ሰው በገዛ ሐገሩ አዲስ አውዳመት ዝግጅት( Sew Begeza hugeru) New Ethiopian Awdamet 2024

  Рет қаралды 83,007

Funny Ethiopia (ፈኒ ኢትዮጲያ)

Funny Ethiopia (ፈኒ ኢትዮጲያ)

Күн бұрын

Пікірлер: 179
@HayuEmureyanamharawit
@HayuEmureyanamharawit 3 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ የኔ ድምቀቶሽ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉መልካም አድስ አመት የሰላም የፍቅር የእንድነት የአማራው መከራ ማብቂያ ይሁንልን 😢😢 አበጀሽየ ወለደችደ የለችም የኔ ውድ❤❤❤❤
@MelkemariamBelay
@MelkemariamBelay 3 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ እግዚአብሔር ለአመቱ በሰላም ያድርሰን አገራችንን ሰላም ያድርግልን
@woinshete8713
@woinshete8713 3 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ በጣም ነው የምታምሩት አታስቀኑን እንወዳጘለን ኑሩልን መልካም አመት በአል ኢትዮጵያን በደስታ ያቆይልን
@bbxbbx4752
@bbxbbx4752 3 ай бұрын
ካመት አመት በሰላም ያድረሰን ❤❤❤እሱቤና እመቤት የኔ ሸቃጣች❤❤❤❤❤❤❤❤
@yesharegmamo8436
@yesharegmamo8436 3 ай бұрын
ሁላችሁንም ዉድድ ነዉ የማደርጋችሁ እሱቤ የኔ ሩህሩህ ወድም በጣም ብዙነገር ነዉ ያየሁብህ ተባረክ ሁሉነገር ያሟላልህ የኔ አዛኝ የእናት አጀት ነዉ የያዝከዉ እደዉ ስረዳህ ኡፍፍ ታዴ እማዋ እሱቤ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@nanemengistu5439
@nanemengistu5439 3 ай бұрын
አንኳን አደረሳችሁ የሰላም አመት ላገራችን ይሁንልን❤❤❤❤❤
@HfhhfYryry
@HfhhfYryry 3 ай бұрын
ማርያምን ትወና ብቻ ሳይሆን ጭፈራም አንደኛናችሁ አማራየ ሰላሙን ያምጣልን የኔ ኩሩና ውድ ህዝብ❤❤❤❤❤
@mobilemobile4777
@mobilemobile4777 3 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ የኔ ዉቦች አበጀሽ የኔ ኩንስንስ እንኳን አደረሰሽ ኣረ ናፈቅሽን እንይሽ ለሁላችሁም መልካም አዲስ አመት ይሁንላችሁ
@selamawitandarge5414
@selamawitandarge5414 3 ай бұрын
እኳን አደረሳችሁ መልካም አድስ አመት ለአገራችን ሰላም ፍቅር ይሰጥልን እናተንም እድሁ ሰውን እያስደሰታችሁ ያመት ሰው ይበለን አምላክ አሜን
@wosenefenatw7853
@wosenefenatw7853 3 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ እምወዳት አበጀሽ ከወለደች እንኳን እደረሰሽ በሰላም ተገላገለሽ በሉልኝ
@kewoam1658
@kewoam1658 3 ай бұрын
እንኳን በሰላም እና በጤና አደረሳችሁ።መጭው አመት እንዲሁ እንዳላችሁ የስላም፣የጤና እንዲሁም መልካም የስራ ዘመን ይሁንላችሁ። ከ ፓርትላንድ አሜሪካ
@beretukanMeles
@beretukanMeles 3 ай бұрын
ወድ የመዳም ቅመሞችየ ውድ የሀገሬ ሰወች እንኳን አደረሳችሁ አደርሰን አመቱ የሰላም አመት ያርግልን አንች አንተ የምንበባልበት ሳይሆን እኛ የምንበባልበት አመት ያረግልን አሜን🙏🙏🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@tsahayamara-jz3rg
@tsahayamara-jz3rg 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን በእዉነት ይሁንልን 🙏❤❤❤
