ሌላ ምንም ተአምር የለውም 4ቱን ነገር ብቻ አድርጉ |4 steps to get what you want in life | kirubel ahadu

  Рет қаралды 20,620

Kirubel Ahadu

Kirubel Ahadu

Күн бұрын

2ተኛ ዙር የዩቲዩብ ክላስ አዳማ ላይ ለመማር 0948486063
በራስ መተማመን ለማሳደግ 4 ወሳኝ ነጥቦች| Tips to improve confidence
• በራስ መተማመን ለማሳደግ 4 ወሳኝ ...
in this video we discussed on how to get or acquire what you want in life. practical steps towords your goal.

Пікірлер: 148
@genetwodefraw5821
@genetwodefraw5821 2 ай бұрын
የስደት እህቶቸ ፈጣሪ የእረፋት እጀራ ይስጠን አሜን
@kebernsh208
@kebernsh208 2 ай бұрын
አሜን
@endenatejigushamati7227
@endenatejigushamati7227 2 ай бұрын
አሜን❤
@hanna4751
@hanna4751 2 ай бұрын
አሜን
@AynalemTayuTayu
@AynalemTayuTayu 2 ай бұрын
Amen
@አፎሚያ
@አፎሚያ 2 ай бұрын
አሜን 3
@AlemKemal-f6i
@AlemKemal-f6i 6 күн бұрын
እውነት ነው የምታወራው ሁሉ የአሁን ወጣት ዘሎ አብታም መሆን ነው የሚፈልጉት ሂውት እደዛ አይደለም ዋጋ ያስከፍላል ሀያ ደርጃ ባንዴ መውጣት እንደማዪቻል ሂውትም እንደዛው ነው ከእግዚአብሔር እርዳታ ጋር ሁሉ መልካካም ይሆናል በርቱ መበርታት ብቻ ነው የሚጠበቅብን በርቱ ❤❤❤❤❤
@HanaMengesha-z5q
@HanaMengesha-z5q Ай бұрын
ኪራ ለምትሰጠን ምክርና ማስተማር ከልብ እናመሰግናለን እውነት ለመናገረ ኢነርጅህ ሀይ ነው ጎበዝ በረታ ከዚህ በላይ ይጠበቅብሃል
@WeloMohamed
@WeloMohamed 2 ай бұрын
ኮሩቤል ምርጥ ሰው ትመቼኛለህ በጣም ነው የምከታተልህ ከሳውዲ ጂዳ
@aminaath266
@aminaath266 2 ай бұрын
ትክክክል የኔ ሂወት ነዉ አሁን ግን ያሰብኩትን በተግባር እያደረኩት ነዉ ብከስርም ባተርፍም አልፈራም በትልቅ ያሰብኩትን በትንሽ መድረግ ይቻላል ልክ ነህ ክበርልን ኪራዬ በጣም ምርጥ ሰዉነህ ከማቃችዉ ሚዲያሁሉ በትክክል የምታወራዉ አንተነህ ቀጥልበት እናመሰግናለን 🙏👍🥰
@Epha_aschalew07
@Epha_aschalew07 2 ай бұрын
ቀላል ቢሆን ሁሉም ሰው ያደርገው ነበር! HARD WORK PAYS OFF!
