ሮፍናን - ሦሥት III ROPHNAN - SOST

  Рет қаралды 4,152,656

Rophnan

Rophnan

Күн бұрын

Пікірлер: 8 800
@AddisEthioMeron
@AddisEthioMeron 3 жыл бұрын
ላልተወሰነ ግዜ ምንም አይነት ሙዚቃ ባይወጣ ባይ ነኝ አመቱን ሙሉ ይህን ብናዳምጥ 1¼ ግጥሙ ውስጥ ያሉ መልእክቶችን አፋችን ላይ ብቻ ሳይሆን አይምሮአችን ልባችን ውስጥ ብናሰርጽ ልቡ በዘር ያበጠ ሁሉ ተንፈሥሥ ይል ነበር... ፍቅር ይቅርባይነት ታሪክ ከሁሉ በላይ ሰውነት ይቀድማል
@musegemeda2726
@musegemeda2726 3 жыл бұрын
Yeah lik bileshal
@geni8049
@geni8049 3 жыл бұрын
Yet tefashe mari
@onelove4324
@onelove4324 3 жыл бұрын
Please someone pin 📌 this comment... thank you girl for speaking what in my mind 🙏
@Teddy_Electronics
@Teddy_Electronics 3 жыл бұрын
በትክክል ሜሪዬ 💚💛❤🙏
@ሐናማርያም
@ሐናማርያም 3 жыл бұрын
💯
@ahmedinhussen4379
@ahmedinhussen4379 3 жыл бұрын
ነህ የተባልኩት እንዲገባኝ ኋላዬን ዞር ብዬ ብቃኝ ስሜ ተፅፎ አየሁት በክብር ቃል ሰዉ ነህ ይላል❤
@gerrardjr7835
@gerrardjr7835 3 жыл бұрын
My Eyes______reading comments My Ears______listing song My Hand______scrolling down My Mouth______singing song ROPHY #1
@princeofthemack6391
@princeofthemack6391 3 жыл бұрын
dido
@betelhemwondimu4834
@betelhemwondimu4834 3 жыл бұрын
Me to አረ ይሄ ዘፈን ብቻ አይደለም ምን አይነት ጥበብ ነው
@mariamtemam8
@mariamtemam8 3 жыл бұрын
The same to me
@yeabtheyod5333
@yeabtheyod5333 3 жыл бұрын
Enes btl
@osutube7820
@osutube7820 3 жыл бұрын
Me smile reading ur comment😁
@MIKE.D368
@MIKE.D368 11 ай бұрын
if you're still listening this in 2024, this is music is phenomenon!!!
@tombeatz8027
@tombeatz8027 6 ай бұрын
all time classic
@only1_negus
@only1_negus 3 ай бұрын
You already know bro​@@tombeatz8027
@medifunk
@medifunk 3 жыл бұрын
This is not only just music but it's full of truth, philosophy, Patriotism, and love!🙏🏽🙏🏽🙏🏽🔥🔥🔥
@finanentertainment2680
@finanentertainment2680 3 жыл бұрын
Im with u
@eytaye
@eytaye 3 жыл бұрын
I have no words, only who has ears, let him hear!
@preonsinstituteoftechnolog1013
@preonsinstituteoftechnolog1013 3 жыл бұрын
No word to say...We are all speechless...that's why I made Another video of rophnan kzbin.info/www/bejne/aYfGdYSjppKhjZY
@alazek2
@alazek2 3 жыл бұрын
Welcome my bro✌️✌️ best fan
@yaros_media
@yaros_media 3 жыл бұрын
Perfec
@yy-ut3dh
@yy-ut3dh 3 жыл бұрын
that’s what I’m talking about!!
@niwedso
@niwedso 3 жыл бұрын
ቃላት የሉኝም ጆሮ ያለው ይስማ ብቻ
@Hahuab4541
@Hahuab4541 3 жыл бұрын
ብሔራዊ መዝሙር ሊሆን የሚገባው ዘፈን፡፡ ፈጣሪ አንተን ዓይነቶቹን ያብዛልን!!!!!
@bivharbovsamo7540
@bivharbovsamo7540 3 жыл бұрын
amen
@juliana-rj2lw
@juliana-rj2lw 3 жыл бұрын
Yesssss
@yidnkachewzelalem8063
@yidnkachewzelalem8063 2 жыл бұрын
U r right
@sibhatmoges4581
@sibhatmoges4581 2 жыл бұрын
@@juliana-rj2lw 0
@habesha-reverb1244
@habesha-reverb1244 2 жыл бұрын
@@lolobaba9535 ohhh betam offend eyetederegin neww endezi ema anisedeb ebakihin sew endezi atisadeb ebakihhhhhhhhhh 😭😭😭😭😭 eyaslekeskegn neww endezi aynet neger ebakih ke andebetih atinager😭
@mnaddismereja
@mnaddismereja Жыл бұрын
በ2015 እየሰማቹ ያላቹ እስኪ እጃችሁን ✋ ዝንተዓለም የሚሰማ ሙዚቃ
@temesgenwondimu7006
@temesgenwondimu7006 16 күн бұрын
Ene demo 2017
@yonaschali1560
@yonaschali1560 3 жыл бұрын
ወረረኝ!!! ማርያምን!!! At the end of the video, I swear i didn't realize i was alone in home standing from my seat and Claping my hands loudly. I'm Speechless! The song kept me emotional, in deep. The base, the Washint, his tone, the flow it goes from a mourn beat to a fukera beat, the way the different cultural beats ( wollo, raya, fukera...) get mixed... it's sooooooo perfect! The poem - no words to express how deep and true it is, it is jyst የአስተዋይ ሰው ድንቅ እሳቤ! It is a philosphy! The song is a MASTERPIECE! Big respect for Rophnan. Hats off.
@yedesdestilahun4344
@yedesdestilahun4344 3 жыл бұрын
Me too
@wasihunhaile6839
@wasihunhaile6839 3 жыл бұрын
Enaten enenm wereregn
@beforebabylonn
@beforebabylonn 3 жыл бұрын
And thank you for the explanation 👏
@seligashaw2147
@seligashaw2147 3 жыл бұрын
Absolutely!!!
