Memehir Girma Wondimu Video 374 የሰዉ ልጅ እንደ ሲኦል እየኖረ ነው

  Рет қаралды 112,528

Nku tamirtsion

Nku tamirtsion

Күн бұрын

ቀጣይ የማይቀርበት ጉባኤ _ SHARE ይደረግ
በካናዳ ሀሊፋክስ እና አሜሪካ አካባቢ ላሉ ምእመናን የተዘጋጀ ከOctober 7,8,9,2022 (መስከረም 27,28,29,2015 ዓ.ም) መልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ከሀገረ ስብከቱ በተደረገላቸዉ ጥሪ መሰረት በተጠቀሰው ቦታ እና ቀን የደብር አስተዳዳሪዎችና ዘማሪያን በተግኙበት አገልግሎት ይጀምራሉ ::
Location/ቦታው 500 Larry Uteck Blvd Bedford NS B4A 0E1
ለበለጠ መረጃ +19028301879, 9028306477 +19023295399

Пікірлер: 310
@ruhama561
@ruhama561 2 жыл бұрын
እኳን በሰላም መጡ መምህራችን አባታችን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያቆይልን ሺ አመት ኑሩልን አሜን አሜን አሜን
@kidist-cd7gz2ut3e
@kidist-cd7gz2ut3e 2 жыл бұрын
ሰላም ሩሀማዬ እንኳን ደህና መጣሽ አባታችን የት ቤተክርስቲያን እደሚያገለግሉ ካወቅሽ ንገሪኝ በማሪያም እዳታልፊኝ
@የመርቆሪዎስልጅነኝ-ጐ5ዠ
@የመርቆሪዎስልጅነኝ-ጐ5ዠ 2 жыл бұрын
@@kidist-cd7gz2ut3e አሜን እኳን ደህና ቆየሽኝ በእነት ለአሁኑ የት እደሚያገለግሉ አልሰማሁም
@woldesenbet
@woldesenbet 2 жыл бұрын
✝የሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል የክብር ስግደት✝ 🌼🌻🌼🏵️🌸🌺🌿🥀🌾💐🌹 🍁😇🙏🤲🙏🎋😇🌹🌼🌻💐🌸 የመልአክት አለቃ ሆይ ወደኔ ና 3X መልአከ ኃይል ሆይ ወደኔ ና 3X እሰግድ ለሚካኤል 3X ምስጋና ይሁን ለሚካኤል 3X ስብሐት ይሁን ለሚካኤል 3X ክብር ይሁን ለሚካኤል 3X ውዳሴ ይገባል ለሚካኤል 3X አለቃ ሚካኤል የሠራዊት አለቃ አለቃ ሚካኤል የምሕረት መልአክ አለቃ ሚካኤል የሰላም መልአክ አለቃ ሚካኤል ጠባቂ መልአክ አለቃ ሚካኤል ትጉህ መልአክ አለቃ ሚካኤል ሩኅሩኅ መልአክ አለቃ ሚካኤል ተራዳኢ መልአክ አለቃ ሚካኤል ለጋስ መልአክ አለቃ ሚካኤል ፈጥኖ ደራሽ አለቃ ሚካኤል ልዩ መልዕክተኛ አለቃ ሚካኤል ጽኑ ረዳት ኦ ሊቀ መልአክት ቅዱስ ሚካኤል ሆይ፤ ክብርና ምስጋና ይሁን ላንተ ዛሬም ዘወትር ለዘላለም kzbin.info/www/bejne/npTPhHd6g8d6bZo
@hatersata.1627
@hatersata.1627 2 жыл бұрын
ስለ እውነት አባታችንየተሰራዉ መንበር ሲያምር እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ ሁላችሁን🙏🙏መምህር እረጅም እድሜ ይስጥልኝ💒
@amentueb6054
@amentueb6054 2 жыл бұрын
በስማም አራትመቶ አምሳሶስት እሽ ሰው ለመግደል እግዞ በሰማሁ ማረኝ ኑርልን አባታችን
@saraT22
@saraT22 2 жыл бұрын
ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ በፀሎት አስቡኝ 🥺የድንግል ማርያም ልጅ የጠፋነውን ልጆቹን የድህነት እና የምህረት ቀናችንን ያቅርብልን ወደ ቤቱ ይሰብስበን አባቴ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጦት ❤️❤️❤️
@uaeuae576
@uaeuae576 2 жыл бұрын
የኔአባት እድሜ ከፀጋው አብዝቶ ይስጦት እሄቀን ናፈቀኝ እኛንም የታሰርነው እኛከማናውቀው አምላክ ቅዱሳን ከሚያውቀው እስራት ይፍታን
@workuyared3806
@workuyared3806 2 жыл бұрын
አባታችን አግዚአብሔር አምላክ ረዥም ዕድሜ እና ጤና ይስጥዎት !ኑሩልን ።