@mulugojjamtube-4292
@mulugojjamtube-4292 3 ай бұрын
🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@meseretseifu3810
@meseretseifu3810 3 ай бұрын
🙏🙏🙏💕💕💕💕💕❤❤❤
@abayabay3382
@abayabay3382 3 ай бұрын
አሜን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Sara-j4n5r
@Sara-j4n5r 2 ай бұрын
🌻🌻🌻🌻🌻❤❤
@zabanaydamse3697
@zabanaydamse3697 3 ай бұрын
ስወዳችሁኮ የሀገሬ ልጆች እናንተ ባትኖሩልን ኖሮ የስደት ኑሮ እንዴት ይገፋነበር
@tubejano
@tubejano 3 ай бұрын
ልቤን በላው ነገሩ
@sebi1020l
@sebi1020l 3 ай бұрын
ወይኔ ደስ ሰትሉ አስለቀሳችሁኝ በእውነት ወይ ሀገሬ የቱ ጋ ነው የተበላሽሽው ግራ ገባኝ መልካም አዲስ አመት ወገኖች
@adugnagebeyehu803
@adugnagebeyehu803 3 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ መልካም በአል የከርሞ ሰው ይበለን ፈጣሪ ከቁጥር አያጉለን
@alamalam5582
@alamalam5582 3 ай бұрын
እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ አቤት ድምፅ ዋው መታደል ነው
@ethiolove2286
@ethiolove2286 3 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ🌼🌼🌼 አበጀሽ የለችምሳ❤❤❤
@zabanaydamse3697
@zabanaydamse3697 3 ай бұрын
አይ ውበት ድምቀት ፍቅር በናንተ አየን ❤❤❤❤አይለያችሁ ኡፍፍፍፍፎ ስታምሩ ሁላችሁም መምረጥኳን አይቻልም እንዲያው ተባረኩ የሀገሬ ልጆች ❤❤❤ መልካም አዲስ አመት
@marathmarath1883
@marathmarath1883 3 ай бұрын
ለአማራ ፋኖ በሙሉ እኳን አደረሳችሁ። አማራ ተረጋግቶ የሚኖርባት አገር ትምጣልን🌺🌻🌼። ድል ለፋኖ💪💪💪😍😍
@TayeTessema-cs5lr
@TayeTessema-cs5lr 3 ай бұрын
እንኳን ላዲሱ አመትከመላ በርተሰባችሁ በሰለም አደረሳችሁ። መጪው አመት የፋቀር የሰላም አመት የሁንልን ።
@RahMamm-r8o
@RahMamm-r8o 3 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ያገሬልጆች በጣም ታምራላችሁ የኛ ፍልቅልቆች አምላካችን የሰላም የፍቅር ዘመን ያድርግልን መለያየትን ሳይሆን አንድነትን ፍቅርን ይስጠን መፈላለግን እህቴ ወንድሜ መባባልን ያድለን እንወዳችኋለን አበጀሽዬ ወልዳ ነው ይጠፋችብን ከወለደች እንኳን ማሪያም ማረችሽ የኔ ናፍቆት መልካም በአል ይሁንልሽ
@ፍቅርየማሪምልጅ
@ፍቅርየማሪምልጅ 3 ай бұрын
ዋው፡ታምራላችሁ፡ያለምወርቅ፡የለችምሳ፡የቤቱድምቀት፡ሀገራችን፡ሰላም፡ያድርግልን፡መልካም፡በአል።
@BamlakuYniges-mg2ie
@BamlakuYniges-mg2ie 3 ай бұрын
እንኳን አደረሳችህ በጣም ነው የምትመቹኝ በተለይ ታዴና እሱቤ እንዲሁም እመቤት ጭፈራዋ ኑሩልኝ ባምላክ ነኝ ከጎጃም
@Yaltemlsew
@Yaltemlsew 2 ай бұрын
ትጥብ ትጥን ያለ ምርጥ ዝግጅት ነው ቀጥሉበት❤
@Jesusislord-c3p
@Jesusislord-c3p 3 ай бұрын
Enkuwan aderesen aderesachu 👏👏👏👏👏👏👏👏gn abejesh 😔😔😔😔😔
@MariyAap-lh5ee
@MariyAap-lh5ee 3 ай бұрын
ዋአው ትለያላቹዉ እድሜ ከጤናአ ጋአር ይስጣቹ
@tsehaygebru6438
@tsehaygebru6438 3 ай бұрын
