቸዉ ደነዞች ናቸዉ እና ፈጣሪ የስራቸዉን ይስጣቸዉ እናም አብሺሩ ጠክሩ በጣም አሪፍ ነዉ ዉዶቸ
@tamaretmo1398
@tamaretmo1398 Жыл бұрын
ዋዋዋዋዋ ታምራላችሁ የምርርር ምርጥ ናችሁ ሁለታችሁም ይመቻችሁ ምርጥ ግጥምምም 👍👍👍👍👍👍👍👍💚💛❤💚💛❤ አይ አማራ ግጥም ይችላሉሉ እኮ ይመቻችሁሁ
@xgghi5031
@xgghi5031 Жыл бұрын
ለኮሜት አድስነኝ ምርጥ ሙዚቃ ለጓባን ይገባታል የትነሺ የባሌሚስት ተጋበዢልኝ😂😂😂
@Tube-lv7sb
@Tube-lv7sb Жыл бұрын
😁😁😁ጎባን ካለሽ እማ ጋብዥልኝ 😁
@rahma-pc1fp
@rahma-pc1fp Жыл бұрын
ክክክክ
@mobileme5584
@mobileme5584 Жыл бұрын
😂😂😂😂
@user-sw9yd7yx2c
@user-sw9yd7yx2c Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣 እኮ 🤣🤣🤣 ውዶች ደምሩኝ ❤❤
@islamispeace7496
@islamispeace7496 Жыл бұрын
የባል ሚስት እኮ ጎባን ሳትሆን መሳኖ ናት ጎባን የዋርሳ ሚስት ናት
@gashutitube1221
@gashutitube1221 Жыл бұрын
እንደኔ የሚያዝናኑት ካለ like! ተዋናይ ቲቪ ሁሉም አንደኛ!!!
@mizaretmizaret526
@mizaretmizaret526 Жыл бұрын
ጀግና ናችሁ ትችላላችሁ ስንቱ ብዙ እየቻሉ ተቀብረው ቀርተዋል በርቱ ጀግና
@ZollaAlpha
@ZollaAlpha Жыл бұрын
ይሄ ቻናል የጎጃም አማራ የባህል አምባሳደር ነው✌️
@abebemalsa6160
@abebemalsa6160 Жыл бұрын
ዋው ዋው ስታምሩ የነእንግዳዘር ዘመን መጣል ድራማዊ ሙዚቃ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
@dagmawitsamson6979
@dagmawitsamson6979 Жыл бұрын
የአበጀሽ ካራቴ የሚመቸኝ እኔ ብቻ ነኝ ግን❤
@user-xw4vq9bt4l
@user-xw4vq9bt4l Жыл бұрын
ኧረ ድምፃቸው እዴት ደስ ይላል በጣም ትመቹኛላቹ ❤️❤️❤️❤️
@mebratugebremedhin2098
@mebratugebremedhin2098 Жыл бұрын
በጣም ትልቅ እውቀት ያላት ናት በጣም ትልቅ ቦታ ሊሰጣት ይገባል በእውነት
@meazi.yemerewa
@meazi.yemerewa Жыл бұрын
ጎባኔ ዳሌዋን አገላበጠችባት 😂😂😂እውነት ትችላላችሁ ምርጥ ነው በርቱ 👌👌👍👍
@hanahaile596
@hanahaile596 Жыл бұрын
ስታዝናኑ በዚህ ግዜ እናንተ ባትኖሩ መሳቅ አቅቶን ነበር ❤❤
@tiruyeyilma8482
@tiruyeyilma8482 Жыл бұрын
ወይኔ እንዴት ነው የምታምሩት ጎቤ ዋ ጎባኔ ይቤቶቹ አሰራር በጣም ይምራል በርቱ
@user-ho7be4cx1t
@user-ho7be4cx1t Жыл бұрын
ስትመቹኚ እነጎባኔ ዳሷማ የሌለች ናት ክክክክክክክ
@nibrettube8913
@nibrettube8913 Жыл бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት አለም ዳርቻ ሰላማችሁ ይብዛ ወይ እንደኔ በጉጉት የጠበቀ ማነው የኔ ውድ አበጅዬ ❤💛💚🤗
@fierbelachew2175
@fierbelachew2175 Жыл бұрын
