G&B SONG OF THE WEEK (ዝም ልበልና፣ ያንተ አይጀመርም፣ ሁሉ ደህና ነው)

  Рет қаралды 191,395

Getayawkal & Biruktawit Ministries

Getayawkal & Biruktawit Ministries

Күн бұрын

Пікірлер: 197
@hiwothailu4879
@hiwothailu4879 4 жыл бұрын
በእናንተ መዝሙር በጣም ፥ በጣም ከምወደሁ ወንድሜ በድንገት ወደ ጌታ መኤድ ተፀናንቻለሁ፥ በጣም deep, deep አዘን ውስጥ ነበርኩ። እንዴት በሰው ህይወት ውስጥ የእናንተ አገልግሎት impact እንደምያደርግ ልመሰክር ብዬ ነው ፥ ሁሌ በእንባ ነው የምሰማችሁ በርቱ ፥ አሁንም ይህንን ጌታ ግለጡት። እኔና ቤቴ በጣም እንወዳችዋለን።
@ettmettrustmedia9578
@ettmettrustmedia9578 3 жыл бұрын
abzito yabertash ahunm
@yewubtadesse487
@yewubtadesse487 Жыл бұрын
y
@መጽሐፍምንይላል
@መጽሐፍምንይላል 3 жыл бұрын
ዝም ልበልና ዝም ልበልና ልቁም በምስጋና/2 በዙፋኑ ያለው እግዚአብሔር ነውና/2 ማማረር አይጥቅመኝ በሆነው ባልሆነው ማጉረምረም አልረባኝ በሞላ ጎደለው የኔ መቸረሻ ሁሉም በእጁ ነው ጉዳዬን የያዘው ራሱ እግዚአብሔር ነው አሁን ባለሁበት በሸለቆ ሥፍራ በጉዳት በሃዘን መኖር ልተውና ጌታዬን እያሰብኩ ልቁም በምስጋና ወደኋላ ማሰብ ጥቅም የለውምና በህይወቴ በሆነው ባሳለፍኩት ዘመን ስለዛ ሳስታውስ ስዋጥ በሰመመን ጉዞዬን ገድቦ ምስጋናዬን ነሣ የኋላዬን ትቼ ወደፊት ልዘርጋ ከፊቴ ያለው ክብር ካለፈው ይበልጣል ያሰበልኝ ነገር በሙሉ ይመጣል አሁን ዝም ብዬ መጠበቂያዬ ላይ በምስጋና ሆኜ ጌታን ብቻ እንዳይ ምህረቱ አያልቅም ብለው ሲዘምሩ በጠላቶቻቸው ላይ ድልን እንዳገኙ እኔም ቁዘማን ትቼ በገናን ሳነሣ የመሸገው ጠላቴ በቃ ድል ተነሣ ዝም ልበልና ልቁም በምስጋና/2 በዙፋኑ ያለው እግዚአብሔር ነውና/2 ኃይሉን በሚሰጠኝ በርሱ እበረታለሁ የተዘጋጀውን ባርኮቴን እያየሁ የተነጠቅኩትን ያለፈው በማሰብ ቀዳዳን አልከፍትም ክፉ እኔን እንዲከብ ጠላት ላረቀቀው ኢላማው አልሆንም በጠፋብኝ ነገር ልቤን አላደክምም ማንም የማይነጥከኝ በረከት አላልኝ ጌታዬ መድቦ ለኔ ያቆመልኝ ያደረክልኝን ሁሉን እየቆጠርኩ በምስጋና ህይወት ዘመኔን እየኖርኩ አንተን ሳመሰግን ጠላት ይሸነፋል ይኔ መንፈስ ህይወት በግርማህ ያብባል በምስጋና ስቆም ድብቅ ጦር ይወጣል የጠላቴን ሰፈር ድራሹን ያጠፋል በአምላኬ መንግሥት ታላቅ ደስታ ይሆናል በአመስጋኞች መንደር ሰፈር ይለወጣል ብዙ ተምሬአለሁኝ ባለፍኩበት ዘመን ጌታ እንዴት እንደረዳኝ መኖር በማመስገን በሁሉ አመስግኑ በቃል አውቀው ነበር አሁን ግን አስችሎኛል ተጎድቶም ማመስገን ዝም ልበልና ልቁም በምስጋና/2 በዙፋኑ ያለው እግዚአብሔር ነውና/2 ያንተ አይጀመርም ያንተ አይጀመርም የኔ ካላለቀ ሥፍራና ቦታውን ላንተ ካልለቀቀ ባዶ ቀርቻለሁ ስል ያኔ ተገልጠህ በድንቅ አሠራርህ ታስገርመኛለህ ታስገርመኛለህ/3/ ታስደንቀኛለህ/3/ ገና ልጅ እያለ ዮሴፍ ሕልም አለመ የመጨረሻውን እጣውን አወቀ ከውስጥ እና ከውጭ ግን ጠላት በዛበት የሚጠሉት እና እርሱን የሚያጠፉት መከራ በዛበት ከወዲህ ከወዲያ ተፈራረቁበት ከፍታ ዝቅታ ተስፋ እስኪቅርጥ ድረስ ቢበዛም መከራው ጊዜው ሲደርስለት አምላኩ አከበረው አለ ለኔም የተናገረኝ አስቀድሞ ቃል የገባልኝ እስኪደርስ ሰዓቱ ጊዜያቱ እጠባበቃለሁ ባርኮቱን ተናግሮኝ ረስቶ አይደለም ጌታ ያላለቀ ቢኖር ነው ገና በጊዜው ውብ ማድረግ ይችላል የተናገረኝ ይፈጸማል ያንተ አይጀመርም የኔ ካላለቀ ሥፍራና ቦታውን ላንተ ካልለቀቀ ባዶ ቀርቻለሁ ስል ያኔ ተገልጠህ በድንቅ አሠራርህ ታስገርመኛለህ ታስደንቀኛለህ/3/ ታስገርመኛለህ/3/ ሁሉም ዳህና ነው አላማርርም አመሰግናለሁ/3 አላማርርም አመሰግናለሁ/3 አልናደድም አመሰግናለሁ/3 ሁሉም ዳህና ነው ዳህና/2 እኔ አላወራም ስንፍና ይውሞተው ይነሣልና ሁሉም ዳህና ነው ዳህና ሁሉም ዳህና ነው ዳህና/2 እኔ አላወራም ስንፍና የጎደለው ይሞላልና ሁሉም መልካም ነው መልካም/2 ዛሬ ሁሉም ባይሳካም እኔስ በአምላኬ አልሰጋም ሁሉም መልካም ነው መልካም ሁሉም ዳህና ነው ዳህና/2 እኔ አላወራም ስንፍና የጥጋብ ዘመን አለና ሁሉም ዳህና ነው ዳህና ሁሉም ዳህና ነው ዳህና/2 እኔ አላወራም ስንፍና በሩም ይከፈታልና ሁሉም ዳህና ነው ዳህና ሁሉም ዳህና ነው ዳህና/2 እኔ አላወራም ስንፍና የጠፋው ይገኛልና ሁሉም ዳህና ነው ዳህና ሁሉም መልካም ነው መልካም/2 ዛሬ ሁሉም ባይሳካም ልቤ ግን ባምላኬ አይሰጋም ሁሉም መልካም ነው መልካም ሁሉም ዳህና ነው ዳህና/2 እኔ አላወራም ስንፍና የታመመ ይድናልና ሁሉም ዳህና ነው ዳህና አላማርርም አመሰግናለሁ/3 አልናደድም አመሰግናለሁ/3
@shalomkebede1221
@shalomkebede1221 3 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ጌታ ይመስገን ቃላት የለኝም እንኳንም ክርስቲያን ሆንኩ በጌታ ደስ ይለኛል!!❤ እናንተዘማሪዎች እረ በፀሎት አስቡኝ እኔም ለጌታ በራሴ ዝማሬ መዘመር እንድችል
@majormelese2725
@majormelese2725 4 жыл бұрын
እናንተም አምላካቸሁ እግዚአብሔር በእነዚህ አሕዛብ ሁሉ ስለ እናንተ ያደረገውን ሁሉ አይታችኋል፤ ስለ እናንተ የተዋጋ እርሱ አምላካችሁ እግዚአብሔር ነው። እያ 23:3 እግዚአብሔር ይባርክህ በጌታ የተወደዳችሁ G&B በዘመኔ እየተዋጋልኝ ለዚህ ዘመን ያደረሰኝ እርሱ አምላካችን እግዚአብሔር ነው። ዘመናችሁ ይባረክ G&B
@hanashifaraw5274
@hanashifaraw5274 4 жыл бұрын
አሜንን አሜንን ፫ ተባረኮ
@melebonso6040
@melebonso6040 3 жыл бұрын
What an an amazing song, healing song. "ዝም ልበልና ልቁም በ ምስጋና ".
