ባልጠበቀችው መንገድ ፍርዬን ሰርፕራይዝ አደረግናት

  Рет қаралды 117,445

Frie Dagi Family

Frie Dagi Family

Күн бұрын

Пікірлер: 721
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily 2 жыл бұрын
ማማዬ በራሷ ቻናል መጥታለች:: ይህንን ሊንክ በመጫን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ፡፡ እናመሰግናለን፡፡ bit.ly/3bT6TC8 ወይም kzbin.info/door/fbJ6KC6QIk9MNTmQY8C8ww
@Gurage4
@Gurage4 2 жыл бұрын
ለኔም ሸርቺልኝ በናትሸ😂❤
@Aኝጎንደሬዋ
@Aኝጎንደሬዋ 2 жыл бұрын
🥰🥰🥰🇪🇹🇪🇹
@zelalemgetenet402
@zelalemgetenet402 2 жыл бұрын
በእውነት የተባረካችሁ ቤተሰቦች እንዴት እንደምወዳችሁ ተባረኩ ፍሬ መልካም ልደት
@የአምሳሉልጅ
@የአምሳሉልጅ 2 жыл бұрын
ማሚቶ ግንባራን ምንሆና ነው የኔ ልዩ
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
​@@Gurage4 ደምሪኝ
@selam7643
@selam7643 2 жыл бұрын
ድንገት ቢመጣብሽ እንኳን አታሳፍሪም ቤትሽ ንፅህናው ያንቺ ንፅህና የምታኮሪ ነሽ
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
ደምሪኝ
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
እሕትአለምየደምሪኝኝማሬ
@Ramatube3
@Ramatube3 2 жыл бұрын
*የእኔ ማማዬ አንች ለራሱ ሰርፕራይዝ ነሽ አነጋግርሽ 🥰🥰😍መጣፈጧ አነጋግሯ ለሁላችሁም ኢትዮጵያዊያን እንደዚህች አይነት ልጅ የምትጣፍጥ ይስጣችሁ 🥰ማማዬ እግዚአብሔር ያሳድግሽ ደስ የምትሉ ናችሁ 😍👍እንኳን አደረሳችሁ መላው ኢትዮጵያዊያን 🥰*
@tigist3240
@tigist3240 2 жыл бұрын
የአንተም ልጂ እንደማማዬ ትሁንልህ ከኑዬ
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏 እናመሰግናለን
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
​@@tigist3240 ደምሪኝ
@serkalemgoche6409
@serkalemgoche6409 2 жыл бұрын
አሜን ፫
@ፍሬ
@ፍሬ 2 жыл бұрын
ፍሬ ሁሌም ቪድዮዎችሽን ሳይ እቀናለው በጣም ባለሞያ ነሽ ከማግባቴ በፊት አንድ ወር አንቺ ጋ ሆኜ ሞያ መማር ፈልጋለው ለቤትሽ ለልጅሽ ለ ባል ሽ ያለሽ ነገር ደስ ይላል ፈጣሪ ይጠብቅሽ መልካም ልደት👑🍭🎂🎂🎂🎂🎂
@ሉሉየአያቷቅምጥል
@ሉሉየአያቷቅምጥል 2 жыл бұрын
ወላሂ አወ በጣም ነዉ የማደንቃት
@mesitsega779
@mesitsega779 2 жыл бұрын
ወይ ይችን ጣፋጭ ልጅ ስወዳት ፍርዬ መልካም ልደት
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን 🙏
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
ደምሪኝውዴዋውውውው
@Ahadu21.
