"የፋኖ አንድነት ስራ አልቋል"/ "አገዛዙ አርበኛ አሰግድ መኮንንን ሰውሮታል"-ዶ/ር አብደላ እድሪስ | የአማራ ፋኖ ሸዋ ዕዝ ህዝብ ግንኙነት ኃላፊ

  Рет қаралды 7,622

Ethio News - ኢትዮ ኒውስ

Ethio News - ኢትዮ ኒውስ

Күн бұрын

Пікірлер: 40
@ShemelesGebeyehu
@ShemelesGebeyehu 16 сағат бұрын
ዶክተር አርበኛ አብዴላ የአማራ የቁጥቀን ልጅ ድል የአማራ ፋኖ በሙሉ
@berhanugebrie662
@berhanugebrie662 16 сағат бұрын
Dr.አብደላ ጀግና የአማራይቱ ልጅ በርቱልን ። ፈጣሪ ከእናንተ ጋር ይሁን ። ድል ለሐቀኞቹ የፋኖ አመራሮች ።
@AlemneshDemeke-z8e
@AlemneshDemeke-z8e 16 сағат бұрын
ድልልልልልልልልል ለህዝብ፡ ልጆች፡ለጀግኖቹ፡የአማራራራራራ ፋኖዎችችችችችችችችች !!! ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@workuferede2235
@workuferede2235 16 сағат бұрын
በርቱ ወንድሞቸ ጥሩ ገለፃ ነው።
@samuelbiazen
@samuelbiazen 16 сағат бұрын
የአማራ ፋኖ ብዙ እንከን የነበረበትን የአማራ ብሄርተኝነት ወደ ህዝቡ ስነልቦና በማስረፅ የማይተካ ሚና አለው ነበረው ። የአማራ ፋኖ(እውነተኛ አርበኞቻችን) በጣም ብዙ ፈተናወችን እያለፋችሁ ችግሮቻችሁን እየፈታችሁ እዚህ ተደርሷል እናመሠግናለን። ግን አሁንም ጥልቅ ችግሮች አሉ መመንጠር ያለባቸው ባንዳወች ብዙ ፈተና ይጠይቃሉ ።ለሁሉም ጊዜ አለው በርቱ አንድ አማራ ለሁሉም አማራ
@ደሳለኝተስ
@ደሳለኝተስ 16 сағат бұрын
ጥሩ ነዉ አማራ አንድ መሆን ግድ ነዉ❤❤❤
@ZinawAyenew
@ZinawAyenew 16 сағат бұрын
ጎበዝ ጋዜጠኞች ናችሁ በርቱ
@GabereSelase
@GabereSelase 16 сағат бұрын
ምርጥ ቁርጠኛ የአማራይቱ ልጅ ዶር አብዴላ እድሪስ። ስለሽምግልና የሰጠው መልስ በእውነት የ100ብልፅግና ችሎታዎች ተጨፍልቀው የእሱ ይቺ በዚች ደቂቃ የተናገራት አንደኛ።
@EndeshawSima
@EndeshawSima 16 сағат бұрын
Shewa Fano Unite!
@asterayalew7
@asterayalew7 16 сағат бұрын
እግዚአብሔር በሐቅ በእውነት በድል ይምራችሁ ጠላታችሁን ከእግራችሁ ስር ይጣልላችሁ ደሞቼ!❤
@FATUMAYIMER-t1c
@FATUMAYIMER-t1c 16 сағат бұрын
የጋሸ ልጆች በርቱ😢
@asmara3973
@asmara3973 16 сағат бұрын
አማራ አማራ ብሉ መቃቃም አለበት አማራ ኢትዩጺያ እያሉ ነው ገደል የከተቱት ትግራይ ኦሮም በብሄራቸው ሥለተቃቁሙ ነው አሁን የበላይ የሁኑት አማራ እዴህ እየተጨፍጨፍ ኢትዩጺያ እድል ታረጉት አላቹ አሁን አማራ ኢትዩጺያ እሚለውን ተውት መጀመርያ እራሳቹሁን አጣናኩሩ
@ligabawbeyene1695
@ligabawbeyene1695 16 сағат бұрын
@@asmara3973 ይህን ነው መመለስ ያለበት
@asmara3973
@asmara3973 16 сағат бұрын
