ኸውለትና ዲራር || የሸይኻችን ሰዓት || ኸሚስ ምሽት || ሚንበር ቲቪ

  Рет қаралды 15,628

Minber TV

Minber TV

6 ай бұрын

የጀግንነት ጥግ የወኔ ጫፍ የደረሰው ዲራር በትግል ሜዳ ላይ ገብቶ ሰንዝሮ አይስትም መትሮ አይደግምም። አንድ ምቱ ጠላቱን ከመሬት ይጥላል እህቱ ኸውለትም ከወንድሟ ያልተናነሰ ወኔ ያላት ወንዶች ብቻ በሚሰማሩበት ሜዳ የጠላትን ጦር ያርበተበተች ጀግኒት ነች። በሸይኻችን ሰዓት በዛሬው የኸሚስ ምሽት ዝግጅታችን የእህትና ወንድምን አስደናቂ ታሪክ ስሜት በሚነዝር አተራረክ ያቀርቡልናል።
ዑስታዝ በድር ቁርጥ ያለ መመለስ (ተውበተን ነሱሓ) የአላህን ደጅ ረግጦ አለመመለስ ማለት ምን እንደሆነ ድንቅ ምሳሌዎችን እያነሳ በጣፋጭ የአነጋገር ዘዬው ሰቅዞ ይይዘናል። ኸሚስ ምሽትን በሰዓቱ በሚንበር ቲቪ ይጠብቁን።
#ለይሉ_ጁምዓ_ነው!
#ፕሮግራሙ_ደግሞ_ኸሚስ_ምሽት_ነው!
★★★★★
የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን ይቀላቀሉ!👇
KZbin👉
/ @minbertv1
Facebook👉
/ minbertv
Telegram👉
t.me/minbertv
Website 👉
www.minbertv.com/
Tiktok 👉
vm.tiktok.com/ZMNq6UnLm/
#ሚንበር_ቲቪ
#ሁለንተናዊ_ከፍታ!

Пікірлер: 84
@SukoSilo-ce8gb
@SukoSilo-ce8gb 6 ай бұрын
እውይ እኔ ልጄ ስሞ ሀውለት ነው ኢንሻ አላህ ወንድ ልጅ ስወልድ በአላህ ፍቃድ ዲራር ነው ስሙ አላህ ያሳካልኝ ልጆቼን እደነሱ ለዲናቼው ጀግኖች ያድርግልኝ በጣም የምወዳቸው ❤❤❤
@user-kb5gf8nb5n
@user-kb5gf8nb5n 6 ай бұрын
❤ በደንብ ስሙት ያስለቅሳል በፍቅር ያነግሳል እስላም ሳልሆን እንደዚህ ከማረከኝ ሙስሊሞች በጣም ተዘናግታችኋል Like 🔔🔔share አድርጉ
@umasam6820
@umasam6820 6 ай бұрын
Masha Allah tabarak Allah Jazak Allahu khyer ❤❤❤❤
@kerima6968
@kerima6968 6 ай бұрын
ሸካችንን ሁላችሁንም አላህ ይጠብቃችሁ
@hayatr-sp4or8tg2c
@hayatr-sp4or8tg2c 6 ай бұрын
Mashallah shiahachin ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sarahagos2584
@sarahagos2584 6 ай бұрын
Wellcom oustazachen allh edmin taena yestwet
@NebyuEssa
@NebyuEssa 6 ай бұрын
Allah edime ystachu
@user-kc2km2tb1p
@user-kc2km2tb1p 6 ай бұрын
ኡፍ አስለቀሰችኝ ያረብ አንዱን የናቴን ልጅ ከለች ኸውለት ያረብ በምንወዳቸው አትፈትነን 😢
@zahraseid5202
@zahraseid5202 6 ай бұрын
ያረቢ አሏህ ኽይር ጀዛችሁን አሏህ ይከፈላችሁ አሏህየ እነዚህን በሰላም ያገናኜህ ጌታ እኛንም አሏህ ከቤተሰቤቻችን በሰላም ያገናኜንን
@obseabasimal3
@obseabasimal3 6 ай бұрын
Mashaa Allah tabarek Allah may Allah swa gives you long life ya sheik 🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤
@Tube-nq2uz
@Tube-nq2uz 6 ай бұрын
አላህ ረጂም ዕድሜ እና ጤና ይወፍቀዎት ሸይኻችን
@sofiyasofiya4270
@sofiyasofiya4270 6 ай бұрын
