መስከረም 2-አስደናቂው የመጥምቀ መለኮት የቅዱስ ዮሐንስ ቃል ኪዳን

  Рет қаралды 1,468

ከገድላት አንደበት Ke gedilat andebet & በእንተ ቅዱሳን ኅሩያን

ከገድላት አንደበት Ke gedilat andebet & በእንተ ቅዱሳን ኅሩያን

Күн бұрын

Пікірлер: 33
@MarshetMamuy
@MarshetMamuy 4 ай бұрын
ነብየ ልዑል ቅዱስ ዮሐንስ መጥምቀ መለኮት ሆይ ሰላም እልሀለሁ ነብየ ልዑል ቅዱስ ዮሐንስ መጥምቀ መለኮት ሆይ ሰላም እልሀለሁ ነብየ ልዑል ቅዱስ ዮሐን መጥምቀ መለኮት ሆይ ሰላም እልሀለሁ
@senaitgebremedhin7460
@senaitgebremedhin7460 4 ай бұрын
🌻🌼እግዚአብሔር ይመስገን 🌼🌻 አሜን (3) ቃለ ሂወት ያሰማልን ክቡር መምህራችን 🙏 ሰማዕቱ መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ አባቴ ጥበቃህና ረድኤትህ አይለየን 🌻🌼🌻🙏🌼🌻🌼🙏🌻🌼🙏
@vjgu7406
@vjgu7406 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወድማችን ገብረ ስላሴ ሰላምህ ይብዛ አሜን ፫ እኳን አብሮ አደረሰን 🌻🌻🌼🌼አሜን አሜን አሜን የነብይ ልዑል መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ ረድኤት በረከቱ ይደርብን፡በጸሎቱ ይማረን፡ቸሩ አምላክ ስለወዳጅ ብሎ በገባለት ቃል ኪዳን ይማረን🤲🕯ቃለ ሕይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያት እርስቱን ያውርስልን፡የቅዱሳን አምላክ ባልህበት ይጠብቅህ🌻🌻✝️
@kukw9428
@kukw9428 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችን ገብረ ሥላሴ የቅዱሳኑ በረከት ያሳድርብን
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 4 ай бұрын
ወለተ ማርያም 🌼🌾እግዚአብሔር 🌼ይመስገን አሜን ፫ እንዃን🌼 አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ የቅዱ🕯 ነቢይ🌿🌿🌼 ሐዋርያ ሰማዕት🕯 ባህታዊ🕯 መጥምቀ መለኮት ቅዱስ 🕯ዮሐንስ🕯 በረከቱ ጸሎት ምልጃው አይለየን አሜን🌼 ገብረ ሥላሴ ምክርህን ተቀብለናል እሺ 🌼ክርስቲያን🌼 ሰው ለመሆን ያብቃን 🌼ቸሩ እግዚአብሔር🌼🌼 እናመሰግናለን🌼🌼
@السيدحسين-ذ6ت
@السيدحسين-ذ6ت 4 ай бұрын
አሜን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስል ለኛም ማስተዋል ያድለን።
@MarshetMamuy
@MarshetMamuy 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መካሪያችን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሶት አሜን እግዚአብሔር ይስጥልን አምላከ ቅዱሳን ይጠብቀን እንዲያው የምሰማውን መልመድ አይሁንብኝ ለስጋም ለነፍስም ጥቅም ያርግን
@Zagoy7952
@Zagoy7952 4 ай бұрын
አሜን ፫ እንኳን አብሮ አደረስን አደረስህ ወንድማችን ገብረ ሥላሴ ቃለ ህይወትን ያስማልን ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ አሜን
@አምላኬ-ቐ5ቀ
@አምላኬ-ቐ5ቀ 4 ай бұрын
እግዚ አብሔር ይመሰገን እንኳን አብሮ አደርስን የቅዱሳን በርከታችው እረደታችው ይደርብን አሜን (3)
@ለሁሉምጊዜአለው-ጀ3ጀ
