ፍቅር ፉፉን ሰርፕራይዝ አደረገችው 💝🙈 እንጋባ አላት 🌹

  Рет қаралды 119,663

fikr Tube ፍቅር

fikr Tube ፍቅር

Күн бұрын

🔍 Are Abrish and Ab Tube deceiving us? In this eye-opening video, we dive deep into the world of Abrish, Ab Tube, and their questionable practices. Join us as we dissect the reality behind the facade and explore the controversies surrounding these platforms. 🔗 Key Keywords: Abrish Ab Tube Butagira Abrsh ena Ruta Fikr Fkirtube አብሪሽ፡ ኤቢ ትዪብ፡ ፍቅር ትዩብ 💡 What are the secrets they don't want you to know? Uncover the truth and share your thoughts in the comments below. Don't forget to like, subscribe, and hit the notification bell to stay updated on our investigative content. 🌐 Connect with us: Instagram: [Your Instagram Handle] Twitter: [Your Twitter Handle] Facebook: [Your Facebook Page] Let's unravel the mystery together! 🕵️‍♂️ #AbrishExposed #AbTubeRevealed #FikrTubeInvestigation #EthiopianMedia #አብሪሽ፡ ኤቢ ትዪብ፡ ፍቅር ትዩብ

Пікірлер: 2 200
@Zenate-l4y
@Zenate-l4y 2 ай бұрын
እኔ ምለው የኔ ኮመንት አይታይም እድ ላይክ ማታረጉኝ ፍቅር ፉፉ እደኔ ምወዳቸው💝💝🔥
@YimaM-mo2gj
@YimaM-mo2gj 2 ай бұрын
ክክክክ
@አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ
@አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ 2 ай бұрын
አሁን አየሁሽ😂😂😂😂
@eeee9444
@eeee9444 2 ай бұрын
ክክክክ ❤
@GantAbaralmu
@GantAbaralmu 2 ай бұрын
የኔ ማረ ይታያል😂❤
@semeratube4098
@semeratube4098 2 ай бұрын
አረ በሳቅቅቅቅ 😂😂 ወይኔ
@EfremTube21
@EfremTube21 2 ай бұрын
እናተ ሁለት ወርቆች እር ቢያንስ እኔ ልናፍቃቹ😂❤❤
@UmMehir
@UmMehir 2 ай бұрын
@@EfremTube21 ኧረ ኤፋዬ ፍቅርዬን አይዞሽ በላት ከጎኑዋም ሁን አንተ በጣም ጥሩ ልጅ ነህ ወንድማችን ጥሩ ደረጃ ያድርስህ እኛንም ፈታ እያደረከን ነዉ
@MeklitTube-vx6hq
@MeklitTube-vx6hq 2 ай бұрын
ኤፋዉ የኛወድም እንወድሐለን❤❤❤
@SosoHabsh
@SosoHabsh 2 ай бұрын
ኤፋው አተኮ በጣምንፁህ ልብያለህ ልጅነህ ፈጣሪ ትልቅደረጃያድረርሰህ ወድሜ❤❤❤❤❤እነዚህታዳጊ ብርቅየልጆችንም አበረታታቸው❤❤❤❤❤
@GenetGenet-vv2zt
@GenetGenet-vv2zt 2 ай бұрын
ኤፋ እነሱ አዲስ ሙሽራ ስለሆኑ አለማቸውን እየቀጩ ነው ማንንም አይሰሙም ፍትህ ለሲንግሎች😔😔😁😂😂😂😂
@amaregetnet-y8i
@amaregetnet-y8i 2 ай бұрын
ኤፍርም የኔ መልካም ሰዉ❤❤
@AyenalemNguse
@AyenalemNguse 2 ай бұрын
ሁሉ ነገር ያምርባቸዋል የምትሉ በላይክ አሳዩኛ
@AnwarTube-wd8vn7bb4w
@AnwarTube-wd8vn7bb4w 2 ай бұрын
ዋው ዛሬ ደሞ በጣምነው ያማረባቹሁ👌እስቲ ፍቅርዬን እና ፉፉዬን እደኔ የሚወድ በላይክ👍👍👍ደምሩኝ🙏🙏🙏🎉🎉🎉🎉
@Egziabherymesgen21
@Egziabherymesgen21 2 ай бұрын
እስኪ ይችን ወርቅ የሆነች ልጅ 100k እናስገባት ሸር አድርጉ ቅመሞቺዬ ፍቅር እኮ የሴቶች አርአያ አበሳ ሴትነትን ያስተማረች ናት ማርያምን ጀግና የሚለው ቃል ያስባታል የኔ ፅጌረዳ የትንሽ ትልቅ አስተዋይ ሴት ፍቅርዬ ውድድድድድድድ 💞F&F💞💋💋💋💋💋💋🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞
@YeshiIrko
@YeshiIrko 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@AbayneshdesalegnGeremew-cb5xn
@AbayneshdesalegnGeremew-cb5xn 2 ай бұрын
