ግለሰቡ በስሙ ገዳም ሰየመ!! ወይ ዘንድሮ!! ጥያቄዬ ..ይፈቀዳል ወይ??Abiy Yilma, ሳድስ ቲቪ, Ahadu FM, Saddis TV

  Рет қаралды 31,711

Abiy Yilma ሣድስ ሚዲያ

Abiy Yilma ሣድስ ሚዲያ

Күн бұрын

Пікірлер: 549
@አርሴማ-ሰ9ረ
@አርሴማ-ሰ9ረ Жыл бұрын
የእግዚአብሔር ጥበቃ አይለይህ ወንድሜ 🙏 ቤተክርስቲያን በዚ ነገር ዝም ማለት የለባትም ይሄ ነገር በቀላሉ መታለፍ በፍፁም የለበትም እግዚአብሔር ያንቃን ይማረን 🙏
@almasbh6100
@almasbh6100 Жыл бұрын
መምህራችን አለባበሥህ ለኛ ያለህን ክብር ያሣያል❤❤❤
@tsionaychew2582
@tsionaychew2582 Жыл бұрын
የሚገርም ነው ወገኖቼ እኛ በጣም እድለኞች ነን የሚያነቁን ወንድሞች አሉን እኔ ያለሁበት ሀገር አውሮፓ ውስጥ ያሉ ሰዎች ካቶሊኮች ናቸው ግን ሳያቁት የሚያነቃቸው ስለሌለ ጠፍተዋል ግን ፈልገውት አይደለም እና መምህር እግዚአብሔር ያበርታህ ብዙ ሰው እያነቃህ ነው
@kalEntertainment2018
@kalEntertainment2018 Жыл бұрын
እና ያለሽበት ሃገር (ኣውሮፓ) የ ጥፋት ሃገር ከሆነ ምን ትሰሪያለሽ እዛ ።ኢትዮጵያ ተመለሽ ካቶሊክ ያሉበት ሃገር እየኖርሽ ልጆችሽን እነሱ ትምህርት ቤት እያስተማርሽ ኣታለቅልቂ ኣለቅላቂ
@konjitaddis7986
@konjitaddis7986 Жыл бұрын
​@@kalEntertainment2018 Kkkkkkk አጋንንቶችሽ ከውስጥሽ ወጥተው አጓሩ :: ተነካሽ ተሰማሽ አመመሽ :: ምንም ማድረግ አይቻልም :: ብቻ እግዜር ይማርሽ
@tizibt6026
@tizibt6026 Жыл бұрын
​@@kalEntertainment2018 ትሳዳቢ
@redetredet5580
@redetredet5580 Жыл бұрын
መምህር አብይ ይልማ በጣም እወድሀለው አከብርሀለው እመቤቴ ማርያም ትጠብቅህ ውዱ ወንድሜ ኑርልኝ
@wubeyeeyesus8546
@wubeyeeyesus8546 Жыл бұрын
ወንድሜ አብይ እጅግ በጣም ነው እምኮራብህ !! ጌታ በበለጠ ጥበብን ይግለጽልህ ኢትዮጵያ ያንተ አይነት ለትውልድ እንቅልፍ የሚያጣ የሚጨነቅ ያብዛላት ጌታ በደሙ ይሸፍንህ ተባረክ !!