@ለሁሉምጊዜአለው-ጀ3ጀ 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ይችን ቀን እንድናይ የፈቀደልን አውደ አመትን ተከትሎ ከሚመጣ መቅሰፍት ይሰውረን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን የቅዱስ ዮሐንስን አንዲቷን ቃል ኪዳን ለመተግበር አምላከ አበው ይርዳኝ ይርዳን ለወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እውነት ነው ከዚህ ምንዝር ጌጥ ያርቀን😢
@sebletiumelisan7136
@sebletiumelisan7136 4 ай бұрын
እግዛብሔር አምላክ እድሜ ጤና ይስጦት እንኳን አደረሶት ከመላው ቤተስቦት
@mekdimekdese
@mekdimekdese 4 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን እመብርሃን ትጠብቅልን አስተዋይ ልቦናን ያድለን
@tesfaneshdejene8981
@tesfaneshdejene8981 4 ай бұрын
ተመስገን እንኳን አብሮን አደረሰን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት በእድሜ በጤና ያድልልን ይጠብቅልን የተግባር ሰው እድ ሆን በጸሎት አስበን ወንድማችን ወለተ ኢየሱስ አደራ
@BehailuMikael
@BehailuMikael 4 ай бұрын
የኔ ጀግና ወንድም በርታ።አንገትህን ደፍተህ ሥራህን ሥራ ሚሉህ እመንፈስ ቅዱስ ነው።ገብረ መንፈስ ቅዱስ ፍጻሜህን ያሳምረው።በረከትህም ትደርብኝ።
@አምላኬ-ቐ5ቀ
@አምላኬ-ቐ5ቀ 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደርሰን ቃለሕ ይወት ያስማልን ወንደማችን
@TopF-hn4lv
@TopF-hn4lv 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን በእዉነት ይሁን ይደረግልን❤❤❤
@misikirzewgeketaw5501
@misikirzewgeketaw5501 4 ай бұрын
በውንጌላዊዉ ቅዱስ ዮሀንስ እና በመጥምቁ ቅዱስ ዬሀንስ ያለውን ልዪነት ብታስረዳኝ እባክህ
@tigist12gm28
@tigist12gm28 4 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን በስላም መጡልን እንካን አደረስን አሜን አሜን ቃለህወይት ያስማልን ላ ይ ሼ ርርርርርር ላ ይ ክክላሼርርርር
@ሀይማኖት-ጨ7ኀ
@ሀይማኖት-ጨ7ኀ 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሒወትን ያሰማልን
@tekeleyodit9304
@tekeleyodit9304 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን
@mulumulu2138
@mulumulu2138 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን ❤ አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሠን ❤ ረድኤት በረከታቸዉ ይደርብን ❤ወንድማችን ገብረ መድኅን እግዚአብሔር ይስጥልን ።❤
@almazabay3111
@almazabay3111 4 ай бұрын
አሜን ፡ አሜን ፡ አሜን ፡ ቃለሕይወትን ፡ ያሰማልን
@St.John-04
@St.John-04 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜኔ ቃለሕይወት ያሰማልን።
@Nona-u1n
@Nona-u1n 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
@AsefelechNegash
@AsefelechNegash 4 ай бұрын
አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@tigisttaye9803
@tigisttaye9803 4 ай бұрын
አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን
@RahelTeka-h1b
