No video

"ዘልቆ አይገባትም" ምርጥ የገጠር ድራማ( Zelko Aygebatim New Ethiopian Dirama) 2023

  Рет қаралды 181,724

Funny Ethiopia (ፈኒ ኢትዮጲያ)

Funny Ethiopia (ፈኒ ኢትዮጲያ)

Күн бұрын

Пікірлер: 194
@gdggg2692
@gdggg2692 Жыл бұрын
ግድግዳው ላይ እግዚአብሔር ታላቅ ነው የሚል ጥቅስ አየሁ ደስ ሲል ❤🎉 እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤
@tebikachewalmawabitew-yb8sz
@tebikachewalmawabitew-yb8sz 3 күн бұрын
ያየ ሽ ታየ። ታለንትሽ ታየ። ምርጥ ትዋናይት የቆዩ እና እየተረሱ ይህ ቃል ቶች አንቺ ላ ይ በብዛት ትጠቀሚያቸዋለሽ በራስሽ ነው ውለናም ብቻ ደስ ትያለሽ ምርጧ በርቺ
@user-vf1jn7bi2z
@user-vf1jn7bi2z Жыл бұрын
ወይ. ያየሽ. ጉደኛ እኮ ነሽ. ሙያ. በዳቦ ብቻ
@woletemaryam418
@woletemaryam418 Жыл бұрын
ኧረ ወይኔ በሳቅ ምትኩኝ 🤣🤣🤣
@sarafishaha9629
@sarafishaha9629 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ቦታው ሲያምር ድራማው እራሱ በጣም ምርጥ
@rahama5324
@rahama5324 Жыл бұрын
አይ ወዶች እደው ጉድ ናችሁ ብቻ
@user-uq6lj2dt8j
@user-uq6lj2dt8j Жыл бұрын
ትክክለኛ የገጠር ኑሮን የሚወክል ድራማ💗💛💚
@brookeasfaw7059
@brookeasfaw7059 Жыл бұрын
ያንተ ቤተሰቦች ተቃጠልኩ ነይ እንባዳ ይባባላሉ እንዴ 😂😂😂ኧረ ሼም ነው መስመራችንን አንልቀቅ
@user-uq6lj2dt8j
@user-uq6lj2dt8j Жыл бұрын
@@brookeasfaw7059 መስመርስ የለቀቅሽው አቺ ነሽ ስትፅፊ የተጠቀምሽው ቃል የስድ አደግ ቃላት ነው አቺ የታየሽ ደካማ ጎናቸው ነው እኔ የታየኝ ሌላው የገጠር አናናር ነው ስለዚህ ቤተሰቦቼን አትንኪ ክብረ ቢስ
@abelcrazy-vz8ld
@abelcrazy-vz8ld 9 ай бұрын
​@@brookeasfaw7059እኮ😂😂😂
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 Жыл бұрын
ስራ ለሰሪው እሾህ ለአጣሪው ይባል የለ ድሮ ክፉ ስራ አዙሮ የሚደፋው ባለቤቱን ነው ማስተዋል ይስጣችሁ ትልቅ ትምህርት ሰጭ እውነተኛ ታሪክ በርቱ ብድር በምድር አሉ
@sadasada9242
@sadasada9242 Жыл бұрын
ክክክክክ😂😂😂😂😂😂ተቀባበለ አለች
@fatemaawel214
@fatemaawel214 Жыл бұрын
ብደር በምደር ማለት ይሄ ነዉዉ❤❤
@user-xq7od9np2x
@user-xq7od9np2x Жыл бұрын
ፍትህ ለሚፈርሱ መስጂዶች 😢😢
@user-xq7od9np2x
@user-xq7od9np2x Жыл бұрын
@@azebshewa6197 ያስቃል ፍትህ ማለት ዋይ 🤔
@azebshewa6197
@azebshewa6197 Жыл бұрын
@@user-xq7od9np2x ere filmu new yasakegn sistu .....just bestet type argew new ....enate muslim nat konjo . Ena ine indet berase sikalew
@user-xq7od9np2x
@user-xq7od9np2x Жыл бұрын
@@azebshewa6197 እሽ ይቅርታ መስሎኝ ነው 🙏🙏
@aliyeeyeewaalaa7717
@aliyeeyeewaalaa7717 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@user-hana365
@user-hana365 Жыл бұрын
ክፉ የሰራ ክፉ ያግኘዋል ይታወቀ ጉዳይ ነው 🤷
@user-pd8nw9dw2h
@user-pd8nw9dw2h Жыл бұрын
ጡሩ ትምህርት ነው ሳታ ነቡ የምፍርሙ
@berhanugetahun2140
@berhanugetahun2140 Жыл бұрын
ገጠር እንዲ ደስ የሚል ህይወት ነው እንዴ ያለው?