ውዶችዬ እንኳን አደረሳችአደረሰን 2017 የሰላም የፍቅር የ አንድነት የመተሳሰብ ያድርግልን🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌻🌻🌻🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
@Atede-pw7bz
@Atede-pw7bz 3 ай бұрын
❤❤እንኳን አደረሳቹህ የምወዳቹህ በናተ ውስጥ ኢትዮዽያን አያታለሁ ኑሩልን❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Habtam21
@Habtam21 3 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ አማራዬ ወይኔ ደስ ስትሉ ጌታ ሆይ የዚህን የዋህ ህዝብ ሰላሙን መልስልን በቃችሁ በለን 2017የጥይት ድምፅ የማንሰማበት ዘመን አድርግልን🙏😢😢😢😢
@hannaabraham3566
@hannaabraham3566 3 ай бұрын
ደስ ስትሉ ሀገራችንን ሰላም ያዲርግል ሁሉ ሰላም ሲሆን ነዉ የሚያምረዉ አመት አመት ያዲርሰን❤❤❤
@zabanaydamse3697
@zabanaydamse3697 3 ай бұрын
አበቦች❤❤❤❤ ክፉ አይንካችሁ ምርጦችዬ
@hanabirhan9334
@hanabirhan9334 3 ай бұрын
እንኳን አደርሳችሁ ❤❤❤የሰላም ዘመን ይሁንልን እኛንም ላገራችን ይብቃን 😢
@TtTt-ct7pz
@TtTt-ct7pz 3 ай бұрын
እግዛብሔር ይባርካችሁ
@wellogondergojamshewaamahr570
@wellogondergojamshewaamahr570 3 ай бұрын
አመትበአል ያሥመሠላችሁልኘሰ እናንተ ናችሁ እወዳችኋለሁ❤❤❤❤❤
@almazyoseph6077
@almazyoseph6077 3 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ እባካችሁ ስለ አበጀሽ ንገሩን ከወለደችም እንኳን ማርያም ማረቻት I miss her so much
@mestawallethiopia9527
@mestawallethiopia9527 2 ай бұрын
እደው ምን አይነት መታደል ነው አማራ መሆን❤❤❤❤
@AmalAmal-ss8lx
@AmalAmal-ss8lx 3 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ የኔ እንቁዎች አቤት ሁሉም ነገር ባገር ማማሩ 😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hdhdbhhd-nf6he
@hdhdbhhd-nf6he 3 ай бұрын
እንኳ አደረሳችሁ ሐገራችንን የሠላም የፍቅር ሐዘንን እረስተን ደስታ የምንሠማበት ያድርግልን❤❤❤❤❤
@EmebetKifle-j8u
@EmebetKifle-j8u 3 ай бұрын
Enkan adrcheu btame new ymtamruet agrachen ethiopian ena Amharan selam yargelen dell l fano 💪💪💪❤️❤️❤️💚💛❤️💚💛❤️
@yesharegmamo8436
@yesharegmamo8436 3 ай бұрын
እኳን አደረሳችሁ ዉዶቼ አበጀሽን ይዛችሁልን ኑ ናፍቃናለች አይኗን እንየዉ እባካችሁ
@BiniyanKefale
@BiniyanKefale Ай бұрын
ማነው እነዚህ ብርቅ ተዋናይወችን እሚወድ
@selammulu5111
@selammulu5111 3 ай бұрын
እንኳአን አረሳችሁ አደረሰን አማራ የማይሳደድበት አመት ያድረግልን ።ባህል መስሎ አልታይሽ ብሎኛል
@tgistEshetu-tc7pi
@tgistEshetu-tc7pi 3 ай бұрын
ውድ የአማራ ልጆዎች እንኳን አደረሳቹህ😢😢😢
@brhantsfaw9853
@brhantsfaw9853 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ከሞት የተረፍነዉ እኳን አደረን ተመስገን ነዉ በሂወት ስላለን ለሞቱትም ነፍስ ይማር ድል ለፋኖ
@habtamuamogne1356
@habtamuamogne1356 3 ай бұрын