አበጀሽ በዘፈና ትቀጥል በጣም ጎበዝ እምትሉ ዋው ምርጦች ላይክክክ
@user-hs7mi4ib5r
@user-hs7mi4ib5r Жыл бұрын
ድምፅ አደኛ ትወናም አደኛ በርቱ🌹🌹🌹🌹🌹🌹👍👍👍👍💝💝💝
@user-wj1ln5qg8t
@user-wj1ln5qg8t Жыл бұрын
እኔኮ ሚገርመኝ ሁሉም ያሚያምርባት ትውና ነው እስኪ አበጅሽ ትቅርብልን የምትሉ ደግሞ የጎባንሽ ድምፆ ያምራል
@abbayentertainment
@abbayentertainment Жыл бұрын
በሳቅ ልሞት ነው ወገን! ተባረኩ። ❤❤❤❤❤❤❤❤
@emuhiba9188
@emuhiba9188 Жыл бұрын
እስኪ ይህን ክፉ ቀን በእናተ እየሳቅን ይለፍ ደግሞ ቤቱ ሲያምር ማሻአላህ
@nhhhh9498
@nhhhh9498 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘😘😘😘😘
@saidarqway5739
@saidarqway5739 Жыл бұрын
እደው እኒህን ሴቶች ስወዳቸው ምርጥ ተዋናይ ቶቶለ ስሩልን😍😍😍😍😍🌹🌹🌹🌹❤❤❤
@azwaahmed4100
@azwaahmed4100 Жыл бұрын
ዋው ዋው ዋው ድምፃችሁ ያበደ ነው እመዋ ስወድሽኮ ልቤ ነው ደጋግሜ ሰማሁት ይድረስ ለዛች አመዳም ጎባኔ
@jamaltaha6115
@jamaltaha6115 Жыл бұрын
👏👏
@selamkahsay2489
@selamkahsay2489 Жыл бұрын
ቃላት ያጥረኛል በጣም ጎበዞች ናቹ. በርቱ!!!
@samueldagne3642
@samueldagne3642 Жыл бұрын
I am so impressed about your talent. Best chiropractic & keep up!
@user-qq8en3ru6u
@user-qq8en3ru6u Жыл бұрын
እረተው ጎበዝ እምዋ እምዋ የምትሉ ግን አሁን ያችኘይቱስ ምን ያሳታል እንደው ለህሌናችሁ ብትሉ እኔ ግን ሁለቱም ችሎታቸው እፁብ ድቅ ነው
@edenmohammed6192
@edenmohammed6192 Жыл бұрын
አበጀሽን ያለ በላይክ ያሳይ
@amnihathwby6900
@amnihathwby6900 Жыл бұрын
የኔ ወርቆች ስወዳቹህ💋💋💋💋💋💚💛💋💚💛💋💚💛💋💚💛💋💚💛💋💚💛💋💋💋💋💋💋💋💋
@zmina8802
@zmina8802 Жыл бұрын
Wow 🤩 betam new des yemtlut ❤
@kkladan5123
@kkladan5123 Жыл бұрын
ዋውውውው ድምፃቸው 100 ነው ካለባበስ ጋር በርቱ እውነት
@fhgdgjf5573
@fhgdgjf5573 Жыл бұрын
እምዋ!" ሁለታችሁም ምርጥ ናችሁ ይመቻችሁ🥰#🥰👌👌👌
@nuruhussen7654
@nuruhussen7654 Жыл бұрын
በጣም ታምራላችሁ የኔ ማሮች ክፉ አንካችሁ አደራ ሁላችሁም አዲስ አርቲስቶች ናችሁ እኔም አለሁ ብሎ ያረጀ አርቲስት እዳታስገቡ ስራችሁ ይበላሻል በርግጠኝነት የገፀሩን ማሀበረሰባችን ኑሮና ሂዎት ከናተ በላይ እያፀባረቀ የሚያሳይ የለምና በርቱልን። ሌላው እናንተን የምናገኝበት የስልክ ቁጥር ብታስቀምጡልን በሃሳብም ሆነ በገንዘብ መርዳት ለምንፈልግ ተመልካቾቻችሁ ይጠቅመን ነበር ስለዚ ስልክ ቁጥር አስቀምጡልን አደራ።
@Hggiyfhjrgjgfdfjkbvrty
@Hggiyfhjrgjgfdfjkbvrty Жыл бұрын
ከየስ ኖ ወደ ጎቤ ትችላላችሁ በርቱ 👍👌
@melkamtadle2957
@melkamtadle2957 Жыл бұрын
