KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ረዱን ጋዝ አርጎባት ፕራንክ አረጋት
24:17
"ሽንት ቤት ሲመላለስ ነበር የማውቀው 🤣🤣🤣... የትንሽ ትልቅ ነው በጣም እወደዋለሁ🥰" //20-30//
15:00
СКАНДАЛЬНЫЙ бой Али, когда в ринге ему противостояли сразу ДВОЕ #shorts
01:12
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
00:26
Chain Game Strong ⛓️
00:21
家庭版踩气球挑战,妈妈竟然什么也没得到#funny #宝宝 #萌娃 #comedy
01:04
ሪች እዮብን አስጠነቀቀችው
Рет қаралды 179,025
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 258 М.
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Күн бұрын
Пікірлер: 1 100
@eyobeltube
Ай бұрын
የእህቴን የ instageram account follow አርጉ 👇👇👉instagram.com/rich.design1?igsh=MWQ5MzNtbDdkeW52Zw==
@LemaLem-s1r
Ай бұрын
እዬብ መውደቅ ነው እንዴ ስራህ😂😂😂
@Mommom-c7e
Ай бұрын
@@LemaLem-s1rhhhhhh
@SeadeAhmed
Ай бұрын
@@LemaLem-s1r😂😂😂😂😂😂
@HirutMaru
Ай бұрын
ዋው የዛሬው የቪድዮው ቀረጻዉ ጥራቱ ደስ ይላል
@ዙወይላህ
Ай бұрын
አረ እዮቡ ነፈስህ አይማርም በቀጣይ ደሞ የሄኖክ ሚሰት ትደረግ
@mimiAtena
Ай бұрын
ጨዋ ያሳደጋት ሪችዬ. መልካም እህት. አቶ መስፍን መልካም ቤተሰብ አርያ ዘርሆት እደ አሸዋ ይብዛ የሚያስቀና ቤተሰብ
@KaleNate-eq8xc
Ай бұрын
በስማም የቤተሰቦችህ ስነስርአት ጥግ ድረስ ነው በእውነት ትንግርት የሆኑ ቤተሰቦች ሺ አመት ይኑሩልህ
@aster-j6h
Ай бұрын
ወይ የዚህ ቤተሰብ ስርአት🎉❤❤❤❤ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@enatethiopia5206
Ай бұрын
ወይኔ ምን አይነት እርግት ያለች ሥርዓት ያላት እህት ነው ያላችሁ እግዚአብሔር ልጆችሽን ያሳድግልሽ ያሰብሽው ቦታ ያድርስልሽ!
@MunaSeifu
Ай бұрын
ሪች በጣም ደስ ትያለሽ ባጠቃላይ ቤተሰቡ ያስቀናል የተባረከ ቤተሰብ ነው ። የአንዳችሁን ልጅ ክርስትና አንስቼ ብዛመዳችሁ ደስ ይለኛል። የእናንተን የቤተሰብ ፍቅር ለእኛም ይስጠን ።
@genetmekuriya5629
Ай бұрын
ስራት ያለው ቤተሰብ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
@fatumawase