@AbinetFeleken-l5r
@AbinetFeleken-l5r Ай бұрын
1❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@jibak8578
@jibak8578 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ በብዙ ይባርካችሁ የእውነት እናንተ የትውል በረከት ናችሁ
@genetbogale2544
@genetbogale2544 4 күн бұрын
ተባረኩ የተባረካችሁ ዘመናችሁ ይለምልም ግሩም መልክት
@ያለውአይቀረም
@ያለውአይቀረም 4 жыл бұрын
ሁሉም ድህና ነው ደህና ሁሉም መልካም ነው ሀሌሉያ አሜን አሜን አሜን እንዴት እንደምወዳችሁ በዝማሬዎቻችሁ ሁሌም እባርካለሁ ተባረኩ❤❤❤❤❤
@kidujesusholyspiritilovepr2560
@kidujesusholyspiritilovepr2560 4 жыл бұрын
ዋው አመሰግናለው ህይወቴን ችግሬን ዘመራችሁልኝ መልስም በእናንተ በተናገረ እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አግኝቻለው አመስግኜ እድናለው እግዚአብሔር ይባርካችሁ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባረክ ዘራችሁ ሁሉ ይባረክ
@ኢዚውንኪሓልፍኢዩኢዚውንኪ
@ኢዚውንኪሓልፍኢዩኢዚውንኪ 4 жыл бұрын
ለእህት ብትኩታዊትና ለወንድም ገታ ያውቃል የሰጠ መስተዋል ኣምላክ ይባረክ
@emuyebaba2743
@emuyebaba2743 14 күн бұрын
ሃሌሉያ እግዚአብሔር ሃያል ነው❤❤❤
@atitegebalem8960
@atitegebalem8960 Ай бұрын
ዘመ ናችሁ ይባረክ 🎉
@ታመነቺበለጠባሣ
@ታመነቺበለጠባሣ 3 жыл бұрын
ክብር ሌ ጌታ ኢሳይ እልልልልልል ክብር ሌ ጌታ እልልልልልል ኪብር ሌ ጌታ እልልልልልል 🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🍇🙌🏻🙌🏻📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖አሜን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን ተባረኩልኝ 🍒🍒🍒🔥🔥🔥🔥😭😭📖📖🙌🏻🙌🏻🙌🏻🍒🍒🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🙇🏻‍♀️🙇🏻‍♀️🙇🏻‍♀️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@eyesusyadinale4048
@eyesusyadinale4048 4 жыл бұрын
አሜን🙌አሜን🙌አሜን🙌ተባረኩ።ዘመናችሁ ይባረክ አሜን🙋🙌❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@tesfabeyene3217
@tesfabeyene3217 4 жыл бұрын
ኤረ እንዴት ታድላቹ ሁሌን እግዛብሄር ማምስገንና ማምለክ ስራቹ የሆነ
@isaactakele37
@isaactakele37 2 жыл бұрын
የጌታ መንፈስ ያለበት ዝማሬ ተባረኩ 👏👏❤❤❤
@Yahweh_Children_Ministries
@Yahweh_Children_Ministries 3 жыл бұрын
Love these songs!!!!