@zlfazlafa4175
@zlfazlafa4175 2 ай бұрын
❤❤❤❤ወንድም አለም ፈጣሪ ይጠብቅህ
@Hapase-bp5go
@Hapase-bp5go 14 күн бұрын
በእውነት ኢትዮጵያዊው ኦርዶቶክስ ክርስቲያን ❤❤❤❤❤ወንድማችን እንወድሃለን ❤❤❤❤በርታ እንድለወድ ትልቁ አምላካችን ይርዳኝ❤❤❤❤❤
@user-gy7qt2lx7v
@user-gy7qt2lx7v 2 ай бұрын
ኪራ ከእድሜው በላይ ነው ክብር ይስጥልኝ ወንድሜ
@Ethio_TechReview
@Ethio_TechReview 2 ай бұрын
ከምር ኪራ አመሰግናለሁ ይህን ቪዲዮ የጀመርኩት ሌሊት 6:-30 ነዉ በሆነ ነገር ተደብሬ ነበር ማለትም ቻናሌ አላድግ ስለዚህ ሚያግዘኝን Contant ሰርች እያረኩት ያንተን video Thumbnail አየዉ Titl ሳበኝ ኪሊክ አርጌ ከፈትኩ ሚገርመኝ አንድ video ቢበዛ ከ 10-15 ደቂቃ በላይ ማየት ይሰለቸኛል ግን ከምር ይሄ Content እራሴን ቆም ቢዬ እንዳይ ነዉ ያረገኝ። በድጋሚ አመሰግናለሁ ኪራዬ🙏🙏 በነገራችን ላይ 2 ንም ቻናልህን ወድጄዋለዉ ❤Keep going Kira we need more about this topic🎉
@kirubelahadu
@kirubelahadu 2 ай бұрын
Thanks man keep working ysakal
@Ethio_TechReview
@Ethio_TechReview 2 ай бұрын
yes! Exactley i'm never give up but thank you kira🙏
@mazaawol6386
@mazaawol6386 2 ай бұрын
ወላሂ የልብ አድራሻ ነህ ፈጣሪ ይጨምርልህ❤❤❤
@user-fl1cf6ld1h
@user-fl1cf6ld1h 9 күн бұрын
እሺ ወድሜ በጣም አመሰግናለው ኑርልኝ
@user-hu2qc2fx3r
@user-hu2qc2fx3r 2 ай бұрын
ዋው ከልብ እናመሰግናለን እጂግ ግሩም ❤❤❤ትክክል ሰው ከስር ይለወጣም ችግራችን በአቆራጭ ለመክበር ነው እግዚአብሔር ሲፍቅድ ሁሉ ነገር ይሳካል.
@Netsanethomes
@Netsanethomes 2 ай бұрын
ተባረክ
@AlemKemal-f6i
@AlemKemal-f6i 6 күн бұрын
yess yess God bless you biro ❤❤
@godislove1474
@godislove1474 2 ай бұрын
ሠላም የኔ ውድ ወንድሜ ኪሩዬ በጣም እውነት ልዬ ነህ ኮራብሀለው ትለያለህ የሚገርመው ለብዙ ሰው መከርና ለራሴ ጊዜ ፈራለው ሀሀ አይገርምም ❤እህትህ ትወድሀለች ቱቲ ነኝ ኪሩዬ ትለያለህ
@tetetety3946
@tetetety3946 2 ай бұрын
Thanks eskye emokerwalehu ❤❤❤❤❤❤❤
@user-mf6pm4ee9n
@user-mf6pm4ee9n 2 ай бұрын
ይመችህ ምክርህ በጣም ጥሩ ❤❤❤ ነው
@KubraAli-vu2cm
@KubraAli-vu2cm 2 ай бұрын
ምርጥ ሀሳብ ከዚህ በኃላ የተግባር ሰው ሆናለሁ ብየ አስባለሁ ትዕግስት አለኝ እምነት አለኝ ገንዘብ almost እስከ 300 ሺ አላጣም Why action godelegn??
@galwukro
@galwukro 2 ай бұрын
ዛሬ 3ተኛ ኮማች ነኝ😊 በጣም ነው አምወድክ ወንድሜ❤
@mihretusimeonamengodblesu2198
@mihretusimeonamengodblesu2198 2 ай бұрын
ዋው !! ከልብ አመሰግናለሁ ❤
@RedaeGebre-ww6uj
@RedaeGebre-ww6uj 2 ай бұрын
Big Respect ❤❤
@genetassefa6107
@genetassefa6107 2 ай бұрын
I always Thank you bro 🙏
@GezahegnBiomedical
@GezahegnBiomedical Ай бұрын
Thank you kiru, I was laughing because I am the one thinking to start business with big capital but no sources 😅 but now I understand to start with minimal amount 😮
@user-rn5qk3ft8t
@user-rn5qk3ft8t 2 ай бұрын
ዋው እንወድሃለን❤❤❤
