G&B Song of the Week "በነፃ ልቀቋት" ሉቃስ

  Рет қаралды 148,510

Getayawkal & Biruktawit Ministries

Getayawkal & Biruktawit Ministries

Күн бұрын

Пікірлер: 443
@voiceofhabesha8799
@voiceofhabesha8799 3 жыл бұрын
Amen Amen
@zufanssong7786
@zufanssong7786 4 жыл бұрын
ወይኔ! ምን እንደምል አላውቅም ዘመናችሁ ይለምልም!!! ለኔ በዝማሬ አምዶቼ ናችሁ። ይህንን ዝማሬ በሁለተኛ ደረጃ የኔ እስኪመስል በየተጠራሁበት እዘምረው ነበረ እናም የድሬዳዋ ብሩክታዊት ተብዬ ነበረ በጣም ነው የምወደው። ዛሬ ስሰማው አለቀስኩ። ግን ተባረኩልኘ !!!!
@sami-cz3tb
@sami-cz3tb 4 жыл бұрын
"እንዲህ ሳንፈታ እንዲህ ነፃ ሳንሆን እንደውርጭላዋ የታሰርን ነበር ዛሬ ግን ተፈተን ለክብሩ ቆመናል ለዚህ ለቸር ጌታ ምስጋና ይገባዋል።" አሜን።
@addisalemzeleke
@addisalemzeleke Жыл бұрын
Ameenn
@birukgetachew1620
@birukgetachew1620 4 жыл бұрын
እናንተ ብሩካን፤ መቸም ምን እንደምል አላዉቅም! ይሕቺ audio tape ቤተሰቦቼ ቤት በዳንቴል ተሸፍና የተቀመጠችዉን national panasonic ቴፕ ሳይቀር ታስታዉሰኛለች፣ አቤት እንዴት እንደምንወዳችሁ ስንት ግዜ እየደጋገምን ከቤተሰቦቼ ጋር እንድምንሰማ፤ ምን አለፋችሁ ተባርከናል፣ ተገስጸናል፣ ንስሐ ገብተናል፣ አምልከናል፣ ፎክረናል .... ዘመናችሁ ይባረክ 🙏
@Savedbygrace952
@Savedbygrace952 5 ай бұрын
ለእኛ ለኢትዮጵያዊያን የተሰጣችሁ ትሁት የጌታ ባሪያዎች ጸጋ ይብዛላችሁ! እወዳችኋለሁ!
@romanzewdie8974
@romanzewdie8974 4 жыл бұрын
እስከሽምግልና ድረስ እኔ ነኝ፤እስከሽበትም ድረስ እሸከማችኋለሁ….ኢሳ46፡4 ከልጅነትታችሁ ጀምሮ የተሸከማችሁ ታማኙ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን፡፡
@tigistabera9519
@tigistabera9519 4 жыл бұрын
Amen
@senaitgetu383
@senaitgetu383 4 жыл бұрын
በጣም ዕድለኛ ሰዎች ናችሁ ጌታን በዘመናችሁ ሁሉ በማገልገላችሁ ። ቀሪ ዘመናችሁም በጌታ ቤት ይለቅ። ተባረኩ
@AkaluDamene
@AkaluDamene Жыл бұрын
00⁰⁰⁰⁰⁰
@AkaluDamene
@AkaluDamene Жыл бұрын
00⁰⁰⁰⁰⁰
@markosmarye
@markosmarye 4 жыл бұрын
ስታምሩ❤️❤️❤️ ወደ ጌታ ሲመጣ አፌን የከፈትኩባት መዝሙር ነበረች። 👉ያቺን ውርንጭላ ፍቱልኝ እፈልጋታለሁ ተቀሚጨባትም እየሩሳሌም እገባለሁ እግሯ አፈር አይረግጥም ጨርቅን አንጥፉላት ዘንባባ ይዛችሁ በፊቷ ዘምሩላት መታሰሯ ይብቃና በነጻ ልቀቋት ❤️❤️❤️ 👏👏👏👏👏 ኤፍታ!!!!
