“ገድሎ መሞት ነው የሚፈልጉት” || ሐሰን ኢንጃሞ || የሕይወት ገጽ || MinberTV

  Рет қаралды 2,665

Minber TV

Minber TV

Күн бұрын

Пікірлер: 27
@samiaj1020
@samiaj1020 4 ай бұрын
The man shall write the history
@asmabiru6036
@asmabiru6036 4 ай бұрын
አባታችን እድሜና ጤና ይስጦይ የእርሶን ታሪክ አባቴን አስታወሰን እኛልጆች እንደቀልድ ያሳለፍነው ሳንመዘግብ ሳንጠቅምባቸው አለፈ በጣም አዘንኩኝ እነዚህ የተጠቀሱ ሀገሮች ሁሉም አባቴ ሲተርኩ ነበር ግን ምን ያደርጋል አለማወቅ ያልፋል ብሎ አለማሰብ ስለ አሊደነቦ አያንዳንዱ እስከ አሰንኢንጃሞ እማም ሲዲ እያንዳንዳቸው ሲተረክ ነበር እኛ ቤት ምን ያደርጋል ታሪክን መዝግበን አልያዝንም
@fetyaabdulwehab5739
@fetyaabdulwehab5739 4 ай бұрын
አደበተ ርቱ አስደናቂ ታሪክ ማሻአሏህ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ተመኘሁላቹ አሏህ ይወፍቆት❤❤❤❤❤ ቢስሚላህ ዉድ የኢስላም ወጣት ጋዜጠኞች በአሏህ ስም እለምናቹኃለሁ እባካቹ እነሞር ዉስጥ የሚገኘዉ ጉችሬ ከተማ እንዲሁም ጋሃራድ አካባቢ በሜሄድ የነቢያችነን መልኬት አስፋፉልን የሽርኩ ነገር ሆድ ይፍጀዉ አሁን ካቅማችን በሊይ የሆኑብን ፄጤዎቹ አድ የሙስሊም ወጣት ራስ ምታት ከታመመ እስልምናክ ክደክ ፄጤ ከሆንክ ትድናለክ እያሉ በመስበክ ምስኪኑ ወላጅ ተዉሂድ የሚባል ባለማወቅ በደካማ ጎናቸዉ ገብተዉ በጢቂት ቁስ በማሳመን እያስከፈሩብን ነዉ አድ ሁለት ተዉሂድ የተማረ ለመናገር በሚሞክር ሰአት ደካማ የሆኑ የመስኪድ ሃላፊዎች በጫት በደነዘዘ ጭቅላት አድ ወጣት ተዉሂድ እዳይሰብኩ ዳእዋ እዳያደርጉ ከአከባቢ በማግለል በተሌ በተሌ ገሃራድ አካባቢ ያሉ ሙስሊም መሃበረሰብ ጋር በተቻላቹ አቅም ኡስታዝ አቡ ሀሳብ ይደር የመሳሰሉ በዲናቸዉ ጠካራ የሆኑ ሄደዉ ጉዳዩ እዲፈተሽ ብታደርጉልን በአላህ ስም እጠይቃችኃለሁ ጀዛኩም አሏህ ኸይር ጀዛ
@zeynebahmed3108
@zeynebahmed3108 4 ай бұрын
አላህ እድሜና ጤናዎን ያበርክትሎት ይህን የመሰለ ታሪክ በአፍ ብቻ መቅረት የለበትም በሚችሉት አቅም ወደ መፅሀፍት ተቀይሮ ማንነቱን ለከሰረው ትውልድ ቢያበረክቱለት ትልቅ ክፍተት ይሞላሉ ወጃኩሙላሁ ኸይራ!!! ሁሴን ወንድሜ ሙስሊሞች ማንነታችንን ለማሳየት በምታደርገው ጥረት አላህ መልካም ምዳህን ይክፈልህ ከአላህ የምታገኘው ሽልማት(ኢንሻአላህ) ስንቅና ትጥቅ ይሁንህ ባረከላሁ ፊክ!!!!
@AnwarKedri-vm9bv
@AnwarKedri-vm9bv 4 ай бұрын
ስለ አባደለቻ ታራክ
@جميلهخليل-ط5ض
@جميلهخليل-ط5ض 2 ай бұрын
ድንቅ ነው❤
@KenzuBedru-hb5ye
@KenzuBedru-hb5ye 4 ай бұрын
