ነገን ለትዝታ | Negen Letizita (Official Music Video)

  Рет қаралды 1,513,611

Kassmasse ካሥማሠ

Kassmasse ካሥማሠ

Күн бұрын

Пікірлер: 1 700
@FegegitaReact
@FegegitaReact 3 жыл бұрын
የዓመቱ ምርጥ የሙዚቃ ቪዲዮ - ታድለህ 🔥🔥🔥🔥🔥🔥
@lule2487
@lule2487 3 жыл бұрын
አታሽቃብጥ
@lulustube9241
@lulustube9241 3 жыл бұрын
I really like all his works 🥰🥰
@tube7688
@tube7688 3 жыл бұрын
@@lule2487 ሀሀሀሀ የምን ማሽቃበጥ አመጣሽ እውነት ነው የተናገረው
@soliyanawaleling8410
@soliyanawaleling8410 3 жыл бұрын
@@lule2487 atetla
@lule2487
@lule2487 3 жыл бұрын
የሚደነቅ ስራ ነው እኮ ....ግን የእሱ ማሽቃበጥ ነው ያልኩት
@mnaddismereja
@mnaddismereja 3 жыл бұрын
ምን አይነት ፅድት ያለ ስራ ነው !!! #ክበርልን
@BBOYTOMY33
@BBOYTOMY33 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ምርጥ ስራ 👏
@natework5168
@natework5168 3 жыл бұрын
brooooooooo... congrats
@habeshafriends2900
@habeshafriends2900 3 жыл бұрын
tommy chanleh temelese
@advideos3953
@advideos3953 3 жыл бұрын
Bro congrats for having your channel back
@Dave-vk7fi
@Dave-vk7fi 3 жыл бұрын
Smart tommy, you open a new channel and tell people that you lost your channel to get subscribers.
@meronhabeshawit2461
@meronhabeshawit2461 3 жыл бұрын
Tomiye fkr
@liyabirhane9190
@liyabirhane9190 2 жыл бұрын
ከመቶ አመት አንድ ጊዜ ብቻ ነው የሚገኙት አለም ላይ እንደ ካሥማሠ ያሉ የዘመናችን ክስተት ትችላለህ !!!!!!!!
@Sofi-ks3zo
@Sofi-ks3zo 3 жыл бұрын
ካሥማሠ ባለ ካባው ካሥማሠ ባለ ባርኔጣው ካሥማሠ ባለ ሻሹ ካሥማሠ ባለ ቡልኮው ካሥማሠ ባለ ጋቢው ካሥማሠ ባለ ኩታው ካሥማሠ ባለ ነጠላው ካሥማሠ ባለ ጃኖው ካሥማሠ ባለ ፎጣው ካሥማሠ ሽቅርቅሩ ካሥማሠ ታሪክ አዋቂና ዘካሪው ካሥማሠ የዘመኔ ክስተት💚💛❤
@Sparkmedia45
@Sparkmedia45 3 жыл бұрын
ገልፀኸዋል
@merik2813
@merik2813 3 жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@lizjhones9455
@lizjhones9455 3 жыл бұрын
Oh that's poetic, you'll make a great song writer. Keep creating
@DW-wq2vn
@DW-wq2vn 2 жыл бұрын
ባለአንበሳ ጐፈሬዉ እና ባለአብዬት ጠባቂዉ ልብስ ረሳህ
@Sofi-ks3zo
@Sofi-ks3zo 2 жыл бұрын
@@DW-wq2vn "ተፈሪ ቅድ" ም አለ ረስቸው ነው 😂
@sundiataq
@sundiataq 3 жыл бұрын
My brother, we need English subtitles on your songs! It will increase the reach of your music. Great music... Blessings from Ghana!
@daved5683
@daved5683 3 жыл бұрын
Thanks 🙏🏽 reaching out to support...probably they will enter soon the African music market because this is amazing work
@mreasy9731
@mreasy9731 3 жыл бұрын
Even if u don’t know what he say and u appreciate the music. My brother music is inside u. Big up my 🇬🇭 brother
@brineoconnor7491
@brineoconnor7491 2 жыл бұрын
We love our brothers from the gold coast
@beamlakayire4897
@beamlakayire4897 2 жыл бұрын
The Amharic is complicated enough😂
@tritatsegaye6454
@tritatsegaye6454 2 жыл бұрын
@@beamlakayire4897 😂😂😂😂😂
@eytaye
@eytaye 3 жыл бұрын
ይነገር ይነገር ሰላም ያለው ነገር 🔥🔥 Thanks dude!
