ጋዳፊ ለመለስ የሰጡት ገንዘብ፤ ከአዲስ አበባ ሊታሰር የነበረው ፕሬዚዳንት |ETHIO FORUM

  Рет қаралды 44,258

Ethio Forum ኢትዮ ፎረም

Ethio Forum ኢትዮ ፎረም

Күн бұрын

Пікірлер: 226
@SaidHamad-bg8dd
@SaidHamad-bg8dd Сағат бұрын
MELES ZENAWI was not only the Ethiopia leader he was also the leader of Africa. From DJIBOUTI
@TadesseLalem
@TadesseLalem Сағат бұрын
ያየሰው ሺ ዘመን ኑርልን !!!
@yamralko9236
@yamralko9236 3 сағат бұрын
በጣም ግሩም የመረጃ ጥንቅር በመሆኑ ምስጋናችን ከፍ ያለ ነው። ቀደም ሲል በትግራይ፣ አሁን በአማራና በሌሎቹም የኢትዮጵያ አካባቢዎች የሚደርሰውን ኢሰብአዊ ወንጀሎች፣ የዘር ማፅዳት ወይም ማጥፋት ወንጀሎች፣ ምክንያት አድርጎ ክስ ሊመሠርትና የአገዛዙን መሪዎች ሊያስወግድ የሚችል ሰብዓዊነት የሚሰማው አገር ይኖር ይሆን? መልሱን አብረን እንጠብቃለን።
@JemalSeyid-f3v
@JemalSeyid-f3v Сағат бұрын
Yates's respect
@eshetuyirdaw9900
@eshetuyirdaw9900 2 сағат бұрын
እንዲህ በየወቅቱ በአለም ላይ የተከሰቱ አምባገነን አይነኬ መሳይ መሪዎችን ታሪካዊ አነሳስና አወዳደቅ ዘወትር ቅዳሜ እንዳስደመጥከን ሁሉ አንዲት የተባረከች ቅዳሜ ላይ ደግሞ የእኛውን ሰው በላ የአወዳደቅ ትርክት አንተም ለማስደመጥ እኛም ለማድመጥ ልዑል እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጠን!!!!
@Lililove.-yz9xl
@Lililove.-yz9xl 35 минут бұрын
የኛዎቹም ጄኖሳይደርስ አምባገነኖች የጊዜ ጉዳይ ነው ከፍርድ አያመልጡም !!!!!!
@tsimele8360
@tsimele8360 3 сағат бұрын
መለስ በህይወት እያለ ማን እንደነበረ ሃገሩን እና ህዝቡን ምን ያህል ይወድ እንደነበረ አውቄ ስለተከታተልኩት የሚቆጨኝ ነገር የለም ። ይብላኝ እንጂ ለነዛ ሳያውቁት ጠልተውት በመጨረሻ ሲሄድ ሳናውቀው ሄደብን በማለት ተቆጭተው እስከዛሬ ለሚንገበገቡት።
@dan-opia
@dan-opia 3 сағат бұрын
@@tsimele8360 😂😂 እሱና ግብረአበሮቹ የፈጠሩት የብሔር ፖለቲካ ነው ሀገሪቱን መቼም የማትወጣበት አዘቅት ውስጥ የከተታት ። እራሱ በጠነሰሰው የብሔር ፖለቲካ የትግራይን ህዝብ ለ 2 አመት በጦርነት ዋጋ አስከፈላቸው ። ከ1 ሚሊዮን ህዝብ በላይ ያለጥፋታቸው ተገደው እንዲሞቱ ተደረገ ። አሁንም ሁሉም የኢትዮጵያ ህዝብ ዋጋ እየከፈለ ይገኛል ። 😭😭😭
@zekitadesse
@zekitadesse 3 сағат бұрын
@@tsimele8360 BETKEKLE... BENGEBEGBU KEYETE YAMETUTAL DEFEN CHENKLATOCH
@exdmo
@exdmo 2 сағат бұрын
እኔም የሚቆጨኝ ነገር የለም
@wenshettamerate642
@wenshettamerate642 2 сағат бұрын
Me too❤❤❤melsye ❤❤❤❤
@samiyitbarek6205
@samiyitbarek6205 Сағат бұрын
Exactly ❤
@EsayasZewdie-e9j
@EsayasZewdie-e9j Сағат бұрын
ቃል የለኝም አንደኛ።
@MulukenGirma-k8s
@MulukenGirma-k8s 3 сағат бұрын
