Fitsum Gebretsadik - Saydewl | ሳይደውል - New Ethiopian Music 2017 (Official Video)

  Рет қаралды 327,426

Hope Music Ethiopia

Hope Music Ethiopia

6 жыл бұрын

Ethiopian Music : Fitsum Gebretsadik (Fitse Sam) | ፍፁም ገ/ፃድቅ - Saydewl | ሳይደውል - New Ethiopian Music 2017 (Official Video)
Google+ : plus.google.com/+hoplessable
Facebook : / hotethiopian. .
Instagram : / hopemuisc
Twitter : / hopemusicent
Subscribe: / hoplessable
Check Out New Ethiopian Musics, Ethiopian Comedy and More Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: goo.gl/vdthqb
unauthorised use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2017 Hope Music

Пікірлер: 389
@temesganb6551
@temesganb6551 6 жыл бұрын
እስቲዲዎ ዉስጥ እንደዚህ ያበደ ክሊፕ እስካሁን አላየሁም በጣም ነዉ የምታምሩት ይመችቻችሁ አቦ
@kal8342
@kal8342 6 жыл бұрын
የኔ ወዳወንድ ስወድሽ ማሬዋ የስድስት ወር ነፍሰ ጡር ነኝ ፕሊስ በላይክ መጋጨት አምሮኝ ነዉ ገጭ ገጭ እያደርጋችሁኝ ሂዱ ለወገን ደራሽ ወገን ነዉ ፕሊስ.
@user-mh8jm7rz5q
@user-mh8jm7rz5q 5 жыл бұрын
እኔ ገጨሁሽ ማሬ
@user-ko4hh5db6t
@user-ko4hh5db6t 3 ай бұрын
we thankyou musian ,, fitsum gebretsadik ,, also we thankyou lyric kedir ali ,,, we wish holy romdan month for all muslim all over the world ,,, konjo zafaen ,,, konjo zaema ,,,.
@Sarbet888
@Sarbet888 6 жыл бұрын
This is the first time I enjoyed hip hop dancing with Ethiopian music, good job.
@user-bo9le3bv7p
@user-bo9le3bv7p 6 жыл бұрын
የኔ ድብሽብሽ ጅብዕተይ ዋዉ ነሽ በተለይ እስታይልሽን ተመችቶኛል ኣቦ ይመችሽ የሀገሬ ልጅ በርቺ ማማዬ ሺ like ሰጥቸሻለው 😍😘
@user-rl4fq3cv2t
@user-rl4fq3cv2t 6 жыл бұрын
ምነው በመጣልኝ እና ሰርፕራይዝ ባደረገኝ በስደት ላይ ናፍቆት ሞቻለሁ ...ማነው የናፈቀ እንደኔ
@klmmichel168
@klmmichel168 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፍቅር ነው ayezosh ehete yene enekuan ezihu kene gar new lol
@selamfiker4078
@selamfiker4078 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፍቅር ነው Me too miss him so much
@user-rl4fq3cv2t
@user-rl4fq3cv2t 6 жыл бұрын
KLM Michel ..ታድለሽሽ
@getanehkume2507
@getanehkume2507 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፍቅር ነው nay ke na ga
@user-rl4fq3cv2t
@user-rl4fq3cv2t 6 жыл бұрын
Getaneh Kume ...እእእእእ
@youandme4206
@youandme4206 6 жыл бұрын
ማር ነገር ነሽ ሳይደዉል እንኳን መጣ 😀😀😀😀😀😀😀 ጉድ ፈላ ይሄዉና ቆማል በሩ ሀሀሀሀ የፀጉርሽ እስታይል ፀዴ
@Ms-dz3dq
@Ms-dz3dq 6 жыл бұрын
ፍፄ የሰፈሬ ጀግና አንደኛ ነሽ eko በርቺልኝ የኔ ቆጆ ሁሉ ነገርሽ ተመችቶኛል wededdddd Eko የቀረውን demo እቤት ስትመጪ እነግርሻለው
@abichukichu1026
@abichukichu1026 6 жыл бұрын
በእውነት አንቺ የምትዘፍኛቸው ዘፈኖች እውነተኛ የሰውን ስሜቶች የሚያኝጸባርቁ ስለሆነ ስሜትሽን ሳትደብቂ በዚሁ ብትቀጥዪ የብዙ ሰዎች ስሜት ስለሆነ ብዙ አድናቂዎችሽ እኔን ጨምሮ እናበረታታለን አመሰግናለሁ
@kalyehabeshalij8139
@kalyehabeshalij8139 6 жыл бұрын
የኔ ቀጮ በጣም ሀሪፍ ስራ ነዉ አለባበስሽ የመጨ ይፀዳል ፈታ ቦርቀቅ ካሉ አይቀር እደዚክ ነዉ ይመችሽ ዳንሰኞችም ይከይፍሉ ዳንስ ዉስጤ ነዉ!!!