@Topmusic-w1l
@Topmusic-w1l 3 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/Z6vPmJWJqNKnZ6c
@AschalewBelay-dr7mu
@AschalewBelay-dr7mu Жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነዉ
@mikiyaszewdu483
@mikiyaszewdu483 3 жыл бұрын
History of Ethiopians in just 3 minutes , 😢we need more kassmasse in this country
@kolev4688
@kolev4688 3 жыл бұрын
YFL on the rise,You'd be hearing from us preety soon!
@SW-et4zb
@SW-et4zb 3 жыл бұрын
Do you know what the lyrics translates?
@solianagebremariam6125
@solianagebremariam6125 10 ай бұрын
Isn't Emperor Yohannes part of Ethiopian history?
@athnibisri2038
@athnibisri2038 Жыл бұрын
ኡኡኡፍፍፍ ግጥሙ በጣም ነው ውስጥ ነሚ ነካው!! Video እራሱ በጣም ታስቦበት ፅድት ያለ ንፁ ጥበብ ነው የሚታይበት!!!
@eyoelg5142
@eyoelg5142 3 жыл бұрын
ካስማሠ በምዕራብውያን የጭንቅላት እጥበት የተወሰደውን ይሄን ትውልድ ለመካስና ወደ አባቶቻችን እውነተኛ ኢትዮጽያዊነት ለመመለስ የመጣ አርቲስት ነው 👏✔️
@wgat9127
@wgat9127 Жыл бұрын
እኔም አንተ ባትኖር ይሄን ሙዚቃ አልሰማም ነበር 🥁🎹🎼🎧 ተባረክ
@AlexAsnke-ku8bp
@AlexAsnke-ku8bp 11 ай бұрын
እኔም
@soliyanawaleling8410
@soliyanawaleling8410 3 жыл бұрын
witnessing history being made K.A.S.S.M.A.S.S.E for the throne
@meronfisha8011
@meronfisha8011 3 жыл бұрын
Definitely 👑
@NahomTilahun
@NahomTilahun 3 жыл бұрын
👑🤴🏾
@ብርጭቆ
@ብርጭቆ 3 жыл бұрын
Shout out to the director Maranata, for giving us such a masterpiece of pure art👏🏽👏🏽👏🏽
@anonarebelflick
@anonarebelflick 3 жыл бұрын
🙏🏾
@የቤሉልናየባቡጂቤተሰቦች
@የቤሉልናየባቡጂቤተሰቦች 3 жыл бұрын
ገና ብዙ እንጠብቃለን ከሱ
@birukashebir8633
@birukashebir8633 3 жыл бұрын
Istg👏👏👏
@birukashebir8633
@birukashebir8633 3 жыл бұрын
@@anonarebelflick keep it up gee💙 real masterpiece
@tequamezemariam3197
@tequamezemariam3197 3 жыл бұрын
እውነት ነው! ኢትዮጵያችን ወደ ጥንቱ ከፍታዋ ሽቅብ እየወጣች ነው። የጥቁሮች ሁሉ የነጻነት ተምሳሌት! ካሥማሰ ዕንቁ የኢትዮጵያችን ሀብት ኑርልን። በርታ።
@aront4598
@aront4598 3 жыл бұрын
KASSMASSE is on another level🔥, But we shouldn't forget about how good his Director Maranata is besmam✨🔥
@anonarebelflick
@anonarebelflick 3 жыл бұрын
🙏🏾
@eanimini
@eanimini 3 жыл бұрын
credit where it is due
@habeshatube2890
@habeshatube2890 3 жыл бұрын
@@anonarebelflick I've got a question .... what are you telling us at the end when kasmase left the scene leaving his wife and his child who were posing for a photo ....... my theory is that you want to tell us he went to the Front to defend his country ....and that's how our fathers kept ethiopia's sovereignty for centuries. just, THANK YOU
@Topmusic-w1l
@Topmusic-w1l 3 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/Z6vPmJWJqNKnZ6c
@bisratyemariam7803
@bisratyemariam7803 3 жыл бұрын
@@habeshatube2890 I had the same thought 😊
@addisaddis5350
@addisaddis5350 3 жыл бұрын
I wish Kassmass and Rophinan work together. Both are intelligent!