የሀውለትን እና ድራርን ታሪክ ባለፈው ዶክተር ዘይኒ ቲዩብ ላይ ስምቸው ገና ስማቸውን ስሰማ ታሪካቸው ናፈቀኝ
@medinawehabey4127
@medinawehabey4127 6 ай бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወላሂ እሄንን ታሪክ በጣም ልጅ ሁኜ በመሀመድ አወል መንዙማ በካሴት ስምቼ እስካሁን እለዋለው ሁሌ ለወንድሜ እልለት ነበር ወንድሜን እጅግ በጣም እወደዋለው ልጆችም ወልጄ እንደ ልጅነታችን ነው ምንተዛዘነው አላህ ረጅም እድሜ ከጤና ከ ኢማን ከሪዝቅ ይውፍቀው መጨረሻውም ጀነተል ፊርደውስ ያርግለት አላህ ይጠብቅልኝ❤❤❤
@ytb9516
@ytb9516 6 ай бұрын
መሻሸላህበጣምደሥየሚልቅሣነዉ
@assajod5093
@assajod5093 6 ай бұрын
ያረብ ወድሞቸ እህቶቸ ጋር አስተዛዝነን
@mussademewez
@mussademewez 6 ай бұрын
allahuakber
@rahmarahma7002
@rahmarahma7002 6 ай бұрын
ሰለላሁአለይሂወሳህብሂወሰለም ረኧዲአላሁአንሁ ኧጅማኢን ጀኧዛኩም አላህ ኸይር
@user-hb8gf9lo8t
@user-hb8gf9lo8t 6 ай бұрын
ጀዛኩም አላሁ ኸይረን አጂብ ነው ወላሂ
@ytb9516
@ytb9516 6 ай бұрын
የአላህ
@user-uo9zo6of5p
@user-uo9zo6of5p 6 ай бұрын
اللهم امين يارب العالمين اجمعين ان شاء الله اللهم صل وسلم وبارك على نبينا محمد ❤
@user-gn6ej5vk2q
@user-gn6ej5vk2q 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አላህ ይጠብቃቸህ
@kuruwello8545
@kuruwello8545 Ай бұрын
ያ አሏህ ❤❤❤❤❤❤
@rahmarahma7002
@rahmarahma7002 6 ай бұрын
አሚን አሚን አሚን ያረበላለሚን ☝️🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@kedijahassen3490
@kedijahassen3490 6 ай бұрын
ያአላህ የድራርና ኸውለት የሞተው አባቴን ያስታውሰኛል አላህ ጀነተል ፊርደውስ ይወፍቀው በትንሹ በቀን አንድ ጊዜ ፋቲሀ እቀራለሁ
@M-24658
@M-24658 6 ай бұрын
ዋለይኩምሰላምእራህመቱላሂወርበረካቱ ጀዛኩም አላህ ኸይር ኡስዞች
@bedrumusa3047
@bedrumusa3047 6 ай бұрын
Sh alah tena afya ystachu betam new yemwedachu hulahuhunm alah ytebkachuh
@ytb9516
@ytb9516 6 ай бұрын
ሡበሃህአላህ
@user-kl4xv6sq8f
@user-kl4xv6sq8f 6 ай бұрын
Ammmmmmnnnnnnn
@ytb9516
@ytb9516 6 ай бұрын
አልሃምዱሊላአለሁልሃል
@Somer7719
@Somer7719 6 ай бұрын
الله يحفظكم جميعا
@user-lw6mh3ku2e
@user-lw6mh3ku2e 6 ай бұрын
ማሻ አላህ
@user-zd8xu3jm6v
@user-zd8xu3jm6v 6 ай бұрын
የኔ አጎት በጉጉት ነው የምጠብቀው እድሜናጤና ለመላዉ ቤተሰብ❤
@zinatmohammed6265
@zinatmohammed6265 6 ай бұрын
ኡስታዝና ጀዛኩምአሏህ ኽይር እድሜና ጤና ይወፍቃችሁ የሀውለት እና የወንድሟ ታሪክ በእንባ ጨርስኩት ያአሏህ መጨርሻቺንን አሏህ ያሳምርልን ያርብ
@Medi-Habeshawit
@Medi-Habeshawit 6 ай бұрын
