KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ፍሬ ዱባይ ላይ ያገኘችው ስራ ...
27:22
ቶንዴ ፍሬን ደበደባት | ስንት ያየሁበት ትዳሬ ፈረሰ | ትዳራችን አደጋ ላይ ወደቀ | My Marriage is over **Bad Idea*
29:54
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
ВОТ ПОЧЕМУ Япония живет в будущем 🤫 Утилизация масла #япония #токио #путешествия #shorts
00:59
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
25:51
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
01:01
የማማዬን ፀጉር ቆረጥኩት | ደነገጠች
Рет қаралды 100,795
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 200 М.
Frie Dagi Family
Күн бұрын
Пікірлер: 509
@ድንግልእናቴ-መ9ዀ
Жыл бұрын
የኔ እናት እንባየን አመጣችሁ እንዳው ሌላ ምንም አልል አምላከ ቅዱሳን በጥበብ በሞገስ ያሳድግሽ ❤❤❤ እውነት
@agsgaxyaydaudb5880
Жыл бұрын
እውነት አስተዋይ ልጅ ናት ሄዳ አይታ አልተቆረጠም አለች ፈጣሪ ለቁም ነገር ያብቃላቹ እንደ ህጻንም አላለቀሰችም እውነት ብስል ያለች ልጅ ናት እድግ በይ❤❤❤
@ታገስ-ኀ9ቸ
Жыл бұрын
እር ልጅቷን አለ ማድነቅ አይቻልም መሻአላህ የልጅ አዋቂ እድግ በይ ❤
@martaetopian6896
Жыл бұрын
የሚገርም ስነስረአት ከእድሜዋ ጋር እኮ ፈፅሞ አትገናኝም በእውነት በስርአት በፍቅር ነው ያሳደጋቹዋት መድአኒአለም በጥበቡ ያሳድጋት ፍቅር ናት❤❤❤😂😂
@zufannigtue7124
Жыл бұрын
😢😢😢😢❤❤የኔ ቆጆ ብስለቶ እናትና አባቶ እዳይጣሉ ያደረገችዉ ዝምታ የኔ ቆጆ የኔ ብስል አፈር ልብላ ስታሳዝን ዉይ😢😢
@ባለማተብወጣትባለማተብወጣ
Жыл бұрын
እውነትም የማሪያም ልዩ ስርዓት ያላት ልጅ የእመቤቴ ስጦታ እድግግግግግ በይ የኔ ጣፋጭ
@sifenshume7726
Жыл бұрын
ማማዬ የኔ ቆንጆ ቆቅ ናት እውነት አልተቆረጠም አለች በጣም ጎበዝ ናት ደግሞ ተሳስቶ ነው አለች የኔ ጣፋጭ እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግሽ 🙏
@ቅንልብFano
Жыл бұрын
ዋዉ❤❤❤ ልጂቱን አለማድነቅ አይቻልም እናንተም እንዴት እዳሰደጋችኋት ሌላ ምስክር አያስፈልግም እሷ ምስክር ናት ጎበዝ እግዚአብሔር ያሳድግሽ❤❤❤
@samritube5151
Жыл бұрын
እረ በማርያም 😢😢😢 እድህ አታድርጓት ስታሳዝን እፍ ጣፋጭ የሆነች ልጅ❤❤❤
@gedamneshferede9318
Жыл бұрын
የኔ ውድ በግሉ አጣብቀው አላለችም እመቤቴ ታሣድግሽ አስተዋይ ናት ❤❤❤❤❤
@bisrat1269
Жыл бұрын
She is very honest and smart kid😘😘😘
@asrz9645
Жыл бұрын
የኔ ማር
@teyba577
Жыл бұрын
awo yene mare mashallah yelej awaki😅
