ሲመሽ ፈጀችው አዲስ ሙሉ ፊልም(Simesh Fejechiw) New Ethiopian Full Length Ethiopian Movie 024

  Рет қаралды 27,566

Funny Ethiopia (ፈኒ ኢትዮጲያ)

Funny Ethiopia (ፈኒ ኢትዮጲያ)

Күн бұрын

Пікірлер: 141
@yihenewgetinet800
@yihenewgetinet800 4 күн бұрын
የሁልጊዜ ተከታታያችሁ ነኝ፣ ትመቹኛላችሁ፣ ያደግሁበትን ህይወት ነው የምትተውኑት። መሻሻል አለበት የምለው፣ የይዘት ድግግሞሽን ቀንሱ፣ ዋናው ችግር ግን የቪዲዮ ቅንብሩ መሻሻል አለበት፣ ሲሆን የተጀመረ ሀሳብ ሳያልቅ ወደ ሌላ ሀሳብ ባትሻገሩ፣ አንዳንዴማ የተጀመረ አረፍተ ነገር ሳያልቅ ሁሉ ወደ ሌላ ጭውውት ይሻገራል። የቪዲዮ ኤዲቲሩ ይህን ማሻሻል አለበት። ሁላችሁም ጎበዞች ናችሁ፣ አታጓች ግን ልዩ ናት፣ ትወና በደንብ ትችላለች።
@engidateshale9521
@engidateshale9521 3 күн бұрын
እመቤት የኔ ቆንጆ ሁልጊዜም ትክክለኛውን ነው የምትሰሪው❤
@fereheyotmulatu9651
@fereheyotmulatu9651 3 күн бұрын
እንዴት ሰነበታችሁ ድራማው ድንቅ ነው ምና ሰው ጠፍቶ ነው እትዬ አልማዝን ቃላባይ ያደረጋችሁት? የሀገር ተምሳሌታችን ኢትዮጵያችንን ?? አይደገም አደራ 🙏👏👏💕
@engidateshale9521
@engidateshale9521 3 күн бұрын
እሰይ እትየ አልማዝ ጀግና ❤
@engidateshale9521
@engidateshale9521 3 күн бұрын
እሰይ እትየ አልማዝ ጀግና
@engidateshale9521
@engidateshale9521 3 күн бұрын
ጀግና ያይኔ አበባ
@belayenesh3862
@belayenesh3862 4 күн бұрын
እሠይ መጡ መጡ እነይጠገብ አቤት እናታ ስትመጡ ያለኝ ደስታ ❤❤❤ማሮቼ ሠላማችሁ ይብዛልኝ❤❤🎉🎉የሡቤ ህልም😅😅😅😅
@RoziNure
@RoziNure 4 күн бұрын
😅😅😅
@OmarDema-o9u
@OmarDema-o9u 4 күн бұрын
እረ ትለያላችሁ ምርጥ ትወና ነው ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@AsWe-q6u
@AsWe-q6u 4 күн бұрын
የታመሙት ሽማግሌ ታደ ነው❤❤❤❤❤
@tesfayedavid6174
@tesfayedavid6174 3 күн бұрын
እሱቤ ዛሬ አንደኛ ነው.....👍👍👍👍
@sanamiss5234
@sanamiss5234 2 күн бұрын
ስወዳቹ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@MekiyaEndris-w5g
@MekiyaEndris-w5g 4 күн бұрын
😂😂እሱባለው ያሳቃችሁ😂😂😂 አያ ገበየሁ እያለ ለራሱ ብልት😂😂😂❤❤❤❤እሱቤ
@alainfef176
@alainfef176 4 күн бұрын
😂😂😂😂
@RoziNure
@RoziNure 4 күн бұрын
😂😂😂😂
@klovemys7062
@klovemys7062 4 күн бұрын
😂😂😂👌👌
@AhnemAhmed-mr9uu
@AhnemAhmed-mr9uu 4 күн бұрын
😂😂😂😂
@MekiyaEndris-w5g
@MekiyaEndris-w5g 4 күн бұрын
😂😂😂😂 ዋው ትወናም በዛላይ ድቅነህ❤ ህልሙ😂😂
@zabanaydamse3697
@zabanaydamse3697 4 күн бұрын
ዛሬ ተቀድሜለሁ 5 ነኝ❤❤❤❤ስወዳችሁ እኮ❤❤ የሀገሬ ልጆች ኡፍፍፍ ትናፈቃላቼሁ አይለያችሁ
@engidateshale9521
@engidateshale9521 3 күн бұрын
ሸለሊት ❤😂ትክክል ቆንጅየ
@engidateshale9521
@engidateshale9521 3 күн бұрын
ሽኳር ሽኳር አላለም 😂😂😂😂 ያመጣውን በልቶ ጨረሰው😂😂😂
@RMetica
@RMetica 3 күн бұрын
አቶ ገበየሁ ታዴ ነዉ እኮ😂😂 ተነስቶ መጣ 😂😂😂 አይ አያ ታዴ😂😂 ይመችህ
@santosabebe2114
@santosabebe2114 3 күн бұрын
Deep social issue! Keep it up!