@etsegibekele129
@etsegibekele129 3 жыл бұрын
Mhmmm☝️☝️
@doobaa
@doobaa 3 жыл бұрын
በሜዳ ዳሌ መወዝወዝ በራሱ እንደ ጥበብ በሚታይበት በኔ ዘመን ይህን የመሰለ ስሜት ሰቅዞ የሚይዝ ሙዚቃ ለማድመጥ ስለቻልኩ ደስ ብሎኛል: በርታ!👏🏾
@kalkidanteshome3769
@kalkidanteshome3769 3 жыл бұрын
አብዛኛዎቹ የዚህ ትውልድ "ዘፋኞች" ከዚህ የሙዚቃ መልእክትና ቪዲዮ ብዙ ሊማሩ ይገባል! ያምራራራልልልል!!!
@misalemedia9633
@misalemedia9633 3 жыл бұрын
ይህን ልጅ ይህ ትዉልድ ገና አልተረዳውም !! አንተን መሰሎቹ ይብዙልን❤🙏❤
@HewanDemissie
@HewanDemissie 3 жыл бұрын
Reall I hope people understand him. His vision is too far.
@kifleabebew9568
@kifleabebew9568 2 жыл бұрын
Kalat yelainhgnem
@SWAHILINATION
@SWAHILINATION 3 жыл бұрын
🔥🔥🔥
@awalnuru8390
@awalnuru8390 3 жыл бұрын
React on it
@awalnuru8390
@awalnuru8390 3 жыл бұрын
Did you
@adhkhjcdar634
@adhkhjcdar634 3 жыл бұрын
We all know the reactions are coming😏
@sami_2119
@sami_2119 3 жыл бұрын
Happy to see u liking it
@Notorious-uj2yp
@Notorious-uj2yp 3 жыл бұрын
ካስማሰ ፣ ኡኖ እና ማራናታ are like the 3 mesquiteers. Protectors of the tradition
@Dagrude
@Dagrude 2 ай бұрын
ሳይጠየቅ ጥያቄ የሚያስብ ምላሹ የማይቆጥር ውለታ እንዳይቆጥሩት እነሱ ልጅ ሆኖ ሳለ ራሱ ምኞቱ ለታናሹ ቸልተኛ ቅጽሉ በቅንፍም ታጋሹ ...... ምን አይነት መብረቅ ግጥም ነው 😮😮😮 ካስማሰ አንደኛ
@BinalfewKassa
@BinalfewKassa 3 жыл бұрын
ምናለ የዚህ አይነት ፎቶ የሚያነሳ ፎቶ ቤት በኖረ ? የአመቱ ምርጥ የሙዚቃ ቪዲዮ።🙏 👌 ✌️ 👏
@desalegnregasabulbula9802
@desalegnregasabulbula9802 Жыл бұрын
I really admire him...keep going forward brother!!