Ай бұрын
ደምረኛ
@fatumawase
Ай бұрын
@@genetmekuriya5629ደምረኛ
@Bizuye-lx3uv
Ай бұрын
❤❤❤❤
@ራያነት
Ай бұрын
እዮባየ ቤተሰቦችህ የተባረኩ ናቸው ማርያምን ❤❤❤❤
@emu-n4l
Ай бұрын
እሪችን ሁሌ አምጣልን ፍቅር የሆነች እህት❤❤❤❤❤❤
@Klakidan
Ай бұрын
እውነተኛ ፍቅር እዚህ ቤተሰብ ብቻ ነው ሌላው ፋራነት ነው😂❤❤❤
@nardos55
Ай бұрын
እዮብ ታስፎግራለክ ማርያምን ምን አሸከመክ❤❤❤❤❤❤❤❤😂ሪች የኔ ቆንጆ ደስ ስትል እርጋታዋ በጣም ደስ ትላለች
@sifenshume7726
Ай бұрын
እውይ ሪች ትለያለሽ እውነት በጣም በስነሥርዓት እንዳደጋችሁ የቤተሰብ አስተዋፅኦ እንዳለበት ያስታውቃል እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ 🙏❤
@أمإكرام-س6ل
Ай бұрын
አቤት መልካምነት ለሰው ያላቸው ክብር ቤተሰቦቹ😢❤❤❤❤
@Beza-tv4fw
Ай бұрын
አይ ረዱዬ ጨነቃት የኔ ውድ እህት እራሱ ግራ ገባት በጣም ደስ የምትል እረጋ ያለች እህት ያላችሁ ሁላቸውም ፍቅር የሆናችሁ ቤተሰብ ናችሁ 🥰🥰🥰❤❤❤❤
@abc12452
Ай бұрын
ሪች የኔ ውድ ዝም ብዬ ሳላዉቃት እወዳታለዉ❤❤❤❤አይ እዮብ የማይስቀዉ ነገር ይገርመኛል 😂😂😂
@ሳራወለየዋ-ገ2ቀ
Ай бұрын
አደኛ ነኝ ዛሬ 500ላይክ እፈልጋለሁ ቶሎ እዮባና እረዱየ የኔ ሱሶች እደት እደምወዳችሁ እኮ❤❤❤❤
@RahelTesfa.
Ай бұрын
የፈለገ ሁሉ አያገኝም
@rgdhghsuj9300
Ай бұрын
ደምሪኝ😅አችም
@mekdesmekdes-e5v
Ай бұрын
እናንተ የስራቹን ይስጣቹ ደንግጣለች ደምር😂😂😂😂
@ሳራወለየዋ-ገ2ቀ
Ай бұрын
@@rgdhghsuj9300 እሽ ማሬ
@እሙሙባረክየድሬዋ
Ай бұрын
እኝደማመር
@ሄለንየናቷ
Ай бұрын
የዚህ ፋሚሉ የሚወዳቸው እንደኔ በጣም አስተማሪ እና ቆንጆ ቆንጆ ነገር ነው ይዘውልን የሚመጡት
@ሪቾነኝወለየዋ
Ай бұрын
እመዳሜ ጋ ተጣልቸ ደብሮኝ ነበር 😢ፈታ አረጋችሁኝ 😂የኔ ስስቶች እውይ ስወዳችሁ ❤❤❤ፈጣሪ ይጠብቃችሁ የኔውዶች ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Fsfg-h5t
Ай бұрын
የኔ ማር ሪቺ ❤❤ልጆችሽን አላህ ያሰድግልሽ ማሻአሏህተባረከሏህ ለጥሩ ደረጃ ያብቃልሽ
@Umqueen-n9k
Ай бұрын
የኔ ተናፋቂዎች ቀን በቀን ብትመጡ ደስታዬ ነው❤❤❤❤❤❤
@emu-n4l
Ай бұрын
በጣም❤❤❤❤
@fatumawase
Ай бұрын
@@emu-n4lደምረኛ
@Tis9632
Ай бұрын
_የተባረከ ቤተሰብ መታደል ነዉ።የረዱዬ ስብዕና ደግሞ ሌላ ዉበት የኔ ደርባባ_
@maryelove7751
Ай бұрын