@የደንግልማረያምልጀነኝ
@የደንግልማረያምልጀነኝ 2 жыл бұрын
አቤቱ እግዝአብሔር ሆይ ክዝህ ክፈ መንፈሰ አደነና አውጥኝ😭😭😭 አቤቱ ደንግል ማረያም ሆይ በሰደት ያልን ህልችንም ጥል ክልላ ህንልኝ😭😭😭 አባታችን በረክታችው ጸሎታችው በጸጋ መንፈሰ ቅዱሰ ይደረሰበኝ
@selam801
@selam801 2 жыл бұрын
እንኳን በደህና መጡ አባታችን እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ና ጤና ይሰጦዎት ኪዳነ ምሕረት እናታችን ለሁላችን ትፈውሰን
@liktube5403
@liktube5403 2 жыл бұрын
እህት አሁን የት ነው የማገለግሉ
@abooa8769
@abooa8769 2 жыл бұрын
ኣባታችን በፆሎታቸው አስብን የዝምት መንፈስ አሰተግረኛል ወለተ ዮሃንስ እባላሉ ስም ክርስቲያን እህቶቼ ወንድሜቼ ብፆልት አስብን 😭😭😭😭😭
@smalhaft3935
@smalhaft3935 4 ай бұрын
አመበቴ ታሰብሸ
@wayenshtwubwayeniwube1994
@wayenshtwubwayeniwube1994 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አባታችንን ያኑርልን አብዬ በሰደት ያለነውን በፀሎቶት አስብን አደራ ለናተ የደረሰ አምላክ ለኛም ይድረስልን አሜን አሜን አሜን።
@ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ
@ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ
@ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን እድሚ እና ጤና ይስጥልኝ
@wayenshtwubwayeniwube1994
@wayenshtwubwayeniwube1994 2 жыл бұрын
@@ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ አሜን አሜን አሜን
@teklemobae1658
@teklemobae1658 2 жыл бұрын
@@ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ ሮሮር
@ቅዱስክርስቶስሕይወቴነው
@ቅዱስክርስቶስሕይወቴነው 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@maereggebru1184
@maereggebru1184 2 жыл бұрын
ተመስገን። አባ እግዚአብሄር ይመስገን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልኝ። በረከታችሁ ይደርብን።
@wensht1459
@wensht1459 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጣችሁ በርከታቹ ይደርብን እኝንም በፀሎታችህ አስቡን ወለተ ማርያም ነኝ
@mmm-wi3pe
@mmm-wi3pe 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልል ስትፈወ ሱው ሳይ ነብሴ ደስ ይላታል እኔም አንድቀን እፈውሳለው
@arsimasima21211
@arsimasima21211 2 жыл бұрын
አባቴ ምንም ቃለት የለንም እድሜዎት ያስረዝምልን ወለተ ሰንበት በፀሎቶት አስቡኝ አባቴ
@abebakinfe2073
@abebakinfe2073 2 жыл бұрын
ሰለ ሁልም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን የአባታችን በረከት ፀጋ ትእግስት ኔ አባት እድሜና ጤና ይስጥልን ❤❤❤
@sealitseblemekonen3798
@sealitseblemekonen3798 2 жыл бұрын
እግዚያብሔር ባባታችን ፀጋ አገራችን ህዝባችን ነቅቷል ተመስገንንንንንንንን ይከ ከቱ እርኩስ መንፈስ ወላዲተ አምላክ ከገፀምድር ታጥፋልን አሜን💚💚💚💛💛💛❤❤❤✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️