@habeshahood272
@habeshahood272 6 жыл бұрын
ene mlsh kal
@kalyehabeshalij8139
@kalyehabeshalij8139 6 жыл бұрын
habesha hood አቤት ምድን ነዉ?
@noelhailu6014
@noelhailu6014 6 жыл бұрын
Kal Ye Habesha Lij ymechesh konjo
@sarimirbozayo5918
@sarimirbozayo5918 6 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ዘፈኖችሽ ሆሎ ይመቹኛል በጣም ነወ ድምጽሽ እሜያምረው
@nestanesta2087
@nestanesta2087 5 жыл бұрын
Ebidoye sewodish eko yenewa sayedewil meta geragaru 😍😍😍
@user-cs4rh4tc1j
@user-cs4rh4tc1j 6 жыл бұрын
በጣም ትመችኝለሺ ኮንፊደንስሺን በጣም ነዉ የምወድልሺ
@alemfitachewalem2503
@alemfitachewalem2503 2 жыл бұрын
Yene konjo wow new anideta tamiralachu fitsa bezihu qexiyi
@anetumanchris5632
@anetumanchris5632 6 жыл бұрын
ምርጥ ሙዚቃ ምርጥ የሙዚቃ ክሊፕ ሊታይ የሚገባው፡፡ በጣም ምርጥ ሰራ ነው ፡፡ መልካም እድል ፍፄ!! #1!!!
@amantech8480
@amantech8480 Жыл бұрын
2015 😢😢😢 bers yemisema music
@tgtk7942
@tgtk7942 6 жыл бұрын
የኔ ድብሽብሽ ምንም አይልም በርቺ!!
@grmawitgzachew3294
@grmawitgzachew3294 6 жыл бұрын
ትግስት ከናዝሬት wuda Aleshlgn💖💖💖💖
@tgtk7942
@tgtk7942 6 жыл бұрын
Grmawit Gzachew አለሁልሽ የኔ ልዩ!!
@najjunajju1272
@najjunajju1272 6 жыл бұрын
Tigst selm nesh😙
@tgtk7942
@tgtk7942 6 жыл бұрын
Najju Najju አለሁኝ የኔ ማር እዴት ነሽልኝ
@galaxys7s810
@galaxys7s810 6 жыл бұрын
ትግስት ከናዝሬት teftesh neber ......be selam
@hanaerco5605
@hanaerco5605 6 жыл бұрын
ዋይ ስወድሽ ከነ ሙድሽ አሪፍ ነው
@betiyenati2371
@betiyenati2371 6 жыл бұрын
በባዶ እጁ ካልሆነ ይምጣ በፍለገው ስአት ሳይደውል
@user-cb9is5bs4b
@user-cb9is5bs4b 6 жыл бұрын
ኧረ ተይ ብር ላይ አትጠልጠይ
@mohammadhassoun8759
@mohammadhassoun8759 6 жыл бұрын
Beti Ye Nati 😂😂😂😂😂😂
@hdgdde496
@hdgdde496 6 жыл бұрын
Aey eday makeny yallaw edatagby kkkk
@bortokalabort8968
@bortokalabort8968 6 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክ
@seniyaahmed2425
@seniyaahmed2425 6 жыл бұрын
Beti Ye Nati lknesh yenawd lemn lelat I almetam wanaw meyazunew
@salminayardalij5768
@salminayardalij5768 6 жыл бұрын
ኢዝል የኔ ቆንጆ አንተ ያለክበት ሙዚቃ ሙድ አለው ስወድክ እኮ
@merryyebaba2847
@merryyebaba2847 6 жыл бұрын
weba yena denbush bush emuaaaaaa💋💋💋💘💘💘
@ghebremichael5965
@ghebremichael5965 6 жыл бұрын
OMG what an amazing dance are the boys dancing///
@kalethiopia4741
@kalethiopia4741 6 жыл бұрын
Yene Marr sewdish eko ❤️😘
@yotor5516
@yotor5516 6 жыл бұрын
ፅድት ያለ ስራ ይሉሀል እንዲህ ነው! አቦ ምችት ይበልሽ!