@Ahadu21. 2 жыл бұрын
ፍሬ እንዲሁ እራሱ ውብ ነሽ ለኔ ሁሌም አንደኛ የኔ ልዕልት ዘራቹ ይባረክ ውቦቼ ሺ ዓመት ኑሩልኝ ልጃችሁም ወደፊት የናንተን ሕይወት ይስጣት
@TigestDemesse
@TigestDemesse 14 күн бұрын
ኡፍ የኔ ማር እንደው ስወድሽ ሚጣዬ አፍሽ ሲጣፍጥ ፈጣሪ ያሳድግሽ ለናትሽ እንዳንቺ ጥፍጥ የሚል ወንድ ልጅ ይስጣት ለእግዚአብሔር ሁሉም ይቻላል
@blentube3002
@blentube3002 2 жыл бұрын
ፍቅር የሆናቹ ቤተሰቦች ሰውን ፈቅር ነው የምታሲዙት ፈጣሪ በበረከት ቤታቹን ይሙላው😍😍😍
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏 እናመሰግናለን
@Gurage4
@Gurage4 2 жыл бұрын
ደመርሁሸ መልሺ🙄
@be8cab
@be8cab 2 жыл бұрын
አሜንንን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣቹ
@samiabera9766
@samiabera9766 2 жыл бұрын
እዬ ሁላ አበባ በአበባ ሰርፕራይዝ አድርጎሽም ተናድጄ ትያለሽ ባለፈው አንድ ቪዲዮ አይቼ ነበር ሸራተን ሆቴል ማሜቱን ለዋና ሄዳችሁ ሁለተኛ አልቸኩልም ለመናደድ ለመቆጣት ብለሽ እንደውም ሴቶችዬ ትግዕስት ይኑረን ብለሽ ነበር። አውንም ትግዕስት ይኑራችሁ ሚስቶች።
@Gurage4
@Gurage4 2 жыл бұрын
እኛም ከሰደትመልሰ ለዚ ያብቃን ከሸቃልነት አውጥቶ መልካም ትዳር ይሰጥን ያረብ ደከመን እኮ😥
@dyccg5252
@dyccg5252 2 жыл бұрын
አሚን
@አዩሽጉራጌዋ
@አዩሽጉራጌዋ 2 жыл бұрын
አሚን ያረብ 🥺🥺
@madenam8568
@madenam8568 2 жыл бұрын
አሚንየአላህያረብ፣ኢንሻአላህ፣ሁሉምለህይርነው።እህቶች
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
​@@dyccg5252 ደምሪኝ
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
​@@አዩሽጉራጌዋ ደምሪኝ
@henokezewda2965
@henokezewda2965 2 жыл бұрын
ለማሚቶየ ኬክ ለምን ኣሰጦትም አያየች🥺🥺🥺የኔ ጨዋ❤️❤️❤️
@raheladamu5119
@raheladamu5119 2 жыл бұрын
መልካም ልደት ፍርየ ቤትሽን ስወደዉ የሴት ቤት ሁሌም ንፁህ ዉብ እና ማራኪ
@Ramatube3
@Ramatube3 2 жыл бұрын
*ደስ ስትሉ መልካም ልደት 🥰ስንት አመትሽ ነው የአለች 😂😂😁ስነስርዓቷ ለራሱ ልዩ ነው እውነት በሰላም ያሳድግሽ ማማዬ 🥰👍😍በፍቅር ያቆያችሁ ያብዛችሁ 🥰👍መልካም ልደት እንኳን አደረሳችሁ*
@Yegetem
@Yegetem 2 жыл бұрын
Respect Bro😍
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏 እናመሰግናለን
@Ramatube3
@Ramatube3 2 жыл бұрын
@@FrieDagiFamily 🙏🙏🙏
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
​@@Yegetem ደምሪኝ
@Yegetem
@Yegetem 2 жыл бұрын
@@fatumawase አንቺ መች ደመርሽኝና😏
@እዛውዋርካውስርነኝ
@እዛውዋርካውስርነኝ 2 жыл бұрын
የኔቅመም እድግ በይ ማሚቶዬ የቤታቸው ድምቀት ነሽኮ እናት አባትሽን ክፉነገር አይካብሽ እረጅም እድሜ ይኑሩልሽ ፍሬ እንኳን ተወለድሽ ላቸው ለልጅሽ ለውዱ ባለቤትሽ🌷🌷🌷🌺🌺🌺🌻🌻🌻🌻🎂🎂🎂🍝🍝🍷🍷🍷🍷🍰🍰🍰