እንደኔ የሰው ደስታ የሚያስደስተው ❤እኔ ግን ህይወት ጨለመብኝ 😢😢😢😢 እራሴን ማጥፋት ብቻ ነው የሚታዬኝ ማን አይዞሽ ይበለኝ እፍፍፍፍፍ 😭😭😭😭😭😭😭😭
@JavedAli-hg3jg
@JavedAli-hg3jg 2 ай бұрын
አይዞሽእማ ለማብለሽ ጠንካራሁኝ
@የፍቅርዬfamilyነኝFmy
@የፍቅርዬfamilyነኝFmy 2 ай бұрын
አይባልም እሄቴ አብሽር❤
@ayinalembeliyou7858
@ayinalembeliyou7858 2 ай бұрын
Ayizosh wudee
@ghghghh217
@ghghghh217 2 ай бұрын
አይዞሽ😢
@Mayimuna-k6b
@Mayimuna-k6b 2 ай бұрын
😢😢😢ayizoshi
@Toyba-hassentube
@Toyba-hassentube 2 ай бұрын
አንደኛ ነኝ ሀገሬ ልገባ ትንሽ ቀን ቀረኝ ሁላችሁም የእዉነት መልካም ምኞታችሁን ግለፁልኝ😢😢😢😢 ስደት ድክም አድርጎኛል
@ቅድስትኢትዮጵያ-ጐ1ኸ
@ቅድስትኢትዮጵያ-ጐ1ኸ 2 ай бұрын
ሰላም ግቢ❤❤❤❤❤
@AaMm-h8q
@AaMm-h8q 2 ай бұрын
በሰላም ገቢልኝ ማማዬ❤❤
@BanchuShifarawGelaw
@BanchuShifarawGelaw 2 ай бұрын
እኔም ልገባ ነው
@Zhara-o4e
@Zhara-o4e 2 ай бұрын
በሰላም ግቢ ውድአላህ ይከተልሽ
@Enat2721
@Enat2721 2 ай бұрын
ሰላም ግቢ🎉
@UmMehir
@UmMehir 2 ай бұрын
ፉአድ ግን በጣም ይወዳታል ድሮም እንደምትወዳት ነቅቼብህ ነበር አያያዝህ አስተያየትህ ummmmm ያዝልቅላችሁ አንድ ጊዜ ገብተህበታል እንዳታስከፋት
@SwefiehMobile123
@SwefiehMobile123 2 ай бұрын
አውከምር
@WorkeyaMagesha
@WorkeyaMagesha 2 ай бұрын
በናታችሁ መቶሺ አስገቧት በራሷ የቆመች ጀግና ሴት ናት😢😢😢
@rimeber669
@rimeber669 2 ай бұрын
ሁለት ቆንጆ ❤❤❤❤ታድለሽ የሚያፈቅርሽ ለዛውም ላች ብዙ ዋጋ የከፈለልሽ ❤❤❤❤
@SdMn-e2x
@SdMn-e2x 2 ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉
@LailaLaila-k9i
@LailaLaila-k9i 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@SdMn-e2x
@SdMn-e2x 2 ай бұрын
@@rimeber669 ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@AlmiAlmi-dx6rz
@AlmiAlmi-dx6rz 2 ай бұрын
ተጋሩዋይ ኣብዚ ገዛ ኣለኩም ዶ🥰ኣለኩ እስኪ በሉኒ😂🥰
@የዋህፈቃርእየ
@የዋህፈቃርእየ 2 ай бұрын
ኣለኩ ክፈትዎም ኣነስ😢😊❤❤
@ghghghh217
@ghghghh217 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@ጋልትግራይ-ጰ4ሠ
@ጋልትግራይ-ጰ4ሠ 2 ай бұрын
አለና❤😘
@GhZv-zq5ds
@GhZv-zq5ds 2 ай бұрын
Alena ewe😂
@user-iamorthodox
@user-iamorthodox 2 ай бұрын
ኣለና
@KelemEshetu-ju3pl
@KelemEshetu-ju3pl 2 ай бұрын
ዛሬ ደሞ ሁለታችሁም ፈድቅድቅ ብላችኋል ደስታችሁ ከውስጥ እደሆነ ያሰታውቃል እስከ መጨርሻ ያድርግላችሁ ፈቅራችሁን
@tube-xt7bd
@tube-xt7bd 2 ай бұрын
ቶሎ ቶሎ ልቀቁ ፍቅርዬ በጣም ነው ደስ የምትሉት አቤት ስታምሩ እኮ ፉአዴ ምርጥ ያራዳ ልጂ ከአንች ብዙ እጠብቃለን ቅመም እኮ ነሽ የእኔ ጀግና አይበገሬዋ ጉዞ ወዴ መቶ ሽ የምትሉ በላይክ
@ቅድስትኢትዮጵያ-ጐ1ኸ
@ቅድስትኢትዮጵያ-ጐ1ኸ 2 ай бұрын
እኮ ኢክሩየ ❤
@Habtam-sz2mi
@Habtam-sz2mi 2 ай бұрын
የእዉነት ማሪያምን በጣም ደስ ያለኝ ያ ስጀመራችሁ ሉዑል እግዚአብሄር እምላክ መጨረሻችሁን ያ ሳምረዉ ሁሌም ጌታችን እመቤታችንን ከፊት አስቅድሚ ከልብ ከልብ❤❤❤❤
@NgstiNgsti-j7o
@NgstiNgsti-j7o 2 ай бұрын
ለሙኑ ነው ማርያምን ያልሹ😢ኧረ የተዋህዶ ልጆች ልቡ እንበል
@Fufubx8t
@Fufubx8t 2 ай бұрын
ንግግርሽ ጣፋጭ ሳቅሽ አይጠገብ ፈገግታሽ ገዳይ ኩርፍያሽ እራሱ ሱስ ነው ግን ከፉፉዬ ጋር ስቶኘ የባሴ ነው የነዎቹ የምወዳችሁ ስኬፋቹ አልወድም ሁሌም ደስተኛ ሁኑልኝ ደሞ ቪዲዮ ቶሎ ቶሎ ልቀቁ ካለናቴ የማየዉ የለኝም 🥹🥰🥰🥰🥰
@GenetYehia
@GenetYehia 2 ай бұрын
Mee ijjolle oromo warri fiqir jalattan laki naaf godha❤❤