@ፍቅርተማርያም-ጀ1ወ
@ፍቅርተማርያም-ጀ1ወ 2 жыл бұрын
አባታችን እረጅም እድሜ ጤና ይሰጥልን እግዚአብሔር አምላኽ በፅሎቶዎት ኣሰብኝ አባታችን
@zelekashgetachew367
@zelekashgetachew367 2 жыл бұрын
አባታችን እንኳን በሠላም በጤና መጡልን። እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይሰጥልን። እኛም አግኝተንዎት ከእርሶ በሰከት አግኝተን እድንድን እየሱስ ክርስቶስ ይርዳን አማላጅቷ ድግል ማርያም አማልጅን ለምኝልን አሜን አሜን አሜን !!!
@emuethiopia2327
@emuethiopia2327 2 жыл бұрын
አባታችን እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ያድልልን ሺ አመት ኑሩልን የድሆች አባት
@tube139
@tube139 2 жыл бұрын
የአባታችንን ያኑርልን ፕሊስ አባታችንን ቁጥር የሚያውቅ 😭😭😭😭
@sgsgsgsg8142
@sgsgsgsg8142 2 жыл бұрын
የባቴ እንኳን በሰላም መጡልኝ ኑሩልኝ አባዬ በረከቶ የፈጣሪ ስጦታዎት በረከት ይደርብን በፀሎቶ አስቡኝ እድሜዎትን ያርዝምልኝ ከኔ ቀንሶ ለርሶ ይስጥልኝ አሜን አሜን አሜን ➕🕯
@destayemeriyamlijj8786
@destayemeriyamlijj8786 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen Waqaayyoon Sagalee Jirnyaa Siin Haa Dhagechisuu Abaa Koo barakkaatin Keessan Nuraa Olee Haa Bulluu!!
@ወለተማርያምእመቤቴሆይአን
@ወለተማርያምእመቤቴሆይአን 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይክበር ይመሰረገን አሜን አሜን አሜን ለባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን በረከት ይደርብኝ አባቴ የነፍሴ መጋቢ➕➕➕➕➕🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌼🌼🌻🌻🌻😢😢😢😢😢😢👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@ውቤቴነሽማርያም
@ውቤቴነሽማርያም 2 жыл бұрын
*_ሰለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጡ አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር አምላክ _*
@brookabrooka2870
@brookabrooka2870 2 жыл бұрын
አባቴ እርሷን የሰጠን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን
@ጽዮንማርያምህዝብኺሕድራ
@ጽዮንማርያምህዝብኺሕድራ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስግን እንኳንም በስላም ማጣሁልን አባታችን ረጄሜ እዴሜ እና ጤና ይስጥልን አሜን ለኛም እመቤቴ ተድሪስልን አሜን😥
@maqdsmaqds5132
@maqdsmaqds5132 2 жыл бұрын
ቅዱስ:እግዛብሄር:ለኛም:ድረስልን:በስደት;ላለነው:ልጆችህ:ይቅርበለን
@ውለትስላሴ
@ውለትስላሴ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን በረከቶት ይደርብን
@ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
@ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ Жыл бұрын
አባታችን እድሜ ከጤና እግዚአብሔር አምላክ ይሰጦት የተዋህዶ ቤተሰቦቼ እንኳን ለአባታችን ለባአለወል አደረሰን አሜንንን🙏❤🙏
@linaozkaya5118
@linaozkaya5118 2 жыл бұрын
አባታችን እድሜና ጤና ይስጦት ኑሩልን አሜን አሜን አሜን በረከቶት ይደርብን አሜን 🌺💐🌸🌸🌺🌺🌺
