No video

🌕 አልገባን ያሉ የክርስትናችን ጉዞዎች ላይ አዚም ለምን ሆነብን|| ፈውስና ትምህርት በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ

  Рет қаралды 60,181

Nku tamirtsion

Nku tamirtsion

Күн бұрын

#Memehirgirma wondimu#subescribe like sher _now# ሰባኪዎቻችን ስልጣን የለውም የሚሉት የዘመኑ መንፈስ

Пікірлер: 250
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጡ አባታችን በረከቶት ይደርብን ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥልን ውድ አባታችን
@chinach4522
@chinach4522 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት ❤❤❤
@user-ts9nc5fv5f
@user-ts9nc5fv5f Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እድሚና ጤና ይስጥልኝ አባቴ
@natalemu-oc3hx
@natalemu-oc3hx Жыл бұрын
Amen Amen Amen be ewunt ❤
@asefumesele7875
@asefumesele7875 Жыл бұрын
Amen Amen Amen
@zerfnshhylgebrl8876
@zerfnshhylgebrl8876 Жыл бұрын
አሜን
@tadelechtasew727
@tadelechtasew727 Жыл бұрын
ለምን እሳቸዉ ሰለመናፍስ ብቻ ያወራሉ የምትሉ እዩ ሃይማኖት ሳይለዩ እየፈወሱ ሰዉን እደሰዉ እዲኖር እያረጉ የሚፈዉሱ አባትን ጠቋይ ትላለህ ሁልህም ምህረት የምትለምንበት ቀን አለ አይቀረም❤❤❤❤
@rahelmiele7429
@rahelmiele7429 Жыл бұрын
እዉነት ነው🙏🙏🙏
@mulu5487
@mulu5487 Жыл бұрын
በኡነት ትክክል የኔ አባት የማትሳላን አድሜና ጤና ይስጥልን አይ የኛ ነገር አያየን አናምን
@bethelehemabebekiyukiya8608
@bethelehemabebekiyukiya8608 Жыл бұрын
2 ta like marg bichal brgsh des yelgal
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v Жыл бұрын
ውዳሴ አምላክ🕯️✝️*አቤቱ የንሰሃን እንባን ስጠኝ አቤቱ የተነሳህያንን እንባን ስጠኝ አቤቱ የዳዊትን እንባን ስጠኝ አቤቱ የራሄልን እንባን ስጠኝ አቤቱ አንተን ደስስስ የሚያሰኝ እንባን ስጠኝ አቤቱ የፊቴን ጥቁረት የሚያጥብ እንባን ሰጠኝ አቤቱ የጼጥሮስን እንባን ስጠኝ አቤቱ የማርያምን ዘመን እንባን ስጠኝ አሜን አሜን አሜን✝😢😢🤲💚💛❤
@selammakeuryaw
@selammakeuryaw Жыл бұрын
የእውነት የኛ አምላክ በጣም ትልቅ ነው እንኳን እግዚአብሔር አዳነሽ ለኛም ከእስራታችን ይፈፍታን እግዚአብሔር
@sameaklelu
@sameaklelu 11 ай бұрын
አባታችን ረጅም እድሜ ከ ጤና ጋር ይስጦት በረከቶት ይደርብኝ
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር
@tewodro5764
@tewodro5764 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለአባታችን ረጅም እድሜ ያድልልን አሜን
@zerfnshhylgebrl8876
@zerfnshhylgebrl8876 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የእኛም በረከታቸው ይድርብን
@naniyoutube-iq9tu
@naniyoutube-iq9tu Жыл бұрын
እግዚአብሄር እኔንስ መቼ ነው የምትፈውሰኝ ከስደት መልሰህ ስጋው ደሙን የምቀበለው ሀያሉ ጌታ ሆይ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን ጠላቷን ከእግሯስር ጣልልት
@-ly8jj
@-ly8jj Жыл бұрын
ኦ አምላኬ ምህረትሕ ከኛጋር ስለሆ እናመሰግንሐለን❤መምህራችን እንወደወታለን ኑሩልን
@user-zj2bf4iz9e
@user-zj2bf4iz9e Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ። ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን እድሜና ጤና ይስጥልኝ ።
@user-gr8ml7ro8h