ተመልክቶ መውጣት ብቻ አይደለም Like ማድረግ አትርሱ እባካችሁ ❤
@Natnael-l9k
@Natnael-l9k 2 сағат бұрын
መለስ ግን ምን አይነት ሰው ነበር?🤔 ለኛ የማይገባን መሪ ነበር ነፍሱ በሰላም ትረፍ እውነተኛ መሪ❤
@hgfana6731
@hgfana6731 3 сағат бұрын
ለኢትዮጵያውያን ግን የሚመቸን ዱላ ቁርሳችን ጥይት ምሳችን አፈር እራታችን አርጎ የሚገዛ መሪ ነው
@yalewhabesha2199
@yalewhabesha2199 Сағат бұрын
ያሁኑ ምን ሆነና
@Belay1974
@Belay1974 2 сағат бұрын
ለነአበባው ለነተመስገን ይድረስ መልዕክቱ
@EthioCapture
@EthioCapture 25 минут бұрын
29 ዓመቴ ነው የመለስ ዘመን ልጅ ነኝ ይሄንን ስሰማ በጣም ተደንቄለሁ
@ራቢየማሜሚስት
@ራቢየማሜሚስት 19 минут бұрын
እኔም😢😢😢😢ግንእዴትእዴምቤ
@generalredwan
@generalredwan 3 сағат бұрын
ይመችህ አቦ ያየሰው 👍👍👍 long live and healthy my brother 🙏🙏❤️❤️
@FikruChane-n3d
@FikruChane-n3d 2 сағат бұрын
ስላካፈልከን እናመሰግናለን
@DeerMoose
@DeerMoose Сағат бұрын
ያዬ ምርጡ ጋዜጠኛ እና አነንቂቂ ነህ❤❤❤❤!!!
@MegaSofiamia
@MegaSofiamia 3 сағат бұрын
መለስ ይቅር በለኝ 😢
@ኢሩት
@ኢሩት 2 сағат бұрын
ብትዘፍኑ ብትፎክሩ ነፍጠኛ ምንም አታመጡም ሰሜን እዝ ተመታ ብለን አታለን ጥሩ ድራማ ሰርተን አሳምነን የትግራይን መሬት እንሰጣቹሀለን ብለን😮😮 ወጣቶቻቹሁን ቀስቅሰን አታለን ወቅጠናቹሀል እርስ በርሳቹ ጎን ለጎን እድትታኮሱ አድርገናል ፋኖም ከራሳቹ መከላከያም ሚኒሻም ከናተ ነው የምንመለምለው በገንዘብም በግድም በማታለለም በእጃችን ናአቹ አማራም ትግሬም ደቡብም አፋርም ሱማሌም ባሪያ እድትሆኑ እንኮን አንፈቅድላቹሁም እየነገርናቹ ነው መቼም እዳትነሱ አድርገን አውድመናቹሀል ትንሽ ድቀቁ እና ወደሻብያ እንዞራለን በዙር አንለቃቹሁም ቀስ በቀስ ከአዲስ አበባ አሶጥተን ጎንደር እና ጎጆም ወሎ ትግራይ ላይ ሰብስበን እንጨርሳቹሀለን ከብልፅግና ጋር ወደፊት
@ኢሩት
@ኢሩት 2 сағат бұрын
ብትዘፍኑ ብትፎክሩ ነፍጠኛ ምንም አታመጡም ሰሜን እዝ ተመታ ብለን አታለን ጥሩ ድራማ ሰርተን አሳምነን የትግራይን መሬት እንሰጣቹሀለን ብለን😮😮 ወጣቶቻቹሁን ቀስቅሰን አታለን ወቅጠናቹሀል እርስ በርሳቹ ጎን ለጎን እድትታኮሱ አድርገናል ፋኖም ከራሳቹ መከላከያም ሚኒሻም ከናተ ነው የምንመለምለው በገንዘብም በግድም በማታለለም በእጃችን ናአቹ አማራም ትግሬም ደቡብም አፋርም ሱማሌም ባሪያ እድትሆኑ እንኮን አንፈቅድላቹሁም እየነገርናቹ ነው መቼም እዳትነሱ አድርገን አውድመናቹሀል ትንሽ ድቀቁ እና ወደሻብያ እንዞራለን በዙር አንለቃቹሁም ቀስ በቀስ ከአዲስ አበባ አሶጥተን ጎንደር እና ጎጆም ወሎ ትግራይ ላይ ሰብስበን እንጨርሳቹሀለን ከብልፅግና ጋር ወደፊት
@QerubelAle2023
@QerubelAle2023 2 сағат бұрын
ደም ያፈሰሰ ደሙ እንደሚፈስ የጌታ ቃል ነዉና አይቀርም፣ መዋረድ፣ አይቀርም፣ የነፍስ ቅጣት ደግሞ ከዚህ የከፋ ነዉ፣ የዘረፈዉን ለመብላት እድሜ አይኖራችዉም፣
@samiyitbarek6205
@samiyitbarek6205 Сағат бұрын
Meles zenawi my leader thanks for ur Great service. From western tigray humora.
