🛑የተንቢ እና ነፂ ያልጠበኩት ስጦታ ሰጡኝ

  Рет қаралды 251,409

Marke

Marke

Күн бұрын

Пікірлер: 1 600
@ወይዘሪት_Netse
@ወይዘሪት_Netse Жыл бұрын
የኔ ውድ ወድም እንካን ለዚ ቀን አበቃህ እወድሃለሁ ❤❤❤
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Жыл бұрын
👍👍👍👍ክናትብዙትማርኩ
@elefuyyoutube7626
@elefuyyoutube7626 Жыл бұрын
ፈጣሪ🎉በደስታ ያኑራቹ
@rootp9490
@rootp9490 Жыл бұрын
ነፂዬ ደስ ስትሉ
@MEd595
@MEd595 7 ай бұрын
ነፂ ደምሪኝ ዉድዋ
@YasminYodet-uj4jx
@YasminYodet-uj4jx Жыл бұрын
ማርቆስ እንኳን ለዚህ አበቃህ አትከፋ ምርጥ ቤተሰቦች አሉህ እንዴት እንደምታስቀኑ እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁ ከክፉ ሁሉ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤ ለሙዬ ነፂ ምርጥ እህቶች እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ያሰባቹሁት ሁሉ ታሳካላቹሁ❤❤❤❤❤ አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የነፂ ስጡታ አዝናንቱኛል😂😂😂😂
@torrastiti
@torrastiti Жыл бұрын
የምር አሰለቀሳችውኝ እንኳን ላክስት ልጅ እናትና ልጅ መስማማት ባቃተው ዘመን የምር የተቢ ሁሌም እዳስደመምሽኝ ነዉ ዛሬ ደሞ መቶሽ ዋው ፈጣሪ ከፍ ያለ እንጀራ ይስጥሽ 🙏
@asnku5333
@asnku5333 Жыл бұрын
አወ በጣም ደስስስ እሚሉ ቤተሰብ ናቸው ግን እነዚህ 3ቱም ወንድሞቾ አደሉም እንዴ😊
@rahmaasayyif
@rahmaasayyif Жыл бұрын
​@@asnku5333ማሻአላህ
@ሠላምንእፋቂ
@ሠላምንእፋቂ Жыл бұрын
በጣም ወላሂ እኒህን በተሠበች ሣይ ብቻነው ተሥፋ የሚሠማኝ
@sdemssi1962
@sdemssi1962 Жыл бұрын
​@@asnku5333ያጎትና ያክስቶ ልጆች ናቸው
@genamare6861
@genamare6861 Жыл бұрын
እኔም አስለቀሱኝ😢😢😢
@aregashdemoz-xw1qv
@aregashdemoz-xw1qv Жыл бұрын
የተንቢ ምርጥ እህት ቆንጆ ትዳር ይስጥሽ ታታሪ ሰራተኛ ነሽ አሜሪካ ሆኜ ሁሌ እከታተልአሁ እና ለወንድምሽ ሲመረቅ አይ ፎን ሰጠሽው እግዚአብሄር ሞልቶ ይስጥሽ አሜን
@MEd595
@MEd595 7 ай бұрын
ደምሩኝ ወንድሞቼ
@hayatbeshir7645
@hayatbeshir7645 Жыл бұрын
ለሚ እኩ ትልያልሽ ማሻ አላህ ነሽ አላህ ይጭመርልሽ ማርክም መብሩክ ፍቅራቹህ ያስቅናል ማሻ አላህ ሄሎስ እንዲት ሆነች
@የድንግልማርያምልጅ-የ9የ
@የድንግልማርያምልጅ-የ9የ Жыл бұрын
ወይ ለሙ እኮ ትለያለሽ የኔ የዋህ የለሙ ቤተሰቦች ሁላችሁም ጠካራ ናችሁ ፍቅራችሁ መተሳስባችሁ መከባበራች በጣም ነው ደስ የምትሉት❤️
@sarasara4411
@sarasara4411 Жыл бұрын
ባጣም ልዩ ቤተስቤ ነው❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@amantadese4186
@amantadese4186 Жыл бұрын