@abrahamlegesse1229
@abrahamlegesse1229 2 жыл бұрын
እናንተ የተባረካችሁ ሰዎች ጌታ ትሁት እያደረጋችሁ ይባርካችሁ ጨምሮ ጨማምሮ
@MRDDan-nr8tz
@MRDDan-nr8tz 4 жыл бұрын
እናንተ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ የተወደዳችሁ እግዚአብሔርን ስለ አገልግሎታችሁና በሚዲያ ስለምታስተላልፍት መልእክት ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ በአገልግሎታችሁ ብዙ ተጽናቻለው :: ዘመናችሁ ይባረክ የጌታ ፀጋ ይብዛላችሁ::
@wengelyashenfal8140
@wengelyashenfal8140 4 жыл бұрын
ሰለም ለእናንቴ ይሁን G&B አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን የንቴ አይጀምረም ዬኔ ከለለቀ ሰፈረና ቦታውን ለንቴ ከለቀቀው በደው ቀረቼሀለሁ ሰል የኔ ተገልጠ በድንቅ አጠረረህ ታስደንቀኝልህ ክብረ ምስገና በመጀመረየ ለጌታ ይሁን ሰለ እናንቴ ጌታ ይበረክ ዘመን ዘለለመቹሁ ይለመልም እግዝአብሄረ ፀገውን የብዘለቹሁ ጨምሮሰ ጨመመሮ በሰመየው ፀገ ይበረከቹሁ ተበረኩ በብዙ እግዝአብሄረ ከእኔንቴ ገረ ይሁን
@yanubayisayanuyanu2073
@yanubayisayanuyanu2073 4 жыл бұрын
ተባረኩ በትምርታቹ በመዝሙራቹ እጅግ በጣም ነው የምባረከ እናንተም ተባረኩ ጸጋይብዛላቹ ዘመናቹ ይለምልም. ምሰማበት ቦታኳን አግቼ ሳይሆን አረብ ሃገር ስለምኖር አይመችም ግን ጌታእየረዳኝ በጣም ነው ምሰማቹ ስልኬን ኪሴውስጥ አርጌ በሄርፎን ነው ምሰማቹ በጣም ነው ምጽናና ተባረኩልኝ መዝሙራቹን ስስማ መንፈስ በውስጤ ይፈሳል
@egzabherfkrnew3426
@egzabherfkrnew3426 3 жыл бұрын
ዚም ልበልና ልቁም በምስጋና በዙፋኑ የሌ እግዚአብሔር ነዉና 🤲🤲🤲🙌🙌
@za71
@za71 3 жыл бұрын
ከምስጋና ጋር በፀሎት በምልጃ የባረካችሁ ልዑል ልዑል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ ክብሩም ምስጋናውን የበዛ ይሁን አሜን !!!
@IseralhaileKerga
@IseralhaileKerga 4 ай бұрын
ኧረ ስታምሩ ምን እንላለን ስለ እናተ እግዛቢሄር ይመስገን
@hanaabera.6234
@hanaabera.6234 4 жыл бұрын
ጌታ በእናንተ በእርግጠኝነት ይጠቀማል ተባረኩ
@ለታመኑትዘመንአመጣ
@ለታመኑትዘመንአመጣ 4 жыл бұрын
ሁሉም ደህና ነው ደህና እኔ አላወራም ስንፍና ሁሉም ደህና ነው ደህና
@melatsentyw1458
@melatsentyw1458 4 жыл бұрын
ተባረኩ ጌታ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጣቹ የአለም ብርሀን የአለም ጨው ናችው
@delolo1647
@delolo1647 4 жыл бұрын
አሜን አሜን ዝም ብለን እንቁም በምስጋና
@merhag766
@merhag766 4 жыл бұрын
በናንተ ስላለው የእግዚአብሄር ቅባት እግዚአብሄርን እጅግ አመሰግናለሁ! ተባረኩ።
@TgTg-ep9lz
@TgTg-ep9lz 4 жыл бұрын
እኔ አላማርርም አመሰግናለሁ ሁሉም ደህና ነው ደህና /3/ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባረክችሁ ዘመናችህን በፀጋው የሙላው🙏
@simeretmirkano4719
@simeretmirkano4719 4 жыл бұрын
አሜን ዝማሬው ቀጥታ ለኔ ነው የተዘመረው እነቴ ወደ ጌታ ሄዳ ሀዛን ውስጥ ነኝ ፀልዩልኝ ተበረኩ
@pixelpioneery
@pixelpioneery 4 жыл бұрын
Ayzosh yene ehte wede Geta kehedu bzu atalkshi sew nenna enaznalen le esachew gin yeteshale bota new yalut tesnagni be Geta hulachinim enhedalen bekibir tagegnachewalesh .