@akazaoni
@akazaoni 3 жыл бұрын
The award for overreacting goes to you
@saratakele5114
@saratakele5114 3 жыл бұрын
በጂጂ ውስጥ ያየኋትን ኢትዮጵያ ዳግም በሮፍናን ውስጥ አየኋት አገሬን ። ረጅም እድሜ ይስጥህ
@Elaltech0955
@Elaltech0955 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያ እንደ አንተ አይነት የጥበብ ሰው ስላላት ተስፋ አትቖርጥም #ሮፍናን
@凯恒-f7i
@凯恒-f7i 3 жыл бұрын
"አሉ ምኒሊኩ መልዕክቱን ሲልኩ ሚስትህን እሚቀማ ማህተም ሚያወልቅ ልጅህን ሊወርሰው ማንነት ሊያርቅ ባሪያው ሊያረገህ ቆሟል ከደጅህ" አማራ ትግሬ ኦሮሞ ሳንል ለእናት ሀገራችን በአንድነት እንቁምላት 🇪🇹
@beyondbo
@beyondbo 9 ай бұрын
Yes we must do this. ETHIOPIA is one .we can't divide because of region. We are making down our country
@hiwot3848
@hiwot3848 3 жыл бұрын
እራሱን ያሸነፈ ለሰው ተረፈ!! God bless you rophnan... This is not just a music... This is a history... A big book! Never been overwhelmed like this🙏🙏🙏
@emaitch7116
@emaitch7116 3 жыл бұрын
Overwhelming indeed.
@amenzeray7133
@amenzeray7133 3 жыл бұрын
Yes this is history
@preonsinstituteoftechnolog1013
@preonsinstituteoftechnolog1013 3 жыл бұрын
No word to say...We are all speechless...that's why I made Another video of rophnan kzbin.info/www/bejne/aYfGdYSjppKhjZY
@guragetube221
@guragetube221 3 жыл бұрын
ማነው እንደኔ ደጋግሞ የሚሰማው አና እያደመጠ ኮሜንት የሚያነበው? ሰላም ለእማማ ሀገሬ 💚💛❤️
@YeneSpace
@YeneSpace 3 жыл бұрын
yehe hulu sew
@ethopiamusic9162
@ethopiamusic9162 3 жыл бұрын
Me 😁😁😁😁
@kiyalove1565
@kiyalove1565 3 жыл бұрын
Me
@disisaz
@disisaz 3 жыл бұрын
ME ME ME
@ashenafibelay2222
@ashenafibelay2222 3 жыл бұрын
እኔም ያነበብኩትን ኮሜንት እየገረብኩ ነው
@alkidommg1049
@alkidommg1049 3 жыл бұрын
ይሄን ሙዚቃ የሰማቹ የምትሰሙ እኔንም ጨምሮ ራሳችንን የምናይበት እና መልስ የምንሰጥበት ግዜ ነው ለሮፍናን አመሰግናለው ለራሴ ቃል ገብቻለው ደጋግሞ ቢበድለኝ ደጋግሜ ይቅር ልል ለፍቅር ቦታ ከሌለሽ ከበር እግዜርን መለሽ !!አይደል ያለው
@adamuabegaz512
@adamuabegaz512 3 жыл бұрын
ትክክል እግዚአብሄርን ስጠብቅ ጽድቅ በአጠገቤ አለፈ
@neba32
@neba32 3 жыл бұрын
ይሄን ስሰማ 354 ሰዎች 👎 ብለዋል ምን ላርጋቸው ይቅር ልበላቸው?
@1Amhara1888
@1Amhara1888 3 жыл бұрын
👌🙏🙏🙏
@preonsinstituteoftechnolog1013
@preonsinstituteoftechnolog1013 3 жыл бұрын
No word to say...We are all speechless...that's why I made Another video of rophnan kzbin.info/www/bejne/aYfGdYSjppKhjZY
@A14-m1j
@A14-m1j 3 жыл бұрын
🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@eriglass1326
@eriglass1326 2 жыл бұрын
Eritrean 🇪🇷 loves you ጀብጀብ ሮፍናን🫵👑 ኣምላኽ ለሁላችን ይጠብቅ ከክፉ ነገር 🇪🇷🇪🇹!❤️
@yeshakabrham7206
@yeshakabrham7206 3 жыл бұрын
ይሄ ነው የኔ ትውልድ 💚💛❤️ እስቲ የኔ ትውልዶች የት ናችሁ
@ፍሬ-ሕይወት
@ፍሬ-ሕይወት 3 жыл бұрын
አለን
@edendemissie470
@edendemissie470 3 жыл бұрын
🙌🏽
@drshibeabera
@drshibeabera 3 жыл бұрын
Alen alen
@Mulegetatube
@Mulegetatube 3 жыл бұрын
አለን
@solianafasil5008
@solianafasil5008 3 жыл бұрын
Alen
@yaredkebede8423
@yaredkebede8423 3 жыл бұрын
በዚች ትንሽ ደቂቃ ከ4ሺ ዓመታት በላይ ወደኋላ ወስደክ የሀገራችንን ታሪክ በሚያሰገርም ቃላትና ከድንቅ መልእክት ጋ ስላስቃኘሀን እራሳችንንም እንድንፈትሽ ስላደረግከን እናመሰግናለን።
@seyoummerga4046
@seyoummerga4046 3 жыл бұрын
እስካሁን ከ 7000 በላይ ኮሜንት ከ 7000 በላይ positive ኮሜቶች ይህ ማለት ከ7000 በላይ ሰዉ መሆን ያማረዉ፤ ሃገር ማለት ምን ማለት እንደሆነ የገባዉ ሰዉ፤ አሁን እየሆነ ያለዉን የተረዳ፤ ዛሬም ማሸነፍ እንደ ሚችል የሚያምን ሰዉ አለ ማለት ነዉ። በቂ ነዉ። በሚገርም ሁኔታ እየረበሹን ያሉ ሰዎች 100 አይሞሉም።
@elsaa6482
@elsaa6482 3 жыл бұрын
Yemirebshutin yeteketelewis?