@mehubayimer3274
Жыл бұрын
የኔ ጣፉጭ አሰጨነቃችሆት የኔናት ኡፉ😍😍😍😍😢
@leylayimam
Жыл бұрын
ፉትህ ለሙሥሊም ክርሰቲያን ቤተ እምነቶቻችን አላህ አገራችንን ሰላሞን ያብዛልን
@በክርስቶስክርስቲያን-ቀ4ዀ
Жыл бұрын
አሜንንን😢😢😢😢🤲🤲🤲
@fanosfanos2990
Жыл бұрын
አሜን
@zedYouTube-yo9bh
Жыл бұрын
ስልጡን ልጅ እግዚአብሔር ያስድግሽ የማርያም 🥰🥰🥰 አምላክ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን በዘር በጎሳ ሊከፋፍሉን ከተዘጋጁ ይጠብቀን 😢
@peacelove4778
Жыл бұрын
አሜን
@alemtsehaykibertalem
Жыл бұрын
Amen Amen
@omegamekonnen2537
Жыл бұрын
የልጅ ልብ እኮ ንጹህ ነው ፈጣሪ ልጆች ወደ እኔ እንዲመጡ አትከልክሏቸው ያለዉ ልባቸውን ስለሚያውቅ ነው አባቷን ለማዳን ብላ በጉሉ ይጣበቅ አለች ማማዬ እግዚአብሔር ያሳድግሽ የእኔ ቅመም ከዚህ በፊት makeup ተቀብታ ወደኩ ብላ እናቷን prank አድርጋ ነበር የኔ ቆንጆ 😘😘
@hiwot8978
Жыл бұрын
የኔ እናት እንባዬን አመጣችሁ እድግ በይ 😘😘😘
@ሰአሊለነማርያምእምነ
Жыл бұрын
በግሉ ይጣበቅ 😂😂😂 አይ ማማዬ የኔ ልዩ እኔ ልጨነቅ ከእድሜዋ በላይ አስተዋይ ነች
@tigisitbekana8489
Жыл бұрын
❤❤❤❤ሁፍ የኔ ውድ ላለመናገር ተጨንቃ የእውነትነው እፃናት ንፁሁ ልብነው ያላቸው የሚባለው የኔ ጣፋጭ ድግል ማርያም ከነልጆ ትጠብቅሽ እድግ በይልኝ
@biraek
Жыл бұрын
በጣም አሰተዋይነት የምር ማመዬ🎉
@elizadavid7336
Жыл бұрын
“በዚያን ጊዜ ኢየሱስ መልሶ እንዲህ አለ፦ አባት ሆይ፥ የሰማይና የምድር ጌታ፥ ይህን ከጥበበኞችና ከአስተዋዮች ሰውረህ ለሕፃናት ስለ ገለጥህላቸው አመሰግንሃለሁ፤” - ማቴዎስ 11፥25
@SaraAli-lu8vl
Жыл бұрын
I love the way she talk she is so sweet and honest ❤
@sassa7988
Жыл бұрын
Be min aynet sireat new yasadgwachwat she is so humble and smart u guy's so lucky to have her..I prefer one kid like her than 10 kids ❤
@agsgaxyaydaudb5880
Жыл бұрын
የኔ እናት እኔ ስቅቅ ልበልልሽ የኔ ማር ውይ ዛሬስ አስደነገጣችዋት❤❤😂
@adisalemerdado7743
Жыл бұрын
ማማዬ የኔ ፍቅር ፍቱአን ሰይ ሆዴ ተምቦጨቦጫ አይዞሽ አራ ፍርዬ አታስጨንቁት😢😢😢
@فاطمها-ه2ح
Жыл бұрын
ምርጥ ልጅ እግዚኣብሄር ያሳድግሽ ተባረኪ
@mawaysh
Жыл бұрын
የኔ ጣፋጭ እኔ ጭንቅ ልበል ውይ እንባዬን አስመጣችው እመብርሐን ትጠብቅሽ ታሣድግሽ የኔ ቅመም❤
@astertamiru3963
Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እድግ በይ ወይ ስርአት ወይ አስተዳደግ መልካሙን ሁሉ ይግጠምሽ የኔ ማር ❤
@melonimarkon1813