@mengistualamu9438
@mengistualamu9438 2 жыл бұрын
አቦ አባታችን ይሄን ትምህርት ይዘው ባይመጡልን ብቅ ባይሉ ተበልተን ተወረን እድሜ ልካችን አፈር ሆነን እቀራለን ከዚ በላይ ምን ኑሮ አለ ። እርሶን የሰጠን አምላክ ደግም ደጋግም ይባርኮት ይሄን አሳይተውን ካልበረታን ምተናል ።
@metkulengrhe752
@metkulengrhe752 Жыл бұрын
አባታችን በድሜ በጸጋ ያቆይወት መድሐኒአለም ከርሶአይ አሜን አሜን አሜን
@hayah5385
@hayah5385 2 жыл бұрын
ለናተ የደረሰ የድግል ማርያም ልጅ ለኛም ይድረስልን ወላድታምላክ ለደጀ ታብቃን አሜን አሜን አሜን
@ሚሚሆሳና
@ሚሚሆሳና 2 жыл бұрын
አባታችን እረጂም እድሜ ጤና ይስጥልን ለናት የደረስች እመቤት. ለኔም ለቤትስቤም ትድረስ አሜን አሜን አሜን
@girmabekele7988
@girmabekele7988 2 жыл бұрын
ሰለ ሁልም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን የአባታችን በረከት ፀጋ ትእግስት ለወንድማችን ለቀሲስ ሀይለ መሎካት አግዚአብሔር ይስጥልን የኔ አባት እድሜና ጤና ይስጥልን ❤❤❤
@uae1023
@uae1023 2 жыл бұрын
ክብር ምስጋና ይግባው ለቸሩ መዳኒያለም ለናተ የደረሰ ለኛም ይድረስልን ቅዱስ ሚካኤል ቅዱስ ገብርኤል ላባታች እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
@tsegshTube5kk3g
@tsegshTube5kk3g 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ለእናተ የፈውስ አምላክ ለእኔም ይፈውስኝ አሜን አባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን አሜን
@saraaa1213
@saraaa1213 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጠለህን
@asegedechnegssh4209
@asegedechnegssh4209 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@atsedemariam6542
@atsedemariam6542 2 жыл бұрын
ሰላም ለናንተ ይሁን የእግዚአብሄር ቤተሰቦችቻ አባ ቡራኬዎ ይዲረሰን ፊቴን አይኔን ተቃጥየ ልሞትነው ጭንከት አልቻልኩም አፅደ ማሪያም ብላችሁ በፅሎት አስቡኝ
@tizitazena3800
@tizitazena3800 2 жыл бұрын
Hulachinim layi yalewun menafist kidus egizabher bekachihu yibeliln amennnn
@አብረሀትንጉሴ
@አብረሀትንጉሴ 2 жыл бұрын
አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ ፀጋው ያብዛሎት ሺ አመት ኑርልን
@ተመስገንኣምላከይወድዳዊት
@ተመስገንኣምላከይወድዳዊት 2 жыл бұрын
ሰላም የኔ አባት እድሜ ወትን ያርዝምወለት ፈጣሪ ሆይ ሰው አድርገኝ ሰው ይድነቀው
@kelemeuagatukelemeuagatu4701
@kelemeuagatukelemeuagatu4701 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ዝመኑሁ ይባረክ አባቴ
@kidist2153
@kidist2153 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ይስጦት የአገልግሎት ዘመኖ ይባረክ አባታችን
@ክእሎትክህነት
@ክእሎትክህነት 2 жыл бұрын
እንኮን ሰላም መጡ አባታችን ውላችንም ግራተጋብተናል አምላክ ይውነን ይኤ እንደቀልድ የሚታይ አይደለም መመረጥነው ከአጋንት መላቀቅ ከዚበላይ ምን አለ😭
@ant1852
@ant1852 2 жыл бұрын
ወደ እርሳቸው መሄድ ፈልጋለው በአሁኑ ጊዜ የት ነው የሚገኙት ?
