KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ትልቅ ነገር ያለው ጎጃም ውስጥ ነው ፤ ለኢትዮጵያ ህዝብ ትንሽ ነን ፤ ነጋዴው ህዝቡን ፈጀው | ሀኪም አበበች ሽፈራው የት ጠፉ ? Hakim Abebech
33:33
MK TV || እናስተዋውቃችሁ || የለገዳዲ መንበረ ኢየሱስ አንቀጸ ምሕረት ቅድስት ኪዳነምሕረት ቤተክርስቲያን
1:01:33
Этот бой - Самое большое РАЗОЧАРОВАНИЕ за всю КАРЬЕРУ БУАКАВА!
01:00
IL'HAN - Qalqam | Official Music Video
03:17
Cool Items!🥰 New Gadgets, Smart Appliances, Kitchen Tools Utensils, Home Cleaning, Beauty #shorts
00:40
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
01:03
ገዳሙን ሲደበደቡ 2 ጀቶች በተመሳሳይ ስአት በታምር ተከሰከሱ ። የመነኮሳቱ ምስክርነት።
Рет қаралды 160,975
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 35 М.
@felege tibebat
Күн бұрын
Пікірлер
@-felegetibebat
Ай бұрын
kzbin.info/www/bejne/fmbFkKKsprCeaNE በኛ ዘመን የተፈጸመ የታቦተ ጽዮን ታምር።3 ሁነን ልናያት ገባን ከውስጧ የወጣው ሃይል ጣለን።ይህንን ምስክርነት ስሙ!ሁለቱ ሞቱ😭 ARK ተመልከቱት kzbin.info/www/bejne/fmbFkKKsprCeaNE
@GeniZewde-z1t
Ай бұрын
ዠዠዠዠ
@MamitAlemu
Ай бұрын
እልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን እንዲህ ተአምርህን ግለፅ የተዋህዶ ጠላቶችን እግዚአብሔር ያጥፋልን እልልልልልልልልልልልልል 💚💚💚💛💛💛❤❤❤
@saadasadada505
Ай бұрын
አልሀምድሊላ፡እንኳንም፡ተከሠከሠ፡የአባቶች፡ፆለትነው፡
@selammulatu3807
Ай бұрын
❤❤❤❤❤
@birukhussen3102
Ай бұрын
ሰአድዬ አንቺ ጥሩ ልጅ ነሽ የምር
@Didi-i5b
Ай бұрын
Tebarki betam hakenga lij nesh. Hulachenem endeanchi benhon alem selam tehon neber.
@fantayaalemu4595
Ай бұрын
ተመስገን ለእግዚአብሔር የኢትዮጵያ አምላክ አሁንም እመቤታችን ትጠብቀን
@abyssiniama7555
Ай бұрын
አቤት የእግዚአብሔር ስራ! አሁንም ኃይልህን አሳይ!!!
