ቲጂን ሰርፕራይዝ አደረግናት | እናትና አባቴ አልሞቱም አለች | ልቤን እስኪያመኝ ድረስ አስደነገጣችሁኝ

  Рет қаралды 82,953

Frie Dagi Family

Frie Dagi Family

Күн бұрын

ቲጂን ሰርፕራይዝ አደረግናት | እናትና አባቴ አልሞቱም አለች | ልቤን እስኪያመኝ ድረስ አስደነገጣችሁኝ
ሠላም ውድ ተመልካቾቻችን !
ማማዬ በራሷ ቻናል መጥታለች:: ይህንን ሊንክ በመጫን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ፡፡ እናመሰግናለን፡፡ bit.ly/3bT6TC8 ወይም / @yemariamfre
ቪዲዮቻችን ሲለቀቁ ወዲያዉ እንዲደርስዎ ይህንን ሊንክ ይጫኑ bit.ly/3xNLXVS ወይም www.youtube.co...
ምርትና አገልግሎትዎን ለማስተዋወቅ 0911309632
Join this channel to get access to perks:
/ @friedagifamily
Don't forget to subscribe to our channel, share, like, and hit the notification icon to be notified for more videos.
Please Follow Me
www.youtube.co...
/ emuyebeyene
/ firebeyene
/ firehiwot_beyene
Eregnaye እረኛዬ ክፍል - Eregnaye season episode @Arts Tv World እረኛዬ ክፍል - Eregnaye Ep @Arts Tv World ድንቅ ልጆች | Seifu on EBS Donkey Tube Dink_lejoch seifu on ebs,seifu on ebs,new ethiopian movie 2019, babi, ባቢ, babiyoutube, babi ethiopia, ethiopian,teddy afro,fana tv,9 shi part,amharic film,betoch,tigrigna music,ebs tv,ethiopian drama,ethiopian comedy,ዘጠነኛው ሺህ - zetenegnaw shi sitcom drama part 14,hanan tarik,amharic musicnew ethiopian movie,new ethiopian movie 2019,ethiopian movie,full ethiopian movie,ethiopian drama,ethiopian new movie,new ethiopian film,ethiopian movies,best ethiopian movie,new ethiopian movies,amharic movie,ethiopian comedy,ethiopian film,ethiopian new drama,ethiopian movies 2019,ethiopian,ethiopian new movie 2019,new ethiopian music 2019,latest ethiopian movies,funny ethiopian comedy,new ethiopian music seifu fantahun on ebs show,x,seifu show,seifu on ebs,seifu fantahun show,seifu fantahun on ebs,seifu fantahun show 2018,seifu fantahun late night show,seifu fantahun,seifu fantahun prank,funny pic seifu show,seifu on ebs this week,seifu on ebs this week 2018,new ethiopian music 2019,ethiopian new music,zebiba girma,ethiopian music 2019,zebiba girma gerager,new ethiopian music,ethiopian music,amharic music 2019,zebiba girma music,new ethiopian song 2019,new amharic music 2019,ethiopian song 2019,new ethiopian song,gerager,ethiopian love music,ethiopian new song,new ethiopian music 2019 this weeksenselet drama,senselet,ethiopia,ethiopian news,ethiopian,ethiopian films,ethiopian drama,ethiopian music,ethiopian actress,ethiopian film,zemen drama,senselet drama movie actress tg,ethiopian movies,ethiopian dating,ethiopian new movie,ethiopian tv,ethiopian artist,ethiopian new music,ethiopia zena,senselet drama actress tigist milkesa sisters,new senselet video,ethiopian comedy,ethiopia,ethiopian drama,ethiopian film,ዘጠነኛው ሺህ,ethiopian,new ethiopian comedy,ዘጠነኛው ሺህ,ምን ልታዘዝ ድራማ,ethiopian news,new ethiopian movie 2019,ethiopian music,ethiopian movie,funny ethiopian comedy,ethiopian series drama,betoch,አስቂኝ ድራማ,teddy afro,hope music,ትንሿ ፓርላማ,ኤደን ገነት,ethiopian tv,jtv ethiopiazetenegnaw shi,9negnaw shi,zetenegnaw shi 14,zetenegnaw shi part,zetenegnaw shi part 5,zetenegnaw shi part 1,zetenegnaw shi part 14,new ethiopian music 