@ክእሎትክህነት
@ክእሎትክህነት Жыл бұрын
@@ant1852 ተከታተይ አንዳንዴ የካ አባዶ አንዳንዴ ሰላሴ ከተከታተልሽ ሰለሚናገሩ ትሚያለሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ
@tayechwale3555
@tayechwale3555 2 жыл бұрын
አባታችን እድሜና ጤና ይስጥል ያገልግሎት ዘመነዎን ይባርክልን
@alemfseha8128
@alemfseha8128 2 жыл бұрын
አባ የት ነው የሚገኙ
@hamziyawold3798
@hamziyawold3798 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለወንድማችን የደረሰው አምላክ ይክበር ይመስገን ለአባታችንም ሬጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን አባ በረከቶ ይደርብን
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 2 жыл бұрын
ውድ አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን በረከቶ ይደርብን እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ለእናንተ የደረሰች እመቤታችን ቅድስተ ቅዱሳን ቅድስት ድንግል ማርያም ለኛም ትድረስልን
@fireselamfireselam3221
@fireselamfireselam3221 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጡ አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልኝ አባቴ የኔ መልኳም ሰው
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 жыл бұрын
መድኃንያለም የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን አባታችን 🤲🏽
@Eyob797
@Eyob797 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ውድ አባት መምህር ግርማ።
@ygermal1
@ygermal1 2 жыл бұрын
ጠፍተን አውሬ በልቶን ነበር ደረሱልን አባትአለሜ መኖር ጀመርን ከሰው ተርታ ተሰለፍን ጨለማችን ተወገደ ብርሃን አይን እግዚአብሔር አምላክ የሚታየውን ጠላት ሁሉ ከእግርወ ስር ይጣልልወት የማይታየውን ጠላት ወደ ጥልቁ ይሰርልወት።
@alamalam8035
@alamalam8035 2 жыл бұрын
አባታችን እኮን ደናመጡልን አምላኬሆይ የኔእና ቤተሰቦቸን ያባታችን አምላክ ከርኩስ መንፈስ አላቀን
@chonbelawbirhanu8791
@chonbelawbirhanu8791 2 жыл бұрын
እግዝሐብሄር ሆይ እኔንም እናት አባቴን እህት ወድሞቼን እደያርኮም ሰውዬ እባክህ ፈጣርዬ ሳትፈውስ አትለፈን ጌታ ሆይ እደበደላችን ሳይሆን እደቸርነትህ ስለናትህ ብለህ ፈውሰን
@abc12452
@abc12452 2 жыл бұрын
አባታችን እድሜ ይስጥልን ለእናንተ የደረሰ አምላክ ለኛም ይድረስልን እማምላክ እናታችን ሁላችንንም ትዳብሰን🤲🤲🤲
@ፈቅሪዘመሀረኒክርስቶስእዩ
@ፈቅሪዘመሀረኒክርስቶስእዩ 2 жыл бұрын
ኣቦዋኒ እንኮዕ ብሰላም መፃኡኹም የኔ ናፈቆት እግዚአብሔር ኣምላክ ረጅም እዴሜ ና ጤና ይስጦዋት የኔ ኣባት እኛንም እግዚአብሔር ያበርተን ተግተን እንድ ነፀልይ ሁላችን ተስረናል ኣየ😥
@aaggss8829
@aaggss8829 Жыл бұрын
ሓፍተይ መዓረይ በጃኪ ተገዲስኪ መልሰለይ ሓፍተይ ኣሎ 10 ናይ በረካ ሓቂ ድየም ዘድሕኑ በጃኪ ብታ ድንግል ማርያም 😭😭😭😭😭😭💔🙏
@ራኪጓልአኽሱምፅዮን
@ራኪጓልአኽሱምፅዮን Жыл бұрын
@@aaggss8829 እወ ዓርክይ ከይዳ ነይራ
@misganaabalemu5603
@misganaabalemu5603 8 ай бұрын
ኣበይ ክንረኽቦም ንኽዕል
@nነኝ
@nነኝ Ай бұрын
​@@ራኪጓልአኽሱምፅዮንብማርያምኺ ብናግንየም ሰልክ ወይ ዘለዉዎ ቦታ ሰም ንግርን ብትአምንዮ ❤😢❤
@tghahayoutuification
@tghahayoutuification 2 жыл бұрын