@TiruyeMekonnen
@TiruyeMekonnen 2 сағат бұрын
You are a special and real Journalist❤
@tilahung3043
@tilahung3043 2 сағат бұрын
ድንቅ ታሪክ ነው::👍
@The_Long_Walk_to_Freedom
@The_Long_Walk_to_Freedom 2 сағат бұрын
💯የአቢይ መጨረሻ ከዚህም የባሰ ነው ።
@KahsayLuel
@KahsayLuel 3 сағат бұрын
ያየሰው 💛❤💙💙
@RdDd-w2c
@RdDd-w2c 3 сағат бұрын
እዉነተኛ ፍትህ ከእግዚአብሔር ዘንድ እንዲህ ይቸራል
@Tokuma-j7l
@Tokuma-j7l 2 сағат бұрын
እጅግ በጣም የሚገርመው ለጋዳፊ በምእራባውያን ሴራ ያለ ምንም ጥፍት እሰቲ እናስበሰ በጋዳፊ ዘመን የሊቢያ ዘመን ምን ጎደላቸው ከጥጋብ በሰተቀር አሁን የለመቢያ ሕዝብ የደም እንባ ያነባል በአንፃሩ ይህ የአፍሪካ ሕብረት በጋዴፊ ሲረባረቡ ምን ፈጠሩ በተመድ ስብሰባ የአሰቸኳይ ጥሪ የፈየድት ምን አሉ አሁንም ይህ ህብረት ምን እንደሚበይን አይገባኝም የህብረቱ ተሰብሳቢ መሪዎች በሙሊ በምእራብ አለም መሪዎቸሰ ዋታ የተሸማመድ ናቸው ይህ ህብረት በዲሞክራ ቲክ ኮንጎ ይህ ሁሉ ጥፍት ሲፈፀም ምን ፈፀመ እናቶች አባቶች ታማመዎች ህፃናት ነብሰ ጡር ሴቶች ሲደፈሩ ምን ፈፀመ ታሚዋአ ሩዋንዳ የርሰ በረስ እልቂት ጥፍት ከመሪዋ በላይ የሚያቅ ለአሳር ነው ይህ ህብረት የእፎይታ ወይ ከስትረስ ማረፊያ ጊዜ የሚያደርጉት ይመሰለኛል ለመሆኑ የህብረቱ አባላት መዋጮዎች ከፍለው የጨረሰ አለ?ላውም የትራፕ ሐገር ይዶግማል ይባላል ቀረው ሆድ ይፍጀው ቢያንስ ጋዳፊ መለስ ሙጋቤ እና ሌሎች በዚህ በ2000አሰከ ዘለአለማዊ ዘመናቸው ከመለፍቸው በፊት የሰሩ ሰለሀገራቸውነሠ ሰለአፍሪካ አፍሪካ መቼም አታገኝም ካለ በጨዋነት መልስ ልሰማ እወዳለሁ
@AmanuelAbebe-n3s
@AmanuelAbebe-n3s 2 сағат бұрын
Meles Zenawi really influencial African leader . Great respect
@abushhaftu1638
@abushhaftu1638 3 сағат бұрын
ሰላም ለ ሁሉም የ እግዚአብሔር ልጆች ይሁን አማራ ❤️🌹ትግራይ ❤️🌹ኦሮሞ ❤️🌹 ተባበሩ ለ ሰላም አምባገነን አበረን እናስወገድ
@wosenkassa3135
@wosenkassa3135 3 сағат бұрын
🇪🇹🌿🇪🇹🌿🇪🇹🌿== አቤት ግዜ!!!! አሁን አይመለስ ነገር ከነ ""ክፋቱ"" የመለስ ግዜ በስንት ""ጣእሙ"" ከነዚያ መሀል እነዚህ አረሞችና፥አራሙቻ የሌባ ስብስብ ሁላ ማን ይበቅላሉ ብሎ አሰበ!!! ወግ አይቀር ኢህአዴግንም ""ክፉ"" ነው ብለን ነበር የሚያስንቁት ተፈልፍለው አረፋት እንጂ!!!!!