@simeretmirkano4719
@simeretmirkano4719 4 жыл бұрын
@@pixelpioneery eshi betam amasagenalew tebareku
@ethiokonjo9821
@ethiokonjo9821 4 жыл бұрын
እህቴ አፅናኙ መንፈስ ቅዱስ ካንቺ ጋር ይሁን። እናትሽ ከጌታ ጋር ናቸው። የቀናት ልዩነት እንጂ ሁላችንም እንሄዳለን። ማራናታ። 🙏🏾
@simeretmirkano4719
@simeretmirkano4719 4 жыл бұрын
@@ethiokonjo9821 amen thanks
@betelhemshefnie3997
@betelhemshefnie3997 2 жыл бұрын
“ወንድሞች ሆይ፤ አንቀላፍተው ስላሉ ሰዎች ሳታውቁ እንድትቀሩ አንፈልግም፤ ደግሞም ተስፋ እንደሌላቸው እንደ ሌሎች ሰዎች እንድታዝኑ አንሻም። ኢየሱስ እንደ ሞተና እንደ ተነሣ ካመንን፣ በኢየሱስ ሆነው ያንቀላፉትን እግዚአብሔር ከእርሱ ጋር እንደዚሁ ያመጣቸዋል።” ‭‭1 ተሰሎንቄ‬ ‭4‬:‭13‬-‭14‬
@wadolesahilu9180
@wadolesahilu9180 3 жыл бұрын
Geta yesus zemenachun ybarkew 🙏🙏 le bzu hzb bereket yadrgachu ❤❤
@melkneshalemu8634
@melkneshalemu8634 4 жыл бұрын
አባቴ ልጆች ዘመናችሁ የተባረከ ይሁን ሁሊም ለመፅናናት ሁኑ።
@ብረነኔቦጋለ
@ብረነኔቦጋለ 4 жыл бұрын
Elilllllllll AMEN AMEN AMEN AMEN🙇🙇🙇🙇🙇🙇😭🙌🙌🙌
@muludeboch13
@muludeboch13 Жыл бұрын
Oh wow amazing song blessings blessings give glory to God we give glory to God God bless you
@yeshezewedie6287
@yeshezewedie6287 2 жыл бұрын
Geta Zemenachun Abzeto Yebarekew Hallelujah Glory 🙌 👏 🙏
@akberetghebremariam9105
@akberetghebremariam9105 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙌🙌🙌❤❤❤
@genetseboka4239
@genetseboka4239 4 жыл бұрын
ተባረኩ በጣም ነው የተባረኩበት ትክክል መልክት በትክክል ጊዜ ነው ለኔ እግዚአብሔር አብዝቶ ይጠቀምባችሁ።
@terefechtubie265
@terefechtubie265 4 жыл бұрын
የቀረው ዘመናችሁ ካለፈው በእጥፍ ቅባት የምትገለጡቤት ይሁንላችሁ::የተወደዳችሁ የእግዝአብሄር ባሪያዎች እንወዳችኃለን
@emed1779
@emed1779 2 жыл бұрын
አሜን አሜን ተባረኩ የእግዚአብሔር ባሪያዎች !
@ayehutzewdie9980
@ayehutzewdie9980 Жыл бұрын
WOW !! Amen Amen Dear Slaves of Brother ,& Sister May GOD blessed too!! Really Your are the mouth of GOD in this Challenge full time B/c The Song You Sing is give Us Special Relief also Spiritual Satisfaction again it helps to trust more in the Word of GOD Hale luya Glory for Allmightly GOD!!!
@mesrtaasf4977
@mesrtaasf4977 Жыл бұрын
አሜንንንንንንንንን❤❤❤❤❤
@egzabherfkrnew3426
@egzabherfkrnew3426 3 жыл бұрын
አሜንንን ኡፊፊፊፊፊፊፊፊፊፊፊ አላማሪሪም አመሰግናለሁ ። አሜሜሜንንንንን ተባረኩ 🤲🙌
@Smile-my9yg
@Smile-my9yg 4 жыл бұрын
Yehualayen tiche Yefitun ..... Ameseginalewu Abate Hoyi
@wondutayefayessa9402
@wondutayefayessa9402 4 жыл бұрын
አዎን አነተ ታሰደንቀኛለህ ታስገርመኛለህ ገታ ሆይ ተባረክ
@lailaetetu8690
@lailaetetu8690 2 жыл бұрын
Egziabher ሁለንተናቺሁን ይባርከው በጣም አኮ ነው 💚💛❤❤❤
@hanakidus
@hanakidus 4 жыл бұрын
አሜን አሜን እልልል የሁነልኝ በምክራዪም በጨነቅቴም ግራ በጋቤቴ ሁሉ መለኮም አየለኩኝ አሜን G and B በጣም ነው የምወዳቹ በማለቅሰ ነው የምሰማቹ መዘሙራቸነ ጌታ የባረካቹ ሁሌ አሜነ ፀለዩለኝ በንገሬ ጌታ ጣልቃ እዲግባ
@o.tseguhaile7237
@o.tseguhaile7237 Жыл бұрын
Amen Amen Glory to almighty God What a graceful song God bless you blessed family
@Asterአስቴር
@Asterአስቴር Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን ታባረኩ
@kidusgetachew8819
@kidusgetachew8819 2 жыл бұрын
ዘመናቹ ይባረክ እናንተ የትውልድ በረከት ናቹ።
@NaodAndualem
@NaodAndualem 2 ай бұрын
Amen amen tebarku🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@hannahhun7346
@hannahhun7346 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ከማደሪያው ይባርካችሁ
@sunemawitbekele323
@sunemawitbekele323 4 жыл бұрын
OMG Really Amazing Song, Bless u More!!!