"የዲያብሎስን ስራ ያፈርስ ዘንድ የእግዚአብሔር ልጅ ተገለጠ " አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቴ! እግዚአብሔር አንቂ የሀይማኖት አባቶቻችንን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እኝህ ብፁእ ወ ቅዱስ አባት ሁሌም ሳያቸው የመላእከ መንክራት የመምህር ግርማ አባት መስለው ነው የሚሰሙኝ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
@firhiwotyefat6162
@firhiwotyefat6162 Жыл бұрын
አባታችን ፀጋውን የጨማምርሎት እድሜ ይጨምርሎት የኔ አባት ስወድሆት🙏🙏🙏
@ertaerta726
@ertaerta726 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለነሱ የደረስ አምላክ ለኛም ይድረስልን
@shimelesmuleta5312
@shimelesmuleta5312 2 жыл бұрын
አባታችን እንኳንም መጡልን ፀጋውን ያብዛልኦ፡ ሁላችንም ታስረናል አምላክ ይድረስልን
@mekdes-ei5lp
@mekdes-ei5lp 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ጤና ይስጠወት አባታችን በረከታችሁ ይደርብን ❤
@asegedechnegssh4209
@asegedechnegssh4209 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen
@ረታሲሲ
@ረታሲሲ 2 жыл бұрын
አባታችን ፀሎቶት ይርዳኝ እኔሰ ያለሁበት ከብዶኛል
@hjii1398
@hjii1398 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገነሰ አባታችን ፀጋዉ ያብዞሎት አሜን አሜን አሜን 👏👏👏
@abaynshabaynsh4222
@abaynshabaynsh4222 2 жыл бұрын
አባታችን እድሜና ጠና ይስጦት ፀጋዉን ያብዛልን
@asegedechnegssh4209
@asegedechnegssh4209 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen
@mesertwolde3963
@mesertwolde3963 2 жыл бұрын
ለሁሉም ነገር እግዚያብሄር ክብር ምስጋና ይግባው ለአባታችን እድሜ ከጤና ጋር ያድልዎት በረከትዎ ልመናዋ ፀሎቶ ይደርብኝ ለመላ ቤተሰቦቼ ጋር ለእዝበ ክርስቲያኑ በሙሉ
@ኢትዮጵያእናትሀገርሰላምሸ
@ኢትዮጵያእናትሀገርሰላምሸ 2 жыл бұрын
እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ጠባታችን🙏🙏🙏
@ሁሉበርሱሆነ-ዘ8ጠ
@ሁሉበርሱሆነ-ዘ8ጠ Жыл бұрын
ለናተ የደረሰ አምላክ ለኛም ይድርስልን ቸሩ መድሀኒ አለም ሆይ ለደጂህ አብቃን ስደተኛ ልጆችህን ለንሰሀ አብቃን😭❤
@yitayhasheber2501
@yitayhasheber2501 2 жыл бұрын
በሠላም ያሳደረ በሠላም ያውለን የት ነው ያሉት በማሪያም ንገሩኝ ሰው ማዳን አትፈልጉም የት ቤቴክርሰትያን መናገር ያሳፍራል
@ማርአሜን
@ማርአሜን 2 жыл бұрын
ለአባታችን ሠላም ጤና ይሥጥልን
@asegedechnegssh4209
@asegedechnegssh4209 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen
@KidusYared12
@KidusYared12 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር።
@hffgtt9869
@hffgtt9869 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ኣምላክ ንዓካትኩም ዝበፅሐ ንዓናዉን ይብፀሐና ብሓቂ ብጣዕሚ ዝገርም እዩ እግዚኣብሄር ይገስፆ ኩቡር ኣቦና ዕድመን ጥዕናን ይሃቦም 🙏🙏🙏
@ermiastam8220
@ermiastam8220 2 жыл бұрын
Let the love of our Almighty God and the peace of our mother Saint Vergin Marry be with our dear father Melake Menkirate Memhere Girma Wondimu!!!