@tigistyadete6592
@tigistyadete6592 Жыл бұрын
መምህር አብይ ይልማ መቼም የማንሰማው የለም በዚህ ዘመን አንተ ግን ሃለፊነትህን ለትውልዱ እያታወጣህ ነው እድሜ እና ጤና ይስጥልን ህንድ አገር እኔም አይቻለሁ
@hanajilcha8242
@hanajilcha8242 Жыл бұрын
በእውነት እግዝያብሔር ይመስገን አንተን አንቂ መምህር ስለሰጠን
@Etsegi7
@Etsegi7 Жыл бұрын
ያለእሱ እውቀት ያለው ሰው ያለ እኮ አልመስል አለው። እንዲ ተከታትለህ ልክ አስገባው ወንድሜ እግዚሐብሄር ይስጥልን ወንድማችን❤❤❤❤❤
@hanagosaye2992
@hanagosaye2992 Жыл бұрын
አብያችን እንኳን ደሆና መጣህልን የኛ መልካም ሰው እኛ ደህና ነን አንተስ እንዴት ነህልን ፈጣሪ ይጠብቅህ ወንድሜ
@bonnyzed
@bonnyzed Жыл бұрын
ይህን ገዳም ያሉትን አይቼ በጣም ደንግጨ ነበር ጥሩ ፕሮግራም ነው። ዓብይ ተባረክ ከእየሱስ በቀር ምንም ብርሀን የለም። የስህተት ቃል እያመረቱ የሚያቀብሏቸውን እያመጡ ህዝባችን ላይ ይተፉታል። ህዝባችን ይህን በጊዜ ሊያውቅ ይገባል።
@tizuchane5406
@tizuchane5406 Жыл бұрын
አብዬ እኔ በዚህ ዘመን ምንም ቢፈጠር አይገርመኝም አንተ እንደምትለው ጊዜው ነው ብቻ ማንቃትህን ጠብቅ ሁሌም በጉጉት ተከታታይህ ነኝ
@misrakamtataw1138
@misrakamtataw1138 Жыл бұрын
ወይ ዘንድሮ ያስፈራል አንተን እግዚሐብሄር ይጠብቅህ
@kdistmelkamu9725
@kdistmelkamu9725 Жыл бұрын
አብያችን እናመሰግናለን እግዚአብሄር ከዚህ በላይ ጥበቡን ጸጋውንያብዛልህ ኑርልን።
@getutube6678
@getutube6678 Жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ጥበብን ጨምሮ ይስጥህ እመቤቴ ትስጥልን በነገረ ላይ እኔ እሄንን ሠዉዬ ቀልቤም አይወደዉም ብቻ አምላክ እስራኤል ትወልዱን ይታደግ በጣም ከባድ ነዉ
@mehazahailu1578
@mehazahailu1578 Жыл бұрын
የእምዬ ልጅ እንደገባኝ በቃ የምሩን ሔዋንን ያሳተ የጥንት የጠዋቱ ጠላታችን እባቡ ተገለጠ እኛም እንደተኛን ነው አንተን ጌታ መድሃኒት ዓለም በደሙ ይከልልህ
@mekeletadal3302
@mekeletadal3302 Жыл бұрын
ይገርማል በመረጃና በማስረጃ ! እግዚአብሔር መምህራችንን ከክፉ ነገር ይጠብቅልን .
@tigistbush8875
@tigistbush8875 Жыл бұрын
ውድልጃችን ወድማችን አብዬ ከተኛንበት ስላነቃኸን ፈጣሪይባርክህ
@holymamo6764
@holymamo6764 Жыл бұрын
መምህር እንኳን መጣህልን ትምህርቶችህ ሁሉ እዉነተኛ ና ህይወትን የሚገነቡ ናቸው
@sisay2726
@sisay2726 Жыл бұрын
እዉነት ነው መምህር፤ የኛ ላይ ተናድጃለሁ እንዴት ይሄን ያቀርባሉ። እግዚአብሔር ያክብርህ ይጠብቅህ መምህር ።
@fitsumadana8679
@fitsumadana8679 Жыл бұрын
በርታልን ወድሜ እመብርሀን ከክፉሁሉ ትጠብቅህ አሜን
@rucha6231
@rucha6231 Жыл бұрын
ወንድማችን አንተና ኤሶፕ ኢትዮጵያ (አለልኝ)እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ ኑሩልን ሁልጊዜ ሰለምታነቁን ዘመኑን የዋጀ መረጃ ስልምታቀርቡልን ተባረኩ
@abelalemu4388
@abelalemu4388 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያክብርልን ወንድማችን በኢየሱስ ስም ዕቅዳቸው ይፍረስ
@shimzewge1195
@shimzewge1195 Жыл бұрын
አብያችን በየጊዜው በምትሰጠን ድንቅ ትምህርት እናመሠግንሀለን ፣ ፈጣሪ ጥበብና እውቀትን አብዝቶ ይስጥህ፣ ፀጋውን ያብዛልህ። ማንየዘዋል የሚባለው ሰው የሚቀባጥረው ካለማወቅ የተነሳ በመሆኑ ብዙ ሰው ከመበከሉ በፊት ትምህርት ሊሰጠው ስለሚገባ አብያችን የምትችል ከሆነ በአካል አግኝተኸው ከስህተት ትምህርቱ ብትመልሰው እላለሁ።
@saraabbass6164
@saraabbass6164 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድማችን
@bdgdjbbdjdoen6513
@bdgdjbbdjdoen6513 Жыл бұрын
እመቤቴን አብይ በጣም ነው የማደንቅህ መንፈስ ቅዱስ ምን ያክል እየረዳህ እንደሆነ ስራህ ይናገራል በእውነት ቃል የለኝም ጀግና ነህ
@abiyyilmasaddistv
@abiyyilmasaddistv Жыл бұрын
እግዚአብሄር ያክብርልኝ!!!