@YeshiIrko
@YeshiIrko 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@Sadaahusen-v7u
@Sadaahusen-v7u 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@Marubaabekoji
@Marubaabekoji 2 ай бұрын
🥰🥰
@SdMn-e2x
@SdMn-e2x 2 ай бұрын
ijjole.Ethiopia❤❤❤❤
@akumaafedha.keetiiyaatauuy2356
@akumaafedha.keetiiyaatauuy2356 2 ай бұрын
Jiraa dhugaaa
@Zade-h7p
@Zade-h7p 2 ай бұрын
መነው እዳኔ ፍቅርዬን ፉፉዬን ውድድድድድ ምያራጋቻው ያኔማሮች 😊🎉❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@emmanuelzabaneh-if7zs
@emmanuelzabaneh-if7zs 2 ай бұрын
@@Zade-h7p እኔ ❤የኔማር አለሸልኝ ጠፋሸ😥😥😥
@darartudaratu1401
@darartudaratu1401 2 ай бұрын
Anee❤❤❤❤❤❤❤😅😅😅😅😅
@ክቅጽልየ
@ክቅጽልየ 2 ай бұрын
ዛሬ ውስጣቹ ደስ እንዳለው ታስታውቅላቹ በጣም ነው ምወዳቹ መጨረሻው ያሳምርላቹ 🥰🥰🥰
@MazaratNagash
@MazaratNagash 2 ай бұрын
አረታው ግን ለኛም ኢዘኑልን 😂😂😂 እንዴት ነው የምወዳቸው የኔ አባቦች በጣም በጣም ታምራላችሁ አይለያችሁ ፍቅር እስከማቀብር ይሁንላችሁ እወዳችኋለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@የፍቅርዬfamilyነኝFmy
@የፍቅርዬfamilyነኝFmy 2 ай бұрын
😂😂❤
@GenetGenet-vv2zt
@GenetGenet-vv2zt 2 ай бұрын
ከምኔው ቆይ ይሄ ሁሉ ሰው የሚቀድመኝ የኔ ወርቆች የምሳሳላችሁ ሁሌም በደስታ ኑሩልኝ❤❤❤❤😘😘😘😘😍😍😍😍😍
@lulutube885
@lulutube885 2 ай бұрын
እኛም እንወዳችኋለን እኮ ይመርባችሁ አትጥፉ ደግሞ ❤
@ማዕተቤክብሬነዉክብሬምማዕ
@ማዕተቤክብሬነዉክብሬምማዕ 2 ай бұрын
እንዲ ፍድቅድቅ እያልሽልኝ ጠላቶችሽን አቃጢልኝ የኔዋ ድቡሽቡሽ ሁሌም ይመርብሽ ❤❤❤❤❤
@emmanuelzabaneh-if7zs
@emmanuelzabaneh-if7zs 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@ቅድስትኢትዮጵያ-ጐ1ኸ
@ቅድስትኢትዮጵያ-ጐ1ኸ 2 ай бұрын
እኮ እጂማ አይችልም ፍቅርየ ትሳቅ እነሱ ይሳደቡ
@BanchuShifarawGelaw
@BanchuShifarawGelaw 2 ай бұрын
ፍትህ ለፌቨን እባካቹህ ድምፅ እንሁን ለእራሳችን ፎቶውን እዩት😢😢😢😢
@keekiyaa
@keekiyaa 2 ай бұрын
ከልብሽ ስትስቂ በጣም ነው ምታስታውቂው ደስ ቅልል ትያለሽኮ ፍቅርዬ❤❤❤
@MekidesDiress
@MekidesDiress 2 ай бұрын
የልብ ፍቅር ሲሆን ደስ ይላል በችግር ግዜ ከጎን ሁናቹህ ከውድቀት ወደ ከፍታ ነውና የወጣቹህ ምንም ቢመጣ ታሸንፋላቹህ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Amina-i5g5b
@Amina-i5g5b 2 ай бұрын
ትክክል
@LailaLaila-k9i
@LailaLaila-k9i 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@maeritube21
@maeritube21 2 ай бұрын
የኔ እንቁዎች ስወዳችሁ ፉፉዬ❤ፍቅርዬ❤ ፍቅራችሁ ሁሌም ብዝትዝት ይበል❤❤❤❤
@Inneyee
@Inneyee 2 ай бұрын
እነተ ብቻ ዳስታኛ ሁኑል እኛ ዳስተኛ እን ሆነለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@SamsungSamsing-un6rz
@SamsungSamsing-un6rz 2 ай бұрын
አወከምር
@HsksnsHaovs
@HsksnsHaovs 2 ай бұрын
እውይ የኔ ማር ❤❤❤🎉🎉
@afishow
@afishow 2 ай бұрын
የፍቅርና ፋፋ ፍቅር እንደኔ ያስደሰታቹህ 👍
@tube-xt7bd
@tube-xt7bd 2 ай бұрын
ምርጥ ናቸው እኮ
@የራሴሞርከኛ
@የራሴሞርከኛ 2 ай бұрын
ግን አትሳቁብኝ እና ወንድም ያሽቃብጣል እንደ😂😂😂
@tube-xt7bd
@tube-xt7bd 2 ай бұрын
@@የራሴሞርከኛ ቀላል ያሽቃብጣል አይፅፉም እጂ
@አልሀምዱሊላህአለኩሊሀልኩ
@አልሀምዱሊላህአለኩሊሀልኩ 2 ай бұрын
😂😂😂😂
@Mayimuna-k6b
@Mayimuna-k6b 2 ай бұрын
❤❤ene
@Hana-nb4ul
