KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ውሽማየ ቀጥሮኝ - አዲስ አስቂኝ የገጠር ድርማ
22:44
ገጠሬነት በቃኝ!! 😂😂 አዲስ ምርጥ የገጠር ኮሜዲ ድራማ።
23:21
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
99.9% IMPOSSIBLE
00:24
Support each other🤝
00:31
ሰርጌ ነው ዛሬ!! ❤ አዲስ ምርጥ የገጠር ኮሜዲ ድራማ።
Рет қаралды 24,715
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 139 М.
Fikat Entertainment - ፍካት ቲቪ
Күн бұрын
Пікірлер: 182
@mrymalhammadi8858
2 ай бұрын
አይ ትበይን ሴት ልብ የላትም የሚባለው አንደኛ ትበይን 😅😅😅😅
@DemewoeAlemu
2 ай бұрын
kkkkkkአያሌዉ የድራማ ድምቀት ነዉ የምትሉ
@ኡምሙባረክ-ወሎየዋ
2 ай бұрын
ይሻሙሺ የኔ ድቡሺቡሺ ይሻሙን የሚወድ ላክ ያርግ
@OmarDema-o9u
2 ай бұрын
እኔ ❤❤❤🎉🎉
@HfgRsf
2 ай бұрын
መጡ ቀሩ እያልኩ የምጠብቃቸዉን ያክል አሀንአስጠሉኝ አብሶ ትበይን አተ ቦቅቧቃ አያሌዉ ተበየዉ ሸረሪት እግር ሲሄዱ ትፎክራለህ😂😂😂
@tgsts-v3g
2 ай бұрын
አያሌዉ የደራምዋ ደማቅ❤❤
@abebakibret4565
2 ай бұрын
አያሌው ይመችህ🤣🤣🤣ደስ ብሎያል😂😂😂😂🥰🥰🥰🥰🥰
@ZZZ-f1t
2 ай бұрын
ደስ ስትሉ እንኳን ታረቃችሁ እነ አስማረም ደስ ይላሉ 😍😍😍😍❤❤❤❤
@hwuieei2292
2 ай бұрын
ትበዬን አስጠላሽኝ ወዲያ ሁለተኛ አልከታተላችሁም የታላቄ ታላቅ እህቴ ናት ብሎሽ በላይሽላይ ደርቦብሽ ዛሬ እደዚህ አረ አፈር ብሉ
@ልጅሰያያባቱ
2 ай бұрын
ሲላ ማናባሽ አስገደደሽ ማን እይ ኮምቺ አለሽ እበት
@fetiyfeti4791
2 ай бұрын
ትክክል ትበይን የሄደ ይደርስብሻልዴ ሴት ታሰድቢያለሽ😮😮
@Mmm-m9l2z
2 ай бұрын
ድራማ መሠለኝ ሴትዮ😂
@hwuieei2292
2 ай бұрын
@@Mmm-m9l2z ይሁና ማን አደለም አለ
@MediMohammed-kg7hq
2 ай бұрын
ድራማም ቢሆን አስተማሪ መሆን አለበት😝😝😊@@Mmm-m9l2z
@-vr8un
2 ай бұрын
መታረቃችሁ በጣም ደስብሎኛል ።
@elsefeleke6027
2 ай бұрын
ትበይን ሴት አሰዳቢ ነሽ ይድፋሽ
@YySa-q2z
2 ай бұрын
የውነትቢሆንአይታረቁም❤❤
@mohammedhassen7246
2 ай бұрын
የዛሬው ደግሞ በጣም የተለየ ነው ደስ ስትትሉ ይመቻችሁ 👌🏻
@HappyGiraffe-mj8eh
2 ай бұрын