አሁንም ቢሁን አማራ ብላቹ ተነሱ
@asmara3973
@asmara3973 16 сағат бұрын
ህዝብ መጩህ አለበት እዴሁም ድያሥኩራ❤❤❤❤❤
@Mubarek-e2i
@Mubarek-e2i 16 сағат бұрын
Don't stop him...atakuaretew..ante Manaye
@AliMuhammed-n6o
@AliMuhammed-n6o 16 сағат бұрын
እናተ ሳትስማሙ ምንም እሚመጣ ነገር የለም ወገኔ ወይ ተስማማ ወይ ተዉት ህዝቡን አዲ መሪ
@namanekemti8556
@namanekemti8556 16 сағат бұрын
የአማራው አሰግድና የሸኔው ሰኚ፤ ሁለቱም እጃቸውን ሰጡ ተብሏል። ስርዓቱ ሰኚን ስልጣን፣ መኖሪያ ቤትና ገንዘብ ሰጥቶ በቴሌቪዥን ሲያቀርበው፤ አሰግድን ምን ከአንድ ቀን በቀር አላየነውም። እሮሙማ በሰላም ገቡ ያላቸው ግለሰቦች ላይ ልዩነት ያደርጋል?
@EwunetuGashaw-x5g
@EwunetuGashaw-x5g 16 сағат бұрын
ዶር አብደላ የምወድህ የአቋም ሰው እግዚአብሄር አላማህን ያሳካልህ
@seidmuhammedmuhammedhassen1919
@seidmuhammedmuhammedhassen1919 16 сағат бұрын
የአንድነት ጉዳይ የአማራ ፋኖ ሸዋ እዝ፣የአማራ ፋኖ በጎንደር፣በወሎና በጎጃም ያሉት አንድ ፖለቲካዊና ወታደራዊ ማዕከል ፈጥረው ቢመጡ ብቻውን በቂ ነው፤የቀረውን ህዝብ ይወስነዋል፤ደግሞም ሁሉም እንደፍላጐታቸው የሚሆኑበት ፖለቲካዊ ምህዳርን ማስፋት የዴሞክራሲያዊ መገለጫ ነው።
@kassa4882
@kassa4882 16 сағат бұрын
Wherever fano must be unity
@Sara-iq8ex
@Sara-iq8ex 16 сағат бұрын
💚💚💛💛❤️❤️🙏🙏🙏
@YibeltalyihenewuAdugna-b4j
@YibeltalyihenewuAdugna-b4j 17 сағат бұрын
Be weri sahone betegibar new yemiyasifiligewu. Ye hizibi mekera eyebeza.. new..
@AliMuhammed-n6o
@AliMuhammed-n6o 16 сағат бұрын
አሁን ቁመናችሁ ምላይ ነው ጥያቄው
@ethio_salamtehun9955
@ethio_salamtehun9955 16 сағат бұрын
ለምን ዋናው ሀሳብ ላይ ሲደርስ ታቋርጠዋለህ አትከፋፍለ
@ligabawbeyene1695
@ligabawbeyene1695 16 сағат бұрын
ታዲያ ምን አባህ በሸዋ ስም ተደራጀህ ቀይ መስመራችን አማራ ነው ካልክ?
@mazzselassie9865
@mazzselassie9865 16 сағат бұрын
እውነተኛ አንድነት ከፈለጋችሁ ትልቁን የሸዋ ፋኖ ሰራዊት የሚያዘውን ጋዜጠኞች ለምን መከታውን "What happened??" ጀብደኛው አሰግድ ምን አደረገ ብላችሁ አትጠይቁትም ?? ከባድ ሁኔታ ባይሆን ኖሮ ይታረቁ ነበርና!
@amdealemu8927
@amdealemu8927 16 сағат бұрын
Bro come on fano going to 4kilo 100%. Make beshasha kid government will face justice.
@MunitCoccoliza
