ገዱ አንዳርጋቸው ስለ ዐብይ / የመራዊና የዳባቱ ከባድ ውጊያ / ባለሃብቱ ተገደሉ

  Рет қаралды 86,798

Ethio News - ኢትዮ ኒውስ

Ethio News - ኢትዮ ኒውስ

Күн бұрын

Пікірлер: 127
@ethtube8872
@ethtube8872 17 сағат бұрын
ባክግራውንድ ማጀቢያው ድምፁ ቀነስ ቢደረግ ጥሩ ነው
@WasseSeid
@WasseSeid 17 сағат бұрын
ድል ለአማራ ሕዝብ ድል ለፋኖ
@AbushuAbushu-y9e
@AbushuAbushu-y9e 2 сағат бұрын
አልን አልን አልን ጎጃም ውሎ ጎንደር ሸዋ አንድ አማራ ድል ለ አማራ ድል ለ ፋኖ
@alemmekonnen9675
@alemmekonnen9675 16 сағат бұрын
ድል ለአማራፋኖ
@KasahunWR
@KasahunWR 16 сағат бұрын
ገዱ አንዳርጋቸው ስለ አብይ እንድም አዲስ ነገር ሊነግረን አይችልም።
@Mula-Amhara
@Mula-Amhara 16 сағат бұрын
አማራ💚💛❤️
@bekelemulugeta-n3u
@bekelemulugeta-n3u 18 сағат бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ 💪💪💪💪
@samuelgobena8585
@samuelgobena8585 17 сағат бұрын
ሙዚቃውን ቀንስው
@agerenewu8397
@agerenewu8397 12 сағат бұрын
ገዱ የአማራን ህዝብ በህወሃት ስታስገድል ኖረክ አሁን አፋህ አለኝ ብለህ ታወራለክ ?
@fetenetizazu764
@fetenetizazu764 16 сағат бұрын
እንቁዎች ናችሁ በርቱ።
@Mulugeta-w8q
@Mulugeta-w8q 16 сағат бұрын
የብአዴን ግልገለች ስለ ገዱ አንዳርጋቸው መስማት የሚፈልግ አማራ የለም አታዘብዝቡ።
@abiyadefris8473
@abiyadefris8473 16 сағат бұрын
በደንብ መስማት እንፈልጋለን ስለ ራስህ አውራ
@uppertech6672
@uppertech6672 14 сағат бұрын
tewu enji kadrew, አባታቺን በድብቅ ያደራጁን ጀግና አባት ናቸው።ገዱ ፋኖ ነው።
@Ayal-dt9ni
@Ayal-dt9ni 17 сағат бұрын
አ/አ ምን አለ ይህን የሰዉ ደም የሜጠጠዉን ብልፅግና ን መብረቆ ቢጨርሳቸዉ ቅዱስ ገብርኤል እረ ጨርስልን ሀይማኖት የሌ ላቸዉ የሰዉ ስጋ እያረደ የሜበላ እኮነዉ
@Addistube778
@Addistube778 15 сағат бұрын
የበሸቀው ገዱ😂😂😂 የአማራ ህዝብ ለገባበት መከራ ገዱና ደመቀ የብልፅግና ፈረሶች ነበሩ።
@uppertech6672
@uppertech6672 14 сағат бұрын
tewu enji kadrew
@tewodrosAfework-l6b
@tewodrosAfework-l6b 13 сағат бұрын
ብልጰግናተብየው ተራእውቀትየሊለው መአይምመንግሥትነው ድልለአማራፍኖ
@GashawEndalkew
@GashawEndalkew Сағат бұрын
ሰላምነህ ወንድም በቃሉ አንተን ከሚያደንቁ አድናቂዎች አንዱነኝ ዜና አቀራረብህ ጥሩነው የበለጠ ደግሞ የመቸ እንደሆነና የእለት ዜናን ማዳመጥ ለሚችል ሰው ቀኑ ቢጠቀስ ጥሩነው እሽ ወንድም
@YemaneKifle
@YemaneKifle 12 сағат бұрын
የድምፅ ችግር አለ ማጀቢያዉ በጣም ይረብሻል
@KidusHabtu-h3n
@KidusHabtu-h3n 18 сағат бұрын
ገዱ አይደል አማራን ያስጨረሰው ላብይ ዋነኛ ተላላኪሁኖ ሲገለግልየነበር
@uppertech6672