@EriyuelChannel
@EriyuelChannel 2 ай бұрын
Tleyaleh I proud of you thank you
@mesetube4610
@mesetube4610 2 ай бұрын
well come kira
@user-bw3sk9qw4l
@user-bw3sk9qw4l 2 ай бұрын
Kira hiqirta Hule abeni abeni yemitilewn sewuye fitun asayen isti. I respect you kiraye
@user-hg4si4gy8w
@user-hg4si4gy8w 2 ай бұрын
እኔም ሀሳብና የሰው አስተያየት እየሰማው የያዝኩት ገንዘብ በኖ ያልቃል ከጄ ላይ
@frehiwetgezahegn4180
@frehiwetgezahegn4180 2 ай бұрын
thank yoy
@judyshewa7995
@judyshewa7995 2 ай бұрын
God bless you 🙏🙏
@saudi5332
@saudi5332 2 ай бұрын
ኪሩየ እኳን ደህናመጣክ ትክክል❤❤
@user-db4fk2sm9j
@user-db4fk2sm9j 2 ай бұрын
ኪራ ልክነይ እኛ የምያጠቃን ኢጎነው በምኖርበት ሀገር ስራ አጣሁ ይላሉ ግዝቅ ካሉ ከቀን ፅዳት አለ ሀገራቸው ላይ ምርጥኑሮ አላቸው የኛዎች የናቅነው እነሱ የትርፍ ሰአት ስራቸውነው ከትንሽ ጀምር መቅጠርከፈለክ ተቀጥረህስራ ዋው:::ኪራ ቀጥልበት
@jemilayasin8807
@jemilayasin8807 2 ай бұрын
እኔም ከአረብ ሀገር ያመጣሁትን ብር አስቀምጬ ተቀጥሪ ሰርቼ አሁን አልሀምዱ ሊላህ ጥሩ የሚባል ነኝ ግን በጣም መስራት አለብኝ ይቀረኛል ብዬ ነው ማስበው
@Nebity
@Nebity 2 ай бұрын
ኪራዬ ሱሴ ኑርልኝ 😘
@GezahegnBiomedical
@GezahegnBiomedical Ай бұрын
Thank you brother best advice 💯
@tamegirma4595
@tamegirma4595 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤ much respect
@InspirationGrowth-k
@InspirationGrowth-k 21 күн бұрын
Thank you kira👍
@saifulrana7691
@saifulrana7691 2 ай бұрын
ብሮ አመሰግናለው ምክር ጠብ የማይል ነው❤
@GezahegnBiomedical
@GezahegnBiomedical Ай бұрын
Thank you brother
@demereweyob2010
@demereweyob2010 2 ай бұрын
በጣም ትልቅ እውነት የሆነ ሀሳብ ነው እናመሰግናለን
@MuluAbreha
@MuluAbreha 2 ай бұрын
እደግልን በደንብ ትንሹ መምህራችን ካኣንተ ጋ ነኝ❤❤❤
@amanialmtku
@amanialmtku 2 ай бұрын
enamesegnalen kiraye ybelt sra kemejemerachn befit meketer endalebn asben anakm neber🙏❤️
@eduam2859
@eduam2859 2 ай бұрын
እውነትህን ነው ተባረክ
@kebernsh208
@kebernsh208 2 ай бұрын
እናመሰግናለን ወንድም
@tigistalemu1256
@tigistalemu1256 2 ай бұрын
በጣም በሳል አነጋገር ና ድንቅ ችሎታ ነው ያለህ በጣም ንግግር አዋቂ ነህ በርታ አድናቂህ ነኝ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ያገኘሁት ተባረክ ወንድሜ 👍👍👍 🙏🙏🙏
@tigistalemu1256
@tigistalemu1256 2 ай бұрын
🙏👍
@tigistalemu1256
@tigistalemu1256 2 ай бұрын
🙏
@AbdireDelil
@AbdireDelil 25 күн бұрын
Betame Arif meker 10Q
@tewodrostilahun3801
@tewodrostilahun3801 2 ай бұрын
Kira , I learn a lot from you , Thanks but I don't know why this channel is not grow as much as the valuable ideas that he has been delivered.