ወይ ለሙየ በምን ቃል ልግለፅሽ ቀለል ያልሽና ተግባቢ ለቤተሰብ ብዙ መስዋት የምትከፍል እህት በጣም ነው የምወድሽ ኑሪልን
@ኢስላምነዉሂወቴ-ቘ2ነ
@ኢስላምነዉሂወቴ-ቘ2ነ Жыл бұрын
የዝች ልጅ እህትነት መቸም ይለያል እዳች አይነት እህት ያርገኝ😢😢😢😢
@MEd595
@MEd595 7 ай бұрын
ደምሪኝ እህቴ
@kidusefrem896
@kidusefrem896 8 ай бұрын
የተንቢ አረ አግቢ የሰዉ ሰርግ ምርቃት መዞር ከባድ ነው የሴት እድሜ አረብ ሀገር እድሜሽ ተበልቷ ፍጠኚ❤️ እወድሻለዉ
@gedamneshferede9318
@gedamneshferede9318 Жыл бұрын
እኳን ደስ አለህ የተንቢ እኮ ከህትም በላይ ናት እናት ብላት ይቀለኛል❤❤❤❤ አስለቀሰኝ የኔ ምስኪን ወድሜ
@TT-lz3sz
@TT-lz3sz Жыл бұрын
አክስቱናትኮ
@nefisa70
@nefisa70 Жыл бұрын
​@@TT-lz3szየአክሥት ልጅ ናት የእህትማማቾች ልጆች ናቸው
@asterzenebe847
@asterzenebe847 Жыл бұрын
ሽጉጥ ያወጣብህ ያ ውርጋጥ ሰውዬ እንዲህ እሚያኮሩ እህቶች እንዳሉህ ይይ ዛሬ
@amenshow2384
@amenshow2384 Жыл бұрын
ምርጥ ቤተሰብ ተባረኩ ለሙዬ ነፂ ተባረኩ❤እናቱን ብትጋብዟት የበለጠ ዉብ ይሆን ነበር
@ethiopiaagere5699
@ethiopiaagere5699 Жыл бұрын
ትኖር ይሆናል ከካሚራ ጀርባ
@shshehehhehehedj8379
@shshehehhehehedj8379 Жыл бұрын
ሣሀ እናትናአባት ቢኖሩ አሪfነበር
@Tube-fi9qq
@Tube-fi9qq Жыл бұрын
እውነት በጣም ነው ያለቀስኩት ማርቆስዬ ታድለ እንደዚህ አይነት እህቶች ስላለ ለሙዬ ክብር ምስጋና ለእግዚአብሔር ለዚህ ያበቃሽ አንቺ ኖሮሽ ለሌላ ለመስጠት ያበቃሽ እግዚአብሔር አያልቅበትም
@TijstBeyene
@TijstBeyene Жыл бұрын
ዉድ የፍቅር ተምሣሌቶች የኔ ውዶች የኔ ጀግኖች ፈጣሪ ከዚህ የበለጠ ይሰጣችሁ መጭው አዲስ አመት የበለጠ ይስጣችሁ መላው ቤተሰቦቻችሁ ወድማችን ማርቆስ እንኳን ደሰ አለህ❤❤❤❤❤❤
@አሱፍቅር-ፈ3ሠ
@አሱፍቅር-ፈ3ሠ Жыл бұрын
ኤፍሬም ነወ የደስ የሚል በቃ ፍቅር ምናምን የሚል ነገር የማየስብ በራሱ አለም የሚኖራ ሰው ሁሎ እዳት ቢሆን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@hilamoo928
@hilamoo928 Жыл бұрын
😂የሱነስ ማን አየ መጨረሻዉን😂😂
@የድንግልማርያምልጅይክበር
@የድንግልማርያምልጅይክበር Жыл бұрын
የእሱን ለማወቅ ያለሽ ጉጉት😂😂😂😂😂
@neimcaabdoulkaderchardi1306
@neimcaabdoulkaderchardi1306 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@meleschadmasui4679
@meleschadmasui4679 Жыл бұрын
ውይኔ ይህ የመስለ ጓደኛ እና ቤተስብ ሄሉ እግዚአብሔር ከነዚህ ቤተስብ ይውላቅልሽ❤ አባትሽን ልቡ ይስጠው ሀብታም ብር ፍላጊ ድሃ ፍቅር የሞላ ምያስብ ሚተሳስብ❤❤❤❤
@Tis9632
@Tis9632 Жыл бұрын
_አይ አስለቀሳችሁኝ ታዲያ😢😢😢😢ዝምብዬ ባዬሁት ቪዲዮ ሁሉ ሳለቅስ ልቤ ስብርብረ አለ ማርያምን መላ በሉኝ እህት ለመቼ ነዉ😢😢😢😢😢_
@selemantiztatube5983