@footballjunkies7967
@footballjunkies7967 3 жыл бұрын
አሁንም ሌላ ከፍታ ት ች ላ ላ ህ 👌👏👏
@ananiyawerya9018
@ananiyawerya9018 2 жыл бұрын
Yenger yenger Selame yalew neger kasya nurelneeeeeeee ufffa yemer betame temcetogale
@temsmict2641
@temsmict2641 3 жыл бұрын
ካስማሰ የሁላችን ታሪክ ከድምፅህ እስከ ድርጊትህ ትላንትን የማየው ባንተ ነው በእውነት ድሮማ ነበርክ የኔ ጀግና በርታ
@Ethioeduc
@Ethioeduc 3 жыл бұрын
በኢትዮጵያ ትልቁን የትምህርት ቻናል Ethiopian Education ን በመቀላቀል ከ Elementary እስከ University ይማሩ
@abrehamfantahun7036
@abrehamfantahun7036 3 жыл бұрын
Typical Habeshan hip hop Rise up K.A.S.S.M.A.S.S.E👏👏👏
@josefambaye6418
@josefambaye6418 3 жыл бұрын
Abo min ladrgih betam mirt 🇪🇹 neh beka kalat yelegnim you are genius 👏
@abolget5661
@abolget5661 3 жыл бұрын
Kassmasse, I'm proud to be witnessing history being made. Stay Gold brother
@mimitd1
@mimitd1 3 жыл бұрын
አባቶቻችን መንፍሳቸው ዛሬም አለ ማን እንደራስ የኛ አለም እንደኛ ናት ምስክር ነን አለም ባዶ ከብልጭልጭ ነገር ውጭ ምንስ አላት ኢትዮጵያችን አምሳያም የለሽ
@hiwotmasresha9822
@hiwotmasresha9822 3 жыл бұрын
የኛ ዘመን ልዩ ኢትዮጵያዊ ነህ።ስወድህ እኮ😘😘😘
@temuyohannis9971
@temuyohannis9971 2 жыл бұрын
ነገን ለትዝታ🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@JamikTG
@JamikTG 3 жыл бұрын
ካስማሰ......የኔ ጀግና .... ኢትዮጵያ ውስጥ እየኖርክ ታሪክን አውቆ ማክበር ትልቅ ነገር ነው🥰🥰🥰 መልካም እድል ጀግናዬ
@sisaymekonen3236
@sisaymekonen3236 3 жыл бұрын
Wow kassmasse
@tequamezemariam3197
@tequamezemariam3197 3 жыл бұрын
ዕጹብ ድንቅ! ዕጹብ ድንቅ! ብሩክ ሁን ወንድምአለም። ዕንቁ የኢትዮጵያችን ሀብት። ኑርልን። ሁላችሁንም በዚህ ድንቅ ሙዚቃ የተሳተፋችሁ ሁሉ፤አድናቆትና ምሥጋናዬ ይድረሳችሁ። ሰላምና ከፍታ ለኢትዮጵያችን።
@mohammedalbushera5853
@mohammedalbushera5853 3 жыл бұрын
እኔ በእውነት ደጋግሜ አየሁት እጅግ በጣም ውብ ስራ ነው ። እኛ ኢትዮጵያኖች እራሳችንን ከተመለከትን እንደ አባቶቻችን ብዙ ብልፅግና ፣ብዙ ገድል መስራት እንችላለን ። ካስማሰ በርታ አጋሮችህንም እናመሰግናለን ። አክሱማዊትንም(እቴጌን) እናነሰግናለን
@habeshatube1362
@habeshatube1362 3 жыл бұрын
የእውነት ወንድሜ አንተ ትለያለህ
@mulukenleyew8280
@mulukenleyew8280 3 жыл бұрын
የአለባበስ ባህልላችን ያባቶቻችን ለመጀመሪያ ጊዜ በትክክል አሳየህን ዘፈን አላምንም ዘፋኞች መንገስተሰማይ አይገቡም ተሰጦህን በፅድቅ ጥበብ ቀይረው
@kalab85
@kalab85 3 жыл бұрын
This is how you make HISTORY ... amazing production.
@yakobwakjera2102
@yakobwakjera2102 3 жыл бұрын
Wow..... Amezing.... enda gura
@wmm2608
@wmm2608 3 жыл бұрын
እኔ ምን ብዬ እንደማደንቅህ አላውቅም ቃላቶች ያጥረኛል! ምርጥ ምርጥ ስራ ነው!! ግጥም ዜማ ክሊፕ!!! ዋው ነው! ይቅናህ"!!
@derejewondemu9305
@derejewondemu9305 3 жыл бұрын
የኔ ትውልድ !! አለሜን የማይብህ መስኮቴ ውበትየን ማይብህ መስታወትየ 💚💛❤️🦁👑👌 ኢትዮጵያ የ
@kennedyayele1259
@kennedyayele1259 3 жыл бұрын
ወንድሜ ካሥማሠ በዚህ ዓመት ከጅምሩ ለማየትም..ለመስማትም ሚከብዱ ነገሮች ቢኖርም አንተ ግን በሙዚቃው አብዮት ነዉ ያስነሳህ(አስደስተኸናልም)..ስለሆነም ባለህበት ክብርት ይስጥልን..#ጀግና
@dawitjhon6958
@dawitjhon6958 3 жыл бұрын
God bless u kassmasse..u just brought hiphop in a culture that every habesha people can interact much respect to u brahh...i can't wait for the next album keep doing what ur doing ✌💯
@Forgiven369
@Forgiven369 3 жыл бұрын
ምሉዕ ስራ። ከመለኮት የተላከ። በስራው ጥበብ ሰጪው ፈጣሪ ይመስገን። 🥇🥇🥇
@dimlighttube6930
@dimlighttube6930 3 жыл бұрын
this is the best one! finally, we got you! Ethiopiaaaaaaaaaaaa!