@hiwothailu4879
@hiwothailu4879 4 жыл бұрын
ዘመናቸው ይባረክ! አሜን! አሜኔ!!!!!!!!!!!!!
@eliastamirat6613
@eliastamirat6613 4 жыл бұрын
ጌታ እናንተን ስለሰጠን በጣም አመሰግነዋለው ለጌታ ከዘመሩ አይቀር እንደ እናንተ ነው
@hcchchfu1787
@hcchchfu1787 2 жыл бұрын
ዝም በልና ልቁም በምስጋና። ተባረኩሊ ተባረኩ
@zenbworkbekele4448
@zenbworkbekele4448 2 жыл бұрын
Amen Jesus Christus feker nw
@sarahayele6961
@sarahayele6961 3 жыл бұрын
Yewnet egzeabher bezemanach hulu kezih belay yezmare tsegan yanzalachu letwlid marefeya melikit new
@kabadegabade1577
@kabadegabade1577 2 жыл бұрын
ክብሪ የሞለበት የተራጋጋ መዝሙሪ ቅበት ይብዛላችሁ
@therevelationethiopia2134
@therevelationethiopia2134 4 жыл бұрын
Amen ተባረኩልኝ ሚገርም መልክት ነዉ በጣም ተፅናንቼበታለዉ ዘመናችሁ ይባረክ ዝም ልበልና ልቁም በምስጋና በዙፋኑ ያለው እግዚአብሔር ነዉና አሜንንን
@ayehutzewdie9980
@ayehutzewdie9980 Жыл бұрын
የተከበራችሁ የጌታ ባሪያዎች ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ!!
@salemdebaro755
@salemdebaro755 4 жыл бұрын
Amen hulme Dana new Dana hulme melkame new amen amen tebaraku zemanachu yebaraki
@tsyonegzabhrnigrmrfynathas8926
@tsyonegzabhrnigrmrfynathas8926 4 жыл бұрын
AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN ZIME LBALNA LIQUME BA MISGANA BA ZUFANU YALW EGZABHAR NAWENA😢😢💖💖💔💔🖑🖐🖑🖐🙏🙏🙌🙌🕊🕊🌷🌷💐💐 AMEEN AMEEN EGZABHAR ABEZETO ABZTO FTSMO YEBARKCHU ZAMNCHU YELMLME TSHGRU
@mahletwondimagegn9669
@mahletwondimagegn9669 4 жыл бұрын
አሜን !ተባረኩ ! በዚህ ዝማሬ በጣም ተባርኬአለው ተፅናንቻለው የብዙዎች ልብ እንደሚፅናናም አምናለሁ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@mahletkuma9434
@mahletkuma9434 3 жыл бұрын
Talak ehetaee or wendemee ye ewnet bethonu hule emegnalew beka egerachu ser bemehone lemebertat.......may God bless your rest of services
@masreshategene1790
@masreshategene1790 4 жыл бұрын
እጅግ ቀናውባቹሁ ተባረኩ በተለይ የትዳር አጋር የሆነቺው የእግዛአብሄር ስጦታ ለሀነቸው ጋር በአንድ ላይ ሲጣመር ሀሰብብ በሀሰብ ሰገናኝ ሰተሳሰቡ ግብ ላይ ደርሶ ሁለቱ በአንድ መንገድ ሲሆ እጀግ ደስ ይላል ይማርካል።ጌታ ዘመናቹሁን የባርክ አላለሁኝ እኔ የእናተ መዝሙር መስማት ከጀመርኩኝ በልጅነቴ ነው በተለይ የወድ ፖስተር ተስፏዩ ጋቢሶ በወላይታ ሶድ ታስሮ ሰለ የወጣ መዝምር መዝሙራቹ ለብ የሚመታ ተስፏ ሰጪ በተለይ መዝሙራቹሁ እረጋ የለ መዝሙር ነው የላቹሁ ቀጠሉበት።ለእኔም ከጉኔ የወጣች ከአብ የተቸረች ባሌቤቴ ሠለአብ ወልድ መስማት መረዳትም አትሰማም ፣እግዛአብሄር ግን የእኔ ጌታ አንድ ቀን መልስ ይኖረዋል የእኔ አልሻዳይ። የሚያሳዝነኝ ለልጆቼ አበሰታቹሁ በስው ነው የሚያምነው መዝሙር አትሰሙ የአክርስቲያኖች ነወ በማለት ነብስ ላላገቡ ልጆቼ ግራ እየተጋቡ ነው ።አሰቡኝ በጾለታቹሁ እርዱኝ ወድማቹሁ ከእሥራኤል ሀገር አየሩሳሌም ከተማ እወዳቹሃለሁኝ ጌታ ዘመናቹህእን ይባርካቹሁ በድጋሚ።