@selemantiztatube5983 Жыл бұрын
ምናለ ኑሮኝ እኔም ለወንድሞቸ እንዲህ ባደርግ😢
@lijfasikatube1322
@lijfasikatube1322 Жыл бұрын
እውይ በቃ በጣም ደስ ትላላችሁ የትቢዬ አች ሁሌም ጎበዝ ነሽ ወድሞችሽን እህቶችሽን ያሳደግሻቸው እድለወጡ ምክኒያቶ አች ነሽ ከፈጣሪ በታች
@omuelhamtube3977
@omuelhamtube3977 Жыл бұрын
መሻላይ ወሏሂ መርኬን ስላስዳሰተቹት ባዳስተ 😢😢😢😢ኣላቃስኩ ኢንኳን ዳስ ኣላህ ያኔ ወንድም
@محمدالشمري-ط4ز5ر
@محمدالشمري-ط4ز5ر Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃቹ
@umuabdurahman2793
@umuabdurahman2793 Жыл бұрын
ክክ ወይኔ ነፂ ስልኩን በጉያሽ ስከችው አሳቅሽኝ በተረፈ በርቱ ጎበዞች ለሙ ቸግና❤
@Hiwww2323
@Hiwww2323 Жыл бұрын
ማርኬ አንተ ሥትኖር ነው ነገ ሔለንን የምታገኘው በፅናት በርትተሕ ካንተ የሚገባውን ማድረግ ነው እናትሕ ያንተን እድገት ደስታን ማየት ስለምትፈልግ ዛሪ ያንተ ጥንካሪ ነገ ከጓደኛሕ ጋር ለምትመሰርተው ሕይወት ወሳኝ ነው በርታ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን
@seadagosho-nd9jl
@seadagosho-nd9jl Жыл бұрын
ለሚላችቃልየለኝም conger biro
@habibaseidyoutube3435
@habibaseidyoutube3435 Жыл бұрын
እናተብቻኑ ሌሎቹ በፕራክ ይጨማለቁብናል😢😢
@seblewengel2843
@seblewengel2843 Жыл бұрын
ቀላል
@genamare6861
@genamare6861 Жыл бұрын
በጣም❤😢
@nahiyanahiyan1482
@nahiyanahiyan1482 Жыл бұрын
ክክክክ በጣም
@Never_gonna_give_you_up000
@Never_gonna_give_you_up000 Жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነሽ ለወንድሞችሽ ሁለተኛ እናት ነሽ ታታሪዋ ልዩ ነሽ
@Dubai-f8l
@Dubai-f8l Жыл бұрын
ማርያምን እዴት ደሰ እዳለኝ ትለያላቹ ምርጥ ቤተሰብ ከናተ እኛም ቀና ነገር እንማራለን ደሰ ሰትሉ አቦ በወጣ ይተካ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ለምለምዬ ትለያለሸ የኔ መልካም ሰወድሸ ሞቼ ነው ጥሩ እጀራ ይሰጥሸ
@bobd2318
@bobd2318 Жыл бұрын
ዋዉዉዉዉዉ ደስ ሲል ማርክየ ፈጣሪ ይጠብቅህ ወድሜ❤❤❤
@MariyamMaari
@MariyamMaari Жыл бұрын
@geikyek1747
@geikyek1747 Жыл бұрын
የኔጌታ እንካን ደስ ኣለህ ምርጥ ቤተሰብ እግዚ ኣብሔር ይጠብቃችሁ
@askidesta4271
@askidesta4271 Жыл бұрын
የኔ ጀግና ይገባሀል የተቢ ምርጥ መጭው ዘመን የሠላም የጤና የፍቅር ይሁንልን አሜን❤
@ሊነጋሲልይጨልማል-ጨ4ዘ
@ሊነጋሲልይጨልማል-ጨ4ዘ Жыл бұрын
ባንተ ደስታ በየንተቢ ሰርፕራይዝ የኔ ማልቀስ ምን ይሉታል አሁን።። እንኳን ደስ አለህ ማርክ
@nodthil6934
@nodthil6934 Жыл бұрын
ውይ አሥለቀሣችሁኝ እኔሥ መቼ ይሁን ከህትና ከወንድሞቼ እምገናኘው እፍፍፍፍ ሥታምሩ ሠላማችሁ ይብዛልኝ