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb 2 жыл бұрын
እህቴ ደምሪይ
@tube-mx4fy
@tube-mx4fy 2 жыл бұрын
ለሚስትህ ያለህ ፍቅር እና ክብር ይለያል ሁሌም በፍቅር ኑሩልኝ
@kiyatube3312
@kiyatube3312 2 жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን
@tube-mx4fy
@tube-mx4fy 2 жыл бұрын
Yichalale
@tube-mx4fy
@tube-mx4fy 2 жыл бұрын
@@kiyatube3312 adrgeshalhu anchim adrgign
@kiyatube3312
@kiyatube3312 2 жыл бұрын
@@tube-mx4fy እሽ እኔ ደሞ ነጋ አደርገለው በአንድ ቀን ከሆነ yanesabenal
@tube-mx4fy
@tube-mx4fy 2 жыл бұрын
@@kiyatube3312 ok etbekalhu
@betslot9715
@betslot9715 2 жыл бұрын
ፍሬ እንኳን ተወለድሽልን ቶዴ ያንተን አይነት ባሎች ያበርክትልን ማሚቶ አንድ ነሽ ግን የ 10 ልጅ ያክል ነሽ እግዛብሔር ያሳድግሽ የተባረካቹ ቤተሰቦች ናቹሁ ተባረኩ ሺ አመት ኑሪልን ፍሬ
@hauwihauwi8920
@hauwihauwi8920 2 жыл бұрын
ፍሬ እንኳን ተወለድሽ ማማዬ የኔማር የኔ ጣፋጭ ስወድሽ እኮ እመቤቴ አትለያችው ሠላማችው ይብዛ
@meronmatiwos936
@meronmatiwos936 2 жыл бұрын
ፍቅራችሁን አምላክ ይጠብቃቹ
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏 እናመሰግናለን
@tgetu
@tgetu 2 жыл бұрын
ፍርዬ የሴት ጥግ፡ ፈጣሪ የልብሽን ሁሉ ይሙላልሽ። ካንቺ ብዙ እንማራለን። ያንቺ የሆነውን ሁሉ እግዚአብሄር ይጠብቅልሽ። እንኳን ተወለድሽልን። ቀሪ ዘመንሽ ሁሉ ይባረክ።
@kiyatube3312
@kiyatube3312 2 жыл бұрын
comment asetatesh des yilal ቤተሰብ እንሁን እህቴ
@fifigti9051
@fifigti9051 2 жыл бұрын
በወንዶ ልጅ ይባርካችሁ ደስ የም ትሉ ጥንዶች ለሚጣዬ ወንዶም ተመኜሁላት ፈጣሪ ይስጣችሁ እሱ ምንም አይሳነውም
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
እሕትአለምየደምሪኝኝማሬ
@የትምየማሪያምልጅ-ጨ4ጨ
@የትምየማሪያምልጅ-ጨ4ጨ 2 жыл бұрын
መልካም ልደት ፍርዬ እንኳን ተወለድሽ🎉🎂🎈❤ማማዬ የኔ ማር እድግ በይ ፍቅር የሆነች ልጅ ፈጣሪ ያሳድግሽ❤😘🙏
@ቅዱስሚካኤልአባቴ-ገ8ኈ
@ቅዱስሚካኤልአባቴ-ገ8ኈ 2 жыл бұрын
ፍርዬ፣ እንኳን ተወለድሽ የኔ ቆንጆ፣ቶንዴም ልዩ ባል ነህ♥♥♥♥♥♥♥♥
@maryamhusain4106
@maryamhusain4106 2 жыл бұрын
ከአይን ያውጣሽ ማሚቶ ፍቅር እኮ ነሽ እውውውይ አላህ አይለያችሁ
@የጥላሁንልጅ
@የጥላሁንልጅ 2 жыл бұрын
ፍርዬ አስተዋይ ልክ ነሽ እሱ ውጪ ሠርቶ አንቺ ቤቱን ማኔጅ በማድረግ በጋራ ነው እያሳደጋችኃት ያለው እና ትልቅ ነገር ነው የተናገርሽው ማሚቶ ድጋሚ እንዲ እንዳትል ቁጭ አርገሽ ምከርያት እንኳን ተወለድሽልን ደግሞ እወዳንኃለው
@ሉሉየአያቷቅምጥል
@ሉሉየአያቷቅምጥል 2 жыл бұрын
ምንም ፊትአልሰጠቻትም እኮ ጀግና ናት
@hiwottesfaye9071
@hiwottesfaye9071 2 жыл бұрын
እንኳን ተወለድሽልን የኔ ልዩ እናት