@kirubela-2896
@kirubela-2896 2 сағат бұрын
ኦ በሻሻ ይሰማል 🗣️👈👁️
@wenshettamerate642
@wenshettamerate642 2 сағат бұрын
😂😂😂😂😂
@Ethiogunners1
@Ethiogunners1 2 сағат бұрын
መለስ ይገርማል ለዚህ ክፉ ህዝብ ለፋ
@belget2594
@belget2594 29 минут бұрын
You confirmed that Meles was also ‘ kifu’ .
@AeshaabduAeshaabdu
@AeshaabduAeshaabdu 2 сағат бұрын
እኔ መለስ ሲሞት ሀገራችን ከባድ ችግር እንደሚገጥማት ዝም ብየ ገመትኩ ማን ሊመራን ይሆን ስል
@samsamsun367
@samsamsun367 Сағат бұрын
እኔም እንዲ ነው ያሰብኩት ለመጀመሪያ ጊዜ ቀኑ ጨልሞብኝ ነው የዋልኩት
@yibeltalfetene
@yibeltalfetene 3 сағат бұрын
ኢትዮ ፎረም ሱስ ነው እኮ ልክ እንደ ለስላሳ ሙዚቃ የሚንቆረቅር !❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@jemalnani-t5y
@jemalnani-t5y 2 сағат бұрын
ወላሂ አዎ ❤❤
@nurahmedjuhar2046
@nurahmedjuhar2046 2 сағат бұрын
ይመቻቹ
@AzezewWendm
@AzezewWendm 3 сағат бұрын
አብይ የማይቀር ፍርድ ይጠብቀዋል
@TedaGhiwot-g5w
@TedaGhiwot-g5w 3 сағат бұрын
አሁን ነበር ሀገሬ ኢትዮጵያ የሙተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ ማለት
@tomiadugna3468
@tomiadugna3468 3 сағат бұрын
ፎረሙን እንደ ቁርስ, ምሳ እራት..!!🥰🥰
@yibeltalfetene
@yibeltalfetene 3 сағат бұрын
ያየሰው ግን እንደምንወደው ያውቅ ይሆን ?❤❤❤❤
@muuzgebremariam6756
@muuzgebremariam6756 2 сағат бұрын
ሴት ከሆንሽ ፍቅርሽን መግለጽ ትችያለሽ👌​@@yibeltalfetene
@dan-opia
@dan-opia 3 сағат бұрын
የጊዜ ጉዳይ ነው 👉 #ቋሚ_ህዝብ እንጂ #ቋሚ_መንግስት የለም ። 😱😱
@eyerusayele2182
@eyerusayele2182 3 сағат бұрын
ያይ በጣም ነው የምወድህ
@asedinsa2167
@asedinsa2167 4 сағат бұрын
My favorite KZbin forever
@teklaytesfugebru
@teklaytesfugebru 2 сағат бұрын
Yayu...jegina....journalist malet endih new belela misale yehagerun sirat qulch adrgo yemiyasay. Grate respec bro.