@Hana-nb4ul 2 ай бұрын
ቡዙ ጥንዶች አሉ እዚ ዩቱዩብ ላይ ለኔ ግን አንደኞች ናቹሁ የምወዳቹሁ
@mesietiohtube2258
@mesietiohtube2258 2 ай бұрын
Lanema anadanya nachaw❤❤❤
@RdEy-lu8vo
@RdEy-lu8vo 2 ай бұрын
አረ ባክሽ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@ሀለሐመ
@ሀለሐመ 2 ай бұрын
ደምሪኝ
@NasirHayat-cq6yp
@NasirHayat-cq6yp 2 ай бұрын
ልደመር😂😂😂😂😂
@TYy-xc7bu
@TYy-xc7bu 2 ай бұрын
ለኔም❤❤❤❤
@የሀበሻነኝ
@የሀበሻነኝ 2 ай бұрын
በጣም እኮነው ደስ የምትሉት አላህ ቀጥተኛውን መገድ እድመራቸው ዱአ እናድርግላቸው ያረብ
@Hawa-qg4lm
@Hawa-qg4lm 2 ай бұрын
አደኛ በላይክ አሳዩኝ የፍቅርየ ወዳጆች❤🎉
@MissSamira-gf3kw
@MissSamira-gf3kw 2 ай бұрын
ፍልቅልቋ ፍቅርየ ትለያላችሁ ውይ እናተ ብቻ ቅበጡበት ልዩ ናችሁ ❤❤❤❤💋💋💋💋💋💋
@ሜላትጌታሁን
@ሜላትጌታሁን 2 ай бұрын
ዛሬ የመጀመሪያነኝ እዚሁ ተቀምጨ የኔወርቆች እናተ ብቻ ተደሰቱልን የማንንም ወሬእደሰሙ እንወዳችሆለን ሂወታችሁ ያማረ የሰመረ ይሁንላችሁ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ZanebAa
@ZanebAa 2 ай бұрын
ፍቅርና ፉፉ እንኳዕ ዳሕና መፃእኩም ይፈትወኹም እየ❤
@BilenGetachew-f7q
@BilenGetachew-f7q 2 ай бұрын
ፍቅር እንደስምሽ ፍቅር ነሽ እግዚያብሄር ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ ሁሌም ደስተኛ ሁኑ❤❤❤
@ቅድስትኢትዮጵያ-ጐ1ኸ
@ቅድስትኢትዮጵያ-ጐ1ኸ 2 ай бұрын
ፍቅርየ ፉፉየ በጣም ነው የምወዳቹህ የኔ ደማቆች ፍቅራቹህን ያብዛው ውለዱ ክበድ ትልቅ ደረጃ ደርሳቹህ የብዙወች መምህር የፍቅር ተምሳሌት እደምትሆኑ አልጠራጠርም እግዚአብሔር ጥላታቹህን ከግራቹህ በታች ይጣልላቹህ በተባረኩ ልጂች ተባረኩ
@seni_21
@seni_21 2 ай бұрын
100/እናስገባችኋለን
@saadasaada3906
@saadasaada3906 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤ አምሮባችሀል እድህ ቶቶሎ ኑ ደስ ትላላችሁ አይለያችሁ ተጋብታችሁ ልጄች ወልዳችሁ ለማየት ያብቃን ከታገሡ ሁሉም ያልፋል🎉🎉🎉🎉
@ቅድስትኢትዮጵያ-ጐ1ኸ
@ቅድስትኢትዮጵያ-ጐ1ኸ 2 ай бұрын
አሜን ሁለት ቆጆ ቆጆ ልጂ ነው እሚወልዱ
@SalamSalam-vw1nr
@SalamSalam-vw1nr 2 ай бұрын
ዋዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉ እልልልልልል እልልልልልል ክብርና ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን ኡፌፌ ደስ አለኝ ኤሄ ቀን ብቻ ነዉ የምፈልገው እንደ እኔ የምወድ አለ እንደ በአለም በኡነት እንደ እግዚአብሔር ነዉ የም ወዳችሁ ሁሌም ሳቁ የኔ ካርታቶች እግዚአብሔር መጨረሻቸው ያሳዬን ኡፌ ውድድድድ❤❤❤❤😢😢
@maqdesasd2744
@maqdesasd2744 2 ай бұрын
ቆይ ምንላርግ አችሁ ዋጥ ባረጋችሁ ዉስጤነዉ❤❤❤
@user-yz8wq8
@user-yz8wq8 2 ай бұрын
በፈጣሪ ስዎዳት ፍቅርዬ ዴሞ አምሮባቹዋል 😮♥️♥️
@Hedayahtaju
@Hedayahtaju 2 ай бұрын
የመጀመራ ኮሜት የኔ ነው ጀሚአን ላይክ አድሮርጉኝ ❤❤❤❤❤ሁለቱ አለማድነቅ አይቻልም❤❤❤❤
@SdMn-e2x
@SdMn-e2x 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@OskaMaryam
@OskaMaryam 2 ай бұрын
❤❤
@حبشيحبشي-ه1و
@حبشيحبشي-ه1و 2 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😊😊😊😊​@@SdMn-e2x
@kelemaberha8877
@kelemaberha8877 2 ай бұрын
ዋዉ ፍቅርዬ እና ፉአድ አምሮባችሀል ከዚህም የበለጠ ይመርባችሁ የእኔ ፍለረቅልቆዎች❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@SwefiehMobile123
@SwefiehMobile123 2 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉❤
@አልማዝአባዲ-ጐ3ጨ
@አልማዝአባዲ-ጐ3ጨ 2 ай бұрын
😂❤❤❤❤❤❤😂❤❤❤🎉🎉🎉
@BetiBeti-v1d