@user-gr8ml7ro8h Жыл бұрын
አባዬዬዬዬዬዬ ዘላለም ኑሩልን እመቤቴ ማርያም ትጠብቅልን
@user-sd3uz4yq6q
@user-sd3uz4yq6q Жыл бұрын
አባታችንእድሜና ጤና የአገልግሎትዘመናችሁን ያርዝምልን❤❤❤
@helin6219
@helin6219 Жыл бұрын
አባታችን ብቻ ረከትዎ ይደርብን አሜን❤
@alexjijo9080
@alexjijo9080 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ከነቤተሰቦት ይጠብቅልን እኔም ለዚህ ክብር ያብቃኝ አሜን አሜን አሜን
@HfgGff-wu6oz
@HfgGff-wu6oz Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እንኳን ደና መጡ ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት
@user-qb9cv1zt2u
@user-qb9cv1zt2u 8 ай бұрын
አባታችን የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን
@Hilina814
@Hilina814 Жыл бұрын
አባታቸን ረጂም እድሜ እና ጤና ይስጦት።፡በረከቶ ይድረሰን አባታችን።
@ebenezerdaniel8144
@ebenezerdaniel8144 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እድሜ ይስጦት
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ስም የተመስገን ይሁን መልከ መማህር መማህር ግርማ ዉንደሙ በረከታችዉ የደረበን❤❤❤
@merrymeery2731
@merrymeery2731 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልል አባታችን,ረጅም,እድሜ,ከጤና,ጋር,ይስጦት
@MiMi-vi7xr
@MiMi-vi7xr Жыл бұрын
አባታችን እድሜ ከጤናጋር ይሰጦት
@amanuel5687
@amanuel5687 Жыл бұрын
አባታችን እግዚአቢሄር ረጅም ዕድሜ ያቆይልን በረከቶ ያብዛልንበ አባ በ ጸሎት አስቡኝ
@mulukenaderaw5
@mulukenaderaw5 Жыл бұрын
አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ምዕመናን እኔም እድሉን እንዳገኝ አድራሻቸውን ፃፉልኝ
@ethiopiaabsinya6300
@ethiopiaabsinya6300 Жыл бұрын
አባታችን በረከትዎ ይድረሠኚ ይፍቱኚ ሀመረ ገብርኤል ብለሁ ፀልዩልኚ ይባርኩኚ አባቴ
@user-vr7vr1mi8y
@user-vr7vr1mi8y Жыл бұрын
የኔ ኣባት እንኳን በሰላም መጡልን ዕድሜዎት ያርዝምልን ለነሱ ለደረሰ ሉኡል ኣሜላካችን ለኛም ይደረሰልን በምህረቱ😢
@wondwosengetachew3933
@wondwosengetachew3933 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ጤና እና ረጅም ዕድሜ ይስጥዎት!!
@danboy2425
@danboy2425 Жыл бұрын
ኣባታችን እድሜና ጤና ፀጋውን ያብዛልዎ
@urud8496
@urud8496 Жыл бұрын
እግዚአቤሔር ይመስገን የተፈወሳቹ እንኳን ደስ አላቹ ለኛም ይድሰስልን መደሀኔአለም አባታችን ኑሩልን በረከቶት ይድረሰን
@wensht1459
@wensht1459 Жыл бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉 እግዚአብሔር ይመስገን እድሜ ይስጣችሁ አባታችን ቀጣይ አግልግሎት የት ነው ያስውቁን አድራሻ
@Ethiopia928
@Ethiopia928 Жыл бұрын
አባታችን እግዚአብሔር ይስጦት ከክፉዎች ቤተሰቦውንም ሁሉ ይጠብቅሎት
@Eyob797
@Eyob797 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ከዕርሶ ጋር ይሁን መምህር።
@shitulegesse452
@shitulegesse452 Жыл бұрын
አቤት እግዚኦ መአርነ ክርስቶስ አቤት የኛስ አጥያት እናት ድንግል ማርያም ጠቢቂኝ
@hassenmohamod8134
@hassenmohamod8134 Ай бұрын
@@shitulegesse452 ስላም፣ስላም፣መምህር፣ግርማ፣ያሉበትን፣ንግርኝእሄ፣ያለሁት፣ሙንከ፣ጅርመን፣ነው።
@user-bs2sx3ks2v
@user-bs2sx3ks2v Жыл бұрын
አባቴ እድሜና ጤና ይስጦት
@banchiyehugelana3738
@banchiyehugelana3738 Жыл бұрын