@uppertech6672 14 сағат бұрын
አባታቺን በድብቅ ያደራጁን ጀግና አባት ናቸው።ገዱ ፋኖ ነው።
@etu9731
@etu9731 15 сағат бұрын
ምንድነው😮 እንዳንሰማ ነው ሙዚቃው
@danielsebsib3454
@danielsebsib3454 18 сағат бұрын
ስትጀምር ኧረ ድምጹን ቀንሰው
@tewodroskassya6711
@tewodroskassya6711 17 сағат бұрын
ሙዚቃውን ቀንሰው
@It5e-oh5gs
@It5e-oh5gs 15 сағат бұрын
ሰላም በቃሉ
@uppertech6672
@uppertech6672 14 сағат бұрын
ገዱ መስራት ያለበትን ሲሰራ የኖረ የአማራ ህዝብ አባት ነው፣ አማራ ያባቱን ምክር መስማት አለበት፣ የብልጽግና ተላላኪ ካድሬዎች እና የህውሀት ውሾች የሚሰጡትን የውሸት ትርክት እና ስም ማጥፋት አማራ የሆን መስማት የለበትም። አማራ አሁን ነቅቶ የኣባቱን ምክር መስማት አለበት። አባታቺን በድብቅ ያደራጁን ጀግና አባት ናቸው።
@shebamednic3386
@shebamednic3386 13 сағат бұрын
Disagree, he has been working for Abiy and he worked for TPLF , why are saying he is a father...you must been very politically immature...
@tibebugenet4119
@tibebugenet4119 16 сағат бұрын
ምንድነው ሙዚቃው?
@soyegerado6831
@soyegerado6831 17 сағат бұрын
ትክክል ብለዋል፣የነጠቃ ስርዓት ህዝቡ ፣ነፃነቱን፣ንብረቱን፣አካሉን ህይዎቱን፣ረስቱን እየተነጠቀ ነው!!! የኢትዮጵያ ህዝብ ተባብሮ ይህን ሰርዓት ካልመከተ ፣ወደ ባሪያ ስርዓት ተመልሶ ፣የባሪያ ሽያጭ እንደማይጀመር ምን ዋስትና አለ።ቴዎድረስ ከህነ የለ!!!
@YohansAlemu-y7v
@YohansAlemu-y7v 16 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ድል
@GagAle-n9c
@GagAle-n9c 17 сағат бұрын
በርቱ🎉
@feedelband205
@feedelband205 17 сағат бұрын
ገዱ 30አመት አማራን አስጨፍጭፎ ዛሬ ማሊያቀይሮ መጣ ይመችሽ አባቴ የሚታለብ ህዝብ ከተገኘ ባንቺ አይፈረድም ከልቡ የሚታገልለትን ሳይሆን በቲክ ቶክ የሚወሰልተውን ዘመድኩንን የሚከተል ነፈዝ ብዙ ስላለ በገዱ አይፈረድም አሁንማ ያሳረድውን ጀዎርንም ተቀየረ አማራን ደገፈ እያለ የሚጃጃል ትውልድ የበዛበት ህዝብን ታዲያ እንዴት አድርገህ ታስረዳዎከህ ስራው ያውጣው ብለህ መተው ነው
@adanetefera
@adanetefera 16 сағат бұрын
እና በዚያው መቀጠል ነበረበት ??? እናስብ እንጂ 🤔
@uppertech6672
@uppertech6672 14 сағат бұрын
አባታቺን በድብቅ ያደራጁን ጀግና አባት ናቸው።ገዱ ፋኖ ነው።
@Tsiontadele-y4t
@Tsiontadele-y4t 16 сағат бұрын
እኛ የአማራ ህዝቦች እንፋረድሃለን!! የአማራ ወጣት ለረገፉላት የወልቃይት መሬት ለህወሀት አሳልፎ ከሸጠ በኋላ ዛሬ አሉ ከተባሉ ከበርቴ ባለሀብቶች አንዱ በመሆን ባለትላልቅ ካምፓኒ ባለቤት ሁኗል። የሞቀና የተደላደለ ሕይወት እየኖረ የክልሉ ማህበረሰብ በሆነ ባልሆነ ወደግጭት እየገቡ እርስ በራሳቸው እንዲገዳደሉ ከህወሀት በተሰጠው አቅጣጫ ተግባራዊ እያደረገ ይኖራል። ገዱ ማለት የአማራ ህዝብ ገሎ የቀበረ ባንዳ በመሆኑ የአማራ ህዝብ ሊፋረደው ይገባል!!