@BetiBeti-v1d 2 ай бұрын
በጣም ደስ ትላላቹ ግን አደራ ተለያየን የሚባል ነገር እንዳሰማ ምንም አይነት መሰዋትነት መክፈል አለባቹ
@EkirrameE
@EkirrameE 2 ай бұрын
ኧርፍአድ፣አስልማት፣እባክህአላህንፍራ፣እቺንዱንያእኮለትንሽ፣ሂወት፣ያርብመጨርሻዬንአሣምርልኝ፣ንካሣይታሰር፣ሀይማኖትአንድሣይሆንመሣሣሣም፣እጭኧርይደብራል፣ሱባነሏሂ፣በሽርክመዘፈቅ፣ሱባነላ፣አተአሁንአንድምቀንየፈጣሪክቀናጎበስያልክለት፣አትመሥልም፣ስትሣሣምከካፊርጋር፣እጭ፣ዘጋቹኝ
@ሰላምሀበሻ
@ሰላምሀበሻ 2 ай бұрын
ፍቅርየ ፍቅርየ የኔ እናት የኔ አባት ፍቅር በፍቅር❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@AsmeraTadese
@AsmeraTadese 2 ай бұрын
ሰላም የፍቅር ቤተሰቦች እንዴት ናቸው 🤝🤝🤝🤝 ፉፉ እና ፍቅርዬ እግዚአብሔር ዘመነችሁን ይባርክ 🙋🙋🙋
@YeshiIrko
@YeshiIrko 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@emmanuelzabaneh-if7zs
@emmanuelzabaneh-if7zs 2 ай бұрын
ሰላም አንች እራሰሸ እንዴነሸ❤😂😂😂
@AsmeraTadese
@AsmeraTadese 2 ай бұрын
@@emmanuelzabaneh-if7zs አለው ዬኔ ውድ እንዴት ነሽ ።
@Mayimuna-k6b
@Mayimuna-k6b 2 ай бұрын
Aleni.amini
@EKR24-i1f
@EKR24-i1f 2 ай бұрын
የኔ ድምቀቶችwll come 🦋❤😊 ዛሬ አንደኛ ነኝ የፍቅርን ና ፋፉ ወዳጆች እስኪ በላኪ
@Egziabherymesgen21
@Egziabherymesgen21 2 ай бұрын
ፍቅርዬ የኔ ወርቅ የኔ ጀግና የኔ ልባም ሴት ልዕልቷ ደስታችሁ ደስታዬ ነው ማርያምን ሁልየም ደስ ይበላችሁ እመብርሀን እናቴ መጨረሻችሁን ታሳምርላችሁ 🤲🤲 የኔ እርግቦች የኔ ታዳጊዎች ውድድድድድድድድድድድድድድድ❤ F&F❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞
@ቸርነትነውያደረሰንእስከዛ
@ቸርነትነውያደረሰንእስከዛ 2 ай бұрын
ሁሌም ድመቁልን ስወዳቹኮ እኔ እራሱ አፈቀርካቹ ቀን ሙሉ ስመላለስ ነው የምወለው ቪዶ ፍለጋ
@nardi8713
@nardi8713 2 ай бұрын
የኒ ወርቆች የምወዳችሁ ሁሌም በፋቅር ኑሩልኚ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😍😍ደሞ እምር ብሎባችኋል👌👍
@tube-xt7bd
@tube-xt7bd 2 ай бұрын
😘😘
@Mayimuna-k6b
@Mayimuna-k6b 2 ай бұрын
❤❤
@mihiretfikadu-e6g
@mihiretfikadu-e6g 2 ай бұрын
Fikir & Fufuni yemiwoduti siti like asayu ine betam new miwodachu ❤❤❤
@SidraEthio
@SidraEthio 2 ай бұрын
ፍቅር የፉፉ ንግስት ናት የምትሉ በ 1:41 ላይክ አሳዩን
@SamsungSamsing-un6rz
@SamsungSamsing-un6rz 2 ай бұрын
አወ
@M.O.P-RIDES-TRANSIT
@M.O.P-RIDES-TRANSIT 2 ай бұрын
አወ❤❤❤
@HirutMengesha-h1u
@HirutMengesha-h1u Ай бұрын
አው በትክክል❤❤
@HiwotEseye
@HiwotEseye 2 ай бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍ ፍቅሪየ አደዚክ ደሰ ብሎሸ ሰላየሁ ደሰ ብሎኛል የኔ ፍልቅልቅ ሁሌም ሳቁልኝ ፉፉ ያፍቃሪ ጥግ መጨረሻችሁን ያሳምረዉ እግዚአብሔር ልብስን እናተ ልበሱት እዴት እደሚያምርባችሁ እግዚአብሔርን❤❤❤❤❤❤❤❤ ሁለት ያልተነገረላቸዉ እቁ ሞዴሎች
@SamsungSamsing-un6rz
@SamsungSamsing-un6rz 2 ай бұрын
ወላህ የናተን ቪድዪ ደግሜደግሜ የማየው ደስስስስስስ ነው የምትሉ ❤❤❤❤❤
@SwefiehMobile123
@SwefiehMobile123 2 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@temirbintali3656
@temirbintali3656 2 ай бұрын
😂እኔም አራተኝአየ ነው ደጋግሜ እያየሁት በጣም ይመቹኝአል
@lililili7992
@lililili7992 2 ай бұрын
Enyem yemir❤❤❤
@UmMehir
@UmMehir 2 ай бұрын
እኔም ደጋግሜ ነዉ የማየዉ
@BirtukanGetu-w8n
@BirtukanGetu-w8n 2 ай бұрын
እኔም በየቀኑ
@ያብስራ05
@ያብስራ05 2 ай бұрын
ፍቅር&ፉፉ ስወዳችሁ የኔ ማሮች❤❤