@user-yc2td8kn2m
@user-yc2td8kn2m 13 күн бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን 😂ስምንት ቀኔ ሁሉንም ቪደወችህን እያየሁ ነው 😢ቶሎ ቶሎ ልቀቅልን
@fantucherna
@fantucherna 2 ай бұрын
ኪራዬ ተባረክ🙌🙌
@meklitdaniel2999
@meklitdaniel2999 2 ай бұрын
thank u kiru
@tesfaneshtesfsh4551
@tesfaneshtesfsh4551 2 ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ወንድም 💪💪💪💪
@user-yu8uq9ic6r
@user-yu8uq9ic6r 2 ай бұрын
የኔ ምርጥ እናመሰግናለን ❤
@hilluTube
@hilluTube 2 ай бұрын
wonderful ❤❤❤
@masetewal6914
@masetewal6914 2 ай бұрын
ኪራዬ እናመሰግናለን 🥰🙏
@dhhhgfhu27
@dhhhgfhu27 2 ай бұрын
እሺ❤
@edenlegesse8299
@edenlegesse8299 2 ай бұрын
Beginig is always hard
@YoniLiul
@YoniLiul 2 ай бұрын
Kira smart man❤❤❤
@newtechnology2421
@newtechnology2421 2 ай бұрын
Tebarke
@birtukantolla7814
@birtukantolla7814 2 ай бұрын
💯 fact new yawrhew wendm ✊🏻🙌
@hekmamohammed2076
@hekmamohammed2076 2 ай бұрын
አሪፍ ነው እናመሰግናለን
@godisgood4803
@godisgood4803 16 күн бұрын
እንደው እድሜህ ስንት ይሆን ?? እርግጠኛ በ 20ዎቹ ነው በግምት,,,!!! ግን ጥበበኞ ነህ ተባረክ 💝
@gwodaje
@gwodaje 2 ай бұрын
ዋዉ ክራ reality ኮ ነዉ የተናገርከዉ go ahead
@kal7566
@kal7566 2 ай бұрын
እናመሰግናለን ኪራዬ እባክህ በየት ላገኝህ ጨንቆኛል እንድታማክረኝ እፈልጋለሁ በማርያም ኣይተህ እንዳታልፈኝ 😢
@salocopy
@salocopy 2 ай бұрын
10Q !!
@misrakabebe9862
@misrakabebe9862 2 ай бұрын
action is beter than thalk
@Obsinetdechasa
@Obsinetdechasa 27 күн бұрын
Thanks bro❤
@jfDh-yp8ip
@jfDh-yp8ip 2 ай бұрын
ዋውው
@LuBaba-wh7bi
@LuBaba-wh7bi 2 ай бұрын
የኝ ጀግናነህ
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 2 ай бұрын
እናመሰግናለን
@user-cf5re7fq8m
@user-cf5re7fq8m 2 ай бұрын
Hy kira always listen deeply!!! Waw ur energy amazing
@gift-gt2fq
@gift-gt2fq 2 ай бұрын
I appreciate you
@RakiTefera
@RakiTefera 2 ай бұрын
Of course
@MistreAfomiya
@MistreAfomiya Ай бұрын
ባይገርምህ ስሰማህ owካል የለኝም
@user-si4bi2zy4w
@user-si4bi2zy4w 2 ай бұрын
Tanxs Yegn merte 🙏😍
@user-pc3lj2yj5t
@user-pc3lj2yj5t 2 ай бұрын
❤❤❤
@tigistmulugeta6610
@tigistmulugeta6610 2 ай бұрын
tnxs yewnte
@user-lq4ee5rg4x
@user-lq4ee5rg4x Ай бұрын
አር በናትህ በምን ድነዉ የማገኝህ ሄወቴ አዴጋላይ ነዉ ምን አልባት አማክሬህ የወዴፊት ሂወቴ ሊስተካከል ይችላል ኪሮቤልየ😢😢
@surafelg5812
@surafelg5812 27 күн бұрын
Berta bro😊
@user-fk1vw8mg5o
@user-fk1vw8mg5o 2 ай бұрын
Thank you
@BirhanIlovegod
@BirhanIlovegod 2 ай бұрын
Thank you.
@seniyemrtua
@seniyemrtua 2 ай бұрын
Kira ❤👏👏👏👏
@painkiller1197
@painkiller1197 2 ай бұрын
ኪሩ ስለ ስቶኪዝም ባህሪያትና ምንነት ስራልን እስኪ ጠቃሚ ከሆነም በዛው ንገረን!
