ልዩ የቤተሰብ ፍቅር እና የጓደኝነት ጥግ የታየበት የአዲስ ዓመት ዝግጅት

  Рет қаралды 49,254

Frie Dagi Family

Frie Dagi Family

Күн бұрын

ሠላም ውድ ተመልካቾቻችን !
ማማዬ በራሷ ቻናል መጥታለች:: ይህንን ሊንክ በመጫን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ፡፡ እናመሰግናለን፡፡ bit.ly/3bT6TC8 ወይም / @yemariamfre
ቪዲዮቻችን ሲለቀቁ ወዲያዉ እንዲደርስዎ ይህንን ሊንክ ይጫኑ bit.ly/3xNLXVS ወይም www.youtube.co...
ምርትና አገልግሎትዎን ለማስተዋወቅ 0911309632
Join this channel to get access to perks:
/ @friedagifamily
Don't forget to subscribe to our channel, share, like, and hit the notification icon to be notified for more videos.
Please Follow Me
www.youtube.co...
/ emuyebeyene
/ firebeyene
/ firehiwot_beyene
Eregnaye እረኛዬ ክፍል - Eregnaye season episode @Arts Tv World እረኛዬ ክፍል - Eregnaye Ep @Arts Tv World ድንቅ ልጆች | Seifu on EBS Donkey Tube Dink_lejoch seifu on ebs,seifu on ebs,new ethiopian movie 2019, babi, ባቢ, babiyoutube, babi ethiopia, ethiopian,teddy afro,fana tv,9 shi part,amharic film,betoch,tigrigna music,ebs tv,ethiopian drama,ethiopian comedy,ዘጠነኛው ሺህ - zetenegnaw shi sitcom drama part 14,hanan tarik,amharic musicnew ethiopian movie,new ethiopian movie 2019,ethiopian movie,full ethiopian movie,ethiopian drama,ethiopian new movie,new ethiopian film,ethiopian movies,best ethiopian movie,new ethiopian movies,amharic movie,ethiopian comedy,ethiopian film,ethiopian new drama,ethiopian movies 2019,ethiopian,ethiopian new movie 2019,new ethiopian music 2019,latest ethiopian movies,funny ethiopian comedy,new ethiopian music seifu fantahun on ebs show,x,seifu show,seifu on ebs,seifu fantahun show,seifu fantahun on ebs,seifu fantahun show 2018,seifu fantahun late night show,seifu fantahun,seifu fantahun prank,funny pic seifu show,seifu on ebs this week,seifu on ebs this week 2018,new ethiopian music 2019,ethiopian new music,zebiba girma,ethiopian music 2019,zebiba girma gerager,new ethiopian music,ethiopian music,amharic music 2019,zebiba girma music,new ethiopian song 2019,new amharic music 2019,ethiopian song 2019,new ethiopian song,gerager,ethiopian love music,ethiopian new song,new ethiopian music 2019 this weeksenselet drama,senselet,ethiopia,ethiopian news,ethiopian,ethiopian films,ethiopian drama,ethiopian music,ethiopian actress,ethiopian film,zemen drama,senselet drama movie actress tg,ethiopian movies,ethiopian dating,ethiopian new movie,ethiopian tv,ethiopian artist,ethiopian new music,ethiopia zena,senselet drama actress tigist milkesa sisters,new