KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ያልታሰበ ግጭት በቢኒና በእዮብ ተፈጠረ ረዱ ተጨነቀች
24:27
ፍቅሩ አሎጣልሸም😱ከባድ ፀብ ተፈጠረ😭
24:21
How Much Tape To Stop A Lamborghini?
00:15
1, 2, 3, 4, 5, 6, 7, 8, 9 🙈⚽️
00:46
PIZZA or CHICKEN // Left or Right Challenge
00:18
The Singing Challenge #joker #Harriet Quinn
00:35
የናሂ እና የውብዬን ቤት መረቅንላቸው | ሰው በናፈቀን ሰዓት መጣችሁልን | ሰርፕራይዝ
Рет қаралды 23,167
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 184 М.
Frie Dagi Family
Күн бұрын
Пікірлер: 378
@NahiTube1
3 сағат бұрын
በእውነታ በጣም ነው ደስ ያለን እግዚአብሔር ያክብርልን 🥰🥰🥰🙏
@SahEhto
2 сағат бұрын
በትክክል ናኒ ትልቅ ሰዉ ናቸው አክብራቸው
@Redu78978
3 сағат бұрын
እዉይ የፀሎት ቤቱ ደስ ሲልእናቴ እመቤቴ ማርያም😢❤❤❤
@yeshumethiolove275
2 сағат бұрын
WoW ፍሬና ዳጊ ሰው አክባሪ በእውነት የበለጠ ወደድኳቹ በኮሜንትም እናንተን ነው የያየውት ከዩቱዩበሮች እግዚአብሔር ያክብራቹ❤❤❤❤ማማዬ ጣፋጭ ልጅ አጎቴ አክስቴ ስትል ልጅነቴን አስታወሰችኝ የቅርብ ሰው የተባለ ሁሉ አጎቴ አክስቴ ነበር😅❤ናሂና ውብዬ ሰው ወዳድ ጨዋ የጨዋ ልጆች በርቱ❤❤❤
@Ema-pf2lw
3 сағат бұрын
እዚህ የምትከታተሉ ልመርቃችሁ አሜን በሉ ፈጣሪ ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃችሁ 🥰🥰🥰🥰 በያላችሁበት ሀገር በሰላም ጤና ይስጣችሁ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@avaffsacxsxs6072
3 сағат бұрын
ፍሬ አንች ልዩ ሴት ጌታን ሰው መፈለግሽ እኛ የክፍል ሀገር ልጆች መጠየቅ እንወዳለን ❤❤❤❤❤❤
@Zubyda-gz2kx8gy5o
3 сағат бұрын
እንዲህ ነው መከበበር ማሸአሏህ ደስስስስ ይላል🇪🇹🇪🇹🌹🌹
@sara-sc2nl
Сағат бұрын
ደስ ስትሉ በስማም ማማየ እግዚአብሔር ያሳድግሽ ፍርየ እስከባለቤትሽ በፍቅር ኑሩ ❤❤❤
@tsedale5516
2 сағат бұрын
ፍሬ አንች በጣም ጎበዝ ነሸ እሰካነባለቤትሸ ልጂሸ እርጂም እድሜ ያሰጣችሁ
@bitybity4949
2 сағат бұрын
ፍርዬ እኮ ትለያለሽ ማርያምን አስተዋይ ሴት ነሽ በጣም ነው የምወዳችሁ የኔ ሰው ጠያቂ ትለያላችሁ ናሂና ውብዬም በጣም ነው የምወዳችሁ ታምራላችሁ እነፍሬን የመሰለ ጓደኛ ስላገኛችሁ እድለኛ ናችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@fevenashenafi8753
2 сағат бұрын
ደብረ ብርሃኖች እንዲህ ነን😊 ሰው ማክበር ያደግንበት ነው ፍርዬ ወርቅ ነሽ እኮ እመቤቴን❤❤❤
@tsehayYimer-tv4dq
2 сағат бұрын
ፍርየ የኔ ቆንጆ የኔ የዋህ ለሰዉ ያለሺ ፍቅርና ክብር ይለኛል