Жыл бұрын
❤❤❤❤❤የኔ ጣፋጭ የኔ ፍቅር እድግ በይ አርሴሚዬ እናቴ ታሳድግሽ ማማዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@floramiemanit9876
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጥብቃችህ ሚጣየ የኔ ቆንጆ የኔ አስትዋይ❤❤❤❤
@sabbahsantos6507
Жыл бұрын
አስጨቃችኃት እኮ ማማዬ የኔ አስተዋይ ምትለው ጠፋት❤❤
@kemeriakela9761
Жыл бұрын
የኔ ልዩ ትገርማለሽ 😘😘ሁላቺን ሰው ነኝ እና ጥፋት ይኖረናል, እና ልክ እንደዚች ልጅ ዕርስ በርስ ብንደብቅ አሪፍ ነበረ 🥺😘😘.... ሚዲያ ላይ ከምን ፈታፈት... 🙏🥰🥰
@ethiopia2617
Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂 የኔ ፍቅር ቢጨንቃት ማጣበቅ ነዋ አለች 😂😂😂
@abayabay3382
Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችውማሚቶ ናፍቃኝ ነበር የኔውዶች ስወዳችው እኮ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@tigesttigest75
Жыл бұрын
እግዚአብሔር በሞገስ ያሳድግሽ የኔ መር 🙏🙏🙏
@yedingil
Жыл бұрын
ማማዬ የኔ ፍቅር ባንቺ መጡብን huuumm ፍሬና ዳጊ☺️💕🍦🍡🍫
@22lijaddis11
Жыл бұрын
Oh poor Mammito I felt so bad for her. At the same time she was very honest. Good job mammito ❤❤❤❤❤❤❤ I agree with Ayalkebet 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 that’s so funny
@zahranihad6191
Жыл бұрын
የኔ እናት እድግ በይ አመለሠናይ እግዚአቤሄር በጥበቡ ያሳድግሽ የኔ ውድ
@elcomegalaxy3854
Жыл бұрын
ወይይይ የኔ ዉድ እፍፍፍፍ ምስኪን እኔ ጭንቅ ልበልልሽ እረ በቃ ይበቃታል አታስጨንቁአት የኔ ውድ እመብርሀን ታሳድግሽ❤️❤️❤️🥰🥰🥰👍👍👍🌹🌹🌹🌹🌹🥀🥀🥀🥀በቃት አታስጨንቋት😊
@aataxdatacollectionteam4014
Жыл бұрын
ውይ በእግዜአብሄር አታስጨንቋት ለማን ትሁን አባቷንም ላለማጋለጥ ለእናቷም ለአለመዋሽት ውይይ በጣም ታሳዝናለች የእኔ እናት
@jeetu-iy9ym
Жыл бұрын
ፍቅር የሆንሽ ልጅ እማምላክ ታሳድግሽ❤❤❤❤❤❤❤
@HaregAmHaregAm
13 күн бұрын
የኔ ማር እኔ ልጨነቅልሽ 😢ምንአረገቻቹ እምታስጨንቋት 🎉🎉🎉
@melatberhanu9149
Жыл бұрын
በማማዬ አትምጡብን ወይ ጉድ በግሉ ይጣበቅ አለች
@mominahussen3844
Жыл бұрын
የልጂቱ ዝም ማለት ጉበዝ ናት አለመናገር ሳያቅ አለች ❤❤❤❤❤ ማር
@haimanotabebe2049
Жыл бұрын
ማማዬ አግዚያብሄር ያሳድግሽ ትግስተኛ ነሽ እመቤቴ ይሄንን አይምሮሽን ትጠብቅልሽ
@አርሴማእናቴYouTube
Жыл бұрын
የኔ ውድ እድግ በይልኝ የኔ ትልቅ ልጅ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zebutube9644
Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ በግሉ አስይዘው አለች አላህ ያሳድጋት እነሱ እንዳይጣሉ አስባ እናቷ ስትመጣ እንዴት እንደሸሸገችው 😢😢 ደሞ አታስጨንቋት🥰
@sarahfatima4319
Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ አስጨነቃቹኣት እኮ ማሚቶ እድግ በይልኝ❤❤❤
@kitchen2176
Жыл бұрын
ውይይይ የኔ ማር የኔ ፍቅር እድግ በይ የኔ ቆንጆ እንዴት እንዳሳዘነችኝ❤❤❤❤❤❤🙏
@ethiolove131
Жыл бұрын
የኔ እናት እኔን ይጪነቀኝ ማርያምን እንባዬን አመጣችው ኡፍፍ እድግ በይልኝ ፍቅር❤❤❤
@ኢትዮጵያየእኝናት
Жыл бұрын
😒😒ዛሪ የስሩትን አልውደድኩም በጣም አስቀያሚ 😒😒😒ስራ በ መሳም ብቻ ከ አይምሮ ድንጋጤ ትራውም አይለቅም 😒😒😒ሽም
@fatimanigus3261
Жыл бұрын
እናትኩ።ትለያለች
@genetisaak8371
Жыл бұрын
@@ኢትዮጵያየእኝናት agree
@sabahaile1697
Жыл бұрын
የኔ ማር እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ በጣም አስተዋይ ልጅ ነች
@meronkonjo7824
Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ቢቀርስ ፍረንክ እንዴ አታስጨንቃት 🥰🥰❤❤
@mrvip-bg9qg
Жыл бұрын
ሱባሀን አሏህ በጣም የምትገርም ልጅ የኔ መስጥር ጠባቂ አፌ ቁርጥ ይበልልሽ
@Zaenip807
Жыл бұрын
መሻአሏህ አሏህ ያሳድግሽ. የልጅ አዋቂ. እዳይጣሉባት. የምታደርገው ጥረት ሳላደቅ አላልፍም
@asaaislam2152
Жыл бұрын
የኔ ቅመም አላህ ያሳድግሺ ማማየ እድግበይ❤❤❤
@proudethio1594
Жыл бұрын
😂😂 yene konjo sitasazin 😂😂😂 eywewwwy 😘😘😘😘😘😘fetari yasadigish . Yeney chewa konjo😘
@komaistekle4512
Жыл бұрын
አፍፍፍ ስታሳዝን የኔናት አስለቀሰችን የኔ አስተዋይ😢
@zainabbh3881
Жыл бұрын
የኔፍቅር በጉሉ እናጣብቀው አይለች አይ ልጅነት ግን በስነምግባር ታንፆ ያደገች ናት አላሕ ያሳድግላችው 🥰🥰🥰🙏
@mulutube2116
Жыл бұрын
😢የኔ ቅመም ❤ማርያምን የሚገርም ስርአት በጣም አስተዋይ በዚህ ጊዜ ልጅ በዚ መልገድ ማሳደግ በጣም ጥሩ ነው እደጊልን
@marizatube5186
Жыл бұрын
የኔ ፍቅር መሸአላህ ስረአቷ ያስቀናል አላህ ያሳድጋት
@tjg2527
7 ай бұрын
የኔፍቅር ሐቀና ናት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉ጀግና
@dinkalemeshete1257
Жыл бұрын
ኧረ በማርያም አስጨነቃችኋት አናደዳችሁኝ ! የኔ ማሚቶየ በጣም ነዉ የምወድሽ የኔ ድቡሺቡሺ
@heavenayalew4390
Жыл бұрын
ቶንዴን ተንከባከቢዉ ቲኒሽ ቀንሷን ፍርየ
@fanytesfaye
Жыл бұрын
😂😂😂🥰❤️የኔ ጣፋጭ 😍😍እግዚአብሔር ዉሸት አይውድም አለቺኮ 🤗🤗🥰🥰
@ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y
Жыл бұрын
የኔ ቆጆ ስወዳት ሳያውቅ ነው የቆረጠው አለቺ ኣላህ ያሳድግሺ
@azebtilaye91
Жыл бұрын
ውይይይ ማማዬ እኔ ልጨነቅ አስጨነቃችኋት የኔ ጨዋ❤❤❤
@wudewude6936
Жыл бұрын
😢😢ውሸት እግዚያብሄር አይወድም❤የኔ እናት ውይ❤❤
@adisababa1570
Жыл бұрын
ሥወዳችዉ ተዉ የኔ ማር እግዛብሄር ያሣድግላችዉ
@direlovetube9731
Жыл бұрын
አቦ ምን ላድርጋት የኔ ማር ተባረኪልኝ
@sudansudan2790
Жыл бұрын
እናንተን ለማረጋጋት ብላ እንጂ እዳልተቆረጠ ገብቶታል ለምን ነካክታዋለች የደነገጠችው ከፕሮግራሙ የምትቀር ሲመሰላት ትንሻ ቅር አላት እንጂ ጎበዝ ነች ተሳሰቶ ይሆናል ብላ አሰባላች ጎበዝ💕👑
@lylaurgesa3506
Жыл бұрын
እውነት የስራቹን ይስጣቹ አታሳዝናቹም አስለቀሰቺኝ አይናይናቹን ስታይ የኔማር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hayathayat-xj3zy
Жыл бұрын
ማአሻላህ ልጃችሁ ግን ትለያለች ሳያቅ ነው ለዛውመ መጀመሪያ ዝም ብላ እድግ በይ ሁቢ ❤❤❤
@AregasheTamene
Жыл бұрын
አይ ፍርየ በቲጂ ፕሮግራም እኮ ለስላሴ ብለሽ ነበር አሁን ደግሞ አያልቅብህ ተባለ
@sosinatilahun4591
Жыл бұрын
ቀላል አያልቅበት ጉዱ ካሣ ነውፍርዬ አንቺንም ተንኮል አሥተማርሽ አደል
@tamramohamed563
Жыл бұрын
የኔ አስተዋይ አላህ ያሳድግሽ ሽያርግሽ ማሬ ጣፍጭ የሆነችልጅ አላህ እህትና ወድም ይስጥሽ❤❤❤❤❤
@amenshow2384
Жыл бұрын
የኔ ማር ስታሳዝን😢ተዉ በጌታ እሷን ፕራክ አታርጓት ስነ ስረአታ ግን ዋዉ በስነ ምግባር ታንጻ ያደገች ልጅ❤
@እግዚአብሔርፍቅርነው-በ2ረ
Жыл бұрын
እኳን ደህና መጣችሁ የኔ ውዶች❤❤❤❤ ወይ ማማዬ በጣም ናፍቀሽኝ ነበር የኔ ውድ እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግሽ❤❤❤❤
@elizadavid7336
Жыл бұрын
ጌታ ከኔ ተማሩ ነው ያለው ቃሉን ገልጠሽ አንብቢው መምህር ተስፋዬ እንዲያነቡልሽ ለምን አስፈለገሽ?? ማቴዎስ 11 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²⁷ ሁሉ ከአባቴ ዘንድ ተሰጥቶኛል፤ ከአብ በቀር ወልድን የሚያውቅ የለም፥ ከወልድም በቀር ወልድም ሊገለጥለት ከሚፈቅድ በቀር አብን የሚያውቅ የለም። ²⁸ እናንተ ደካሞች ሸክማችሁ የከበደ ሁሉ፥ ወደ እኔ ኑ፥ እኔም አሳርፋችኋለሁ። ²⁹ ቀንበሬን በላያችሁ ተሸከሙ ከእኔም ተማሩ፥ እኔ የዋህ በልቤም ትሑት ነኝና፥ ለነፍሳችሁም ዕረፍት ታገኛላችሁ፤ “ኢየሱስም፦ እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።” - ዮሐንስ 14፥6
@እግዚአብሔርፍቅርነው-በ2ረ
Жыл бұрын
@@elizadavid7336 አሁን አቺን ምን ልበልሽ🤔 🙈🙈🙈
@amharic7222
Жыл бұрын
እንደዚህ ግን አታስደንግጧት እውነት ነው የሠሰላት፡❤