senselet video,ethiopian comedy,ethiopia,ethiopian drama,ethiopian film,ዘጠነኛው ሺህ,ethiopian,new ethiopian comedy,ዘጠነኛው ሺህ,ምን ልታዘዝ ድራማ,ethiopian news,new ethiopian movie 2019,ethiopian music,ethiopian movie,funny ethiopian comedy,ethiopian series drama,betoch,አስቂኝ ድራማ,teddy afro,hope music,ትንሿ ፓርላማ,ኤደን ገነት,ethiopian tv,jtv ethiopiazetenegnaw shi,9negnaw shi,zetenegnaw shi 14,zetenegnaw shi part,zetenegnaw shi part 5,zetenegnaw shi part 1,zetenegnaw shi part 14,new ethiopian music 2019,ethiopian music,new ethiopian music,ethiopian music 2019,ethiopian new music,ethiopian music new,ethiopian love music,ethiopian song 2019,new ethiopian song,ethiopian traditional music,ethiopian song new,ethiopian new song,new ethiopian song 2019,ethiopian song,new eritrean music 2018,tigrigna music,eritrean music,new ethiopian music 2018,ethiopian music new 2019ethiopian comedy,new ethiopian comedy,new ethiopian comedy 2019,new ethiopian movie 2019,ethiopian,new ethiopian music 2019,funny ethiopian comedy,ethiopia,ethiopian film,new ethiopian movie,new ethiopian film,new ethiopian music,ethiopian movie,ethiopian comedy 2019,ethiopian drama,comedy,ethiopian news,full ethiopian movie,new ethiopian comedy in 2019,new ethiopian comedy tomas 2019ethiopian,new ethiopian music,ethiopian comedy,new ethiopian movie,new ethiopian funny video,ethiopia,new ethiopian comedy,new ethiopian comedy 2019,new ethiopian movie 2019,ethiopian music,ethiopian funny video,ethiopian drama,ethiopian movie,new ethiopian,new ethiopian vines,new ethiopian music 2018,ethiopian news,ethiopian film,funny ethiopian comedy,new ethiopian funny videos,hope music ethiopia ehud on ebs,seifu on ebc,special show,ebs,ebstv,ethiopia,meskel,mogachochethiopian drama,betoch,ethiopian comedy,ethiopian music,betoch comedy,ethiopian,betoch drama,ethiopian movies,ethiopian artist,ethiopian actress,ethiopian,betoch comedy drama,ethiopian news,new drama,ethiopian,ethiopian movie,ethiopian news,zemen drama,ethiopian music,ethiopian actress,new ethiopian movie,new ethiopian amaharic drama,ethiopian comedy,new ethiopian drama 2018,teddy afro,teddy afro new music 2022

Пікірлер: 119
@YoditAmbaye
@YoditAmbaye 4 ай бұрын
ቤተሠብሽን በጣም ነዉ የምወዳቸዉ ጨዋነት በስነስርአት ማደግ መከባበር እዉነተኛ ፍቅርን አይበታለዉ እናትሽን ደግሞ በጣም ነዉ የምወዳቸዉ የእዉነተኛ እናት ተምሳሌት❤ በዛላይ ባለሙያ የምትበሉትን ሳይ በጣም እጎመጃለዉ አንዴማ እርጉዝ ሆኜ በስመአብ በተረፈአዲስ አመት የሠላም የጤና የብልፅ ግና ያርግላቹ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ለማዘርዬ❤❤