@ደሳለኝተስ
@ደሳለኝተስ 16 сағат бұрын
አሁን ይቅርታ ጠይቋል ፡አማራን ባለዉ አቅሙ ያግዝ ሰዉ ያስፈልገናል
@estifanosabebe5509
@estifanosabebe5509 14 сағат бұрын
ገዱ አንዳርጋቸው በአሁኑ ግዜ የአማራ ስሜት ቢኖርህም አብይ አሕመድን ብትወነጅለውም አጠገቡ ስለነበርክና እሱ የፈለገውን አለማድረግ ስላልቻልክ ዝም ብለህ በማየትህ እኔ አንደ ትልቅ ወነጀል ነው ብየ አቆጥረዋለሁ ሰላም ሲመጣ ትጠየቃለህ ፍርድህንም ታገኛዋለህ ፋኖ ያሸንፋል ድል ለፋኖ
@hussishadamtew4720
@hussishadamtew4720 17 сағат бұрын
ሂትለር ቁጥር ሁለት እንበለዋ
@Hager-n2p
@Hager-n2p 16 сағат бұрын
እውነት በአሳምነው ጽጌ ግድያ ውስጥ የገዱ እጅ ይኖርበት ይሆን?
@uppertech6672
@uppertech6672 14 сағат бұрын
Kadre, tewu enji
@samuelwondyifraw427
@samuelwondyifraw427 17 сағат бұрын
ገዱ አንዳርጋቸው እናመሰግናለን
@EeEe-r8x
@EeEe-r8x 17 сағат бұрын
ገዱ ኣሁን ጳጳስ መስሎ ከደሙ ንፅህነኝ ማለት ኣይችልም በኢ/ያ ከገዱ በላይ ወንጀለኛ የለም!
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw 17 сағат бұрын
ገዱ ምንም ያድርግ ወንድማችን ነው የኢትዮጲያ ፖለቲካ ሳይመቸው ሲቀር የወገኖቹን ትግል ተቀላቅሏል ወንድምን ከጎን አሰልፎ ክንድን ማፈርጠም እንጅ እንደቀይ ሽንኩርት እየተላጡ መኮስመን ለውድቀት ይዳርጋል!!!!
@abiyadefris8473
@abiyadefris8473 16 сағат бұрын
አሁንም የስርዓቱ አድራጊ ፈጣሪ ሆነው አማራን የሚገሉ የሚያስገድሉ የሚያስደፍሩ አገልጋዮችን ምን ልትል ነው አቶ ገዱን እንዲህ ካልክ
@adanetefera
@adanetefera 16 сағат бұрын
እንደዣኖ ጃል 🤔🤣
@uppertech6672
@uppertech6672 14 сағат бұрын
አባታቺን በድብቅ ያደራጁን ጀግና አባት ናቸው።ገዱ ፋኖ ነው።
@uppertech6672
@uppertech6672 14 сағат бұрын
tew enji, kadrew, chefchafiw
@BrktiTeklay-t8q
@BrktiTeklay-t8q 16 сағат бұрын
ወልቃይትን ማን ሸጠው? ሾልከው የወጡ መረጃዎች እንደሚያሳዩት ከሆእነ ከወልቃይት ጀርባ ያለው እውነታ ሲጋለጥ ወደ ገዱ አንዳርጋቸውና ወደ መሰሎቻቸው ያመራሉ፤ምን ያህል በጥቅም ቢተሳሰር ወልቃይትን አሳልፎ መሸጥ አስፈለገ??