ጀግና እኳንም የታረቃችሁ ልልልልልልልል😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤
@amefke2069
2 ай бұрын
ኢሻሙ ናአስሜ ምርጥ ባልና ሚስት ናችሁ ውለዱ ክበዱ ሴጣን እንዳይገባባችሁ ውድድድ ነው የማረጋችሁ😘😘😘😘😘😘
@rabiabinty9022
2 ай бұрын
😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤አለቅልቀን አለቅልቀን እንዴው ቀረን ታረቃችሁበቃ
@አሐ
2 ай бұрын
ትበይን ግን ልበቢስ ሴት ናት 😮እንደዛ አድርጓት ትንሽ እንኳን ሳታስለፋው አስገባችው ይህንን የማይረባ ወፈፌ የእናቱ ቤት ይመስል ስንት ጊዜ እያጠፋ እየወነበደ መልሶ ይገባል😮ትበይን መልካም ሴት😂ለማንኛውም እወዳችህዋለሁ🎉❤
@tgsts-v3g
2 ай бұрын
እኔምለዉ ትበይን እና አያሌዉ ተጣልተዉ እሚቀሩ መስሎችሁ ነበር ❤❤❤❤
@አሐ
2 ай бұрын
@@tgsts-v3g ተጥ
@አሐ
2 ай бұрын
ተጣልተውማ መቅረቱ አስፈላጊ አይደለም ግን ትበይን ትንሽ ሳይለፋ መልሳ ማስገባቷ ተገቢ አይደለም ድራማውን ግን ሰሩት ሁሉም ክንዴን ጨምሮ😅😅❤🎉❤
@ወለተኪዳን-ዸ9ገ
2 ай бұрын
አያሊው እና ትበይን ይመቻቹ ሰው 10 አመት ኑሮም ይታረቃል ደስ ትላላቹ ❤❤❤
@MediMohammed-kg7hq
2 ай бұрын
እኔ ብሆን የመጣበትን እግር ነበር የምሰብረው ወስላታ😂😂
@SleshiAbateneh
2 ай бұрын
ኮማቾች ስራት ያዙ እነሱ ትክክል ናቸው
@TayeTessema-cs5lr
2 ай бұрын
አስማረ ትልቅ ሰው ነህ የተባረከች ባቤትም ታድለሃል
@ማሂሀበሻማሂሀበሻ
2 ай бұрын
ክደ በቃ አይዞህ እኔ አለሁ😂 ትበይን ግን አሰደብሽን ቢያስ ሽማግሌ መላክና ካሳ መካስ ነበረበት
@AbdelKader-z5g
2 ай бұрын
አሚን በሉ ልመርቃችሁ እንደ አስማረ ያለ ጎደኛ ይስጣችሁ
@seenaaoro-cy3uc
2 ай бұрын
Amen Amen 🙏 🙌
@HelenKankew
2 ай бұрын
ትበይን ጎበዝ ይቅር ባይነትሽ❤አያሌው እጇ ላይ ጣለህ
@tiruyeyilma8482
2 ай бұрын
አስማረ አጨበጭብክ እኮ❤❤❤❤❤ አያሌው ሸኳኳው❤❤❤❤
@hanabirhan9334
2 ай бұрын
ወይ አያሌው 😂😂😂ስታስቅ ደግ ታርቃችሁ
@ሱሱያማራይቱልጅ
2 ай бұрын
ክንደዋ ነፍስ ይማር አዬካ እንኳን ደሥ አለክ😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤
@mistersayed6624
2 ай бұрын
🤣🤣🤣እውነት ከንቱ ማጠቅመው አለ አስማረ
@tesfayejc2810
2 ай бұрын
ከአያሌው ይልቅ የትበይን ስብእና ያስጠላል።ምንድነው? የራስ ክብር የለም እንዴ???