@ወለተኪዳንየድንግልልጅ
51 минут бұрын
የፀሎት ቤታችሁ 😍አዛኝቷ ወላዲተ አምላክ እመቤቴ ማርያም ሁላችሁንም ቤታችሁን ትዳራችሁን ይባርክልችሁ💒❤️🤲
@سارة-ح5ب
54 минут бұрын
ወይኔ የዘሎት ቦታችሁ በጣም ነዉ የሚያምረዉ ደስ ሲል እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤❤❤
@mhdertesfa2563
2 сағат бұрын
ፍርዬ እነናሂ ጋር መሄዳቹ እጅግ ተደስቻለሁ ❤❤
@enatethiopia5206
2 сағат бұрын
ፍርዬ የእውነት በጣም አከበርኩችሁ❤❤❤
@InnocentDrums-yz4cy
Сағат бұрын
በጣም ክብር ይገባችሀል ደስ ስትሉ❤❤❤❤❤❤❤
@DfgVbj-b2p
2 сағат бұрын
ማርያምን አልከታተላቹሁም ነበረ አሁን ግን ገብቸ ሳያቹ በጣም በጣም ደስ ትላላቹ እፎይ እዳትነው ደስ ምትሉት እግዚአብሔር አምላኬ እረጅም እዴሜ ይስጣቹ ደግሞ ባህላቹ ወገቹ የምታከብሩ ናቹ ልባሞይ❤❤🎉❤
@YasinAdem-k8y
2 сағат бұрын
ፍሬ በጣም ሰው አክባሪ ጥዶች ናችሁ ልጃችሁ ትደግላችሁ
@woynshetzawdu1541
Сағат бұрын
ፍሬ እና ዳጊ ሰው አክባሪነታችሁ ደስ ሲል
@TigistWeleteslase-o1l
2 сағат бұрын
ወይይይ ፍሬ እና ሸፍቷንደ እንድሁም ማማየ እግዚአብሔር ያክብራችሁ የሰው ልክ ናችሁ❤❤❤❤❤❤
@ከአድማስባሻገር-ጸ1ሰ
2 сағат бұрын
በወጣ ይተካ በጣም አስተዋይ ናችሁ❤
@YkmcYkmc
Сағат бұрын
ውይ እውነትሽን ነው ፍሬ እኔ አሁን ከአዲስ አበባ ውጪ ምኖር አይመስለኝም በጣም ይከብደኛል እንደው ለመዝናናት ወጣ ልበል እንጂ ለመኖር ውይ ይከብዳል
@shemelsasheber3163
Сағат бұрын
ፍሬ ስላቺ ቃላት የለኝም እንዲሁም ቶዴ የልብ አዋቂዎች ናችሁ ❤❤
@YalemworkGetahunAlebachew
Сағат бұрын
ሁለቱም ቤተሰቦች በጣም ነው ማከብራችሁ ።በጣም ደስ ትላላችሁ እንደዚህ መጠያየቅ ደስ ይላል።ፍሬ ከነቤተሠብሽ እግዚአብሔር ያክብርሽ ።
@Berry-g4y
2 сағат бұрын
እውይ ቅመም የሆነች ልጅ አለቻችሁ መድሀኒ አለም ያሳድግላችሁ ❤❤ለማማየ ወንድም እሚሆን ደሞ እግዚ አብሔር በቅርብ ይስጣቹ
@SaraNew-fo6je
3 сағат бұрын
ፀሎት ቤት እንኳንም አዘጋጃችሁ ጎበዞች
@AmelewerkHailegebriel
Сағат бұрын
ወይኔ የጸሎት ቤቱ ዋዉ ጎዞች❤❤❤😢😢😢🎉🎉🎉🎉
@SableSable-n3w
Сағат бұрын
ፍሬና ዳጊ በጣም መልካም ሰዋች ናችሑ ቀጥሉበት
@Memar1997
2 сағат бұрын
ናሒ ዉብዬ እንግዳ ይምጣ እንበላለን ደጋግማችሁ እያላችሁ ነበር እሄዉ እነዚህን የመሰለ የተባርኩ እንግዶች መጡላችሁ እንኳን ደስ አላችሁ የፍሬ ቤተሰብ የምትወዷት እመቤቴ ቤታችሁን በማበርከት ትሙላዉ ሁላችሁንም እወዳችኋለሁ
@wedetwedet705
2 сағат бұрын
ፍርዬ ዳጊ ተባረኩ ጠያቂ አያሳጣቹ ተባረኩ
@samsunga5030
2 сағат бұрын
የኔ ደስታውች በጣም ስው ጠያቂ ስው አክባሪ የማሚቶ እናት ፍርየ የኔ የሴት ወይዘሮ ሽፍ ቶዴ ትዳሩን አክባሪ❤❤❤
@genetaragaw6031