@VipA04e
@VipA04e 4 күн бұрын
የየስኖ ያርባቀን እድል መቼነው እምሰሩልን😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@yemedhaniyalem
@yemedhaniyalem 4 күн бұрын
80ቀንም ሊሆን ይችላል በናፍቆት እንጠብቅ
@YitagesuTsegaw-j1t
@YitagesuTsegaw-j1t 4 күн бұрын
ውዩ አታጎጅ ስወድሽ
@TayeTessema-cs5lr
@TayeTessema-cs5lr 4 күн бұрын
ዝማሜ በጣም ጨዋ ነሽ ተባረኪ
@abayabay3382
@abayabay3382 4 күн бұрын
አየ አያገበየው ሁነህው አረፍክ አያታደሰ😂😂😂😂😂😂ብለህ ብለህ እትየ አልማዝ ነበር የቀሩህ እሳቸውንም ዛሬ ሚስትህ ሆኑ😂😂😂😂😂😂😂😂እሱቤ እዴት እዳሳቀኝ 😂😂😂የኛ ሀገር ሙዝ ናት አጭሪቱ ሽኳር ሽኳር የምትለዋ አላለም 😂😂😂😂😂😂😂እራስህ አምጥተህ ትበላው እሱቤ እርታው😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ሁላችውንም በጣምነው የምወዳችው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ZizueyayaEyaya
@ZizueyayaEyaya 4 күн бұрын
ሀሀሀሀሀሀ እረ ኡኡኡኡኡኡአ ታዴ ነው እንደዚህ የያዘብኝ እግዚኮ እትዪ አልማዝንም አገባት ማን ቀረችው ሌላ ወይ ታዴ😅😅😅😅😅😅
@YihuneYouTube
@YihuneYouTube 3 күн бұрын
እሱባለው ግን ነፍስህ አይማርም ቱ😂😂😂😂😂
@AbayneshTeshome-s9w
@AbayneshTeshome-s9w 4 күн бұрын
እስቢየኔ አስቂ😂😂😂😂😂😅😅😅❤❤❤❤🎉🎉🎉
@almazekaseye7172
@almazekaseye7172 3 күн бұрын
❤❤❤❤
@lebasiewal646
@lebasiewal646 4 күн бұрын
በጣም ነው ምወዳቹ በተለይ የውዳር እና የኔአበባ ethiopian eritrean ሰላም ያድርግልን ከኤርትራ
@ZizueyayaEyaya
@ZizueyayaEyaya 4 күн бұрын
ሁሎችም ማር ናቸው አንድም እንከን የላቸውም የኔ ውቦች❤❤❤❤
@ZizueyayaEyaya
@ZizueyayaEyaya 4 күн бұрын
ሁሎችም ማር ናቸው አንድም እንከን የላቸውም የኔ ውቦች❤❤❤❤
@ZizueyayaEyaya
@ZizueyayaEyaya 4 күн бұрын
ሁሎችም ማር ናቸው አንድም እንከን የላቸውም የኔ ውቦች❤❤❤❤
@WerkituAyanu
@WerkituAyanu 4 күн бұрын
ዋው ሁለተኛ ነኝ 🎉🎉🎉🎉🎉😂😂😂
@HBML-v1b
@HBML-v1b 4 күн бұрын
ስወዳቹ በርቱ ተበራቱ የሱቤ ነገር 😂😂😂😂😂❤
@هلا-ن4غ
@هلا-ن4غ 3 күн бұрын
ኪኪኪኪኪ
@chuchumike3286
@chuchumike3286 4 күн бұрын
እር እሱቤ 😂😂😂😂😂እኔ እትዬ አልማዝን ብሆን ባመጣው አገዳ አናቱን ብዬ አስወጣው ንበር አይሱብዬ ስቀልድ ንው በጣም ንው😂😂😂😂
@ddddddddddsd
@ddddddddddsd 4 күн бұрын