@ሮማንሰደተኛዋ
@ሮማንሰደተኛዋ 2 ай бұрын
ስላም ለሀገራችን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@umzhraa996
@umzhraa996 2 ай бұрын
ፍቅር ናፉ እንኳን ደህና መጡ ❣️❣️❤️❤️💋💋💋🥀🥀🥀🥀
@Tsaga-r6z
@Tsaga-r6z 2 ай бұрын
ከዚህ የሚበልጥ ፍቅር እግዚአብሔር አምላክ በመካከላችሁ መልካም ክንድን ይዘረገላቸው
@RukeyaAli-nv8kl
@RukeyaAli-nv8kl 2 ай бұрын
አሚንንንንን❤❤❤❤
@firehiywotዩቱብ
@firehiywotዩቱብ 2 ай бұрын
እናተን እዳቸዋለው ለማለት ቃላት ያሰኛል❤❤❤F🎉F በራሳቸው አለም የሚኖሩ 100ሺ እናስገባቸው የሚል በላይክ❤🎉🎉👍👍
@user-msaneshe-EThy
@user-msaneshe-EThy 2 ай бұрын
ፍቅር ና ፉ እንኳን ደህና መጡ ❤❤❤❤❤😊😊😊
@Hani-o6q
@Hani-o6q 2 ай бұрын
የኔ ፍልቅልቆች ❤🎉ዘመኛ ሆኚ የዋልከትስ ነገር👍😂💞💞
@temirbintali3656
@temirbintali3656 2 ай бұрын
እኔም ስጠባበቅ ነው የምውለው ፖሰቱ አልፖሰቱ ብየ
@Eamiwase
@Eamiwase 2 ай бұрын
ስታምሩ መጭርሻቹሁን እግዚአብሔር ያሳምሪላቹሁ ❤❤🎉🎉🎉
@ወታደር
@ወታደር Ай бұрын
ፉየ አምሮባችኀል ماشاءالله ለወደፊቱም እያሰብክበት ስለ ልጆችክ
@lijfasikatube1322
@lijfasikatube1322 2 ай бұрын
ፍቅርዬ የኔ ፍልቅልቅ በጣም ታምራላችሁ ግን እምነታችሁ ያሰጋኛል መጨረሻችሁን ያሰምረው።
@Amina-i5g5b
@Amina-i5g5b 2 ай бұрын
ዝበያ
@LailaLaila-k9i
@LailaLaila-k9i 2 ай бұрын
መንንም አትስሙ ጉዞ ወዳፊት❤❤❤ F❤F
@fiker1816
@fiker1816 2 ай бұрын
ቀለበት ያርግላት እምትሉ👍👍👍
@Wub57
@Wub57 2 ай бұрын
♥️♥️
@NajatAsafa
@NajatAsafa Ай бұрын
ሀይማኖታቸውስ🤔🤔
@amlesetmuruts470
@amlesetmuruts470 2 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣቹ በጣም ነው የሚወዳቹ የኔ ማሮች ብጣዕሚ እየ ዝፈትወኹም ሽኾራት❤
@የፍቅርወዳጅ
@የፍቅርወዳጅ 2 ай бұрын
የኔ አትጠገብ ፍቅርየ የኔ ጀግና❤❤ፉፉየ ትለያለችሁ እኮ የኔ ምርጦች❤❤❤
@SSs-l7e
@SSs-l7e 2 ай бұрын
እንዴት እንደምታምሩ )🌹እናተን በክፉ ሜስቡትን ሰዎችን ልቦናቸውን ይመልሳቸው
@fአላህወኪል
@fአላህወኪል 2 ай бұрын
ፍቅርዬ በጣም ቆጆ ነሺ ገን ልምን እንድሆን አላቅም ለልበስሺ ችግር የልብሺም ያገኛሺውን ነው የምልብሺው ሁሊም ፅድት ፅደት የል ልበስ እይልበሳችሁ ሰሩ ሰው የውዳል ፅድት ያል ነገር ማይት
@ተዋህዶሃይማኖቴ-ኘ1ዘ
@ተዋህዶሃይማኖቴ-ኘ1ዘ 2 ай бұрын
እረ ከዚክ በላይ እዴት ትልበስ???
@fአላህወኪል
@fአላህወኪል 2 ай бұрын
@@ተዋህዶሃይማኖቴ-ኘ1ዘ ዛሬ እማ ፍክት በላ ነው የምጣቸው ካሁን በፊት ነው ያልኩት ማማዬ
@UmMehir
@UmMehir 2 ай бұрын
@@fአላህወኪል ያዉ ታዉቂያለሽ ብዙም አታካብድም ለዚያ ነዉ ዉዴ
@ራቢአዩቱብ
@ራቢአዩቱብ 2 ай бұрын
አይግዜ በቃግዚውን መሰላችሁ ነው መሂድ እምት ፈልጉት ካል ዋሹና እራቁት ካልሂድ አታደቁም 😔
@fአላህወኪል
@fአላህወኪል 2 ай бұрын
@@ራቢአዩቱብ የኔ ወድ እኔ መች እራቁቶን ተሂድ አልኩኝ ሰውነትን የሚሸፍን ፅድት ፅድት የል ልበስ ልበሺ ነው ያልኩት
@nigstnegn
@nigstnegn 2 ай бұрын
እኔ ባንች ደሥታ ከማንም በላይ ደሥተኛ ነኝ ፍቅርዬ ግን ከፈጣሪ እየራቅሽ ነው የእምነታችሁን ነገር አስተካክሊ ነገዛሬ ሚባል ነገር አደለም የዛሬውን ደሥታሽን አትመልከች ምክንያቱም ከእግዚአብሔር ከሚያርቅ ደሥታ ይልቅ ወደ እግዚአብሔር የሚያቀርብ መከራ ይሻላል ይላል ቃሉ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@Mmlk-wy3so
@Mmlk-wy3so 2 ай бұрын
አወ ማርያምን ፍቅርየ የሀይማኖትሽን ነገር አደራሽን እና ደግሞ እሽንዳ እንኳን አደረሳችሁ አላልሽም ለምን ይህን ጥያቄ እደቀላል እዳታይው መምለስ አለብሽ እግዚያብሔርን ከፍቶኛል😢😢😢😢😢😢
@emmanuelzabaneh-if7zs
@emmanuelzabaneh-if7zs 2 ай бұрын
አወ የሀይማኖትሸን ነገርማ አደራ ፍቅርዬ መቸም ታኩሪኝ አለሸ ❤❤❤❤
@mekdestemeche6871