ሁለቱን በእጣም ነው የምወዳቸው ኑሩልን በናተ ነው ዘና የምንለው😍😍😍
@userenter2635
@userenter2635 Жыл бұрын
ይች ቀዠቃዣ ጥሩ ድምፅ አላት😂 አበጀሺ የኔ ጀግና በርች አንቺ በሁሉም ነገር ዋውነሺ100% 👌
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y Жыл бұрын
ጎባኔ ይደረሰሸ ባለሸበተ😍😍😍😍👌😂😂😂😂😂
@hayatHayat-zv8fn
@hayatHayat-zv8fn Жыл бұрын
እመዋ አልተቻለችም በሰይፉ ትቅረብለን የምትሉ ላይክ
@HhhHhh-kf2xb
@HhhHhh-kf2xb Жыл бұрын
በናተ ዘና እንበል እነጎባኔ😀😀
@user-rt2vr1xn2v
@user-rt2vr1xn2v Жыл бұрын
ወይኔ ስታምሩ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ🙏❤❤❤❤🥰🥰🥰 ወይኔ ጎባኔ 😂😂😂
@ssalem5433
@ssalem5433 Жыл бұрын
በጣምነዉ ሙዚቃቹ ደስየሚለው❤❤
@aynyeyemariyamlgi1459
@aynyeyemariyamlgi1459 Жыл бұрын
የኔ ምርጦች ደጋግሜ ብሰማችሁ የማትሰለቹን ነገር ኡፍ ስወዳችሁ🥰🥰🥰🥰🥰😂😂
@user-cy3ly4ll9n
@user-cy3ly4ll9n Жыл бұрын
እምዋ በቃ ሙዚቀኛ ሆነች ስወዳት ብርቁዬንም ጨምሩት❤
@majeedabualragheb5597
@majeedabualragheb5597 Жыл бұрын
ዋውውውውውየዛሬው አቤት ውበት አቤት ድምፅ❤❤❤❤❤❤❤❤
@akramgader5467
@akramgader5467 Жыл бұрын
በትክክል ሰላም ላገራችን ለኢቶጲያ ሰላም ለህዝቦቻ የኔ ውድ እህት ውካደናመጣሽልኝ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር✅👍😁😁🇸🇦🇸🇦🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-eb3bp3dc9m
@user-eb3bp3dc9m Жыл бұрын
ሸር ለጎባኔ😹😹ድምፃቸው ያምራል
@addisgizachew7698
@addisgizachew7698 Жыл бұрын
ለክፉ ቀን ይቀመጥልኝ ሙዚቃዉ የባሌን ፀባይ ኣይቼ እመለሳለዉ😀
@Tube-lv7sb
@Tube-lv7sb Жыл бұрын
ሚሞሪ ላይ አስቀምጭው 😄😄😄
@Shaida-go4nb
@Shaida-go4nb Жыл бұрын
ክክክክ
@loubabaasafa7518
@loubabaasafa7518 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂
@user-yo8vy7ev2h
@user-yo8vy7ev2h Жыл бұрын
የዛሬው ደሞ ልዩ ነው አበጀሽን ያላችሁ እሲ ችንያችሁ
天使救了路飞!#天使#小丑#路飞#家庭
00:35
家庭搞笑日记
Рет қаралды 79 МЛН
managed to catch #tiktok
00:16
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 33 МЛН
Ethiopian Idol Amazing little dancer - Ethiopian artist [Sheromeda.com]
5:31
አደከምሽኝ አዲስ ሙሉ  ፊልም (Adekemshign )New Full Length Ethiopian Movie 2024
1:03:01
天使救了路飞!#天使#小丑#路飞#家庭
00:35
家庭搞笑日记
Рет қаралды 79 МЛН