@alemayehusitotaw4671
@alemayehusitotaw4671 13 сағат бұрын
Pls tune the background voice
@محمدمحمدين-س5ذ
@محمدمحمدين-س5ذ 16 сағат бұрын
💪💪💪👍👍👍👍👍👍👍👍
@LinaAsmamaw
@LinaAsmamaw 16 сағат бұрын
እውነት በአሳምነው ጽጌ ግድያ ውስጥ የገዱ እጅ ይኖርበት ይሆን?
@uppertech6672
@uppertech6672 14 сағат бұрын
ende kadre, gadegnah yeposetewun degemkew
@uppertech6672
@uppertech6672 14 сағат бұрын
አባታቺን በድብቅ ያደራጁን ጀግና አባት ናቸው።ገዱ ፋኖ ነው።
@uppertech6672
@uppertech6672 14 сағат бұрын
አባታቺን በድብቅ ያደራጁን ጀግና አባት ናቸው።ገዱ ፋኖ ነው።
@tadessegebreweld1623
@tadessegebreweld1623 17 сағат бұрын
Ethio News
@ደሳለኝተስ
@ደሳለኝተስ 16 сағат бұрын
ገዱ አንዳርጋቸዉ በርቱ
@AbdureshidYusuf
@AbdureshidYusuf 16 сағат бұрын
Pls reduce the sound of your back ground thanks
@Ethiopia2103
@Ethiopia2103 14 сағат бұрын
ዶክተር ገዱ ጀግና ፖለቲከኛ ናቸው
@uppertech6672
@uppertech6672 14 сағат бұрын
አባታቺን በድብቅ ያደራጁን ጀግና አባት ናቸው።ገዱ ፋኖ ነው።
@werkemelese7492
@werkemelese7492 12 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Tokuma-j7l
@Tokuma-j7l 12 сағат бұрын
ውድ አዘጋጆች እየተከፈለ ያለው የዝግጅት ክፍላችሁ ላውም በስደት ኢትዮጲያ አለኝ ከምትለው ካስተማረቻቸው ልጆችዋ ሰለገባችሁት የምርቃት ቃል ኪዳናቸሁ ቃል ኪዳኑን ጠብቃችሁ ከጊዜያዊ ጥቅም የፊታቾሁን በማየታችሁ ላደምጣችሁ ወደድኩ ውድ አዘጋጆች ለመሆኑ እንግድነት የጋበዛችሁት እንግዳ ለገዢው መንግሰት እዚህ ሁሉ ለመድረሱ የእነሱ የትናትና አሳልፎ መሰጠት አይደለም የነበረውን የሆሃአት አገዛዝ በሰላም ሲሸኙ ቀጣዩ አደራጀት እንዴት አሳልፈው እንደሰጡ ታውቁታላችሁ አሁን የፈለገውን ይበሊ እኔ አልገባ ብሎኛል
@AhmedseikoMangistu
@AhmedseikoMangistu 16 сағат бұрын
የነገዱ አንዳርጋቸው የተሳሳተ የፖሎቲካ ስሌት ስህተት የአማራ ህዝብን ለመከራና ሰቆቃ እየዳረገ ሲሆን ለኢትዮጵያ የማፍረስ አደጋን ጋርጧል !!