2 сағат бұрын
ሁላችሁም በጣም ደሰ የምትሉ ቤተሰቦች ናችሁ ።🎉🎉🎉🎉🎉
@Mecki-od7yc
2 сағат бұрын
ፍሬ ዳጊ ፋሚሊ ጎበዞች 🫶🫶🫶♥️♥️♥️♥️♥️
@ሱሱቲዩብ
Сағат бұрын
ወይኔለናንተ ቃላት የለኝም ፈጣሪ የልባችሁን መሻት ይሙላላችሁ
@የኔዉቤእነዉ
2 сағат бұрын
ማሪያምን አቺ ተቲለያለሺ የኔ እህቴ ፈጣሪ ጨምሮ ጨምሮ ጨምሮ ዪስጤልን ማማዬን ፈጣሪ ሺያርግልሺ🙏🙏❤❤❤😘
@በክርስቶስክርስቲያን-ቀ4ዀ
2 сағат бұрын
ፍሬ ዳጊፋሚሊፈጣሪ በሁለተኛ ወንድልጅ ይባርካችሁ❤❤❤🎉🎉🎉
@የማርያም1990-x7v
Сағат бұрын
ልኡል እግዚአብሔር ያክብራችሁ ክፉ አይንካችሁ በእውነት ግን ስላሴ ባእለወልድ አማኑኤል እግዚአብሔር አብ ከላይ ነው የሚደረገው ከእመቤታችን በላይ ስላሴን ስቀሏቸው
@Asad-ir6gr
Сағат бұрын
ሁላችሁም መልካሞችና ደስ የምትሉ ናችሁ ፍርየ የእኔ ሰው አክባሪ
@EmushTamrat
2 сағат бұрын
ፍርዬ የኔ ሰው አክባሪዎች❤❤❤
@rhamtistore5049
2 сағат бұрын
በዕውነት እነ ፍቅሬ በጣም ትልቅ ሰዎች ናቸው እግዚአብሔር ያክብራችሁ❤
@TenyeBernu
2 сағат бұрын
እመብርሀን የልቦናቹቹሁን ትፈፅምልን ደስ ስትሉ❤❤❤❤❤❤❤❤
@alkallove5522
3 сағат бұрын
Wawww ye firya betesbocha teleyalachuuu ❤❤❤❤❤❤
@EndashSiyem
3 сағат бұрын
ይሄን የምታነቡ እናታችሁ ሺ አመት ትኑር ሰብስክራይብ አድርጉኝ ሀብታም ልሁን😂😂
@aberayami6101
3 сағат бұрын
የኔ መልካም ሴት ፍሬ የኔ ውድ ለእናንተ የምገልፅበት ቃል እራሱ ያጥረኛል ስወዳችሁ የኔ ምርጦች ማማዬ የኔ ውብ እድግ በይልኝ የኔናት
@AccAcc-kc9vf
Сағат бұрын
የእኔ ልዬ ድምቀታችን በጣም ነውየምወዳችሁ ተባረኮ ፍቅርየሆነ ቤተሰብ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉የእኔልዬድምቀታችንበጣምነውየምወዳችሁተባረኮፍቅርየሆነቤተሰብ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hayatdababu5822
3 сағат бұрын
ትለያለች ው ተባረኩ❤❤❤❤❤❤
@adee4662
2 сағат бұрын
ትለያላቹሁ ማርያምን ሰው አክባሪ እመብርሃን እናተንም ባልታሰበ ደስታ ቤታቹን ትሙላላቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ማማዬን እድግ ትበልላቹ
@habibah9637
2 сағат бұрын
እነውብዬን አይቸ ከተፍ አልኩ ❤❤❤❤
@RahelPhone-s5s
2 сағат бұрын
ፈጣሪ ፍሬ እናዳግ ፈጣሪ ልጃችሁን ፈጣሪ ያብዛላችሁ❤❤❤
@tsinatfikadu3947
2 сағат бұрын
ፍሬ ዳጊ በእውነት በጣም ትልቅ ሰውች ናችሁ
@AdeAde-mx5bn
3 сағат бұрын
ፍርዬ ከነፋሚሊያቹሁ ምርጥ ነሽ እውነት አብዝቶ ይጠብቃችሁ
@abayabay3382
2 сағат бұрын
ፍርየ የኔቆንጆ ትለያለሽ በእውነት ስታምሩ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@robekaeth3984
Сағат бұрын