@hdjsdj2099
Жыл бұрын
እመቤቴ ማርያም አንድ. ልጃችሁን ሺ ታድርግላችሁ. ማማዬ. የኔ ፍቅር አድገሽ ትልቅ ደረጃ ላይ ድረሽልኝ💋💋💋💋💋💋💋❤❤❤❤❤❤❤
@hymanot392
Жыл бұрын
❤❤❤❤❤😂😂😂እድግ ብይ የኔ ደርባባ ❤ስወድሽ ሳያውቅ ነው አልች
@nefsneshfeteneashene3871
Жыл бұрын
የኔ አይን ይፍጠጥ የኔ አዛኝ አይዞሽ ማማዬ
@genetd9123
Жыл бұрын
አንቺ አንበሳ እኮ በስርዓት ያደግሽ እግዚያብሄር ይሄንን ፀባይሽን አይቀይረው ማማዬ እድግ በይ
@AsdAsd-mg2hd
Жыл бұрын
አስደነገጧት ምስኪን እግዚአብሔር ያሳድግሺ
@ሳራየድንግልልጅ-አ8ሰ
Жыл бұрын
ምርጥ ልጅ እፍ ፍቅር ተባረኪ
@loveethiopia7764
Жыл бұрын
የኔ ማር ታቅሞተበላይ አሰጨነቃችሆት ልጅቱ ግን በጣም ትትና ያላት ልጅ ነች😍😍😍😘🌹🌹🌹🌹❤❤❤
@berybawaneh2045
Жыл бұрын
ያኔ ቆንጅ እግዚአብሔር ያሳደግሽ
@shitto123-z9y
Жыл бұрын
ወይይይ የኔ ፍቅር በማርያም እንዴት ነው የምታምረው ❤ 🥺
@samerawittesfaye7453
Жыл бұрын
የኔቆንጆ አሳቀቃቻት ❤❤❤
@tigisthayilu7668
Жыл бұрын
የኔ ውድ አባቷን አሳልፋ ላለመስጠት የተነገረችበት መንገድ😊❤
@Aynalove3382
Жыл бұрын
😂😂😂😂በግሉ አላለችም 😂😂😂😂 እፍፍፍፍ አስጨነቃችሃት ❤❤❤❤
@MelatAbera-gu1im
Жыл бұрын
የኔ ፍቅር እድግ እመቤቴ ከክፍ ሁሉ ትጠብቅሽ❤❤❤❤
@sisu5396
Жыл бұрын
Yene fikir 🥰❤️❤️ I feel so bad for her , yene asteway.... Edigggg bey
@natanemu9304
Жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ
@natanemu9304
Жыл бұрын
ስታሳዝን
@AyiniTullu
Жыл бұрын
ኡፍ ቅመም የሆነች ልጅ እድግ በይልኝ ማርዬ❤❤❤❤❤❤❤❤
@amarechteshale2135
Жыл бұрын
የኔ ማር በጣም ጎበዝ ነሽ አልተቆረጠም አለች
@selambougale9614
Жыл бұрын
የኔ ማር እድግበይ የኔወድ 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😭
@HussainAhmed-mp9oc
Жыл бұрын
ማምየ ስወድሽ ሳያትበጣም ነው እምወድሽ አላህ እንደ ሺ ያረግሽ እድግ በይልኝ ቶሎ እንደልጄ አንድ ስለሆንሽ አንችና ልጄ እንደሺ ያርጋችሁ አሜን,
@ሀናንሀኑ-ሠ2ዀ
Жыл бұрын
ለትግስቷ ሽልማት ያስፈልጋታል ወላሂ
@mignotefikre5969
Жыл бұрын
ፈጣሪ ያሳድግላቹ በጣም እሰማርት ልጅ
@tigitube3
Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ማማዬ የኔ ፍልቅልቅ እደጊልኝ ❤❤
@AsdQwe-qr8zs
Жыл бұрын
ማሚቾ የኔ ውድ ሰርአቷ ደሰ ትላለች አላህ ያሳደግሸ
@bettyhabeshawi2433
Жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ያሳድግሽ
27:22
ፍሬ ዱባይ ላይ ያገኘችው ስራ ...