@uppertech6672
@uppertech6672 14 сағат бұрын
ena, bezawu komo alkerem
@uppertech6672
@uppertech6672 14 сағат бұрын
አባታቺን በድብቅ ያደራጁን ጀግና አባት ናቸው።ገዱ ፋኖ ነው።
@gideyhailu9330
@gideyhailu9330 15 сағат бұрын
አቶ ገዱ አማራ ህዝብ አይገባውም ነበር በርስዎ አንደበት ሲነገር ግን ይሰቀጥጣል የትግራይ ህዝብስ ምን ብሎ ስለጠየቀ ነው የጨፈጨፋትሁት? ያኔ እኮ አረ ተዉ ነግ ለኔ በሉ ብለናችሁ ነበር።
@Moges-c9c
@Moges-c9c 15 сағат бұрын
ያሥገደላችሁንም ያዘረፋችሁንም እናንተ ናችሁ እደፖለቲከኛ ቀዲመችሁ መረዳት ትችሉ ነበር ለጂብ ሠጥታችሁን ዘወር አላችሁ
@maheletadesse3107
@maheletadesse3107 17 сағат бұрын
ገዲ የት ነበርክ
@LinaAsmamaw
@LinaAsmamaw 16 сағат бұрын
እኛ የአማራ ህዝቦች እንፋረድሃለን!! የአማራ ወጣት ለረገፉላት የወልቃይት መሬት ለህወሀት አሳልፎ ከሸጠ በኋላ ዛሬ አሉ ከተባሉ ከበርቴ ባለሀብቶች አንዱ በመሆን ባለትላልቅ ካምፓኒ ባለቤት ሁኗል። የሞቀና የተደላደለ ሕይወት እየኖረ የክልሉ ማህበረሰብ በሆነ ባልሆነ ወደግጭት እየገቡ እርስ በራሳቸው እንዲገዳደሉ ከህወሀት በተሰጠው አቅጣጫ ተግባራዊ እያደረገ ይኖራል። ገዱ ማለት የአማራ ህዝብ ገሎ የቀበረ ባንዳ በመሆኑ የአማራ ህዝብ ሊፋረደው ይገባል!!
@ደሳለኝተስ
@ደሳለኝተስ 16 сағат бұрын
😅😅😅
@adissnegern
@adissnegern 15 сағат бұрын
ወሬ
@kokiyene2348
@kokiyene2348 13 сағат бұрын
All amhara people wake up and be politically orientated. Stop nagging and arguing against ato Gedu Andargachew bc of his past political and governance problems. Past is over. Now he himself is unequivocally victim and struggling for himself and amhara people.The impact is immense and massive. We are against ADP and ODP and PP and responsible for amhara genocide. But those ADP Who are abstaining and clearly starting to struggle their party and pm Abiye Ahmed government, we have embrace and support them. Support and stand with adr Gedu Andargachew!! Thank you!! Stand
@dawitztmichael
@dawitztmichael 17 сағат бұрын
The music is too LOUD!!
@fasilyigzaw9110
@fasilyigzaw9110 15 сағат бұрын
አቶ ገዱ 40 አመት አብረው ሰርተዋል አሁን ስልጣን ሲነጠቁ ስም ማጥፋት [በህዝብ ትግል መደበቅ] አይነፋም
@uppertech6672
@uppertech6672 14 сағат бұрын
አባታቺን በድብቅ ያደራጁን ጀግና አባት ናቸው።ገዱ ፋኖ ነው።
@turabaza795
@turabaza795 16 сағат бұрын
Don't doubt Amhara fano winning because those are supported by Ethiopian people except oromo of political followers
@AsterTadese-k8c
@AsterTadese-k8c 17 сағат бұрын
❤🎉❤🎉❤🎉
@ADWAVIEW
@ADWAVIEW 16 сағат бұрын
ወልቃይትን ማን ሸጠው? ሾልከው የወጡ መረጃዎች እንደሚያሳዩት ከሆእነ ከወልቃይት ጀርባ ያለው እውነታ ሲጋለጥ ወደ ገዱ አንዳርጋቸውና ወደ መሰሎቻቸው ያመራሉ፤ምን ያህል በጥቅም ቢተሳሰር ወልቃይትን አሳልፎ መሸጥ አስፈለገ??