@kirubelahadu
@kirubelahadu 2 ай бұрын
Sure
@KedanemaryamEl
@KedanemaryamEl 2 ай бұрын
ኪሩ ወንድሜ እኔ ያቃተኝ መተግበሩ ነው
@KingCobra-f2q
@KingCobra-f2q Ай бұрын
ቆይ በምን ልፆፍ በምንላንግረው
@betelhembetelhem4548
@betelhembetelhem4548 2 ай бұрын
ኪራ አቅም እያለኝ ለ4 አመት ለኑሮ አይደለም ለታክሲ በማይበቃ ደሞዝ ሰርቻለው እግዚአብሔር ይመስገን ዛሬ የራሴን ድርጅት እመራለው ምህርት ከሆነ ብዬ ነው
@betelhembetelhem4548
@betelhembetelhem4548 2 ай бұрын
በርታልን ወንድሜ
@habibagatahun559
@habibagatahun559 2 ай бұрын
Takes bro 😊
@YefikirMihiretTube
@YefikirMihiretTube 2 ай бұрын
Awon Leka New kuleba Berta Melkame❤❤❤❤🎉🎉🎉
@ComCell-od4dv
@ComCell-od4dv 2 ай бұрын
Kiruy ❤❤❤
@kadrakadra3981
@kadrakadra3981 Ай бұрын
❤👍🙏
@FatamaSfraw-to8cn
@FatamaSfraw-to8cn 2 ай бұрын
ኪራ ወንድሜ አንድነገር ላስታውስህ ወደድኩ ከቻልክ 12:00ሰአት ብትለቅ ጥሩ እይታ ይኖርሀል ብየ አሰብኩ
@kirubelahadu
@kirubelahadu 2 ай бұрын
Eshi thank you
@SelamLibanos-mo9ek
@SelamLibanos-mo9ek 2 ай бұрын
አድናቂህ ነኝ ዉዴ ለብካትክ ኔቸር ጊፉት አለበት። ወዝ አለዉ ንግግርክ
@dawitmolla7897
@dawitmolla7897 2 ай бұрын
Ahun ytmarkut lela nw miseraw dmo ymygnay mifelgw interior designer mhon lsum bahunu lmar asbyalw ewentkn nw action gd nw frhat selalby enji mastkakil ynberby ymalfelgwen ytmarku gizy nw bcha ahunm felgoten masakat efelgalw videok ARF time lay smhahw tnx
@a_changed_life
@a_changed_life 2 ай бұрын
High quality Thumbnail indiseralachu yemtifeligu kale . inam kurubel please indiseralet yemifelg sew kale agenagnegn
@kirubelahadu
@kirubelahadu 2 ай бұрын
Inbox arglign instagram lay
@a_changed_life
@a_changed_life 2 ай бұрын
@@kirubelahadu ok
@a_changed_life
@a_changed_life 2 ай бұрын
Gin kirubel account insgram lay atawut username hin tsafilign weym link hin​.
@Senaakoo-yj7kq
@Senaakoo-yj7kq 2 ай бұрын
Kera Ahadu​@@a_changed_life
@-TeretteretAmharic
@-TeretteretAmharic 2 ай бұрын
👏👏👏🙏
@umimama302
@umimama302 2 ай бұрын
ኪሩ በውስጥ ላናግርህ ፈልጌ ነበር እንዴት ላግኝህ በማርያም መልስልኝ London ለ5 አመት ኑሪያለሁ ግን ምንም ነኝ
@KingCobra-f2q
@KingCobra-f2q Ай бұрын
ለምን እኔን አያገኘኝም በፌዲዬ ኳል ያናግረኝ ንገረው
@tigistgurmu6999
@tigistgurmu6999 2 ай бұрын
Yes yes 🙌 👏 😂😂 enamsgnaln yzarwe ylyae 😂
@MerhawitLeake
@MerhawitLeake 2 ай бұрын
Awo abzagnochachn chgir new Gen enea zarea ljemr yawm kerash new yemjemrew!
@Biruk93
@Biruk93 2 ай бұрын
ሳላይ ነው like የማደርግልህ ግን ተግብሬው አላውቅም
Electric Flying Bird with Hanging Wire Automatic for Ceiling Parrot
00:15
በሰዎች ተወዳጅ መሆን በጣም ቀላል ነው!
18:10
Rawuel Esfarlos
Рет қаралды 15 М.
እንድሮው እንዲወድሽ ይህን አድርጊ
22:54
ahadu podcast
Рет қаралды 28 М.
የተሻለ ህይወት ለመኖር | Lessons that life thought me
18:28