@milionephrem489
Ай бұрын
ውሸትም ልክ አለው ጎበዝ። ይሄ ደብተራ ቀላል ይዋሻል እንዴ ? ይተረተረዋል 😅😅😅 ያንን ጅላንፎ ህዝብ እያጃጃላችሁ ዩቲዩብ ሸቀላችሁበት እሳ። 😊😊😊😊 አይ የደብተራዎች ውሸት ሰለቸን። 😂😂😂😂
@YigremWolde
Ай бұрын
ኦሪትን
@zteshome75
Ай бұрын
አሜን
@alemalemepstsheyayele9746
Ай бұрын
ስላሳሴታምር ሰሩ አምላኬ ቸርነትሕ ብዙ ነው ብትታገሳቸው የሌለሕ መሰልካቸው እንደዚሕ ሐይልሕን እስያ ክብር ለስላሴ
@EthiopiaN-z7t
Ай бұрын
በእዉነትእግዚአብሔር ምስክሬ ነዉ በፈጣሪ ስራ ዉስጤ በጣም ተማርኳል ። ከዚህ በላይ ታምር የሚያደርግ የድንግል ልጅ ስሙ ይክበር ይመስገን። አንተንም እድሜህን ያርዝምልህ ስራህንም ይባርክልህ እንዲህ ነዉ የሚዲያ ሰዉማለት
@טטכ.ה
Ай бұрын
መቼ ነው ቀኑ ዘመኑ ንገሩ እንደ አካባቢው ውቤ ነኝ ከእስራኤል
@טטכ.ה
Ай бұрын
ውድ ወድሞቼ በእኛ ቁጥራች ከዓም ቢበዛ 20 ሚሊዮን አንሞላም በእግዚአብሔር ደግፉ በአረቦች ስብስብ በቀን ከ500 ሚሳየለ በመቶ የሚቆጠር ሰው አለባ አውሮብላን ሲተኮስ እሱ በጥበቡ እየጠበቀ አለን እስከሁን እኛ የእግዚአብሔር ልጆች ውቤነኝ
@DeseHabte
Ай бұрын
ታአምርነው እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛እውነት ገነት ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
@የአሸዋውሚካዔልልጅ
Ай бұрын
ማህበረ ሰላሴ አንድ ቀን ፈጣሪ ሲፈቅድ እመጣለሁ እስከዛ በፀሎታችሁ አስቦኝ
@menbershibru
Ай бұрын
አቤቱ አምላኬ ሆይ ዐይልን ገለጥአሁንም ዝም አትበል የሁነብንን አሰብ አንተ ብቻ ነህ ተሰፍችን ክንድህን አሳይ
@bemnethailu1663
Ай бұрын
መስሏቸው ነው እንጂ, ሀይል የሀያሉ ጌታ ነው ክብር ለእርሱ ይሁን 🤲❤️
@MeskeremBanjaw
Ай бұрын
ሀይል የሱ ስለሆነ እኮ ነው ጭፈራን ሳይሆን ተአምራትን ከቤቱ እሚያሳየን
@samrawitmitiku8491
Ай бұрын
ደስ ሲል የቃላት አጣጣልህ አነጋገረህ የድምጽህ ሞገስ ሁሉም ደስ ይላል አንተ ሁሌም ስራ
@LuulSegedAyalew
Ай бұрын
አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ ስራህ ታላቅ ነዉ
@EyoelEyoelendale
Ай бұрын
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን
@TigeZeleke
Ай бұрын
ድንቅ የእግዚአብሄር ሥራ መቼም አይገባቸውም ልቦናቸ ተደፍኖአልና.
@YahweNeon-g3z
Ай бұрын
አቤቱ ምህረት የበዛ ቸርነትህ ለልጅ ልጅ የሆነ ሕያው እግዘብሔር ለዘለዓለም የተመሰገነ ነው ። የአንተ ስራ ሁሌም ድንቅ ነው በሰው አእምሮ የማትመረመር ሁሉ ስትችል በምህረት የምትጎበኘን እንደ ፈቃድህ ይሁን እንደ በደላችን አትየን ። አቤቱ ያለ የነበረ የሚኖር ሕያው እግዚአብሔር ለዘለዓለም ይመስገን ስምህን ጠርተን አፍረን አናውቅም ።
@MesereteAndarege
Ай бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ላንተም ቃለህይወት ያሠማልን
@YOHANS-q4g
Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ምህረትህ ለኢትዮጵያ ይሁናት
@hannamariamasefa1477
Ай бұрын