@uppertech6672
@uppertech6672 14 сағат бұрын
አባታቺን በድብቅ ያደራጁን ጀግና አባት ናቸው።ገዱ ፋኖ ነው።
@kimichibimpap2375
@kimichibimpap2375 18 сағат бұрын
Anten enesma weyness musicaun???
@aberaamelo7452
@aberaamelo7452 14 сағат бұрын
እባካችሁ ቆም ብለን እናስብ ፣፣!!
@Ayal-dt9ni
@Ayal-dt9ni 17 сағат бұрын
ገዱ ምንም ጥፋት የለበትም
@Addistube778
@Addistube778 15 сағат бұрын
Short memoriam የተሳሳተ የፖለቲካ ስሌት ውስጥ የነበረው ገዱ አሳምነው ሲገደል የአብይ አማካሪ ነበር።
@emaleyjored7043
@emaleyjored7043 18 сағат бұрын
Gedu ahunem ayafrem?
@uppertech6672
@uppertech6672 14 сағат бұрын
gedu jegnachin
@AbrahamGebrhiwet
@AbrahamGebrhiwet 17 сағат бұрын
ገዱ ደግሞ ከካዲ በላይ የሚገልፀው ቋንቋ ቢኖር እንገልፀው ነበር ለአብይ ወደ ስልጣን ካመጡ ሰዎች አንድ ነው የአማራ ህዝብ በኢህአዴግ እንደተጨቆነ አስመሰሎ ኢህአዴግን ክዶ ህዝብ ወደዚ ማአት ያበቃ ሰው ነው
@abiyadefris8473
@abiyadefris8473 16 сағат бұрын
አማራ በኢህአደግ ስለተጨቆነ እንጂ ገዱ ስለነገረን አይደለም ኢህአዴግን የታገልነው ገዱ ጀግና ነው አሁንም ይህንን አምባገነን ስርአት እየታገለው ነው እናሸንፋለን።
@uppertech6672
@uppertech6672 14 сағат бұрын
አባታቺን በድብቅ ያደራጁን ጀግና አባት ናቸው።ገዱ ፋኖ ነው።
@uppertech6672
@uppertech6672 14 сағат бұрын
አባታቺን በድብቅ ያደራጁን ጀግና አባት ናቸው።
@Me-cy2un
@Me-cy2un 17 сағат бұрын
Aye Gedu yeenanet hodamenet ekko new lezeh yabekan. Sint mesrat yemetechelebeten botta teleo weteoo zare belefelef min waga alew.
@Hibekhi
@Hibekhi 2 сағат бұрын
የበሉበትን ወጭት ሰባሪዎች አይመቹም
@ArayaAmare-f9u
@ArayaAmare-f9u 15 сағат бұрын
ኢትዮጵያ እኮ በነገዱ ፊዉተራሪነት ነዉ ወደዚ ሽግር የገባች። አሁን ስ ከጥላቻ ወጥተናል?