@MunitCoccoliza 16 сағат бұрын
DR Abdela said it well. Amhara must be united under the roof of Amharahood. To mitigate the ongoing genocide of Amhara people under the construct of Ethiopia has already failed.
@AMAEth-mb2rv
@AMAEth-mb2rv 16 сағат бұрын
1 sebisabi;; 4 military commands;4political command ;4.....eyaderegu eyemedebu anidinet bifetiru;besilitan kemitalu
@HanibalBogale-w7b
@HanibalBogale-w7b 17 сағат бұрын
አንነቱን አፍጥኑት በተግባር አሳዪን ወሬ አታብዙ
@EfremHailuemru
@EfremHailuemru 16 сағат бұрын
Esekender nega be kuteter ser welo lefered yekereb ke abey yebase ye amhara telat new abey ethiopia esekender ye ethiopia Bandera eyalu new amharan lematefat yemetut
@margirma6
@margirma6 16 сағат бұрын
የአማራ ፋኖ አንድነት ድርጅት ከ70% የማያንሰውን ፋኖችን ያካተተ ትልቅ ድርጅት ነው። ሚዲያችሁ ግን አንድ ቀን ሥሙን ጠርቶ አያውቅም። ለምን? በአንጻሩ ከአማራ ፋኖ ሕዝባዊ ድርጅት አፈንግጠው የወጡትን ስታደናንቁ ትደመጣላችሁ። አፈንጋጩ ቡድን ተሰባስቦ የራሱን ድርጅት ለማቋቋም ይጥራል ግን ጫፍ ሲደርስ በተመሳሳይ የሥልጣን ጉዳይ ይሰናከላል። ይህ ቡድን አንድ ሆኖ ቢወጣ መልካም ነበር፡ ግን አይችልም። ከፋኖ ህዝባዊ ድርጅት ጋር ያፈነገጠበት ያው ምክንያት የራሱን ድርጅት እንዳያቋቁም እያደረገው ነው።
@aishasaeed3790
@aishasaeed3790 16 сағат бұрын
እኳን ዴህና መጠህ በላይ ❤❤❤ንቁ የአማራ ወጣቶች ስላላችሁን እኮራለሁ አላህ ይጠብቃችሁ ዴሞቸ🇨🇬 ክፍ አይካችሁ
@mazzselassie9865
@mazzselassie9865 16 сағат бұрын
በእናንተ መቀበጣጠር ህዝብ ተርቦአል! stop phony የሆነ መለፋለፍ! እስረኛ ካልተፈታልን፣ እስክንድር ካልተወገደ አንድ አንሆንም እያልክ አንድነቱን የምታበለሻሽ አንተ ነህና
@bisratayele6556
@bisratayele6556 16 сағат бұрын
ወሬ ብቻ ሰለቸን በተግባር አሳዩን ገና ምኑም ሳይያዝ እንዲህ መስማማት ካልቻላችሁ እናንተን እንዴት ማመን ይቻላል?
ССЫЛКА НА ИГРУ В КОММЕНТАХ #shorts
0:36
Паша Осадчий
Рет қаралды 8 МЛН
Counter-Strike 2 - Новый кс. Cтарый я
13:10
Marmok
Рет қаралды 2,8 МЛН
UN Secretary General Guterres on the situation in Syria
12:26
Sky News
Рет қаралды 1,5 М.
ССЫЛКА НА ИГРУ В КОММЕНТАХ #shorts
0:36
Паша Осадчий
Рет қаралды 8 МЛН