📚 عن أبي هريرة رضي الله عنه أن النبي صلى الله عليه وسلم قال: 🍃 ((والكلمة الطيبة صدقة)). ((መልካም ንግግር ሰደቃ ነው)) 🌹 متفق عليه. 🌹 🍂በመልካም ንግግር በመልካም ማዘዝ ከመጥፎ መከልከል ሰዎችን ማስታረቅ በመልካም መዋደድ ነው። 🌹🌹 اللهم_صل_وسلم_وبارك_على_سيدنا_محمد
@dadarana2312
@dadarana2312 6 ай бұрын
ማሻአለህ
@hdxz7664
@hdxz7664 6 ай бұрын
ማሻላህ ሼኩና እድሜዎትን ያርዝምልን
@bergenamenale323
@bergenamenale323 6 ай бұрын
ሁሌም በጉጉት የምጠብቀው ነው አሏህ ያቆያቹ ኑሩ ከዱባይ
@fatumabedeko9043
@fatumabedeko9043 6 ай бұрын
ማሽ አለህ
@Umuatika-wu3yc
@Umuatika-wu3yc 6 ай бұрын
🎉🎉🎉አህለን እንኳን ደህና መጡ ሚንባሮች መሸአላህ ብዙ የመነቀቸው ነገር እየወቅን ነው ጀዛኩምሏህ ኸይራን ጀዛ
@haleemaabdushikur7017
@haleemaabdushikur7017 6 ай бұрын
اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎
@user-kc2km2tb1p
@user-kc2km2tb1p 6 ай бұрын
ጀዛኩምላህ ኸይር ሸኻችንና ሚንበሮች አላህ ይጠብቃችሁ ❤
@hayattube4240
@hayattube4240 6 ай бұрын
ማሻአላህ አላህ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ❤
@user-yj6xm3ej5m
@user-yj6xm3ej5m 6 ай бұрын
እህቱን ለገንዘብ የሚለውጠው ወንድም ተብየ ሁሉ ይሄን ጀብድ ሰምቶ ይሆን? አላህ ሀቀኛ እህት ወንድሞች ያድርገን አሚን ሸኽ አላህ ያቆይልን ቅመም የሆኑ ሸኽ ኸውለትን በሰላመደ ከወንድሟ ያገናኘ ጌታ ከቤተሰቦቻችን ጋር በሰላም ያገናኘን አሚን
@AsAs-yu5hy
@AsAs-yu5hy 6 ай бұрын
ማሻአላህ ያረቢቢቢ አባታች እርጂም እዲሜ ይሰጥሁ ወንዲሞቻችን አላህ ይጨምርላችሁ
@emann7734
@emann7734 6 ай бұрын
جزاكم الله الخير
@user-uo9zo6of5p
@user-uo9zo6of5p 6 ай бұрын
@euekgdjdyth2270
@euekgdjdyth2270 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@SaeedaSalim
@SaeedaSalim 6 ай бұрын
آللـــھمِے👑🥀صَّلِ🏵️🥀وَسُـُلْـم🌺🥀وبارك 🙏🥀عَلے💥🥀سَيدنِـــا🌹🌹 محمد🤍🌹عَدد🤍🏵️🥀مَا ذگرهُ🏵️🥀 ألذَاكِرونّ🏵️🥀وغَفِلَ🏵️🥀عن👑🥀 ذِكِرهِ🍀🥀ألغَافِلونّ⭐🤍🤍 🏵️🥀💮تسليما🏵️💮كثيرا🏵️🥀اللهم صل على سيدنا 🌹🥀وعدد الذاكرين🌷🥀والذاكرآت❤️🥀وذرآت وآلرمال🏵️🥀ف لأرض والبحار⁦🤍🥀🙏جبال🌻ولانهار🤍🤍وعدد مالا يحص عدده🌷🥀و على اله⁦و🤍صحبه💥🥀أجمعين 💚اللهم آمين 🤍🏵️🥀يارب العالمين🌷🥀استغفر الله العظيم الذي لا اله الا هو الحي القيوم واتوب اليه 🌼اللهم صل وسلم🏵️ وبارك 🌷على سيدنا ونبينا محمد🌷 وعلى اله وصحبه اجمعين👑💥🏵️
@nasserhamza2268
@nasserhamza2268 6 ай бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ውድ ወንድሞቼ !! የምትሰሩት ሥራ እጅግ ጠቃሚ ከመሆኑም ባሻገር ትውልድ የሚያንፅ ነው። በርቱ ተበራቱ እያልኩኝ በቅርቡ የህይወት ታሪካቸውን በሰፊው በሁለት ክፍል ያጋሩን ወንድማችን ሀጅ ሁሴን ላለምዳ ነበሩ። ከልጆቻቸው መሀል አንዱ ድራር ሁሴን ይባላል።