@firansh1115
@firansh1115 Жыл бұрын
ወይኔ ዘንድሮ መጨረሻ ዘመን ሉሲፈር መንፈስ ነግሶል ጌታ እግዚአብሔር ይርዳን ማስተዋልን ይስጠን አሜን
@mihretberaki1298
@mihretberaki1298 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@hanagosaye2992
@hanagosaye2992 Жыл бұрын
እንዴት አመሻችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰብ መልካም ምሽት ይሁንላችሁ በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቼ ያሰባችሁት ተሳክቶ ሰላም ለሀገራችን ያብቃን የተራበው ወገኔ ጠግቦ የተጠማው ጠግቦ ኢትዮጵያ አንድ ሆና ለማየት ያብቃን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን 🙏🙏🙏
@onlygodcanjudgeme3218
@onlygodcanjudgeme3218 Жыл бұрын
አሜን 🙏😭
@haseerahmad2421
@haseerahmad2421 Жыл бұрын
አሜንአሜንአሜንእግዚአብሄርሰላሙንያምጣልን
@ethiopiafirst7076
@ethiopiafirst7076 Жыл бұрын
አሜን
@luyabh9172
@luyabh9172 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ላገራችን እሚበጀውን ያምጣልን መምህር እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥክ
@meklit2710
@meklit2710 Жыл бұрын
መምህሬ ኑርልኝ አይንና ጆሮአችን ነክ አንተ ከክፉ ሁሉ ተጠበቅልኝ
@betelhemabateayele7107
@betelhemabateayele7107 Жыл бұрын
Abiy Yilma በጣም ነው የምናመሰግንህ እውቀታችን ከማነሱ የተነሳ ሲነገረን እንኳን መረዳት የማንችል በበዛበት ጊዜ
@helin6219
@helin6219 Жыл бұрын
ማን ያዘዋልማ እግዚአብሔር ይማረው ታሟል እርምጃው ወደ አገንት መንደር ነው ልጁ ተበርዟል እግዚአብሔር ልቦና ይስጠው አንድሜ በአካል አግኝተኸው በደንብ ብታስረው መልካም ነበር
@የኪዳነምህረትልጅወለተገብ
@የኪዳነምህረትልጅወለተገብ Жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ወዴት እየሄድን ነው አገሪትዋን በከልዋት እኮ ወንድማችን እናመሰግናለን
@ተመሰገንኣምላኸይ
@ተመሰገንኣምላኸይ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ዕድመን ጥዕናን ይሃብካ ዝሓወይ ምሃሪ ዩ ኩሉ ኢትውርዶ 🙏🥰🥰🥰
@Adonai573
@Adonai573 Жыл бұрын
መምህራችን እግዚያብሄር ጥበቃውን ያብዛልህ። ከዚህ በላይ እውቀቱን ያፍስብህ። አንቅተኸናል በብዙ 🙏🙏🙏
@selamawitkiros8241
@selamawitkiros8241 Жыл бұрын
አቤቱ ይቅር በለን አምላካችን በየት በኩል ይታረቀን መምህር እግዚአብሔር ይስጥህ
@banchiamlakkassahun3215
@banchiamlakkassahun3215 Жыл бұрын
ይሄ ትልቅ ድፍረት ነው ወንድም አበይ እግዚአብሔር ያክብርልን በቶሎ እያነቃኸን ነው
@sebelehayle9827
@sebelehayle9827 Жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር እውቀቱን ጥበቡን ይጨምርልህ በእውነት ጀግና ወንድማችን!!!