ይገርማል እኔ 2012አባቴ ሊሞትብኝ ነው ብለው 120ሺብር ወስደው የታቃጠልኩበትን በሉት ስልኪን ብሎክ አረጎት ብድር መስጠት ይቅርባችሁ ያለባችሁም በቅንነት መልሱ የሰማይ ቤት መዝጋት ነው😢😢😢
@Gudifecha-y7b
@Gudifecha-y7b 4 күн бұрын
ስለ ማን ነው የምታወሪው ?
@ddddddddddsd
@ddddddddddsd 4 күн бұрын
@@Gudifecha-y7b መነው እዳ አለብህ እደ ፈስ ያለበት ዝላይ አችልም
@mesmes9858
@mesmes9858 4 күн бұрын
😅😅😅​@@Gudifecha-y7b
@የወሎዋቆጆ-ደ4ሰ
@የወሎዋቆጆ-ደ4ሰ 4 күн бұрын
እዉነቱንኮነዉ ሥለእዳ ማን አወራ እዝህ😅😅😅😅😅​@@ddddddddddsd
@HayuEmureyanamharawit
@HayuEmureyanamharawit 4 күн бұрын
እነማን ናቸው የበሉሽ?
@abebakibret4565
@abebakibret4565 4 күн бұрын
እሱቤ😂😂😂😂😂😂😂🥰🥰🥰🥰
@የኮሚትታዛቢነኝ
@የኮሚትታዛቢነኝ 4 күн бұрын
አደኛ😂
@MekdesAyalew-fk9dz
@MekdesAyalew-fk9dz 4 күн бұрын
🥰🥰🥰🥰ምርጦቼ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@abebayehuanteneh8611
@abebayehuanteneh8611 2 күн бұрын
የምጠብቅ አንችን የሚመጣው ሌላ
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 2 күн бұрын
እሱቤ የሞተዉ የምወደዉ አጎቴን ነዉ የምትመስለኝ
@chuchumike3286
@chuchumike3286 4 күн бұрын
እታጏጅዬ ንፍሴ ስትችይበት እኮ ንፍስ ንሽ👌👍🌹💐🌷💐🌹💕
@ተከስተገረንቸ
@ተከስተገረንቸ 3 күн бұрын
አዱኛ ከ መቼ ወዲህ ነው ማፍያ የ ሆነው ? ወይ ጉድ !! ደሞ የ ሆነች ጉዳይ አለኝ የሚላት ነገር !! RIP ለታዴ ወይ ውይ ታዴ ምስኪን ኑርልኝ !! D from USA 🇺🇸🇺🇸
@ElsaBerhe-sd6oc
@ElsaBerhe-sd6oc 4 күн бұрын
2tegnawa negn altekedemkum ❤ yene jegnoch ❤❤❤siwedachu
@ZahraMahmood-q9x
@ZahraMahmood-q9x 4 күн бұрын
ላይክ ማርግ አልዉድም ዛሬ ኳን ላድርግ እሲኪ😂😂😂😂😂😂
@seadi5
@seadi5 4 күн бұрын
ሸረሪት አላለችም ውነትሽነው ወንዶች ሸረሪት ናቸዉ
@MekiyaEndris-w5g
@MekiyaEndris-w5g 4 күн бұрын
ጋይስ ኑቶሎ መተዋል አብረን እንይቸው 😂 ሰብሰብ ብለን ❤❤😂😂
@workiworki9023
@workiworki9023 4 күн бұрын
😂😂😂❤
@engidateshale9521
@engidateshale9521 3 күн бұрын
እሱቤ ፈጥሮ ነው የሚያወራው😂
@UmReyan-nv7em
@UmReyan-nv7em 4 күн бұрын
ያታጎጂ ክፋት የሱባለው የዘተ የመጣውን እራሱ በልቶ ሂድ 😂😂😂
@የሚካኤልልጅ-ቐ9ሐ
@የሚካኤልልጅ-ቐ9ሐ 4 күн бұрын
ማንም የቀደመኝ የለም በለሊቱ ምነው ለቀቃችሁ😂 እኔስ እንቅልፍ እምቢ ብሎኝ ነው ቅመሞች በርቱ #ብድር አለብኝ😢 ሀሳብ ሊገለኝ ነው😢