@tigistgetachwe3111
@tigistgetachwe3111 2 жыл бұрын
እድሜ እና ጤና ይስጦት በጣም ነው የምወዶት በጣም አምላኬ እርሶ ጋር ይዉሰደኝ
@ruthina1927
@ruthina1927 2 жыл бұрын
አባታችን እድሜ ይስጥልን የብዙዎችን ሕይወት ቀይረዋል የክርስቲያን ተግባር ምን እንደሆነ በተግባር ያሳዩን አባታችን እድሜ ይስጥልን አምላካችን ፀጋውነ ያብዛልዎት የአገልግሎት ዘመንዎትን ያርዝምልን ቆዩልን
@asegedechnegssh4209
@asegedechnegssh4209 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እድሜና ጤና ይስጥልን ለአባታችን ።
@fitsumalayu6787
@fitsumalayu6787 2 жыл бұрын
እግዚያቢሔር ይመስገን
@haymi143
@haymi143 2 жыл бұрын
አባታችን እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን
@ማራኪየማርያምማርያምማራኪ
@ማራኪየማርያምማርያምማራኪ 2 жыл бұрын
አባታችን እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥልን
@SaraAli-gj4qf
@SaraAli-gj4qf 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@aberhmekanealwewarku9881
@aberhmekanealwewarku9881 2 жыл бұрын
አባታችን እንኳን ደህና መጡልን ትልቅ እድሜና ጤና ይስጥልን
@asegedechnegssh4209
@asegedechnegssh4209 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@blenbbbb3090
@blenbbbb3090 Жыл бұрын
ስ0ላም የተዋህዶ ልጀች ያባ ግረማም አድራሸ የሚያቅ ተባበረኝ እህት ወንድሞቸ ❤❤❤😢
@semegnhodes1710
@semegnhodes1710 2 жыл бұрын
BIZU BIZU DEG SEWICHIN YISTEN! MEMEHIR GIRMAN ENS ABA YOHANSN YESTEN AMLAK YETEMESEGENE YIHUN!! AMEN AMEN!!!