@ayenaalam8161
@ayenaalam8161 Жыл бұрын
ሠላም እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን ወድማችን መምህር ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ዘድሮ የማንሰማዉ የለም እኛስ እድሉን ስላገኘን እንማራለን እደቀላል መታለፍ የለበትም እኔም ህድ አይቻለዉ
@eitfzewug2041
@eitfzewug2041 Жыл бұрын
አብዬ እግዚአብሔ ር ይባርክህ ልፋትህን እግዚአብሔር ይየዉ እናመሰግናለን መቆም አለበት ገደም የሚለወን መጠቀም የለባቸዉም
@hanagosaye2992
@hanagosaye2992 Жыл бұрын
እግዚኦ ወዴት እየሄድን ነው ፈጣሪ በየት በኩል ይታረቀን ታዲያ ወይ ውረድ ወይ ፍረድ ብለን እናማርራለን ይሄን አይነት ነገር እየተሰራ የኛ ሀፂያት እኮ በዘዛ ለዚመሰ ነው ፈጣሪ ዝም ያለን ግን አልረሳንም 😭😭😭😭 እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ የምንሰማው ነገር ሁሉ ጭው ያደርጋል
@ruthlove1462
@ruthlove1462 Жыл бұрын
እግዚኦ!! ብዬ ነበር ያለፍኩት ልጁ ስለሚጨንቀኝ እናም መምህር የሚያደርጉትን ጠንቅቀው ያቃሉ እንዳሉት በየዋህነት አያቅም እንበል ግን ቤ/ክርስቲያን በፍፁም ዝም ማለት የለባትም!! መምህር ይልማ የእግዚአብሔር ጥበቃ ይብዛሎት🙏🙏🙏
@ያዘመንቲዩብ
@ያዘመንቲዩብ Жыл бұрын
በትክክል የምድር ቆይታህን እየሰራህበት ነው እግዚአብሔር በዚ ዘመን ለዚህ ትውልድ ያዘጋጀሕ ድንቅ መምህርና መንፈሳይንሳዊ አንቂ
@telljtelljtell8501
@telljtelljtell8501 Жыл бұрын
መምህራችን ፈጣሪ ከክፉዎች አይን ይጠብቅህ ከነናቱ 😍😍😍😍
@meskeremdesta9169
@meskeremdesta9169 Жыл бұрын
በእውነት መምህር ይልማ ምስጋናዬ እጅግ የላቀ ነው ክበርልን እኔ የሚገርመኝ ለስሙ የተዋህዶ ልጅ ነኝ እያለ እልፍ የተዋህዶ ወጣት አሰልፍ እንዲህ የጧዋት አምልኮ እያስተማረ የሚገኝ ከሃዲ በፍጥነት አንድ እርምጃ ካልተወሰደ የቤተክርስቲያን ጠንቅ ነው በጣም ነው የሚያሳዝነው እግዚአብሔር ልቦና ይስጠው::
@tenayekefeni5245
@tenayekefeni5245 Жыл бұрын
የዛሬው ደሞ ሚገርም ነው!! አብይ አንተን ብቻ መድኃኒዓለም በመግባት በመውጣትህ ሁሉ መልአኩን ልኮ ይጠብቅህ
@abiyyilmasaddistv
@abiyyilmasaddistv Жыл бұрын
Egziabher yakbrllign Messie
