ጠጭ እንጠጣ!! 🤣🤣 አዲስ ገጠረኛ ኮሜዲ ድራማ።

  Рет қаралды 29,967

Fikat Entertainment - ፍካት ቲቪ

Fikat Entertainment - ፍካት ቲቪ

Күн бұрын

Пікірлер: 156
@TemesgenGebre-d5h
@TemesgenGebre-d5h Ай бұрын
እኔ ትግራይ ገጠር ሁኜ ነው ምከታተላችሁ እኛ ጋ ካለው የኑሮ ዘይቤ አንድ ነው በጣም አስተማሪ ነው።
@Hayatነኝስደትያደከመኝ
@Hayatነኝስደትያደከመኝ Ай бұрын
ሠላም ለሀገራችን
@yahyagetahunnuru6277
@yahyagetahunnuru6277 Ай бұрын
እንዴት ነህ አገር ቤተሠብ ሠላም ነው
@Hayatነኝስደትያደከመኝ
@Hayatነኝስደትያደከመኝ Ай бұрын
@@yahyagetahunnuru6277 ሠላምነው
@wubete10
@wubete10 Ай бұрын
ፍካት የምወዳችሁ እንኳን ደና መጣችሁ እስኪ ቤተሰብ አሉን በሉኝ በላይክ👍
@kodiyishukoor3584
@kodiyishukoor3584 Ай бұрын
አለን ማሚ❤
@JannatAbbew
@JannatAbbew Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉😅😅😅😅😅👏 👏 👏 👏 👏
@sinkenechbirhane4525
@sinkenechbirhane4525 Ай бұрын
😂😂😂😂ኧረ የዛሬውስ ከፋ አይ ትበይን እሽክርክሪት ደም ማነስ አለብኝ አላለችም የራሷን ጠላ እየገለበጠች😂😂😂😂😂
@HaymanotAmare-jl6md
@HaymanotAmare-jl6md Ай бұрын
@@sinkenechbirhane4525 😂😂😂😂😂
@hanayeeyesuslij7811
@hanayeeyesuslij7811 Ай бұрын
ባሎች ግን ትግስታቸውን ሳላደንቅ አላልፍም የምር የገጠር ምርጥ ገበሬ ማግባት ነበር ጀግና እኮ ናቸው ከፀባይ ጋር ❤❤❤❤❤❤ አሪፍ ስራ ነው በርቱልን
@amefke2069
@amefke2069 Ай бұрын
ወይ ትበይን ደማነስነው አልሽ ዛሬ በእውነት ከልቤ ነው የሳኩት በጣም ልዩነው ውድድድድድ😂😂😂😂😂😂👍👍👍👍👍👍😘😘😘😘😘😘
@BereheEwalYodit
@BereheEwalYodit Ай бұрын
ሁሌ የምትሰሩት ምርጥ ነው የዛሬው ግን ልዩ ነው 😂😂😂
@nik9283
@nik9283 Ай бұрын
የዛሬው ምርጥ አማርኛ ""አንድ ጊዜ አታስታውስም በሽንክላይቱ••••"""
@amefke2069
@amefke2069 Ай бұрын
ወይኔ ስታምሩ ትለያላችሁ ሁፍፍፍፍ አዝመራው በጣም ነው የምወደው ግብርና ግን የከተማ ልጅ ነኝ አስሜን የሚመስል ገበሬ ፈልጉልኝ አገባለሁ 😂😂😂😂❤❤❤❤❤
@MayaRose-b1z
@MayaRose-b1z Ай бұрын
አያሊዉ እነዲህ ነዉ ትበይንን ሰታነዳት የነብር በደራን ምልሰቸ ትበይን❤️💪💪💪
@mistrefeleke2759
@mistrefeleke2759 Ай бұрын
ቆሌቅመስ ቆሌቅመስ አይ አስማረ 😂😂😂
@አልሀምዱሊላህ-ፐ8ተ
@አልሀምዱሊላህ-ፐ8ተ Ай бұрын
ግሜን ይዤ ልሂድ አላለም😂😂😂😂😂😂
@Rahma-kf4fe
@Rahma-kf4fe 18 күн бұрын
የኛወቹ ወዶች ናቸው 😂😂😂የገብሬል ያለህ የገብሬል ያለህክክክክክክሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ
@GelilaGelila-vi5ut
@GelilaGelila-vi5ut Ай бұрын