@መከባበርጠፋ
@መከባበርጠፋ 3 жыл бұрын
ምርጡ ከካናዳ። ኢትዩጲያየ በመሆኔ አኮራሀኝ እኔም ፎቶ ገጭ ተነስቸ ነበር ትዝታየን ቀሰቀስከው
@reinaase7ven818
@reinaase7ven818 3 жыл бұрын
Not everybody will understand this kinda Rare ART💯 u are a gem 💎 Kassmasse! Keep being you & keep us wonder ❤️
@reinaase7ven818
@reinaase7ven818 3 жыл бұрын
@Insta wow really 😯 congratulations sweetie 👏🤧
@dawitamakle7082
@dawitamakle7082 3 жыл бұрын
አባቴ የህዝቡ ስሜት በደንብ ገብቶሃል ይሄንን ነው ሁሉም የሚናፍቀው የልዕልናችን ዘመን, ይመችህ አቦ በተለይ እኔን አግኝተህኛል።
@abeladdisu6079
@abeladdisu6079 3 жыл бұрын
Surpass expectations 🔥🔥 Endezih aynet musika yabzalin
@user-rz3px8tt6n
@user-rz3px8tt6n 3 жыл бұрын
Wowww gobrzi
@mahletbehailu6851
@mahletbehailu6851 3 жыл бұрын
Big hand for maranata👏👏👏👏👏........kas you the shooting star for this generation
@beamlaktamiru9699
@beamlaktamiru9699 2 жыл бұрын
Video of the year 👏🏾👏🏾👏🏾
@tikureanbessa-
@tikureanbessa- 3 жыл бұрын
The whole music video is mesmerising and catchy. A lot of message is transmitted through the dress. A big shout out to the whole crew for making this beautiful video. 👐🏾👐🏾
@Topmusic-w1l
@Topmusic-w1l 3 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/Z6vPmJWJqNKnZ6c
@ermiyasfikre5145
@ermiyasfikre5145 3 жыл бұрын
Thank you
@henokyohannes8192
@henokyohannes8192 Жыл бұрын
Kasmmmm gorgeous
@beyonkab7865
@beyonkab7865 3 жыл бұрын
ወጣቱ እንዲህ በራሱ ታሪክ ና ባህል ዘመናዊ ሙዚቃ ሰርቶ ሌላውን ሲያስተምር በጣም ያኮራል ትልቅ መልእክት አለው we’re proud of our fathers history, culture, and traditions thank you for the amazing art! 😍 well done! 👏👏👏👏👏👏👏👏
@milidaim2854
@milidaim2854 3 жыл бұрын
Betam emiyamer sera
@maramengistie3448
@maramengistie3448 3 жыл бұрын
ሰው ምንም ቢሆን እንዴት ያምረብታል ልክክ ነው ያለው ዘፈኑ ከዘፋኙ ጋር የምን ጊዜም ምርጥ ቪዲዮ 🙌🙌❤️❤️
@dinblal4245
@dinblal4245 3 жыл бұрын
U r the guy
@konjojohannes4000
@konjojohannes4000 3 жыл бұрын
I love it
@AME-f4l
@AME-f4l 2 ай бұрын
It's 2024 but still searching for this masterpiece Kass tchlaleh & maranata GOAT Director
@beminetkukusha9979
@beminetkukusha9979 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ስራ ነው !! በ3 ደቂቃ ቪዲዮ የሺ ዘመን ታሪክ መዳሰስ እንደሚቻል ያሳዬ ድንቅ ሀሳብ !!