@alemhi8570
@alemhi8570 Жыл бұрын
ወዬ ስወዳቹህ ❤❤
@user-bc4mw3ts9n
@user-bc4mw3ts9n Жыл бұрын
ግን የእውነት ገጠር ነው እምትኖረው ይቺ ልጂ
@user-yz7yq9ki5p
@user-yz7yq9ki5p 9 ай бұрын
አወ የጎጃም ገጠር እደዚህነዉ
@aklilmesele5083
@aklilmesele5083 Жыл бұрын
እሰይ እባብ ነበርክ ፣ ዘንዶ አግኝቶ ዋጠህ
@Eyob797
@Eyob797 Жыл бұрын
ሠው የዘራውን ያንኑ መልሶ ያጭዳል። ተነጋግሮ ተስማምቶ ተማምኖ መኖሮ ነው የሚሻለው።
@Amhariafano
@Amhariafano Жыл бұрын
ኧረበሣቅ😂😂😂😂😂😂😂😂
@busyline3833
@busyline3833 Жыл бұрын
ክክክክ
@eman3582
@eman3582 Жыл бұрын
ፍትህ ለመስጊዶች😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@lubabaahmed8428
@lubabaahmed8428 Жыл бұрын
ምረእጥ ነዉ👍👍
@user-zd9cv6qt5m
@user-zd9cv6qt5m Ай бұрын
ገረመው❤❤
@almetyimam
@almetyimam Жыл бұрын
ክፍልሁለትይቀጥለ❤😂😂
@Mekiwegdi
@Mekiwegdi Жыл бұрын
ክፍልሁለትይቀጥል
@user-bf3rr1qh1k
@user-bf3rr1qh1k 3 ай бұрын
ስታሳዝን አለመማር ጎዳሺ
@user-vf1jn7bi2z
@user-vf1jn7bi2z Жыл бұрын
አይ እሱቤ ተበላህ ግን. አለመማር ጉዳቱ. አለማንበዋ
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 Жыл бұрын
ወይኔ ቦታው እራሱ ሲያምር😍😍 ብቻ ስወዳችሁ😁😁🙏😍
@salamerke5811
@salamerke5811 Жыл бұрын
ያንተስ ከፋ😂😂😂😂😂😂😂ወይኔ በሳቅ ገደለኝ
@user-cq8im8vw6g
@user-cq8im8vw6g 5 ай бұрын
ዋዉ በጣምነዉ የምወዲሺ
@rahama5324
@rahama5324 Жыл бұрын
ብድር በምድር ማለት ይሄ ነው
@fatmuhussain6915
@fatmuhussain6915 Жыл бұрын
ትምት አለዉ
@mamekiya5666
@mamekiya5666 Жыл бұрын
ውይ ሰወዳችው እኮ
@sasifreek6684
@sasifreek6684 Жыл бұрын
ያሳይሺ
@frezerabdela3143
@frezerabdela3143 Жыл бұрын
ገና ፊልሙን ሳላየው አምባቻውን ሳይ ባህላችንን የተረሳው አስታወሰኝ
@marufaze3572
@marufaze3572 Жыл бұрын
Yesaqe menchoch😂😂😂 Yenaten drama ayeche lela mayet astelaghn!! Well done. Keep it up 🎉
@mistrefeleke2759
@mistrefeleke2759 Жыл бұрын
ማነው የሚታመነው ተመችቶኛል
@umuamar3172
@umuamar3172 Жыл бұрын
እሰይ ደግ አደረገችህ አንተ ገልቱ😂😂
@aselefch
@aselefch Жыл бұрын
Sitmerwi❤❤❤❤
@jamila3850
@jamila3850 Жыл бұрын