@ytb9516
@ytb9516 6 ай бұрын
አጃኢብ❤❤❤❤❤❤
@lolotoutube6002
@lolotoutube6002 6 ай бұрын
😢😢😢😢😢ያረብ
@ytb9516
@ytb9516 6 ай бұрын
አሠላምአሊኩምወረህመትሁላበረካላህፌኩም
@mekiyakamel7587
@mekiyakamel7587 6 ай бұрын
😢😢😢አጂብ
@sarahagos2584
@sarahagos2584 6 ай бұрын
Msallh❤❤❤❤p
@seadetube5367
@seadetube5367 6 ай бұрын
እኔ እምለው ፕሮግራሙ 9ሽ 2 መቶ ሰወወ አይቶታል ላኩይን ግን እውት ኸይር ነገር ስጀምሩ በላይክ ግቡ በተረፈ አላህ ይጠብቃችሁ
@SaeedaSalim
@SaeedaSalim 6 ай бұрын
Allah yemnitesaseb yadrgen
@nuriaahmed4333
@nuriaahmed4333 6 ай бұрын
Asselamu alaykum everyone thank you for program give me good education Alhamdulilah may Allah protect you I have to tell you something missing napkin please can you serve napkin
@jemilasalih4252
@jemilasalih4252 6 ай бұрын
Ase.we.web ketalk ykrta mnew soft ymatkerbu afu belug mknytu shehu silksu betam lb ysebral lemimetaw inshala edtakerbu adera elachuhalew ala tenana regem edmey ystachu lehulachh inshalah
@hassenali6438
@hassenali6438 6 ай бұрын
ሱብሀን አላህ ስልኬ ተበላሽቶ ነው ያረፈድኩት ሸህ ማሜ ሁሴኑ ናፉቃችሁኝ ነበር
@user-ny7rr8qv8c
@user-ny7rr8qv8c 6 ай бұрын
سبحان الله ،
@sidhartahassen1491
@sidhartahassen1491 6 ай бұрын
Asww endet nachihu le hemis mishit program Live stream link binor tiru new minalbat Facebook lie bihon
@aminakhatoon8576
@aminakhatoon8576 6 ай бұрын
Wendme yenate lije😢😢😢❤
@munadirar
@munadirar 6 ай бұрын
51:24 አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን
@emann7734
@emann7734 6 ай бұрын
🌿💞🌿
@sarahagos2584
@sarahagos2584 6 ай бұрын
❤❤❤❤
@user-tz2bq2iq6o
@user-tz2bq2iq6o 6 ай бұрын
አህለን❤ሼይልና❤❤❤አህለንወንደሞቻችን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@zemassefa1397
@zemassefa1397 6 ай бұрын
ሸኻችን ቀጣይ ሳምንት ምን አልባት ይህን ጉዳይ ሊያዩት ቢችሉ አንዳንድ ሰወች እየተሳሳቱበት ያለ ነገር ነው ውስጣቹ ያለውን እስካልተገበራቹት orእስካልተናገራቹት ስላሰባቹ ብቻ ወንጀል አይፃፍባቹም ሚለውን አስተምሮ መነሻ በማረግ ይሳሳታሉ አላህ ላይ ብልጥ ብልጥ እንደመጫወት ነገር ያደርጋቸዋል በውጣቸው ያሰቡትን በኢሻራ orበአሽሙር ደጋግመው ሰውየው እስኪገባው ከተናገሩ ቡሀላ ቃል በቃል ስላልተናገሩ ብቻ አላህ ሚተሳሰባቸው አይመስላቸውም orደግሞ እንዳልተናገሩ ነው ሚቆጥሩት ባለማወቅ አላህን እናታልህ አይነት አመለካከት ስለሆነ እውቀቱ ኑሮቸው ለወደፊቱ እንድጠነቀቁ ይረዳቸዋል 💙😊