betam azinagn new , gin ay tadde yemiseraw hulu yetele yasikegnal ........................................................ best
@meseretseifu3810
@meseretseifu3810 3 ай бұрын
Enkune aderesachw wede ye amhira lejoche geta agerachnene selame yaregelne ye fikere ye selame amete yaregelne❤❤❤❤❤❤❤
@fasikaalmaw1171
@fasikaalmaw1171 3 ай бұрын
ነፍስ ናቹ እኮ የማትጠገቡ እንኮን አደረሳቹ ሁላችሁንም የኔ ነፍሶች አገሬ ስገባ መጥቼ ማየት የምፈልገው እናንተ ነው ለዛ ያብቃሼ በሉኝ ወገኖኖቼ
@BelayMulataBelal
@BelayMulataBelal 3 ай бұрын
የኔ ውቦች🌻🌻🌻🌻❤️❤️❤️🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@destamelese3244
@destamelese3244 3 ай бұрын
መላዉ ኢትዮጵያዊ ወገኖቼ እንኳን አዴረሳችሁ ለአድሱ አመት ለ 2017ዓ ም አድሱ አመት የሠላም የፍቅር ይሁንል ችግሩ ጦርነቱ ከምድረገፅ ጠፍቶ ዴግዴጉን የምንሰማበት ያድርገን ዉድ የመዳም ቅመሞችየ እኛም ያሰብነዉ ተሳክቶ ወዴ ዉድ ሀገራችን በሰላም የምንገባ ያድርገን ዉዶቼ
@tesfayberhanu5674
@tesfayberhanu5674 3 ай бұрын
የኢትዮጵያ. ስጦታወች ናችሁ እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሰላም በጤና አደረሳችሁ መጭው ዓመት የሰላም የጤና ይሁንልን አሜን
@abebakibret4565
@abebakibret4565 3 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@eyrusfeker4790
@eyrusfeker4790 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤🎉🎉 የኔ ወዶች ኑሩልን
@heymanothemanot2317
@heymanothemanot2317 3 ай бұрын
እንኳን አደረሳቹሁ ውዶቼ ሞቼ ነው እምወዳቹሁ አምላክ ሰላማቹሁን ያብዛልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@HanazeGojjam
@HanazeGojjam 3 ай бұрын
እኳን አደረሳችሁ
@ayalewatalayanley6395
@ayalewatalayanley6395 3 ай бұрын
በዕውነት ለእናተ ምን እንደሚገባቹህ አላወቅም እኔ እምለው መቸ እና እንዴት ነው እምታዘጋጁት ሁላቹህም ያላቹህ ተሰጦ በጣም ይገርማል የእናንተን ፕሮግራም ለማየት በጣም ነው እምቸኩለው
@Eleniderese-b9w
@Eleniderese-b9w 3 ай бұрын
አቤት ማማራችሁ❤
@mestawallethiopia9527
@mestawallethiopia9527 2 ай бұрын
ከወንዶች ጨፋሪወች እሱቤ አንደኛ የኔ አንደኛ❤❤❤❤
@የለገደመለ
@የለገደመለ 3 ай бұрын
እንኳንአደረሳችሁወድችየ❤❤🌻🌻🌻🌻
@fafidessieweloyewa922
@fafidessieweloyewa922 3 ай бұрын
❤❤❤❤ስንወዳችሁ ድምቀቶቻችንን ❤❤❤❤❤ስታምሩ
@afeweld5291
@afeweld5291 3 ай бұрын
★እንኳን ከዘመነ ዮሐንስ ወደ ዘመነ ማትዮስ በሠላም፣ በጤና በኅብረት አሸጋገራችሁ! " ሰው በገዛ በሀገሩ ባይተዋር ከሆነ የበይ ተመልካች አኗኗሪ ሆነ " ጎበዝ ዘመኑ የማንነት የሕልውና ማስጠበቂያ የፅናት የበረከት መጎናፀፊያ ይሁን! 💚 💛 ❤ ከሀገረ ካናዳ🎉🎉
@FrlkechTameru
@FrlkechTameru 3 ай бұрын
እሱቤ ስወድህ❤❤❤❤
@dawitmareyam6598
@dawitmareyam6598 3 ай бұрын
አሁን ወደ መጨረሻው አከባቢ ይሻላል መልካም አመት በዓል ይሁንላችሁ ከቁጥር አያጉድላችሁ ።በጣም ነው የምወዳችሁ ❤❤❤❤😮