አባታችን ተባረኩ አሜን
@yilma4711
@yilma4711 5 ай бұрын
አባታችን በረከቶት ይደርብን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@liya7235
@liya7235 Жыл бұрын
እሱ መድሀኒአለም ክርስቶስ ይጠብቀን በመንገዳችን ሁሉ አይለየን አባ እድሜዎትን ያርዝምልን መድሀኒአለም ክርሰቶስ
@user-qj3ec3qc9v
@user-qj3ec3qc9v Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእንኳን በሰለም ማጠቹልን ክቡር አባታችን የኛ ልዩ ስጦታችን መደኒሃአለም በእርሶ ለማባርክ የብቃኝ ልኡል እግዚአብሔር ረጂም እድሜ ከጤና ገር ያድልልን እማምለክ ቸሪቱ አመለጂቱ ትጠብቅልን አባዬ አባዬ አባዬ የኔ ኩርት ነቹ እኮ
@MMm-dh6qs
@MMm-dh6qs Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@noorai-nn8dl
@noorai-nn8dl Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን 🕊🙏🙏🙏❤ አባታችን እድሜ ጋር ይስጦቶት❤🙏🕊🕊🙏
@hebrondrreeje
@hebrondrreeje 11 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እርሶን ለማየት ያብቃኝ❤❤❤
@user-pq1lx6mt6e
@user-pq1lx6mt6e Жыл бұрын
እባታችን እንኳን በሰላም መጥሉን ስለማይናገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ለወገኖቻችን የደረሰ እምላክ ለኛም ይድረስልን እሜን እባታችን ለንየም በፀሎት እስቡኝ ሰነቤተሰቦችይ እይሩሱኝ
@merekebelakwoe9187
@merekebelakwoe9187 Жыл бұрын
አባታችን ቃለ ሒወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@user-lx5ze6kf1c
@user-lx5ze6kf1c Жыл бұрын
እግዚያብሔር ይመስገን አባታችን በዕድሜ በፀጋ ያቆይልን!!!
@saamlakdemla5750
@saamlakdemla5750 Жыл бұрын
አባታችን እረጅምእድሜ ከጤናጋር ይኑሩልን እርሰወን የሰጠነአምላክ የድንግል ማርያም ልጅ መድሀንያለም የተመሰገነ ይሁን ሰው የፈለገውን ይበል የገባው ይጠቀማል ወረኛ የፈለገውን ያውራ የተያዘ ያውቀዋል ልቦና ይስጠን ለሁላችንም
@Esraleaserat
@Esraleaserat Жыл бұрын
የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን አባታች በእድሜና በጤና ይጠብቅልን ለተፈወሰችሁ ወገኖቼ ለእናተ የደረሰ አምላክ ለእኛም ይድረስልን
@monagezayie4269
@monagezayie4269 Жыл бұрын
አሜንን አሜን አሜንአባታችን ይቅርይበልን
@user-hj9kg6it6e
@user-hj9kg6it6e Жыл бұрын
አባቴ እግዚአብሔር ቻርንት ብታስቶት ፅጋ ባፆሎቶት አስቡኚ አነሚ ባድዢ ሃይንት ማንፋስ ትይጄ ነው እዬ ታስቅይሁት የአለሁት ፍትሪ ብሥላም ላአግሬ አብቂቶኚ አባዬ ዓኔ ባምስቅሎት ካትብርኩ እዳሚድን አሚንሎ 😢😢😢😢😢ሽውዬ ውላዓት ግብርኤል እብላሎ ሁላቹም ብፆሎት አስቡኚ 😢😢😢😢😭😭😭😭
@tsebeiuariga6641
@tsebeiuariga6641 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እድሜ ጤና ይስጥልን አባታችን ❤❤❤
@mestwalgetachew4463
@mestwalgetachew4463 Жыл бұрын
ስላም አባታችን በብዙ ፈተናዎች ኦሰቃያለሁ ውጊያውን በውነት አልቻልኩትም በዚህ ምድር ላይ እንደኔ የተፈተነአይመጣምም አይኖርም ይህን ስሎዎት ውስጤ ከማልቀሱም አልፎ ደማ ምናልባት አንድ ቀን እመቤቴ ድግል ማሪያም ብትፈቅድ እርሶ ጋር እመጣለሁ ፀልዩልኝ በጣም አስቦኝ ምንም አልልዎትም የልጄ አምላክ እሱ ከኛጋ ይሆን አስቡኝ አባቴ የኪዳነምህረት ልጅ ነኝ
@kidangerezhar5304
@kidangerezhar5304 11 ай бұрын
ተመስገን ለዚ ቀን ለዚ እለት ኣደረስከኝ ኣባ ረጂም እድሜ ና ጤና ይስጡት ቸር መድሃኒኣለም ኣባቴ ሃገራችን ሰላማ ይመልስልን የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ🙏🙏🙏🙏
@serkalemdejen250
