ገንዘብ ለማግኘት 3 Steps ተከተሉ፤ ከዚህ ወጪ ሌላ መንገድ የለም|3 Steps to make money|

  Рет қаралды 12,290

Kirubel Ahadu

Kirubel Ahadu

Күн бұрын

2ተኛ ዙር የዩቲዩብ ክላስ አዳማ ላይ ለመማር 0948486063
በራስ መተማመን ለማሳደግ 4 ወሳኝ ነጥቦች| Tips to improve confidence
• በራስ መተማመን ለማሳደግ 4 ወሳኝ ...
in this video we discussed on how to get or acquire what you want in life. practical steps towords your goal.

Пікірлер: 86
@SurafelSolomon-ef7yo
@SurafelSolomon-ef7yo Ай бұрын
ኪራ ያስቀመጥኩትን ፍርሀቴን ነካህብኝ የማደረስበት ሀሳብ የለም የሀሳብ መርማሪ ነክ ግን እወጣዋለው ድል በእድል የሚታደል ነገር አንዳሎነ በብዙ መጋደል እና ጥረት የሚመጣ እንደሆነ ፈተና እራሱ መስሚያ እንደሌለህ ሲያውቅ ጥሎክ እንደሚሄድ በአንድ ነገሬ ላይ ትኩረት ግድ ይለኛል ተረድቻለው🙏❤❤❤❤❤
@nigussolomon6871
@nigussolomon6871 Ай бұрын
ትክክል ኪራ በተለይ 1ኛው ወሳኝ ነው የኔ የምንለው ነገር ሊኖር ግድ ነው! እግዚአብሔር ይስጥልን🙏
@user-qg5ds6xz9m
@user-qg5ds6xz9m Ай бұрын
የኔ ወንድም አቦ የመችክ አንተን ስከተተል ሀይል ይጨምረኛል❤❤❤
@HayatjemalHayat
@HayatjemalHayat Ай бұрын
ኬራዬ በእናትህ አረብ ሀገር ስላለን ሰዎች ትንሽ ሪሰርች ሰርተህ ባለንበት እንዴት ራሳችንን መቀየር እንደምንችል ቪድዮ ስራልን
@danielmoges9196
@danielmoges9196 Ай бұрын
ኪሩ ሰላም ምርጥ vedio ናው አዎ ገንዘብ ለማግኘት መንቀሳቀስ እንደሚያስፈልግ ገባኝ ግን እንድኔ አይናቱ የኮሌጅ ተምርያለው በ diplome ፈተና አልሳካ ብሎኝ እየጠበኩ ናው ቢሳካልኝ አዳማ ስራ ነገር ባገኝ ጋብቼ የ you tube course ብማር ዳስ ይለኝ ነበር አሁን እኔ asella ናው ያለሁት በ ነገራችን ላይ accounting ናው የተማርኩት እንደ ምንም ብዬ ከቤተሰብ አይን ዞር ማለት ናው የምፈልገው ምክንያቱም ከፍታቸው ታምረው ሲቀማጡ አይወዱም ና
@HayatGumataw
@HayatGumataw Ай бұрын
በዚህ ሙያ የተሠማራችሁ አንቂወች በወሎ ደሤ ብቅ ብትሉልን
@VycuIvug
@VycuIvug 22 күн бұрын
ክበርልኝ ወንድሜ❤ ልዩ ሰው ነክ የንተን ቪዲዩ ባየው ቁጥር እራሴን እያገኝው ነው
@anwarabdu9820
@anwarabdu9820 Ай бұрын
ዋው ልክ ልኬንነው የነገርከኝ አሏህ የተግባር ሰውያርገብ እናመሰግናለን
@herutmengistu1947
@herutmengistu1947 Ай бұрын
እጅግ ከልብ እናመሰግናለን የምንወድክ ኪሩቤዬ❤🙏
@user-un3ql4lf3b
@user-un3ql4lf3b Ай бұрын
ገዘብን ማሳደድ ከፈጣሬ ያጋጫን ብለን እሚተወዉስ ምን ትላለህ❤
@MeronMelese-nk1sg
@MeronMelese-nk1sg Ай бұрын
የማይሠራ አይብላ ይላል ቅዱስ ቃሉ ! አንድ ሠው ሙሉ ጤና እያለው ያለመስራት መለገም ነው! መለገም ደሞ ሀጢያት ነው ! እኛ ጤነኛ ሆነን እጅግ በርትተን መስራት አለብን ከዛ መስራት ለማይችሉት ለታመሙ ፣ በአልጋ ላሉ ፣ ለአረጋውያን መርዳት አለብን ይሄ የጤና እና የጉልበት አስራት ይሆናልናል ። ጤና የሠጠንን ፈጣሪን እናስመሠግንበታለን 🙏
@masetewal6914
@masetewal6914 Ай бұрын
ኪራዬ ❤️እናመሰግናለን 🙏
@pes.pronati8559
@pes.pronati8559 Ай бұрын
My Virtual brother, betam amesegnalew. Ena just appreciate lemadreg yakel bank accountkn askemtlgn ke university fee belay yemiyaweta course new zare yewesedkut.
@MesiTube-cz2sr
@MesiTube-cz2sr Ай бұрын
ቤተሰብ ግን የምር ይገርምል ለማይረብ ካብል ካብል የምጫወቱቱን ከሚገመተዉ በላይ እናሳድጋለ ይእ ልጅ ግን ለራሱ ብቻ አደለም እምያድገዉ እኛንም ይዞን ነዉ እያደገ የለዉ እና ቢሊስ አምሳ ሺ እናስገባዉ
@kirubelahadu
@kirubelahadu Ай бұрын
Fetari yakbrlign
@user-mg4iz7lk6v
@user-mg4iz7lk6v Ай бұрын
Tkkl kezam belay ygebawal yew ene kumneger lay slemangen enji
@beranamagarsa9437
@beranamagarsa9437 Ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን ወንድሜ ተባረክልን ❤❤❤❤