አናጢው ቤቱን ልክ አልሰራውም ይዞራል አለች 😂 እራሷ ሲዞርባት 🫣 ደም ማነስ አይ ትበይን😂😂😂
@AmenMidea
@AmenMidea Ай бұрын
ትበይን ልትመልሽው ጠላውን😂😂😂አያሌው😂ትበይን ማሽላውስጥ😂አስማረቤት ክክክክእያረመች ቤቱን ምን አይነት አናጥ😂ትበይን😂የጠላ አናጢ መቶት በስራይቱ ምድር አይ ትበይን አስሜ ኩድህን አያሌው😂 የባታ የገብረኤልአያሌው😂😂❤❤❤❤❤
@Mstawte
@Mstawte Ай бұрын
ኧረ ትበይን እጥር ብለሻል አላለችም የሆነች ዘመደን አሥታወሰችኝ ቤት ሰርተን ልታይ መጣችና ሲጠጡ ሲጨፍሩ ሰከረችና ከልጇ ሚሥት ጋር ወደቤቷ ሥትሔድ ከቤቱ የተረፈ እንጨት ግጥም አርጎ ይዟታል ቀሚሧን ከዛ በሕግ አምላክ ልቀቀኝ አለች ምራቷ ደሞ ኧረ ይተው ሰው ሰማወት አለች እኔ በሣቅ ልሞ አሑንም ሴትዮይቱን ሣያት ብቻየን እስቃለሑ እደሞኝ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@wgwgwsvgay4617
@wgwgwsvgay4617 Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@ዘዉድነሽዘዉድነሽ
@ዘዉድነሽዘዉድነሽ Ай бұрын
@@Mstawte 😂😂😂
@طيبه-س8و
@طيبه-س8و 29 күн бұрын
ወይ በሳቅ😂🎉🎉😂😂😂😂😂😂
@SadsYsdf
@SadsYsdf Ай бұрын
በጁቀመሰ ይመለሳል ትበይን ባድቡሪቅ ጠላ ሰቱሰራልታሰፈታነዉ😂😂😂😂😂
@SeeSee-mk4qr
@SeeSee-mk4qr Ай бұрын
ማነው የወሬ ጥማት እንደኔ ሳያይ እሚኮምት 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 አትሻብኝ ግን ትበይን ነገረኝነቷ ትበይን እኔ ግን ባል የለኝም 😂አያሌውን አሥቀመጠሺ ባሌ አላልሺም በዋዜማውም አላለችም 😂😂😂😂 ትበይን የሠረቅሺውን መልሺ ጉዲ ሳይፈላብሺ😢
@diborahdiborah2639
@diborahdiborah2639 Ай бұрын
ኢትዮጵያዊ ባልሆን ኑሮ ይቆጨኝ ነበር❤❤❤
@SeeSee-mk4qr
@SeeSee-mk4qr Ай бұрын
ቆሌ ቅመሥ አላለም አሥማረ😂😂😂
@user-95674
@user-95674 Ай бұрын
ወይኔየዛሬውደሞ,እኔምአሳለፌውአለሁ❤🎉❤🎉❤🎉ይመቻቺሁ❤🎉❤🎉
@AsQw-fu4uq
@AsQw-fu4uq Ай бұрын
ክክክክ አረዛሬ ሆዴቆሰለ ግሜን ይዥልሒድ አላለም አያሌው
@HelenKankew
@HelenKankew Ай бұрын
አቤት መታደል የቦታው ማማር❤❤
@love39347
@love39347 Ай бұрын
ግሜን😂😂😂😂😂
@merima548
@merima548 Ай бұрын
የዛሬው ይለያል አቀራረፁም ቦታውም ያምራል እንደዚህ ቦታ እየቀየራችሁ አሳዩን ❤❤
@user-of6gn7ot2h
@user-of6gn7ot2h Ай бұрын
ማሪያምን. እደዛሬ. ስቄ አላቅም😂😂😂😂😂😂😂
@lemlemkassaye375
@lemlemkassaye375 Ай бұрын
ደምማነስ አለብኝ😂😂😂😂ትበይንና ጠላ
@user-oc3sd2ku76
@user-oc3sd2ku76 Ай бұрын
ወይ ወዶይ ቀዝቅዛችኋል አላለችም🤣🤣🤣አያሌዉ አሳቀኝ የምር🤣🤣
@mezekrmezgebe8609
@mezekrmezgebe8609 Ай бұрын
ክክክክክክክ፡ ስ-ክ-ር.........በቃ! ኣያሌው ጉድህ ሲፈላ ታየህወይ? ማለት አንተም ትክክለኛው መምህር ነህ'ኮ። እንዳውም የቆትህን ኣወርድ ብለህ የብብትህን ስትጥል። ብቻ ሂወት እንዲሁ ናትና ጠንቀቅ!!