@serkalemdejen250 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@user-fr8wi4du3x
@user-fr8wi4du3x Жыл бұрын
አባታችን ቡራኬዎት ይድረሰኝ እድሜ እና ጤናውን ያብዛሎት ፈጣሪ 🙏🙏🙏
@NunshaMitku-dt5nu
@NunshaMitku-dt5nu Жыл бұрын
አባታችን ቃለ ያጥረኛል ብቻ መድኃኔዓለም እድሜና ጤናውን ይስጥልን🙏 💖💖💖
@SergutSisay-sm8lf
@SergutSisay-sm8lf Жыл бұрын
እግዚአብሔር ፡ እረጅም ፡ እድሜና ፡ ጤናውን ፡ ፀጋውን ፡ ይብዛልን ፡
@user-do6zs9lg7q
@user-do6zs9lg7q Жыл бұрын
በረከትዎ ይደርብን አባታችን🙏
@medhanitlema717
@medhanitlema717 Жыл бұрын
ተመስገን ጌታሆይ❤እኔንም ከእስራት ፍታኝ
@debritutulu5126
@debritutulu5126 Жыл бұрын
አባቴ ሬጅም እድሜ እና ጤና ጋር ይሰጥልን እግዚያአብሔር ፀጋውን አብዚቶ ይሰጥልን
@tagewdasolomon555
@tagewdasolomon555 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እንኳን ደህና መጡ አሜን አሜን በረከትዎ ይደርብን አሜን🙏🙏🙏
@user-uc8dq8ej5m
@user-uc8dq8ej5m Жыл бұрын
የኔ ውድ መምህር በኔ ልብውስጥ ትልቅ ቦታ አሎት ባለውለታዬ ኖት ዘመኖት ይባረክ ለምልሙ እድሜና ጤና ይስጥልኝ
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 Жыл бұрын
ስላም የኔ መልካም አባቴ እንካንም በስላም መጡልን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ፅጋውን አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመናችው ይባርክልን እግዚአብሔር ሀይልና ብር ታቱን ይስጥልን ውድ አባ አባታችን
@teklewoinabebe9981
@teklewoinabebe9981 Жыл бұрын
አባታለም እድሜ ጤና ያድልልኝ❤❤ እኔ የምኖረው አሜሪካ ነው እንዲህ እንደተመኘሁ አለሁ ይሄው 9 አመት ሞላኝ ወለት ስላሴ ያስቡኝ አባታለም!!!❤❤❤ በረከትዎ ይድረሰኝ እስኪ እግዚአብሔር ቢፈቅድ ያለውን ፕሮግራም ቀድማችሁ አሳውቁን እግዚአብሔር ይስጥልኝ❤❤
@brookabrooka2870
@brookabrooka2870 Жыл бұрын
እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን አባቴ
@amaretsegaye8680
@amaretsegaye8680 Жыл бұрын
ፀጋውን ያብዛልዎት።እግዚአብሔር ይጠብቅልን።
@alemtsehaysesaysisay7144
@alemtsehaysesaysisay7144 Жыл бұрын
አባታችን እውነት በጣም ያሳዝናል ህዝቤ እውቀት ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል እይ እናንተን ያስነሳልን አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ክብርና ምስጋና ይግባው እድናንተ ያሉት ሀይማኖታችንን ያስከቭራሉ ሌሎች ድግም መስናክል ሆነው ያስውጣሉ እሱ ይሁነን እንጂ ሌላ ምንም ይባላል 😢😢😢😢
@bezawondmkun3555
@bezawondmkun3555 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እንኳን ደህና መጡ አባታችን ፀጋውን ያብዛላችው ይባርኩኝ በረከታችው ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን ረዥም ዕድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር አምላክ ያድላችው አሜን ❤❤❤✝️🕯️🕊️🕊️🕊️
@GgGg-ei7ut
@GgGg-ei7ut Жыл бұрын
❤❤ Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🤲🙏
@Abbi-uh4xv
@Abbi-uh4xv Жыл бұрын
አባታችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ለወገኖቼ የደረሰ ቸሩ አምላካችን ለሁላችንም ይደረስልን
@user-ic2nk9nb4h
@user-ic2nk9nb4h Жыл бұрын
በረከትዎ ይደሪብን ኣባታች🙏
@aynadisniguse491
@aynadisniguse491 Жыл бұрын