@ObseMone
@ObseMone 4 ай бұрын
እኳን አደረሳችሁ እመብርሃን ቅድስት ድንግል ማርያም እደዚሁ እዳማረባችሁ እቅፍ ድግፍ አድርጋ ከቁጥር ሳትጎሉ ለሚመጣውም አመት ታድርሳችሁ 🎉🎉🎉❤❤❤
@EM-gq9ix
@EM-gq9ix 4 ай бұрын
ህፃኗ ርጋታዋ ማር ነገር ናት እግዚአብሔር ያሳድግልሽ ❤
@ያህያYahyawe-s1r
@ያህያYahyawe-s1r 4 ай бұрын
ቅማሞቼ አዲሱ ዓመት ከሰዉ ኩሽና ወተችዉ የራሰችዉን ቤት ያምታስተደድሩበት ዛማን ይሁንላችዉ🙏❤❤❤❤❤አሚን ለላችዉት ይሁንላችዉ
@zedyednglij3314
@zedyednglij3314 4 ай бұрын
አሜን🌻🌼🌻አሜን🌻🌼🌻አሜን,🌻🌼🌻🙏
@YemariyamLije
@YemariyamLije 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@hanankm4587
@hanankm4587 4 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ የታልዬ እንቁዎች እታልዬ የእናት መካሪ ተቆጪዩ ምን ልበል ላንቼ ቃላት የለኝም ብቻ የድንግል ማርያም ልጅ እሱ እረጅም እድሜን ጤና ይስጥሽ ሺ አመት ኑሪልኝ እንኳን አደረሰሽ የኔ ውድ እንቁእታዬ 🌻🌻🌻🌻🌻🌻 ❤❤ማሚቶ የነፂ ሚጣዬ የታልዬ ልዕልት ፈጣሪ በጥበቡ ታሳድጋቹሁ ❤ እህት አለሜ ሉዬ ነፂ ያሪዶ ዳጊሁላቹሂም እንኳን2017አመት በዓል በሰ አደረሳቹሁ ሁሊም ደስታ አይለያቹሁ 🌻🌻🌻🌻🌻መልካ አዲስ አመት
@አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ
@አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ 4 ай бұрын
ወንድሞቸን ስለምወድ ስለወንድማቸው ሲናገሩ አለቀስኩ ኡፉ ደስ ይላል ወንድም ሲባል ሁሉ ነገር ነው
@user-rr1ld8dy1f
@user-rr1ld8dy1f 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ማዘርዬ እኛም አሜን ብለናል
@saradezi8588
@saradezi8588 4 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ መድሀኒያለም አባቴ እመቤቴ ማርይም እናታችን ሁላችንንም ከነቤተሰቦቻችን በሰላም በጤና ይጠብቁን የተባረከ ቭየተቀደሰ አመት ያርግልን❤️❤️❤️❤️🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻❤️❤️❤️❤️🙏🏾
@betetomass9463
@betetomass9463 4 ай бұрын
ማማዬን እያየሁ በጣም እቀና ነበር መንፈሳው እርጋታዋ አስተዳደጓን እዲት እደምውዳት❤❤❤ ከስደት ተመልሺ እግዚአብሔር ሚሳነው የለም ወለድኩ ሴት ልጅ ። በህይውቲ እጅግ ከባባድ ነገር አልፊለሁ ካባድ ነበር ግን እመብርሃን እግዚአብሔር መማፀን ብቻ ።
@hiwotmelese3350
@hiwotmelese3350 4 ай бұрын
እኔ ቁጭ ብዬ አብሬያችሁ የማለቅሰው ነገርስ ፍሪታዬ እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራችሁ ፍቅር እንደሸማ ያልብሳችሁ አሁንም እንቅፋት አያግኛችሁ ደስ ስትሉ በማርያም
@TsedaleWolde
@TsedaleWolde 4 ай бұрын
በጣም የምታምሩት ውብ ቤተሰቦች እግዚአብሔር መጨረሻችጅሁን ያሳምርላችሁ❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@ruthkassu6304
@ruthkassu6304 4 ай бұрын
ፍርዬ እናትሽ ናፍቃኝ ነበር እንኳን አደረሳችሁ አደረስን❤❤❤❤🎉🎉🎉
@senaitmulalem5603
@senaitmulalem5603 4 ай бұрын
እታልዬ እንኳን አደረሰሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ምርጥ እናት❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@manam5963
@manam5963 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲
@betelhemteshome3040
@betelhemteshome3040 4 ай бұрын
ፍርዬ የኔ እውነት አስለቀሽኝ ደስ የምትሉ ቤተሰቦች እታለምዬ እድሜ ከጤና ይስጣችሁ
@onelove1703
@onelove1703 4 ай бұрын
ጨዋታ አዋቂ ነው ያ ሰውዬ😂😂😂 እግዚአብሔር ይጠብቃቹ
@EdenAbebe1969