@ketema16
2 ай бұрын
wooow dese yelale zarea❤❤❤
@Ayu-a12
2 ай бұрын
አያሌዎ የእውነት አንተ ብቻ ተውናት 🎉🎉🎉 ግን ወንድ ሁን ሂሌ አትንቦጫቦጭ😂😂
@ethiopia8852
2 ай бұрын
አረ እንደው የይሻሙሺን ቀሚስ ቀይሩላት
@Zamzam-z7l
2 ай бұрын
ሲያወራ እሚማታ ሰው አያናድድም😂😂😂😂
@tiruyeyilma8482
2 ай бұрын
ይሻሙሽ የኔ የዋህ ❤❤❤አስማረ እስተዋይ ❤❤❤
@atrsawminichelferede1444
2 ай бұрын
እንኳን ለቤትህ አበቃህ ነገ ደሞ ሌላ ችግር እስከምትፈጥር
@BereheEwalYodit
2 ай бұрын
ድሮም መለያየት ክፉ ነው የናንተም ስራ ያው ነው ላታመልጪኝ አታስሩጪኝ አሉ
@shibabawyihune7848
2 ай бұрын
እውነት ለመናገር በጣም ነው ያስጠላችሁኝ ከዚህ ምኑን እንማር
@YySa-q2z
2 ай бұрын
ትበይንክብረቢስ😅😅😅
@HaymanotAmare-jl6md
2 ай бұрын
😅😅😅😅በጣም
@emmazero3023
2 ай бұрын
የ😂😂😂የዛሬው አንደኛ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊❤❤❤😊❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ፍቅርነው❤😊😊😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@TegestWorku
2 ай бұрын
ድራማ ነዉ እንዳትሉኝ ድራማ የሚሰራዉ አንድ ሰዉ ለማስተማር እና እዉነታ በዚች ምድር ያለዉን ነዉ የሚተወነዉ ስለዚህ ከእናንተ ምን እንማራለን ዝሙት የበሸቃችሁ አክተሩ እራሱ ባለዬ ነክ ለሴት ክብር የለለህ ባለየወች ቢያንስ ሽማግሌ ልኮ ተቀጥቶ ይቅርታ ጠይቆ መግባት ነበረበት ከተባለም ግን እንነዛ አርክሷት ሂዶ የጁን ማገኘት ነበረበት እርካሽ ነሽ ትበይን ሴት አሰዳቢ😮😮😮😮😮
@masti1612
2 ай бұрын
@@TegestWorku ትክክል፣ አያሌው አስተማማኝ ባህሪ የለውም፣ ነገ ሌላ አዲስ ሴት ከመጣች ይቀጥላል። ትበይን ትንሽ ቀን ሁኔታውን ማየት ነበረባት። መማር ነበረበት፣ አሸብር እራሱ እንዴት አያሌው እቤት እንዲገባ እንደፈለገ አልገባኝም። ሰው ከጥፋቱ ካልተማረ አይጠቅምም።
@amefke2069
2 ай бұрын
እናተ ያገር መሳቂ እንዲ የሚያረግ ያገር ባህል የለም ወጣ አተበሉ ባህል አታበላሹ
@OmMubark-ui4ps
2 ай бұрын
እደትእደምታምሩ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@AdaneTessema-k9l
2 ай бұрын
እንኳን ደስ አላክ አያሌዉ ግን አሸብርን ረሳቹት እኮ የጓጓሁት እሄን ነበር
@Mmm-m9l2z
2 ай бұрын
አሰሜ እነደ ዛሬ አስቀኸኝ አታቅም😂😂😂😂
@Ake-bp6lj
2 ай бұрын
አይይይይይ አያሌዉ የጪፈራዉ ነገርስ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@ZemzemMohamed-h2o
2 ай бұрын
Edie asemhre ena yeshamushe terue gorbate yesitine😍♥️🙏🙏🙏🙏
@አይሻየአዩቤናፋቂ
2 ай бұрын
አየ አሰመረ አበሮ እባ ብሎ አሸበሸበ ኡኡኡኡኡኡ
@Amsalu-ey4cb
2 ай бұрын
ድራማ።ማለት።ለተመልካችየሚያስተምር።መሆንአበትለህዝብየማያስተምርነው
@MeseretDemeke-hw9wr
2 ай бұрын
ባልና ሚስት ሊተዋወቅ ሰርገኛ .....ማለት አሁን ነው