እግዜአብሔር ይመስገን አርሰወን የሰጠን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@danielabera2396
@danielabera2396 Жыл бұрын
አባቴ በፀሎት አስቡኝ ሃይለሚካኤል
@kumeewtiyasus9416
@kumeewtiyasus9416 Жыл бұрын
AMEEÉN AMEEÉN AMEEÉN ❤❤❤❤❤❤
@user-zo7mb6nn3y
@user-zo7mb6nn3y Жыл бұрын
አባታችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን እድሜ ና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን ለተፈወሳችሁ ወገኖቻችን እግዚአብሔር ጨርሶ ይማራችሁ 😢 ምናለ እኔም የሚያስጨንቀኝን እግዚአብሔር ቢያላቅቀኝ 😢😢😢❤❤❤
@taybaa8158
@taybaa8158 Жыл бұрын
አባታችን ቃለህወት ያሰማልን
@dubaiuae1908
@dubaiuae1908 Жыл бұрын
እግዚአብሔር እረጂም እዲሜ ይስጥልን አባታችን ❤ብዙ ችግር አለብኝ በፀሎተወ አስቡኝ ወለተ ማርያም ከነቤተሰቧ 😢 ብለው ።
@tigsttesfalem7945
@tigsttesfalem7945 Жыл бұрын
የኔ አባት እድሜና ጤና ይስጦት ፈጣሪ በርሶ ትምህርት ሰዉ ሆነናል እግዚአቢሄር የተመሰገነ ይሁን ጸጋዉን ያብዛሎት የኔ ኣባት
@zerfnshhylgebrl8876
@zerfnshhylgebrl8876 Жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ከእኔ እድሜ ቀንሶ የእርሶ ይስጥልኝ እግዚአብሔር አምላክ የእናተ የደረሰ የእኛም ይድርስልን
@masaratlagaasa1586
@masaratlagaasa1586 Жыл бұрын
Ameen ameen ameen 🙏🙏🙏❤❤❤
@user-yj8bm3dv1f
@user-yj8bm3dv1f Жыл бұрын
አባታችን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመኖት ይባርክህ እድሜና ጤናው ይስጥልን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@michaelkidane6578
@michaelkidane6578 Жыл бұрын
Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏
@lamrotte91
@lamrotte91 Жыл бұрын
አባታችን እድሜና ጤና ይስጦት
@yegeb1913
@yegeb1913 Жыл бұрын
Yene abat nurulen ❤egnama teftenal. erson yeseten ye dengel mariyam lij yetemesegen yehun ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-re8yt2qj3j
@user-re8yt2qj3j Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እድሜና ጤና ረጅም ሰላም ይስጥልን
@yenemar937
@yenemar937 Жыл бұрын
አባታችን ምስጋና ፀጋውን ጤናውንና እድሜውን ይስጥልን 🙏 የገባው ቶሎ ይንቃ ወደ ንሰሐ ወደ ስግደት ወደ ፆም ወደ አስራት በኩራት ወደ በጎነት ወደ በረከት ሥራ ወደ ቅዱስ ቁርባን የነቃው ደሞ ይፅና የአባ ትምህርት ይሄ ነው ምስጋና ለእግዛብሔር እሳቸውን ለሰጠን
@alem6980
@alem6980 Жыл бұрын
እግዛቢሄር አምላክ ላባታችን ጤና ይሰጥልን ለማየታቸዉ ያብቃን አሜን 🇪🇷
@user-kp5kq8ed1z
@user-kp5kq8ed1z Жыл бұрын
አባታችን እህቴ #አሰኳል_ማርያም በፅሎት አሰቡልኝ በረከተዎት ፅሎተዎት አይለየን ረጅም እድሜና ጤና ያድልልን እግዚአብሔር አምላኽ
@burta9583
@burta9583 Жыл бұрын
Egzabher yemsegen enkwan beselam metalen abbatachen edeme na tena yestot nurulen tsaga yabezalachu tsalotachu yedersen abbate ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-nx2nq7yy5d
@user-nx2nq7yy5d Жыл бұрын
የኔ አባት
@tigistyadete6592
@tigistyadete6592 Жыл бұрын
እኔ ግን በፍጹም አባታንን አልቃወምም አባታችን እግዚአብሔር እድሜ ይስጦት 😢
@user-ks7ok6co9m
@user-ks7ok6co9m Жыл бұрын
አባታችን 💚💛❤️🕊🕊
@user-mv6pd5up2z