@hawahawab4738
@hawahawab4738 Жыл бұрын
ማሻአላህ ደስ የምትሉ ቤተሰብ እኳን ደሳለህ ወንድማችን ለሙ ነፂ ማሻአላህ ❤❤❤❤
@ሊነጋሲልይጨልማል-ጨ4ዘ
@ሊነጋሲልይጨልማል-ጨ4ዘ Жыл бұрын
እናንተ ሁለቱ እንቁ እንስቶች ትለያላቹ ወላሂ❤❤❤ጀግኖች
@MEd595
@MEd595 7 ай бұрын
ደምሪኝ እህቴ
@Keriya-gr3ny
@Keriya-gr3ny Жыл бұрын
ማርክ እንኳን ደሰአለህ ምርጥና ድንቅ ቤተሰብ አላህ አይለያቹ በወጣ ይተካ ይህፋቅር ይህ መተሳስብ መከባበር በሁላችንም ይጋባ አከብራቹሀለሁ ዉዶቸዬ ዉድድድድድድዶዶዶ
@እግዚአብሔርኢትዮጲያንጠብ
@እግዚአብሔርኢትዮጲያንጠብ Жыл бұрын
እህት ማለት እንደዚህ ነው ተባረኩ ❤ጓደኛውም ንፁህ ልብ ነው ያላት ልክ እንደ ማርኪ በሰላም ያጣምራቹህ ፈተናውን ታልፋለህ
@masart9631
@masart9631 Жыл бұрын
ዋውውውውው ለካ ደስተም የስለቅሳል😢የኔ ውዶች የምር ትለየለቹ❤❤ማርክ እንኳን ደስ አለህ🎉🎉❤❤❤
@alemdems4561
@alemdems4561 Жыл бұрын
የደስታ ለቅሳነዉ ያለቀስኩት እዉነት ለምለም ላች ቃል የለኝም ❤❤❤
@misrach2350
@misrach2350 10 ай бұрын
እንኳን ደስ አለማርክ ሁላችሁንም በጣምነው የምውዳችሁ ቤተሰቦች እግዚአብሔር አምላክ ዕድሜና ጤና ይስጣችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😂😂
@userenter2635
@userenter2635 Жыл бұрын
ታድለህ ምርጥ የሚለው ቃል ብቻ የማይገልፃቸው እህቶች ናቸው ያሉህ እድለኛነክ❤እንካን ደስ አለክ መልካም የሥራ ዘመን ይሁንልክ🙏
@Hayat-y6b
@Hayat-y6b Жыл бұрын
እህቶች ናቸውዴ ማሻ አላህ❤😢
@sayedahmada-wg9pk
@sayedahmada-wg9pk Жыл бұрын
​@@Hayat-y6b የአክስቱ ልጆች ነቻዉ
@alemezemir5434
@alemezemir5434 Жыл бұрын
ተንቢ የምትገርሚ ሰው ነሸ የተባረክሸ ነሸ አሰለቀሸኘ የልጁ የዋህነት አርጋታ ባጠቃላይ ሰጦታው ከላይ ነው ተባረኩ
@Hiwya284
@Hiwya284 Жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍ ደስ ስትሉ የተባረካችሁ ቤተሰብ እግዚአብሔር በፀጋ በጤና ያኑራችሁ❤
@hawatube4864
@hawatube4864 Жыл бұрын
ግን እኮ ይገበዋል ለምለም ከዚህ ለመድረስ የሱም እገዛ አለበት ከሆለዋ አይጠፈም ሁሌ ቢረሳ ቢረሳ አንዴ መኪና አጠው ሲጉላሉ የነበሩበት ግዜ ከባድ ነበር ግን ደግሞ ብዙ ሰወች ከሚፈልጉት ከደረሱ ቡሀላ ውለታን ይረሳሉ ውለተውን አለመርሳትሽ ልትደገቂ ይገባል የኔ ድቡሽ❤
@Tube-kk2vt
@Tube-kk2vt Жыл бұрын
ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ
@faizafa8390
@faizafa8390 Жыл бұрын
SAW❤
@zahar447
@zahar447 9 ай бұрын
ሰለላሁ,አለይሂወሰለም❤❤❤❤❤❤
@YeEhr
@YeEhr 9 ай бұрын
ሡለላህ አለይ ወሠለም
@maregemengistu2954
@maregemengistu2954 Жыл бұрын
ዋው ጉራጌነቴን የምወደዉ ለዚህ እኮ ነው ምክንያቱም እንዋደዳለን እነዚህ ቤተሰቦችም በጣም ደስ ይላሉ