@tigistsarahnew3305
@tigistsarahnew3305 Жыл бұрын
ዐብይ ይልማ እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ ገና የሱን ትዮብ ሳየው በጣም ነው የተናድኩት
@fikrutadesse7659
@fikrutadesse7659 Жыл бұрын
በጣም የሚገርም ነው ወንድማችን ዓብይ ለማንቂያህ በጣም እናመሰግናለን።
@zemenalmu8417
@zemenalmu8417 Жыл бұрын
በርታ መምህር ህዝቡ እየነቃ ነው ከጎንህ ነን
@mitagirma-mg5wd
@mitagirma-mg5wd Жыл бұрын
አብዬ በጣው እወድሀለው ተባረክልኝ እድሜ ይስጥልኝ
@yordanosakale
@yordanosakale Жыл бұрын
አግዚአብሔር በልጁ በ አየሱስ ክርስቶስ ደም ይሽፍነህ የ አሳት ቅጥር ይሁንህ
@amarechadmasu2174
@amarechadmasu2174 Жыл бұрын
መምህራችን በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልን የሰይጣንን ተንኮል እየተከታተልክ ስለምታነቃን
@sebsebetenkir5800
@sebsebetenkir5800 Жыл бұрын
መምህር አብይ ይልማ የእዉነት ትልቅ መልእክት ሰጠኸን እነዚህ ብዙ እባቦች ተሰፋፍተዋል ኢትዮጲያዊ ሁሉ በየእምነታቹ በርቱ የዳዊት አምላክ ልቦና ይስጠዉ!!!
@eyoblegese816
@eyoblegese816 Жыл бұрын
(በእውነት ለኛ ትውልድ አደራ አለብህ መምህር በርታልን ። )ግን በዝህ መንገድ አላሰብኩም ነበር ያሳዝናልም ይገርማልም አንተ ለህዝብ ማንቃ ደውል ነህ ዘመን ይባረክ 🙏🙏
@እንደቸርነትህ-ጐ4ቸ
@እንደቸርነትህ-ጐ4ቸ Жыл бұрын
መምህር አብይ እናመሠግናለን ገዳም ሲል ብለው ብለው ቦሌላይ ማነው የገደመው ብየ ግራ ገብቶኝ ነበር ሲጀመር በአሁኑ ሠዓት አነቃቂ ምናምን የሚባሉ ነገሮች በዝተዋል ሠው ደግሞ ዝም ብሎ ሳይመረምር ይጎተታል ማስተዋሉን ተነጥቋል ።መበልፀግ በእግዚአብሔር ቃል መኖር ነው።
@ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ
@ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን
@tinawolde9826
@tinawolde9826 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ወንድም ,ወሳኝ ርዕስ ነው እኔም በጣም ነው የተሰማኝ እኛ ኦርቶዶክሶች ገዳምን ስናስብ ውስጣችን የሚሰማን ነገር አለ ቢቻል በህግ ቢጠየቅ.