@nahom9112
@nahom9112 Жыл бұрын
ማነው እንደ አድስ እንደተለቀቀ ሙዚቃ በየቀኑ በአድስ ስሜት የሚያዳምጥ 😢
@mekdibelete5506
@mekdibelete5506 3 жыл бұрын
ስሜ ተጽፎ አየሁት በክብር ቃል ሰው ነህ ይላል ያበደ ነው እስኪ የሮፍ አድናቂዎች እጅ ወደላይ 💚💛❤️🇪🇹👐
@lemlemhailugebremeskel1086
@lemlemhailugebremeskel1086 3 жыл бұрын
👍👍🙏🙏
@dawitzenebe6724
@dawitzenebe6724 3 жыл бұрын
No coming soon No ዛሬ ማታ No ነገ ማታ No promotion He just dropped it again and it's lit 🔥🔥🔥 just u can
@lijsura937
@lijsura937 3 жыл бұрын
Yeah🤙
@kuru2062
@kuru2062 3 жыл бұрын
wow
@kuru2062
@kuru2062 3 жыл бұрын
wow
@wogayehumihretie3589
@wogayehumihretie3589 3 жыл бұрын
hell yeah
@husns1073
@husns1073 3 жыл бұрын
Rophnan drop this lit again🔥
@HenokWendmu
@HenokWendmu 3 жыл бұрын
Perfect bro
@dagi04
@dagi04 3 жыл бұрын
Beyond perfection
@yohanesyeenatulej6538
@yohanesyeenatulej6538 3 жыл бұрын
Wow
@alazargamer5825
@alazargamer5825 3 жыл бұрын
100ሺ subscribers ገበክ👍ይገባካል አባቴ👏👏👏
@sadoart2446
@sadoart2446 3 жыл бұрын
አታካብድ
@hus1s214
@hus1s214 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ልጂህን ያሳድግልክ ስላየሁክ ደስ ብሎኛል
@asmroyal8825
@asmroyal8825 3 жыл бұрын
"የኢትዮጵያ ልጅ ሆይ፣ ልብ አድርገህ ተመልከት። ኢትዮጵያ የተባለችው አንደኛ እናትህ ናት። ሁለተኛ ክብርህ ናት። ሶስተኛም ሚስትህ ናት። አራተኛም ልጅህ ናት። አምስተኛም መቃብርህ ናት። እንግዲህ የእናት ፍቅር፣ የዘውድ ክብር፣ የሚስት ደግነት፣ የልጅ ደስታ፣ የመቃብር ከባቲነት እንደዚህ መሆኑን አዉቀህ ተነሳ።" - አጼ ዮሐንስ ፬ኛ (ሃምሌ 5፣1829 - መጋቢት 2፣1881)
@dagabgaz3129
@dagabgaz3129 3 жыл бұрын
great!
@eliasenigusr3672
@eliasenigusr3672 2 жыл бұрын
That's true
@eliasenigusr3672
@eliasenigusr3672 2 жыл бұрын
That's true
@tweodroshadra4815
@tweodroshadra4815 Жыл бұрын
Fact!!
@fremanrobert
@fremanrobert Жыл бұрын
ለታሪክ ይቀመጥ
@official_samuel_demsew1627
@official_samuel_demsew1627 3 жыл бұрын
ይሄ ነው የኢትዮጲያ ሙዚቃ በቃ ለኢትዮጲያ ትክክለኛ ትርጉም ያለው ሙዚቃ ይመችህ ሮፍናን👍👍👍
@Isewwhatiwear.
@Isewwhatiwear. 3 жыл бұрын
I am not a kind of person who comment on on KZbin but I would like to thank you on behalf of my grandfather Jagema Kello , he fought for one nation, united Ethiopia you are amazing it is not just a music it is documentary and answer for people like me in this hard time we are having god bless you!!!!!!
@sosinaesayas7147
@sosinaesayas7147 3 жыл бұрын
Ohhhh your grandfather is Jagama 😍😍😍😇 you are so lucky ❤️
@mekit.mariam3198
@mekit.mariam3198 3 жыл бұрын
I watched this crying 😢
@yenenehwubetu9698
@yenenehwubetu9698 3 жыл бұрын
A wonderful response! We are children of General Jagama Kello, Abdisa Aga, Belay Zeleke. Atse Tewodros, Atse Minilik.... the heroes and heroines!
@A14-m1j
@A14-m1j 3 жыл бұрын
🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@dagimyeshewalul2037
@dagimyeshewalul2037 3 жыл бұрын
Your grandfather's a legend fr
@sosiqueen4098
@sosiqueen4098 3 жыл бұрын
ይሄ ሙዚቃ ለብዙ ጥያቄዎች መልስና ራሳችንን መጠየቅ ያለብንን ጥያቄዎች ይዟል። ሁሉም ኢትዮጵያዊ አድምጦት ራሱን ጠይቆ ራሱ መልሶ ማንነቱን አውቆ ወደ ቀልቡ ተመልሶ ከምንም ነገር በፊት "ሰው" መሆን እንደሚቀድም ተረድቶ ሁሉም "ሰው" አንድ ቢሆን ብዬ ተመኘሁ። ሮፍናን ለሀገሬ ይሄን ስላደረክ አመሰግናለሁ። 😍በርታልን የኛ ንፁህ🇪🇹
@yamrotdegefu5523
@yamrotdegefu5523 3 жыл бұрын
Derom chewa yeweledew ke chewwa yetewelede, astedadegu yetetstekakele yelushal yehe niw. I just agree with yours.
@edenb9403
@edenb9403 2 жыл бұрын
I am addicted to this song. You are very much loved by eritreans 🇪🇷 Rophnan.
@yote3900
@yote3900 2 жыл бұрын
Hi Eden, hope this message finds you well. I'm addicted to watching Ethiopians and the beautiful people of Eritrea showing mutual love and respect to each other. Stay safe!
@michaelmarkos401
@michaelmarkos401 2 жыл бұрын
god bless u
@Enigmacious
@Enigmacious 2 жыл бұрын
Ur definitely right am also Eritrean can't get it out of mind
@eriglass1326
@eriglass1326 2 жыл бұрын
ኣብዚ ኣለኹ ወልፊ ሒዝኒ ንናይ ሮፍናን ደርፊ 🇪🇷!.