@selamyeheyis5757
@selamyeheyis5757 4 жыл бұрын
Wow even me Sunday school it was amazing
@selamyeheyis5757
@selamyeheyis5757 4 жыл бұрын
Tebareki enemi Sunday school zemereni newu yadeginewu
@adgeshmazinga2644
@adgeshmazinga2644 4 жыл бұрын
Selam Yeheyis yay
@HaymanotGudeta-vg5uo
@HaymanotGudeta-vg5uo 13 күн бұрын
ወደ ጌታ ከመምጣቴ በፉት የሰማሁት የመጀመሪያ መዝሙር ነዉ ሁሌ ለእኔ ይመስለኛል
@voiceofhabesha8799
@voiceofhabesha8799 5 ай бұрын
አሜን
@ኢትዮጵያሐገሬ-ዠ1ተ
@ኢትዮጵያሐገሬ-ዠ1ተ 4 жыл бұрын
አቤት መታደል መባረክ ከልጅእነታችሁ እስከዛሬ ጌታን ማገልገል ዘመናችሁ ይባረክ🙏🙏🙏🙏🙏
@eyerusbeauty8122
@eyerusbeauty8122 4 жыл бұрын
ጌታ ይባርካችሁ የልጅነት ጊዜዬን አስታወሳችሁኝ የልጆች ኳየር በየሳምንቱ እንዘምር ነበር ተባረኩ
@endtime5135
@endtime5135 4 жыл бұрын
ይሄ መዝሙር የናንተ መዝሙር መሆኑን አሁን ነው የወኩት። ልጆች ሆነን በልጆች ፕሮግራም በጣም እንዘምር ነበር። በጣም ትልቅ መልዕክት የለው መዝሙር ነው።
@azeb8385
@azeb8385 2 жыл бұрын
የክብር ሽልማቴን ከእጅ እቀበላለሁ የሚልውን ድንቅ መዝሙር ዘምሩልን ተባረኩ ስወዳችሁ ❤️🙏❤️
@kedestmichael3555
@kedestmichael3555 4 жыл бұрын
በስመ አብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ መዝሙርንም dislike የሚያደርግ ሰው አለ እንዴ? ተው ሰዎች እ/ር የምናደርገውን ነገር የሚመዝንበት ሰአት ቅርብ ነውና አስቡበት::
@eyerusalemsumoro4086
@eyerusalemsumoro4086 3 жыл бұрын
ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ አንድ የምለው ነገር ባለቤቴ በጌታ አይደለም ግን በእናንተ መዝሙር በደስታ ይዘምራል ያዳምጣል ስለ እናንተ ጌታን አመሰግናለሁ፡፡
@sebleakelilu4365
@sebleakelilu4365 Жыл бұрын
አሜን፣ ክብሩ ለጌታ ።መፈታት ለውርንጭሎቹ ለእኛ ጌታ ለደረሰል ። ለአንዴና ለዘለአለም ይሁንልን።
@ksjsshhjshshirihdhdu2465
@ksjsshhjshshirihdhdu2465 5 ай бұрын
አሜንን አሜንንንን አሜንንን ኢየሱሲ ይፍታን ተባረኩ የምድራችን በረከቶች ❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌🙌🙌
@kiwilvr411
@kiwilvr411 4 жыл бұрын
እጅግ የምወደው መዝሙር ነው በዚያን ጊዜ ጌታን የተቀበልኩበት ዓመት ነበር። ድንቅ መዝሙር። ተባረኩ።
@emelom20
@emelom20 4 жыл бұрын
ስለ እናንተ አምላኬ እና መድሀኒቴ እግዚአብሔር ይባረክ!!እሰይ ተባረኩልን መንፈሱ እኮ አለባችሁ!!!!!
@p.talshiferaw5737
@p.talshiferaw5737 Жыл бұрын