ዋው ደሥላል ፍሬ ዳጊ ፈጣሪ በወጣ ይጨምርላችሁ ደሥላል
@azebta5238
Сағат бұрын
ፍሬ እና ዳጊ በጣም ትልቅ የተከበራቹህ ቤተሰብ ናቹህ ። በአካል እማታውቋቸው ሰዎች እቤታቸው ሂዳቹ እንኳን ደህና መጣቹ ብላቹ መጠየቅ ክብር ይገባቸዋል ። ስዎች ናቹህ። ልጃቹ ያሳድግላቹ
@konjonesh
2 сағат бұрын
የኔ ቅመም እግዚአብሔር ያሳድግሽ❤ፍርዬ የኔ መልካም ስው ፍቅር ስላም ይስጣችሁ ለሁላችሁም ሁሌም ሳቁልኝ ❤❤
@AhmadAsmar-dd5tc
3 сағат бұрын
ተባረኩ ፍሬ እና ዳጊ❤
@Hifg-ct6fi
Сағат бұрын
በጣም ደስ ትላላቹሁ ልጁቻቹሁ ፈጣሪ ያሳድግ ላቹሁ ❤❤❤❤
@bezayhutadese
2 сағат бұрын
ፍሬ ያገሬ ልጂ ምርጥ አስተዋይ በጣም ነው እምወድሽ❤❤❤
@ደስየባታናፋቂ
2 сағат бұрын
ደስ ስል አብሮነታቹን ስለ አሳያቹን ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@ytenyetZneb
Сағат бұрын
ዋው እንዴት ደስ ትላላቹሁ ❤❤❤❤ማማዬ ፈጣሪ ያሳድግሽ ባባዬም እድግ በልልን❤❤
@ttinaabate9710
2 сағат бұрын
ፍሬ እና ዳጊ የኔ ውዶች ደስ ስትሉ የኔ ሰው አክባሪዎች ፈታ ያላችሁ ቤተሰቦች ❤❤❤
@genetaragaw6031
2 сағат бұрын
በእውነቱ በጣም ትልቅ ቦታ ያላችሁ ናችሁ ቶንዴና፣ፍሬ እና ማሚቱ እግዚአብሔር አምላክ የምትሹትን ይሰጣችሁ ❤❤❤❤❤❤❤
@Berry-g4y
2 сағат бұрын
እውይ የናሂና ዉብየም ልጅ ቀረበደ የኔ አባት ❤ መድሀኒ አለም ያሳድግህ ቤቢየ ❤❤
@natanem8865
Сағат бұрын
WOW fire teleyalesh ewnet❤️❤️
@angetubedada
2 сағат бұрын
❤Debre zeyiti nat ide leka❤
@Hanna-beauty
2 сағат бұрын
ሁላችሁም ደስ ትላላቹ
@MelatNiguse
Сағат бұрын
እግዚአብሔር አምላክ በቤታችሁ ይግባ
@mhsenailmhsenail2098
2 сағат бұрын
😂😂❤❤ወይኔ ፍሬ ዳጊ በጣም በጣም የተባረካቹ ሰዎች ናቹ ትለያላቹ የሰው ጥግ ጌታ በ ሰላም ያኑራቹ 🥰🥰
@Aska308
Сағат бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር የክብራችሁ እና ውብዬን ቤታቸው ድረስ ሄዳችሁ አስደሰታችሁ እግዚአብሔር አንተንም ያስደስታችሁም 🙏 የምትሉ በላይክ አድርጉ
@hanlove412
3 сағат бұрын
ተባረኩ ትለያላቹ❤
@messiemuo
2 сағат бұрын
ፍርዬከነባለቤትሽ ከነማማይ ምርጦችናቹ ፍቅራችሁን ይብዛላቹሁ
@peaceethiopia5042
3 сағат бұрын
ጥሩ ሰዎች ናችሁ አይወሰድባችሁ ይጨመርላችሁ
@kidu715
2 сағат бұрын
ፍርዬ ትለያላችሁ እኮ
@stoorroor5679
50 минут бұрын
ዋዉ ፍሬና ዳዲ ትለያላችሁ እግዚአብሄር የጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ሀብታምእዳለው
2 сағат бұрын
❤❤❤ፍርየ አና ቶዴ ማሚቶ ❤❤🙏🙏🙏ሰው አክባሪወች
@AlTamkeen-p4t
3 сағат бұрын
አረ ቅመምች ወለት መቶ ሺ አነሰጋበቸው ጡሩ ጥዶች