@eyosiyast5249
@eyosiyast5249 3 жыл бұрын
ohhhhhh..... kassmasse is the only one who remember old ethiopian clothes anyways i dont have a word to say he is the great
@jano_online
@jano_online 3 жыл бұрын
ዘፋኝ ነን ለምትሉ Director ነን ለምትሉ Editor ነን ለምትሉ ይሄ እስኪ ምሳሌ ይሁናችሁ ። ሁሌም ከሀገራችው ጀምሩ ዘላችው አሜሪካዊ ነን አትበሉ ።
@pomme-tptadesse4591
@pomme-tptadesse4591 3 жыл бұрын
Indeed Qoselin eko ...
@soliyanatesfagergish1005
@soliyanatesfagergish1005 3 жыл бұрын
💯👍👍
@ephreamgetnet1728
@ephreamgetnet1728 3 жыл бұрын
bettkkl enem esmamalehu
@yakobwakjera2102
@yakobwakjera2102 3 жыл бұрын
Kkkkkkkk
@mohammedalbushera2196
@mohammedalbushera2196 Жыл бұрын
የማይጠገብ ሁሌም ደጋግሜ ደጋግሜ አዳምጠዋለሁ እጅግ በጣም ደስ የሚል ስራ ነው።
@winnyiamcave4236
@winnyiamcave4236 3 жыл бұрын
Why No One Is Paying Attention To This ! They Making history 🔥
@Black-lioness
@Black-lioness 3 жыл бұрын
Pop culture is poison of the creative minds, niche artists
@ogaburan
@ogaburan 3 жыл бұрын
I like it, but subtitles in english will help allot and reach more people
@yaredmandefro818
@yaredmandefro818 2 жыл бұрын
Master piece
@GalilaRout
@GalilaRout 3 жыл бұрын
ጥበብን እዳከበርካት እግዚአብሔር ያክብርህ እደዚ ነው እውቀትን ባግባቡ መጠቀም በቃ የጥበብ እራስ ንህ 👏🏻👏🏻🔥🔥🔥🔥
@THEKing-wf4js
@THEKing-wf4js 3 жыл бұрын
Woooooow 👏👌☝
@abrahamlegesse3331
@abrahamlegesse3331 3 жыл бұрын
DIRECTING TO THE NEXT LEVEL.
@emuphilip7562
@emuphilip7562 3 жыл бұрын
Kassmasse I thank you are best of best ness
@mikiyasfekadu1836
@mikiyasfekadu1836 3 жыл бұрын
እንደሚታደል ነግሬ የኔን ወሰድኩ ዛሬ የድርሻውን ወስዶ ሁሉም፤ ታደለች ሀገሬ። ካሥማሠ (Kassmasse) 😍😍😍
@semahagnatsedie1608
@semahagnatsedie1608 3 жыл бұрын
ዋው ምርጥ ስራ
@biruksamuel9829
@biruksamuel9829 3 жыл бұрын
the video expressed the whole music perfectly. Definitely mind blown
@Ethio-p
@Ethio-p 3 жыл бұрын
አቦ ተባረክ። ዳይረክተሩ ደግሞ እንዲህ አርቆ የተመለከተው ልብህንም አይንህንም የበለጠ ያብራልህ
@anonarebelflick
@anonarebelflick 3 жыл бұрын
🙏🏾
@Temuvlog
@Temuvlog 3 жыл бұрын
ይነገር ይነገር ሰላም ያለው ነገር አሜን ፫ ይነገር እናመሰግናለን ጀግናው
@mikoam8804
@mikoam8804 3 жыл бұрын
የአመቱ ብቻ ሳይሆን የክፍለ ዘመኑ ምርጥ ክሊፕ ያለማካበድ
@anonarebelflick
@anonarebelflick 3 жыл бұрын
🙏🏾
@gxemallowtube1406
@gxemallowtube1406 3 жыл бұрын
He is far from ethiopa music industry man this guy is legendary.......RESPECT BRO .....🔥🔥🔥🔥🔥
@akalandstand9559
@akalandstand9559 3 жыл бұрын
Jesus how are so gentle oooo big up
@yohanneszeru9864
@yohanneszeru9864 3 жыл бұрын
This is Gallery not just music clip wow wow wow keep it up bro 🔥 🔥 🔥
@samuelkelemework2605
@samuelkelemework2605 3 жыл бұрын
Extraordinary!!