2019,ethiopian music,new ethiopian music,ethiopian music 2019,ethiopian new music,ethiopian music new,ethiopian love music,ethiopian song 2019,new ethiopian song,ethiopian traditional music,ethiopian song new,ethiopian new song,new ethiopian song 2019,ethiopian song,new eritrean music 2018,tigrigna music,eritrean music,new ethiopian music 2018,ethiopian music new 2019ethiopian comedy,new ethiopian comedy,new ethiopian comedy 2019,new ethiopian movie 2019,ethiopian,new ethiopian music 2019,funny ethiopian comedy,ethiopia,ethiopian film,new ethiopian movie,new ethiopian film,new ethiopian music,ethiopian movie,ethiopian comedy 2019,ethiopian drama,comedy,ethiopian news,full ethiopian movie,new ethiopian comedy in 2019,new ethiopian comedy tomas 2019ethiopian,new ethiopian music,ethiopian comedy,new ethiopian movie,new ethiopian funny video,ethiopia,new ethiopian comedy,new ethiopian comedy 2019,new ethiopian movie 2019,ethiopian music,ethiopian funny video,ethiopian drama,ethiopian movie,new ethiopian,new ethiopian vines,new ethiopian music 2018,ethiopian news,ethiopian film,funny ethiopian comedy,new ethiopian funny videos,hope music ethiopia ehud on ebs,seifu on ebc,special show,ebs,ebstv,ethiopia,meskel,mogachochethiopian drama,betoch,ethiopian comedy,ethiopian music,betoch comedy,ethiopian,betoch drama,ethiopian movies,ethiopian artist,ethiopian actress,ethiopian,betoch comedy drama,ethiopian news,new drama,ethiopian,ethiopian movie,ethiopian news,zemen drama,ethiopian music,ethiopian actress,new ethiopian movie,new ethiopian amaharic drama,ethiopian comedy,new ethiopian drama 2018,teddy afro,teddy afro new music 2022

Пікірлер: 392
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily 9 ай бұрын
ህዝቡን ያስቆጣው የእኔ እና የቲጂ ድርጊት | ቤተሰቦች እናንተ ፍረዱን | ከባድ ቀን kzbin.info/www/bejne/aIfbmHWcg6tlZ9Esi=sPn1XJPmnYHo0OEU
@RahmaSuleman-z4w
@RahmaSuleman-z4w 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@clickcell4333
@clickcell4333 9 ай бұрын
ፍሬዬ ምን ዓይነት ቤተሰብ ቢያሳድጋችሁ ነው አንቺም ባለቤትሽም እንዲህ ያልኩበት ምክንያት አለኝ ብዙ ግዜ አግብተው የወለዱ ሴቶች ያላገባነውንና ያልወለድነውን እንኳን ሊያከብሩ ቀርቶ አያስጠጉንም ለቲጂ የምትሰጧት ክብር ልዩ ነው::❤ ዘመናችሁ ይባረክ ዕድሜ ከጤና ያድላችሁ ከቶንድዬ ጋር አብራችሁ አርጁ ማማዬን❤ ያሳድግልሽ ሺ ትሁንላችው::
@selamwoldeyes5685
@selamwoldeyes5685 7 ай бұрын
U988😮😢😢😅😅😅😮😮😮😅8😢
@yetenayethmikael571
@yetenayethmikael571 9 ай бұрын
ቶንዴ ግን በጣም ጥሩ ሰው ገብርኤልን ፍሬ እድለኛ ነሽ
@samrawitaboye3892
@samrawitaboye3892 9 ай бұрын
እውነት በጣም ታድላ እንጂ
@አላህወኪል-ፀ2ወ
@አላህወኪል-ፀ2ወ 9 ай бұрын
ቶንዴ ጥሩ የሆነው ሚስቱ ጥሩ ስለሆነች ነው
@yeshibiru6639
@yeshibiru6639 9 ай бұрын
@አዳማናዝሬትአዳማ
@አዳማናዝሬትአዳማ 9 ай бұрын
እሷም እኮ በጣም ጥሩ ነች ለዛም ነው እሱ ጥሩ የሆነው
@SinboneCheru
@SinboneCheru 7 ай бұрын
በመጀመሪያ ይህንን ኘሮግራም ይህቺ ክብር ለሚገባት እህቴ በማዘጋጀታችሁ እንዳከበራችኋት እግዚያብሔር ያክብራችሁ፡፡ ቲጂዬ ሰርቶ መኖር ያስከብራል እንጂ የሚያሳፍር እና የሚያሸማቅቅ ስለሆነ ከዚህ በበለጠ በሰዎች ንግግር ወደ ኋላ ሳታፈገፍጊ በርትተሽ ሰርተሽ ለሌሎች የምትደርሺ ያድርግሽ እህቴ በጣም ነው የምወድሽ እግዚያብሔር ዘመንሽን ይባርከው፡፡
@Maryg05
@Maryg05 9 ай бұрын
ቲጂ በጣም ነው የምታዝናናኘ ደገሞ የዋህ ናት 🤙
@Abreshdereje2121
@Abreshdereje2121 9 ай бұрын
ቲጂ በጣም በጣም የዋህ እናም መልካም ትመስይኛለሽ.. ይቅናሽ እህቴ.