@SXxእመብሪሀንእናቴ
2 ай бұрын
ዘጠነኛ ነኝ ዛሬ😂🎉🎉🎉🎉🎉
@Mstawte
2 ай бұрын
እዳው ትበይን ሴት አሰዳቢ ነሺ ድራማም ቢሆን እደዛ ተጫውቶብሺ እሕቴ ናት እያለ በላይሺ ላይ ሴት አሥገብቶብሺ አያሌውን ትታረቂው ይሔ የድር ጭልፍ😂😂😂
@MsAyat-wy3zj
2 ай бұрын
በጣም
@YfcggxyvVyyvyvvy
2 ай бұрын
ባልና ሚስት ፍቅርሚሆኑት ተጣልተዉ የታረቁ ማግስትነዉ አለኡስታዝ😅
@MsAyat-wy3zj
2 ай бұрын
ለተመልካቺ ክብርየላቺሁ
@ሂወትይቀጥላል-ሸ1ኘ
2 ай бұрын
እኔየተዘብኩት ቢኖር ኮሜታተሮች የእውነት ትዳርም ቢሆን መታረቃቸውን አትወዱም የሰውደስታ አያስደስታችሁም አያሌው ሚስኪንነው ከተሜዋ አታላውነው😂😂😂😂
@ኡምሙባረክ-ወሎየዋ
2 ай бұрын
ክደ እዳር ቀረ እባልና እሚስት ምሀል መግባት ይሂ ነዉ ትርፉ ደስ ብሎናል ስለታረቃችሁ
@ሂወትይቀጥላል-ሸ1ኘ
2 ай бұрын
@@ኡምሙባረክ-ወሎየዋ እኔም ድስብሎኛል. ክደ እማ የታባቱ እያለ የራሱን እጀራ ሊያበስል ነበር አልተሳካለትም እጂ በአሁንጌዜ. የሚያጣላእጂ የሚስታርቅየለም. እኔምደርሶብኛል. እኔያላልኩትን ለሱ እሱያላለውን ለኔ ሲነግሩን ተራርቀን ቀረን እኔእኮን ለሰው ወሬቦታየለኝም ነበር የሚረዳኝ አጥቸነው
@ኡምሙባረክ-ወሎየዋ
2 ай бұрын
@@ሂወትይቀጥላል-ሸ1ኘ አወ ከባድ ነዉ እባልና እሚስት ምካከል ሰዉ ኸይር የለዉም ከስት አድ ሲቀር እደርጎ ዝብ እዛም አለሁህ እያሉ እዝህም አለሁሺ እያሉ ለማለያየት ነዉ እሚጥሩት በየሁላችንንም የሂወት ታሪክ ላይ አለ ይሂ ነገር የዛሬ ሰዉ ፈረስ ከጥሬ ያጣላል ትላለች አያቴ
@kodiyishukoor3584
2 ай бұрын
😂😂
@rabiabinty9022
2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@GuHi-gp2yy
2 ай бұрын
መልካም ጋብቻ🎉🎉🎉🎉🎉💚💛❤️🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@hannaalmaz2394
2 ай бұрын
አረ ትበይን ቀስ በይ እንጂ ፔስታሉን እንዴት ነው የወሰደቺው ከአያሌው ላይ 😂😂😂😂😂
@samyman1480
2 ай бұрын
በነሱ ቤት የመጀመሪያዎችን አለማለያየታቸው ነው ።እውነታው ግን እንደዚህ አልነበረም
@tube6497
2 ай бұрын
አያሌዉ ባተስበብ ቤቱ ሊፈርስነዉ ብሩን አፈልግም😂😂😂😂
@sinkenechbirhane4525
2 ай бұрын
አይ አያሌው 😂😂😂😂😂
@NerozeAl-n7r
2 ай бұрын
😂😂😂😂 አይትበይን
@Jo_tube2
2 ай бұрын
The first one 🎉🎉🎉
@AsdfSad-c6g
2 ай бұрын
እይ አያሌው 😂😂😂😂
@SalamSalamah
2 ай бұрын
ትበይንየድራማውድምቀት😂😂
@tesfayejc2810
2 ай бұрын
ማነው ያስታረቃቸው ግን??😂
@טאדגמהרת
2 ай бұрын
አያሌዉ😅😅
@ZeharaOmer-k5z
2 ай бұрын
ህደስ. ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@טאדגמהרת
2 ай бұрын
ክንዴ ከሰዉ ቤት ተዘሎ ሚገባ መስሎት😅
@MagdasMagdas-y9j
2 ай бұрын
እረበፈጣሪ ትበይን ጀግናሴት ትመስልኝነበር
@kor205
2 ай бұрын
ያያሌዉቀነዉዛሬ❤❤❤❤❤
@Sojoo-se1nv
2 ай бұрын
ትበይን እያሰጠላሺን መጣሺ አሁነ ከነተ ምን እንማረረረ አረ ወዲያ