@Iacen
@Iacen 3 ай бұрын
አይድምፅዙማምየስወድሽ እድሁምስማቸው
@Tashi12-q7v
@Tashi12-q7v 3 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ❤❤❤
@ttinaabate9710
@ttinaabate9710 3 ай бұрын
አበጀሽ ወለደች እዴ የለችም ❤❤❤❤❤❤
@ሀብታምእዳለው
@ሀብታምእዳለው 3 ай бұрын
እመዋ ዛሬ የለችም ወለደች እዴ❤❤❤❤እንኳን አደርሳቹህ ድምቀቶቻችን
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 3 ай бұрын
እሙ ❤እሱቤ❤" ገሬ ❤ ጭፍራ አንደኛ በተለይ ሁለቱ 🌻🌼🌻🌼🌻💜💜💜🌿🌿🌿
@zelekefirehiwot214
@zelekefirehiwot214 3 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ውድ የኢትዮጵያ ልጆቾ❤❤❤
@habtamunigate324
@habtamunigate324 3 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ፡፡ያመቱ ሰዉ ይበላቸሸሁ፡፡ምነዉ ጋሼ ታዴ ድምጹ ጠፋብኝ፡፡ሀብታሙ ንጋቴ ነኝ፡፡ከዉቢቷ ሀወሣ፡፡
@ethiopiayehulum3517
@ethiopiayehulum3517 3 ай бұрын
💚🌼❤️እንኳን አደረሳችሁ ውዶቻችን 🌼🌼🌼🌼🌻🌻🌻🌻🌼🌼💐
@abayabay3382
@abayabay3382 3 ай бұрын
እንኳን አደረሳችው አደረሰን 🎉🎉❤❤ፈጣሪ ሰላሙን ፍቅሩን ያብዛልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Madenamedena
@Madenamedena 3 ай бұрын
የመት ሰው ይበል ውዶቸ
@sanamiss5234
@sanamiss5234 3 ай бұрын
ስታምሩ❤❤❤❤❤❤
@אנייהבלטה
@אנייהבלטה 3 ай бұрын
እንኳን በሰላም አደረሳችሁ ❤❤❤❤
@almazyoseph6077
@almazyoseph6077 3 ай бұрын
ሁሌም ታምራላችሁ እንኳን አደረሳችሁ
@KibenashBekele
@KibenashBekele 3 ай бұрын
አበጀሸዬዬዬዬዬ ወለደችእንዴ
@hailemariamteklehaymanot2563
@hailemariamteklehaymanot2563 3 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ
@mabetyerseao2044
@mabetyerseao2044 3 ай бұрын
እንኳን አደሳችህ ደሞቸ🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@wubalembayeh8984
@wubalembayeh8984 3 ай бұрын
🌻🌻💐💐💐🌻🌻 🌻🌺 እንኳን 🌺🌻 🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻 🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻
@HanazeGojjam
@HanazeGojjam 3 ай бұрын
ያየሽ የኔፅዱ ስወድሽ
@kadijamohammed2530
@kadijamohammed2530 3 ай бұрын
ወርቆች እንዴት እንደምወዳችሁ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍😍😍
@ስደተኛነኝእናቴንናፋ-ጀ6ጸ
@ስደተኛነኝእናቴንናፋ-ጀ6ጸ 3 ай бұрын
እንኳን. ደህናመጣቹህልን የኔ ውዶች ❤❤❤❤❤❤❤
@BuzyeKifle
@BuzyeKifle 3 ай бұрын
ዋው ዙማም ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@ruhama2434
@ruhama2434 3 ай бұрын
እንኳን አደረሳቹ እምዋ ወልዳለች መሰለኝ ❤❤❤❤❤❤
@ayalewatalayanley6395
@ayalewatalayanley6395 3 ай бұрын
አይ ስማቸው እና እታጓድ በጣም ታምራላቹህ