@mekdestemeche6871 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@HeheOribi
@HeheOribi 2 ай бұрын
በትክክል ነዉየመዱሩን ሳይሁን የላይኛዉን አስቢ እህት 😢😢
@ሀለሐመ
@ሀለሐመ 2 ай бұрын
አዎ ከምንምላይ
@SSs-l7e
@SSs-l7e 2 ай бұрын
በጣም ነው ምታምሩ 🌹 በቀን በቀን ልቀቁልን 🌹የኔ ጨኮለታዎች ውድድ ድ ድ
@LubababintHassen
@LubababintHassen 2 ай бұрын
አላህ መጨረሻችሁን ያሻምርላችሁ አላህ የሚወደውን መንገድ ይምራችሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Kkkk6j
@Kkkk6j 2 ай бұрын
እደዚህ አይነት የፍቅር ህይወት ሳላስልፍ እዚህ ደረስኩ 😢😢😢 አሁን 25 አመት ሊሞላኝ ኘው 😢😢 እደት እደሚነደኝ ስደት ይብላኝልክ😊
@UmMehir
@UmMehir 2 ай бұрын
አብሽሪ ዉዴ
@temirbintali3656
@temirbintali3656 2 ай бұрын
😢😢😢😢💔እንእኔ ኡፍ
@MdHiggf
@MdHiggf 2 ай бұрын
በጣም😢😢😢
@محمدمحد-ف2م
@محمدمحد-ف2م 2 ай бұрын
እፍፍፍ አይስደት እኔስ ወደዛዉ ልጠጋእያልኩነዉ ኢጭ ስደት
@teje7615
@teje7615 2 ай бұрын
ሁለት እብዶች ስወዳቹ ይመቻቹ ፍቅርዬ አስተዋይ ልጅ ነሽ😂😂
@Pullonpanda
@Pullonpanda 2 ай бұрын
የኔዉቦች❤የኔእንቁዎች❤ፍቅርዬየኔልባምሴት❤የፉፉስጣታ ፍቅርዬእንደ❤እንቁላል ያዛት ምርጥሚስትሰጠህ❤ በተረፈበርቱ ውድድድድድድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@BirukTuba5335
@BirukTuba5335 2 ай бұрын
ፍቅር ዉነትምፍ ፍቅር ነሽ
@wantiya12tube
@wantiya12tube 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤ ወይ❤❤ደስ ሲተሉ❤❤ ፍቅርዬ ስድሽ አይለያችሁ
@fatumi-c1b
@fatumi-c1b 2 ай бұрын
እኔ እምለዉ በምን ቃል ልግለፃችሑ የመር የኔ ድኀቆች ክፋዉን ፈጣሪ ይያዝላችሁ ፈቅር ግን እዴት እደም ታመሩ ታቂያለሽ 😍
@ቅድስትኢትዮጵያ-ጐ1ኸ
@ቅድስትኢትዮጵያ-ጐ1ኸ 2 ай бұрын
አሜን❤
@DjggdjdhgxxbBzjxhgdushdg
@DjggdjdhgxxbBzjxhgdushdg 2 ай бұрын
❤የኔ ውዶች መጨረሻቹሁን እግዛቢሔር ይባርክላቹሁ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤
@fefeagarotube5704
@fefeagarotube5704 2 ай бұрын
ዛሬ አንድኛ ነኝ ፍቅርን የምትወዱ እደኔ❤ውዶችዬ እቤቴ ጎራ በሉ 20kአስገቡኝ ሰወዳችሁ የኔ ቅን ልቦች❤❤
@TadelechiKebeda
@TadelechiKebeda 2 ай бұрын
ፍቅር ስትስቅ ማነው እንዴኔ አብሮት ምስቆ 😂❤❤❤❤የኔ ፍልቅልቅ 🥰😘😘😘😘😘♥️
@abdullaw6274
@abdullaw6274 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤እኔም❤❤❤❤❤❤❤
@GenetGenet-vv2zt
@GenetGenet-vv2zt 2 ай бұрын
እኔ😂😂😂😂
@RoudaRr
@RoudaRr 2 ай бұрын
enea😂
@Abo7md501
@Abo7md501 2 ай бұрын
እኔ ብቻ መስሎኝ😂😂😂😂❤
@HanaBekele-rn4qf
@HanaBekele-rn4qf 2 ай бұрын
ፋፋ እና ፍቅር እውድሽለሁ በጣም ደሱስል ጌታ ታምርልች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ የኔ ቆንጅች ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@መዉደድንጉሴ
@መዉደድንጉሴ 2 ай бұрын
ተመስገን ዛሬ በጣም ደስተኛ ሆናችሁ ስላየሀችሁ ደስ ብሎኛል በጣም ነው የምወዳችሁ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ
@አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ 2 ай бұрын
ፍቅርየ ፉፉ የተመልካቾቻቹ የምትወዱ ከሆነ የምታሥቡ ከሆነ ሁሌ ኑልን የኔ ቆንጆዎች የኔ ዉበቻሞች❤❤
@aasamenewyabatulij1382
@aasamenewyabatulij1382 2 ай бұрын
ማን እንደ አብሮ አደግ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@SdMn-e2x
@SdMn-e2x 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@EmuTemam