@uppertech6672
@uppertech6672 14 сағат бұрын
አባታቺን በድብቅ ያደራጁን ጀግና አባት ናቸው።ገዱ ፋኖ ነው።
@hadjuawel9182
@hadjuawel9182 36 минут бұрын
ይሄን የመሰለ interview ምንም ጥራት ሚባል የለውም፣ ቢያንስ መጀመሪያ የጥራቱን ነገር ቅድሚያ መስጠት ነበረብህ። እንኳንብልታዳምጠው ይቅርና በተለይ ያንተ ድምጽ በጣም ያስተጋባል፣ ይረብሻል
@Vhd-i2i
@Vhd-i2i 14 сағат бұрын
መቸም ተቺዎች ጀምሮ ዘር ይዟቸው
@sebsibesitotaw7255
@sebsibesitotaw7255 4 сағат бұрын
The typical expressions of abiy ahimed is revenge
@AntenehHailu-s2t
@AntenehHailu-s2t 11 сағат бұрын
ሀገሬው ምን ነካው ? ህዝብን ምን መተተው ? ለምን ዝም አበዛ ጨቋኝ ግፍ ሲግተው ? አብይ ቃል አባዩ የመሪ ቂመኛው፣ መሆኑን እያየ ጡት ነካሽ ግፈኛው፣ ህዝብ ገፈት ቀማሹ ይህንን ነጣቂ፣ መንግሎ ካልጣለው … ይዳረጋል ከርሞ ለእጅግ አሰቃቂ።
@aamedemselassie552
@aamedemselassie552 16 сағат бұрын
GEDU ANDARGACHEW JONOCIDER ANTE AREMENE 33 AMET YE AMHARA GEDAY GEDU KILLER WANTED
@aberaamelo7452
@aberaamelo7452 14 сағат бұрын
በጦርነት ማንምአሸናፍ የለም ሰላም ይሻላል መገዳደል ይቁም
@DemekeTasew-ex8oh
@DemekeTasew-ex8oh 17 сағат бұрын
😂😂 gedu chembasa shefafa 😂32 years responsible person. Laferd yekerbal 😂 beaden yegadal
@aberaamelo7452
@aberaamelo7452 14 сағат бұрын
የግብጽ አጀንዳ ነው
@EyosDan
@EyosDan 15 сағат бұрын
Gedu Andargachew is a layman, whenever he was fired from his office due to his weakness or poor performance to the regime he promised to serve, he began opening his mouth wide from abroad.
@EteneshAbebaw-x6o
@EteneshAbebaw-x6o 17 сағат бұрын
Mindinew dimisu
@EfremHailuemru
@EfremHailuemru 17 сағат бұрын
Abey bejema yebuna erscha yehone meleketefu hamal nebere enam bemeleku askeyamenet yetela selenebere ahun kemum eyeteweta new degu yalew telekel new
@Vhd-i2i
@Vhd-i2i 14 сағат бұрын
ኣንተ
@roc801
@roc801 17 сағат бұрын
ውሽታም ሰለሆንህ የዜና ማጀቢያ ጭፈራ ቤት መሠለብህ በለሀብቱ ዛሬ ደቡብ ክልል ስራላይ ናቸው
@BrktiTeklay-t8q
@BrktiTeklay-t8q 16 сағат бұрын
ወልቃይትን ማን ሸጠው? ሾልከው የወጡ መረጃዎች እንደሚያሳዩት ከሆእነ ከወልቃይት ጀርባ ያለው እውነታ ሲጋለጥ ወደ ገዱ አንዳርጋቸውና ወደ መሰሎቻቸው ያመራሉ፤ምን ያህል በጥቅም ቢተሳሰር ወልቃይትን አሳልፎ መሸጥ አስፈለገ??
@EleniNigussu
@EleniNigussu 16 сағат бұрын
እውነት በአሳምነው ጽጌ ግድያ ውስጥ የገዱ እጅ ይኖርበት ይሆን?
@HanaHana-r2x
@HanaHana-r2x 16 сағат бұрын
እኛ የአማራ ህዝቦች እንፋረድሃለን!! የአማራ ወጣት ለረገፉላት የወልቃይት መሬት ለህወሀት አሳልፎ ከሸጠ በኋላ ዛሬ አሉ ከተባሉ ከበርቴ ባለሀብቶች አንዱ በመሆን ባለትላልቅ ካምፓኒ ባለቤት ሁኗል። የሞቀና የተደላደለ ሕይወት እየኖረ የክልሉ ማህበረሰብ በሆነ ባልሆነ ወደግጭት እየገቡ እርስ በራሳቸው እንዲገዳደሉ ከህወሀት በተሰጠው አቅጣጫ ተግባራዊ እያደረገ ይኖራል። ገዱ ማለት የአማራ ህዝብ ገሎ የቀበረ ባንዳ በመሆኑ የአማራ ህዝብ ሊፋረደው ይገባል!!