ይህችን መዝሙር ውርንጭላዋ በሄደችበት መንገድ ላይ በቦታው እንደምትዘምሩ ተስፋ አለኝ ፡፡ አህያ በአይሁድ እምነት የታላቅ አገልጋይነት ምልክት ዘፍ 49:11 ላይም 14 ይሳኮር አጥንተ ብርቱ አህያ ነው፥ በበጎች ጕረኖም መካከል ያርፋል። 15 ዕረፍትም መልካም መሆንዋን አየ፥ ምድሪቱም የለማች መሆንዋን፤ ትከሻውን ለመሸከም ዝቅ አደረገ፥ በሥራም ገበሬ ሆነ
@SannorizEthio
@SannorizEthio 3 ай бұрын
Amen geta yibarekachu❤❤❤❤❤ Be Eyesusim tefatawu❤❤❤❤😢
@tsehayyegeta7987
@tsehayyegeta7987 Жыл бұрын
ስወዳችሁ እኮ የተባረካችሁ ናቸው እድሜና ጤና ይስጥልኝ
@senigezu
@senigezu Жыл бұрын
እግዚአቢሔር አብዝቶ ይባርካችሁ፤ ጸጋዉን ያብዛላችሁ፤ እጅግ የሚባርክ አምልኮ ነዉ፤ 💯💯💯
@marykuki6319
@marykuki6319 Жыл бұрын
አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@blessedb4104
@blessedb4104 4 жыл бұрын
የረዳችሁ ጌታዬን ስሙ ለዘላለም መኖር ያ የሆነ ስሙ ይባሩክ! እዚህ ያደረሳችሁ አሁንም ቀሪው ዙመናቹ ሁን ይባርክ! የምንወዳችሁ የጌታ አገልጋይ ናቹ በብዙ ተባሩኩ ልጆቻቹ ይባረኩ ሩጫችሁን ሁሉ ጌታ ተመልክትቷል ከልጀነቴ ጅምሮ ነው የማውቃቹ ደስ ይለኛል ሳያቹ እባረካለው ሁልጊዜ ብሩካን ሁኑ ።
@hiruthandamoh7963
@hiruthandamoh7963 Жыл бұрын
እግዝአብሄር ዘመናቹን ይባርክ
@mebrahtuabraha7756
@mebrahtuabraha7756 2 жыл бұрын
አሜን ጌታ አሁን እኔ ታስራለው የምለው ነገር አለኝ መፈታት በነፃ መለቀቅ ይሁን በጌታ በኢየሱስ ስም
@berhanufantu843
@berhanufantu843 Жыл бұрын
እውነት ነው ከተግዳሮት ጀርባ ትልቅ በረከት እንዳለ ማሳያ ነውና በጊዜው ጌታ ማለት የፈለገውን ብሏል ክብር ሁሉ ለተገባው ለጌታ ይሁን!!
@abayeneshkebede8386
@abayeneshkebede8386 Ай бұрын
ጌታ ይባርካቾሁ ሰው እደሚያ እግዚአብሔር አያይም
@habtamugyohannes9911
@habtamugyohannes9911 3 жыл бұрын
ይህን መዝሙር ስሰማ በጣም ለጋ የሆነውን የልጅነት ዘመኔን አስታውሳለሁ። መዝሙራችሁ ሰማያዊ ስለሆነ ሌሎች ቢተቹትም ዛሬም ይሰራል። Bless you.
@MrJulianajibat
@MrJulianajibat 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ። ልጆቻችሁንም ይጠብቅላችሁ።የድሮ የተረጋጋ አገልግሎት የነበረበትን ዘመን አስታወሳችሁኝ።ተባረኩ።
@mezmurleeyesus
@mezmurleeyesus 2 жыл бұрын
ዘመናችሁ ይባረክ
@henokyoseph3991
@henokyoseph3991 2 жыл бұрын
ነፃ ልቀቁአት ተባረኩ የሰሙ ሁሉ ተፅናንቶአል
@majormelese2725
@majormelese2725 4 жыл бұрын