@zeart7670trhzs
@zeart7670trhzs 6 жыл бұрын
የኔ ዳቦ ኬፍ ኣለኪ ኮንጆ ነሽ ኣሪፍ ዘፈን
@TheFhdude
@TheFhdude 6 жыл бұрын
Nice and creative. Good that they tried not to mess up with our tradition but stick to hiphop. I have no problem with that.
@yelijeenat6425
@yelijeenat6425 6 жыл бұрын
ይመችሽ ዋው
@munamohammed2720
@munamohammed2720 6 жыл бұрын
የኔ ፍሪኪ ቆንጆ ነው
@kalusmaster78
@kalusmaster78 6 жыл бұрын
very nice! keep up.
@enatlove9233
@enatlove9233 6 жыл бұрын
Arife nw like gechugn esti
@awetayneta5640
@awetayneta5640 6 жыл бұрын
በጣም በጣም ነው የምወድሽ
@user-df2ko4rl2w
@user-df2ko4rl2w 6 жыл бұрын
ምርጥ ነው ስወድሽ የኔ ማር
@tigistmelaku9621
@tigistmelaku9621 6 жыл бұрын
abet siwodsh eko yene marrrrr eumaaaaaa berichi
@Samrawit1921
@Samrawit1921 6 жыл бұрын
ይምጣ እንጂ የትም ይመቸኛል እረ አው ግባ በለው የልቤ ንጉስ ናፍቆቴ😍😍😍
@yeagadulijnegn8893
@yeagadulijnegn8893 6 жыл бұрын
Swedsh yene konjo
@user-xb9vj7nb4z
@user-xb9vj7nb4z 6 жыл бұрын
የኔ ማር ያምራል በርቺ👉😘
@alemalenalem5894
@alemalenalem5894 6 жыл бұрын
ፍፁምዬ ስወድሽ እኮ
@hiwieliyaas9808
@hiwieliyaas9808 6 жыл бұрын
wow wow wow wow mry marakiy yenefal betam arif nw bechi hodey weddddddddddddddd
@senychief1955
@senychief1955 6 жыл бұрын
ትመችኛለሽ ድፍረትሽ ደስ ይለኛል
@user-qs7pr9ws8p
@user-qs7pr9ws8p 6 жыл бұрын
የኔ ድቡሼ ነገር አሪፍ ነው
@fakarulbey1443
@fakarulbey1443 6 жыл бұрын
I am from ERITRAE but i like it
@saida321agnagash7
@saida321agnagash7 6 жыл бұрын
Fakar u Lbey yene qabaro
@fakarulbey1443
@fakarulbey1443 6 жыл бұрын
saida321ag Nagash what did you say
@gzbbsbsns1456
@gzbbsbsns1456 6 жыл бұрын
ዋው የኔ አንደኛ
@maryamnortodoxneg3693
@maryamnortodoxneg3693 6 жыл бұрын
Wow arif nw berchln♥♥♥
@iamgroot7077
@iamgroot7077 6 жыл бұрын
*የዳንስ ግሩፑ* 👏👏👍👍
@tekalignjiru4573
@tekalignjiru4573 6 жыл бұрын
nothing to say! just i love you Fitsaaaaaaaa
@masayamasaya1311
@masayamasaya1311 5 жыл бұрын
በጣምአሪፍነው😍😍😍😉💖
@ellshadaikassa733
@ellshadaikassa733 3 жыл бұрын
የኔ ምልቃቃ ስታምሪ
@hayatbiru9793
@hayatbiru9793 6 жыл бұрын
ጥሎብኝ ሲበዛ ነው የምወዳት ስታይልሽ የመጨ ነው ደስ የሚለው ውድድድufff
@itsme-zw8ly
@itsme-zw8ly 6 жыл бұрын
አሪፍ ነው
@zuzuh1766
@zuzuh1766 6 жыл бұрын
ስውዳት የኔ ድንቡሽ ቡሽ ማር በርች ውድድ
@fyeriefarm9785
@fyeriefarm9785 6 жыл бұрын
Wow yamerall
@yeNathanenat
@yeNathanenat 6 жыл бұрын
እንዴ በቃ ጆሮ መቀለጃ ሆነ ወይኔ 😏😓😥
@wizlina9977
@wizlina9977 6 жыл бұрын
ገብቶልሻል ሳሚው የኔ ሞንዳሊት