@RahelTeka-h1b 4 ай бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@saamerysaamery1890
@saamerysaamery1890 4 ай бұрын
አሜንአሜንአሜን
@TadkanBrhana
@TadkanBrhana 4 ай бұрын
Amen Amen Amen🙏🙏🙏☔️☔️☔️
@mesfinsolomon3466
@mesfinsolomon3466 4 ай бұрын
Amen Amen Amen
@munamersha8001
@munamersha8001 4 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ለአዲስ ዓመት መልካም በዓል ይሁንልን ግን ሰለ ክስ ሞት ክስ ትንሽ ልናገር ሁሉም በህንድ ጣኦት ተደግሞበት ነዉ የሚሸጠው ምክንያቱም ለጣኦቱ ነዉ ግምሻ ገቢ ስለዚህ በዙ አጋንንት አለበት እህቶቼ እባካችሁ ይቅርብን እወደቻኋለሁ
@meri-m5m
@meri-m5m 4 ай бұрын
ቅድስት ማሪና ናት 23ሃምለ ?
@צבצהחחבח
@צבצהחחבח 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤😢😢😢
መስከረም 11-ተኣምረ ወገድለ ቅዱስ ፋሲለደስ (2016 ዓ.ም)
1:15:36
ከገድላት አንደበት Ke gedilat andebet & በእንተ ቅዱሳን ኅሩያን
Рет қаралды 1,1 М.
መዝሙረ ዳዊት Mezmure Dawit  - ረቡዕ (መዝ 61-80)
46:18
ዜማ ተዋህዶ Zema Tewahdo
Рет қаралды 159 М.
Ozoda - Alamlar (Official Video 2023)
6:22
Ozoda Official
Рет қаралды 10 МЛН
Ful Video ☝🏻☝🏻☝🏻
1:01
Arkeolog
Рет қаралды 14 МЛН
ሐምሌ 25-ገድለ አቡነ ሕፃን ሞአ፣ ገድለ ቅዱስ መርቆሬዎስ
1:18:30
ከገድላት አንደበት Ke gedilat andebet & በእንተ ቅዱሳን ኅሩያን
Рет қаралды 1,2 М.
መስከረም 5-ገድለ አቡነ አሮን መንክራዊ፣ አቡነ መልክዐ ክርስቶስ ዘግሸቅ (2016 ዓ.ም)
1:49:43
ከገድላት አንደበት Ke gedilat andebet & በእንተ ቅዱሳን ኅሩያን
Рет қаралды 1,6 М.
ጥቅምት 30-ገድለ ቅዱስ ማርቆስና ስለ ገብረ ሥላሴ (ያልተሰሙ አዳዲስ ጉዳዮች 2016)
2:45:03
ከገድላት አንደበት Ke gedilat andebet & በእንተ ቅዱሳን ኅሩያን
Рет қаралды 2,8 М.
ታኅሣሥ3-በዓታ ለማርያም፣ እንደ ማር የሚጥመው የአቡነ ዜና ማርቆስ ገድል ከወቅታዊ መልእክት ጋር (2017)
2:09:01
ከገድላት አንደበት Ke gedilat andebet & በእንተ ቅዱሳን ኅሩያን
Рет қаралды 1,3 М.
🛑 አትባክኑ || ተነሡ ከዚህ እንሒድ ||ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket  2024 #viral
1:34:47
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 625 М.
ግንቦት 8-አስደናቂው የአባ ዳንኤል ገድል እና የሐዋርያው የቅዱስ አትናቴዎስ ታሪክ
1:07:57
ከገድላት አንደበት Ke gedilat andebet & በእንተ ቅዱሳን ኅሩያን
Рет қаралды 900
Amharic Audio Bible Psalms - Ethiopian Amharic Bible Reading
3:48:29
Amharic Mezmur & Amharic Bible
Рет қаралды 331 М.
ኅዳር 3-እጅግ አስደናቂው የቅዱስ ነአኵቶ ለአብ ገድል እና ገድለ አቡነ መድኀኒነ እግዚእ ዘደብረ በንኰል
1:41:32
ከገድላት አንደበት Ke gedilat andebet & በእንተ ቅዱሳን ኅሩያን
Рет қаралды 1,6 М.
መዝሙረ ዳዊት ረቡዕ - Mezmure Dawit Rebu
43:01
masresham
Рет қаралды 872 М.