@ZizuJemal-d5i
@ZizuJemal-d5i 9 ай бұрын
ቲጂ የዋህ ናት እውነት ይገባታል የሼፉ ቤተ ሰብ ተባረኩ
@zinashyana2596
@zinashyana2596 9 ай бұрын
ፍሬ ደስ ትላላቹ ወደ መጨረሻ ላይ ያየውት ግን ማሚቶ ቲጂ አመሰግናለው ብላ ጎንበስ ስትል መስቀሏ ስለቀረባት በእጇ ስታማትብ ነበር የኔ ፍቅር❤አይኗ ከቲጂ መስቀል አልተነሳም በቃ ትስጣት😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tonyantoury7834
@tonyantoury7834 9 ай бұрын
Yene enat 😂😂❤
@abeldinkesa832
@abeldinkesa832 9 ай бұрын
እውይይይ የኔ እናት አዎ ከልቧ ነበር የምታማትበው!!! እድግ በይልኝ!!!!!
@MihretGirma-lr8ig
@MihretGirma-lr8ig 9 ай бұрын
ቲጂዬ እኔ ኮሚት ላይ ብዙ ግዜ መሳዳብ እወዳለሁ አንቸን ግን ለሠድብሸ አልቻልሁም በጣም ነዉ እምወዳችሁ በተለይ ልጂሸ ቅመም ነች ቲጂዬ በፀሎት አሰቢኝ 🙌
@senayttemesgen9978
@senayttemesgen9978 9 ай бұрын
ወይ ፍሬ በጣም ጥሩ ሰው ነሽ ቶንዴ ደግሞ ይለያል የሚገባሽን ሰው እግዚአብሔር ሰቶሻል ማማዬ ደግሞ ቃላት የለኝም TG ደግሞ በጣም የዋህ ጀግና ጎበዝ ሴት ናት ሁላችሁንም እወዳችዋለው።
@FatumaMahmmud-z6k
@FatumaMahmmud-z6k 9 ай бұрын
እናንተ ቅን ሰዎች ቃል አጣሁኝ❤❤❤🎉🎉🎉
@tigistasefa7205
@tigistasefa7205 9 ай бұрын
ፍርዬ ጀግና እናት ልጅ አሳድገሻል በስነምግባር የታነፀች አሁን ፈጣሪ ከክፉ ነገር ጠብቆ በጥበብ እና በሞገስ ያሳድግልሽ ማር የሆነች ልጅ ❤❤❤❤
@yenasera4842
@yenasera4842 9 ай бұрын
የሼፉ ቤተሰብ አድናቂወች እስቲ እንያቹ ቤተሰብ ሁኑኝ❤❤❤❤❤❤
@NoorAlemo
@NoorAlemo 9 ай бұрын
ቲጂን በጣም ነው ምታስቀኝ ወላሂ እንግሊዘኛዋ ደስ ይላል ትቀጥልበት
@amanuelbeyene1342
@amanuelbeyene1342 9 ай бұрын
ናይ ባሓቂ ቅንዕና ስድራ ናይ ፍረይ ፋሚሊ እንካዕ ኣብቃዓኪ ኣነ ስድራይ የበለይን እስኹም ኢኪ ምስ በለት ኣቃተኚ ኣለቀስኩት ይገርማል ኣይዞ ኣንቺ ጎበዝ ነሽ።
@misrakgezahegn3731
@misrakgezahegn3731 9 ай бұрын
ቲጂዬ እንኩዋን ደስ ያለሽ ፍሬ&ዳጊ ፋሚሊዎች ትለያላችሁ ይሄ ውብ ፋሚሊ መልካም ልብ ነው ያላችሁ ይሄ ልባችሁን ፈጣሪ አይቀይርባችሁ ቲጂዬ ጀግና ጠንካራ ሴት ነሽ የምንወድሽ ብዙዎች ነን 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@selmejons5098
@selmejons5098 9 ай бұрын
ማርያምን ማማቲን ከልቤ ነው የምወዳት ማማቲ እድግ በይ
@QadsetTube
@QadsetTube 9 ай бұрын
የኔ ጀግና ሴት ትጂየ የአገሪ ልጅ 🥰ያደገችበትን ያማትርሳ ብርቱ ጠካራ የሥራ ሰው 🥰🥰🥰አግዚአብሔር አምላክ መጨርሻሽን ያስምርው 🥰
@Sossina-qm5bw
@Sossina-qm5bw 9 ай бұрын
ፍሬ እየመከርሽ አሳድጌት ለደረግሽው ነገር እግዚአብሔር ከአነ ቤተሰብሽ ጤና እዴሜ ይስጥሽ በጣም ደስ ነው ያለኝ
@AynalemTesfay-kl2hv
@AynalemTesfay-kl2hv 7 ай бұрын
ወይ ቶንዴና ፍሬ ግን እግዚአብሔር አምላክ ያክብራቹ በሰው ሁሉ ተወደዱ እግዚአብሔርም በሂይወታቹ በኑራቹ በፍቅራቹ ሁሉ ይግባ ማማዬን የኔን ጣፋጭ በጥበብና በሞገስ ያሳድግላቹ ቲጂዬ የኔ የዋ እግዚያብሔር ነገሮችሽን ሁሉ ያስተካከልልሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MeronDawit-lu4cm