@zaburamohammed5672
@zaburamohammed5672 Ай бұрын
😂😂😂😂አያሌው ግሜን ይዥ ልሂድ አላለም
@wgwgwsvgay4617
@wgwgwsvgay4617 Ай бұрын
😂😂ምንማለትነው
@AsQw-fu4uq
@AsQw-fu4uq Ай бұрын
አይትበይንና ጠላ😂😂😂😂
@Ayumun2323
@Ayumun2323 Ай бұрын
የዛሬው ልዩ ነው😂😂😂😂
@user-ou6fe1hk9t
@user-ou6fe1hk9t Ай бұрын
ቦታው በሠማም ሲምር❤❤❤❤
@taybat8805
@taybat8805 Ай бұрын
የገበሬ ሚስት አትሰክርምኮ 😂😂😂😂በእኛ ሀገር ሴት ከሰከረች የሰፈሩ ሰው ትንሽ ትልቁ ያዋርዳታል😂😂😂
@user-tn8gg1yi5r
@user-tn8gg1yi5r Ай бұрын
ትቡይን አሳብ የለሽ😂😂😂😂😂
@KingVip-qb4sh
@KingVip-qb4sh Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂አይ እነትበይን
@de4xi
@de4xi Ай бұрын
😂😂😂😂አር ኦኦኦ😂😂😂 ሐገሬለምለሙ ❤❤❤❤
@tube6497
@tube6497 Ай бұрын
mashaalah mashilaw🥰🥰 aytbeyn😂😂😂😂
@mutbmu7223
@mutbmu7223 Ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉የዛሬው ይለያል😅😅😅😅❤❤❤❤
@Tazebmahi4787
@Tazebmahi4787 Ай бұрын
I love for your comedy ❤❤😂🎉😢😮😮😅😊😊😮😢🎉😂❤ keep it up ❤❤❤❤❤
@Awfe-s5k
@Awfe-s5k Ай бұрын
እዴዛሬው ስቄ አላቅም መተኛት ዘበናይነት ነው አላለችም😂😂😂😂
@userenter2635
@userenter2635 Ай бұрын
መቼ ታመሺ አለ አያሌው😂😂😂😂😂😂😂
@user-xy9ge5yn9r
@user-xy9ge5yn9r Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂 ወይኔ በሳቅ ❤❤❤❤❤
@user-fj4rc7sr1y
@user-fj4rc7sr1y Ай бұрын
አይትበይን በሳቅ 😅😁😁😁😁
@abebakibret4565
@abebakibret4565 Ай бұрын
አይ አያሌው😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂🥰🥰🥰
@SeeSee-mk4qr
@SeeSee-mk4qr Ай бұрын
የባታ የገብሬን አያሌው😂😂😂
@tejealene2386
@tejealene2386 Ай бұрын
በገዛ ጠላዋ የምትሰከር ሴት ገና ዛሬ ትበይንን አየሁ ይገርማል
@KKu-e9h
@KKu-e9h Ай бұрын
አይ ትበይን የሻሙ አረ የሻሙ😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅 የወሬ ቋት
@AdBa-k6l
@AdBa-k6l Ай бұрын
አች ዝበይ😅😅😅😅😅😅
@delilaalem3914
@delilaalem3914 9 күн бұрын
እኔ ብቻ ነኝ የጠላን ጣእም የማላዉቀው። ቡቡኝ እና ኮረፌ ነበር ድሮ የጠጣሁ። ጠላ ሲባል ጠጥቸም እፕላዉቅ
@adesuAdesu-bt8xx
@adesuAdesu-bt8xx Ай бұрын
ቡና ነው ጠላ😅😅😅😅😅😅
@balayneshzena8080
@balayneshzena8080 Ай бұрын
ገጠር ዉስጤ ነዉ❤ ዉድድድ
@AyeKing-h8l
@AyeKing-h8l Ай бұрын
ቀረፃው😮😮
@KotekotemaTube
@KotekotemaTube Ай бұрын
እነ አይጠገቤ እንኳን ደና መጣችሁ ❤❤❤
@tsehaygebru6438
@tsehaygebru6438 Ай бұрын
ኪዳነምህረት እናቴ ነች❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉 🎉🎉🎉🎉
@FatumaHusean
@FatumaHusean Ай бұрын
የማዳም ከመሞከር የደፈረሰ ውሀው ምን ትዝታ አላችሁ አይይይይ
@wubete10
@wubete10 Ай бұрын
ግን የስካሩ ነገር ወይኔ😂😂😂
@HappyGiraffe-mj8eh
@HappyGiraffe-mj8eh Ай бұрын
የዛሬዉ ደሞልዩነዉ በጣመ ያምራል❤❤❤❤❤ ደቂቃዉን ጨምሩበት😊
@እላናጎንደሬዋ