@እግዚአብሔርያዘአሸነፊንው
2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂እረ ወለሁ
@Amenamen4094
2 ай бұрын
ትበይን ክብር የለሽም
@ልጅሰያያባቱ
2 ай бұрын
ጅል
@busyline3833
2 ай бұрын
አረትበይን ምንጉድነሽ ክብርየለለሽ
@MemeMeme-o4t
2 ай бұрын
ወይ ትበይን 😂😂😂😂😂
@hdhdbhhd-nf6he
2 ай бұрын
ዛሬ ስድስተኛ ነኝ ተመስገን😅😅😅
@AdWw-b8t
2 ай бұрын
በቃ ከዚህ በሇላ አላይም
@RMetica
2 ай бұрын
😂😂😂
@adisuMolla-z8y
2 ай бұрын
ፊልሙ መዐዛዉን አሳጣችሁት።አያሌዉ ዋጋዉን ማግኘት ነበረበት . . .
@neima7539
2 ай бұрын
አይ ክንዴ በቃ ከጫወታ ውጭ ሆነ 😢
@teddikebedet9230
2 ай бұрын
እንዲ ነው ፍቅር ከቂም የራቀ
@እናቴንስወዳት
2 ай бұрын
ገና አመረ ድራማው ❤❤❤❤❤❤
@melakutiruneh6012
2 ай бұрын
እንደ አያሌው አይነት ከንቱ እንደወጣ መቅረት ነበረበት
@BirhanBirhan-y8o
2 ай бұрын
አዳነች አቢቢ ነገር ነሽ ትበይን ማለትም የጋማ ከብት ቢያንስ እኮ እንደ ባህላችን መግደርደር ነበርብሽ ለመታረቅ ።
@LoloIolo-g8p
2 ай бұрын
❤❤❤🌺🌺🌺
@ZemzemMohamed-h2o
2 ай бұрын
Tebiyen ena Ayhlew feqrciwe desie yelale 😂😂😂😂 Ayhlew bizue temrwale 🤣🤣🤣🤣🤣
@abbay5067
2 ай бұрын
Give to Kenda"s money back right now.
@hihhi741
2 ай бұрын
አዩካ አተ ወሰላታ😅
@רחלטפרה-ח5ק
2 ай бұрын
ትበይን🎉🎉🎉🎉🎉
@AberaAli-cs8jj
2 ай бұрын
አያሌው ምርት ሰው ነው
@Bettyyenegeta
2 ай бұрын
Yena wedociiiii 😂😂❤❤❤😂😂😂😂
@MmmTyty
2 ай бұрын
wow❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@maramawtiasre
2 ай бұрын
ክብረቢስ ነች ከብት😅😅
@MomAlharrbi
2 ай бұрын
ሴት ልብ የላትም የሚባለውን ባአንች አርጋገጥኩ ባአንቻየው😅😅😅
@sablemeazea8575
2 ай бұрын
አስቱፒዳም አያሌው😊😊😊😊😊
@emmazero3023
2 ай бұрын
😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤😊😊🎉🎉
@zieneb
2 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@BogaleFikrei
2 ай бұрын
በእናንተ እርቅ በጣም ደስ ብሎኛል እንኳን ደስ አላችሁ❤
@EbrahimBeshir-j4j
2 ай бұрын
አስማረ እና አያሌው የዋህ ናቸው
@masti1612
2 ай бұрын
አስማረማ ከአያሌው ጋር አይወዳደርም
@UraiyaBa
2 ай бұрын
የሳቄ ምጮች ሁላቹሁም❤❤
@melakue2603
2 ай бұрын
ወርቃማው ባህላችን አሳያችሁን
@maeritube21
2 ай бұрын
መታረቃቸው አያሌው ትበይን ደስ ይላል 😂❤
@zahra.ayyeejiradurakoodhaa716
2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉
22:44
ውሽማየ ቀጥሮኝ - አዲስ አስቂኝ የገጠር ድርማ
Fikat Entertainment - ፍካት ቲቪ
Рет қаралды 21 М.