@yordanosakale
@yordanosakale Жыл бұрын
አግዚአብሔር, ይባርክህ ዘር ትዉልድህ ybark
@ባያየአመለልጅ
@ባያየአመለልጅ Жыл бұрын
የምታቀርብልን የምታሳየን ለምታስተምረን ነገር ሁሉ በጣም እናመሰግናለን በርታልን አብያችን👍
@yosephzemichael
@yosephzemichael Жыл бұрын
እኔ ከእሸቱ ጋር ሆነው ስለ ብርሃን ሲያወሩ ስለ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እየ አወሩ መስሎኝ ነበር ዐቢይ 🙏 አሁን ግን ስለ የትኛው ብርሃን እየ አወሩ እንደ ነበር በደንብ ገብቶኛል !! እሸቱ ግን እየ አወቀ አይመስለኝም። ሁሉንም መድኃኔዓለም ያጋልጠው 🙏
@manderinchekole363
@manderinchekole363 Жыл бұрын
እግዚአብሔረ ይጠብቅህ መምህረ
@kelemuwabebe8329
@kelemuwabebe8329 Жыл бұрын
እግዚአብሔር፣ይጠብቅሕ እግዚአብሔር ፣ይባርክሕ፣፣፣
@kidanemihrt
@kidanemihrt Жыл бұрын
ማንያዘዋል ማህበረሰብን አልሰማም አላከብርም ያለ ቁጥር #1 ሰው። ልናዳምጠው እደመንፈልግ መቼ ነው የሚገባው ሁሌ ትርጉም ለሌለው ፍልስፍናው አብዷል እግዚአብሔር ልቦና ይስጥልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@helenbogale
@helenbogale Жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ዘመንእን ይባርክ አንቅተእኛል ተባረክልኝ
@znashdngato4658
@znashdngato4658 Жыл бұрын
መምህራችን እግዚአብሔር ይስጥልን በምገርም ሁነታ እያነቃህን ነው ወይ ዘመን ስንቱን ያሳየናል
@elsacell7331
@elsacell7331 Жыл бұрын
ወይ ዘመን ወይ ጊዜ ይሄ ሁሉ እኮ ሰው በአቋራጭ ለመበልፀግ ነው ሌላ ምንም ምክንያት የለም ምን ያህል ጊዜ ለመኖር ነው ግን ከአባታችን ከአብርሐም ብንማር ለዛውም የኛ እድሜ ከአብርሐም በጣም ያነሰ ነው እኮ ለማንኛውም የነቃቹ ሰዎች ፀልዩ ፁሙ ይቅር ተባባሉ ከቻላቹ ሰው አድኑ ካልቻላቹ ግን ራሳቹን አድኑ እውቀት ታላቁ እግዚአብሔር ታከብራለች ወንድማችን ዘመንክ ይባረክ እግዚአብሔር ይስጥልን በርታልን እንወድካለን
@Berhanekiflu3065
@Berhanekiflu3065 Жыл бұрын
እግዝግዮ እዝግዮ እዝግዮ የሚ ሰማ ይስማ ሰው ሆኖ ኣእምሮ የለው በእንደዝህ ዓይነት ሊጠለፍ ኣይገባም፥ወደ ፈተና እንዳ ንገባ በጸሎት እንንቃ ኣሜን
@ferihamanottesfaye9485
@ferihamanottesfaye9485 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ጠቅላላ እውቀትህን ሳላደንቀው አላልፍም አሁንም ጨምሮ ይስጥህ ከጤና ጋር🙏🙏🙏
@banchiyehugelana3738
@banchiyehugelana3738 Жыл бұрын
ተባረክ አብዬ
@alesultan1165
@alesultan1165 Жыл бұрын
አብይ ይልማ ድንቅ ሰዉ ነህ በጣም ምህሩ ነህ የእትዮጲያ መንግስት ቢትሆን በጣም እትዮጲያ ትለዉጣለች በትክክል
@esset1685
@esset1685 Жыл бұрын
ገዳም ብለው መጡብን የእግዜር ትግስት እንዴት የበዛ ነው። የእግዜርን ትግስት ሳስተውል እኔ ማነኝና ብዬ እንድሰክን ይረዳኛል። ክብር ለፈጠረን። የምናደርገውን ጠፍቶናልና እባክህ ወደ ብርሀንህ ምራን 😭😭😭
@gemechistube9126
@gemechistube9126 Жыл бұрын
ወገኔ ሆይ ንቃ አለማዎቅ ከገሃነብ አያድንህም ንቃ እንንቃ ሂዎት ጤዛ ናትና መቼ እንደምንጠራ አናውቅም
@ፀሐይሐበሻዊት
@ፀሐይሐበሻዊት Жыл бұрын
እውነት ነው የአስተዋዮች ምክር ገመችዬ ምን ነበር ወጣቱ እዳንተ ቢነቃ
@gemechistube9126
@gemechistube9126 Жыл бұрын
@@ፀሐይሐበሻዊት ፀዬ !