@mtolla5767
@mtolla5767 4 күн бұрын
Sent new yalebesh?
@ddddddddddsd
@ddddddddddsd 4 күн бұрын
አይዞሺ❤❤❤
@ZizueyayaEyaya
@ZizueyayaEyaya 4 күн бұрын
አትሰቢ በማሰብ አሁን ላይ ሰው ሁሉ ኮልስትሮን እየታመመ ነው እየሰራሽ ትከፍያለሽ አይዞሽ
@ZizueyayaEyaya
@ZizueyayaEyaya 4 күн бұрын
​@@mtolla5767አካውንቷን ትላክልህ ልታስገባላት ነው 😢😢ሀሀሀሀሀ😅
@tsehaybayileyegne8086
@tsehaybayileyegne8086 3 күн бұрын
አታጓጅ አንች መናጢ ያስታመ ምሽ ይመስል 😂😂😂😂😂😂😂❤
@VipA04e
@VipA04e 4 күн бұрын
እሱቤ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ጉድ
@ቃልየነኝ-ጠ7ቨ
@ቃልየነኝ-ጠ7ቨ 4 күн бұрын
አየ አዱኛ😂😂😂
@AdanechAdanech-y9t
@AdanechAdanech-y9t 4 күн бұрын
ጎበዞች በርቱ 23:12
@AsWe-q6u
@AsWe-q6u 4 күн бұрын
ተይው ይተውት 😂😂😂😂
@TayeTessema-cs5lr
@TayeTessema-cs5lr 4 күн бұрын
ገረመው ዝማምን አድምጣት አባት አባት ነው ህድና እያቸው
@TayeTessema-cs5lr
@TayeTessema-cs5lr 4 күн бұрын
እቱየ አልማዝ አዱኛ አያወጣም ልጆቹ የሚልዎትን ይቀበሉ
@heymanothemanot2317
@heymanothemanot2317 3 күн бұрын
ሰላም ውዶች አቤት የገንዘብ አቅም ይገርማል❤😅😅😅
@RoziNure
@RoziNure 4 күн бұрын
የኔ ዉዶች😂
@TayeTessema-cs5lr
@TayeTessema-cs5lr 4 күн бұрын
ማማ አልማዝ ከቤተሰብ ልያጣልዎት ነው አይስሙት
@engidateshale9521
@engidateshale9521 3 күн бұрын
ከንሽላሊት የባስክ
@engidateshale9521
@engidateshale9521 3 күн бұрын
እሄ ደባሪ አደፋፈሩ። ሂድ በል እንሽላሊት😂
@bizu-e4g
@bizu-e4g 4 күн бұрын
ውዶቼ ፍቅሮቼ ማሮቼ❤❤❤❤❤
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 2 күн бұрын
ቡና ያስታርቃል?🤔ምን ማለት ነዉ? ዛሩን ነዉ? እረ ተዉ ይሄ መለማመን
@ሀገሬክብሬነሽዜድ
@ሀገሬክብሬነሽዜድ 3 күн бұрын
አያ ታዴ 😁😁😁 ምነው ሳል አበዙ 🙈
@chuchumike3286
@chuchumike3286 4 күн бұрын
አይ እሱቤ ህልምህ እንደው ገፊ ንህ እር የት ሄጄ ልሳቅ የውሻዋማ 😂😂😂😂😂
@MULUNESH-n9c
@MULUNESH-n9c 4 күн бұрын
እረ,ሱባለዉ,ከከከከ
@Tashi12-q7v
@Tashi12-q7v 3 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@JAsperEudaimonia
@JAsperEudaimonia 4 күн бұрын