@ghfootball9
@ghfootball9 Жыл бұрын
we are almost the same why don't it
@bulchdemeksa4692
@bulchdemeksa4692 3 жыл бұрын
የኔ ትውልድ ሰው እንዳይሆንበት አጎንብሶ ሄድ ከአንገትና ጀርባው ዘር ጭነውበት you are the best Rophnan
@kotettube3673
@kotettube3673 3 жыл бұрын
በነሱ አድዋን ድል አድርገናል ግን የኛን አድዋን ተሸንፈናል!!! ክብር ልብ አባቴ ያራዳ ልጅ ትልቅ አክብሮት ላንተ
@abitimengestu5793
@abitimengestu5793 3 жыл бұрын
Wow I swear ተኝቼም በህልሜ ይመስለኛል.. ቤተክርስትያንም ቁጭ ብዬ ስብከት የምሰማ ይመስለኛል ....እንደ ፍቅር መቃብር ትረካም የምሰማ ይመስልኝል ብቻ የሆነ የማላቀው አለም ውስጥ ገብቼ ዘፈኑ ስያልቅ እና ስነቃ ሶፋዬ ላይ ኩርምት ብዬ እንባዬ ጉንጮቼን አርስውት እራሴን አገኘሁት ምን ኣይንት ፓዎር ፉል ዘፈን ቢሆን ነው ራራራራራራ በል ወገን....!!!ታሪክህ የተዛባብህ እና የተምታታብህ ሁሉ በ16mi ታሪክህን እወቅ!!! ይህ ዘፈን በEthiopia ያሉ ፋርማሲስቶች ሁሉ መከፋፈልና መሸጥ አለባቸው specially ኦሮምያ ክልል ... ከዚህ በላይ ፈዋሽ መድሀኒት ethiopiayeee አታገኝም ብቃ ስምንት ነጥብ! ሮፍናንዬ ላንተ ቃል የለኝም thank you so much👏👏👏❤️ ሀገሬ ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ💚💛❤️
@henokaddisu5360
@henokaddisu5360 3 жыл бұрын
ተባረክ comment ማለት እንደዚህ ነው
@abiasrat1130
@abiasrat1130 3 жыл бұрын
እሚገርም ገለፃ
@abitimengestu5793
@abitimengestu5793 3 жыл бұрын
@@henokaddisu5360 አሜን አሜን!!! ግን እኮ ሴት ንኝ hahaha🤣🤣🤣
@EediGidey-te2tq
@EediGidey-te2tq Жыл бұрын
ሮፍናን ማለት በዚህ ዘመን የተሰጠን የኛ ትውልድ እና ገፀ በረከት ነው ለዚህም ነው የዚህ ዘመን ትውልድ የሆነው ሁሉ ሚከተለው የሚያደምጠው እና የሚወደው እናከብርሃለን የኛ ትውልድ የሆንከው ኩሩ ኢትዮጵያዊ ወንድማችን ሮፍናን
@AbduKings3
@AbduKings3 3 жыл бұрын
እመኑኝ ከዘረኝነት የፀዳ ሙዚቃ ሁሉም የሚያዳምጠዉ ነዉ rophnan በርታ ጀግናችን
@wubetsiraw6065
@wubetsiraw6065 3 жыл бұрын
ለዚህ ሙዚቃ የሚሆን ቃል የለኝም።
@hayathagos2988
@hayathagos2988 3 жыл бұрын
16 ደቂቃ ሲያልቅ 3 ደቂቃ የሰማሁ አልመሰለኝም 🇪🇹🇪🇹🇪🇹አደኛ ትቺላለህ አባቴ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@taemegebremedhin5825
@taemegebremedhin5825 3 жыл бұрын
“ፍቅር ሳይኖረው ሀገር ሀገሬ አንቺን ሳፈቅር ለፍቅር ቦታ ከሌለሽ ከበር እግዜርን መለስሽ” ሮፍናን
@biluhabtu6516
@biluhabtu6516 2 жыл бұрын
Rophnan 👏🏽👏🏽👏🏽
@dagemkenfe3258
@dagemkenfe3258 3 жыл бұрын
የኢትዮጵያን የ 3000 አመት ታሪክ በ 16 ደቂቃ መግለፅ የቻለ ባለቅኔ እጅግ በጣም ውብ ሙዚቃ በቃ ልቤን በፈቅር የሞላ መርጥ ስራ ተባረክ እሮፋናን
@gelilagirl5005
@gelilagirl5005 3 жыл бұрын
በጣም እንጂ!
@bethlehemnegussie8547
@bethlehemnegussie8547 3 жыл бұрын
💜💜💜ewnet nw,!!! perfectly said !!!💜💜💜🙏
@dagemkenfe3258
@dagemkenfe3258 3 жыл бұрын
@@bethlehemnegussie8547 አመሰግናለሁ ቤቲዬ
@brazilerio6964
@brazilerio6964 3 жыл бұрын
Tinsh kebaterk ye Ethiopia tarik be 3 ametm ayalkem......betam arif music nw gn afterall
@dagemkenfe3258
@dagemkenfe3258 3 жыл бұрын
@@brazilerio6964 የ 3 ሺህ አመት ነው ያልኩት ወንድሜ
@Yeabsiraa12
@Yeabsiraa12 3 жыл бұрын
የታሪክ አስተማሪ ነህ ነው ምለው እኔ የኔ ትውልድ ሚለው መጠሪያክ ላይ ምን ያህል እየሰራክ አደሆነ አየው ዛሬ ኢትዮጵያዊትን ፣ አንድነትን ፣ ፍቅርን ፣ የዛሬ አመጣጣችንን አሰየከን በደንብ ዘመን ማሽር , ዘፈን ተብሎ ማዳመጥ ሳይሆን ታሪክ እንደማወቅ ነው 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነክ❤❤❤
@waliyanews
@waliyanews 3 жыл бұрын
No coming soon No ዛሬ ማታ No ነገ ማታ No promotion He just dropped it again and it's lit 🔥🔥🔥
@ፍሬ-ሕይወት
@ፍሬ-ሕይወት 3 жыл бұрын
He doesn't need all that his work sell on it's own
@danielabreha5834
@danielabreha5834 3 жыл бұрын
He has confidence and knows what he does
@Eyuelin
@Eyuelin 3 жыл бұрын
He already finished his promo on tje first album man he dont need shit now
@amenopia8377
@amenopia8377 3 жыл бұрын
Legends don’t talk too much they just blow up
@dawit_habesha2513
@dawit_habesha2513 3 жыл бұрын
My men it is lit 🔥🔥🔥🔥💯
@natannatan5345
@natannatan5345 3 жыл бұрын
እኔ ኤርትራዊ ነኝ ግን ዘፈኑ በጣም ነው የተመቸኝ (የኔ ትውልድ ሰው እንዳይሆንበት ኣጎንብሶ ሄደ ከአንገትና ጀርባው ዘር ጭነውበት)
@dushidufu9676
@dushidufu9676 3 жыл бұрын
በኛ ዘመንም ለካ ትውልድ አለ እንዳንተ አይነት ጀግና!..ተመስገን ሀገሬ ለካስ የሚጨነቁልሽ ልጆች አሉሽ! ተባረክ!
@salisquat5974
@salisquat5974 3 жыл бұрын
betam yabede music new ay rofenan denk sew yenia adewa belebia lay new☺
@DaraAwexx
@DaraAwexx 3 жыл бұрын
I am Nigerian; my friend played this song for me and explained the lyrics. Really powerful!! Translations would be nice please for everyone to hear the message.
@abiasrat1130
@abiasrat1130 3 жыл бұрын
thank you so mach
@Sport24h1221
@Sport24h1221 3 жыл бұрын
Thanks so much plss share with ur other nigiren friends 🙌
@estifanosekiros3648
@estifanosekiros3648 3 жыл бұрын
Dare Awe I gotcha no worries!
@entertainmentchannel4495
@entertainmentchannel4495 3 жыл бұрын
translating this music is hard bro it revolves around history of Ethiopia you have to know that first
@selgenwoldeyes63
@selgenwoldeyes63 3 жыл бұрын
Big up!
@nahomhailuestif8997
@nahomhailuestif8997 3 жыл бұрын
ቅድምያ ሰው ደግመው ግን ማነ ሲሉኝ ኢትዮጵያ ነው ስሜ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹!!!!!!