እዮብ ግን ጥሩ ቤተሰብ ነዉ ያሉህ ልጂ አያባልጉም ፈጣሪ ያክብራቸዉ
@masarat2998
Ай бұрын
እሪችየ የኔደርባባ ስውዳት❤❤❤❤❤❤❤❤እርጋታዋ ማርያምን
@Mekedsmekeds-b8z
Ай бұрын
እኔ ራሱ እርጋታዋ❤❤❤❤❤
@ine-h3
Ай бұрын
የእረዱ እህት ነች እሪች
@fatumawase
Ай бұрын
@@Mekedsmekeds-b8zደምረኛ
@fatumawase
Ай бұрын
@@ine-h3ደምረኛ
@wedetwedet705
Ай бұрын
ሪች የማእህትናት።አላቃትም
@Meskerm-e2t
Ай бұрын
አይ እዬባ በእግር የሚገፋ ሻንጣ ካልተሸከምኩ አላለም😂😂😂 ፈታ ነው ያረከን ግን አስተማሪ ነው በርቱ❤
@Zade-h7p
Ай бұрын
በሶስቱም ቪዲዮ ፋታ ያልኩት እኔ ብቻ ነኝ ግን😂😂😂😂😂😂🎉🎉🎉😂😂😂
@D-d415
Ай бұрын
እኔ እራሱ ደከምኩት😂😂😂
@SeadeAhmed
Ай бұрын
እኔስብትያ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@emu-n4l
Ай бұрын
እረ እኔም የኔ ስስቶች❤❤❤❤❤
@حسابخاص-ق8خ
Ай бұрын
ሆደ ቁስል
@Kedga-od5pz
Ай бұрын
እኔ ራሱ በተለይ አባብየ ተረዳኝ ብሎ ሲከባለል
@kopreesa8674
Ай бұрын
እውይይይይ ራሔል እርግት ያለች ስታምር ከስነስረአቷ ጋራ እውነት❤❤❤
@Saraguta-zn9md
Ай бұрын
ሪች በኡነት አኮራሺኚ እንዲህ ነዉ እናትነት እግዛብሔር በልጆችሺ ይክፈልሺ
@alemhi8570
Ай бұрын
ተውበቶ እርጋታዋ ስታምር እርችዬ ❤❤❤❤❤
@Selam-uc1gr
Ай бұрын
እውይ ስርአትዋ አነጋገርዋ እህትህ ከአስተዳደግዋ ነው ታድለህ እዮብየ confidenceህ ሳላደንቅ አላልፍም ረዱየ የኔ ፍልቅልቅ ውድድድ ነው የምናረግሽ❤️❤️❤️
@meselusimegn-f7k
Ай бұрын
❤❤❤❤❤ዋው የዚቤተሰብ ስርአት ደስሲል እህትክ👏👏👏👏 ምርጥናት ያስተዳደግ ውጤት ናቹ በናተውስጥ ቤተሰባቹ ይመሰገናሉ ዋው❤❤❤❤❤❤❤
@buzobuzo152
Ай бұрын
ውይይ የዚህ ቤት ስርዓት ክብር 👍👍🙏 ፈጣሪ ይጠብቃችው የኔ ውዶ ች 😘
@ዚዙወሎየዋ-ቘ5ዀ
Ай бұрын
ልጅነታችን ረዱዬ ድብቅ ትላለች😂🎉
@tizitadebebe4674
Ай бұрын
ፕራንኩ ባይመቸኝም ስርአት ያለው ቤተሰብ እንዳለክ አረጋግጠናል
@fatimanigus3261
Ай бұрын
ምንትማርን
@smegnshTube-jz8lr
Ай бұрын
በጣም❤
@fatumawase
Ай бұрын
@@fatimanigus3261ደምረኛ
@fatumawase
Ай бұрын
@@smegnshTube-jz8lrደምረኛ
@BirukTuba5335
Ай бұрын
የእዮቤል እና የረዱ ወዳጆች የት ናችሁ
@Sada-yc6pi
Ай бұрын
❤❤❤❤❤
@ሓዱየንየውቤትክርስቶስነው