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ 🙏
@meretdustyY
@meretdustyY 2 жыл бұрын
ክክክክክቅ. አይ. ቶዴ. ወዴ. ኬክ. ስራ. ገባህ. በጣም. ነዉ. ቀለደህ. የሚያስቀኝ. በተለይ. ሸፍ. ቶዴ. የምትላት. ነገር. ክክክክክክቅ. አይዞሽ. ፈሬ. ተሳቀቀሽ. እኮ. ለየመልካች. ያለሽ. ከበር. የሸዋ ሴት. ጀግና. በርች. ያገሬ. ልጂ
@nzhhaagagat5996
@nzhhaagagat5996 2 жыл бұрын
ማማዬ ስወድሽ እኮ አይንሽ ምን ሆነሽ ነው ማማዬ ፍርዬ እንኳን ተወለድሽ ቀሪው ዘመንሽ እግዚአብሔር ይባርክ ከመልካሙ ግራ ጎንሽ በፍቅር ያኑራችሁ❤❤❤❤❤❤❤🌷🌷🌷🌹🌹🌷🌷🌹🌷🙏🙏🙏
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb 2 жыл бұрын
በቅንነት እነደማመር እመልሳለሁ
@እሙገላ
@እሙገላ 2 жыл бұрын
የኔ ጣፋጭ አንደበትሽ ቃላቶችሽ እኮ የተለዩ ናቸው ፍርዬ የኔ ልዩ ሴት መልካም ልደት መልካም ነገሮች ሁሉ ከእናንተ ይሁን❤
@mennibeke2912
@mennibeke2912 2 жыл бұрын
ዋው ቶንዴአችን ተባረክ አቦ በጣም ምርጥ ልጅ ነህ። ማሚቶ ቅመሜ። ፍሪታዬ እንኳን ተወለድሽልን። ውድድድድ
@haileslasesolomon1917
@haileslasesolomon1917 2 жыл бұрын
እንኩአን ተወለድሽ ፍርዬ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ማሚቶ እግዚአብሔር ያሳድግሽ
@msfatama9308
@msfatama9308 2 жыл бұрын
መልካም ልደት ፈጣሪ ይጠብቃቹህ ማማዬ እድግ በይ
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏 እናመሰግናለን
@Halimahalima-ui9tv
@Halimahalima-ui9tv 2 жыл бұрын
ማማየ የኒ ጣፋጭ እድግ በይ መልካም ልደት ፍርየ
@eskedarmulaw3114
@eskedarmulaw3114 2 жыл бұрын
ውይ ደስ እምትሉ ቤተሰቦች ጥሩ ባል ነህ ጥሩ ሚስት አለችክ
@martadagne3901
@martadagne3901 2 жыл бұрын
ፈርዬ እንካን ተወልደሽ መልካም ለደት ፈቃራችን ያብዛልች እምቤት ለጃቹን ታስደገላችሁ 🎂🎂🎂🎉🎉
@maryelove7751
@maryelove7751 2 жыл бұрын
ማሚጦዬ የኔ ጣፋጭ ስወዳት በጌታ ስም😘 ፍርዬ የኔ እመቤት መልካም ልደት ቀሪ ዘመንሽ በደስታ ይለቅ።
@madinawerake3550
@madinawerake3550 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ትላላቹ እድሜና ጤና ከነቤተሰባችሁ እመኝላቹሀለሁ።
@tgstlssn6778
@tgstlssn6778 2 жыл бұрын
ወደው ነው የሚያሳድጉሽ በግዳቸው ነው ሃላፊነት አለባቸው ወደዚች አለም ሲያመጡሽ ማሚቶ ጥፍጥ ያልሽ ከረሜላ ነሽ ለናትሽ መልካም ልደት እየተመኘሁ እንዲህ ስርአት ይዘሽ እንድታድጊ ለሚያደርጉሽ ቶንዴንና ማማን ምስጋና ይገባቸዋል
@user-jd3ev4vh7
@user-jd3ev4vh7 2 жыл бұрын
ፍሬዬ እግዚአብሔር አምልክ እረጅም እድሜ ጤና ሰላም ይስጥሽ አከብርሻለሁ እወድሻለሁ የኔ የምርጥ ሴት ጥግ ማማዬ እድግ በይ ቶንደ ዛሬም ላንተ ትልቅ ምስጋና አለኝ ፍርዬን በፕራክ ስላላለቀስክ
@meskeremabebe8665