አቤቱ፥ በሰማይና በምድር ያለው ሁሉ የአንተ ነውና ታላቅነትና ኃይል፥ ክብርም፥ ድልና ግርማ ለአንተ ነው፤ አቤቱ፥ መንግሥት የአንተ ነው፥ አንተም በሁሉ ላይ ከፍ ከፍ ያልህ ራስ ነህ። 1ዜና 29:11 G&B እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ። ባሳለፋችሁት የአገልግሎት አመታት እግዚአብሔር ስንቱን ከተለያየ ችግር በነፃ ደግሜ እላለሁ በነፃ ገስት ሀውስ ሳያስገባ የዘይትና የውሀ ገበያ ከፍቶ ህዝብን ግራ ሳያጋባ እንዲሁ በነፃ የፈታንን እግዚአብሔር ሳስበው በእውነት ስለናንተ በብዙ አመሰግነዋለሁ ። ከላይ እንደፃፍኩት ቃል በናንተ ላይ ስለተቀመጠው ትንቢታዊ የመዝሙር ሀይል የእግዚአብሔር ክብር የእግዚአብሔር ድልና ግርማ ደግሞ በሁሉ ላይ ከፍ ከፍ ብሎ ጌታ የሁሉ ራስ ሆኖ ባሳለፋችዋቸው ዘመን ሁሉ ያላአንዳች ክፍያ ህዝባችንን ምድራችንን ጌታ ፈቶን አፅናንቶናል ጌታ ይመስገን ። ይህ መዝሙር ዛሬም የብዙዎችን እስራት ይፈታል ምንም ጥያቄ የለውም ምክንያቱም ምንጩ የእግዚአብሔር ቃል ነዋ ። ጌታ ይባርካችሁ
@selamyeheyis5757
@selamyeheyis5757 4 жыл бұрын
Metadeli mebareki newu it was amazing mesalewochachini nachewu
@asefashabebe2933
@asefashabebe2933 4 жыл бұрын
ሰላም ለምወዳችሁና ለማከብራችሁ የአባቴ ብርኳን ይህን መዝሙር ስሰማው ለእኔ የሚሰጠኝ የህይወት እርካታና ትርጉም እንዴት ልግለፅላችሁ፣ ውርጭላዋ የእኔ ምሳሌ ስትሆን ። ከአለምና ከሐጥያት ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በደሙ በሆነው ቤዛነት በኩል ነፃነት አግኝቼ የህ ሕይወቴን ነፃነት የሚያሳስበኝ ዝማሬ ስለሆነ እግዚአብሔር ስለ እናንተ አመሰግናለሁ ። የእናንተ በጌታ ያላችሁ ህይወት ይባርከኛልና በርቱ የምወዳችሁ የአባቴ ብሩካን ተባረኩልኝ ፀጋውን ይጨምርባችሁ አሜን አሜን አሜን ።
@jusessavesalshita1948
@jusessavesalshita1948 4 жыл бұрын
Abet metadel Lemlemun be geta sm Metaser ybekan ohoo tebarekuln
@dtsige9252
@dtsige9252 3 жыл бұрын
ኡራኤል መካነ እየሱስ መትጣችሁ ስታገለግሉ በዚች መዝሙር አስታውሳችኋለሁ። እንደተባረካችሁ ቅሩ።
@amalshamandi7275
@amalshamandi7275 4 жыл бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን በኢየሱስ ስም ታባረኩ ፀጋ ይብዘልችው 🎸🎸🎸🍇🍇🍇🍇🤲🙌🙌🙌🙌🥛🥛🥛
@dawitaddis3718
@dawitaddis3718 2 жыл бұрын
እኛንም እግዚአብሔር በ ፀጋው ያነሳናል
@alemayehubirara9813
@alemayehubirara9813 4 жыл бұрын
ጌታ ይባርካችሁ ። ይቺ መዝሙር ጌታን ያገኘሁበት አመት ነበር የወጣችው ። መዳኔን መፈታቴን የተናገርኩባት ነበረ የዛሬ 32 ዓመት ግን ዛሬም ትጥማለች ተባረኩልኝ። ሌላ ደሞ ከቻላችሁ ቁጥቋጦው ሲቃጠልን ( ሙሴን) በዜማ ብትሰብኩን ደስ ይለኛል ። ጌታ ዘመናችሁን ያጣፍጠው።
@hannatadesse1369
@hannatadesse1369 4 жыл бұрын
እውይ ስወዳችሁ እኮ በልጅነታችን በእናንተ መዝሙር ነው ያደግነው (እኔና ቤተሰቤ) ጌታ ይባርካችሁ! የት እንዳገለግላችሁ ባላውቅም ጉባኤ ያገለግላችሁት በጣም ድንቅ መዝሙሮች እየሰማን ነው ያደግነው ከመዝሙሮቹ ውስጥ በደስታ( የእግዚአብሔር ሐይል ደስታዬ ነው ቀንበሬ ተሸከም (ስለ አገልግሎት) ነው ከብዙዎቹ በጥቂቱ ናቸው። እንደገና ብትዘምሩዋቸው ጥሩ ነበር እጅግ አድርጌ እወዳችሁዋለሁ አከብራችሁዋለሁ!