@ኢትዩጵያውስጤ
@ኢትዩጵያውስጤ 4 жыл бұрын
ሁልግዜ ቃሉን እያነበብክ ፀልይ ሁልግዜ የሰማል ከዛም የመልሳል አይዞህ እግዚአብሔር አዋቂ ነው ።
@helu8371
@helu8371 2 жыл бұрын
Geta abzeto yebarkach lebin yemdgif mezmur...getan selenant amsgnalhu lemlmulgn 😘🙏
@bikeomran1818
@bikeomran1818 3 жыл бұрын
Amne 🙏🙏🙏
@tsegahailu9947
@tsegahailu9947 4 жыл бұрын
Yesemaye amelake ahuneme bebezu tsega yebarekachu endale mezemur hiwetene new yeminagerew betame yemiyatsenana, betesefa yetemola yebereket mezemur new 🙌❤️❤️❤️
@Lomi-Wuha
@Lomi-Wuha 4 жыл бұрын
የዘመኑን አስረሽ ምችው እና ገለባ የሆነውን መዝሙር ሰምተን ይሄን ሲሰሙ ያለው ልዩነት የሰማይና የመሬት ያህል ነው::እጅግ ይባርካል ውስጥ ድረስ ዘልቆ ይገባል መንበረ ፀባዖት ውስጥ እንድንገሰግስ ያደርጋል ::ተባረኩልኝ
@serkalem55
@serkalem55 3 жыл бұрын
ሀይልን በሚሰጠኝ በእርሱ እበረታለሁ።
@genetwajebo4872
@genetwajebo4872 4 жыл бұрын
Betam yemwedachiw hulgize hiwiten yewistem yemtizemru egig legelitsew kmichil belay yemtibarkugn bicha min libel Gata kebarekachiw belay balasebachiw yihe endet keyet bilachiw beitigeremut bereket yibarkachiw
@geletumentemo3534
@geletumentemo3534 Жыл бұрын
May God bless you more 🙏 ❤❤
@habtezemen2369
@habtezemen2369 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen!!!!!God bless you keep going we love you Jesus is Lard!!!!!
@selamg.tselamg.t9529
@selamg.tselamg.t9529 4 жыл бұрын
Amen tebareku yetenarek betseb
@habeshagirl5369
@habeshagirl5369 4 жыл бұрын
♥♥♥ስንተኛ ጊዜ መሰላችሁ ይሄንን መዝሙር ስሰማው እየደጋገምኩ ተባረኩ
@getebekele8167
@getebekele8167 2 жыл бұрын
You are such a blessed couple serving the Lord. Thank you so much!
@endalichburtukan7622
@endalichburtukan7622 2 жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen sila ene yemyasbilgn ale basamay
@Redi8
@Redi8 4 жыл бұрын
I wish bemehal bemehal mastawekiya baygeba 🙈😯
@immanuel342
@immanuel342 8 ай бұрын
Zim Libelna Lamesginew,
@hanadekita3538
@hanadekita3538 2 жыл бұрын
Geta Abizito Yibarikachu!!
@samuelhailuhabtu5341
@samuelhailuhabtu5341 4 жыл бұрын
Amen!Amen!!!!!!!!!!!!!!!