@እላናጎንደሬዋ Ай бұрын
አይ ተበይን ማታረገው የላት ያችን ጨምራ አበላሸቻት ጥሩ ሠላም ራ ነው አታሳጥሩት ድራማውን ቶሎተሎ ኑ❤❤❤
@tesfamariyamlegese2158
@tesfamariyamlegese2158 Ай бұрын
ዛሬ አንደኛ ነኝ🎉
@Zubaida-i1z
@Zubaida-i1z Ай бұрын
ቦተሁ በጣም ያምረል👍👍👍😂😂
@ሱሱያማራይቱልጅ
@ሱሱያማራይቱልጅ Ай бұрын
የምወዳችሁ ነገርሥ 😂😂😂😂😂😂
@fikirethiopia7654
@fikirethiopia7654 Ай бұрын
ገብርኤል እየደረሰ ነው😂ሰባሩ ነው ታምሜ የዳንኩበት ነው😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤ሰባር አጥሙ በስንት ነው የሚውለው 😂❤❤❤❤
@tesfamariyamlegese2158
@tesfamariyamlegese2158 Ай бұрын
ጥር አስራ ስምንት
@ጎጃሜዋድልለፋኖ
@ጎጃሜዋድልለፋኖ Ай бұрын
ይሻሙሽ ትበይን የኔ ሰካራም ❤❤❤❤
@etagegnet6376
@etagegnet6376 Ай бұрын
44ቱም አልቀረው አያሊው😂😂😂😂😂
@user-ti4do5tz4s
@user-ti4do5tz4s Ай бұрын
እደዛሬ ስቄ አላቅም😂😂😂😂😂
@Ahmed-ti2nz
@Ahmed-ti2nz Ай бұрын
አያሌዉ ጉድአለው
@RodesRodes-b1w
@RodesRodes-b1w Ай бұрын
ውይ ጠላ ሳየው አማረኝ
@kunchat1989
@kunchat1989 Ай бұрын
woy Tibeyin Betam new michyew eco
@user-bq4rj8qk7n
@user-bq4rj8qk7n Ай бұрын
እእእ😂😂😂😂
@mwale8371
@mwale8371 Ай бұрын
Wow zare setochu 😂😂😂😂 gud fela???
@user-oc3sd2ku76
@user-oc3sd2ku76 Ай бұрын
ወይ ትበይን የተመታሽ🤣🤣🤣
@Geni_Ze_Tewahdo_21
@Geni_Ze_Tewahdo_21 Ай бұрын
አየሩን አባችሁታን ግን❤. ኡፍ
@SKtsahy
@SKtsahy Ай бұрын
እምቧይ መስየ የምትለው ነገርስ
@GikfbnBj
@GikfbnBj Күн бұрын
ትበየና አያሌው የእውንትት ባልናሚስትናቸው እደ እ እስኪእምታቁ ንገሩኝ
@YySa-q2z
@YySa-q2z Ай бұрын
ቆሌቅመሥምድነው😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@wgwgwsvgay4617
@wgwgwsvgay4617 Ай бұрын
ኧረ ወየው እዴዛሬ ስቄአላቅም ሴትዮየ ተቆጣችኝ
@SadsYsdf
@SadsYsdf Ай бұрын
አረዛሬ በሰቅ ሞኩኝ የሲትሰካራም አላለይም ደማነሰ
@YonasLake
@YonasLake Ай бұрын
አረደቂቃ ጨምሩበት እባካችዉ
@YySa-q2z
@YySa-q2z Ай бұрын
አያሌውእድሜሽይጠርልኝ
@user-mr7sg9es9m
@user-mr7sg9es9m Ай бұрын
ትበይን ያለችበት ይደምቃል😅😅😅😅
@ፍቅርነውመንገዴ-ጸ8ቸ
@ፍቅርነውመንገዴ-ጸ8ቸ 24 күн бұрын
አዉ ትወና አደኛ😅😅😅😅
@wgwgwsvgay4617
@wgwgwsvgay4617 Ай бұрын
ኧ ረጡሩአዴለም ሴት መዴረአይዞረም ገበሬ አረሶስመጣ አዘጋጂተሽ ካልጠበቅሽ
@MulugetaMule-b8i
@MulugetaMule-b8i Ай бұрын
አቦ አንደኛ ነችሁ
@saafasaada200
@saafasaada200 Ай бұрын
እረ ትበይን አይይይ
@Enatuuser-ui6fy8kc2s
@Enatuuser-ui6fy8kc2s Ай бұрын
Ayi sekar😂😂😂😃😃😃
@YosefMebrahtu
@YosefMebrahtu 18 күн бұрын
ግን በጣም ነዉ ምትመችኝ ገጠር ነዉ የደጋችት በጣምነዉ ምትችልት
@user-oc3sd2ku76
@user-oc3sd2ku76 Ай бұрын
ዉይይይ አዝመራዉ ምኑ 😢😢😢😢😢
@mistersayed6624
@mistersayed6624 Ай бұрын
😂😂😂😂😂 አያሌው
@selomongebrezgi5190
@selomongebrezgi5190 Ай бұрын
እኔ እምለው የምያምር አከባቢ የት ሰፈር ነው ግን?!