@SaraSara-xe9xo
@SaraSara-xe9xo 2 жыл бұрын
Geta.yasuse.aunemi.tabrku.tsga.ba.ixefe.yecamirelchu Tabrakuuuuuuu✅🏅✅🏅✅🏅✅
@nathanielwoyessa1883
@nathanielwoyessa1883 4 жыл бұрын
ተባረኩ በብዙ የናተ መባረከ ለኔ ትልቅ ደስታ ነው በእውነት ውድችሁለው ጌትዬ
@user-yp5ex1mm2s
@user-yp5ex1mm2s 4 жыл бұрын
ወይ ታድላችሁ : አናንተ ለብዙዎቻችን ምሳሌወች ናችሁ ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ
@negalign1972
@negalign1972 6 ай бұрын
ጌትሽና ብሩክቲ እኛ ወርልድ ሚሸነሪዎች ምስክሮች እንደሆንን የአይን እማኞች አይደላቹህ ከኛ መፈታ ጋር ግንኙነት እንደነበረው።Bless You Families
@mhretbeyanmehari6
@mhretbeyanmehari6 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen Geta yesus zemenachu ybark
@kumlachew3088
@kumlachew3088 10 ай бұрын
ቀሪ ዘመናችው ሁሉ ፈጣሪ አምላክ ይባርክ፣ ደግሜ ለመስማት በጣም ውስጤ ሲመኘዉ የነበረ ዝማሬ ነዉ አጅግ በጣም ደስተኛ ነኝ
@abebatewolde9201
@abebatewolde9201 4 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ እንዴት ደስ ትላላችሁ ሁለታችሁን እያየሁ የልጅነቴ ጊዜዬን አስብኩት በከንቱ ያባከንኩትን ታድላችሁ ተባርኩልኝ በልጅነታችሁም ውብ ናችሁ አሁንም ቆንጆዎች ብሩክታይትዬዬዬዬ ስወድሽ ፅባይ ስናይ የሆንሽ ቆንጆተባርኪልኝ ተባርኩ አድናቂያቹ ነኝ
@rev.chudinatoministries2057
@rev.chudinatoministries2057 6 ай бұрын
Lord loose me as you loosed this colt and let me be useful to you in Jesus name by fire
@Savedbygrace952
@Savedbygrace952 5 ай бұрын
"እንዲህ ሳንፈታ እንዲህ ነፃ ሳንሆን እንደውርጭላዋ የታሰርን ነበር ዛሬ ግን ተፈተን ለክብሩ ቆመናል ለዚህ ለቸር ጌታ ምስጋና ይገባዋል።" ሃሌሉያ!!!
@bilutesfaye1986
@bilutesfaye1986 4 жыл бұрын
በእውነት ይሄ መዝሙር ሀይስኩሌን ያስታውሰኛል በጣም የምንወደው መዝሙር ነው። ከረጅም አመታት በኋላ ስለሰማሁት ጌታን አመሠግናለሁ። ሌላው በጊዜው መዝሙሩን እንዳትዘምሩት የከለከሏችሁ ሰዎች እውነት መንፈስ ቅዱስን ሰምተው አይመስለኝም። ምክንያቱም ዛሬም በዚህ ዘመን ብዙዎች ከስጋ በሆነና በሰው ልምምድ በመነሳት የመንፈስ ቅዱስን ስራ ሲያደናቅፉ እናያለን። መንፈስ ቅዱስን ሊያዙት ሊመሩት ይፈልጋሉ ነገር ግን ማንም የሱን ስራ ሊያስቆም የሚችል የለም። ይዘገያል እንጂ ይገለጣል። ይኸው በእናንተም በዚህ መዝሙር የገባኝ ይህ ነው። ጌታ ይባርካችሁ ።
@mequanentmuche4940
@mequanentmuche4940 4 жыл бұрын
Geta zemenachihun yebarekelachihu ye Nigus lejoch...Tebareku!
@tsegaytea
@tsegaytea 3 жыл бұрын
ኣቤት ደስ ስትሉ ከጅምሩ የተባረካቹ ናቹ ለኛ በጣም ለበረከት ሁናቹሃልና እግዛእብሄርን ስለእናንተ ኣመሰግነዋለው።
@yaataniisorsaa4806
@yaataniisorsaa4806 4 жыл бұрын
አዎን እኔም በ80ዎቹ ዓ.ም ውስጥ ከsunday scool መዝሙር ቡድን ጋር ሆኜ መዘመሬን መቸም አልረሳውም፤ ጌታ ከብዙ እስራቴ እንደፈታኝ አስታወሰኝ በርግጥም አሁንም ሕዝቡን ይፈታል። መገለጡ ይብዛላችሁ።
@eyerusalemnegiyaofficialch5641
@eyerusalemnegiyaofficialch5641 4 жыл бұрын
ኡፍ ደስ ሲል ተባረኩ መዝሙራችሁንና ትዝታችን ብሰማው ብሰማው አልጠግበውም።
@DubisaTura
@DubisaTura 5 ай бұрын
እግዚአብሔር በእድሜያቸው ላይ እድሜ ይጨምርላችሁ። ተባረኩ ።
@Tsedeykassa
@Tsedeykassa Жыл бұрын
Tebarku Zemnachu Yebarke Esekmchersaw Ken Ybekachhu Yaregachhu Amen Amen
@ኢትዩጵያውስጤ
@ኢትዩጵያውስጤ 4 жыл бұрын
ጌታ እየሱስ ወደምድር የመጣው ለደካሞች መሆኑ ማስረጃ አንዱ የሄ መዝሙር ነው ቃሉም እንደሚናገረው ባለፈበት ሁሉ የፈውሰው ሚስኪኖችን ;በችግር ;በጭንቅ ውስጥ ያሉትን ነው ።
@masramasra6822
@masramasra6822 3 жыл бұрын
ዘመናቹ ይባረክ ተባረኩ አትያዙ
@aass2901
@aass2901 3 жыл бұрын