@EmuTemam 2 ай бұрын
ማርያምን በጣም ነው የምወዳችዉ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@ዜድየማርያምልጂ-ደ1
@ዜድየማርያምልጂ-ደ1 2 ай бұрын
ማርያምን ስታምሩ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያፅናለችሁ
@ghghghh217
@ghghghh217 2 ай бұрын
ካሜራ ማን ፅናቱን ይስጥህ😅😅ፍቅርየና ፉፉየ እንዲህ ቶሎ ቶሎ ኑልን ነገፍቅርየ ፕራንክ ያደረገሽንፉፉ መመለስ አለብሽ❤ ማነዉ እንደኔ ሰርፕራይዝ አለ ብላለች ፍቅርየ ለማየት የጓጓ😂❤
@ቅድስትኢትዮጵያ-ጐ1ኸ
@ቅድስትኢትዮጵያ-ጐ1ኸ 2 ай бұрын
እኔ ቀለበት ሊያስርላት ነው የመሰለኝ❤
@محمدمحد-ف2م
@محمدمحد-ف2م 2 ай бұрын
😅😅😅እኳን ካሜራ አማኑ እኛም ፅናቱንይስጠን 😅😅በይ እጅ እረበህግ እንሸቅልበት ታወለ ለኛምእሰቡልን ወይዘድሮ አለ ዘፋኝ
@Mayimuna-k6b
@Mayimuna-k6b 2 ай бұрын
​@@محمدمحد-ف2م😂😂😂
@የባሌሚስትነኝ
@የባሌሚስትነኝ 2 ай бұрын
ዋው ፍቅር እያማርብሽ መጣሽ ሚስጥሩ ምንድን ነው
@Aaaa-of9fv
@Aaaa-of9fv 2 ай бұрын
ቆጆ ናት እኮ😢❤❤❤❤💃💃
@kelemaberha8877
@kelemaberha8877 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@UmMehir
@UmMehir 2 ай бұрын
@@የባሌሚስትነኝ ጥሩ አፍቃሪ ስታገኝ ዉስጥሽም ደስተኛ ይሆናል ገፅታሽም ፍክት ይላል ለዚያ ነዉ
@user-yu3pr3nl5r
@user-yu3pr3nl5r 2 ай бұрын
ያኔ ልእልቶች ያኔ እንቅዎች ያኔ ሁሉ ነገሮቼ እንደዉ ምን ለርገቹሁ ልዉጠቹ ዎይ😂😊😊😊🎉🎉🎉❤❤❤❤
@ZeanabDeanna
@ZeanabDeanna 2 ай бұрын
ፍቅርዬ ና ፉፉን የሚወድ የመጀመርያ ነኝ ላይክ❤❤❤🎉🎉
@ethiopiaethiopia4533
@ethiopiaethiopia4533 2 ай бұрын
ወይኔ,ዛሬ,አልተመቸኝምነበር,በስራቢዚሆኜ,,መጨረሻነኝ😢😢😢,,,❤❤❤❤❤❤,የኔዉዶች,,አቤት,ድምቀታችሁ,ካይንያዉጣችሁ,,የኔብርቅዬወች,ፉዬ&ፍቅርዬ,ዉድድነዉ,የማረጋችሁ💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝
@KatonDsadsa
@KatonDsadsa 2 ай бұрын
በጣም ነው ደስያለኝ ሁለየም ደሰ ይበላችሁ የኔ ውዶይ ❤❤
@የባሌሚስትነኝ
@የባሌሚስትነኝ 2 ай бұрын
ዋው ስታምሩ ቀን በቀን ኑው
@enatmebrata
@enatmebrata 2 ай бұрын
ዛሬ አንደኛ ነኝ ፍቅርዬ&ፉፉን የምቶዱ ላይክ አርጉኝ❤❤❤
@YeshiIrko
@YeshiIrko 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@SdMn-e2x
@SdMn-e2x 2 ай бұрын
,
@BdbbBehhh
@BdbbBehhh 2 ай бұрын
ፋፋጥቁርልብስ፡ስያምርብክ፡ፍቅርዬምንምብትለብሺያምርብሻልውዴሞቼነውምወዳቹ፡ከሄሉጋኑልን፡በተረፈሁሌምሳቁልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@SamsungSamsing-un6rz
@SamsungSamsing-un6rz 2 ай бұрын
ወላህ የናተን ቪድዪ ደግሜደግሜ የማየው ደስስስስስስ ነው የምትሉ ❤❤❤❤❤ 🎉
@rowdarowda8551
@rowdarowda8551 2 ай бұрын
ትስለምና ተጋቡ አብራቹህ ጀነት ታብብ ስጣት ስለኢስላም ❤❤
Friends make memories together part 2  | Trà Đặng #short #bestfriend #bff #tiktok
00:18
Smart Sigma Kid #funny #sigma
00:14
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 99 МЛН
Wait… Maxim, did you just eat 8 BURGERS?!🍔😳| Free Fire Official
00:13
Garena Free Fire Global
Рет қаралды 8 МЛН
Não sabe esconder Comida
00:20
DUDU e CAROL
Рет қаралды 64 МЛН
🛑የተንቢ እና ነፂ ያልጠበኩት ስጦታ ሰጡኝ
27:51
Marke Tube ማርኬ ቱዩብ
Рет қаралды 249 М.
ፍቅር በጣም ደነገጠች
34:39
fikr Tube ፍቅር
Рет қаралды 176 М.
በቀለበታችን ቀን ሰርፕራይዙ ተበላሸ 🥹🙆‍♀️
40:01
Friends make memories together part 2  | Trà Đặng #short #bestfriend #bff #tiktok
00:18