አዱኛ ዛሬ ተሻሽለህ ቀርበሃል። ሸጋ ነው።
@Iacen
@Iacen 3 күн бұрын
አረተውእሱቤ😂😂😂😂😂😊
@Aamina-j9i
@Aamina-j9i 4 күн бұрын
ሲቀበሩ ካላየሁ አላምንም🫣🫣🫣🫣🫣🫣🫣🫣🫣
@RMetica
@RMetica 3 күн бұрын
የኔ ቢጤ😂😂😂😂😂
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 2 күн бұрын
ጠቋር 😅😅😅😅 እረ ጠቋርም እዚህ አለ እንዴ?
@TayeTessema-cs5lr
@TayeTessema-cs5lr 4 күн бұрын
አዱኛ ክፉ ሰው ነህ ሁሌ ተንኮል ምን ያደርግሃል
@የሽየድንግልማርያምልጅ
@የሽየድንግልማርያምልጅ 3 күн бұрын
❤❤❤❤❤😅😅😅😂😂😂
@engidateshale9521
@engidateshale9521 3 күн бұрын
ውይ አታ አጓች እንዴት ነገረኛነሽ
@ሀዩእሸቱ
@ሀዩእሸቱ 4 күн бұрын
አይ እሱቤ የሳቄ ምጭ😂😂😂😂😂😅😅😅😅😅😅
@kadijamohammed2530
@kadijamohammed2530 4 күн бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@sanamiss5234
@sanamiss5234 2 күн бұрын
ጭራሽ የሙዙን ልጣጭ ክሱአደረገ አረተው
@meronabebe99
@meronabebe99 4 күн бұрын
💚💛❤️
@yonass6203
@yonass6203 4 күн бұрын
ዉዴ My love
@MesratMesrat-q5n
@MesratMesrat-q5n 3 күн бұрын
አይ እሱበ ሙዙንም አገዳም ብልት 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@AdATA-e4m
@AdATA-e4m 3 күн бұрын
አማች እቆቆ ብልጠት ጥግ ድረስ ውይ የገዘብ የውርስ የጥቅም ነገር ያጋድላል
@zabanaydamse3697
@zabanaydamse3697 4 күн бұрын
ኧረ ዛሬ ያየሽና አበጀሽ የሌሉበት ጭሪለ አበጀሽን ቶሎ መልስሉን
@marya-fo2en
@marya-fo2en 4 күн бұрын
Yalutis
@AbebaGorfa
@AbebaGorfa 3 күн бұрын
እሱቤ፥ኪኪኪኪ
@seyoummeshesha5270
@seyoummeshesha5270 4 күн бұрын
ሸንኮራ አገዳ ለበሽተኛ 😂😂😂
@MULUNESH-n9c
@MULUNESH-n9c 4 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@BiraraAlem
@BiraraAlem 4 күн бұрын
ያይናአበባ ዛሬ በጥቁር ባወንድ ተውባለች
@engidateshale9521
@engidateshale9521 3 күн бұрын
አታ አጓች ግን ምን አገባሽ ልጅ አይደለሽ
@TwodrosGhewariyat
@TwodrosGhewariyat 3 күн бұрын
Attach nafkachn
@yesharegchernet8589
@yesharegchernet8589 4 күн бұрын
እሱቤ😂😂😂😂የሙዚታ😂ነገር
@seyoummeshesha5270
@seyoummeshesha5270 4 күн бұрын
እሱቤ በሽተኛ እየጠየክ ነው ወይስ ለራስህ ነው?