@BrookBefi
@BrookBefi 57 минут бұрын
Our voice ❤❤❤
@teddyfiseha8531
@teddyfiseha8531 2 сағат бұрын
Thanks dear brother 🙏🙏🙏
@AHMEDDERESE
@AHMEDDERESE Сағат бұрын
ይመችክ❤
@fentateshome5598
@fentateshome5598 3 сағат бұрын
ሰላም ሰላም ትለያለህ ያየሰው
@samiyitbarek6205
@samiyitbarek6205 Сағат бұрын
Great and real media ❤
@Ademrose90
@Ademrose90 3 сағат бұрын
Dear father pm meles zenawi the world class brilliant mind ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤to be a wonderful leader be a respect mothers of your nation!!!!we miss you late pm meles zenawi 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢🫡🫡🫡🫡🫡🫡🫡🫡🫡🫡🫡🫡🫡
@MulugetaGebre-uc5mf
@MulugetaGebre-uc5mf 2 сағат бұрын
I really missed Co, Gadafi!
@wenshettamerate642
@wenshettamerate642 2 сағат бұрын
Egziabhere becha new talake❤❤❤
@BerbereBerbere-m6h
@BerbereBerbere-m6h 3 сағат бұрын
ኢተኢትዮ ፎረም ውስጤነው❤❤❤❤
@YK-rd3dx
@YK-rd3dx 2 сағат бұрын
Thanks 🙏 🎉😘
@samiyitbarek6205
@samiyitbarek6205 Сағат бұрын
Meles zenawi was great leader respect 🙏
@zelekejebero8439
@zelekejebero8439 2 сағат бұрын
ኮ/ል መንግሥቱ ኃይለማሪያም ከኩዌት አሚር የተሰጠውን $20 ሺህ ዶላር ለአገር ሰጥቷል።
@twdrskss
@twdrskss 2 сағат бұрын
እግዚኦ የጭካኔ ልክ🤔🤔🤔
@DerejeBirhnu
@DerejeBirhnu 2 сағат бұрын
Thanks!
@BeyanWako
@BeyanWako Сағат бұрын
Galatoomi ...Ittimudi.
@tesfayegebre7742
@tesfayegebre7742 2 сағат бұрын
ጥሩ ዘጋቢ ነህ አሁን ላለው አዛርድ ነው
@wenshettamerate642
@wenshettamerate642 2 сағат бұрын
Ethiopian Meles zenawine yemesel merie atagejem😢 NEVER EVER 😢😢😢
@danielwoldu1855
@danielwoldu1855 2 сағат бұрын
,ጋዳፊ በጣም መጥፎ ሰው አልነበረም ስሜታዊ እንጅ
@biniamtafesse
@biniamtafesse 2 сағат бұрын
Bereketu ezim lalaw yidirasaw
@Tigraynamedia
@Tigraynamedia 3 сағат бұрын
መለስ መልካም ሰው ኢትይጵያ አገርህ መስላህ ተታለልክ። በሬ ካራጁ እንደሚባለው አራጅህን ኢትዮጵያን ለማልማት እስከ ሞት ደከምክ። ከሃዲዋ ኢትዮጵያ ግን ካደችህ። ብታውቀው ኖሮ አገርህ ትግራይ እንጂ ኢትዮጵያ አልነበረችም። ያንን ገንዘብ ለአገርህ እንጂ ለሰው አገር ያውም ለገዳይህ አገር ባላበረከትክም ነበር። ይኸው ያንን ገንዘብ ተጠቅመው ዘርህን የትግራይን ህዝብ አጠፉት።
@ፒያሳ
@ፒያሳ 2 сағат бұрын
🔴 መለስ በጣም ናፈቀኝ መሌ ይቅር በለኝ 😢
@teferi___12
@teferi___12 3 сағат бұрын
ላይክ አድርጎ የሚጀምር እንደኔ ሳይሠማ አለ????
@teferi___12
@teferi___12 4 сағат бұрын
ዛሬ የመጀመረያው ሰው ሆንሁ🎉🎉
@wosenkassa3135
@wosenkassa3135 3 сағат бұрын
8 ሰው ቀድሞሀል!!!!!