ዳቦውእኮ አደይ ይይዘውነበርምጣዱክክክ
@user-ff5cv1zj5g
@user-ff5cv1zj5g Жыл бұрын
እረ በሳቅ ሞትሁ አያ ሱባለው ወስፊ የዘራህውን አጨድክ
@natnaelwendmu5975
@natnaelwendmu5975 Жыл бұрын
ነጥቀሽ አትቀጂውም ምን ይሆናል ምን ያመጣ ነበር😢
@lemlemdagnaw7573
@lemlemdagnaw7573 Жыл бұрын
😂😂😂ለሰወ ያሰቡት ተንኮል እራስን ይጥላል
@fikirethiopia7654
@fikirethiopia7654 Жыл бұрын
አጉለኛ ስዓት ሆነና😂 ፍትህ ጠይቁ ለቤተክርስቲያናችን ምርጦችዬ❤
@MalakAls-wq9kl
@MalakAls-wq9kl 3 ай бұрын
ትሻልን ሰድጄ ትብስን አመጣሁ አላለም
@user-zd9cv6qt5m
@user-zd9cv6qt5m Ай бұрын
ምስኪን ወዶቾ😢😢
@tigtig1274
@tigtig1274 Жыл бұрын
ቃጣይ
@yesrahailu9366
@yesrahailu9366 Жыл бұрын
እሱባለው የጂህን ነው ያገኘኸው 😂😂
@messinezissofigia7562
@messinezissofigia7562 Жыл бұрын
Tolo told likekulin please
@user-ve3ut2ur2p
@user-ve3ut2ur2p 3 ай бұрын
አየ ያየሽ
@user-zd9cv6qt5m
@user-zd9cv6qt5m Ай бұрын
አቤት ገረመው😅😅
@user-tc5oo4mw3l
@user-tc5oo4mw3l 8 ай бұрын
ወይኔበሣቅ
@brookeasfaw7059
@brookeasfaw7059 Жыл бұрын
ይሄ እንኳን የገጠሩን ወግ አጥባቂ ህዝብ ቀርቶ የከተማዎችም እንዲህ ፈሩን የለቀቀ ባህልና ወጋችንን ያላማከለ ሰለጠን የሚሉት ከተሜዎችም አይሰሩት ትንሽ እንኳን ልጆችም የሚያዩት ቢሆን 😮😮
@berukalemayehu2902
@berukalemayehu2902 Жыл бұрын
ደረቴን ድቃልኝ!!! 😂😂😂
@user-tf6cs3sm9i
@user-tf6cs3sm9i Жыл бұрын
አይ ወንዶች የቤት ቀጋ የውጭ አልጋ😂 የስራችሁን ይስጣችሁ😊
@hybye345
@hybye345 Жыл бұрын
👍
@user-ve3ut2ur2p
@user-ve3ut2ur2p 3 ай бұрын
በትክክል ማማዬ
@mehubayimer3274
@mehubayimer3274 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂ተቀባብሎን አላለችም
@user-bj2bo9jg1k
@user-bj2bo9jg1k Жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@user-jt4ud3ho5p
@user-jt4ud3ho5p Жыл бұрын
😅😅😅
@user-cf3yl3ww1t
@user-cf3yl3ww1t Жыл бұрын
የምትሰሩት ትወና በሙሉ አስደሳች እና ትምህርት ሰጪ ነው ግን እናንተም እንደ እነ አበጀሽ፣፣ታድሰ፣፣እርቁ፣፣ሀይሌ፣፣ወዘተ የተወደዱ ተዋንያኖች የሞሉበት ግሩፖች የጀመሩትን ትወና ሳይጨርሱ ከነእንካቴው እራሳቸውም ጥፍት አሉ ደስ አይልም!!!ህዝብ ሲወዳችሁ እንደዚህ ያለመልስ መጥፋት ጥሩም አይደል!!!😮😮😮