@selamabeba6884
@selamabeba6884 6 жыл бұрын
የንየቆንጆ በሉም ትመችኝለሽ በርችልኝ ማር
@tube3397
@tube3397 6 жыл бұрын
እንደው ሰትመዘችኝ አቦ ሰላምሸን ያብዛው እወድሻለሁ
@hananedin8935
@hananedin8935 6 жыл бұрын
የኔ ቀበጥ ማር የሆንሽ ልጅ #በርቺ ጎበዝ
@selenatlencha4701
@selenatlencha4701 5 ай бұрын
በርቺልን 😍🥰
@user-og6th7zg5m
@user-og6th7zg5m 6 жыл бұрын
Siwedish eko uuuuffffff fitse Fonka yehonsh lij nesh
@lolman3874
@lolman3874 6 жыл бұрын
ጎበዝ ነሽ በርቺ
@user-cd4bo6vj3p
@user-cd4bo6vj3p 6 жыл бұрын
ጥሎብኝ እሄን ዘፈንሽን እወደዋለሁ
@kalekidanberhunwbenatacewlakwl
@kalekidanberhunwbenatacewlakwl 6 жыл бұрын
Wawww merete New fesismey ere alemetame
@edentalila9858
@edentalila9858 6 жыл бұрын
yenye konjo ,yamrallllllllllllllll
@zedabdi8107
@zedabdi8107 6 жыл бұрын
My best singer
@kokilove1066
@kokilove1066 6 жыл бұрын
እና እንዴት ይደውል ኔትወርኮች መንገድ ይዘውት ይሆናል
@habtamzeze7526
@habtamzeze7526 6 жыл бұрын
ይመችሽ አቦ የኔ ቆንጆ ስወድሽ የኔ አማላይ
@adanachadamd7722
@adanachadamd7722 6 жыл бұрын
Abo yemahesh ptm yamiyamr sira estayelesh erasu yabede new wooow
@mbtrta1605
@mbtrta1605 6 жыл бұрын
8ተኛው ሺ ተጀመረ ።
@kalkidanbekele5840
@kalkidanbekele5840 6 жыл бұрын
ኣኒ Berhane ቆየ እኮ
@tube9207
@tube9207 4 жыл бұрын
😂
@zizkonjo4999
@zizkonjo4999 6 жыл бұрын
Abo tsede new mulu clipu wow 👏👏👏
@becoolazimotivation8771
@becoolazimotivation8771 4 жыл бұрын
Betam new Des emetyegn Gen yeha yetelchach Kendebshen (eyelash’s ) befikerrrrr new metelaw
@lamrihailemariyam4335
@lamrihailemariyam4335 6 жыл бұрын
Denashiwechu Betam Gobez Nachew
@yididiyayidu199
@yididiyayidu199 6 жыл бұрын
ኢትዮጵያዊቷ Queen Latifha😍እስታይሏ ፅድት ያለ"ፐ"#ፍፄ ሙች አንደኛ😉😘
@jalal1560
@jalal1560 6 жыл бұрын
ስወዳት ይችን ልጅ
@alemmamusch6742
@alemmamusch6742 6 жыл бұрын
Wowowo
@misshaleema1730
@misshaleema1730 5 жыл бұрын
በራስ መተማመንሽ አሪፍ ነው ዋውውውው ሁሉንም ወድጀልሻለሁ
@nohemitebarkenana4185
@nohemitebarkenana4185 6 жыл бұрын
ይመችሽ
@liyasold5742
@liyasold5742 6 жыл бұрын
Habesh unique nazu😍
@saronyesusu985
@saronyesusu985 6 жыл бұрын
የኔ ቅብጥብጥ ስወድሽ .እዴት ይደውል ብለሽነው የዘድሮ ኔትወርክ አስቸገረንና ባይሆን ባዶጁን አይሁን እጂ በፈለገው ሰኣት ከች ይበል የኔ ድቡሼ
@madinamohammad5068
@madinamohammad5068 6 жыл бұрын
ከምንም በላይ እስታይልሽ ያምራል በርች
@yeshiweloyewu8530
@yeshiweloyewu8530 6 жыл бұрын
ሀሪፍ ነው በርቺ
@user-gd2sw4md9d
@user-gd2sw4md9d 6 жыл бұрын
ያምራል የኔ ውድ
@user-uj6yc3vh4v
@user-uj6yc3vh4v 6 жыл бұрын
Wow merte nw
@user-fl5wm9vz9w