@biniabrha7939
@biniabrha7939 3 жыл бұрын
ባለ ሀገርነት ይህ ነው ሰው ሀገሩ እግዛብሔር ነው እግዜር ሀገሩ ፍቅር የድንግል ማርያም ልጅ ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን
@adenaadena982
@adenaadena982 3 жыл бұрын
ቃል አጣውልህ በምን ላድንቅ የዘመነ ጀግና የጥበብ ሰው
@abelbirhanu1
@abelbirhanu1 3 жыл бұрын
wow ✌️✌️✌️✌️✌️✌️🙏🙏
@nebatube7309
@nebatube7309 3 жыл бұрын
Miko n eyayeh tekatelal antema kefer gurage nh ede koy demo min ale telalh miko subscriber kalbeleth yemer
@meskeremtaye1041
@meskeremtaye1041 3 жыл бұрын
abelo
@lavaneluwame9660
@lavaneluwame9660 3 жыл бұрын
አቤል አንተን አይመለከትም ይሄ ዘፈን ለሰው ልጅ የተዘፈነ ነው
@neba5822
@neba5822 3 жыл бұрын
Wededkw?
@Angel-xe4qv
@Angel-xe4qv 3 жыл бұрын
Abel pls bante channel astewawukilet more view yasfelgewal
@ENGLISHFORAFRICAZenebeHailu
@ENGLISHFORAFRICAZenebeHailu 3 жыл бұрын
My heart has been crying lot, my brain has been in pain, my spirit has been in long darkness ... seeing how we failed from the tower of 8200 years dignity, unity, and great history within few years. Ethiopia is a blessed country with unique citizens and at the end of the day Ethiopia give a birth to one legendary chemist, Rophnan, who blends history + music + art + spirit + soul = HOPE! Now, I am blessed with lots of hope and bright future to do everything for my mother land Ethiopia! Thank you for feeding us with eternal food of soul!!! God bless Rophnan, us, and Ethiopia!
@andromedia9649
@andromedia9649 3 жыл бұрын
Great explanation of thoughts
@solsh6467
@solsh6467 3 жыл бұрын
That has been designed by the evilish smart Melissa Zenawi. He knew , this was a free fall for Ethiopia , which he hates a lot.
@ethioselam3651
@ethioselam3651 3 жыл бұрын
U speak my heart
@ENGLISHFORAFRICAZenebeHailu
@ENGLISHFORAFRICAZenebeHailu 3 жыл бұрын
@@ethioselam3651 Thank you, we must support and love him. For me, He is like a big tree in the middle of great desert.
@natan2077
@natan2077 3 жыл бұрын
I would like to award u the best essay about ethiopia Spread love❤❤❤
@amlrahmado212
@amlrahmado212 3 жыл бұрын
Born in Addis Ababa, parents Eritrean.....Thank you for your music, fellow African
@tweodroshadra4815
@tweodroshadra4815 2 жыл бұрын
Parents Tigrariane!!
@AgriTechSolutions360
@AgriTechSolutions360 2 жыл бұрын
I think he is
@sisaymedia6016
@sisaymedia6016 3 жыл бұрын
የኔ ዘመን ሰዉ የጥበብ ጠቢብ ሮፍናን ክብረት ይስጥልን🙏🙏🙏🙏
@makdaahmed4211
@makdaahmed4211 3 жыл бұрын
የሂጃብም የማህተብም ተስፋው ማሰሪያ "ሰው" ነው!! ሮፍ🤟🏾
@mikiasshmelash
@mikiasshmelash 3 жыл бұрын
የጥንቷን ኢትዮጵያን በምናቤ አሳየኸኝ 👏🏽👏🏽👏🏽ፍቅራችንን ይመልስልን 🙏🏾
@canihabtamu6177
@canihabtamu6177 3 ай бұрын
በ2017 እንደገና እንዳዲስ የሚሰማ ? ሁሌ ጥያቄዉ እስካልተመለሰ ይህ ዘፈን ጆሮ ዉስጥ ይጮሃል 🙏✌👏👏👏 ሮፊ ክበር
@raheelastatike2100
@raheelastatike2100 3 жыл бұрын
የኔ ሰው ፩ ሺ ግዜ ቢቻል ላይክ አደረገ ነበር ምርጥ መፅሐፍ ነው ላዳመጠው
@ምህረትየተዋህዶልጅ
@ምህረትየተዋህዶልጅ 3 жыл бұрын
የኔ ትውልድ ትለያለህ ማስተዋል ያለበት ድንቅ እሳቤ ምርጥ ስራ ነው እግዚአብሔር ይባርክህ
@ሸሀድማማ
@ሸሀድማማ 3 жыл бұрын
ተው ያገሬ ልጆች አንድ እንሁን የትም አገር ብንኖር የፈልግን ብመቸን ማን እንዳገር ማነው ያገር ክፋን ስሰማ የማይረበሸው ያለፈው ይበቃናል ድህነታችን ይበቃናል ይቅር እንባባል ....
@comics2311
@comics2311 3 жыл бұрын
ይሄን ስራ ለማድነቅ በመጀመሪያ ሰው መሆን ያስፈልጋል።
@kiddonet1
@kiddonet1 3 жыл бұрын
ትክክል!
@robbosprint4793
@robbosprint4793 3 жыл бұрын
Eko eko enem yalkut yehen neber
@mekdila
@mekdila 3 жыл бұрын
💯
@michaelmarkos401
@michaelmarkos401 2 жыл бұрын
Absolutely
@mesitube2347
@mesitube2347 2 жыл бұрын
Ewunt nw
@tikurgisela6481
@tikurgisela6481 3 жыл бұрын
ሥልጣን ቢኖረኝ - I will put this lyrics in Ethiopian Education Curriculum - I will broadcast this music on Radio everyday day until people feel the real patriotism - I will start my country’s parliament and meeting after we bounce with this music LOVE BEING ETHIOPIAN 🥬🍋🍎
@kidusanbelay5872
@kidusanbelay5872 3 жыл бұрын
ምናለ ስልጣን ሰጪ ባደረገኝ🙏
@tamratbefekadu6549
@tamratbefekadu6549 3 жыл бұрын
I will make it the national anthem man. 🇪🇹
@asfawkefyalew6247
@asfawkefyalew6247 3 жыл бұрын
Wow lik blheal enie erasu lik end mezmur nw always madmtew
@Wintal4262
@Wintal4262 3 жыл бұрын
Says the person who uses fruit for Ethiopian flag
@ማስተዋልንስጠኝቸሩሆይ
@ማስተዋልንስጠኝቸሩሆይ 3 жыл бұрын
ልክ ብለሀል ቢሆንም ከራሳችንን እንጀምር ታሬ
@FegegitaReact
@FegegitaReact 3 жыл бұрын
ሙዚቀኛው ተመልሷል 🙌🔥
@rubydaly4751
@rubydaly4751 3 жыл бұрын
Yeah 👌
@degentlerasnw2944
@degentlerasnw2944 3 жыл бұрын
ብታቀርብልን ደስ ይል ነበር
@robelgeremew6214
@robelgeremew6214 3 жыл бұрын
Ere min muzikegnaw bicha muzika rasu temelesual art malet yihe nw wegene...