@MikiBercy-cp7su
@MikiBercy-cp7su 3 сағат бұрын
Selam selam ethio forum family melkam mishit all ❤❤❤❤❤💯💯💯💯💯🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@HussinSaide
@HussinSaide 2 сағат бұрын
😢😢😢😢😢😢 እጋዳፊ ልብስ ላይ የአፍሪካ ካርታ ተነቅሶታል ቀብራራዉ ዳጋፊ የአፍሪካ ንጉስ ከጃንሆይ ቀጥሎ
@biniamGere6502
@biniamGere6502 2 сағат бұрын
😂😂
@alemsegedgebreselassie7407
@alemsegedgebreselassie7407 3 сағат бұрын
ለግል ወጪ የተሰጠውን ወደ ሀገሩ ካዝና ካስገባው አሳዳጊው ማደጎው ምን ይማር ይሆን ? ለምኜ ያመጣሁተን ማነው የሚቆጣጠረኝ የመለመን ተሰጥኦ አለኝ ብሎ በሀገር ስም የተሰጠውን
@FikreAsefa-v4v
@FikreAsefa-v4v 3 сағат бұрын
መፅሀፍ ፅፎ ትምህርት ቤት ያሰራልህ ማን ሆነ እና።
@tsegagebremedhin3077
@tsegagebremedhin3077 Сағат бұрын
የኛንም ጉድ እንዲሁ ቢገላገን🎉🎉🎉😢
@eziga4259
@eziga4259 3 сағат бұрын
❤yaye eytah yelben new tebarek
@selamawitkuma8744
@selamawitkuma8744 37 минут бұрын
መለስዬ ከነስህተትህ አዋቂ ነበርክ
@yonasaraya3212
@yonasaraya3212 3 сағат бұрын
♥️💛TDF♥️💛TDF♥️💛TDF♥️💛
@eyasuabdu8263
@eyasuabdu8263 3 сағат бұрын
እግዚአብሔር ወዳኝም ይመላካታል
@amanuelkahssay
@amanuelkahssay 3 сағат бұрын
ሰላማችሁ ይብዛ ያየና ባልደረቦችህ . አምላክ ሆይ ኣገራችንን ሰለም አድርግልን 🤲🤲🤲ተለመነን! አሜን 18:47
@Aleminalfeki
@Aleminalfeki Сағат бұрын
አፌ ቁርጥ ይበል ወንድሜ ።
@AhunmTetalen-2
@AhunmTetalen-2 Сағат бұрын
'ሃብሬ' የሚለው ስም 'አቢይ' በሚለው ተተክቶ ለማየትና ለመስማት ያብቃን።
@BisratAdhana
@BisratAdhana Сағат бұрын
ቃላት የለኝም
@henokalemu1917
@henokalemu1917 2 сағат бұрын
ጊዜ ነው እንጂ ቁምነገራም የሰው ሰውነት አያኮራም ጋዳፊም ሙጋቤም መለስም ለሌሎችም አሁን ነበሩ ተብለው ይጠራሉ
@ChernetChernet-o5s
@ChernetChernet-o5s Сағат бұрын
Thank 😮😮😮😮😮😮😮
@MesmestagustaNoha
@MesmestagustaNoha 3 сағат бұрын
Well come
@asedinsa2167
@asedinsa2167 4 сағат бұрын
Yaya u well come hero
@MulukenTiruneh-x8b
@MulukenTiruneh-x8b 3 сағат бұрын
አስተማሪ ትንታኔ
@AshenafiMersha-q6q
@AshenafiMersha-q6q Сағат бұрын
Tanks
@freedompenethiopian8750
@freedompenethiopian8750 2 сағат бұрын
የኢድሪስ ሃብሬ የግብር ወንድሞች መጨረሻቸው እንደሃብሬ ነው።
@SeyseyWeyeweye
@SeyseyWeyeweye 2 сағат бұрын
ታድያ ከበሻሻው ጋር ምን ያገናኘዋል😂
@johnnyhussenyoussof3361
@johnnyhussenyoussof3361 3 сағат бұрын
Welcome ❤❤❤❤❤
@eziga4259
@eziga4259 3 сағат бұрын
Weyyy melye yene abat ameletken
@paulosh6916
@paulosh6916 2 сағат бұрын
Yayesew, Many thanks for making an effort when pressing for time to educate the rest of us. Could you please make your next Saturday program on Jonas Savimbi with respect to UNITA, MPLA and others where the similarities between him and Abiy Ahmed is so striking except that Jonas Savimbi was a stellar student when Abiy Ahmed is a charlatan at best. Thank you.