amen amen amen amen amen🙏🙏🙏 amen amen amen amen amen🙏🙏🙏 geta hoye tefalegnlhe enfalegehlen fetan fetan geta hoyi yamfatti zamne yehunlen🙏🙏🙏 amen amen amen amen amen amen geta e/r zamne ageligelotchun yebarekwu tazgwu yebizalchu
@ruthgetnet4912
@ruthgetnet4912 4 жыл бұрын
ልጅ ሆኜ የትምህርት ቤት ጓደኛዬ ይህን መዝሙር በእረፍት ሰዓት ትዘምር ነበር እኔም ከሷ በመስማት አብሬያት እዘምር ነበር ነገር ግን ያኔ በጌታ አይደለሁም መዝሙሩን ግን በጣም እወደው ነበር ከዛ ጊዜ በኋላ ግን ሰምቼው አላውቅም በእውነት ድጋሚ በመስማቴ በጣም ደስ ብሎኛል ጌታ ይባርካችሁ፡፡
@seniesho9033
@seniesho9033 4 жыл бұрын
የተወደዳችሁ ዘመናቸሁ ይለምልም ይጨመር በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ሰም አሜን
@workaferahubekelemunto3147
@workaferahubekelemunto3147 2 жыл бұрын
ጌታ ሆይይይይ ልጅ ናችሁ በጣም ቆንጆዎቹ ናችሁ🙏🙏🙏🙏
@sebleakelilu4365
@sebleakelilu4365 Жыл бұрын
❤እናንተን እእና ልጆቻችሁን። ቀሪ ዘመናችሁን ሁሉ ጌታ ይባርክ። በልጅ ልጆቻችሁም ጭምር ደስ ይበላችሁባጠቃለይ ዘራችሁ ምድርን ይውረስ።
@yeneamlak2004
@yeneamlak2004 4 жыл бұрын
እንባየን መቆጣጠር አልቻልኩም ።ብዙ ትዝታ አለኝ በዚህ መዝሙር ።እግዚአብሔር እናንተን በዚህ ዘመን ላስቀመጠ ስሙ ከፍ ከፍ ይበል ።ተባረኩ።በሙሉ ሐይላችሁ ኢየሱስን ስለምታከብሩ ።ስለ እናንተ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ
@MM-rt7wz
@MM-rt7wz 4 жыл бұрын
ይገርማል ጌታ እድሜያችሁን ያርዝምልን ጌታ ይርዳቹ
@procentjone4063
@procentjone4063 2 жыл бұрын
Tebareku belejenetachen Hulu enezemerew neber tebareku zemenachu yelemlem
@nurobetselotzeleke7585
@nurobetselotzeleke7585 2 жыл бұрын
አሁንም ጌታ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን
@wubituzeleke2757
@wubituzeleke2757 Жыл бұрын
ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ የናንተ ን መዝሙር በመሰማት ነው የኖረኩት በተለይ አሴምብል 😮
@lisaftaddesse8883
@lisaftaddesse8883 4 жыл бұрын
ወይኔ ለመጀመሪያ ጊዜ የሰማሁት ዝማሪ ነው ሁሌም ብፈልግ download ለማድረግ ያጣሁት ዝማሪ ነው ባካችሁ ሙሉ አልበሙን upload አድርጉልን ካለው ተወለድ ወይ ካለው ተጠጋን የመሰሉ ድንቅ ዝማሬዎቻችሁን ጫኑልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@emnetbizu4567
@emnetbizu4567 4 жыл бұрын
Childhood memory. I love it .thank you for sharing. I also remember other songs , I think on this audio cassette. የመዘምራን ሀገር የፂሆን ከተማ, የሩሳሌም አንቺ የሩሳሌም በሩቅ ሆኜ አይሻለሁ, ማን መዝሙር ይዘምር,
@meyou9671
@meyou9671 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 25 09 2014
@rev.chudinatoministries2057
@rev.chudinatoministries2057 6 ай бұрын
Amen Amen Amen. Geta yebarkachu.Elllllllllllllllllllllle,Elllllllllllllllllllllllle
@ቦጃንጋቱ
@ቦጃንጋቱ 2 жыл бұрын
ይገርማል ይህንን መዝሙር የሰማሁት የከነዐን ምድር አህያ ጋላቢዎች 1-2 የሚል ትምህርት ሳይ ነበር። መዝሙራችሁ ትክክል ነበር። ክርስቶስም የመረጣት ለምክንያት ነበር ። ዛሬ አየኋችሁ በጣም ነው የገረመኝ። ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታም ንጉሥም ነው ።
@livelife8283
@livelife8283 4 жыл бұрын
I grew up in mission school singing this song in every music class, with all of my classmates to the top of our lungs. I am full of tears listening to this amazing message through this song now even after all those years. God bless you. Thank you.