@meskeremabebe8665 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ቶንዴ ከሚባለው በላይ ምርጥ ባል ስለሰጠሽ ፈጣሪሽን ድንግል ማርያምን አመስግኚ ውዷ ቤተሰባችን
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
እሕትአለምየደምሪኝኝማሬ
@niymafatma1101
@niymafatma1101 2 жыл бұрын
የኔ ቅመም ሥወድሽ ማሚቶዬ አቺን ለማየት ነው ምገባው ሠብም ያረኳቸው ባቺ ምክኛት ነው አላህ ያሣድግሽ
@samsunga5030
@samsunga5030 2 жыл бұрын
ማማየ የኔ ማር እግዚአብሔር ያሳድግሽ ፍርየ እንኳን ተዎለድሽ ቀሪው ዘመንሽን እግዚአብሔር ይባርከው
@hanan2237
@hanan2237 2 жыл бұрын
ልጂቷ ግን ሢበዛ ጣፉጭ ነች💞💋
@hanna4751
@hanna4751 2 жыл бұрын
አዎ ስርአት አላት
@GlJ-p3s
@GlJ-p3s Жыл бұрын
ወላሒ ማር የሆነች ልጂ አለቻችሁ ደሞም ጨምሮ ጨማምሮ ቤቱን የልጂ ቤት የደሥታ ቤት ያርግላችሁ ውዶቼ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@WebealemGoshwome
@WebealemGoshwome Жыл бұрын
እውነት ደሥ ትላላቹ እመቤቴ ከክፉነገር ትጠብቃቹ
@weynatube21
@weynatube21 2 жыл бұрын
መልካም ልደት ፈጣሪ ቀሪው ዘመንሽ ይባርክልሽ ቤተሰብ ሰላማችሁ ይብዛ ኢትዮዽያ❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@shew985
@shew985 2 жыл бұрын
ማማዬ አላህ ያሳድግሽ የልጅ አዋቂ
@እሳቱላይነድጭሱገደለ-ረ4ኈ
@እሳቱላይነድጭሱገደለ-ረ4ኈ 2 жыл бұрын
ፍርየ የኔ መልካም እንኳን ተወለድሽ 😍😍 ማርያምን ስወዳችሁ 😍
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን 🙏💕
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
ደምሪኝ
@emitube-5760
@emitube-5760 2 жыл бұрын
መልካም ልደት ለፍርዬ🎂🎉🥳 በቀጣይ video ብትሰሩ ደስ የሚለኝ ልጃችሁን እንዴት በስነ ስርዓት እንዳሳደጋችኋት ብትነግሩን በጣም ለብዙ ሠው ትምህርት ይሆናል ካያችሁት መልሱልኝ አደራ በሀሳቤ የተሰማማችሁ በ Like ግለፁ
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
ደምሪኝ
@Seadifikir
@Seadifikir 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም ደስስስ ይላል እንድሁ ነው እንደውም በጣም የምታምርን አታስቢ ውብብብ ነሽ በተፈጥሮሽ🌷🌷🌷
@serkaleb7090
@serkaleb7090 2 жыл бұрын
እኔ የሚገርመኝ የማሚቶ ነገር ነው እመብርሀን እቅፍ ድጋፍ አድርጋ ታሳድግሽ እናተም በብዙ ተባረኩ የፍቅር ሰዎች
@yordanosjordan1344
@yordanosjordan1344 2 жыл бұрын
የኔ ማር ቅመም ነገር ናት እግዚአብሔር ያሳድግላቹ❤️❤️❤️🥰🥰🥰🌹
@medi-f9y
@medi-f9y 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ብያለሁ ምርጥ ቤተስብ ታምራላችሁ
@helinaalemu9737
@helinaalemu9737 2 жыл бұрын
ፍሬ የኔ ቆንጆ እንኮን ተወለድሽ በጣም ነው የምወድሽ ከነመላው ቤተሰበሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ!