@ኤፍታህወለተስላሴ-የ5ፐ
@ኤፍታህወለተስላሴ-የ5ፐ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ሽ አመት ኑሩልን የኔ ልዩ አባት
@ዮሐንስዮሐንስ-ከ5ፈ
@ዮሐንስዮሐንስ-ከ5ፈ 2 жыл бұрын
አባ እድሜ ጤና ይስጥልን እኛም በስደት አለም ያለነውን በፀሎት አስቡን
@werknshiznbu4890
@werknshiznbu4890 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እነሱን የፈወሰ ይፍዉሰን
@ሰላምነሽ
@ሰላምነሽ 2 жыл бұрын
ልኡል እግዚአብሔር ሆይ ሁላችንንም ፈውሰንና ለምስጋና አቁመን አባታችን በእድሜ በጤና ኑሩልን
@getiadino2938
@getiadino2938 2 жыл бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንን🤲🤲🤲😭🤲🤲😭🙏🙏🙏
@askualaregawi2963
@askualaregawi2963 Жыл бұрын
የሀበሻ ነገር ግደለው፣አጥፋው፣እጁን እግሩን ያዘው ሰርቶ እንዳይበላ ኡፍፍፍፍ በክፋት የሚወዳደረን የለምኮ እግዚኦ። አባቴ መምህር ግርማ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
@hana967
@hana967 2 жыл бұрын
ስለ እማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ✝️
@asegedechnegssh4209
@asegedechnegssh4209 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@danimehari9714
@danimehari9714 Жыл бұрын
አባታችን እግዚአቢሄር አምላክ ረጅም ዕድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን
@hanamamuye3855
@hanamamuye3855 2 жыл бұрын
አባቴ በረከቶወ ይደርብኝ በፀሎት አስቡኝ እህተጊወርጊስ
@wayniwolleyewa5515
@wayniwolleyewa5515 2 жыл бұрын
እባ እድሜ ጤና እግዚአብሔር ይስጠወት አባ እግዚአብሔር ሚሊዮን ያድርገወት እርሰወን ስለጠን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁ !!!!!
@misrakasmare136
@misrakasmare136 2 жыл бұрын
አባየ የእኛ ልዩ አባት ሸህ አመት ኑሩልኝ
@BrhanTadel
@BrhanTadel 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ፆሎቶን በረከት አይለይብን 🙏🙏🙏
@mariyamzxcv7982
@mariyamzxcv7982 2 жыл бұрын
እግዜአብሄር አምላክ አባታችንን በድሜና በጤና ይጠብቅልን
@egziabherymesgen1481
@egziabherymesgen1481 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏
@tamagnbemnet3305
@tamagnbemnet3305 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤናውን ጸጋውን ያብዛልን
@marrydinkutub8727
@marrydinkutub8727 2 жыл бұрын
Egzabher hoy aghanem aseben amennn
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን ስላም የኔ መልካም አባቴ እንካንም በስላም መጡልን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ፅጋውን አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመናችው ይባርክልን እግዚአብሔር ሀይልና ብርታት ይስጥልን ውድ አባ አባታችን
Memehir Girma Wondimu Video 383 በትዳር ውስጥ ክፉ መናፍስት ሲኖሩ በረከትና ሰላም ማጣት ዋና ምልክቶቹ
23:19
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 85 М.
Running With Bigger And Bigger Lunchlys
00:18
MrBeast
Рет қаралды 126 МЛН
Когда отец одевает ребёнка @JaySharon
00:16
История одного вокалиста
Рет қаралды 8 МЛН
Memehir Girma Wondimu Video 432  ዘማሪ ነበርኩ ከዩኒቨርስቲ ወጣሁ እግዚአብሔርን አማረርኩ ሱሰኛና ጨፋሪ ሆንኩ
19:13
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 128 М.
Memehir Girma Wondimu Video 385 በካናዳ ሀሊፋክስ የተሠራ ክፉ መናፍስትን ለማሸነፍ ምን ማድረግ እንዳለብን ያስተምራል
22:53
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 143 М.
Memehir Girma Wondimu Video 377.ሙዋርተኛው ደብተራ ከቤተ ክርስቲያን ውጪ ተቀበረ ዶሮ ከነ-ነፍሱ ሥወስድ አያዩኝም
23:38
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 107 М.
Memeher Girma Wondimu Video 86  740  በግ የተገበረለት ዛር
34:12
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 179 М.
Memeher Girma Wondimu 181 50 ዓመት ሙሉ ሲፈረድበት የነበረ ኮተት
20:14
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 279 М.
Running With Bigger And Bigger Lunchlys
00:18
MrBeast
Рет қаралды 126 МЛН