Ай бұрын
ብሪየ የኔ ወንድም እንየ ደሞ አንተን አይች ነው ኮመንት የምፅፎዉ የኔ ወንድም
@ኤፋይቱብ
Ай бұрын
@@ሓዱየንየውቤትክርስቶስነውአረ ብሩኬ አይደለም 😂😂😂😂
@ሓዱየንየውቤትክርስቶስነው
Ай бұрын
@ኤፋይቱብ ባለ ከሞኑቱ እኮ ነው ብሪ ያልኩ 😅😂
@ኤፋይቱብ
Ай бұрын
@@ሓዱየንየውቤትክርስቶስነው ከስም እስካ ፕሮፋይል የብሩኬ እኮ ነው ወይኔ 😜😂😂😂😂😂
@sadalasadala5852
Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤ ምረጥ ቤተሰብ እድሜን ጤናን ይሰጣችሁ በእውነት❤❤😂😂
@مليكهالعصيمي
Ай бұрын
በተከታታይ ፈታ ነው ያረጋችሁኒ 😅😅😅❤❤❤ በስመአም ቤተሰብ እዲህ ነው አድ አይነት ስብህና ትህትና በቃ እሚአምኑት በምክር በማስረዳት ብዙ አችን እንቆጣለን እንሳደባለን ይህ ቤተሰብ ግን 👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mulumulu-jf3ec
Ай бұрын
እህቱ እንድኛ ነሺ ❤❤❤❤❤
@SaraMulatu-xf1jm
Ай бұрын
መባረክ ማለት ይይህ ነው እኔ የሚገረመኝ ወላጆቻችሁ እዴት ቢታደሉ ነው ግን ይሂን የመሰለ ቤተሰብ ማፍራት እኮ መታደል ነው
@tigistfacha8264
Ай бұрын
ሪች ስርዓትሽ ሚገርም ነው 🤗🥰ተባረኪ ልጆችሽን እግዚአብሔር በሞገስ በጤና ያሳድግልሽ
@UmFarahRukaei
Ай бұрын
ትልቅ እህት እናት ማለት ነው ። ጀግና እህት እውነት ነዉ ።ቅድሚያ ለቤተሰብ ክብር 😂 ረዱን አስጨነክብን ፕራንክ አድርጊ እያልክ😂
@shawaye5579
Ай бұрын
Batem ❤❤😂😂
@fatumawase
Ай бұрын
@@shawaye5579ደምረኛ
@negestinina-dg6pi
Ай бұрын
እዎ❤❤
@mulumulu-jf3ec
Ай бұрын
እህትህን ጋብዛት በናትህ❤❤❤❤
@SonySony-b1w
Ай бұрын
ሪችየ የኔቆጆ ትለያለች 🎉🎉🎉
@Sumya-l2f
Ай бұрын
በረድ ቦታ ሆኝ ቢሆን ስቄ video ወው ተበላሽቶ ነበር እዮብ እደት ነው የሚያደርግህ ቆይ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@accacc5974
Ай бұрын
ወይ መረጋጋት ስታምር ሪችዬ ሺ ሆነሽ ኑሪልን❤❤ ፍቅር ቤተስብ ናችው
@Too495
Ай бұрын
ሪች ስወድሽ ምርጥ እናት እና እህት ነሽ
@hggff9535
Ай бұрын
አይይይ እህት ❤❤እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ሁላችሁንም❤
@hanahana1960
Ай бұрын
ለሁላችንም ክብርነው ሳይጋቡ አብሮ መኖር ነዉር ነው ያላ ቤተሰብ ፍቀድ ምርጥ አስታዋይ Richye/ታባራክ በትክክል ቢለሻል 🥰🥰🥰😊
@mariyamzxcv7982
