አል ገኒይ || ፍፁም የተብቃቃ ብቸኛ አምላክ || ኸሚስ ምሽት || ሚንበር ቲቪ ||

  Рет қаралды 23,075

Minber TV

Minber TV

Күн бұрын

ዛሬ በኸሚስ ምሽት ፕሮግራማችን ተወዳጁ ሸይኻችን አላህ ስለሰጠን ፀጋ እና የእርሱን ውሳኔ ወዶ ስለመቀበል እየዘከሩ፣ ኡስታዝ በድር ሁሴን በቢስሚከ ነህያ ዝግጅቱ "አል ጘኒይ" ን እያነሳ አላህ (ሱ ወ) ከማንምና ከምንም ፍፁም የተብቃቃና ኃብታም መሆኑን እየተነተነ፣ በመዲና ሰማይ ሥር ልዩ ዝግጅታችን ደግሞ የጦይባን ታሪካዊ ሥፍራዎች በጨረፍታ እየጎበኘን አብረናችሁ እናመሻለን!!
★★★★★
የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን ይቀላቀሉ!👇
KZbin👉
/ @minbertv1
Facebook👉
/ minbertv
Telegram👉
t.me/minbertv
Website 👉
www.minbertv.com/
Tiktok 👉
vm.tiktok.com/...
#አል_ገኒይ
#Al_Geniy
#ustaz_Bedr_Hussen
#ኡስታዝ_በድር_ሁሴን
#ሚንበር_ቲቪ#Minber_TV
#ሚንበር_ቲቪ
#ሁለንተናዊ_ከፍታ!

Пікірлер: 59
@tueb489
@tueb489 Жыл бұрын
#ከአምስት_ነገሮች_በፊት_አምስት_ነገሮች ረሱል (ﷺ ) እንዲህ ብለዋል፦ “አምስት ነገሮች ወዳንተ ከመምጣታቸው በፊት በአምስት ነገሮች ቅደማቸው። ወጣትነትህን እርጅና ከመምጣቱ በፊት፣ ጤንነትህን በሽታ ከመምጣቱ በፊት፣ ሀብትህን ድህነት ከመምጣቱ በፊት፣ ትርፍ ግዜህን ትርፍ ግዜ ከማጣትህ በፊት፣ ህይወትህን ሞት ከመምጣቱ በፊት።”አላህ እረጅም እድሜ ከጤናጋራ ይስጣችሁ
@pleasewaou4834
@pleasewaou4834 Жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ውድ የሚበር ቲቪ አዘጋጅ እና አቅራቢወች ወላሂ እናንተ ማለት ለኔ የልቤ ብራሀን ናችሁ አላህያቆያችሁ ለአላህ ብየ እወዳችሗለሁ
@mohammedsirage1773
@mohammedsirage1773 Жыл бұрын
ወላሂ በድር ለአላህ ብየ እወድሀለሁ !!!!ንግግርህ ደእዋህ ከልብ ስለሆነ ልቤ ውስጥ ገባ ❤❤❤❤❤
@medinaoumer2859
@medinaoumer2859 Жыл бұрын
ጀዛኩም አሏሁ ኸይር ፣አላህ ረጂም እድሜ ከነሙሉ ጤና ከነሙሉ ኸይር ስራ፣ከነመላው ቤተሰቦቻችሁ ይጠብውልን ፣ሁሌም እከታተላችሀለሁኝ በጣም አሪፍ ደስ ሚል ትምህርት ነው፣ማሻ አሏህ
@dgccgd5451
@dgccgd5451 Жыл бұрын
ኡስታዝ እስተጎደኞችህ አላህ እድሜያችሁን ያርዝመ
@toyebahussen8302
@toyebahussen8302 Жыл бұрын
ጀዛችሁን አላህ ይክፈልሁ በጣምነው የምንወደወት ኡስታዛችን አላህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሁ
@urjihaaji8077
@urjihaaji8077 Жыл бұрын
MASHALH MASHALH MASHALH MASHALH Alhakbar Alhakbar JAZAKUMULA JAZAKUMULA ALH YIWDADACHU 🥰🥰🥰😇😇💪💪😢😢☝☝☝🤲🤲🤲🤲🤗🤗
@Tube-gy8hm
@Tube-gy8hm Жыл бұрын
ዋለይኩምሠላም ኡስታዝ ፈገግታው ብቻ በቂነው አላህእረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን ማሻአላህ