@EdenAbebe1969 4 ай бұрын
ቶንዴ እውነት በ ቤተሰብ መወደዴ እንዴት ደስ ይላል❤❤ እውነት ተባረክ
@FelekRahel
@FelekRahel 4 ай бұрын
ፍርዬ የኔእናት እውነት ነው እናት ልጆቿን ሰብስባ ተቸግራ ተርባ ተጠምታም ድብቅ አርጋ ታሳድጋለች እናንተም ለቁምነገር በቅታችሁ ስብስብ ብላችሁ አስደስቷቸው ይኑሩላችሁ🎉🎉🎉🎉
@EthioCrypto-uu3er
@EthioCrypto-uu3er 4 ай бұрын
በእውነት መጨረስ አቃተኝ የራሴን ቤተሰብ ነው እማይ እሚመስለኝ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ 🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊 🌻🌻 መልካም 🌻🌻️ 🌻🌻 አዲስ 🌻🌻 🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️ 🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻 🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊
@GgGg-zi5mg
@GgGg-zi5mg 4 ай бұрын
20:10 እናትእኮ ሰብሳቢ ነች ከምር እናቴ ሞታለች ባባቴ እንሰበሰብ ነበር እሱም አረፈ ብዙም እንደድሮ አይደለንም ፍርዬ አስለቀሽኝ😥 ለማዘር ረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጣቹ መልካም በአል❤
@EdenAbebe1969
@EdenAbebe1969 4 ай бұрын
እንካን አደረሳችው ዳሚዬን ከነቤተሰብዋ እንዲሁም የቶንዴ ቤተሰቦችበጣም ነው ምወዳቸው እንካን አደረሳችው🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼❤️❤️❤️❤️👍👍
@mekdesdonocho9358
@mekdesdonocho9358 4 ай бұрын
ምርጥ ቤተስብ ❤❤❤
@raheel-z4e
@raheel-z4e 4 ай бұрын
🌻🌻🌻መልካም ባህል🙏🙏🙏💚💛❤
@mesiMesi-zk6li
@mesiMesi-zk6li 4 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ፍሬ እና ዳጊ ከነመላው ቤተሰብቻችሁ
@feveerk5714
@feveerk5714 4 ай бұрын
እንኮአን አደረሳችሁ መልካም በአል ዲዲዬ ስላየሁክ ደስ ብሎኛል ❤❤❤❤❤
@yonatank2354
@yonatank2354 4 ай бұрын
ፍሬ ሰርፓራይዙን ንገሪን አታጓጊን በተለይ እኔ እርጉዝ ከሆንሽ ብላሳን በተለዬ ላመስግንልሽ ደሞ ስታረግዢ ማሚቶን እንዳትሸከሚ መጥፎ ነው መልካም በአል❤❤❤
@oneethoipan9565
@oneethoipan9565 4 ай бұрын
እኔም እሱን ጠቢቄ ነበር😂😂😂😂😂😂
@ግእዝቲዮብ
@ግእዝቲዮብ 4 ай бұрын
አረ ከ3ወር ቡሃላ ነዉ እርግዝናምካለ
@behappy83tube74
@behappy83tube74 4 ай бұрын
መዳንያለም ከክፉ. ይጠብቃችሁ ።
@jerusalemtessema
@jerusalemtessema 4 ай бұрын
ምርጥ ቤተሰብ🎉🎉🎉🎉🎉
@kokobewerku6451
@kokobewerku6451 4 ай бұрын
እኳን አብሮ አደረሰን 🎉🎉🎉 ፍረየ ሰትመለሶ ከሸኖ እስከ አሌልቱ ያለዉን መገድ ቪዶ ስሪልኝ የኔ ዉድ ካላስቸገርኩሺ ❤❤❤❤
@Somer7719
@Somer7719 4 ай бұрын
Happy new years 🎉
@ማራናታ-ከ5ጘ
@ማራናታ-ከ5ጘ 4 ай бұрын
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🎉🎉🎉🎉መልካም በዓል 🌻🌻🌻🌻🌻
@Faith-g9f
@Faith-g9f 4 ай бұрын
Happy 🎆 🌼🌻🌼🌻ሰላም ለሁላቸን ጌታ ኢትዮጵያውያን ጠብቃት አሜን
@Lemlem-t5f
@Lemlem-t5f 4 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ፍርዪ አገሬን አሳየሽኝ ደስ አለኝ❤
@Meski-od7yc
@Meski-od7yc 4 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ደስ ስትሉ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@hiwotbihonegn1467
@hiwotbihonegn1467 4 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ❤❤❤❤❤❤❤
@LiAa400
@LiAa400 4 ай бұрын
Frye erguz nesh mesel buna alashetim alsh?