Ай бұрын
እርችጋ ብዙ ብዙተምረናል መባረክነዉ እሆ❤❤❤❤
@UR..CR7.CRISTIANO-v4
Ай бұрын
ማነዉ እንደኔ ረዱን በፍቅር የሚወድ❤
@ዓሳዲዓዘዎtube
Ай бұрын
ደምርኝ ውዴ
@እሙሙባረክየድሬዋ
Ай бұрын
ኦንደማመር
@KalKidan-rq4zr
Ай бұрын
እዮቤ ነዋ በፍቅር የሚወዳት
@UR..CR7.CRISTIANO-v4
Ай бұрын
@KalKidan-rq4zr ሴት ነኝ አታስቢ🙏
@እሙሙባረክየድሬዋ
Ай бұрын
@Haymibura እሽደምሪኝ
@የአሜን
Ай бұрын
አይ እዮባ በሳቅ ገደልከኝ እኮ😂 እሪችዬ ደርባባ ስርሀት ያለው ቤተሰብ ፈጣሪ ይጠብቃቹ❤ ሁሉም ስርአት ያላቸው ቤተሰብ ተባረኩ እረዱዬ ❤🎉🎉ስጦታ ለሁሉም ይሰጣቸው
@atsedemesfin7781
Ай бұрын
ውይይይ የዚይህ ቤተስብ ስነስርአት ሲገርም እኔማ በናንተ ቤተስብ ፍቅር ላብድ ነው ተባረኩ አሁንም ዘራቹሁ ይብዛ ሰላምና ጤና ለሁላቹሁም ይሁን።
@abebaalemu9289
Ай бұрын
በርበሬ ያጥኗታል በሳማም ትገረፍ እርዱ ክክክክክክክ ወይ አንተ ልጅ ክብር ነው እውነት እድለኛ ናት ከዚህ ምርጥ እቤተሰብ ጋር መገናኘቷ❤❤❤
@salamsami1988
Ай бұрын
Zara des yemil ken new temisegn melikam elit sebit yetiwhedo lejoc❤❤❤❤
@loveethiopia9901
Ай бұрын
እዮባ በጣም እድለኛ ነህ ውበት ከእርጋታ ጋር አሞልቶ የሰጣት ድርብብ ያለች ሴት ወይዘሮ እህት አለችህ ስታምር ትድለሀል የተባረከ ቤተሰብ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ረዱ ታድለሽ ግሩም ቤተሰብ ውስጥ ገባሽ
@llJ-xk8nl
Ай бұрын
ማሸአላህ አች ብቻሽ ነበርሽ እህት ሠጥቶሻል ሪቾ አላህያሣድግልሽ ምርጥ እህት ነሽ እዮባ ፈገግ አደረከኝ
@BizualmeTigabu
Ай бұрын
ምን አይነት የተባረከ ቤተሰብ ነዉ ተወዳጅ❤❤❤❤❤❤ግን እኔ ብቻ ነኝ በሪች ፀባይ የምቀናዉ
@Hawa-ji4hi
Ай бұрын
እስኪ እዚህ ያአላህን ቃል ስሰሙ ደስታን እናገኚለን የምትሉ ደምሩኚ
@helenbekele-ir4vp
Ай бұрын
በሶስቱም ቪዲዮዎች ቆንጆ ትምህርት ነው የወሰድንበት አቤት እንደዚ ያለ የተባረከ ቤተሰብ አለ ቤተሰብን መስማት ነጋችንን ማስዋብ ነው በራሴ አይቼዋለው❤❤❤
@HelenMeles-nu5re
Ай бұрын
ወይኔ እቺ ቀሌቤት እኮ ተከራተተች😂😂😂😂😂
@AsNee-y6p
Ай бұрын
መከራዋን አሳዪት ክክክክክክክ
@fatumawase
Ай бұрын
@@AsNee-y6pደምረኛ
@accacc5974
Ай бұрын
ቀላል
@aezbmerid3612
Ай бұрын
በአዲስ አበባ ላይ እሱ ብቻ ቀለበት ያሰረ አስመስለው እኮ ቀለበት ቀለበት ቀለበት !!!!!