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 2 жыл бұрын
ምርጥቤተሰብ ፍርዬእንኳን ተወለድሽ መልካምልደት🍰🍰🍰🍰🍰🎂🎂🎂🎂🎂🍷🍷🍷🍾🍾🍾🍾ቀሪዘመንሽ ይባረክ ማማዬእድግበይ ሼፍቶንዴም ረዥምእድሜና ጤናይስጥህ
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏 እናመሰግናለን
@sitiselahudin2823
@sitiselahudin2823 2 жыл бұрын
እኔ ማሚቶ ናት ሰብስክራብ እዳርግ ያረገችኝ ጣፍጭ ልጅ እድግ በይ እናትሽ እድሜዋን ያርዝምልሽ መልካም ልደት
@አሰቴርየማሪያምልጅ
@አሰቴርየማሪያምልጅ 2 жыл бұрын
ማማዬ ጣፋጭ መልካም ልደት ፍሬ እግዚአብሔር እድሜ ና ጤና ይስጣችሁ
@mesimesi5465
@mesimesi5465 2 жыл бұрын
እንኳን ተወላድሽልን ፍሬዋ መልካም ልደት ቶንድየ እግዚአብሔር ያክብርህ ኑርልን ማማየም እድግ በይልኝ
@nunubelete8142
@nunubelete8142 2 жыл бұрын
ፍርዬ እህቴ እንኳንም ተወለድሽልን ፈጣሪ ከነእናቱ ቀሪውን የህይወት ዘመናችሁን ይባርኩላችሁ 💕 💚💛❤️ 💕 🙏 💕 💐 👨‍👩‍👧💐 🥳🎉🌻✨🎈🎁🛍🍨🍦🎂🥂🍾🎈
@alamalam3807
@alamalam3807 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሣድግሽ አቺ ጣፍጭ የሆሽልጅ
@cellphonica3840
@cellphonica3840 2 жыл бұрын
ፍርዬ የኔ ውድ እንኳን ተወለድሽ መልካም ልደት ይሁንልሽ እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ የሚቀጥለውን የልደት በዓልሽን አራት ሆናችሁ የምታከብሩ ያድርጋችሁ እወዳችዋለሁ በጣም ክፉ አይንካችሁ
@zelekashlulseged9795
@zelekashlulseged9795 2 жыл бұрын
ፍሬ መልካም ልደት፣ ማሚቶ ጣፋጭ አደግሽ የኔ ቆንጆ አፍ ፈታሽ እኮ ቶንዴ ተባረክ
@hareggebre
@hareggebre 2 жыл бұрын
መልካም ልደት ፍርዬ ቆንጆ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን🎂🥂🍾
@sparkuser136
@sparkuser136 2 жыл бұрын
ማሚቶ ጣፋጭ እድግ በይልኝ የማሚቶ እናት እንኳን ተወለድሽ ዘመንሽ ሁሉ የተባረከ ይሁንላችሁ ትዳራችሁ ይባረክ
@sablekassaye3751
@sablekassaye3751 2 жыл бұрын
መልካም ልደት ፍሬ እንካንም ተወለድሽ ቀሪውን ዘመንሽን እግዛቤር ይባርክ ማማዬ እግዛቤር ያሳድግሽ ቶንዴ እግዛቤር ያክብርክ ተባረኩ
@ayok4563
@ayok4563 2 жыл бұрын
መልካም ልደት እግዚአብሔር መጨረሻቸው የሰምር ወለድ ክበደ
@susumohmmaed8174
@susumohmmaed8174 2 жыл бұрын
ቅመም ነሽ ወላሂ ደስ ስትይ ማሻአላህ😘😘😘
@vipqatar7973
@vipqatar7973 2 жыл бұрын
የኔምርጦች,አቤት,ማማራቹ,ትለያላቹ,እርጅም,እድሜ,ከጤና,ቶንዴማማዬ,ትለያላቹ😘😘😘
@alamzniguse5007
@alamzniguse5007 2 жыл бұрын
ማሚቶ ፍቅር የሆንሽ ልጅ ፈጣሪ ያሳድግሽ መልካም ልደት ፍርዬ ቶዴ ምርጥ ባል ነህ የምወዳችሁ ቤተሰቦች ፍቅራችሁ ይብዛ ውድድድድ
@ወሎየዋነኝየናቴናፋቂ2
@ወሎየዋነኝየናቴናፋቂ2 2 жыл бұрын
እንኳን ተወለድሽልን የሴቶች ተምሳሌት ፍርየ
@ሜሪጓልሰብዓእንደርታ
@ሜሪጓልሰብዓእንደርታ 2 жыл бұрын
መልካም ልደት ፍረየ ቀሪ ዘመንሽ ፈጣሪ ይባርክልሽ🙏🙏💓💓💓💐💐💐👌 ማማዬ የኔ ጣፋጭ ስወድሽ እድግ በይ የኔ ልዩዩ💓💓💓💓💓👌
@እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
@እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ 2 жыл бұрын