@nuhaasfaw
2 сағат бұрын
Btm das yilal egziyabher yakibirachihu fre and dagi also mamati❤❤❤
@DirbeBayecha-g8t
2 сағат бұрын
Wwww yee tawyido lijochii 🤲🏼 🫶 🙏 egzabe yibarkachu maryami ❤❤❤❤❤❤❤❤
@stgeorge7371
Сағат бұрын
ፍሬ እና ወንዴ እግዚአብሔር የባረካችሁ ሰዎች ናችሁ ማማዬን በሞገስ ያሳድግላችሁ እመብርሃን የልባችሁን መሻት በምልጃዋ ትፈፅምላችሁ
@Habibamohammed-e5b
2 сағат бұрын
እናተ ትለያላችሁ እውነት❤❤❤❤
@nurizeynu5031
31 минут бұрын
የኔ ውዶች ቅኖች ማማዬን ለቁም ነገር ያብቃልን በወጣ ይተካ 😍😍😍😍😍😍
@MeskeremHailu-sx6ob
2 сағат бұрын
የኔውድች ቃልየለኝም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@RahelPhone-s5s
Сағат бұрын
ናሄ ብራኪይሰጣል ሲጀመር የመጀመሪያ ቡራኪስጥ
@ረድኤት
28 минут бұрын
ዋው እነፍሬ አማራ ስኮን የውልክ። ፈጣሪ ሰላማችንን ይመልስልን
@bbhh211
Сағат бұрын
አቤት መታደል በወጣትነት ዘመን መንፈሳዊነት ደስ ይላል ሁለት ምርጥ ቤተሰብ ተገናኙ ፍርየ እኔንም ጠይቂኝ ቤት ገዝቻለሁ
@በክርስቶስክርስቲያን-ቀ4ዀ
2 сағат бұрын
ፈጣሪሆይ ቤትስጠኝና ሁለትክንድ የምትሆንፀሎትቤት አድለኝ የብዙጊዜህልሜ(ምኞቴነው😢🎉🎉🎉🤲🙏
@meazadinku5412
Сағат бұрын
Egzabher yakebrhu talwat batu seyamer ❤❤❤❤❤
@samritube645
2 сағат бұрын
*ምን ላርጋችሁ የኔ ወርቆች ተባረኩ ፍሬ ዳጊ ማሚቶዬ ❤ናሂና ውብዬ ቤትለቦሳ ብለናል በርቱልን ጠንኩሩን እውነት በአዲስ ቤት በአዲስ ሀገር የመጀመርያ ጠያቂ ሰው በፉጹም አይረሳም በረከት ቱልን*
@sarabya4574
2 сағат бұрын
ፍሪዬ አቺኮ የልብ አውቃ የኔ እቁ ተዲ ማሚቶ በጣም ነው የምንወዳቺሁ እኔ ያጣዬ ልጂነኝ በሕላቺንሰ በቃ አቦ ተባረኪ
@beauty0503
47 минут бұрын
37:59 😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤
@MarymawtBerukemelekamu
45 минут бұрын
እውነት በጣአም ደስ የምትሉ ቤተሰብ ናአቹ ዋው
@tsegaabraham6619
2 сағат бұрын
Firey and tolidy very nice family ❤❤❤
@ዘቧቲዩቡ
Сағат бұрын
ዋወ እኒበጣምዲሲብሉኚል. ፈረየ ለእኒሲ❤❤❤
@zedyednglij3314
Сағат бұрын
ፍሬ ዳጊ ክበሩ ሰላማችሁ ይብዛ 🙏ማሚቶ እድግ በይ😘ውብዬና ናሂ እንኳን ወደ አዱገነት በሰላም መጣችሁ ልጇችሁን ያሳድግላችሁ🙏😘
@TigistTigist-z4k
Сағат бұрын
Wowow❤swudachu egizeber yetbikilgn ❤❤
@amandemissew7890
Сағат бұрын
በጣም የሚገርም ነው ። የምወዳችሁ ፋሚሊ ። ምንም ማድረግ አይቻልም የምትወዳቸው ። ❤❤❤❤❤
@ensratube
Сағат бұрын