@hanawube7273
@hanawube7273 3 жыл бұрын
Be fetena react yekereb yemele like argue
@kaleabudebe5218
@kaleabudebe5218 3 жыл бұрын
አንተ እውነተኛው ፉቹቹ ነህ #1
@prabhakarsekar18
@prabhakarsekar18 3 жыл бұрын
Iam from India . Really Iam a big fan of music Genius Rophnan
@Wende_Zeedad
@Wende_Zeedad 2 жыл бұрын
Who is here after a year, listing every single word as if it's just one day old song? Every single time i listen to it every single time i want to listen to it again. እንደዘመኑ ሰው የኔ ዘር ሳይሆን እስከ ቁስላችን የኔ ተውልድ ብለህ የጠራኸን ደንቅ ወንድም!
@atkubahiru9324
@atkubahiru9324 3 жыл бұрын
ፍልሥፍና ነው የሚገባው ሠው የተወሠነ ነው፡፡ ለዘመናት የሜቆይ ሀብት ያውም የአገር ተባረክ ፡፡ ሥንቱ አገርን ሊያጠፋ ደፉ ቀና ሤል አንተ ደግሞ ሠቀላ!!!!!!!!
@tigistali9464
@tigistali9464 3 жыл бұрын
ድንቅ ስራ ኢትዮጲያዬ ታድለሽ ሁሌም ልጆች አሉሽ ስለአንቺ አዚመው ዘምረው ዘክረው የማይጠግቡ ውብ ልጆች አሉሽ። ያለፉትን የሚተኩ የማይቋረጥ ሰንሰለት የሀገር ፍቅር ውበት ታዲያ ምንሽ ነው ድሀ ሀገሬ የትውልድ የፍቅር ሀብታም ........ኢትዮጵያዊነቴ ኩራቴ ውበቴ ፍቅሬ.......ሮፍናን ተባረክ አኮራኸኝ ።
@abiasrat1130
@abiasrat1130 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ
@wubanchitazebe9241
@wubanchitazebe9241 3 жыл бұрын
በትክክል
@MeseleMoges
@MeseleMoges 3 жыл бұрын
የ እናቴ መቁጠሪያ ዞር ዞር የወጣው ልጇ ሰላም ጤና እንዲሆን በይ እናት አለም ፀሎትሽን ከእኔ ላይ ቀንሰሽ ለኢትዮጵያ አድርጊ እኔ እንድኖር ቢደርስልኝ የአንቺ ፀሎትእማ ለብቻዬ ያለ ሀገርእማ አልኖርማ አንቺ ያየሽውን አላይማ እውነት እውነት ፀሎትሽ ላይ ሀገር ጨምሪበት የኔ ትውልድ ሰው እንዳይሆንበት አጎንብሶ ሄደ ከአንገትና ጀርባው ዘር ጭነውበት። 🔥🔥🔥🙌🙌🙌 ሠላም ለአለም ሠላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ።
@kalkidanbefekadu273
@kalkidanbefekadu273 3 жыл бұрын
💚💛💔
@girumbezarealestateconsult2923
@girumbezarealestateconsult2923 3 жыл бұрын
Wow !!! you are my generation ሰዉ ነኝ ይላል amazing music .
@brookae2050
@brookae2050 3 жыл бұрын
Best lines
@bekelumengstumengstugetene4089
@bekelumengstumengstugetene4089 3 жыл бұрын
ምርጥ
@adamuapp6804
@adamuapp6804 3 жыл бұрын
I'M from USA. I can't speak Amharic, But this song is heart touching. And I wanna visit Ethiopian one day. pray for me.
@kidus5777
@kidus5777 3 жыл бұрын
Lol Nice try
@abr3308
@abr3308 3 жыл бұрын
So how do u undrestand the music bro
@ayeletigiste5343
@ayeletigiste5343 3 жыл бұрын
I just posted the lyrics in English, you’ll find it in recent comments
@eliasenigusr3672
@eliasenigusr3672 2 жыл бұрын
We will
@solomontarekegn5160
@solomontarekegn5160 2 жыл бұрын
Adamu አማርኛ አትችልም??.
@aman6k341
@aman6k341 3 жыл бұрын
He don’t need a Grammy, the Grammy needs him
@milliontsegaye5357
@milliontsegaye5357 3 жыл бұрын
“ይቅር በል አንተ ሰው እራዋ በልበት ጥላቻ ላይ አድዋ ዘማች የልጅ ልጅ እኔ እና አንተ አደለን” አደለን” በጣም የወደድኩት ግጥም
@betelehemdires5930
@betelehemdires5930 3 жыл бұрын
STILL VIBING...God bless you Rophi the negedeEthiopia
@-tekamimereja2879
@-tekamimereja2879 3 жыл бұрын
What a deep lyrics 🔥🔥.!!! this is the masterpiece for generation to come.❗️ Man you are in different level.💚💛❤
@natibeatz7144
@natibeatz7144 3 жыл бұрын
*level
@donead7235
@donead7235 3 жыл бұрын
Well explained
@temesgenaklilu8288
@temesgenaklilu8288 3 жыл бұрын
Your different
@bettgugsa1320
@bettgugsa1320 3 жыл бұрын
ይነዝራል የምወድህ በምክንያት ነው የኔ ሰው ሮፍናን ዘመንህ ሁሉ ይባረክ
@habendenbel4329
@habendenbel4329 3 жыл бұрын
እነ እከሌ አማርኛው እስኪገባቹ አንድ አመት ትጨቃጨቃላቹ ዘፈን ብቻ አደለም ታሪክም ነው የሰራው። 👏👏👏👏❤❤❤ ኢትዮጵያ ❤❤❤
@hanawagen4458
@hanawagen4458 3 жыл бұрын
😁😁😁😁
@ayehushtibebu9540
@ayehushtibebu9540 3 жыл бұрын
Wow nice
@zakariamowliid
@zakariamowliid 3 жыл бұрын
Tho I'm not Ethiopian but i like your music From🇸🇴
@thomaseyob1
@thomaseyob1 3 жыл бұрын
“ጀግና ማለት ይቅር ባይ ነው” absolutely fantastic work 🙏
@jemalali4097
@jemalali4097 3 жыл бұрын
I clicked this song by accident, best accident ever!!!