የማሚቶ ንግግር ከቃል በላይ ነች ቀሪ ሰመናቹ የፍቅር የሰላም ይሁን የማራያምዬ እድግ በይልኝ
@naomifekyibelu4088
@naomifekyibelu4088 2 жыл бұрын
የኔ ጣፋጭ እድግ በይ። እግዚያብሔር አምላክ በጥበብ እና ሞገስ ያሳድግሽ። ፍርዬ መልካም ልደት እድሜ እና ጤና ይስጥሽ።
@ሀብታምዩቲብሀበሻዊት
@ሀብታምዩቲብሀበሻዊት 2 жыл бұрын
አቤት እዚህ ቤት ያለ ፍቅር እግዚአብሄር አምላክ ፍቅሩን ያብዛላቹሁ 😍👍👍👍
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
እሕትአለምየደምሪኝኝማሬ
@yemisrachzeleke3805
@yemisrachzeleke3805 2 жыл бұрын
መልካም ልደት ፍርዬ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ
@etemanchidessie4478
@etemanchidessie4478 2 жыл бұрын
ፍሬ የኔ ማር የኔ የዋህ ሼፍ ቶንዴ የፍሬ ማርያም ፍቅር እኮ ናችሁ እንኳንም ተወለድሽልኝ መልካም ልደይ
@meazadesta3785
@meazadesta3785 2 жыл бұрын
ፍሬ በጣም ነው የማመሰግንሽ የልጄ ፀጉር አመዳም እየሆነ አስቸግሮኝ ነበር ተልባውን ስጠቀም የሚያብረቀርቅ ወዛም ሆኗል
@lidiyalid5756
@lidiyalid5756 2 жыл бұрын
መልካም ልደት ፍሬ ቀሪ ዘመንሽን ይባርክልሽ ምርጥ ቤተሠብ
@ጦይቤነኝየናቴናፋቂ
@ጦይቤነኝየናቴናፋቂ 2 жыл бұрын
ውይ አች ቅመም የሁሽ ልጅ። ፍሬዩ እኳን ተወለድሽ። የኔ ቅን ሰው
@ዜድየማርያምልጂ-ደ1
@ዜድየማርያምልጂ-ደ1 9 ай бұрын
የኔ ማር እድግ በይ❤❤
@sosinatilahun4591
@sosinatilahun4591 2 жыл бұрын
መልካም ልደት ገራሚ ሠርፕራይዝ ነው ደሥ ይላል ማሚቶዬ እድግ በይልኝ ዘመናችሁ ይባረክ
@meskrem1504
@meskrem1504 2 жыл бұрын
ማማዬ አሰለቀሰሺኝ እወዳቹ አለሁ የናትፊቅር የከባሸ ያቆይልሸ
@siemteknew
@siemteknew 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ! ብዙ ብዙ የተባረኩ አመታትን ይጨምርልሽ!ውይ ስታምሩ 😘😘😘
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
ደምሪኝ
@tigisttesmamma6023
@tigisttesmamma6023 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር በተጨማሪ ልጆች ይባርካችሁ:: ከሁሉም ፍቅር ይበልጣል እና ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ::
@hbetamendalw9023
@hbetamendalw9023 2 жыл бұрын
እኳን ተወለድሽ ፍርየ ምንም ብትለብሽ ስትዘጋጅም በትወጭም ማር እኮነሽ እሚጎልሽ የለም
@JayJay-zk4by
@JayJay-zk4by 2 жыл бұрын
ልዩ ጣፋጭ የቤታችሁ ፈርጥ እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ።ምርጥ የምወዳችሁ ቤተሰቦች ፈጣሪ አምላክ ጨማምሮ ፍቅሩን ጤናውን ይስጣችሁ። ፍርዬ መልካም ልደት ይሁንልሽ።
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
እሕትአለምየደምሪኝኝማሬ
@eskaleskal4467
@eskaleskal4467 2 жыл бұрын
መልኳምልደት ፍርዬ እረጁም እድሜከጤናጋ ከቤተሰቦችጋ ይጠብቃችው እንኳን ተወለድሸ❤❤❤❤
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
እሕትአለምየደምሪኝኝማሬ
@xggdhdhhdhdyuf3193
@xggdhdhhdhdyuf3193 2 жыл бұрын
Melkam lidet ፍርዬዬ እናንተ ምርጥ ቤትስቦች❤❤❤❤ የኔማር ሚጣዬ ❤❤❤ ዳጊዬ ተባረኩ