የአባቶቻችን አምላክ እግዚአብሔር ለዘለአለም የተመሰገነ ይሁን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@user-mt8sb1cg6e
Ай бұрын
እልልልልእልልልልእልልል ጌታሆ ይ ታምርህንአሳይልንተመስገንተዋህዶ ለዘላለም ትኑር አሜን
@HT-ov3dh
Ай бұрын
እግዚያብሔር ይመስገን ያባቶቻችን አምላክ አሁንም እንጠብቅሀለን ቶሎ ና
@YirgedTsigereda
Ай бұрын
ይሄን የተባረከ እና ድንቅ ስፍራን ማየት እንዴት መታደል ነው
@FirehiwotYimer
Ай бұрын
❤በኢትዮጵያ ቀልድ የለም❤ መድሀኒያለም ኢትዮጵያን የሚነካ አይወድም አትንኩ እንዳትጠፉ ❤
@TesfaKassa-l1w
Ай бұрын
የቅዱሣን አምላክ ዘላለም ስላሴ ይክበሩ ይመስገኑ አሜን የኢትዮጲያን ጠላቶች ይጣሉላት
@GaladOsss
Ай бұрын
ትረካው ቦታው ላይ ወስዶ አስቀመጠኝ እግዛብሔር ይመስገን ክብር ለመዳኒያለም ይሁን አሚን ❤❤❤
@ZinishBihanu-mm2ft
Ай бұрын
ክብር ምስጋና ለስላሴዎች የቅዱሳኑ ፀሎት ታሪክ ይሰራል እግዚአብሔር አክብሯቸዋልና ❤❤❤❤❤❤❤
@AmanMohammed-w8y
Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@melkamaschalew5303
Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ።" ኃይል የእግዚአብሔር ነው "
@Gachcher
Ай бұрын
እግዚአብሄር ቢዘገይም የሚቀድመው የለም ጌታዬ ክንድህ ብርቱ ነው ስምህም የማይደፈር
@ManahloshGebremariam
Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን በረከቱ ይድረሰኝ:: ታድለህ ታድለህ የማይጡገብ ሃይማኖታዊ ቅዱስ ስፍራ አንተ ግን ታድለህ::
@helensisay1404
27 күн бұрын
በደንብ 👍 እናረጋለን ደስ እያለን ነዋ ..እናንተን ያብዛልን
@ZeharaAhmed-bl6gi
Ай бұрын
የኔ ጌታ ክብሩን ይውሰድ የኔ ጌታ አውቀኽ እጂ በተ መግስት ማን ያዛል ሰማዪ ያተ መሬቱ ያተ ጭለማው ያተ ቀኑ ያተ የድግል ማርያም ልጅ አተ ቅዱስ እናትኽ ቅድስት ተመስገን
@TigistBerhanu-o9o
Ай бұрын
ይህ ለእኛ ነአው እንጂ እግዚ አብሄር ከእዚህም በላይ ተዋጌ ነአው ❤🙏❤🙏❤🙏❤
@TeninetAyshesim
Ай бұрын
ለድንግል ማርያም ልጅ እሂ ከላሉ ታአምርነዉ ፍጥረታት በሙሉ የእሱነዉእና ትግስጡ በዝጦእንጂ ክብር ለእርሱ
@GaladOsss
Ай бұрын
አቤት እግዞ አድነንን ❤❤❤❤
@Estubedinke12Meku
Ай бұрын
አቤት የእግዚአብሔር ስራ! አሁንም ኃይልህን አሳይ!!!
@kebebushtalema4655
Ай бұрын
በእውንት አሁንም አግዚአብሔር ከኛ ጋር ኃጢያታችንን አሁንም እያየ ላልተወን አምላካችን አባታችን የተመሰገነ ይሁን ❤❤❤
@veracity8968
Ай бұрын
ሃገራችን ብዙዎች የሚመኝዋት ለሃብትዋ ነው ! ይህ ሁሉ የሚወርድብን ያልተገዛች ጥሬ ሃገር ናት ብለው ሊበልዋት ሊበትንዋት የሚሰሩ ሃይሎች አሉ ! እግዚአብሔር ግን ለራሱ ክብር የመረጣት ምድር ናትና መድሃንያለም ስለ አባቶች ጸሎት ሲል ዛሬም አለን ሰይፉንም አነሳ ጠላቶቻችንን ሊመክት ! ምን ይሳነዋል ልዑል እግዚአብሔር ፍቅርክ በልባችን ይድረብን ጌታዬ ! ኢትዮጵያን ከድያብሎስ ሃይል ጠብቅልን አሜን!!! ሃይላችን መስቀል ነው ! መስቅል ሃይላችን ነው : : ይህን አስነዋሪ ጥቃት የፈጸሙ እግዚአብሔር ተበቀልልን !!!