@samritube645
@samritube645 4 ай бұрын
*በቅድሚያ እንኩዋን አደረሳችሁ ሲቀጥል ሼፍ ቶንዴ አረቄ እንዳይረሳ እሺ😂አዲስ አበቦች ደብረብርሃን ነን ስልላቸው እሮጠው አረቄ ምጡልን ነው እኮ የሚሉት የአመት ሰው ይበለን ይበላችሁ ከቁጥር አያጉላችሁ*
@shmles-y1i
@shmles-y1i 4 ай бұрын
ያሬዶተባረክ አባዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@nasibamuzmal4711
@nasibamuzmal4711 4 ай бұрын
አላህ አይለያቹሁ ምርጥ ቤታሰቦች❤❤❤❤
@SoSo-kd5ji
@SoSo-kd5ji 4 ай бұрын
አሚን የኔዉድ
@tirhasasefa640
@tirhasasefa640 4 ай бұрын
❤❤🎉የማርያም ቅመም ተባረኪ🎉❤
@AK-vx3ht
@AK-vx3ht 4 ай бұрын
በስመአብ እንዴት እንደምታምሩ !!!! ፈታሪ ይባርካችሁ !!!!!
@robekaeth3984
@robekaeth3984 4 ай бұрын
እንካን አደረሣችሁ ዋው ታምራላችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
@hirutwoldemichael6278
@hirutwoldemichael6278 4 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ 🙏🙏🙏
@SalamSalam-d5i
@SalamSalam-d5i 4 ай бұрын
Enem and qan enten basdesitat😢 enkan adersachu adersan amen ❤❤❤
@Fikirte-nh2lr
@Fikirte-nh2lr 4 ай бұрын
በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ናቹ አይለያቹ
@Mami1-kr2gt
@Mami1-kr2gt 4 ай бұрын
እንኳን ወደዘመነ ማቲዮስ አሻገራችሁ የፍሬ ቤተሰብ መልካሙንሁሉ ተመኘሁላሁ
@jerusalemtessema
@jerusalemtessema 4 ай бұрын
yes አንደኛ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@matthewskebede6600
@matthewskebede6600 4 ай бұрын
Jump!!! eating አፈር😂😂😂😂😂😂
@HayatAbdullha
@HayatAbdullha 4 ай бұрын
እረ አንተነህ ዋዋዋው የኛ ምርጥ
@ruthsolomon2917
@ruthsolomon2917 4 ай бұрын
Enkone.dese yalaschu aylyaschu hulame egzyabhare kenante gare yhune ❤
@mobilemobile4777
@mobilemobile4777 4 ай бұрын
ቶንዴ ጓሳና አረቄ አምጣልኝ ወይኔ ሀገሬ ❤❤❤❤
@EmuGetu-ce7em
@EmuGetu-ce7em 4 ай бұрын
ፍሬ እረ ሰርፕራይዙ ምን ድነዉ
@eteneshgeberemichael5630
@eteneshgeberemichael5630 4 ай бұрын
Happy New Year to all of you. God blessed you ,all countries and Ethiopian. Have a nice blessed everyone.
