ግንቦት 8-አስደናቂው የአባ ዳንኤል ገድል እና የሐዋርያው የቅዱስ አትናቴዎስ ታሪክ

  Рет қаралды 902

ከገድላት አንደበት Ke gedilat andebet & በእንተ ቅዱሳን ኅሩያን

ከገድላት አንደበት Ke gedilat andebet & በእንተ ቅዱሳን ኅሩያን

Күн бұрын

ግንቦት 8-አስደናቂው የአባ ዳንኤል ገድል እና የሐዋርያው የቅዱስ አትናቴዎስ ታሪክ

Пікірлер: 15
@13EmeyeEthiopia21
@13EmeyeEthiopia21 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ገብረ ሥላሴ ሰላምህ ይብዛ🌻እንኳን ደህና መጣህ! ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ጠብቆ ያቆይልን! የቅዱሳን አባቶቻችን እናቶቻችን ሁሉ ረድኤት በረከታቸው ፍፁም አማላጅነታቸው አይለየን! አሜን💙 ወላድተ አምላክ ታግዝህ ስለ መልክዐ ጉባኤው ጉዳይ እደው እዳውን ፈተናውን ታቅልልህ
@asnakudamtew310
@asnakudamtew310 8 ай бұрын
ቃለ ሂወት ያሠማልን ወንድማችን እናመሰግናለን የቅዱሳን በረከታቸው ይደርብን🤲🤲🤲
@genettewelde6372
@genettewelde6372 8 ай бұрын
በአማን ተንሥአ እግዚእነ ! ✝️ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን ✝️በዐቢይ ኃይል ወሥልጣ ✝️አሰሮ ለሰይጣን ✝️አግአዞ ለአዳም ✝️ሰላም ✝️እምይዜሰ ✝️ኮነ ✝️ፍስሐ ወሰላም ቃል ሕይወት ያሰማልን የቅዱሳን አምላክ የቸርነቱ ሥራ ይሥራልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ወንድማችን!
@vjgu7406
@vjgu7406 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛ ወድማችን ገብረ ስላሌ እኳን ደህና መጣህ🌹🌹በእውነት ደስ ይላል ቸሩ መድኃኔ ዓለም አብዝቶ ይስጥህ !!የቅዱሳንን ረድኤት በረከታቸው ይደርብን በጸሎታቸው ይማረን🤲ቃለ ሕይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስት እርስቱን ያውርስልን!!የቅዱሳን አምላክ ይጠብቅህ🙏🌹🌹
@እግዚአብሔርመልካምነ-ኰ5ወ
@እግዚአብሔርመልካምነ-ኰ5ወ 8 ай бұрын
✝️ ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን ✝️ በዐቢይ ኃይል ወሥልጣን ✝️ ዐሠሮ ለሰይጣን ✝️ አግአዞ ለአዳም ✝️ ሰላም ✝️ እምይእዜሰ ✝️ ኮነ ✝️ ፍስሐ ወሰላም ፡፡ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግሥተ ሰማያት ያድልልን አሜን ፫
@senaitgebremedhin7460
@senaitgebremedhin7460 8 ай бұрын
❤️🕯እግዚአብሔር ይመስገን 🕯❤️ አሜን (3) ቃለ ሂወት ያሰማልን ክቡር መምህራችን 🙏 የቅዱሳን አባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን 🤲🤲🤲
@gxg5660
@gxg5660 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ፫ እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን ፀጋውን ያብዛልህ ከቅዱሳን ረዲኤት በረከት ይክፈለን❤❤❤
@kukw9428
@kukw9428 8 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችን ገብረ ስላሴ
@Sarah-ehtemaryamb
@Sarah-ehtemaryamb 8 ай бұрын
በአማን ተንሥአ መድኃኒነ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በእውነት ቃለ በረከትን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ወንድማችን ገብረ ሥላሴ የቅዱሳኑ በረከት ረድኤት አይለየን
@ምንጊዜምተመስገን
@ምንጊዜምተመስገን 8 ай бұрын
በአማን ተንሥአ እግዚእነ ወመድኃኒነ !✝️ እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ገብረ ሥላሴ እንኳን በደኅና መጣኽ !🌷👏🌹በጣም ደስ ይላል መታደልም ነው በእንዲህ ዓይነት በረከት መሣተፍ ቸሩ መድኃኔዓለም ጸጋውን ያብዛልኽ በረከቱን ያድልኽ ለኛም ከበረከቱ ይድረሰን !✝️🕯🕊በዚህ በረከትና በጎ ሥራ ለመሣተፍ ይርዳን 🤲ቃለ ሕይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን በዕድሜ በጤና በቤቱ ይጠብቅኽ !✝️የቅዱሳኑ ረድኤት በረከት ይደርብን አይለየን 🤲✝️
@السيدحسين-ذ6ت
@السيدحسين-ذ6ت 8 ай бұрын
አሜን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን
@haymanoutabayeyoutub565
@haymanoutabayeyoutub565 8 ай бұрын
ቃለ ሒወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን ገብረ ስላሴ
@enateamsal7818
@enateamsal7818 8 ай бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን ወንድማችን
@yshdnxnc3287
@yshdnxnc3287 8 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@AsefelechNegash
@AsefelechNegash 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 18 МЛН
IL'HAN - Qalqam | Official Music Video
03:17
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 700 М.
መስከረም 2-አስደናቂው የመጥምቀ መለኮት የቅዱስ ዮሐንስ ቃል ኪዳን
1:25:38
ከገድላት አንደበት Ke gedilat andebet & በእንተ ቅዱሳን ኅሩያን
Рет қаралды 1,4 М.
ታኅሣሥ 3-ዜና ለማርያም፣ ገድለ አቡነ ዜና ማርቆስ፣ ድርሳነ ቅዱስ ፋኑኤል፣ አቡነ ዳንኤል፣ አቡነ ጽሕማ እና ተአምር
2:36:29
ጳጉሜን 3-ተአምረ ቅዱስ ሩፋኤል፣ ዐፄ ዘርዐ ያዕቆብ፣ አቡነ ቀጸላ ጊዮርጊስ (2016 ዓ.ም)
1:09:43
ከገድላት አንደበት Ke gedilat andebet & በእንተ ቅዱሳን ኅሩያን
Рет қаралды 964
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 18 МЛН