ማሻ አላህ አባታችን የማስታወስ አቅማቸውን እንዲሁም ስለ ቤተሰባቸው የተነገራቸውን ታሪክን ጽፈው ማስቀመጣቸውና በዚህ እድሜቸው ይሄን አህል ሸምድደው ማውራታቸውን ሚያስደንቅ ነው ። ነገር ግን ይህ ታሪክ 100% እውነተኛ ነው ለማለት የማያስደፈር ነው ምክንያቱም ደግሞ አባታችን የሰሚ ሰሚ እንጂ እነዚህን ነገሮች በአካል በግዜው ኖረው የታሪኩ አካል አይደሉምና እሳቸው የአያታቸውን ታሪክ ማለትም የአሊ ደነቦን ታሪክ ከቤተሰቦቻቸው የሰሙትን ወይንም በአፉ ሲወራላቸው ጽፈው የያዙትን ነው ያሰሙን ታድያ ከንግግራቸው በርካታ ጥያቄዎችን እንድንጠይቅ ያረጉናል ምክንያቱም ጋዜጠኛው ጀብዱ ብሎ ሚጠራው መጽሐፍ ላይ የተቀመጡ የአሊ ደነቦ ማንነትና እርሶ ከተረኩል ታሪክ ጋር መለያየቶች ይታያሉና በሌላም በኩል ስለ ኢማም በክሳ ያነሱት ታሪክ ስለ ዎልጋ ሞቼ ስለ ሀሰን ኡንጀሞ በጥቅሉ ያወሩልን ታሪክ ላይ ብዙ የሚነሱ ጥያቄዎች ይኖራሉ።።።።።? በተረፈ የወርቅነህ ንዳን ጀብዱ የሚለውን መጽሀፉን እንድታነቡ ግብዣዬ
@samiaj1020
@samiaj1020 4 ай бұрын
do u think the book titled "Jebdu" entirely correct... do u think it was written in times of the occurrence of the event.
@KenzuBedru-hb5ye
@KenzuBedru-hb5ye 4 ай бұрын
እውነት ነው ለማለት እሱም አያስደፉርም ከዚኛው ግን የተሻለ ነገር አለው ሲቀጥል ጀብዱ ሚለው መጽሀፉ አንብቡና ከዚኛው ታሪክ ጋር አነፃፅሩ ለማለት እንጂ የጀብዱ ፀሀፊ በግዜው የነበረ ነገሮች ሲፈጠሩ ከስርስር የመዘገበ ነው ለማለት አይደለም።
@mohamedseyifumohamed
@mohamedseyifumohamed 4 ай бұрын
Ebakachehu hakeghana Tarik yetaf
@asmabiru6036
@asmabiru6036 4 ай бұрын
ማሻአላህ የቆጥብ ንቅ ደረርተነ
@ahmedjemal6362
@ahmedjemal6362 4 ай бұрын
Abet mimori ❤❤ MashaAllah Abatachen Allah yetebeqewat.
@munaabdo9350
@munaabdo9350 4 ай бұрын
Mashalah Alah give him long live but ask him if he now about Grang Mohammed please
@ContentComputer-wl2il
@ContentComputer-wl2il 4 ай бұрын
እባካቹ ይህ ትልቅ የጀግና አባቶቻችን ለእስልምና ያበረከቱት በረከት በቀላሉ የምንመለከተው ነገር አይደለም ለትውልድ ሊቀመጥ ይገባል
@feysal506
@feysal506 4 ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@ibnuadem5028
@ibnuadem5028 4 ай бұрын
ታሪኩ በመፅሐፍ መልክ ቢያዘጋጁት ጥሩ ነው
@MohaReshid-de5qr
@MohaReshid-de5qr 4 ай бұрын
Jegna abate yh tarik metshaf yalbt ymselgnal
@asmabiru6036
@asmabiru6036 4 ай бұрын
አባቴን አስታወሱኝ አጃአይብ ታሪክ
@asmabiru6036
@asmabiru6036 4 ай бұрын
የደነቦ ራድያ
@Azizo672
@Azizo672 4 ай бұрын