@MeronDawit-lu4cm 9 ай бұрын
እንደዚህ አይነቱ ኢትዩጲያዊነት አይጥፋብን ፍሬ እግዚያብሄር ይባርክሽ❤❤
@EmuAssfa-lk6ji
@EmuAssfa-lk6ji 9 ай бұрын
ደስ ስትሉ የሰው ደስታ እሚያስደስታችሁ ፍሬና ቶንዴ ዘመናችሁ ይለምልም ተባረኩ ቲጂ ሁሌም ደስተኛ ሁኝ መልካም ቤተሰብ ማማዩ ፈጣሪ ያሳድግሽ❤
@entyew3204
@entyew3204 9 ай бұрын
አሜን አሜን አንቺም ተባረኪ
@winniedawit4823
@winniedawit4823 9 ай бұрын
ፍረዬ አንቺ ጥሩ ጋደኝ ነሽ እንዳች ብዙ ይብዛልን
@Bizuayehu-l2w
@Bizuayehu-l2w 9 ай бұрын
በእውነት ታምራላችሁ ቲጂዬ የኔ ቀልቃላ ጎበዝ ፎልፎሌ ግልፅ እኔ እወድሻለሁ :: ፍሬ የኔ ፎለፎል ደስ ስትሉ እግዚአብሔር እንደእናንተ ያለውን ያብዛልን :: 🙏
@hiwotmelese3350
@hiwotmelese3350 9 ай бұрын
ፍሪታዬ የምወድሽ በምክንያት ነው የኔ ቅን ሰው አክባሪ የምር እናንተ ትለያላችሁ ከነ ባልሽ ልጅሽ ፊታችሁ ላይ ያለ ብርሃን እና ፈገግታ ይጋባል የምር እንዲህ እንዳስደሰትሻት እና እንዳሳቅሻት እግዚአብሔር አምላክ የልባችሁን መሻት ሁሉ ከሃጥያት በስተቀር ይፈፅምላችሁ የተባረካችሁ ቲጂዬ የኔ ጎበዝ ጠንካራ እድለኛ ነሽ ፍሪታዬን የመሰለ እህት ሰቶሻል ከዚህ በኋላ ብቸኛ አይደለሽም ደሞ እኛም አለን ተባረኪ ከዚህ በላይ ከፍ በይ
@genetyigabez3977
@genetyigabez3977 9 ай бұрын
እንኳን ተወለድሽልን ቀሪው ዘመንሽ የደስታ የስኬት ይህን ቴጂዬ ፍቅር ናችሁ እውነት ቃል የለኝም አይለያችሁ❤❤❤❤❤
@ysakoryoutube5008
@ysakoryoutube5008 9 ай бұрын
እኔ ይቺ ሴትዮ ፍሬ የምትባለው የሆነ የዘረኛ እና ብልግና ቪዲዮ duet አድርጋ አይቻት የመጨረሻ ወረደችብኝ በጣም ብልግና ነው በተለይ ልጅቱ videoሪካት ያደረገችበት ንግድ በጣም የወረደ ነካ።ሚዲያ ላይ መታችሁ የምትበላቀጡት ገና ያልጨረሳችሁት ብልግና እና በልጅነትታችሁ ያልዘለላችሁት ስላለ ነው ልጅነትን አሳልፎ መምጣት በጣም መታደል ነው በስተርጅና አትጃጃሉም እንዴት ልጁን ሶሻል ሚዲያ ይዞ መቶ እንደዛ አይነት video duetያደርጋል የሰው ልጅ የታየኝ ነገር ቢኖር ሀላፊትነት እንደሌላችሁ ነው
@bzu-dt1st2pf4k
@bzu-dt1st2pf4k 9 ай бұрын
ምን ሰርታ ነዉ ቲክቶክ ላይ ፍኖ እያናናቀች እና ያልሆነ ምልክት እየሰራች የሰራችዉ ተሆነች ፍሬ አይደለችም ቆርጠወ ነዉ ፍርየን የጨመራት ደሞ ፍሬየ ተናገራለችእኮ በዛቪዲወላይ እኔ አይደለሁም ብላ በክብር ቪዲዉ ሰርታለች ፍሬየ ሶ ፍሬየ ምንም ጥፍት የለባትም::😍😍😍😍
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily 9 ай бұрын
ስለ ስድብሽ እጅግ አርጌ አመሰግናለሁ ስለ ቪዲዮው ደግሞ ቅንብር ነው እሱንም በተመለከተ ቲክታክ ላይ እኔን እንደማይወክል መልስ ሰጥቻለሁ ቪዲዮውን ገብተሽ ማየት ትችያለሽ በተረፈ እግዚአብሔር አምላክ እኔን እንደዚህ ባዋረድሽኝ ልክ ይክፈልሽ አመሰግናለሁ በድጋሚ
@Geniየማርያም
@Geniየማርያም 9 ай бұрын
​@@FrieDagiFamilyፍሬ & ዳጊ ምርጥ ፋሚል ናቹ የምር ስወዳቹ ከናተ ብዙ ነገር መማር ይቻላል የሰው ወሬ አትስሙ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍
@tigistnegatetesema
@tigistnegatetesema 8 ай бұрын