@buzuleb945
@buzuleb945 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂ኣይ እሱቤ😂😂😂😂
@tihuneassefa4638
@tihuneassefa4638 5 ай бұрын
እንደዳቦው ላገላብጥሽ አላለም😂😂😂😂😂😂😂
@user-qz8lc5hn5v
@user-qz8lc5hn5v 9 ай бұрын
ወይኒ ሉከቱን ሳይ ሸተተኝ❤❤😂😂
@sarasarha4940
@sarasarha4940 Жыл бұрын
ደረቴን ድቃው 😂😂😂😂😂
@azaluazalu4402
@azaluazalu4402 Жыл бұрын
yejikin agegnek yetabatuu 😂😂😂🙆🏻‍♀️
@meronmammo6124
@meronmammo6124 11 ай бұрын
Yebelgena teg.. betam.keletamoch
@jerryaboye7200
@jerryaboye7200 Жыл бұрын
እሰይ ደስ ሲል😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@lenateshome3896
@lenateshome3896 8 ай бұрын
አሮኦ. አላለቺም. ምርጦቼ.😂😂😂😂
@user-st4cj4pe3x
@user-st4cj4pe3x Жыл бұрын
ሰራችልክ😂😂
@solekebede1921
@solekebede1921 9 ай бұрын
ግን ለምድነዉ የዝሞት ነገር ምታበዙት??ደራሲዉ ነዉ ፕሩድዉሰሩ ዝሙት የሚወደዉ??እደ ሁል ጊዜ ዝሙት!!!🙄🙄🙄
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 9 ай бұрын
ያየሽ 💝እሱባለው 👌ስወዳችሁ 💝🙏
@aynalemabera860
@aynalemabera860 Жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ ተመቸኝ 😂😂😂ሸዉዶ መሸወድ የዘሩት ፍሬ ስደርስ መረረኝ አይባል ብመርርም መዋጥ ክክክክ❤
@salamerke5811
@salamerke5811 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂ስወድሽ
@user-bj2bo9jg1k
@user-bj2bo9jg1k Жыл бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉😮
@sasifreek6684
@sasifreek6684 Жыл бұрын
በለው
@Amhara3K
@Amhara3K Жыл бұрын
I love you guys
@user-qs1wf1bl3w
@user-qs1wf1bl3w Жыл бұрын
ስራ ለሰሪው ይሉሀል ይህ ነው
@rakyi2023
@rakyi2023 Жыл бұрын
እሰይይይይ በገጠሩም ጀመር ሽወዳ😅😅😅😅
@user-ih2pn5bx8n
@user-ih2pn5bx8n Жыл бұрын
ሰወዳቸዉ እኮ 😂😂😂
@fawasgh
@fawasgh Жыл бұрын
@MekdesKebede
@MekdesKebede 2 ай бұрын
እሱቤ የምር ትመቸኛለህ 😂😂
@ethiopia7540
@ethiopia7540 Жыл бұрын
የተረገምክ አታቅም ብለህ
@ansha8933
@ansha8933 Жыл бұрын
ቀጣይ❤❤❤❤
@mwale8371
@mwale8371 Жыл бұрын
Weyene Esubalew 😂😂😂😂😂!