@Rediet_E
@Rediet_E Ай бұрын
I needed to hear this today, Thanks a lot Kirubel🙏
@yonatangenetu4611
@yonatangenetu4611 7 күн бұрын
your videos is so interesting and helpfull kira keep up
@bemaleda626
@bemaleda626 Ай бұрын
you are amazing man. ከላይ እንገናኝ 💪
@genetaemare8994
@genetaemare8994 Ай бұрын
Betam perfect 😍 germonal eytah betam yemamnbet hesab enamesegnalen
@madhanitb3840
@madhanitb3840 Ай бұрын
Kira betam gobez leji Anten be akal lemagenget men maderg aleben
@SosinaEshete
@SosinaEshete Ай бұрын
yes enmsegenalin❤❤❤
@user-wo9tt8ek6r
@user-wo9tt8ek6r Ай бұрын
አመሰግናለው ወንድሜ
@EthioSkillShare
@EthioSkillShare Ай бұрын
You're right.
@zuzuቲዩብ-fy8kp
@zuzuቲዩብ-fy8kp Ай бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን
@SOFYAHUSSN-wy2gg12
@SOFYAHUSSN-wy2gg12 Ай бұрын
በትክክል ከፍለን እንማር የሚል ሰው ትንሺ በርሰት ሰው ነው
@astertakluu
@astertakluu Ай бұрын
አምሰግናለሁ
@user-sc8jr5vj8v
@user-sc8jr5vj8v Ай бұрын
አናመሠግናለንጀግናየኪሩ❤❤❤❤
@HabtamuYihune-sw4kz
@HabtamuYihune-sw4kz Ай бұрын
ኪራየ የምር ድንቅ ሠው ነክ በርታልን
@GirumYasenah
@GirumYasenah Ай бұрын
so good
@adiskedest3509
@adiskedest3509 Ай бұрын
እናመሰግናለን ❤❤
@user-ul1ew4gk5v
@user-ul1ew4gk5v Ай бұрын
Wow betami aemsgnalu bertalin
@user-tb3dz1hp1f
@user-tb3dz1hp1f Ай бұрын
Enemasaginalen biro
@sewdabintaswed8331
@sewdabintaswed8331 Ай бұрын
Dear Kirubel first of all I would like to appreciate and thank you 4 your marvelous ideas. I used to watch most of your videos and found them interesting. What I wanna suggest you is, it's better if your videos have summarizing session. I mean try to summarize d main points at the end. With great respect
@kirubelahadu
@kirubelahadu Ай бұрын
Thanks
@ge5967
@ge5967 Ай бұрын
በጣም ነው ምናመሠግነው
@Mimi-yz1zp
@Mimi-yz1zp Ай бұрын
Kira anta eko arif wandem arif godaga nahe ❤❤❤❤❤ enamasagenaln
@EMAbrandChannel-v7t
@EMAbrandChannel-v7t Ай бұрын
@user-ri4hl1xd3e
@user-ri4hl1xd3e Ай бұрын
thank you very much Kira trust me i will champion one day by your channel
@user-ss1kg9dp6u
@user-ss1kg9dp6u Ай бұрын
Thank you 🙏 kiraye & Abani🙏❤️
@Eden-wv9ws
@Eden-wv9ws Ай бұрын
❤❤❤
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 Ай бұрын
አመሰገናለው በጣም አሪፍ ሀሳብ ናው
@dawitbirhanu8999
@dawitbirhanu8999 Ай бұрын
THANK YOU !🙏🙏🙏
@hawletjemal-pz4ys
@hawletjemal-pz4ys Ай бұрын
የኔ ጀግና እኮ ነክ በርታልን
@fanidani3950
@fanidani3950 Ай бұрын
Thank you bro
@edenlegesse8299
@edenlegesse8299 Ай бұрын
It's very important. thank you
@yodittekle5748
@yodittekle5748 Ай бұрын
Fetari ybarkh
@seniyemrtua
@seniyemrtua Ай бұрын
😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@BeaziBeazi
@BeaziBeazi Ай бұрын
No word❤
@MILLIONMULUGETA-lj9vx
@MILLIONMULUGETA-lj9vx Ай бұрын