@محمدسويد-ح2ح
@محمدسويد-ح2ح Жыл бұрын
ማሻአላህ
@erhemayemam1004
@erhemayemam1004 Жыл бұрын
አላህ መልካም ሥራችሁን ይቀበላችው ኡሥታዞቻችን አላህ ይጠብቃችሁ የከሚሥን ፕሮግራም በጉጉት ነው እምጠብቀው በረቱ አላህ ያጠክራችሁ
@meymunadawed146
@meymunadawed146 Жыл бұрын
Abate betam neber emiketatelachu emiwedachu ahun gn wedeakhira hidobgnal enam dua adrgulet allah yejenet yadrgew😣
@fedilamohammed595
@fedilamohammed595 Жыл бұрын
Allha be firdows yabeshereleshe.....ye Allahn fit mayet ketadelute yaderegachewu......ye Resulune selelahu aleyehi weselem Shefea’a ena Gurebetena ketewefekut yaderegeleshe.....ehete Alem ye h sihon bicha newu seketam lenebale yemenechelewu.....legname Allah yewefeken
@ጦይባቢትሰማውወሎየዋቆጆ
@ጦይባቢትሰማውወሎየዋቆጆ Жыл бұрын
ሱበሀን አላህ ጀዛኩም አላሁ ኸይር ያረብ🌹🌷🌹🌷🌹🌷🌹🌷🌹🌷
@habeshawit7709
@habeshawit7709 Жыл бұрын
سبحان الله العظيم سبحان الله وبحمده عدد خلقه ورضا نفسه وزنة عرشه ومداد كلماته اللهم لك الحمد والشكر على نعمة الإسلام الحمد لله الذي بنعمته تتم الصالحات الحمد لله على كل حال
@zumraebria5731
@zumraebria5731 Жыл бұрын
As wr wb እደት ናችሁ ውድ የሜበር ቲቨ አዘጋጆች ኸሚስ ምሽት በናፍቆት ነው የምጠብቀው ለእኔ ውይክድ ሀሙስ ማታ ይጀምራል እድሜና ጤና ይስጣችሁ እወዳችኋለሁ ዙምራ ከደሴ
@الال-ل2ذ
@الال-ل2ذ Жыл бұрын
ኡስታዝ አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ
@pleasewaou4834
@pleasewaou4834 Жыл бұрын
ሱባሀን አላህ የሚገርም አገላለፅ አላህ ይጠብቃችሁ
@vipcu4293
@vipcu4293 Жыл бұрын
ኡስታዙና ለአላህ ብዬ እወድሀለሁ
@adiyaadiya1702
@adiyaadiya1702 Жыл бұрын
ጀዛኩም አላህ ኸይር አላህ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ ያረብ❤
@hawenitesfaye8035
@hawenitesfaye8035 Жыл бұрын
Ya Usthaz siwedihko ALLAH rajim idime ke tena gar yistih
@husu1791
@husu1791 Жыл бұрын
ኑሩልን
@ayshamohamed8912
@ayshamohamed8912 Жыл бұрын
Mashallah allah edmena xena yesxachu jazakallahu khiar
@Nasrimustefa
@Nasrimustefa Жыл бұрын
Masha Allah
@abubekerbeshier9801
@abubekerbeshier9801 Жыл бұрын
ከተመቸ እባካችሁ አለ ጢፍን ፍቱልን
@aliabdusemed9553
@aliabdusemed9553 Жыл бұрын