@yesharegchernet8589
@yesharegchernet8589 Жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢
@user-rr3mq5yf8p
@user-rr3mq5yf8p Жыл бұрын
ደግ አረገይ
@user-jm9yh5gr7b
@user-jm9yh5gr7b Жыл бұрын
እስይ አይወዶቺ ሰራልለት
@user-pk6rl4sp8c
@user-pk6rl4sp8c Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂ስጭውክክክክ
@genamare6861
@genamare6861 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂
@bezayemaryamliji1684
@bezayemaryamliji1684 Жыл бұрын
😅😅😅😂
@user-iu3qd2ju6b
@user-iu3qd2ju6b Жыл бұрын
ሲያንሰው ነው😅😅😅😅
@SaraSara-du4fm
@SaraSara-du4fm 7 ай бұрын
ስድባቸው 😂😂ሲፀዳ😂😂😅😅
@yunus7860
@yunus7860 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 Жыл бұрын
እሱ ባለው ደግ አደርገችህ 😂😂😂🙄🙄
@user-kh3td3zu2j
@user-kh3td3zu2j Жыл бұрын
ደረቴን ድቃልኝ😅😅😅😅
@SuhfAlgetwira-vy1xl
@SuhfAlgetwira-vy1xl Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@user-jm9yh5gr7b
@user-jm9yh5gr7b Жыл бұрын
😘😘😘😘😘
@yaseyase7145
@yaseyase7145 Жыл бұрын
እሰይ ሰራለሰሪው እሾህ ለአጣሪው
@hanawerku
@hanawerku Жыл бұрын
አለባ ለሊባ አይ የዋህ ሴቶች ሀዘን ይደርሳል
@ccu3907
@ccu3907 Жыл бұрын
💖💖💖💖💖💖👍👍
@user-bf3rr1qh1k
@user-bf3rr1qh1k 3 ай бұрын
ሴቶች ምግብ ከ ሚበሉ ይልቅ ነገርዮውን ይመርጣሉ ለምን?
@user-ov1yt5pd3e
@user-ov1yt5pd3e Жыл бұрын
❤❤❤❤
@user-bv1zq4wv1t
@user-bv1zq4wv1t Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@azebshewa6197
@azebshewa6197 Жыл бұрын
Wuyy guadegna...wuy wendoch meseri nachew😒
"ላብርድልሽ" አስቂኝ የገጠር ድራማ(Labirdlish New Ethiopian Dirama) 2023
24:10
Funny Ethiopia (ፈኒ ኢትዮጲያ)
Рет қаралды 60 М.
Violet Beauregarde Doll🫐
00:58
PIRANKA
Рет қаралды 38 МЛН
Gli occhiali da sole non mi hanno coperto! 😎
00:13
Senza Limiti
Рет қаралды 22 МЛН
Running With Bigger And Bigger Feastables
00:17
MrBeast
Рет қаралды 167 МЛН
"ሰዉ ላርግሽ" አዝናኝ የገጠር ድራማ(Sew Largish New Ethiopian Dirama) 2023
19:31
ተግባሩ ይሻላል አዲስ ሙሉ ፊልም(Tegibaru Yishalal) New Full Length Ethiopisn Movie 2024
1:00:29
ORBITAL FAMILLY TUBE(ኦርቢታል ፋሚሊ ቱዩብ)
Рет қаралды 42 М.
ክፉ ጎረቤት ምርጥ ገራሚ አዲስ  የገጠር ድራማ(Kifu Gorebat New Ethiopian Dirama) 2024
52:49
HAPPY WORLD TUBE( ሀፒ ወርልድ ቱዩብ)ፐ
Рет қаралды 42 М.
"ሞተሩ ዉቅር ነዉ" አስቂኝ የገጠር ድራማ( Moteru Wikir NW New Ethiopian Comady) 2022
18:35
ቀይራ ሰጠችዉ ምርጥ አዲስ የገጠር ድራማ(Keyira Setechiw New Ethiopian Dirama) 2023
33:16
Violet Beauregarde Doll🫐
00:58
PIRANKA
Рет қаралды 38 МЛН