@meharizeru332
@meharizeru332 3 жыл бұрын
what an inteligent patriotic words comes out from your mouth! ተባረክ!☝🙏🙏🙏
@preonsinstituteoftechnolog1013
@preonsinstituteoftechnolog1013 3 жыл бұрын
No word to say...We are all speechless...that's why I made Another video of rophnan kzbin.info/www/bejne/aYfGdYSjppKhjZY
@aj8229
@aj8229 2 жыл бұрын
ሁሌም በሃገሬ ጉዳይ እንዳለቀስኩ ። ኸረ እንንቃ ተዉ ተዉ !!!!!
@Rebonasport
@Rebonasport 3 жыл бұрын
I just dont want to disgrace this fine art by calling it music. It is a national asset✔★ ሠከላ አባይን ወለደች፣ እናቴም እኔን ♥
@leoul5503
@leoul5503 3 жыл бұрын
With all due respect sir, Music is a big part of Art and National assets
@SWAHILINATION
@SWAHILINATION 3 жыл бұрын
Music genius period. 🔥🔥🔥
@dukeman3927
@dukeman3927 3 жыл бұрын
ya right
@mattylyrcymusicvideo8295
@mattylyrcymusicvideo8295 3 жыл бұрын
Surely
@melkamtegegne7855
@melkamtegegne7855 3 жыл бұрын
yes indeed! and your reaction is dope ;-)
@lovethegame5664
@lovethegame5664 3 жыл бұрын
@Swahili nation I loved your reactions. Keep it up
@mulumebetasmare5001
@mulumebetasmare5001 3 жыл бұрын
@@dukeman3927 Oo
@abegarmedia5613
@abegarmedia5613 3 жыл бұрын
የሮፍናን ትውልድ ግባልኝ፣ ተስፋየ አንተ ነህ ናልኝ፣ ይኸ ሞኝ ያገር ሰው፣በዘር ሊባላ አሰፍስፎ፣ ክብሩን ሊያረክስ ተሰልፎ፣ ትውልዴ ስማኝ እያለ ፣ ሮፍናን ቀደመው ከፊት አልፎ፣ ሰው ነኝ የሚል የፍቅር ድርሳኑን ፅፎ።
@yullitigetachew7900
@yullitigetachew7900 3 жыл бұрын
this put tears on my eyes
@dagabgaz3129
@dagabgaz3129 3 жыл бұрын
nice one!
@bisrattube9656
@bisrattube9656 3 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/anWYaWh7pc2BmJY
@EyoabGamming
@EyoabGamming 2 ай бұрын
የሀገሬ ማንነት ገባኝ ዛሬ የውሸቴ ብዛት ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ አሜን !🙏
@emmyt311
@emmyt311 3 жыл бұрын
I can't stop Crying!!!! This song really touched my heart!!😭 my home land Mamma ETHIOPIA love you!!! May the Almighty God bless Ethiopia and Ethiopians!!!!💚💛❤🙏
@disisaz
@disisaz 3 жыл бұрын
CRYING THROUGHOUT MALE HERE
@HabeshaBookClub
@HabeshaBookClub 3 жыл бұрын
በ፲፮ ደቂቃ ውስጥ ፫ የታሪክ መፅሀፍ ያነበብኩ ነው የመሰለኝ👏 This is not just a music... this is a history book. Thank you Rophnan👏
@ermi6880
@ermi6880 3 жыл бұрын
Put this in a museum... it is a national treasure!!!!!!!!!!!!!!!!
@Selambehere
@Selambehere 3 жыл бұрын
Absolutely! With this anthem he immortalized himself in the eyes of Ethiopians🇪🇹! And I thought it doesn't get any better than Teddy and kassmasse! 🤯
@henokababu5844
@henokababu5844 8 ай бұрын
Exactly.
@YounisOne-iv6pu
@YounisOne-iv6pu 4 ай бұрын
rophnan ሰውን እውነቱ የምትነግርበት መንገድ በጣም ሚሰጥር ነው የኔ ትውልድ🎉
@semayawitseyoum6130
@semayawitseyoum6130 3 жыл бұрын
My most teaching and favorite phrase የኔ ትውልድ ሰው እንዳይሆንበት አጎንብሶ ሄደ ከአንገትና ጀርባው ዘር ጭነውበት 3:41 thank you for that and nice work 🙏🙏🙏😊
@dagi3715
@dagi3715 3 жыл бұрын
This song should be translated to every language in the world. The best lesson for the whole human kind. I'm not a kind of person who comment on KZbin but now I just couldn't pass this feeling without sharing. I've never amazed by any song this much. You just won the hate in my heart and I hope everyone with ear would feel the same way. You have changed my attitude. Thank you so much! God bless you 👏👏👏👏
@bisab5644
@bisab5644 3 жыл бұрын
lol!the rest of the world does not have a problem to recognize and acknowledge the equality of man kind except for Ethiopians. Funny you wait for a single music to change your attitude. how weak!!!
@dagi3715
@dagi3715 3 жыл бұрын
@@bisab5644 If you think the rest of the world is believing in human equality, then you should try to see the inequality between white and blacks right now. To change from bad attitude to the good doesn't mean weakness rather it's an attribute of strong. And the power of Art doesn't measure by quantity but by quality. I Appreciate your opinion but Try to be positive and listen to it carefully then you'll see how powerful message the song carries.
@bisab5644
@bisab5644 3 жыл бұрын
i am not saying there is equality every where. i am saying the rest of the world is way better than us.
@dagi3715
@dagi3715 3 жыл бұрын
@@bisab5644 If that's so we're in the same page as the song can deliver even such a little message... anyways I used those words to show how much the song carried strong messages👍👍👍
@bisab5644
@bisab5644 3 жыл бұрын
@@dagi3715 it sure does. i agree.
@amazingfuturelife4545
@amazingfuturelife4545 3 жыл бұрын
ይህ ዘፈን ከ 7 ሚሊየን በላይ መታየት ያለበት የአመቱ ብቻ ሳይሆን የክፍለዘመኑ አሪፍ እና ምርጥ። የዛሬ 10 አመት በኋላ መደመጥ አለበት ድንቅ ስራ ነው።
@asmeshewa3610
@asmeshewa3610 3 жыл бұрын
ye ethiopia tinsae amelakach mirt sira yane sinsebeseb be andinet enadamtewalen respect for big rophnan
@genethailemariam628
@genethailemariam628 3 жыл бұрын
ከኣስር ኣመት ቦሃላ ኢትዮጵያው በ10 ትከፈላለች
@samuelmarie1267
@samuelmarie1267 3 жыл бұрын
ኣ.. ባሏን ጎዳሁ ብላ ምቀኛ
@lemlemmillion8386
@lemlemmillion8386 3 жыл бұрын
Bro 7 billion sew new yalew
@martinaalemayehu8997
@martinaalemayehu8997 2 жыл бұрын
yeah
@shafobaba5952
@shafobaba5952 3 жыл бұрын
ሮፍናን በእውነት ይህንን የመሰለ እጅግ ጣፋጭ ሙዚቃ ስለሰራህ እና ስለአስደመጥከን በጣም ነው የምናመሰግንህ በርታ!!!