@BirtukanKebede-l8j
Ай бұрын
ቤተሰቦችህ ከምለው በላይ ጥሩ ናቸው ሺ አመት ይኑሩ
@smegnshTube-jz8lr
Ай бұрын
በጣም የገረመኝ ሁሉም ቤተሰብ ስርአታቸው ሃሳባቸው ተመሳሳይ የተባረኩ ቤተሰብ ኡፍፍ❤ እዮቤ ግን ፈታ ነው ያደረግከን አየ ረዱ አንተ ነህ የልብ ልብ የሰጠሐኝ😂😂
@tirsithaielgebrial5409
Ай бұрын
ደምሪኝ
@fatumawase
Ай бұрын
@@tirsithaielgebrial5409ደምረኛ
@ajebushagza2803
Ай бұрын
እዮባ እረዱዬዬ ቆንጆ እምር ብለሻ Beautiful ❤ እህት እራሔልን መጀመሪያ እንዳየኋት ነዉ የወደ ድኳት ምርጥ እህት ትመስለኛለች ከረዱ ጋር ማች ያደርጋሉ እንወዳቹሀለን እዮባ ረዱን ከራሔል ጋር ዘና ፈታ አድርጋቸዉ ሁለቱም ይመቻቻሉ ይመመስለኛል በተረፈ አትጥፉ
@Kidestkidest-p1f
Ай бұрын
ረች የኔ ማር እግዚአብሔር ትልቅ ደርጂ ያድርስልሺ ልጆችሺን❤❤❤ ብጥም መልካም ልጅ ነሺ❤🎉
@bmm3152
19 күн бұрын
ምርጥ እህት ናት ሪች ጨወ ጀግና እህት ናሽ❤❤❤❤❤
@AlmazAlemayehu-n9z
Ай бұрын
የናተ መከራከሩ ነዉ ያሳቀኝ ይመቻቹ ዉዶች ግን ረዱዬ ሳቋ አመለጣት 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@SasaDad-b1z
Ай бұрын
ሪች እግዚአብሔር ይስጣሽ ብጠቅላላ እናታ አብት ናችው የዘ ሁለም ወጠት ዕድሜ እና ይስጣችው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@AwaLeyla-nr8te
Ай бұрын
ሪችየ ስወድሽ ማማየ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@selitt8063
Ай бұрын
Respectful family but poor prank it would be perfect if you hide the camera I still love you all
@hayathmuhammad864
Ай бұрын
ትልልቅ ሰዎች ዱአ ሲያረጉ ዘርሺ ይባረክ ወይም ዘርህ ይባረክ ይላሉ አያችሁ ልክ እናት አባቷ እንደተናገሩ ትክክለኛ እሷም እንደዛ አይነት ነው የተናገረችው በጣም ይገርማል የተባረከች በነገራችን ላይ እህት እኮ እናትም ጭምር ናት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉ረዱ የወንጀል ተባባሪ ናት 😂😂😂
@aetedeaetede3016
Ай бұрын
ወይኔ ምን ታድርግ እዮብኮ አስገድዶታል
@hilina-g3l
Ай бұрын
እኔስብትይ እደትእደሳኩ😂😂😂😂😂
@fatumawase
Ай бұрын
@@aetedeaetede3016ደምረኛ
@fatumawase
Ай бұрын
@@hilina-g3lደምረኛ
@yttugyygttff5531
Ай бұрын
እህታች እስማት ናት ቆንጅዬ ሁሉ ነገራ ስያምር💞
@ነኝኮመንትአንባቢ
Ай бұрын
ወይ እዮብ ሳቅ አይመጣበትም እንዴ ወላሒ አሳቀኝ
@KelemEshetu-ju3pl
Ай бұрын
ምን አይነት ቤተሰብ ናቸው የተባረኩ ትለያላችሁ የሁሉም ሃሳብ አድ ከእናት አባት ጀምሮ ግን በጣም ትምርት አለው ረድየ ደሞ ሙትት ብየ ነው የምወድሽ ረዱ አለመሳቅሽ አደነኩሽ የእዩብ እርካታ
@AwaLeyla-nr8te
Ай бұрын
ጉድ እች ቀለበት😂😂😂😂
@Mmm-m9l2z
Ай бұрын
ከጠፋ እናለቅሳለን አላለም😂
@Seada-l2b
Ай бұрын
ህህህህህህ
@sbhgggffff8806
Ай бұрын
😂😂😂😂@@Mmm-m9l2z
@fatumawase
Ай бұрын
@@Mmm-m9l2zደምረኛ
@fatumawase
Ай бұрын
@@Seada-l2bደምረኛ