@tigistsemu4288
@tigistsemu4288 4 ай бұрын
"Mr Peter the Car danger የገናን ዶሮ ሳይበላ ሞተ ዋይ ዋይ ምነው በአፈሩ ላይ" የሚል በ90ዎቹ እንግዳዘር ነጋ( ነፍሷን ይማረውና) የሰራችውን ቀልድ ነው ያስታወሰኝ፤ መልካም አዲስ አመት
@SabrinaMuhammedali
@SabrinaMuhammedali 4 ай бұрын
Enkune adereseshu 🎉❤lovely family God bless you all family love you 😍
@yonatank2354
@yonatank2354 4 ай бұрын
ወይኔ ትርጎ ቶንዴ ከየት አገኛከው ትዝታ ውስጥ ከተትከኝ በስመአብ ልጂ እያለሁ በጣም ነበር የምበላው
@etagegnehuminda
@etagegnehuminda 4 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ያገሬ ልጅ
@mitu-hn9kf
@mitu-hn9kf 4 ай бұрын
ፍርዬ እኔ ቃላት የለኝም በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ አስለቀሳችሁኝ
@የእናቴልጅነኝከሸዋመንደር
@የእናቴልጅነኝከሸዋመንደር 4 ай бұрын
እኳን አደረሳችሁ ፍሩዬ የኔ የዋህ❤❤❤❤
@EmuGetu-ce7em
@EmuGetu-ce7em 4 ай бұрын
ልጅ ቢሆን ደስይለኛን
@carlottaworku2403
@carlottaworku2403 4 ай бұрын
Ewiyyyyyy lovely family,May God bless you ❤
@KelemwaKebede-v4o
@KelemwaKebede-v4o 4 ай бұрын
Happy new year 😂😂😂😂❤
@Somayube
@Somayube 4 ай бұрын
Happy New Year 🌻🌻🌻🌻🌻
@sarahabetamudubale6476
@sarahabetamudubale6476 4 ай бұрын
Allhe aylyachu selame yabezalachu 🎉🎉🎉🎉🎉
@kidistgebrie4288
@kidistgebrie4288 4 ай бұрын
❤❤❤❤Bekirbu bkelakelachhum edet edemwedachw
@merongeta2149
@merongeta2149 4 ай бұрын
Betam new mitamru enkuwan adersachihu yamet sew yibelachihu
@kidist1705
@kidist1705 4 ай бұрын
የወፍቹ ዝማሬ የበጉ ጭወት። 👍
@ረድኤት
@ረድኤት 4 ай бұрын
ሠላም ላአገረችን ለአማራህዝብ
@AddisMekibib-p6k
@AddisMekibib-p6k 4 ай бұрын
Omg Frye, እህትሽ በደካማ ጎኔ ነው ያስለቀስችን:: እታለም የእናቴ ታናሽ እህት የቤት ስም ነው እሳ ደግሞ የእኛን እናት እምትጠራት እታለም ብላ ነው:: ለማንኛውም ለእናትሽ እታለም 2017 እድሜን ከጤና ፅጋን ከበረከት ሞገስን ጨምሮ ይስጣት:: እኛም 5 ልጆች ያለአባት ነው ይሳደገችን እና እናንተ ግን ፍቅርን እንደሽማ እናትና ልጅ አላብስዋችሃልአሁንም ያላብሳቹ!!!!!!! ዳጊ ግን በእንዲህ አይነት ማንነትን ያሳደጉህ አቶ ከበደ እና ወ/መአዛን እኔ ላመስግን እወዳለሁ:: ፍርዬ ግን ላወራሽ እፊልጋለሁ:: please
@semiramohaned
@semiramohaned 4 ай бұрын
ዉይይይ ፍርዬ አስለቀሺኝ አንች ያለሺበት ስሜት እኔጋም ስላለ እፍፍ እኔም 5ሴት መካከል 1ቅንጣት ነው ወንድማቺን በጣም ነው የምንሳሳለት የኔ እበልጣለሁ ለሱ ካንች እኔ እበልጣለሁ ነው የምንባባለው አልሃምዱሊላሂ ተምሮ ትልቅ ደረጃ ላይ ደርሶልናል ፈጣሪ ይጠብቅልን የሁላችንን ወንድሞች all family Ilove you somuch Frye 🙏
@neditikedir7545
@neditikedir7545 4 ай бұрын
Ye shantaw videose?
@rahelmehari1057
@rahelmehari1057 4 ай бұрын
Happy new year ❤️❤️
@be8cab
@be8cab 4 ай бұрын
ያለ ፕሮግራም አስለቀሳቹን
@zed8788
@zed8788 4 ай бұрын
ወደ ሀገሬ ለረፍት ስሄድ ተከራይቼ ከኖርኩበት ከተማ ።ደብረብረሃን ነበር:: እንግድነትን ያስረሳሉ;በሰበብ አስባቡ በቀላሉ ለእነግዳ ታክሲ ውስጥ ሳይቀር ቀለል ያላችሁ ናችሁ :🌻🌻🌻🌻መልካም አድስ አመት ፍሬዳጊ ቤተሰብ ከምወዳችሁ 4 ምርጥ ዮቲውበር መሀል አንደኛ እናነተ ናችሁ 🌻🌻🌻🌻
@Tsion-u3t
@Tsion-u3t 4 ай бұрын
Please surprise lekekulne feline nw information please please please 🙏❤️
@mekanmenkire9479
@mekanmenkire9479 4 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂ዘና አረጋችሁኝ ኤቭሪ በዲ ሰብሰብ😂😂😂😂😂😂😂
@TracyPeter-ls3rh
@TracyPeter-ls3rh 4 ай бұрын
ውዶቼ እንኳን አደረሳችሁ
@tsegi-e5x
@tsegi-e5x 4 ай бұрын
hulem enat lezelalem tenurelen
@MetsihateDemissie
@MetsihateDemissie 4 ай бұрын
Enkwan adersachu yagera lejoch debrawoch .enanten aycha lejnetan astawesachun.fera kechalsh contact argin.