@abinetbejiga
@abinetbejiga Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን አብዬ ስለ ማህበረሰብ ለምትከፍለው መስዋዕት 🙏🙏🙏❤❤❤
@surafeltafesse7532
@surafeltafesse7532 Жыл бұрын
እውነት የመጨረሻው ዘመን ይመስለኛል በእግዚአብሄር ቤት ያፅናን
@tazsimien2972
@tazsimien2972 Жыл бұрын
May the Almighty God be with you, teacher!
@salmassnae550
@salmassnae550 Жыл бұрын
እግዛቤር ይጠብቅክ አብይዬ❤
@sabagebrehiwot4433
@sabagebrehiwot4433 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ጥበቃውን አብዝቶ ይስጥህ መምህር ዐብይ ይልማ ነርልን ስንቱን ጉድ ለህዝብ ስለምታካፍል እናመሰግናለን ኑርልን እመቤቴ ትጠብቅህ።
@fithumfithum4790
@fithumfithum4790 Жыл бұрын
አብይ ይልማ ተባርክልኝ
@hanayetdaw8616
@hanayetdaw8616 Жыл бұрын
መምኽራችን አብይ ይልማ እኔ አንተን ለመግለፅ ቃላት የለኝም እግዝአብሔር የማቱሳላን እድሜ ከጤና ያድልኽ እመቤቴ ትጠብቅኽ እውቀትኽ የሚገርም ነው ከእግዝአብሔር የተሰጠኽ በእውነት እንዳንተ አይነቶችን ያብዛልን ማን ያዘዋል ወዴት ወዴት ነው ቀስ እያልክ ገዳም የሚለው ስም ለሱ ቦታ አይሆንም አንተ ደግሞ የኸንድ ጣኦት ልታስመልክ ነው ወይስ ካለማወቅ ይሆን እንግዲኽ ካላወክ በማስረጃ መምኽር አብይ ያስተማረውን ስላየኽ አካሔድኽ ታስተካክላለኽ ብዬ ተስፋ አደርጋለው እባክኽ ገዳም የምትለውን ስም ወደቦታው ወደክብሩ ለባለቤቶቹ ለዓለማዊው ሌላ ስም ፈልግ የቤተክርስትያን አባቶች በአስቸኳይ ይኸን ነገር ሊያስቆሙ ይገባል እንደቀልድ መታለፍ የለበትም ገዳም የሚለው ስም ቦታው ይከበር ሳይቃጠል በቅጠል ይሻላል ማን ያዘዋል ወደራስኽ ተመለስ ቆም ብለኽ አስብ ገዳም እንዴት ነው ነገሩ ሰምተሀል
@wendmenehzerihun6381
@wendmenehzerihun6381 Жыл бұрын
መምህር በጣም አመሰግናለሁ ሁሌም ምክኒያታዊ እና ሰው አክባሪ ነህ እድሜ ይስጥህ እግዚአብሔር ያብዛልህ!!!
@nigussolomon6871
@nigussolomon6871 Жыл бұрын
እድሜ እና ጤና ይስጥህ በእውነት!!! ይህ የእግዚአብሔር ስራ ነው
@zewditugalo7840
@zewditugalo7840 Жыл бұрын
መምህር ዘመኑ ክፉወች የሰለጠኑበት ግዜ ነዉ በርታ
@basic-info6367
@basic-info6367 Жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ያበርታህ ጥበብን ይግለጽልህ :: 🥰🥰
@tigisttolossa8172
@tigisttolossa8172 Жыл бұрын
አብይ ግን ትለያለክ ልብ ያለው ልብ ይበል ተባረክ ወንድሜ እውቀት ታላቁን እግዚአብሔርን ታከብራለች 👏🏽👏🏽🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@almasbh6100
@almasbh6100 Жыл бұрын
መምህራችን እንዳጠፍብህ ሥተት የሆኑ ነገሮችን እንዲ አጋልጥልን ፈጣሪ ይጠብቅህ❤❤❤
@haylegebreladinew7322
@haylegebreladinew7322 Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን! መምህር የዛሬው ግልጽ ማንቂያ
@haylegebreladinew7322
@haylegebreladinew7322 Жыл бұрын