@tekeleyodit9304
Ай бұрын
ድንቅ የእግዚአብሔር ሥራ እግዚአብሔር ይመሰገን
@ElsaGete-zb7sp
Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በእኔ በኃጥያተኛዋ አንደበት ከአፅናፍ እስከ አፅናፍ አጋይዝተ ዓለም ቅድስት ሥላሴ የተመሰገኑ ይሁኑ ይህን ድንቅ ተዓምር ያሰማኽን ወንድማችን ዕድሜህ ይርዘም የማቱሳላን ዕድሜ ይስጥህ ስራህን ይባርክልህ በኦርቶዶክስ ተዋህዶ በንፁሃኑ ህዝብ ላይ የተነሳውን ክፉ ስፍራ ያዋርድልን ቀጣይም በቅርቡ ቸር ያሰማን አሜን ።
@BBDrHVv
19 күн бұрын
የእግዚአብሔር ተአምር ይቀጥላል አቤቱ ልቦና ይስጠን
@gashawalemu9323
Ай бұрын
እንዴት ይገርማል በጣም በጣም ምርጥ ፕሮግራም በርታልን ወዳጀ ድንቅ አጻጻፍ አተራረክ
@yonasworku-x8i
Ай бұрын
ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ
@mulatTaddese-zw6oe
Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሁሌ ተመስገን እግዚአብሄር ሀይል ነህ
@BanchayehuAbebe
Ай бұрын
እልልልልልልል አቤቱ እንደቸርነትህ እንጅ እንደበደላችን አቤቱ ይቅር በለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@shimeles.fetene.MENLIK317
Ай бұрын
🔵🌿ኃያሉ እግዚአብሔር ላሳያን አለኝታነቱ እጅግ ለዘለዓለም ይመስገን!
@bt6062
Ай бұрын
Amen 🙏
@meseretnigusu5662
Ай бұрын
አቤቱ የሰራይት ጌታ ልኡል እግዚአብሔር ይመስገን
@MilioneGebre
Ай бұрын
አቤቱ የቅዱስ ሜካኤል አምላክ ና አቤቱ የቅድስ ጎርጊስ አምላክ ና አድነንም
@MossesAlex-g3y
Ай бұрын
ጌታዬ ተአምርህን ቸርነትህን አድለን አሜን
@BurtukanDemsie
Ай бұрын
አቤቱእግዛብሄርሆይስራህታላቅነዉ❤❤❤❤❤❤
@elizabethzewde4121
Ай бұрын
እገዚኦ ማህርነ ክርስቶስ 😭😭😭🤲🤲🤲
@HiwotSema-d7e
Ай бұрын
እኔም ከፈጣሪይ በታች ክብር ለአለማየሁ ዋሴ እሸቴ በዝጎራ መፀሐፉ ደርሦኛን እግዚአብሔር ይመስገን።
@bisndiyos
Ай бұрын
ክብር ለመድኃኔዓለም ይሁን
@TesfayeTesfayenegawliben
Ай бұрын
ሰለ ደብዳቢ ጀቶች ተዓምር ይህን ማን አደረገው ይብራራልን አገልግሎቱን ያብዛልን!!