ዋው ፍሬ ዳጊ ፋሚሊዎች ትለያላቹ የምር እግዚአብሔር ይጠብቃቹ😂❤❤❤
@senaittekle4307
2 сағат бұрын
Betam tamralachu Tebareku ke Eritrawit ehtachu
@HANA-p1s
5 минут бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ተባርኩ ደስ ስትሉ እንዲ ነው ባላቺን
@BK-zh9eq
6 минут бұрын
ፍሬ በጣም ጎበዝ ባሕልሽን ትዳርሽን ሰውን አክባሪ ነሽ መላው ቤተሰብ ተባረኩ። የተወለድኩባትን አገሬን አርባምንጭን የመሰለች ውብ ከተማ ለቃችሁ የተጨናነቀችው አ.አ በመምጣችሁ ቅር ቢለኝም ልመዱ እግዚአብሔር ይባርካችሁ
24:27
ያልታሰበ ግጭት በቢኒና በእዮብ ተፈጠረ ረዱ ተጨነቀች
Bini tube
Рет қаралды 32 М.
24:21
ፍቅሩ አሎጣልሸም😱ከባድ ፀብ ተፈጠረ😭
Helu Tube
Рет қаралды 45 М.
00:15
How Much Tape To Stop A Lamborghini?
MrBeast
Рет қаралды 200 МЛН
00:46
1, 2, 3, 4, 5, 6, 7, 8, 9 🙈⚽️
Celine Dept
Рет қаралды 104 МЛН
00:18
PIZZA or CHICKEN // Left or Right Challenge
Hungry FAM
Рет қаралды 16 МЛН
00:35
The Singing Challenge #joker #Harriet Quinn
佐助与鸣人
Рет қаралды 38 МЛН
43:49
ዶክተሮቹን ሚስቴን አዋልዱልኝ ብዬ ለመንኳቸው! ልጅህ ከመሞቷ በፊት እያት ስባል አትሞትም አልኩኝ@shegerinfo Ethiopia | Meseret Bezu
SHEGER INFO
Рет қаралды 22 М.
36:35
የኩኩን ዘፍኜልሽ ሴት ናት ወይ ማለት አይከብድም? 🤣🤣 //ማን ያሸንፋል?//
ebstv worldwide
Рет қаралды 7 М.
20:02
ከኖርዎዬ የተላከው ሽምግልና - ክፍል 2
Zebiba Girma
Рет қаралды 12 М.
39:07
ልዩና ቅዱስ ጋር የአራስ ጥሪ ይዘንላቸው ሄድን | ሰርፕራይዝ አደረግናቸው
Frie Dagi Family
Рет қаралды 122 М.
10:47
ዳኒ ቤት ለመግዛት አልነበረም..
adi dancer አዲ ዳንሰር
Рет қаралды 2,2 М.
1:09:38
ልጁን ለገደለችው የትዳር አጋሩ ይቅርታ አደረገላት! #psychologicalsupport #socialchange #lifestory
Donkey Tube
Рет қаралды 168 М.
46:05
🔴የመሱድ ኑሮ በይርጋ ጨፌ !! ቤት ውስጥ ታዛዥ ነኝ መሱድ ሀገሩ ይርጋ ጨፌን አስጎበኘን aman sew #mesud#comedy#donkey
Aman Sew አማን ሰው
Рет қаралды 99 М.
23:10
እንደዚህ አይነት ምግብ በልቼ አላውቅም...
Geni & baba
Рет қаралды 11 М.
21:14
ሪች እዮብን አስጠነቀቀችው
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 126 М.
25:43
እሄንን ካንቺ አልጠበኩም ነበር😔|| በጣም አዝኜብሻለው
AHMU-አህሙ
Рет қаралды 50 М.
00:15
How Much Tape To Stop A Lamborghini?
MrBeast
Рет қаралды 200 МЛН