@hiwot2352
@hiwot2352 4 жыл бұрын
@Tsion semma...same here .I remember this song. We used to sing it in school ( catholic school).brought back so many memories.
@berrygashe1320
@berrygashe1320 9 ай бұрын
Do you guys have Josef’s story song
@therevelationethiopia2134
@therevelationethiopia2134 4 жыл бұрын
Amennnn hallelujah ተባረኩ ድንቅ መልክት ነው
@asfawhaile8530
@asfawhaile8530 3 жыл бұрын
እ/ር አምላክ በነገር ሁሉ ይባርካችሁ። በገዛ ዘመናችሁ የእ /ርን ሀስብ እንድታገለግሉ ለረዳችሁ ክብር ይሁን ።ህይውቴን ብናንተ አገልግሎቶች ተባርኮል ዛሬ በዚህ መልክ ማግኝቴ በጣም ደስ ብሎኛል። ተባረኩ
@kidistsamuel2287
@kidistsamuel2287 4 жыл бұрын
Geta keliginetachu gemirachu eskahun selagelgelachut edelegnoch nachu ahunim tsegawen yabzalachu zemenachum bebetu yelek amen mefetat yehunilin yenante yehone hulu yebarek
@kiyayene1966
@kiyayene1966 4 жыл бұрын
ትዝ ይለኛል እኔም ትንሽ ሆኜ ይህ መዝሙር እግዚአብሔር ይባረክ ስለእናንተ
@አልምዝተካ
@አልምዝተካ 4 жыл бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን እግዚአብሔር አብዝቶ ይበርካች
@christenayalew4
@christenayalew4 3 жыл бұрын
አስለቀሳችሁኝ የልጅነት አምላክ አሰብኩት ተባረኩ
@merrakokebie2564
@merrakokebie2564 3 ай бұрын
Thank you, brother and sister. This song blessed me when I was young and it is still a big blessing for me
@habeshaw251
@habeshaw251 4 жыл бұрын
Oh my gosh I remember this song አሜን ጌታ በነፃ ይልቀቀን
@manalebishwolde4612
@manalebishwolde4612 4 жыл бұрын
የተወደዳችሁ የአምላኬ ሰላም ባርኮት በነገር ሁሉ ይብዛላችሁ ዛሬም እኮ በቤቱ ውስጥ ሆነን የምናምጥበት እስራት እንቆቅልሽ ይህንን ዝማሬአችሁን ሊሰማ ይገባዋል እናንተን ጌታ በእጥፍ ይባርክልን ።
@adanechmengesha5798
@adanechmengesha5798 4 жыл бұрын
ኡፍፍፍ ጌታ ዘመናችውን ይባርክ።
@sarajesesisarajesesi1511
@sarajesesisarajesesi1511 4 жыл бұрын
Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen kabir kibar lagetayihun Ameeen Ameeen
@zinashdase5051
@zinashdase5051 Жыл бұрын
Amen amen amen amen amen ❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏
@assefawoldeselassie182
@assefawoldeselassie182 4 жыл бұрын
ብሩኳን ናችሁ ጌታያውቃልና ብሩክታዊት ዘመናችሁ ይለምልምና ብዙ ይፍራ።
@allisgoodtome9135
@allisgoodtome9135 4 жыл бұрын
Bb Ethiopia becha sayhon be Eritream lebezu Christians yeche Tape bezu sera sertalech GETA HEWETACHU TEDARACHU AGELEGELOTACHU YEBAREKKKK LEZELEALEM legna bereket endetehonu yetefeterachu we love you and thank you for obeying God to do what you are doing,
@rutharaya8568
@rutharaya8568 4 жыл бұрын
ኣሜንንንንን
@masreshatsadiku4327
@masreshatsadiku4327 2 жыл бұрын
wow ቀሪ ዘመናቹ ጌታ ይባርካችው
@ሩሁብመርሃዊ
@ሩሁብመርሃዊ 4 жыл бұрын
በሱዳን አገር በ1987 ዓም ቢያንስ በወር አንዴ በsim ይዘምር ነበር። በጣም የምንጽናናበት ድንቅ መዝሙር ነበር የዛሬ 33ዓመት የእናንተ መሆኑን ግን አላውቅም ነበር።የእናንተ እንደሆኑ የምናውቃቸው በዚያም ግዜም ቢሆን የሻለቃ ግርማይ ቤተሰብ በማለት የምናውቃቸውና የምንዘምራቸው መዝሙሮች እጅግ ብዙ ነበሩ። የተባረካችሁ የበረከት አሸንዳዎች ናችሁ።
@addisalemzeleke
@addisalemzeleke Жыл бұрын
1987 malt ehte 😂27 amte nwe 33adlem
@ሩሁብመርሃዊ
@ሩሁብመርሃዊ Жыл бұрын
@@addisalemzeleke ከ30በላይ
@zelekechbezu9020
@zelekechbezu9020 4 жыл бұрын
ክብር ሁሉ ለእግዚአብሄር ይሁን !!አንድ ልጁን ሰቶ ከዘላለም እስራት ነፃ ያወጣን ምንም በእዚህች ውርጭላ ምሳሌ ጌታ ቢያስተምረንም እኛ የተፈታንበት መፈታት በቃላት የሚገለፅ አይደለም ክብር ለፈታን መፈታታችን ያወጀ ለተፈታ ለክብር ህይወት ለጠራን ጌታ ይሁን!!