Jezah ke Allaho khyer Al litef bekxay
@aselam2003
@aselam2003 Жыл бұрын
Jazakumullahu Kheiren
@leylam.d2945
@leylam.d2945 Жыл бұрын
بارك الله فيك وجزاك الله خيرا أستاذ
@aneshamood6033
@aneshamood6033 Жыл бұрын
አሰላምማሃሌኩም እረህምቱላኢ ወበረካቱ መቼም ጀዘከላ ሄይረኩም ወላሂ እውነት በጣም ጥሩ አሰተማሪ ናቸው ኢማሙ አላህ እድሜና ጤና ይሰጣቸው የተናገሩት ነገር በሙሉ እውነት ነው አንድ ሰው ደሃ አይባልም ማንም ሰው ሲባል ሲወለድ ባዶ ሲምት ባዶ ነው እና የኝህን ሐጅ ወይም አልም የሚገባው ሰው ካለ የተናገሩት ሁሉ በሙሉ ልክ ናቸው ለትምህርታቸው አላህ ጀዛቸውን ይከፈላቸው በአህራቸው በጣም ልብ የሚነካ ትልቅ ትምህርት ነው የሰጡት ይህንን ያየ ሙሰልም የእኝህን ሁሰታሰ መልክት ላወቀበት ትልቅ መልህክት ነው የዘመኑ ሰው ሰጥ ይሰጣሃል ላለው የሚያበላ ብቻ ነው ግን ለደሃ ያበላሃው እሱ ነው ለአህራህ የምታሰቀምጠው ካላችሁ ለደሃ እርድ ቅን ሰው ሁኑ መን ይትመናለክ ሸር እትመናሎ ሄር ዲን ብዲኒክ አለ የአላህን መልክት ታዘ ዙ እና ከአላህ ጠብቁ ከሰው አትጠብቁ ሁሌም እትወከሉ አላላህ አላህ ለሁሉም ጎሮሮ የሚከፍተው እሱ ብቻ ነው አላህ ነው እርዝቃችሁን የሚሰጥ ሰለዚህ በሱ የተመካ ሁሌም ከአላህ ነው የሚረዝቃችሁ ሰለዚህ የሳቸውን አዳምጡ ሁሉ የተናገሩት ሰደቅት አላህ የጀና ያድርኮት ሁሰታታችን አላህ እድሜ ጤና ይሰጣቸው በጣም ጥሩ አሰተማሪ ናቸው በኢትዮጵያ ውሰጥ በየመሰኪድ ማሰተማር አለበት ሁሉም አልም እንደሳቸው አላህ ጀዛቸውን ይሰጥልን የጀና ሰው ያድርጋቸው አሜን
@merimanasser646
@merimanasser646 Жыл бұрын
Hulguza balaleke eyalku yalkal ye Allah eznet bereketu b hulachum lay yiwred
@vipcu4293
@vipcu4293 Жыл бұрын
ጀዛኩሙሏህ ኸይር
@habeshawit7709
@habeshawit7709 Жыл бұрын
أمين يارب العالمين امين اللهم امين يارب العالمين امين اللهم امين يارب العالمين امين اللهم امين يارب العالمين امين اللهم امين يارب العالمين امين اللهم امين يارب العالمين امين اللهم امين يارب العالمين امين اللهم امين اللهم صل وسلم على نبينا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين اللهم صل وسلم وبارك على سيدنا وحبيبنا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين
@berhanuahmedmehamed3140
@berhanuahmedmehamed3140 Жыл бұрын
ሜሜ እንኳን ደህና መጣህልን።
@nejatabdu7279
@nejatabdu7279 Жыл бұрын
ጀዛኩሙላህ ኸይር ሚንበሮች👍👍👍👍
@kedijahussen7123
@kedijahussen7123 Жыл бұрын
አሰላም አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበርካቱሁን አህለን ቤተሰቦች ማሜ እንኳን ደህና መጣህ ማሜ የዘምዘም ውሃ ካመጣህ ትንሽ ብሰጠኝ ለመሀኒት ፍልጌው ነው በአሏህ ፍቃድ ፈውስ ይሆነኛል