በዚሕ ፍቅራችሁ ጌታየሱስን እንደግል አዳኝችአርጋችሁ ብትቀበሉ ደሥይለኝል መጨረሣችሁን ብታሣምሩ ብዬ ነዉ አንዳንድ ግዜ እከታተላለሁ ፕሮግራማችሁን ከአሁን በኋላግን እከታተላለሁ ❤ ልጃችሁግ እግዚያብሔር ያሣድግላችሁ ተባረኩ❤
@አማኑእኤ
@አማኑእኤ 9 ай бұрын
የእናንተን መልካምነት ለማማዬ ግን ትልቅ ውርስና አርያ እያስቀመጣችውላት ነው ፈሪ ደሙ የሚገርመኝ የቶንዴ መልካምነት ዛሪ እኩ በየቤቱ ተከድኑ ይብስል አባውራ ዝም እውነተኛው አባባል እናንተ ጋር ነው ባልና ሚስት ከአንድ ወንዝ ይቀዳል የሚባለው ማማዩ ግን ታድላ በኛ ቤት ስለደረሰብን ነው እናታችንና አባታችን በጣም ደግ ነበሩ ነብሳችውን ይማረውና እኛ ግን አሁን የነሱን ነው የወረስነው አሁንም አይቀይራቹ ይሄ መልካምነታቹ እመብርሀን ብርክ ታርግላቹ ቶንዴ በጣም ሊመሰገን ይገባል እረጅም እድሜ ከጤናክ ጋር ይስጥክ ፈሪ ውለጂ ከበጅ የምትዘረጌው አያሳጣሽ ቤትሽ ይባረክ ❤ እወዳችዎለው ክፎ አይንካቹ
@selamisare5466
@selamisare5466 9 ай бұрын
ቲጂ የዋህ ናት የእውነት ይገባታል የሼፉ ቤተሰብ ተባረኩ🎉❤❤❤
@elizabethk9119
@elizabethk9119 9 ай бұрын
መልካም ልደት ቲጅ እግዚአብሔር ይስጥሺ ምክራቺንን ሰምተሺ ያንን የድያብሎስ ጥፍር ስላወለቅሺው ደስ ይላል አየሻት ፍሬን ሁሉም ነገሯ የራሷ እግዚአብሔር በሰጣት በተፈጥሯዋ ነው የምታጌጠው ምንም ፌክ ነገር የላትም ፍሬ ሁለተኛ ያንን የሰይጣን ጥፍር እንዳትቀጥል ምከሪያት መቸም የአድስአበባ ሴቶች የሚያስደርጋቸውን የጋለባቸውን ሰይጣን ባወቁት ወደልቦናቸው ይመልሳቸው ።
@EyarsEyrs
@EyarsEyrs 9 ай бұрын
ፉጣሪ ቤታቹህን ብድሥታ ይሙሉ
@yemaryamkerubal
@yemaryamkerubal 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ስክስሽ ሰው ነው የሚሰጠው ቲጂ ትልቅ ቤተሰብ ነው የሰጠሽ
@ዘይነብዩቱብ-ኸ9ጰ
@ዘይነብዩቱብ-ኸ9ጰ 9 ай бұрын
እኔ የፊሬ ጓደኛ ቦሆንኩ ብዬ ተመኝሁ ወላሂ ታድላቹ የጓደኝነት ጥግ❤❤❤❤
@Idhidyshdjhd
@Idhidyshdjhd 9 ай бұрын
ነሽ ❤😂
@ዘይነብዩቱብ-ኸ9ጰ
@ዘይነብዩቱብ-ኸ9ጰ 9 ай бұрын
@@Idhidyshdjhd ደምሪኝ
@ራሀቱልቀልብ-ወ5ዘ
@ራሀቱልቀልብ-ወ5ዘ 9 ай бұрын
ቲጂ እነዚህን ሰወች አጥብቀሽ ያዥ በጣም እንዲታዲጊ ያደርጉሻል መልካም ጥንዶች ናቸው
@TayuG-n3j
@TayuG-n3j 9 ай бұрын
ፍሬ ቶንዴ ማሚቶ ማርያምን እናንተ እኮ ትለያላችሁ።እኔ በበኩሌ የምላችሁ ነገር የለኝም እንዳከበራችዋት ፈጣሪ ያክብራችሁ።
@MeryMery-wr5yu
@MeryMery-wr5yu 9 ай бұрын
ፍሬ የኔ መልካም ሁሌም ደስ ይበልሽ
@tigistabdisa-ob4sx
@tigistabdisa-ob4sx 9 ай бұрын
ከሰው ዓይን ያውጣችሁ ደስ ትላላችሁ ቲጂዬ ተባረኪ ❤
@AsaiaMoma
@AsaiaMoma 9 ай бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጨምረላችሆ የምወዳችሆ ቤተሠብ ናችሆ ቲጂ ደስ ሰላለሺ ደስ ብሉናል እኳን ደስ አለሺ ደግነታችሆ ፍቅራችሆ ይጋባል ❤🎉🎉
@reyuyenu340
@reyuyenu340 9 ай бұрын
EBS lay ሊያ ለመጀመሪያ ግዜ ሰትጠይቃት ቲጂን መሀን ነኝ ቤተሰብ የለኝም ሰትል አሳዝናኝ ነበር ለማን ነዉ እንዲ ምትለፍዉ ብዬ ነበር ለካ መወለድ ቋንቋ ነዉ ወንድም እህት ልጅ አገኘች😢 ያዝልቅላቸዉ ደሰ ይላል
@ምረትአለም
@ምረትአለም 9 ай бұрын
ወይኔደስስትሉ እንዲህነው ወዳጅነትልጅቱደግሞ ሳትሆነችሳ ያሳድግልሽ
@maryelove7751