@Et_musicxx
@Et_musicxx 3 жыл бұрын
Just witnessing Greatness! Speech less. #legendery
@saremyazhi7731
@saremyazhi7731 3 жыл бұрын
ቃላቶች ሊገልፁህ አይችሉም አንተን ብቻ እድሜህን ያርዝመው!!!
@abiytesh
@abiytesh 3 жыл бұрын
Perfect, በነገራችን ላይ አነዚህን ልብሶች በገባያ ላይ ማዋል ትልቅ ታሪክን መጠበቅ እና አንደ ጥሩ business ሊሆን ይችላል
@abiyengdaw8524
@abiyengdaw8524 3 жыл бұрын
ትክክል ነሽ ማን 👏👏
@den_mend
@den_mend 2 жыл бұрын
ለቅምሻ የምትመስል ውብ እና ጥዑም ዜማ፣ የጆሮን በር ተራምዶ ከልቦና የሚስማማ፣ ማለፊያ ነው! (ተመላልሼ አደምጠዋለሁ፣ ሁሌም እንደ አዲስ ነው የሚሰማኝ)
@GeezTechnologies
@GeezTechnologies 3 жыл бұрын
Every Frame a Painting ; incredible!
@asmamawjegar5761
@asmamawjegar5761 2 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ሙዚቃ አንድ እርጃ እንዳድግ ያየነበት አዳዲስ ስራ አያንብክ ። ከ90ውች ሙዚቃ ያውጣን
@agelgiltv9370
@agelgiltv9370 3 жыл бұрын
History has been made. Long live Ethiopia and our culture!
@danielasrat6791
@danielasrat6791 3 жыл бұрын
Pure.....artistic!
@LucyTip
@LucyTip 3 жыл бұрын
ያንተ እና የ ሮፍናንን ጥምረት ማየት ነው የናፈቀኝ
@Edena5237
@Edena5237 3 жыл бұрын
በጣም ድንቅ የሆነ ስራ ነው። ታሪክን በፎቶ የሚያጸባርቅ፦
@forzasiraj9998
@forzasiraj9998 3 жыл бұрын
HE IS JUST A MUSICAL GENIUS!!! A RISING STAR IN ETHIOPIAN MUSIC WHO HAS BROUGHT A NEW FLAVOR WHICH IS VERY MUCH UNIQUE!
@hannagirma4135
@hannagirma4135 3 жыл бұрын
dis is so classic bruhhhhhhhh
@birhanua485
@birhanua485 3 жыл бұрын
Shout out for the good work.
@innouttube7411
@innouttube7411 3 жыл бұрын
የአመቱ ብቻ ሳይሆን የክፍለ ዘመኑ ምርጥ የሙዚቃ ቪዲዮ
@anonarebelflick
@anonarebelflick 3 жыл бұрын
🙏🏾 😊
@sisaymedia6016
@sisaymedia6016 3 жыл бұрын
ፍቅር ፍቅር ተሞተ ፍቅር ፍቅር ቢሰማ💛🙏
@sistma261
@sistma261 Жыл бұрын
Just Perfect!!!
@selinahabsha6494
@selinahabsha6494 3 жыл бұрын
Ayyy i love it ለምን አለቀ ነዉ የሚያስብለዉ keep the good work king
ካሥማሠ Kassmasse | ሠዋሠው Sewasew  (Official Music Video)
4:59
Thank you mommy 😊💝 #shorts
0:24
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 33 МЛН
Caleb Pressley Shows TSA How It’s Done
0:28
Barstool Sports
Рет қаралды 60 МЛН
ማለዳ | Maleda (Official Music Video)
3:00
Kassmasse ካሥማሠ
Рет қаралды 2,5 МЛН
Gigi ft. Kassmasse | ጂጂ ft. ካስማሰ | Mashup By ProdFre
3:38
ሮፍናን - ሦሥት III ROPHNAN - SOST
16:00
Rophnan
Рет қаралды 4,1 МЛН
ቀና ልብ | Qena Lib (ያልታሰበ ቪዲዮ)
2:49
Kassmasse ካሥማሠ
Рет қаралды 1,9 МЛН
Samon ሣሞን - TIZITA ትዝታ (Official Music Video)
6:01
Samon Zemas
Рет қаралды 2,8 МЛН
Thank you mommy 😊💝 #shorts
0:24
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 33 МЛН