@mrssa1405
@mrssa1405 Жыл бұрын
የጓደኛ ጡሩ የእህት ጡሩ የወድም ጡሩ ወላሂ በጣም ነው የምወዳቹ እሄ ቤተሰብ
@ፋጡማየኑስኡመር
@ፋጡማየኑስኡመር Жыл бұрын
ማሻአላህ እንኳን ደስ አለህ እንደዚህ አይነት እህቶች ቤተሰቦች ስላሉህ አላህን አመስግን ታድለሀል ሲከፋህ የሚከፋቸው ስትደሰት የሚደሰቱ እህት እና ጓደኛ አለህ❤❤❤❤❤
@bitybity4949
@bitybity4949 Жыл бұрын
congra ማርቆሴ ለሙና ነፂ እውነት ትለያላችሁ ፍቅራችሁ ደስ ይላል❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Selina6648
@Selina6648 Жыл бұрын
ጀግና ነሺ ለሚ ማርያምን በጣም ነው የማደንቅሺ አንቺ ለአረብ ሃገረ ሴቶች ለሁሉም ምሳሌ ነው የሆንሺው 😘👌
@لاوا-ل7م
@لاوا-ل7م Жыл бұрын
ወላሂ ምርጥ ቤተሰቦይ አላህ እስከመጨረሻ የም ትጠቃየሙ ያርጋችሁ ደስ የምትሉናችሁ ሀላችሁም
@Zeneb-hg6je
@Zeneb-hg6je Жыл бұрын
እኔኮ ሰውሰት ልቤን ደስ ይለኛል አቦ ይመቻችሁ ምርጥ በተሰቦች አዳናቄሽ ነኝ ለሙ የመዳም ቅመም
@halath634
@halath634 Жыл бұрын
ወላሂ ለሙዬዬዬ አስለቀሽኝ ለወድሞችሽ ያለሽ ክብርና እክብካቤ ይለያል ቃል የለኝም ፈጣሪ እርሜና ጤና ከነቤተሠቦችሽይስጥሽ❤❤❤❤❤
@MixMix-tv7xe
@MixMix-tv7xe Жыл бұрын
ማር አይዞክ ሁሉም ያልፍል ሒወት በችግርና በፈተና ዬተሞላች ነች 🎉🎉🎉🎉🎉
@AdineDani-vn4me
@AdineDani-vn4me Жыл бұрын
ዋውውውው ምርጥ ቤተሰብና ነፂ የትቢ ተባረኩ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አገራችንን ሰላም ያርግልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zeebazeeba4554
@zeebazeeba4554 Жыл бұрын
ነፂየ አንደ ፎቶ ልነሳበት ያልሻት ነገር ስታስቅ የኔ ቆንጆ
@sanirayatube4279
@sanirayatube4279 Жыл бұрын
ወየኔ ለሙየ እንደዉ ምን አባቴ ላርግሸ እፉፉፉፉ ፈጣሪ ሁሌም ከፈታላይ ያሰቀምጥሸ ሰወድሸ የኔ የዋህ የሴቶች ተመሳሌት🙏🙏🙏
@ፉፊቢንትሠኢድ
@ፉፊቢንትሠኢድ Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላህ ደሞ ስወዳችሁ ትለያላችሁ ለሚ ልዬዬዬ ነሺ የምር ለሱ አለቀስኩኝ ደስ ብሎኝ
@f8863-z7k
@f8863-z7k Жыл бұрын
ጌታን ሔለን እራሱኮ ተዘጋጅታ ነበር ለምርቃኑ ይሔ የተረገመ አባት ደስታውን በጠበጠውጅ ተቢዬና እህትሽ ትለያለሽ ለሔለንም አስታውሰሽ መግዛትሽ አድንቄልሻለሁ ሁቢ🎉❤
@sn-jn3eg
@sn-jn3eg Жыл бұрын
ቀላል የተረገመ😢😢😢
@mita7976
@mita7976 10 ай бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@እራህማአስንአላህወኪል
@እራህማአስንአላህወኪል Жыл бұрын
ዋላሂ በጣምነው ያለቀስኩት ከዛ ነፂ አቡሀውን ስታጠጣው አስቅሺኝ በምን ቃል ልግለፃችሁ አላህ ይጠብቃችሁ ማርቆስ እኳን ደስ አለህ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@senitube999