@maryelove7751 9 ай бұрын
ዉብ ፋሚሊ ስወዳችሁ ከልቤ ነዉ ማሚዬ የኔ ጣፋጭ ምነዉ መንታ ሆነሽ ብትፈጠሪ ኖሮ።
@senaitmulalem5603
@senaitmulalem5603 9 ай бұрын
ቲጂዬ ደስ ስላለሽ ደስ ብሎኛል የምትሰሪው ይባረክልሽ የተባረከ ትዳር ይስጥሽ ውለጂ ክበጂ❤❤❤
@ምረትአለም
@ምረትአለም 9 ай бұрын
ወይኔፍሬ ልጅሽግን ሚሞሪየተሞላባት መሰለይ እግዚአብሔር ያሳድግልሽእፍፍፍፍ እኔመካንነይ ካገባሁ አምስትአመቴነው ግንበቃ ፀልዪልይባካችሁ አይየዱባይ ስራ ጉድአረገይ መታደልነው ልጅ
@helentesfaye943
@helentesfaye943 9 ай бұрын
ፍርዬ የኔ መልካም 😘እናንተም አንድ ሚሊየን ገብታቹ በድጋሚ ለመደሰት ያብቃን💐💐💐
@mekdelawittsegaye1364
@mekdelawittsegaye1364 9 ай бұрын
አሜን አሜን
@tigistabdisa-ob4sx
@tigistabdisa-ob4sx 9 ай бұрын
ፍሬ መልካም ሴት ነሽ እግዚአብሔር ቤትሽን ትዳርሽን ይባርክልሽ ልጅሽ እድግ ትበልልሽ ❤
@mhdertesfa2563
@mhdertesfa2563 9 ай бұрын
ቲጂ ታድለሻል ምርጥ ቤተሰብ ተቀላቀልሽ። አገላለፅሽም ደስ ይላል። ፍሬ ግን ቴሌግራም ዘጋሽኝ ያመጣሽልኝ ፎክሬ ፎክሬ ዘጋሽኝ።
@abebech8379
@abebech8379 9 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ቲጂዬ እንኳን ደስ አለሽ
@ZabibhDubiq34-ho1by
@ZabibhDubiq34-ho1by 9 ай бұрын
ቲጂ ቆጆ ስታምር ስወዳችሁ❤
@abebech8379
@abebech8379 9 ай бұрын
ፍርዬ ተባረኪ ልዬ ሰው
@HazebMenjo
@HazebMenjo 9 ай бұрын
ፍርዬ ብዙ ጊዜ ፕሮግራማቸው እከታተላለው አውን አውን ግን ቡና መጠጣት አማረኝ❤ በቃ ማውራት
@yoditgetachew4730
@yoditgetachew4730 9 ай бұрын
ፍርዬ የኔ ቆንጆ አንችን የመሰለ ጓደኛ ያገኘ ሰው እድለኛ ነው የኔ ቅን ቶንዴ መልካም ሰው ዘመናችሁ ይባረክ
@alemgirma8069
@alemgirma8069 9 ай бұрын
ማማዬ የኔማር ደስ ስትዪ አንዷን ሺ ያርግላችሁ
@kedestterefe697
@kedestterefe697 9 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል ፍቅራችሁን እግዚአብሔር ይጠብቅላችሁ ግን ደበቅ በሉ ❤❤❤
@RitiDidi
@RitiDidi 9 ай бұрын
ታድላችሁ መልካም ጓደኛሞች ናችሁ የዋህ ነች
@nathnaeltesfaye9089
@nathnaeltesfaye9089 9 ай бұрын
ቢላ አያያዙዋ ቲጂ አሳቀቀኝ ። ህፃን ከጎን እያለ እንደዚ አይያዝም ።
@SaraBadada-r7t
@SaraBadada-r7t 18 күн бұрын
Wow yes thank you Amen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Banchu-dz8vw
@Banchu-dz8vw 9 ай бұрын
ፍርየ ምርጥ እኮ ናችሁ ቲጂየ ድምቀት እኮ ነሽ
@KiyaElias-ec2bl
@KiyaElias-ec2bl 9 ай бұрын
ቶዴንም አመስግኝው ሰላምም አላልሸውም እናትና ልጅቱን አቅፈሽ እሱን ዝም እንዴ😂ቶዶ መልካም ሰው እኔ ቲክታክሸም ዮቱብሽም የለኝ በጣም ስለመቸኩይ እራሴን ያመኛል ስትጮሂ😂😂😂
@Geniየማርያም
@Geniየማርያም 9 ай бұрын
የተመታሸ😅😅
@makdesetopia4134
@makdesetopia4134 9 ай бұрын
እኔ ያልገባኝ ነገር እንዲ ነገር ነው የፆም የምትሉት ነገር ኬክ እንደት ነው የፃም የሚሆነው ጥያቄየን መልሱልኝ ??????