@user-mv6pd5up2z Жыл бұрын
አባቴ እንኳን ደህና መጡልን ጌታ ሆይ ከስራቴ እኔንም ፍታኝ
@mareyaamienatee7157
@mareyaamienatee7157 Жыл бұрын
Egizihbere yemasegen elelelelelele elelelelelele elelelelelele 🥰🥰🥰🥰🥰😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤
@maatraosiris3409
@maatraosiris3409 Жыл бұрын
Egziabher Yemesgen.🙏Abatachen segaw yabezalot ❤️💐
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እንኳን በደህና መጡልን የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድኃኔዓለም እረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥልን
@danielamare475
@danielamare475 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤
@user-tm9nu3mc6m
@user-tm9nu3mc6m Жыл бұрын
አግዚኣብሔር ይመሰገን❤❤
@egziabherymesgen1481
@egziabherymesgen1481 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ኣባታችን ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥልን
@KsakpksaKsakpksa-qd2eh
@KsakpksaKsakpksa-qd2eh Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ለአባታችን ረጅም እድሜ ይሰጥልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@genetsemegn5293
@genetsemegn5293 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባ እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት❤❤❤
@ayuwwuwhhwsus3495
@ayuwwuwhhwsus3495 Жыл бұрын
አባታችን ሺአመት ኑሩልን የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቆዎት
@bhhsswarjun8926
@bhhsswarjun8926 Жыл бұрын
እግዚኣብሔር ይመስገን ኣባታችን ረጅም አድመ ይስጡት በረከቶዉ ይደርበን ❤❤❤
@user-rw4fc7uk7m
@user-rw4fc7uk7m Жыл бұрын
ኣባታችን ረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን
Memehir Girma Wondimu Video 374  የሰዉ ልጅ እንደ ሲኦል እየኖረ ነው
24:48
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 111 М.
Get 10 Mega Boxes OR 60 Starr Drops!!
01:39
Brawl Stars
Рет қаралды 17 МЛН
Kind Waiter's Gesture to Homeless Boy #shorts
00:32
I migliori trucchetti di Fabiosa
Рет қаралды 13 МЛН
Bony Just Wants To Take A Shower #animation
00:10
GREEN MAX
Рет қаралды 7 МЛН
Schoolboy Runaway в реальной жизни🤣@onLI_gAmeS
00:31
МишАня
Рет қаралды 3,3 МЛН
በልቦናችን ውስጥ ያሉ መከራዎች || ስጸልይ ቅዱሳንን ያሰድበኛል || እንንቃ ሳናውቅ ግራ የሚያጋቡን የዘመኑ መናፍስቶች
20:20
እድሎቻችን ላይ ክፉ መናፍስቶችይወስናሉ ለመታነቅ ሞክሬ ነበር Memehir Girma Wondimu Video 574
20:13
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 36 М.
የፈረንጅ ሰይጣን  በምን ይለያል? በጣሊያን ሮም Memehir Girma Wondimu Video#subescribe_now ትውልድ ይዳን  ላልሰሙት አሰሙ
31:07
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 17 М.
Get 10 Mega Boxes OR 60 Starr Drops!!
01:39
Brawl Stars
Рет қаралды 17 МЛН