@senitube999 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አለ ማርኬ በጣም ደስ ብሎኛል የሰው ደስታ ያስደስተኛል ማርያምን ሊሚ ነፂ ትለያላችሁ የእውነት እድሜ እና ጤና እመኛለሁ ❤❤❤ ግን በጣም ቅር ብሎኛል እግዚአብሔር ሄሉ ስላልተገኘች እባ ነዉ የተናነቀኝ 😢😢 ለምን እደሆነ አለቅም በፈጣሪ 😢
@zuzuahmde5318
@zuzuahmde5318 Жыл бұрын
😢ገናሳላየው ልኮምት ተገደድኩኝ ስጀምረው ቸኮልኩኝ አቤትስታምሩ አስቀናችሁኝ እድህአይነትቤተሰብ የማትሳሱእጃችሁሰፊ ይጨምርላችሁአሳመሩህ የምር❤
@HaledAhmeb
@HaledAhmeb Жыл бұрын
መሻአላህ. አላህ. መልካምሥራ. ይሥጥህ. የሂለንንአባት. ደሞ. ልባናይሥጥው❤❤❤❤🎉🎉
@aseyatube
@aseyatube Жыл бұрын
ለሙ አንች እውነት ትለየልሽ ጎበዝ ጀግና እህት ነሽ እንኳን ደስ አለክ
@MasaratiTubeመሠረትTube
@MasaratiTubeመሠረትTube Жыл бұрын
አንቴ ጠከር በል ለቤቴሰብም ለእስም ሰው ልጅ አንዴ ያጋኛል ያጣል አፍቅሮም ማጣት አሌ አግብቶም ማጣት አሌ ወልዶም መጣት አል ለሙዬና ነፅዬ ሁላቹም ትለያላቹ ጌታ ያክብራቹ🎉🎉🎉🎉🎉
@mawaysh
@mawaysh Жыл бұрын
ደምሪኝ እማ
@DejavuoGUE-zv9ig
@DejavuoGUE-zv9ig Жыл бұрын
ውይ ማሻአላህ ብያለሁ በአሁኑ ዘመን እንደዚህ አይነት ጐደኞች ስላለህ እድለኛ ነህ ማርክየ እህቶችህ ደሞ ፈጣሪ ይስጣቸው እነሱም ጥሩ ትዳር አላህ ይስጣቸው በተረፈ እንኳንም ደስ አለህ ማርኬ
@bmm3152
@bmm3152 Жыл бұрын
የኔ ጀግነ የተቢ ከእህትም በለይ ነሺ ነፂ አችም ተበርክ ሁለቹሁም ተበራኩ መሪኬ ኡከን ደሰ አለክ❤❤❤❤❤❤❤ ሁለቹኑም አለህ ይጠብቀቹ።
@trr4862
@trr4862 Жыл бұрын
ለሙ እባየ መጣ እህትነትን በተግባር የምታሳይ ጀግና ነሽ
@busyline5298
@busyline5298 Жыл бұрын
ለሙዬ እና ነች እግዚአብሔር ይባርካችሁ ባወጣችሁት እጥፍ እድርብ አድርጎ የድንግል ማርያም ልጅ ይስጣችሁ ውዶችዬ ማርክም እንኳን ደስ አለህ ሊሉ ከጎንህ ብትኖርልህ ኖሮ የበለጠ ደስ ይል ነበር ❤❤❤
@richogendicho3595
@richogendicho3595 Жыл бұрын
የከተማ ልጆች እራሱ ሆነቹ እርጋታቹ ደስ ስል ብሩኬና ኤፉሬም ደሞ ደስ የምል ቤተሰብ ናቹ እንኳን ደስ አለክ ማሪኬ ❤❤🎉
@ሰላም-ፀ4ተ
@ሰላም-ፀ4ተ Жыл бұрын
አምሮባቸሀል ቀሚሳቸሁ ሲምር❤❤❤❤❤❤
@adad6827
@adad6827 Жыл бұрын
😂😂😂😂
@semirakemal3483
@semirakemal3483 Жыл бұрын
ዋው ደስይላልእንኳን ደስአላቹ ቴክኒክ በትግስት መጨረስክ ጎበዝነክ እኔም ሄጄ እቀጥላለሁ ሁለት አመት በኢንስታሬሸን ተመሬነው ስደት የመጣሁት
@fedilatube3812
@fedilatube3812 Жыл бұрын
በዚህ ቤተሰብ ፍቅር ያልቀና ማፊ ሙኽ 👍👍
@እሙከድር
@እሙከድር Жыл бұрын
ለሚየ አቺስ ትለያለሽ የምር ክፉ አይካሽ ❤❤ ማርኪ እኳን ደስ አለህ አይለያቹህ❤❤
@madina3096
@madina3096 Жыл бұрын
በመጀመሪያ እኳን ደስ አለህ እነ የተቢም አላህ ይስጣቺሁ ❤ግን ማረኮስ እህትና ወንድም የለህሞይ🤔
@ሰላምጎንደሬዋዩቲዩብ
@ሰላምጎንደሬዋዩቲዩብ Жыл бұрын
🤔እነሱ ምናቸው ናቸው ?