@VyrusCitrus
@VyrusCitrus 9 ай бұрын
እንቁላል ወተት ቅቤ ከሌለው የፆም ነው የሚሆነው
@Asad-ir6gr
@Asad-ir6gr 9 ай бұрын
ፍሬ ዳጊ ፋሚሌዎች ስወዳችሁ የሰው ጥግ ናችሁ አላህ ያስደስታችሁ❤❤❤
@tarkibalayn-hd3gn
@tarkibalayn-hd3gn 9 ай бұрын
እመብርሃን ፍቅራችሁን ታብዛላችሁ ደስ ትላላች እረጅም እድሜ ትስጣችሁ🎉🎉🎉🎉
@alemseife2197
@alemseife2197 9 ай бұрын
tige yena konjo edem ketena gar fetari chmro yesteshe
@nunitsegaye159
@nunitsegaye159 9 ай бұрын
መልካም ልደት ቲጂ እነ ፍሬ ተባረኩ
@ruthkassu6304
@ruthkassu6304 9 ай бұрын
ዛሬ ስታምር ትጂ የላ ስው መስለች❤❤❤❤
@fitsumget3346
@fitsumget3346 9 ай бұрын
Enante Astelabachu topic atachu mimiton gin siwedat...esua bichawan eyawerach record bitaregu eko beki neber
@lilegrema813
@lilegrema813 9 ай бұрын
ባልነ ሚስቶች አስተዋይ ነቸው በእርግጠኝነት ትግስት ከነንተ ብዙ ነገር ትማራለች
@ruthkassu6304
@ruthkassu6304 9 ай бұрын
የተለያችሁ እግዚአብሄር ይባርካችሁ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@senayttemesgen9978
@senayttemesgen9978 9 ай бұрын
ውይ ማማዬ ስራዋን ደግሞ አትረሳም ዬኔ ቅመም❤❤❤
@bekelemisrak1288
@bekelemisrak1288 9 ай бұрын
ቲጂእና ማማ ያሉበት ደመቅ ነው ሚል 😍👌
@امناصر-و8ز
@امناصر-و8ز 9 ай бұрын
ተጂየ የኔየዋህ ይገባሻል ❤❤❤
@tigisttufa6469
@tigisttufa6469 9 ай бұрын
Fekerachwun yabzalachew kaze belay desestelu❤❤❤❤
@GggGggg-cg3wd
@GggGggg-cg3wd 9 ай бұрын
ውይቲጅአሳቀቅሽኝ ቢላዋው ማሚቶን ወጋትአልወጋት እያልኩ ለወደፊቱ ጠንቀቅበይ
@betimesfen8796
@betimesfen8796 9 ай бұрын
ዋው ደስ ስትሉ ተባረኩ 🎉🎉🎉
@mariyamawit
@mariyamawit 9 ай бұрын
ቲጂዬ እንኳን ደስስ አለሽ🎉🎉🎉❤(መቼስ አታይውም ኮመንቴን😊ዝምብዬ ልመኝልሽ) ለተሻለ ስኬት ሁላችሁንም በጤና በደስታ ያብቃቹ❤
@VyrusCitrus
@VyrusCitrus 9 ай бұрын
Omg! tg you are so cute የሰው ልጅ እኮ ይቀያየራል እሷም አመስል በጣም አምሮብሻል
@msrak4498
@msrak4498 9 ай бұрын
እናተ ሥትሾካሾኩ እኔም ሹክክ ብዬ መሥማቴ❤❤❤❤
@ShemimaRayan
@ShemimaRayan 8 ай бұрын
ቲጂ እግሊዝኛ ቀንሺ
@mizaretmizaret526
@mizaretmizaret526 9 ай бұрын
ስታምሩ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤
@EyarsEyrs
@EyarsEyrs 9 ай бұрын
ማሻላ ፉጣሪ ይጥብቅሸ
@ethiopia1agerie661
@ethiopia1agerie661 9 ай бұрын
🟣🟣🟣🟣 ፍሬ እና ቲጂ ደስ እምትሉ እህትማማቾች :: ፍሬ እና ቶዴ ማማዬ ልዩ ቤተሰብ ናችሁ ትልቅ እህት ወንድም በመሆናችሁ ደስ ነው ያለን እንደዚህ አይነት ጎደኛ ማግኘትሽ TGYe ከአይን ያውጣችሁ ልብሳችሁ እማ ጉድድድ ፋሲካንም አንዳይነት ልበሱ አሸብርቁ ልዩዎች🟣🟣🟣🟣🟣🟣🟣🟣🟣🟣
@muyess6093
@muyess6093 9 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ማሚቶ የኔ ማር 🥰
@ኤማንዳቲናYouTube
@ኤማንዳቲናYouTube 9 ай бұрын
እንደ ቶንዴ አይነት ባል ስጠኝ ጌታ ሆይ የተባረካቹ ቤተሰብ ❤❤❤❤❤❤
@birhanukore2574