@uppertech6672
@uppertech6672 14 сағат бұрын
አባታቺን በድብቅ ያደራጁን ጀግና አባት ናቸው።ገዱ ፋኖ ነው።
@KidistNega-m2t
@KidistNega-m2t 15 сағат бұрын
እውነት በአሳምነው ጽጌ ግድያ ውስጥ የገዱ እጅ ይኖርበት ይሆን?
@HanaHana-r2x
@HanaHana-r2x 16 сағат бұрын
እኛ የአማራ ህዝቦች እንፋረድሃለን!! የአማራ ወጣት ለረገፉላት የወልቃይት መሬት ለህወሀት አሳልፎ ከሸጠ በኋላ ዛሬ አሉ ከተባሉ ከበርቴ ባለሀብቶች አንዱ በመሆን ባለትላልቅ ካምፓኒ ባለቤት ሁኗል። የሞቀና የተደላደለ ሕይወት እየኖረ የክልሉ ማህበረሰብ በሆነ ባልሆነ ወደግጭት እየገቡ እርስ በራሳቸው እንዲገዳደሉ ከህወሀት በተሰጠው አቅጣጫ ተግባራዊ እያደረገ ይኖራል። ገዱ ማለት የአማራ ህዝብ ገሎ የቀበረ ባንዳ በመሆኑ የአማራ ህዝብ ሊፋረደው ይገባል!!
@KidistNega-m2t
@KidistNega-m2t 15 сағат бұрын
ወልቃይትን ማን ሸጠው? ሾልከው የወጡ መረጃዎች እንደሚያሳዩት ከሆእነ ከወልቃይት ጀርባ ያለው እውነታ ሲጋለጥ ወደ ገዱ አንዳርጋቸውና ወደ መሰሎቻቸው ያመራሉ፤ምን ያህል በጥቅም ቢተሳሰር ወልቃይትን አሳልፎ መሸጥ አስፈለገ??
@pomiFitsume
@pomiFitsume 15 сағат бұрын
እውነት በአሳምነው ጽጌ ግድያ ውስጥ የገዱ እጅ ይኖርበት ይሆን?
@EleniNigussu
@EleniNigussu 16 сағат бұрын
እኛ የአማራ ህዝቦች እንፋረድሃለን!! የአማራ ወጣት ለረገፉላት የወልቃይት መሬት ለህወሀት አሳልፎ ከሸጠ በኋላ ዛሬ አሉ ከተባሉ ከበርቴ ባለሀብቶች አንዱ በመሆን ባለትላልቅ ካምፓኒ ባለቤት ሁኗል። የሞቀና የተደላደለ ሕይወት እየኖረ የክልሉ ማህበረሰብ በሆነ ባልሆነ ወደግጭት እየገቡ እርስ በራሳቸው እንዲገዳደሉ ከህወሀት በተሰጠው አቅጣጫ ተግባራዊ እያደረገ ይኖራል። ገዱ ማለት የአማራ ህዝብ ገሎ የቀበረ ባንዳ በመሆኑ የአማራ ህዝብ ሊፋረደው ይገባል!!
@pomiFitsume
@pomiFitsume 15 сағат бұрын
እውነት በአሳምነው ጽጌ ግድያ ውስጥ የገዱ እጅ ይኖርበት ይሆን?
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 18 МЛН
“Don’t stop the chances.”
00:44
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 62 МЛН
ቀጥታ #ከቁልቢ_ገብርኤል ዛሬ ተዓምር ተሰራ ታህሳስ 19/2017
Mequamiya Media - መቋሚያ ሚዲያ
Рет қаралды 1,4 М.
Impeachment Before New Year / Russia Hides the Details
13:59
NEXTA Live
Рет қаралды 546 М.
የገዱ አንዳርጋቸው እና የጃዋር መሐመድ ጉዳይ ምን አገናኛው?
46:40
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
Рет қаралды 3,3 М.
ሰበር ዜና ቅዳሜ ታህሳስ 19/2017/አድስ መረጃ
ዜድ የመቅደላዋ zed Tube
Рет қаралды 7
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 18 МЛН