@roplaywiththesiblings7518
@roplaywiththesiblings7518 3 ай бұрын
Sewdachu eko❤❤
@BiniyanKefale
@BiniyanKefale Ай бұрын
ማነው እነዚህ ብርቅ ተዋናይወችን እሚወዳቸው
@meddiegibbon551
@meddiegibbon551 2 ай бұрын
የሀገሬ ልጆች ውድድ የኔ ጎጃሜዋች ውዶቼ❤❤❤❤እናንተን ሳይ ደስ ይለኛል
@adbarungatu2820
@adbarungatu2820 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤እንኳን አደርሳቹህ
@bateldamte
@bateldamte 3 ай бұрын
እኳን አደረሳችሁ ውዶች ❤❤❤❤
@habtamumekonen8514
@habtamumekonen8514 3 ай бұрын
ስወዳችሁ
@life-d1v
@life-d1v 3 ай бұрын
እዴት አደምታምሩ መልካም አዲስ አመት
@RufjjFjcoo-in7wn
@RufjjFjcoo-in7wn 3 ай бұрын
Enkuan aderesachu yemwedachu❤❤❤
@ፋፊቢንትሙሀመድ
@ፋፊቢንትሙሀመድ 3 ай бұрын
ዋዉ🎉🎉❤❤❤ትችላላችሁ
@የወሎዋቆጆ-ደ4ሰ
@የወሎዋቆጆ-ደ4ሰ 3 ай бұрын
የናተ ምርኮኛ ሁኘ ልቅር😊😊😊😊
@EdimeAlemu
@EdimeAlemu 3 ай бұрын
ስወዳችሁ እኮ እንኳን አደረሳችሁ።
@GhuHu-i3g
@GhuHu-i3g 14 күн бұрын
ደስትላትቺሁ
@kewunkassa
@kewunkassa 3 ай бұрын
Happy new year
@fanetaykejordan1529
@fanetaykejordan1529 3 ай бұрын
አቤት ውበት ❤❤❤❤
@fgfdggf2658
@fgfdggf2658 3 ай бұрын
ታደ ደብሮታል ምነዉ
@yesharegmamo8436
@yesharegmamo8436 3 ай бұрын
እማዋ ስለሌለች ነዉ
@KibenashBekele
@KibenashBekele 3 ай бұрын
እንካንንንንን አደረሳችሁ አደረሰንንንንንንንንን
አስነካሁት አዲስ የገጠር ድራማ(Asnekahut New Ethiopian Dirama) 2024
30:15
ORBITAL FAMILLY TUBE(ኦርቢታል ፋሚሊ ቱዩብ)
Рет қаралды 33 М.
Правильный подход к детям
00:18
Beatrise
Рет қаралды 11 МЛН
“Don’t stop the chances.”
00:44
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 62 МЛН
Леон киллер и Оля Полякова 😹
00:42
Канал Смеха
Рет қаралды 4,7 МЛН
እንደዚህም አለ ያስባለ (Endezihim Ale Yasbale) New 2024
1:13:44
ORBITAL FAMILLY TUBE(ኦርቢታል ፋሚሊ ቱዩብ)
Рет қаралды 73 М.
חנוכת בית של פנטנש גטנך חלק ב'
56:19
צילום לאוטה מנחם Camera Lewtea
Рет қаралды 365 М.
Betoch | “የአዲሱ ዓመት ዕድል ”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 353
29:12
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 2,8 МЛН
ትክሻዬ ይርገፍ ገራሚ የባህል ጭፈራ(Tikishaye Yirgef ) New Ethiopian Chifera 2024
6:04
ORBITAL FAMILLY TUBE(ኦርቢታል ፋሚሊ ቱዩብ)
Рет қаралды 194 М.
አትሞክረዉ አዲስ ሙሉ ፊልም (Atimokirew) New Full Lengh Ethiopian Movie 2024
1:05:39
HAPPY WORLD TUBE( ሀፒ ወርልድ ቱዩብ)ፐ
Рет қаралды 80 М.
Правильный подход к детям
00:18
Beatrise
Рет қаралды 11 МЛН