በጣም የገረመኝ ይሄ ገዳም ተብዬ ቤታችን አካባቢ ስለነበረ ሁሌ ላየው ፈልግ ነበረ ቤቱን ከውጪ ውስጡን ስመለከተው የተለየ ውበት ስላለው ግቢው እግዚአብሔር ይስጥልኝ።
@liyuwork7831
@liyuwork7831 Жыл бұрын
እጅግ በጣም እናመስግናለን ቀላል የሚመስሉ ግን አጥፊ የሆኑ ነገሮችን እያወጣህ የምታሳይበት መንገድ የሚሰማ ካለ ትውልድ ይታደጋል:: ደግሜ እላለሁ እጅግ በጣም እናመስግናለን
@mershaabebayehu3095
@mershaabebayehu3095 Жыл бұрын
ተባረክ ።
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 Жыл бұрын
ወይ ኢትዮጵያ ወይ አገሬ 😭😭😭
@pronicaarsema894
@pronicaarsema894 Жыл бұрын
በጣዕም ያሳዝናል እግዝኣቢሄር ሆይ ራህርህልኝ
@tsilove2193
@tsilove2193 Жыл бұрын
ሠላም መምህር ከድሮም አይመቸኝም ጩኸቱ እራሱ ይሰቀጥጣል የድንግል ማርያም ልጅ ይገስፀው ሥራውን ያፍርስበት
@sergutgebru1362
@sergutgebru1362 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ
@henokkinfe6846
@henokkinfe6846 Жыл бұрын
እኔጃ ስለአንተ ለመናገር ቃል የለኝም እናመሰግንሀለን ፈጣሪ ጥበቃዉ አይለይ
@abiyyilmasaddistv
@abiyyilmasaddistv Жыл бұрын
Ammmenn Hennie
@SudanSudan-k8m
@SudanSudan-k8m Жыл бұрын
መምህር እግዚያብሄር ያክብርልን ስለምታነቃን የዘመኑ ፍፃሜ ላይ ያለን እኛ ያሁን ዘመን ትውልድ ጆሮን ጭው የሚያረጉ ነገር ነው የምንሰማው ንሰሐ እየገባን ዘወትር መዘጋጀት ብቻ
@edensolomon5057
@edensolomon5057 Жыл бұрын
መምህር እናመሰግናለን እድሜ ይስጥልን
@tizitatsegaye2031
@tizitatsegaye2031 Жыл бұрын
ይሄ ልጅ አመጣጡም አላማረኝም ነበር ብቻ መምህር በርታ ፈጣሪ ይጠብቅህ
@habetamkassa3729
@habetamkassa3729 Жыл бұрын
ልቦና ሰቶ ይመልሰው እግዚአብሔር አምላክ
@sintmanhayle3577
@sintmanhayle3577 Жыл бұрын
መምህር በርታ በጣም ደስ የሚል እይታ ነው አተግን ባለብሩሁ አምሮነህ
@yared09
@yared09 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያፅናልን ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቅልን::
@yesewzertamir8296
@yesewzertamir8296 Жыл бұрын
ማንያዘዋል ጉዞህ ወዴት ወዴት ሆነና አረፈ?አብይ ይልማ ተባረክ ከቻልህ የሚጠፉ ወንድሞች ፈልገህ አናግራቸው ካልሆነ ወደ ሚመለከታቸው አስተላልፍ
@rahelabraham717
@rahelabraham717 Жыл бұрын
ወይ ዘንድሮ ስንቱን ጉድ ሰማን 😂ፈጣሪ ዝምታው ያስፈራል።እንደዚህ እየተከታተልክ ትውልዱን ስለምታነቃ በጣም እናመሰግንሀለን።እግዚአብሔር ይጠብቅህ🙏❤
It works #beatbox #tiktok
00:34
BeatboxJCOP
Рет қаралды 41 МЛН
Леон киллер и Оля Полякова 😹
00:42
Канал Смеха
Рет қаралды 4,7 МЛН
Support each other🤝
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 81 МЛН
It works #beatbox #tiktok
00:34
BeatboxJCOP
Рет қаралды 41 МЛН