23:21
ገጠሬነት በቃኝ!! 😂😂 አዲስ ምርጥ የገጠር ኮሜዲ ድራማ።
Fikat Entertainment - ፍካት ቲቪ
Рет қаралды 27 М.
22:45
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
MrBeast
Рет қаралды 158 МЛН
05:00
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,2 МЛН
00:24
99.9% IMPOSSIBLE
STORROR
Рет қаралды 31 МЛН
00:31
Support each other🤝
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 81 МЛН
37:12
የሚኪ አባት ሊሞት እያጣጣረ ነው ። ሚኪ ህይወቱ አደጋ ላይ ነው ። የገዛ አክስቱ መሳርያ መዘዘችበት
Gojo Tube
Рет қаралды 12 М.
22:31
ጠቅላዩ ተጨንቀዋል 4 ኪሎ ተሸበረ ህዝቡ ነቅሎ ወጣ የጀዋር ድራማ ተጋለጠ
እንቁ ሚድያ
Рет қаралды 32 М.
16:57
Shatema Comedy - ፈተና / Fetena.
Shatema Comedy shorts
Рет қаралды 1,6 М.
23:36
ሌሊቱን ከስምሪት ቀጠና የጠፋው ከፍተኛ ወታደራዊ መሪ!ፋኖ ያቀረበው ዓለም አቀፍ ጥሪ!Ethiopia/Ethio News _ ኢትዮ ኒውስ/Ethiopia/Abiy
ETHiO FOCUS_ኢትዮ ፎ.ኒውስ
Рет қаралды 5 М.
8:10
ሰበር አመሻሽ የወለጋ ፋኖ የሸኔ ትልቁን ካምፕ ተቆጣጠረው ዋናውን አዛዥ ሸኘው ውጥረት 21 December 2024
Mule HD News
Рет қаралды 965
16:31
በቁሙ አሸናችዉ !! ምርጥ አዲስ የገጠር ኮሜዲ ድራማ (Ethiopian New Comedi Video) 2023
Fikat Entertainment - ፍካት ቲቪ
Рет қаралды 430 М.
23:00
ጣና ልዩ መረጃ፦ ፋኖ ኮሎኔል አበራ አዛናው ከትግሉ ሜዳ፤ "ዘመናዊ የፋኖ ሠራዊት እንገነባለን"፤ "ትግሉ ተጠናክሮ ይቀጥላል"
Tana Satellite Tv
Рет қаралды 1,7 М.
20:45
እደቁስሻለሁ - አዝናኝ አዲስ የገጠር ድራማ
Fikat Entertainment - ፍካት ቲቪ
Рет қаралды 41 М.
20:53
የሴት አለቃ !! ምርጥ አስተማሪ የገጠር ኮሜዲ ድራማ ( Yeset Aleka Astemari yegeter drama)
Fikat Entertainment - ፍካት ቲቪ
Рет қаралды 223 М.
12:13
የሼበሌቲዩብ መረጀዎች21 December 2024
Shebelle Tube ሼበሌ
Рет қаралды 6 М.
22:45
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
MrBeast
Рет қаралды 158 МЛН