@kedijahassen3490
@kedijahassen3490 6 ай бұрын
አላህ ያቆያችሁ ሼኹ አባቴን ይመስሉኛል
@seadatube9888
@seadatube9888 6 ай бұрын
ማሻአላሕ ❤❤
@erahmatabye7014
@erahmatabye7014 6 ай бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@hassenali6438
@hassenali6438 6 ай бұрын
አሰላሙዋአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ
@munaali2129
@munaali2129 6 ай бұрын
🥲🥲🥲
@zekiazekuzekiazeku135
@zekiazekuzekiazeku135 6 ай бұрын
ማሻ አላህ የዛሬው ደሞ ይለያል ግን በዚህ ዘመን የውንድምና የእህት ፍቅር አለ ማለት ይከብዳል አስቀኑኝ
@nejat9071
@nejat9071 6 ай бұрын
በኤርትሪ ድራር የታወቁ ቤተሰብ ናቸው
@hdxz7664
@hdxz7664 6 ай бұрын
ላይክ ላይክ ኣድርጉ ተደራሽ እንዲሆን❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@zemassefa1397
@zemassefa1397 6 ай бұрын
እህትኮ እንድ ናት 😊
@selambekalu-hk6tn
@selambekalu-hk6tn 2 ай бұрын
አይ አባባዬ ያሁኗ ስትታሰር እንኳን ስንቅ ታቀብላለች ወይ ?አሉ እውነት እኮ ነው
@tahanur4539
@tahanur4539 6 ай бұрын
ድራር የኤርትራ እና የትግራይ ሰም ነዉ ትርጉሙ "እራት"ይመሰለኛል....ከመሸ በሰተርጅና ለመጣ ወንድ ሰም ይሰየማል
@kerima6968
@kerima6968 6 ай бұрын
ሙስሊም ድራር የሚባል አለ
@user-rw6bg5mf7u
@user-rw6bg5mf7u 6 ай бұрын
ይሄማ የሙሀመድ አወል ዜማ ነው በስትክክል በሀዲስ በስትክል አለወይ ነው
@kedirseid4532
@kedirseid4532 6 ай бұрын
አወ በትክክል አለ ሀያቱ ሶሀባ /የሶሀቦች ታሪክ አንብቢ / ብ
@aaaa-mh5wg
@aaaa-mh5wg 6 ай бұрын
ልጅ ሆነን የመሀመድ አወል መንዙማ ላይ እየሰማነው 😅ግን ሰሂህነቱ ምን ያህል ነው ጥያቄው
@TeybaShemsedin-uj5bq
@TeybaShemsedin-uj5bq 6 ай бұрын
እልህያቆያችሁ
@euekgdjdyth2270
@euekgdjdyth2270 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
THEY WANTED TO TAKE ALL HIS GOODIES 🍫🥤🍟😂
00:17
OKUNJATA
Рет қаралды 20 МЛН
Final muy increíble 😱
00:46
Juan De Dios Pantoja 2
Рет қаралды 51 МЛН
That's how money comes into our family
00:14
Mamasoboliha
Рет қаралды 8 МЛН
Многие думали что Фёдору конец!
1:00
МИНУС БАЛЛ
Рет қаралды 3 МЛН
当小孩上学后,路飞太开心了#海贼王#路飞
0:25
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 5 МЛН
Русалка
1:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 3 МЛН
当小孩上学后,路飞太开心了#海贼王#路飞
0:25
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 5 МЛН