@madina3096
@madina3096 Жыл бұрын
​@@ሰላምጎንደሬዋዩቲዩብያክስት ልጅ ናቸው
@abayabay3382
@abayabay3382 Жыл бұрын
ስወዳችው እኮ እህት አማቾቹ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@bituu126
@bituu126 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አለህ 🎉🎉🎉ታድለካል እነዚህን የመሰሉ እህቶች ስላሉህ❤ አስለቀሳችሁኝ😢
@እግዚአብሔርእረኛየነ-መ2መ
@እግዚአብሔርእረኛየነ-መ2መ Жыл бұрын
በጣም እውነት
@rahma6779
@rahma6779 Жыл бұрын
Lemu teleyaleshi getan tebareki bezu amet yanureshi geta ❤❤
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc Жыл бұрын
ፍቅራችሁን ያብዛዉ❤❤❤ የምወዳችሁ ቤተሰቦች❤❤
@3n143
@3n143 Жыл бұрын
Lamuyee anichi malkam Ena tiru Libi aleshi Ewadishalehu abo God bless you ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
@ፍቅርፍቅር-አ5ጘ Жыл бұрын
ማርክ እንኳን ደስ አለህ ቤተሰቦችህ ልዩ ናቸው ለሙ ነፂ እግዚአብሔር በወጣ ይተካላችሁ ❤❤❤❤
@SamreaMama
@SamreaMama Жыл бұрын
ተምሮ መመረቅ እዴት መታደል ነው ወድማችን እንኳን ለዚህ አበቃህ
@ሶስና.ቲዪቭ
@ሶስና.ቲዪቭ Жыл бұрын
እንኳን ደስ አለህ ❤❤❤❤❤ ምርጥ ቤተሰብ ምርጥ ጓድኞች ስታምሩ እግዚአብሔር ፍቅራችውን ያብዛላችው ❤❤❤❤❤
@saadiyakhader472
@saadiyakhader472 Жыл бұрын
የኔ ማልቀስ አብሬ ምን ይሉታል ማነው እደኔ የሰው ደስታ ሚያስደስተው❤❤❤❤
@ተመሥገንአምላኬ-መ1ነ
@ተመሥገንአምላኬ-መ1ነ Жыл бұрын
እኳን ደስ አለህ ወድም በጣም ደስ የምትሉ ብተሰብ ናችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Jci-b9w
@Jci-b9w Жыл бұрын
ለምለም ትለያለሽ የእውነት❤❤❤❤❤ፈጣሪ ሁላችሆንም ያኖርልን በጣምነው የምወዳችሆ
@fjdgxhdf9161
@fjdgxhdf9161 Жыл бұрын
ምናለ ጎረቤቶቼ ብትሆኑልኝ😘😘😘😘😘😘
@fgyy9672
@fgyy9672 Жыл бұрын
ወላአሂ ቃል የለኝም ተባአረኩ ኦንክዋን አሥደሣአችሁት
@tigistDemeke-he7hi
@tigistDemeke-he7hi Жыл бұрын
ይታብ ላምላም ጃግና እታችሁ ናት ጌታ እየሱስ እልቅ ቦታ ያድስት ማርክ ኡካን ዳስ አልክ q❤️❤️❤️❤️
@mawaysh
@mawaysh Жыл бұрын
ደምሪኝ ትጅ
@Senait-gu4nz
@Senait-gu4nz Жыл бұрын
ማረክዬ እንኳን ደስ ያለህ ለሙዬ በጣም ትለያለሽ የኔ ይዋህ❤❤❤😢😢😢😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@tsehaysahyoutube1878
@tsehaysahyoutube1878 Жыл бұрын
እንክን ደስ አለህ ምርጥ ቤተሰብ ❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢🎉🎉
@MixMix-tv7xe