@wenshettamerate642
@wenshettamerate642 2 сағат бұрын
Yayesew ❤❤❤❤❤❤❤❤
@mmedhane66
@mmedhane66 3 сағат бұрын
ጋዳፊ አነባገነን ከሆነ የሱ አይነት አነባ ገነን ይስጠን
@lulalula7120
@lulalula7120 2 сағат бұрын
እረ ለዜጎቹ ጥሩ መሪ ነበር
@EmnetGoshu-k2g
@EmnetGoshu-k2g 10 минут бұрын
መለስ የኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን የአፍሪካ ምርጥ መሪ ነበር ጋዳፊም እንዲሁ፣ ጀግኖች መሪዎችን አጥተዋል እና እነዚህ ሀገራት አሁን በማይለወጡ መሪዎች እየተጨፈጨፉ ነው።ግን ለምን?አለም
@Allamehara
@Allamehara Сағат бұрын
አሸባሪመሪወችመጨርሻቸውመቃብርነው።
@BilalSeesay
@BilalSeesay 2 сағат бұрын
ኢትዮ ፎረሞች በርቱ
@fitsumMana
@fitsumMana 26 минут бұрын
መለስ ትልቅ ሰው!!
@habenhintsa3213
@habenhintsa3213 22 минут бұрын
እናነተም የህግ ነገር ታወቃላቹ እና ወደ ህግ የሚቀርበዉ ታዉቃላቹ እና አደራቹቹቹቹ
@nurahalaba2604
@nurahalaba2604 2 сағат бұрын
ጋዳፊ ታላቅ መሪ ነበሩ ❤
@danielwoldu1855
@danielwoldu1855 2 сағат бұрын
ትክክል ነው
@WhereisThelove-fx5gp
@WhereisThelove-fx5gp 2 сағат бұрын
አብይ ምን ነበር ያለው ማንም እንዳይጠይቀኝ 😅😅😅 ወይ መአልቲ አለ
@alexyeshiwas193
@alexyeshiwas193 33 минут бұрын
መለስን አይሰ
@LovelyEarth-zw8nf
@LovelyEarth-zw8nf 2 сағат бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉🎉member one eto from
@henokalemu1917
@henokalemu1917 2 сағат бұрын
ያየሰውን አለማድነቅ አይቻልም ለሚያቀርበው ዘገባ መረጃ ለማግኘት መፅሐፍ ይበረብራል ዌብሳይት ይፈትሻል መረጃውን በደንብ ካጠናከረ በኃላ ። ለአድማጭ ያደርሳል። እንደኔ ምኞት ያየሰውን ከማሳደድ ይልቅ መንግሥት ሐርድ ቶክ አዘጋጅ ብሎ ቢሾመው ጋዜጠኝነት ወደ አንድ ደረጃ ከፍ ይላል ብዬ አስባለው
@AmanuelKassa-zo5sv
@AmanuelKassa-zo5sv 3 сағат бұрын
ጀመረ የመረጃው ምንጭ ያየ የአቋም ሰው❤
@Abushelaela
@Abushelaela 19 минут бұрын
በሰፈሩት ቁና ትሰፈራለህ ማለት እንዲህ ነው
@DeltaTago
@DeltaTago 2 сағат бұрын
ለሚመሩት ህዝብ ከበረታ ፣ልማት፣ፍትህና ዲሞክራሲ ማጣት አፍሪካን በእርስ በርስ ጦርነቶች በማብቃቱ እና የመሪዎች አምባገነንነት ግስጋሴ አፍሪካን ከዓለም ክፍለዓለማት ሁሉ ድኃና ኋላቀር አህጉር አድርጓታል ።
@melatvmelat8116
@melatvmelat8116 3 сағат бұрын
RiP Meles
$1 vs $500,000 Plane Ticket!
12:20
MrBeast
Рет қаралды 122 МЛН
Maebel Mereja - ማዕበል መረጃ  is live!
Maebel Mereja - ማዕበል መረጃ
Рет қаралды 247
ሙሀመድ ስለ መፅሐፍቅዱስ ምን ብሎ አስተማረ?! እፎይ, Effoy
የ እፎይ Effoy ትምህርቶች
Рет қаралды 276
EMS Eletawi Sat 08 Feb 2025
1:13:51
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 12 М.
$1 vs $500,000 Plane Ticket!
12:20
MrBeast
Рет қаралды 122 МЛН