@misrakamen556
@misrakamen556 4 жыл бұрын
ሁሉም ሰላም ነዉእኔ አላወራም ስፍና አሚን አሚን !!ተባረኩ ልቤን መለሳችሁት
@wengelashenafi1964
@wengelashenafi1964 3 жыл бұрын
Beqa Egziabhair yebarkachu mnm mlt alchelem
@hanokfisahaye7097
@hanokfisahaye7097 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Jesus Kristus Amen Jesus Kristus Amen Jesus Kristus Amen Jesus Kristus Amen Jesus Kristus Amen Jesus Kristus
@hailuergero5950
@hailuergero5950 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ተበረኩልን።
@uaeuae4865
@uaeuae4865 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር አቢዝቶ ሌዘሌአሌም ይባርካችዉ 🙏🙏🔥🔥🔥❤️❤️❤️❤️❤️🍇🍎🍓🙏🙏
@ewntuaytfam9354
@ewntuaytfam9354 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen Haleluj Haleluj 😘🙏🙏☝️✋✋
@azalechyisiahk3755
@azalechyisiahk3755 4 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ😭 አሜንንንንን ትባርኩ ዘመናችሁ ይተባርከ ይሁን
@kdfeify
@kdfeify 4 жыл бұрын
እሜን እሜን እሜን ❤️❤️❤️❤️❤️
@מזלדמסה
@מזלדמסה 2 жыл бұрын
AmNAmN leleleele AmNAmn אמן אמן אמן fromisrale הלויה אמן ללללללללללללללללל 🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌✋✋✋✋✋✋✋✋👏👏👏👏👏😭😭❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@tsegafunkura3961
@tsegafunkura3961 2 жыл бұрын
tebareku benante lay egziabher ytayal..
@genetteshome179
@genetteshome179 4 жыл бұрын
Amen!! May God bless you and your family more and more🙏🏽
@almazalanche3709
@almazalanche3709 2 жыл бұрын
your are blessed thank you
@misrakroyer4968
@misrakroyer4968 4 жыл бұрын
Eysuse yadnal eysuse geta new ✝️
@terefechtubie265
@terefechtubie265 4 жыл бұрын
ሃሌሉያ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን
@hawiaberham5411
@hawiaberham5411 Жыл бұрын
Geta abzito yibarkachihu
@Freselemon348
@Freselemon348 3 жыл бұрын
Amen my favourite family God bless you
@tadesehordofa4596
@tadesehordofa4596 Жыл бұрын
Blessed couple
@lidyaabreha8694
@lidyaabreha8694 2 жыл бұрын
Gets abzto ybarkachu!
@meseretyirgu3211
@meseretyirgu3211 4 жыл бұрын
Bedegami Tebarekulegn ❤❤❤ endet yemiyasenana mezmur new !!!❤❤ Love u always ,❤❤
G&B song of the week  "እስኪነጋ ለምን አልጠብቅም"
10:49
Getayawkal & Biruktawit Ministries
Рет қаралды 322 М.
🎈🎈🎈😲 #tiktok #shorts
0:28
Byungari 병아리언니
Рет қаралды 4,5 МЛН
G&B New Song
13:03
Deribe Dehenanew
Рет қаралды 2 МЛН
ተስፋዬ ጋቢሶ || Tesfaye Gabiso Album #3 with Lyrics
55:37
@BKLyrics መዝሙሮች በግጥም
Рет қаралды 110 М.
ሁሉ  ደህና ነው  ጌታያውቃል እና ብሩክታዊት
8:15
EECE Dubai የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስትያን ኢምሬቶች
Рет қаралды 18 М.
G&B Song of the week "ዝማሬ ብቻ  "አቤቱ ፊትህን እሻለሁ"
17:09
Getayawkal & Biruktawit Ministries
Рет қаралды 455 М.
Song of the week  Zemenachinin (ዘመናችንን አድስ)
16:46
Getayawkal & Biruktawit Ministries
Рет қаралды 134 М.
Tamirat Haile Album10
1:07:03
search mezimur
Рет қаралды 682 М.
G&B Song of the Week "አባቴ ስራ ላይ ነው" (ዮሐ 5:17)
9:59
Getayawkal & Biruktawit Ministries
Рет қаралды 211 М.
🎈🎈🎈😲 #tiktok #shorts
0:28
Byungari 병아리언니
Рет қаралды 4,5 МЛН