@beza-n4d
@beza-n4d 3 күн бұрын
ታለም አልማዝን ብሆን ቡና በምቆላበት አናቱን ብየ ነበር ማስወጣው 🤔
@FjviSig
@FjviSig 3 күн бұрын
😂😂😂😂
@ZainabMohammad-ie3mh
@ZainabMohammad-ie3mh 4 күн бұрын
❤😂🎉
@melkammossie2746
@melkammossie2746 3 күн бұрын
Ataguaj meret
@melkammossie2746
@melkammossie2746 3 күн бұрын
Atagagn siwedat meret
@Gudifecha-y7b
@Gudifecha-y7b 4 күн бұрын
አበጀሽ ምነው ጠፋች ? አይ እኛ አብሮ መጀመር እንጂ አብሮ መጨረስ አይሆንልን ::
@HalimaAhmad-ow3wx
@HalimaAhmad-ow3wx 4 күн бұрын
ወልዳ ነው መሰል
@marya-fo2en
@marya-fo2en 4 күн бұрын
Tetaltewu weregna
@TigistWeleteslase-o1l
@TigistWeleteslase-o1l 4 күн бұрын
ወልዳነው
@emutilahun1119
@emutilahun1119 4 күн бұрын
woy esube besmeab
@abebegashaw2055
@abebegashaw2055 4 күн бұрын
አበጀሸ የት ናት
@Ekramadem-o7z
@Ekramadem-o7z 4 күн бұрын
እሱቤ ግን በስበቡ ነፋህ
@TayeTessema-cs5lr
@TayeTessema-cs5lr 4 күн бұрын
እታንጓች ክፉ ክፉ ሴት በብተሰብ መሃል ገብተሽ አታጣዪ
@FrlkechTameru
@FrlkechTameru 4 күн бұрын
አታጋጅ ክፉ ነሽ
@engidateshale9521
@engidateshale9521 3 күн бұрын
አታ አንጓች ነው የሚባል
@engidateshale9521
@engidateshale9521 3 күн бұрын
ሽኳር ሽኳር አላለም 😂😂😂😂 ያመጣውን በልቶ ጨረሰው😂😂😂
@engidateshale9521
@engidateshale9521 3 күн бұрын
እሱቤ ፈጥሮ ነው የሚያወራው😂
@mintwabmint270
@mintwabmint270 4 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@aynadisniguse491
@aynadisniguse491 4 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@meronabebe99
@meronabebe99 4 күн бұрын
❤❤❤❤
ጫጉላው ተሰበረ አዲስ ሙሉ ፊልም(Chagulaw Tesebere New Full Length Ethiopian Movie 2024
1:27:53
Seja Gentil com os Pequenos Animais 😿
00:20
Los Wagners
Рет қаралды 42 МЛН
Cool Parenting Gadget Against Mosquitos! 🦟👶 #gen
00:21
TheSoul Music Family
Рет қаралды 32 МЛН
How it feels when u walk through first class
00:52
Adam W
Рет қаралды 24 МЛН
የጨነቀ ነገር አዲስ ሙሉ ፊልም(Yecheneke Neger) New Full Length Ethiopian Movie 2024
1:21:15
ሁሉን ልፍጀው አዲስ ሙሉ ፊልም(Hulun Lifjew) New Full Length Ethiopian Movie 2024
1:00:48
Funny Ethiopia (ፈኒ ኢትዮጲያ)
Рет қаралды 49 М.
Betoch | “ የዘሩ አዲሷ ሚስት” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 482
29:56
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 230 М.
የመርካቶ እሳት አደጋ
5:27
AddisWalta - AW
Рет қаралды 19 М.
Seja Gentil com os Pequenos Animais 😿
00:20
Los Wagners
Рет қаралды 42 МЛН