ከክፍል1~3 ለመከታተል ሞከርኩኝ ግን ከተራኪው ይሁን አላቅም የኢማም የሀሰን ኡንጃሞ ወይም የቀቤና ሕዝብ ለእስልምና ያደረገው ጀብድ/ተጋድሎ በዚህ ፖድካስት በጣም ደብዝዞኃል ችግሩ ምን እንደሆነ አልገባኝም😏 ከአባታችን የታዘብኩት ንግግር "የቀቤና ወረዳ የሚባልበት ቦታ ወሸርቤ ይባላል አሁን እነሱ ወልቂጤ እንገባለን እያሉነው እንጂ"🤭ያሳፍራል ቅጥፈት ነው በዚህ ሚዲያ ይህን ንግግር አልጠብቅም ነበር ምነው ኢዲቲንግ የለም እንደ 😁ከብዙ ስተቶች ትንሹ ነው ለማንኛውም ስለሐሰን ኡንጀሞ ታሪክ ለማወቅ ኑ ወደ ወልቂጤ ታርክን ከቤቱ እንቅዳ👌
@samiaj1020
@samiaj1020 4 ай бұрын
The truth is bitter
@ibnuadem5028
@ibnuadem5028 4 ай бұрын
የእኚህ አባት ግማሽ ጎን ከቀቤና ጎሳ መሆኑን አትርሳ እንጂ! ያንተን ፍላጎት ካላሟላ በቃ እውነት አይደለም ማለት ነው? ቀቤና ከሀዲያ ፈልሶ የመጣ የጥቂት ሰዎች ስብስብ እንደሆነ የማይካድ ታሪካዊ ሀቅ ነው ። እና መጥተው ጉራጌ ምድር ሲሰፍሩ ወረዳ ቀርቶ አንድ መንደር እንኳ በወጉ የማይሞሉ ሰዎች ነበሩ። እና አሁን ዘመናት ሲያልፉ አንዲት ከተማ ወልቂጤን መንጠቅ አማራችሁ እንዴ? አንተን መሰል የሌላውን የሚያምረው ፖለቲከኛ ያባለጋችሁ ወያኔ ነው!
@Mensur-ir8ur
@Mensur-ir8ur 4 ай бұрын
ስለ አለቀ ቅር ብሎኛል
@QeenKeen
@QeenKeen 4 ай бұрын
ወንድም ሁሴን ያቀረብከው ታሪክ በጣም ጥሩ ሆኖ እያለ ታሪክ አዊሪው ግን ታሪኩን ለማውራት ለመድፈር ይምክርና መልሶ እስልምናውን ይረሳና ወደ ዘረኝነት ዞር ይላል በተለይ ወሸርቢ የትናነው ወልቂጤ የትና ነው እያለ አንተ ለህዚበ ሙስሊሙ ለማስተማር የፈለከው ርዕስ ላይ እያመጣሀው ነበረ በተረፈ የዘናበነር ስም መጠራቱ ጥሩ ነው
@ZidniNur-z4e
@ZidniNur-z4e 4 ай бұрын
እየመረረህም ቢሆን ዋጠው እሣቸው እሚያውቁትን ነው የተናገሩት
@samiaj1020
@samiaj1020 4 ай бұрын
The truth is bitter
@ibnuadem5028
@ibnuadem5028 4 ай бұрын
መስማት የሚፈልጉትን ብቻ እውነት ብለው የሚቀበሉ ያንተ ቢጤ ዘረኞች ናቸው ሀገር እያፈረሱ ያሉት!
سورة البقرة كاملة لطرد الشياطين من منزلك وجلب البركه باذن الله surat albaqra
3:59:19
pumpkins #shorts
00:39
Mr DegrEE
Рет қаралды 110 МЛН
Good teacher wows kids with practical examples #shorts
00:32
I migliori trucchetti di Fabiosa
Рет қаралды 12 МЛН
🔴 ቀድሞ የገባ ሰው ይፈወሳል || አዲስ እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket  2023
2:48:30
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 1,2 МЛН
سورة البقرة كاملة, رقية للبيت, وعلاج للسحر | القارئ علاء عقل - Surah Al Baqarah
3:59:15
pumpkins #shorts
00:39
Mr DegrEE
Рет қаралды 110 МЛН