@user-fl5wm9vz9w 6 жыл бұрын
ዋውውው
@metameta3367
@metameta3367 6 жыл бұрын
ድንቡሼ ..አሪፍ ነው♥
@grmawitgzachew3294
@grmawitgzachew3294 6 жыл бұрын
Waww Yena Dnch😘😘😘
@tgtk7942
@tgtk7942 6 жыл бұрын
Grmawit Gzachew ማርዬ
@seyoayele7965
@seyoayele7965 6 жыл бұрын
Weye best song fifi
@user-wm9pw8vm9j
@user-wm9pw8vm9j 6 жыл бұрын
ያምራል
@atalayasnake8807
@atalayasnake8807 6 жыл бұрын
ቆንጆ ነሽ
@user-ej1vx4kg3e
@user-ej1vx4kg3e 6 жыл бұрын
የኔ ማር ስወድሽ እኮ
@user-zd4vy9jy6g
@user-zd4vy9jy6g 6 жыл бұрын
ያምራል ዋውውውውውው
@leouledaniel8306
@leouledaniel8306 6 жыл бұрын
Er andegna comcha mecha nw like magegnew benatachu
@issameldinabdallah7619
@issameldinabdallah7619 6 жыл бұрын
is good job
@danasweet2640
@danasweet2640 6 жыл бұрын
የኔ ማር ስወድሽ
@AronTube
@AronTube 6 жыл бұрын
yene mar swedshiko
@user-nm6vr2jb7i
@user-nm6vr2jb7i 6 жыл бұрын
Wow yamral
@tgestandalme4205
@tgestandalme4205 6 жыл бұрын
የኔ ድብሽብሽ ስወድሽ ምንም አይልም በርች ውዴ
@ermemselmon9343
@ermemselmon9343 6 жыл бұрын
wowwwww
@etorangeburtugan4217
@etorangeburtugan4217 5 жыл бұрын
ጥሩ ሥር ነው በርቺ
@SHADABGEL
@SHADABGEL 6 жыл бұрын
ከነ አመድሽ መጣብሽ አሯሯጠሽ ግን በጣም ምርጥ ነው የሰራሽው
@tneshu1056
@tneshu1056 5 жыл бұрын
የጉድ ቀን ቶሎ አይመሽም አለች ማዙካ
@loveyoutubechalew9270
@loveyoutubechalew9270 2 жыл бұрын
Wowwwwwww
Frezer Kenaw (Babi) - Welo Mejen (Official Video) - Ethiopian Music
6:14
Fikeraddis nikatebeb Old album some musics
48:36
Target
Рет қаралды 582 М.
ТАМАЕВ vs ВЕНГАЛБИ. Самая Быстрая BMW M5 vs CLS 63
1:15:39
Асхаб Тамаев
Рет қаралды 4,3 МЛН
Balloon Stepping Challenge: Barry Policeman Vs  Herobrine and His Friends
00:28
DELETE TOXICITY = 5 LEGENDARY STARR DROPS!
02:20
Brawl Stars
Рет қаралды 17 МЛН
Mestawut  Adgeh - Sela | ሰላ - New Ethiopian Music 2017 (Official Video)
5:08
Fisum T - Mela Mela
4:55
Fisum T
Рет қаралды 113 М.
Fasil demoz - wollo- New ethiopian music 2022. ፋሲል ደሞዝ (ወሎ)
25:40
Gashuti tube / ጋሹቲ
Рет қаралды 1 МЛН
New Ethiopian Music : ፍፁም ቲ Fisum T - Endi Endi
3:29
Fisum T
Рет қаралды 3,2 МЛН
ЕГОР СЪЕЛ ИНСТРУМЕНТ? 😳😅  #shorts
0:19
Зубландия
Рет қаралды 17 МЛН
ROCK PAPER SCISSOR! (55 MLN SUBS!) feat @PANDAGIRLOFFICIAL #shorts
0:31
Каха ограбил банк
1:00
К-Media
Рет қаралды 3,8 МЛН
Неприятная Встреча На Мосту - Полярная звезда #shorts
0:59
Полярная звезда - Kuzey Yıldızı
Рет қаралды 2,1 МЛН