@jd-jedidiahwondwossen4815
@jd-jedidiahwondwossen4815 3 жыл бұрын
A true Patriot , and a Legendary Artist
@frehiwotnegani1906
@frehiwotnegani1906 3 жыл бұрын
Tgfy
@taforabelay4471
@taforabelay4471 3 жыл бұрын
What a music?! I just start my day with a powerful message. Thank you for making this music. I even question myself accordingly and learn more about it. Stay blessed and all the best!
@hani3791
@hani3791 3 жыл бұрын
This has been on repeat for two hours and I still cannot get over the sounds even though I do not understand anything. All I know is that I connected because I grew up in Ethiopia as a child.
@kiyakassa1726
@kiyakassa1726 3 жыл бұрын
I wish you could understand it but I am glad u r still enjoying it.
@Black-lioness
@Black-lioness 3 жыл бұрын
yehāgerē liji aka homegirl welcome home
@solsh6467
@solsh6467 3 жыл бұрын
This is all about the black people rise .
@estifanosekiros3648
@estifanosekiros3648 3 жыл бұрын
He is teaching the history Ethiopia through thick n thin. I feel like I can beat the day with this music any day!
@disisaz
@disisaz 3 жыл бұрын
He packs a lot into this dmed
@babitube5990
@babitube5990 3 жыл бұрын
ተሰጥኦ 100 ድምፅ 100 ግጥም 100 ዜማው 100 የዚህ ዘፈን አንድ ችግር ቶሎ ማለቁ ብቻ ነው። አንደኛ 🙏👏👏👏👏👍👍👍👍
@gelilaassefa3657
@gelilaassefa3657 2 жыл бұрын
ቶሎ ማለቁ?😂😂 My family members are so tired of this song when I play it on repeat. 16 ደቂቃ ሙሉ ልንሰማ ነው ? ይሉኛል
@sirgutnegera
@sirgutnegera Жыл бұрын
ewnet nw 👍👍👍👍👍👍👏
@sirgutnegera
@sirgutnegera Жыл бұрын
Mn cheger ale
@KaluMekonn
@KaluMekonn 11 ай бұрын
Ewenet new
@red_One
@red_One 3 жыл бұрын
I have been lost in the west for a while, thank you 🙏🏾 brother for taking me back home. One Love 🇪🇹🇪🇷🇺🇸🌍
@soccerandentertainment4944
@soccerandentertainment4944 Жыл бұрын
😮
@hermonhalefom6370
@hermonhalefom6370 4 ай бұрын
🎉
@fache_tube
@fache_tube 3 жыл бұрын
በዚ ዘመን ከቴዲ ቀጥሎ ታሪክ ዘፍኖ ያሳየን የለም ከማንም ከምንም ትለያለህ። በጣም አመሰግናለው ፕሮፌሰር ሮፍናን ምንም ብል ያስብለል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤💪💪💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@MASTEWAL_TSEGAYE
@MASTEWAL_TSEGAYE 3 жыл бұрын
gigi yet heda
@fache_tube
@fache_tube 3 жыл бұрын
Esuama yetarik zefagn ayidelechim yetarik memhr nat eji
@abdeabde9297
@abdeabde9297 2 жыл бұрын
Ere ybeltewal
@zumerazuzu1717
@zumerazuzu1717 2 жыл бұрын
ከቴዲም ይበልጣል የምን ቴዲ
@reworkinc.5551
@reworkinc.5551 3 жыл бұрын
No one should sing after such a masterpiece and no one should listen to anyone else if one wants a manifestation of universal awakening that is deeper, rich, and full of wisdom. This work shouldn't be mentioned next to any other work except his own. This generation is lucky to have an artist like this at this divided time.
@astrawrld9998
@astrawrld9998 3 жыл бұрын
Anchi new ager balsema melekteshn tal argesh letalfi new a
@didimosgetachew3414
@didimosgetachew3414 3 жыл бұрын
Rophnan outdid himself... a contemporary masterpiece
@betiyegish1686
@betiyegish1686 10 ай бұрын
My Eyes Water Everytime I Hear It And My Heart In Pain. ሮፍናን የእግዚአብሔር ድንቅ ሥራ !
@ephremnegash9460
@ephremnegash9460 3 жыл бұрын
ምን አይነት ግሩም ድንቅ ልጅ ነው እባካቹ አቦ ዘመኑ ይባረክ ሠከላ አባይን ወለደች ..................
@dang5647
@dang5647 3 жыл бұрын
አንዳንዴ ስለ አንዳንድ ሠው ችሎታ እና የመክሊቱን ልክነት ለመግለፃ ይከብዳል ለኔ ከነዚህ ቃል ከማይገልፃቸው ውብ የሆኑ የጥበብ ሠወች ውስጥ ግንባር ቀደሙ አንተው ነህ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ
@fitsumyasabu9286
@fitsumyasabu9286 3 жыл бұрын
አሜን
@preonsinstituteoftechnolog1013
@preonsinstituteoftechnolog1013 3 жыл бұрын
No word to say...We are all speechless...that's why I made Another video of rophnan kzbin.info/www/bejne/aYfGdYSjppKhjZY
@markoseabrhame6461
@markoseabrhame6461 3 жыл бұрын
እጅግ የሚገርም ስራ የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅህ * ሰው ነኝ ቀጥዬ ኢትዮጵያዊ *
@hargeyoseph6356
@hargeyoseph6356 3 ай бұрын
this music, dare i say ALBUM is the most underrated songs of all time. it gives me chills and goose bumps everytime.
SOST
16:01
Rophnan - Topic
Рет қаралды 189 М.
GIGI  Best Music Collection|  ጂጂ ምርጥ ሙዚቃ ስብስብ
18:59
99.9% IMPOSSIBLE
00:24
STORROR
Рет қаралды 31 МЛН
Support each other🤝
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 81 МЛН
እንኳን አደረሳችሁ | አኬ | Apostolic Answers | እናት ቤተክርስትያን Enat Betekrstian's Live
1:47:35
ሮፍናን - ተስፋ | ROPHNAN - TESFA
4:11
Rophnan
Рет қаралды 1,6 МЛН
የሀብታም ልጅ ሆኜ ጐዳና ወጣሁ | Dr. no |ወቸው GOOD|
4:50:01
🔴  leykun  ሙሉ አልበም new full album 2024
18:24
Ethio React
Рет қаралды 9 М.
Best of ProdFre Mashups So Far non stop
33:14
Prod Fre
Рет қаралды 118 М.
Michael Belayneh - ሙሉ አልበም_  Non Stop _ Ethiopian New Music 2024
1:00:08