@MixMix-tv7xe Жыл бұрын
ለመነ ነፂ ተየባረኩ እመብረሀን ትባርካችሁ ሠው ሲከፍ ሲያዝን ከጉኑ መሆን እንዴት ደስ ይላል❤❤❤❤❤ ለሙዬ ዬኔውድ ስወድሽ
@boussicell6797
@boussicell6797 Жыл бұрын
ለሙዬ መላው ቤተሰቦችሽን ፈጣሪ ይጠብቅልሽ ማርኬ እንኳን ደስ አለህ🎉🎉🎉🎉😍😍😍
@elza253
@elza253 Жыл бұрын
ወይ የተንቢ ባወጣሽው በእጥፍ ክርስቶስ ይካስሽ እውነት እፕንቺ ከልብሽ ሰው ! ነሽ ማርቆስ ኮንግራ
@merinatube6287
@merinatube6287 Жыл бұрын
ማርክ እንኳን ደስ አለህ የተቢ እና ነፂ ምርጥ እህቶች ፈጣረ የልባቹሁ መሻት ይሙልላቹሁ ከዚህ በፊት ቪዲዮ ሳይ አሳዝኖኝ ነበር አሁን ደስ ይለዋል❤❤❤❤❤❤❤❤
@Mona-sz6gt
@Mona-sz6gt Жыл бұрын
ለሙዬ የእውነት ከልብ ሰውነሽ እኮ በቃ ቃልሽን ጠባቂ ልክ እደኔ የወድሞችሽ ስኬት ከራሥሽ በላይ የሚያሥደስትሽ
@ፎዚያ.የሱፍ
@ፎዚያ.የሱፍ Жыл бұрын
እንካን ደስስ ያለህ. ይህን የነለምለም ቤተሰቦች ፍቅራቸው ደስስስ ይላል ❤❤❤
@tringotringo9014
@tringotringo9014 10 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂የታነቀች ዶሮ መስለሃል አላልም 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣እንኩአን ደስ አለህ
@ሜላትጌታሁን
@ሜላትጌታሁን Жыл бұрын
እፍፍፍፍፍ ለሚና ነፂ ትለያላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-li4xx6ke1r
@user-li4xx6ke1r Жыл бұрын
ማርክየ የኔውድ በጣም ደስእምትሉ ቤተሰብናችሁ ፈጣሪ ይጨምርላችሁ እንኳንደስአላህ
@mezidareza
@mezidareza Жыл бұрын
እንኳን ደስ አለህ ማርክ ደስስ የምትሉ ቤተሳቦች ነቹሁ
@belinshmohg4688
@belinshmohg4688 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይሰጣችሁበጣምጥሩነገርነውያደርጋችሁተከፈቶነበርእንኳንደሰአለህወንድማችንበወጣውይተካ😘😘😘👍👍❤❤😘😘
@ZEBlDAR
@ZEBlDAR Жыл бұрын
ዋው የተቢ እና ነፂ በወጣ ይተካ
When Cucumbers Meet PVC Pipe The Results Are Wild! 🤭
00:44
Crafty Buddy
Рет қаралды 63 МЛН
Чистка воды совком от денег
00:32
FD Vasya
Рет қаралды 5 МЛН
路飞做的坏事被拆穿了 #路飞#海贼王
00:41
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 15 МЛН
小路飞和小丑也太帅了#家庭#搞笑 #funny #小丑 #cosplay
00:13
家庭搞笑日记
Рет қаралды 13 МЛН
🛑የሄለን አባት መጣ 😱
9:39
Marke
Рет қаралды 264 М.
ሁላችሁም አመሰግናለሁ ያልጠበኩት ነገር ነው
9:41
Netse tube ነፂ ቲዩብ
Рет қаралды 117 М.
🛑የሄለን ፋዘር መጣ🤣
21:45
Marke
Рет қаралды 143 М.
When Cucumbers Meet PVC Pipe The Results Are Wild! 🤭
00:44
Crafty Buddy
Рет қаралды 63 МЛН