@gashawalemu9323
Ай бұрын
እኔም ቦታውን አይቸዋለሁ የወደቁትንም አውሮፕላኖች አይቻቸዋለሁ። እውነት ነው ምስክር ነኝ
@AdaneAzimeraw-mm2hd
Ай бұрын
ማርያምን በለኝ
@mamarualebachew1040
Ай бұрын
bereketun lemagignet yezihn GEDAM bank account teyikachihu tsafulin
@KalkidanMamo-x4g
Ай бұрын
እዉነት ነዉ አዉቀዋለሁ ሴት ስለማይገባ በአመት አዴ መጋቢት 27 ድንኳን ጥለው ከገዳሙ ወደዚ መተዉ ይከበራል ሴቶችንም ያቆርባሉ በጣም ደስ ይላል ሴቶች መሄድ ከፈለጋቹ ያኔ ሄዱ
@YaboasratTefera
Ай бұрын
ቤተሰቦቼን አመሰግናቸዋለሁ ነፍሳቸውን ይማር የእርቶዶክስ እምነት ተከታይበመሆናቸው❤❤❤
@MuluneshA-gk3rl
Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ።እንኳን ቤቱን እኛ ሀጢአተኞቹን ዘወትር ይጠብቃል።
@Alemnesh-yj8li
Ай бұрын
ጠባቂ ሰብሳቢ አባታችን ክብር ምሰጋና እልልል
@AyuBy-t7j
Ай бұрын
ሀያላንን በሀይሉ የሚገዛ ልዑል እግዚአብሔር ስሙ የተመሠገነ ይሁን ድንቅ ታምር ነው
@SayedAhmada-d3m
19 күн бұрын
አተ የቅዱሳን አምላክ ክብርሕ ይገለጥ🎉🎉🎉🎉🎉
@SosinaSeyum-k4s
Ай бұрын
እባቴ ተአምርህን አሳይ
@Sewite-c8b
Ай бұрын
ክብር ለመድሐኒአለም
@user-gi9bt8nn1b
Ай бұрын
ሐያሉ እግዚአብሔር መውደቂያቸውን ያሳየን:: 🙏🙏🙏
@selamawitbefekadu3138
Ай бұрын
🙏🏾❤️ Blessings!
@SmegnewMulugetaKassawSmegnewMu
Ай бұрын
በጣም ደስ ይላል የአባቶቻችን ፀሎት አይለየን
@tesfaneshdejene8981
Ай бұрын
ተመስገን የቅድስት ሃገር ኢትዮጵያ ጠባቂ የቅዱሳን ጸሎት ተጋድሎ ስለሆነም ነው ይህን ሰዓት ጊዜ ዓመት ሰጥቶን እድንሰማ እንድናይን ያደረገ ቸሩ መዳኒኅለም ምስጋና ይድረሰው
@MesiiHabtamu
Ай бұрын
Amen Amen Amen
@akbirteame379
Ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ❤❤❤
@HiwotAsmamaw-pz3dd
Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን ደስ የሚለዉ በዚህ አለም ላይ የምንቆየዉ ላልተወሠነ ጊዜ ነዉ።
@tamiratbzuneh3871
Ай бұрын
በቃሉ ላይማ አሁን በአለም የንግድነት ጌዜ ነዉ።ተሥፋችን እየሱስ በቅርብ ይመጣል ማቲዎሰ24 ናጢሞትዎ 3 አንብቡት በቅርብ ተሰፋችን ይመጣልደ
@ZenuTekhu
Ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማህ
@zaynab6283
Ай бұрын
በረከታችው ይደርብን❤❤❤
@SisayGemechu-v3e
Ай бұрын
አቤቱእግዚአብሔር ስራክ ድንቅ ነው ምህረት ትልቅ ነው
@Geg-b9z
27 күн бұрын
ስለማይነገር ስጦታዉ እግዚያብሄር ይመስገን ለአምላካን ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ምን ይሳነዋል ❤❤❤❤
@HailuKassa-b8h
19 күн бұрын
የእግዚአብሔር ስራው ድቅነው ሁሌም ለሚያምኑት ሁሉ
@FelekuLemma
Ай бұрын
ክብር ለስላሴ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@NahomDejene-q8g
9 күн бұрын
ልኡል እግዚአብሔር ይመሰገን ሰላየነወ ድንቅ ተአምሩ
@SmilingEspresso-uw9jn
Ай бұрын
ንስሃ እንግባ ክፉውንም እንፀየፍ ክብር ለስላሴ ይሁን
@AlAin-xn1de
Ай бұрын
በረከታቸወ ይደረበን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@maneaylegne3354
Ай бұрын
ወ ስባሕ ለእግዜአቤሔር
@FasilTafase
Ай бұрын
እግዚሐብሄር ይመስገን
@AmanuelAklilu-u6o
Ай бұрын
መዳኒታች እየሱስ ክርሥቶሰ ቸርነቱን ይላክልን
@HelenZerihun-hj1ky
Ай бұрын
እፍ ናት : ኢትዮጲያ : አትንኳት : ለተጠቀምባት ፡ መድሀኒት ላል ተጠቀምበት : የምትባለ : እሳትናት : መድሀኒት አለም : የድንግል ማርያም : ልጆ ፡ ጠብቅልን : አይኖችህ ፡ ወደ ቅዱሣን ናቸውና!!!