People are buying and selling different things in the world.
@etaferahugetahun3080
@etaferahugetahun3080 Ай бұрын
Bezgeyem aykerm 🙏
@user-wr3jj4lm1f
@user-wr3jj4lm1f Ай бұрын
❤❤❤ nice 👍👍👍
@godislove1474
@godislove1474 Ай бұрын
Hi hello there I heard you saying no one special for me you are special because you avoid laziness and working hard that is make you chosen and special sorry for me I believe I'm a special I keep saying for myself when I say this is kindly and humble way anyways thank you sister is the best love you my special brother❤❤❤Tuti sis ❤️ 💙
@user-ec5os2pm7o
@user-ec5os2pm7o Ай бұрын
Sl graphics design in box lawerak echelalew pls ?
@Amen-pf3xq
@Amen-pf3xq Ай бұрын
የኔ ችግር ነው ይሄ
@Mood_Stars
@Mood_Stars Ай бұрын
Kira thank you
@HannaGebre-ht9gq
@HannaGebre-ht9gq Ай бұрын
Thank u 😊
@AlemZewde-i7v
@AlemZewde-i7v Ай бұрын
Hasabh betam tru new gn bemiketlew amet stl
@YaredTeame-f2n
@YaredTeame-f2n Ай бұрын
Wedkalew kiraye
@HannaGebre-ht9gq
@HannaGebre-ht9gq Ай бұрын
Merex sew
@user-gd8kq4un9q
@user-gd8kq4un9q Ай бұрын
Thank you
@MulukenSintayehu-le7lj
@MulukenSintayehu-le7lj Ай бұрын
tanks❤❤
@alemdagim699
@alemdagim699 Ай бұрын
Thanks my bro❤😍🙏
@mesobethiopian121
@mesobethiopian121 Ай бұрын
“Unless ካልዘረፍክ በስተቀር” got me 😂
@TsagabMat
@TsagabMat 21 күн бұрын
🙏🙏🙏♥️♥️👍👌
@baniaychu7478
@baniaychu7478 Ай бұрын
👍👍👌👌
@MuluAbreha
@MuluAbreha Ай бұрын
❤❤❤🙏🙏🙏
@mihretanberber8169
@mihretanberber8169 Ай бұрын
😍😍😍👍👍👍
@user-dc6ol5eo3t
@user-dc6ol5eo3t Ай бұрын
❤️❤️❤️❤️🎉🎉🎉
@dawitbirhanu8999
@dawitbirhanu8999 Ай бұрын
WHAT MY WEAKNESS
@GgGg-zi5mg
@GgGg-zi5mg Ай бұрын
👌👌👌👍👍👍❤❤❤🎉🎉
@Birtukanmelkamu-iu8ih
@Birtukanmelkamu-iu8ih Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂
@pj6930
@pj6930 Ай бұрын
ሃሳብ መሸጥ ራስህ መግለፅ።የቀኒየለይ ኪሩ👌
@meklitk.9703
@meklitk.9703 Ай бұрын
Don't say "aydelm ,aydelem" arba gize alubalta mitawera new mimeslew
@kirubelahadu
@kirubelahadu Ай бұрын
Be respectful my sister
@MaronAregay-oj2mj
@MaronAregay-oj2mj 14 күн бұрын
❤❤❤
@FiroMen-d3m
@FiroMen-d3m Ай бұрын
@SayedAhmada-x4m
@SayedAhmada-x4m Ай бұрын
❤❤
@YifatAyfokr
@YifatAyfokr Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@user-ek4wt7xi5j
@user-ek4wt7xi5j Ай бұрын
❤❤❤❤
@IPhonetastic-bf6ro
@IPhonetastic-bf6ro Ай бұрын
❤❤❤❤❤
@user-gd8kq4un9q
@user-gd8kq4un9q Ай бұрын
Angry Sigma Dog 🤣🤣 Aayush #momson #memes #funny #comedy
00:16
ASquare Crew
Рет қаралды 49 МЛН
PEDRO PEDRO INSIDEOUT
00:10
MOOMOO STUDIO [무무 스튜디오]
Рет қаралды 26 МЛН
When you discover a family secret
00:59
im_siowei
Рет қаралды 35 МЛН
እንድሮው እንዲወድሽ ይህን አድርጊ
22:54
Ahadu podcast
Рет қаралды 29 М.
ላላገቡ ሰዎች ምርጥ 10 ምክሮች! |Melhk Media|መልሕቅ ሚዲያ
30:26
Melhk Media - መልሕቅ ሚዲያ
Рет қаралды 43 М.