Frie Dagi Family
Рет қаралды 94 М.
29:54
ቶንዴ ፍሬን ደበደባት | ስንት ያየሁበት ትዳሬ ፈረሰ | ትዳራችን አደጋ ላይ ወደቀ | My Marriage is over **Bad Idea*
Frie Dagi Family
Рет қаралды 97 М.
00:32
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
Family Games Media
Рет қаралды 55 МЛН
00:59
ВОТ ПОЧЕМУ Япония живет в будущем 🤫 Утилизация масла #япония #токио #путешествия #shorts
Холли Лолли Live
Рет қаралды 4,7 МЛН
25:51
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 700 М.
01:01
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
DO$HIK
Рет қаралды 3,3 МЛН
23:01
አብርሽ ሩታን አገናኙኝ አለ.ሜሪ እና ዳኒ ከቤት አባረሯቸው
Tsge royal
Рет қаралды 209 М.
21:45
ትራምፕ ኢትዮጵያውን ማባረር ጀመረ ? አነጋጋሪ ቻይና አፕ Ai ውድድር | ashruka channel
Ashruka አሽሩካ
Рет қаралды 19 М.
21:25
አዲስ የልጅ አባት መሆኑን ሲሰማ ከልቡ አለቀሰ
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 797 М.
27:56
ወይኔ😭በቀረብኝ ናሂ ስቅስቅ ብሎ አለቀሰ የልጁ ነገር አይሆንለትም🥲
Nahi Tube
Рет қаралды 105 М.
20:37
ኢትዮጵያ መጥቼ ድንገት እማዬን አስደነገጥኩዋት
Rosiye
Рет қаралды 299 М.
26:10
የልጅሽ ፀጉር አላድግ ወይም ብዛት አልጨምር ካለሽ ይሄን ውህድ በሳምንት አንዴ ተጠቀሚው
Frie Dagi Family
Рет қаралды 136 М.
20:09
//የቤተሰብ መገናኘት//በጉጉት የተጠበቀው DNA ውጤት መጣ... በስድስት(6) ወር የተጥሎ የነበረው ልጅ ቤተሰቡን አግኝቶ ይሆን? /በቅዳሜን ከሰዓት/
ebstv worldwide
Рет қаралды 218 М.
25:25
PRANK | ሼፍ ቶንዴ ለመጀመሪያ ጊዜ ፕራንክ ተደረገ - አስደንጋጭ ክስተት | NOT WAKING UP PRANK ON HUSBAND **Crazy Reaction*
Frie Dagi Family
Рет қаралды 353 М.
28:44
ማማዬ ተመረቀች | ተመስገን | አስለቀሰችን | በምርጥ ትወናዋ አስደመመችኝ
Frie Dagi Family
Рет қаралды 200 М.
21:50
ፍሬ ሰክራ ቤተሰቡን በጠበጠች
Frie Dagi Family
Рет қаралды 175 М.
00:32
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
Family Games Media
Рет қаралды 55 МЛН