@abebadesta7315
@abebadesta7315 4 жыл бұрын
ጌታ ይባርካችሁ ሁሉን አልፋችሁ ለትረካ አበቃችሁ እኔ እናንተን ሳላውቅ ነበር በዚህ መዝሙር የምባረከው እኔ ግን ዛሬስ እነኛ ቲዮሎጅያውያን የሉም ? እንድህ ቤተክርስትያን ምስቅልቅሏ ወጥቶ እየተነሱ ልተንብይብህ ቃል ላውጣብህ እያሉ የዋኹን ህዝብ የሚያምሱትን የእግዚአብሔር ቃል ሰው እንዳያከብር እንዲለማመድ የሚያደርጉትን ዝም ያሉት እግዚአብሔር ያንን ዘመን ይመልስልን መተራረም መከባበር ያለበትን ዘመን እናንተ አባቶችን ስለታዘዛችሁ ነው ዘመናችሁ በጣዕም የረዘመው ተባረኩልኝ
@birteyebisratetube9842
@birteyebisratetube9842 4 жыл бұрын
Wowww Tebarekuu yena wudoche dess sitiluuu
@wongelendale4316
@wongelendale4316 10 ай бұрын
እግዚአብሄር እረኛዬ ነው የሚለውን የድሮ መዝሙራችሁን ፈልጌ ማግኘት አልቻኩም ❤
@shewayesiyoum145
@shewayesiyoum145 2 жыл бұрын
ጌታ እየሱስ ዘመናችሁ አብዝቶ ይባርክ ፥ ድንቅ መዝሙር 🙏🙏💕💕🙏
@meseretadara1067
@meseretadara1067 4 жыл бұрын
Ameeeen ameeeen Hallelujah elelelelelelel ameeeen God bless you and your family 💞💞💞💞💝💝🙏🙌🙌🙌🙌🙌🇨🇦🇨🇦
@fantujesusislord5871
@fantujesusislord5871 4 жыл бұрын
Aneeen Ameeen Ameeen🙏ስለ እናንተ እግዚአብሔርን አመሰግንሃለሁ ተባረኩ ተባርከቹሀል🙏💓💓💓💓💓የኔም የተሰረና የልተለቀቀ ነገር በሙሉ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ተለቀቀ / ታፈተ 👏🙏🙏👍💒💓
Song of the week  Zemenachinin (ዘመናችንን አድስ)
16:46
Getayawkal & Biruktawit Ministries
Рет қаралды 128 М.
Human vs Jet Engine
00:19
MrBeast
Рет қаралды 178 МЛН
Getayawkal & Biruktawit ጌታያውቃል እና ብሩክታዊት
11:00
የጥንቱ ክርስትና YETINTU KRISTINA
Рет қаралды 4 М.
G and B Ministry worship and prayer "ቤተ ክርስቲያን"
1:03:05
Getayawkal & Biruktawit Ministries
Рет қаралды 2,2 М.
G&B Song of the week "ዝማሬ ብቻ  "አቤቱ ፊትህን እሻለሁ"
17:09
Getayawkal & Biruktawit Ministries
Рет қаралды 445 М.
G&B SONG OF THE WEEK  (ዝም ልበልና፣ ያንተ አይጀመርም፣ ሁሉ ደህና ነው)
13:31
Family Program
18:36
Getayawkal & Biruktawit Ministries
Рет қаралды 170 М.