@mamaruMengesha
Ай бұрын
ማህበረ ስላሴ ገዳም እጅግ አስደናቂ ገዳም ነው
@FatumaBashue
Ай бұрын
እግዛቢሄርታምህሩብዙነዉ
@Seni-r3t
Ай бұрын
የአባቶቻችንን በረከታቸው ይደርብን 🙏🙏🙏🙏❤️
@TrhasTesfaye
Ай бұрын
ሰለሁሉ ነገረ አግዛቤህረ ይመሰገን
@bethelhemkokobe4638
Ай бұрын
እግዝአብሔር ሆይ ስራህ ድንቅ ግሩም ነዉ .የአባቶቻችን አምላክ አይለየን ጥበቃዉን ያብዛልን.አሜን
@MdEt-hw8ns
Ай бұрын
አሜንእግዛአብሔርይመስገን❤❤❤❤❤
@TsiTsi1111-h8u
Ай бұрын
አንደው አኛ ሃጢያታችን ከልክ ኣልፎ ነው አንጂ አግዛብህር አኮ ከኛ ጋር ነው😢😢😢
@mamakonjo7972
Ай бұрын
በሑሉም ቦታ ጌታ ይድረስልን ክብር ለሱ።
@AddisuKerebih-b5l
Ай бұрын
አቤት የእግዚአብሔር ጥበብ አሁንም ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን!!
@GgGg-pw3wl
Ай бұрын
ኦርቶዶክስ ለዘላለም ፀንታ ትኑር
@ሀኒደምሰው
Ай бұрын
ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን
@balemlemma
Ай бұрын
እግዚአብሔር በጣልያን ላይ እንዳደረገው የብልፅግናን ድሮን ይከስክሰው
@yanetbirhane3816
Ай бұрын
Kibr lemedhanialem amennn 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾
@HuaweiY-y2q
Ай бұрын
እግዚሐብሔር ስራው ድቅ ነው
@HanaAbate-ry1jv
Ай бұрын
አምላኬ አንተ ሁሌም ሀያል ነህ!!!!!
@asfawbono8250
Ай бұрын
ቃሌሕይወት ያሴማልነ አሜን
@HT-ov3dh
Ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ውይይ ባያልቅ
@tassewbekele4379
Ай бұрын
አምላክ ሆይ ሀይልህን በሌላውም አካባቢ አሳይ
@heleenheleen3936
Ай бұрын
ያባቶቻችን በረከት ይጠብቀን ይባርከት አገራችን ይብቅልን ፀሎታቸው አሜን አሜን አሜን
@abayeabaye-w3o
Ай бұрын
የፈጣሪ ታምር በሁሉም አቅጣጫ ይሁን፣ ይፈጸም
@zekaryasabate382
22 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሁንም ፈጣሪ ሀይልህን ግለፅ
33:33
ትልቅ ነገር ያለው ጎጃም ውስጥ ነው ፤ ለኢትዮጵያ ህዝብ ትንሽ ነን ፤ ነጋዴው ህዝቡን ፈጀው | ሀኪም አበበች ሽፈራው የት ጠፉ ? Hakim Abebech
AmharicTube
Рет қаралды 148 М.