@Rahima-x8m
Ай бұрын
ማሻ አላህ አላህ ያሳድግልሽ ግን ደሥ ትላላቹ❤
@sadahussen6004
Ай бұрын
የኔ ጨርቃወች የምወዳችሁ እኮ በምክንያት ነው አሰተማሪ ፌዶ እደሌሎቹ መግማማት ማልቀሰ የለለበት ቤተሰብ✅✅👍👍የኒ ኮኮቦች❤
@RewdaMerga
25 күн бұрын
በጣም ምርጥ ቤተሰብ ናቹ ❤❤❤❤
@meddiegibbon551
Ай бұрын
እዮብ እረዱ እወዳችዃለሁ በጣም ነገር ግን ይሄ ነገር አልተመቸኝም ምኑም አያምርም ለሰይጣን በር መክፈት ነው ምን ጉድ ነው?ፕራንክ ፍራንክ እያላችሁ እምትቀልዱት ?ማንን ያስተምራል?የቤተሰቦችህን ስነስርአት በጣም አደንቃለሁ እግዚአብሔር እድሜ ከና ጋር ይስጣችሁ።
@ruthkassu6304
Ай бұрын
ሪችዬ የኔ ማር ምርጥ የቤተሰብ❤❤❤❤❤❤
@hhhh3772
Ай бұрын
አይ እዮብ 😂😂😂😂 ጉድ በሳቅ ነው የገደላችሁኝ😂😂😂😂
@belayenshbacha3303
Ай бұрын
😂😂😂😂❤❤❤.❤
@fatumawase
Ай бұрын
@@belayenshbacha3303ደምረኛ
@user-jd3ev4vh7
Ай бұрын
እውነት ትልቅ እህት አለችህ እዮባ ታድለህ ስጦታ ይሰጣት❤❤❤❤❤❤
@berybawaneh2045
Ай бұрын
አይ እዩብ😂😂😂😂😂 ነፍስህ አይማርም
@Birtuk-me8je
Ай бұрын
የመጀመሪያ እህት $ታላቅ እህትኮ እናት ማለት ነች ሪችዬ የኔ መልካም ሴት አቤት የዚህ የቤተሰብ ስርአት እዴት እዴት እደምወዳቸው🌹🥀🌹🥀🌹🥀
@tigabuAndmimiwa7
Ай бұрын
ብዙ ትምህርት ያስተምራል ለተማረበት
@meserettesfaye433
Ай бұрын
ይገርማል ቤተስቡ ሁሎ መልሳቸው ይገርማል ሪቾ አሪፍ ልጅ❤❤❤❤❤
@ማሪያምየአበርችኝ
Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂 እረ በሳቅ ሞትኩኝ አይ እዮብ
@WudieBeyihKassa
Ай бұрын
ልጅቷ መመለስ አለባት የኔ ቁጥብ ውይ እመቤቴ ትባርክሽ❤
@TizuGebeyehu1
Ай бұрын
ለእሩታ እና ለአብሪሽ እህቶች አዶሩሱልኝ ይህን vido ክብር ያለዉ ቤተሰብ እንደዚህ ነዉ
@Tube-lv7sb
Ай бұрын
😂😂የነሱ የሞተ ጉዳይ ሆነኮ
@fateiyahamza6072
Ай бұрын
@@Tube-lv7sb😂
@eseyasberhe7842
Ай бұрын
ምላስንጂ ጆሮ የላቸውም እነሱ ፣ ባህሪያቸውን ደብቀው በማስመሰል እያደር እውነተኛ ባህርያቸው ወጣ
@IiyuHiwot
Ай бұрын
😂😂😂
@አላህወኪል-ወ2ፐ
Ай бұрын
ደንዝዘዋልኮ እነዛ እህቲቱ ደግሞ በጣም እየተጨማለቀች ነው
@AschalewuBogala
Ай бұрын
ፍቅር የሆነ ቤተሰብ እግዚአብሔር ሠላማችውን ያብዛልን
@Sphoo-j1x
Ай бұрын
ኧረ ረዱ ሱሪ አትልበሽ እንደ ቃልየ ቀሚስ ልበሽ ተይይይይ
@emebetali-i3p
Ай бұрын
እህታችሁ የተለየች ቆንጆ ናት ስታምር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@bizuneshqatar146
Ай бұрын
❤❤❤❤ አቤት የዚህ ቤት ስርአት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Ruhama-c5c
Ай бұрын
ሪችየ በእውነት ደሥየምትይ ልጂነሺ ❤❤❤❤❤❤❤ባጠቃላይ የዮቤ ቤተሠቦች በሙሉ ደሥይላሉ
@minamina2153
Ай бұрын
ፍቅር ብቻ እና ብቻ ነው እዚህ ቤት ❤❤
@destakonjo2505
Ай бұрын
እህትህ በጣም ወደዱካት ቤተሰቦች ስነስራኣታቹ በጣም ነዉ ደስ ሲሉ❤❤
@GenetNegtuGenetNegtu
Ай бұрын
ወዮ እዮባ ግን😅😅😅😅😅
@yamheran4023