@birhanafework9450
@birhanafework9450 4 ай бұрын
Enkuan abiro aderesen Firye fetena lebego new mirti batesebi
@omaalemayehu5713
@omaalemayehu5713 4 ай бұрын
ምናለ የሀገር ልብስ ብትለብሱ???
@tiruneshwogayehu2499
@tiruneshwogayehu2499 4 ай бұрын
wyeeee hagere😢 nafekge
@senaittekle4307
@senaittekle4307 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@SebeleTemeselew
@SebeleTemeselew 4 ай бұрын
❤❤❤
@اسماءالحنيطة
@اسماءالحنيطة 4 ай бұрын
የማርያም ጋዜጠኝነት ይዋጣልሻል
@brunofernandes310
@brunofernandes310 4 ай бұрын
U guys happy new year
@mismtg5829
@mismtg5829 4 ай бұрын
mather nafkewgn neber enkuan adereswot nef amet ketena gar ystwot
@Janat2024-f5o
@Janat2024-f5o 4 ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉
@AlmashAlmash-p9g
@AlmashAlmash-p9g 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@jerusalemtessema
@jerusalemtessema 4 ай бұрын
እንዃን አደረሳችሁ
@brunofernandes310
@brunofernandes310 4 ай бұрын
happy new year guys
@aishamohammed7874
@aishamohammed7874 4 ай бұрын
Happy new yer
@ረድኤት
@ረድኤት 4 ай бұрын
ለምለሟ አገሬ የነግስታቶቹ ደብረብርሀን
@seke6733
@seke6733 4 ай бұрын
💐🙏❤️🌻🌻🌻🌻
@bedlunegusse79
@bedlunegusse79 4 ай бұрын
Happy New year
@aselefch
@aselefch 4 ай бұрын
Happy now years
@brunofernandes310
@brunofernandes310 4 ай бұрын
Happy new year
@HalenaberaHalenabera
@HalenaberaHalenabera 4 ай бұрын
😃😃😃😃😃
@yebaleworkshitaye2306
@yebaleworkshitaye2306 4 ай бұрын
Mini libeli sewdachu eko ageremi betesebini asnafekachuni
@ferihamanottesfaye9485
@ferihamanottesfaye9485 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🙏🙏🙏🙏
@hananyesuf4365
@hananyesuf4365 4 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤ very sweet family I love you guys so much
@hananyesuf4365
@hananyesuf4365 4 ай бұрын
Feriy don't cry please❤❤❤❤🎉
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
Family Games Media
Рет қаралды 55 МЛН
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 23 МЛН
የእኛ ቤት የጠዋት ሩጫ | MORNING ROUTINE | PART 1
29:43
Frie Dagi Family
Рет қаралды 71 М.
ሩታ እና ፍቅር ተደባደቡ. ከባድ ፀብ ተፈጠረ😱😭
32:35
AB Grace አብርሽ ግሬስ
Рет қаралды 356 М.
የማማዬን ፀጉር ቆረጥኩት | ደነገጠች
28:22
Frie Dagi Family
Рет қаралды 101 М.
ከሌላ አርግዤ ባሌን ልጅህ ነዉ አልኩት::ባለ ታሪክ እህቴ ባህሩ...
49:03
የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu
Рет қаралды 103 М.
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
Family Games Media
Рет қаралды 55 МЛН