1:01:33
MK TV || እናስተዋውቃችሁ || የለገዳዲ መንበረ ኢየሱስ አንቀጸ ምሕረት ቅድስት ኪዳነምሕረት ቤተክርስቲያን
Mahibere Kidusan
Рет қаралды 18 М.
01:00
Этот бой - Самое большое РАЗОЧАРОВАНИЕ за всю КАРЬЕРУ БУАКАВА!
БЕЗУМНЫЙ СПОРТ
Рет қаралды 2 МЛН
03:17
IL'HAN - Qalqam | Official Music Video
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 700 М.
00:40
Cool Items!🥰 New Gadgets, Smart Appliances, Kitchen Tools Utensils, Home Cleaning, Beauty #shorts
Cool Items Official
Рет қаралды 75 МЛН
01:03
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
BeatboxJCOP
Рет қаралды 18 МЛН
41:31
49 ዓመት የተደበቁት ፈረንጆች ወጡ ! የማርያም ታቦት ያለችው የእኔ መኖርያ ቤት ውስጥ ነው#london #orthodox #church #faith #2024 #uk
Donkey Tube
Рет қаралды 817 М.
24:43
ብፁዕ አቡነ ሉቃስ ተናገሩ //መስቀል በአደባባይ ሲረገጥ አየሁ! #ethiobeteseb
Ethio Beteseb Media (EBM)
Рет қаралды 41 М.
49:32
#new🔴በጸሎት ጊዜ ሦስት ዓይነት ስግደት||#ልማድና_ክርስትና |ምዕራፍ - 8|መጋቤ ሃይማኖት ምትኩ አበራ #kendil_media #ቀንዲል_ሚዲያ
ቀንዲል ሚዲያ - Kendil Media
Рет қаралды 146 М.
45:10
❗️ አስደናቂ❗️ 36 ፅላት ያለበት አስገራሚ ገዳም ...ብቻቸውን ለ30 ዓመት ያነፁት አባት #Minyahil_benti #ምንያህል_በንቲ
ET ART MEDIA ኢቲ አርት ሚዲያ
Рет қаралды 351 М.
46:18
መዝሙረ ዳዊት Mezmure Dawit - ረቡዕ (መዝ 61-80)
ዜማ ተዋህዶ Zema Tewahdo
Рет қаралды 145 М.
38:26
MK TV || ዘጋቢ ፊልም || ሦስቱ አስደናቂ ገዳማት በግብፅ
Mahibere Kidusan
Рет қаралды 120 М.
13:53
Ethiopia : የአባቶች ትንቢት | ስለ ዶ/ር አብይ የተነበዩት | seifu on ebs | Amharic movie | 2017 ዓ.ም | Donkey Tube
እንፋሎት ሚዲያ - Enfalot media
Рет қаралды 625 М.
13:32
🛑ከሞት ተረፍን‼️👉ባህርዳር አቡነሐራ ድንግል ገዳም ለንግሥ ሄደን ምን እንዳጋጠመን ተመልከቱ
Rama Media ራማ ሚዲያ
Рет қаралды 318 М.
18:39
ወደ ስውሯ ማርያም ገዳም ለመሄድ ካሰባችሁ ይህንን ቪዲዮ ማየት አለባችሁ! በአስራተገብርኤል! asrategebrel
አስራተገብርኤል | በአስተርዮ ሚዲያ
Рет қаралды 23 М.
33:28
በኛ ዘመን የተፈጸመ የታቦተ ጽዮን ታምር።3 ሁነን ልናያት ገባን ከውስጧ የወጣው ሃይል ጣለን።ይህንን ምስክርነት ስሙ!ሁለቱ ሞቱ😭 ARK
ፈለገ ጥበባት -Felege tibebat
Рет қаралды 34 М.
01:00
Этот бой - Самое большое РАЗОЧАРОВАНИЕ за всю КАРЬЕРУ БУАКАВА!
БЕЗУМНЫЙ СПОРТ
Рет қаралды 2 МЛН