@sifenshume7726
@sifenshume7726 2 жыл бұрын
ፍርዬ የኔ ቆንጆ እንኩዋን ተወለድሽ ቶንዴ ምርጥ ባል ነህ እግዚአብሔር እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ልጃችሁን እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ በጣም ነው የምወዳችሁ ❤ HBD🎊🎉🎈🎂ቀሪ እድሜሽ ይባረክ የኔ ምርጥ ሴት 🥰🥰
@ከነአንነኝ-ደ2አ
@ከነአንነኝ-ደ2አ 2 жыл бұрын
መልካም ልደት የቤትሽ ፅዳት ያንቺ ስረአት ያስደምማል
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
እሕትአለምየደምሪኝኝማሬ
@MAEDOTguragawa
@MAEDOTguragawa 2 жыл бұрын
የምር ለምን አላከበረላትም ሼፍ ፔዴ ብዬ አስቤ ነበር ፍርዬ እንኳን ተወለድሽ ቀሪው ዘመንሽ እግዚአብሔር ይባርክልሽ💐
@ትወደኝየለአበርታኝ-ጐ7ዘ
@ትወደኝየለአበርታኝ-ጐ7ዘ 2 жыл бұрын
Hbd ፍርዬ ስወዳችሁ እኮ😍ማማዬ የኔ ትልቅ ሰው እደጊልኝ ስደት😥የምትኖሩ ሁሉ ፈጣሪ ጥሩ ባል ይስጣችሁ ልጅም ፈጣሪ ይባርከን ልጅ ሲኖር ይበልጥ መኖር ያጓጓል❤🙏
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏 እናመሰግናለን
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቐ6ሠ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቐ6ሠ 2 жыл бұрын
እንኳን ተወለደሽ መልካም ልደት 🥰🥰ማሚቶ የኔ ትርንጎ እድግ በይ
@astertasew2332
@astertasew2332 2 жыл бұрын
መልካም ልደት እንኳን ተወለድሽ
@መክሊት-መ3ጨ
@መክሊት-መ3ጨ 2 жыл бұрын
ማማዬ የእኔ ጣፋጭ የሆነች ልጆ በጣሪ በሞገሱ ያሳድግሽ የእኔ ጣፊጭ😘😘😘
@hregzewdu6496
@hregzewdu6496 2 жыл бұрын
ነፍፍፍፍፍፍፍፍ 💚💛❤አመት 🎂🎂🎂በፍቅር 💐💐💐በጤና 🌻🌹🌷ኑሩልኝ ❤♥️❤እወዳችኋሁ 😍😍😍😍😍
@hiwotalene4458
@hiwotalene4458 2 жыл бұрын
መልካም ልደት ፍርዬ ማሚቶዬ በጣም አደግሽ በደንብ ሃሳብ ማምጣት እና በደንብ ማዉራት ጀምረሻል እድግ በይልኝ ጣፋጨ
@alemzegeye5416
@alemzegeye5416 2 жыл бұрын
የኔ ፍቅር ፍርዬ እንኳን ተወለድሽልኝ
@hiwet7879
@hiwet7879 2 жыл бұрын
ዘመንሸ ይባረክ በእድሜ በጤና ይጠብቅሸ
@ኪዳነምህረትእናቴናትሲከፋ
@ኪዳነምህረትእናቴናትሲከፋ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ማሚቶ እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግሽ መልካም ልደት ፍሬዬ መልካም ሴት ነሽ
@kiyatube3312
@kiyatube3312 2 жыл бұрын
እማ ቤተሰብ እንሁን
@tigistzinab9642
@tigistzinab9642 2 жыл бұрын
አንቺ መልካም እና ድንቅ ሤት መልካም ልደት እንኳን ተወለድሽ።
Ozoda - Alamlar (Official Video 2023)
6:22
Ozoda Official
Рет қаралды 10 МЛН
24 Часа в БОУЛИНГЕ !
27:03
A4
Рет қаралды 7 МЛН
Sigma girl VS Sigma Error girl 2  #shorts #sigma
0:27
Jin and Hattie
Рет қаралды 124 МЛН
OCCUPIED #shortssprintbrasil
0:37
Natan por Aí
Рет қаралды 131 МЛН
ዮአዳን (ክፍል 63)
29:40
ለዛ
Рет қаралды 168 М.
Ozoda - Alamlar (Official Video 2023)
6:22
Ozoda Official
Рет қаралды 10 МЛН