@birhanukore2574 9 ай бұрын
ቲጂ እንኳን ሰው ሰጠሽ
@genetsamuel8518
@genetsamuel8518 9 ай бұрын
Congratulations ❤❤❤🎉 beautiful family ❤❤❤❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@ፅጌማርያም-የ6ቨ
@ፅጌማርያም-የ6ቨ 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛው የኔ ውዶች
@sifenshume7726
@sifenshume7726 9 ай бұрын
ስወዳችሁ❤️ ፍርዬ ቶንዴ ማሚቶ ትጅዬ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድላችሁ ❤
@watermelonyuh3810
@watermelonyuh3810 8 ай бұрын
Besew desita mideset sew biruk new❤❤❤❤
@ማሂወሎየዋ
@ማሂወሎየዋ 9 ай бұрын
ቲጂየ ጀግናየ❤❤❤
@አይናለምበቀለ-ፀ7ሠ
@አይናለምበቀለ-ፀ7ሠ 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
@selomeabtew6011
@selomeabtew6011 9 ай бұрын
ፍርዬ አበሻ ቀሚሶችሽን ስወዳቸው አንችንም እወድሻለሁ❤❤❤
@AsmiHayle-fn1dc
@AsmiHayle-fn1dc 9 ай бұрын
ቶንዴ በጣም ጥሩ ሠው ተባረኩ
@hanna4751
@hanna4751 9 ай бұрын
ፍሬ ቲጂን ዳሪያት ውለታ ዋይላት በዚህ❤❤❤
@zuzu-t7p
@zuzu-t7p 9 ай бұрын
ምን አገባሽ እደው ሰውስ
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 9 ай бұрын
ፍሬ ና ቶንዴ ምርጥ ሰ ውናቹ ጌታ ይባርካ ቹ ሚጣዬ እድግበይ 😘😘😘😘😘❤️❤️❤️
@TsiTsi1111-h8u
@TsiTsi1111-h8u 9 ай бұрын
ሰታምሩ ❤❤❤❤❤
@ሡሡየመርሳዋA.Rፋሚሊ
@ሡሡየመርሳዋA.Rፋሚሊ 9 ай бұрын
የኔጣፋጭ ማማየ❤❤❤
@sara-yx3ot
@sara-yx3ot 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂እውነትም ክግና ናት🎉🎉🎉ናትና 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@sdemssi1962
@sdemssi1962 9 ай бұрын
ያዝልቅላችሁ❤❤❤❤❤
@abebamamo-j8u
@abebamamo-j8u 7 ай бұрын
አይለያችሁ መልካምነታችሁ ሣትናገሩ አፍ አውጥቶ ይናገራል
@aster-jl3qx
@aster-jl3qx 9 ай бұрын
አሜን ያውጣችሁ ታምራላችሁ
@Naåd-e8h
@Naåd-e8h 9 ай бұрын
ቴጂዬ እንኳን ደሰ አለሸ🎉🎉🎉🎉
@tmsgenamlakekbermsganalant3958
@tmsgenamlakekbermsganalant3958 9 ай бұрын
ፍሬ በእውነት ጥሩ ቤተሰቦች ናችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ 🎉❤😂
IL'HAN - Qalqam | Official Music Video
03:17
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 700 М.
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
01:01
DO$HIK
Рет қаралды 3,3 МЛН
How to treat Acne💉
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 108 МЛН
#Vered Bride To Be የፅጌረዳ ብራይዳል
32:30
Abyssinia Production Official
Рет қаралды 194
ሐረግ ( ክፍል 50)
35:01
ለዛ
Рет қаралды 336 М.
የማማዬን ፀጉር ቆረጥኩት | ደነገጠች
28:22
Frie Dagi Family
Рет қаралды 101 М.
IL'HAN - Qalqam | Official Music Video
03:17
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 700 М.