@wgwgwsvgay4617
@wgwgwsvgay4617 Ай бұрын
ባዴየነው የሚያወልቅሽ
@feradesa9188
@feradesa9188 Ай бұрын
ውዶቸ እንኳን ሰላም መጣችሁ ናፈቃችሁኝ ❤❤❤❤❤❤❤
@Mstawte
@Mstawte Ай бұрын
እኳን ደሕና መጣችሑ የኔ ውዶች 😍😍😍😍
@user-es2nh7fm4r
@user-es2nh7fm4r Ай бұрын
እኮን በሰላም መጣችሁ
@YySa-q2z
@YySa-q2z Ай бұрын
ልጀልወልድሀኪቤትህዳበጣምእጭቅላይነበርኩእነሡንሳይለቀቀኝልጀምወለደችልኝ😅😅😅😅
@taybat8805
@taybat8805 Ай бұрын
እ?🙄ማሻአላህ እንኳን ዴስ አለሽ
@atrsawminichelferede1444
@atrsawminichelferede1444 Ай бұрын
ትበይን ሁልጊዜ ጥፋት
@MeriamBaharu
@MeriamBaharu Ай бұрын
ግሜንልሠብሥብአለአያሌዉ😂😂😂😂😂😂😂
@wgwgwsvgay4617
@wgwgwsvgay4617 Ай бұрын
ውይ ውሀው
@SmilingBalkhHound-yt9ml
@SmilingBalkhHound-yt9ml Ай бұрын
አናጢዉ 😂አላለችም
@SalamSalamah
@SalamSalamah Ай бұрын
የዛሬውቀረፃችሁእደትእደተመቸኝ😢አገራችንማሽላው🥺❤
@saafasaada200
@saafasaada200 Ай бұрын
ደማነሥ አላላቺም አይ ትበይን
@wgwgwsvgay4617
@wgwgwsvgay4617 Ай бұрын
ግንሴት ይጠጣልዴ ወዲ ሸኝቶ
ትበይንን አግባት !! 🤣🤣 አዲስ ምርጥ የገጠር ድራማ።
19:32
Fikat Entertainment - ፍካት ቲቪ
Рет қаралды 10 М.
ሰንጥቃ ጣለችኝ - አዲስ አስቂኝ የገጠር ድራማ
19:22
Fikat Entertainment - ፍካት ቲቪ
Рет қаралды 39 М.
HAH Chaos in the Bathroom 🚽✨ Smart Tools for the Throne 😜
00:49
123 GO! Kevin
Рет қаралды 11 МЛН
отомстил?
00:56
История одного вокалиста
Рет қаралды 5 МЛН
Girl, dig gently, or it will leak out soon.#funny #cute #comedy
00:17
Funny daughter's daily life
Рет қаралды 18 МЛН
He bought this so I can drive too🥹😭 #tiktok #elsarca
00:22
Elsa Arca
Рет қаралды 56 МЛН
ሞክታ ለቀቀችዉ!!😂😂 አዲስ ምርጥ የገጠር ኮሜዲ ድራማ።
16:41
Fikat Entertainment - ፍካት ቲቪ
Рет қаралды 38 М.
HAH Chaos in the Bathroom 🚽✨ Smart Tools for the Throne 😜
00:49
123 GO! Kevin
Рет қаралды 11 МЛН