Ай бұрын
😂😂😂😂😂 ወይኔ እዮብ እንዴት እንዳሳከኝ ረዱ ራሡ መጨረሻ አልቻለችም😂😂😂😂😂
@emanmohammad6662
Ай бұрын
ክክክክ አይ እዮባ ታሰቃለህ ❤❤❤❤
@tirhasasefa640
Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂🎉❤ወይ እናንተ ቤተሰብ ደስስ ይላሉ
@zenabAlmare
Ай бұрын
እረዱ እኔ ቢሆን ሳቄ ይመጣ ነበር😢😢😂😂
@EghcjmlkvkkXjcncjgvuj-mb7mf
Ай бұрын
የኔ ተናፍቂዎች ቀን በቀን ብትመጡ ደስታዩ ነው ❤❤❤❤
@LilyTsehaye
Ай бұрын
የእህትህ ሀሳብ ልክ ናት ነገር ግን እዮባዬ ሰለቸን ግን እንዲህ አይነት ፕራንክ😊😅. ሌላ ነገር ፍጠሩ😅😅😅
24:17
ረዱን ጋዝ አርጎባት ፕራንክ አረጋት
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 63 М.
15:00
"ሽንት ቤት ሲመላለስ ነበር የማውቀው 🤣🤣🤣... የትንሽ ትልቅ ነው በጣም እወደዋለሁ🥰" //20-30//
ebstv worldwide
Рет қаралды 222 М.
01:12
СКАНДАЛЬНЫЙ бой Али, когда в ринге ему противостояли сразу ДВОЕ #shorts
BalcevMMA_BOXING
Рет қаралды 1,2 МЛН
00:26
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
Los Wagners
Рет қаралды 15 МЛН
00:21
Chain Game Strong ⛓️
Anwar Jibawi
Рет қаралды 41 МЛН
01:04
家庭版踩气球挑战,妈妈竟然什么也没得到#funny #宝宝 #萌娃 #comedy
搞笑爸爸带俩娃
Рет қаралды 10 МЛН
39:35
ሶስቱ እርጉዞች ረዱን በትዕዛዝ አሰቃይዋት
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 248 М.
19:52
ፂን በተኛችበት ሰርፕራይዝ አደረግናት
heni and tsi - ሄኒ እና ፂ
Рет қаралды 112 М.
31:07
🔴የአረብ ሀገር ሸርሙጣ አየደለሁም አስለቃሽ መልስ ሊያ ሾ ለ mon
Mon naty
Рет қаралды 759
28:25
ረዱ መኪና ስትለማመድ ሳታቅ እዮብን ገጨችው
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 108 М.
14:48
🛑የሀይሚና ብሩኬ እዉነታዉ ኢሄ ነዉ 🛑 ሶሲ የብሩኬ ፍቅረኛ አይደለችም#arada entertainment-HD
Arada Entertainment-HD
Рет қаралды 9 М.
10:45
ያጥር ወፍ አትስማሽ በሏት
heni and tsi - ሄኒ እና ፂ
Рет қаралды 77 М.
49:47
አሁን የምኖርለት ሰዎች አሉኝ! | Black belt story @zebibagirmaofficial @AbrshETH
ALIVE
Рет қаралды 161 М.
25:17
ቃልን አግሬን አሳጠብኳት አዲስ አበደ
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 419 М.
23:05
የ እዮብ ቤተሰቦች ረዱን አታድሪም ውጪ ከቤት አሏት
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 205 М.
21:43
ይቅርታ ጠይቀን ስጦታ ሰጠናቸው -- እቴቴ ሳመቻት
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 123 М.
01:12
СКАНДАЛЬНЫЙ бой Али, когда в ринге ему противостояли сразу ДВОЕ #shorts
BalcevMMA_BOXING
Рет қаралды 1,2 МЛН