@zeynuoda8459
@zeynuoda8459 Жыл бұрын
Mashallah ❤❤❤❤❤
@fethiabekeri4560
@fethiabekeri4560 Жыл бұрын
Masha Allah, Allah yitebikachiw
@Shaika-ft6rk
@Shaika-ft6rk Жыл бұрын
walekume Worahmatulillah wobarakatu Aliheeen Wide betasbochiii💕🌹🇪🇹🇦🇪
@nsournsour8475
@nsournsour8475 Жыл бұрын
Masha Allah jzkl wokayiran
@Maleehat-Tube
@Maleehat-Tube Жыл бұрын
አሠለሙ አለይኩም ወራመቱለሂ ወበራከቱ ጥያቄ ከሚስ ምሽት መለት ምን መለት ነው ለምን ሀሙስ ቀንን መሪጠቹ ፕሮግራም ልተቃርብ አሰበቹ የረሱል ሠለለው አለሂ ወስሊም አስተምሮት ነው ወይስ የመን ነው ዝም ብሎ ፈጠር ከሆና ከሸሪዓ ጋ አይገጭም ወይ የለ ምንም ጨጨት የምተውቁትን መልሱ
@fetherahman6318
@fetherahman6318 Жыл бұрын
Hmiss mishitt betamm begugut mintebkew widd kennn
@abdullahi5482
@abdullahi5482 Жыл бұрын
Allahu Akber
@saadahsadaa1759
@saadahsadaa1759 Жыл бұрын
😍😍😍😍😍😍😍😍
@zeyenyadawud9443
@zeyenyadawud9443 Жыл бұрын
አህለን ወሳህለን
@bintabywooumy5433
@bintabywooumy5433 Жыл бұрын
Aselamualykum ww bedereye Allah rejeeem edeme ketena gar yeseteh beqagn eseketelew deres Allah yanureh. Yemetesetew temeheret Hulem Wusten endakemegn new ye wekeend keleba new…. ene mame huseno AllAh yabertachu……
@ሀናንጎደሬዋ
@ሀናንጎደሬዋ Жыл бұрын
👍👍😘😘😘
@ZTube-x6v
@ZTube-x6v Жыл бұрын
ኡስታዝ ይጠውል ኡሙረክ ይሆን ፕሮግራም በመፀሀፍ እጠብቃለን
@vipcu4293
@vipcu4293 Жыл бұрын
አደኛ ስለሆክ ደስ አለኝ
@medinamohmmed6096
@medinamohmmed6096 Жыл бұрын
Ahilan bekum አህላን ቢኩም ውቦች
@vipcu4293
@vipcu4293 Жыл бұрын
አህለን ሚበሮች
@goodhurmahabasi559
@goodhurmahabasi559 Жыл бұрын
😍😍😍😍
@rehanna1398
@rehanna1398 Жыл бұрын
ሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረከቱ እባካቹ የ ቴሌግራም ቻናል ካላቹ ጠቁሙንና ጠዋት ጠዋት አንድ አንድ የ ቢስሚከ ነህያን ዳእዋ ጋብዙን ሁሌም አዲስ ነው ምሆነው
@minbertv1
@minbertv1 Жыл бұрын
t.me/minbertv
@-Ele
@-Ele Жыл бұрын
እዉነት ቃል ማወቅ የፈለገ ብቻ ኑ🌹የቁራኣን ተፍሲ 👉 ከሁሉም በፊት እዉቀት ይቀድማል 👉🏻 ፕሮፋይሌ ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ🌹 🌻💐
@misraburka484
@misraburka484 Жыл бұрын
Mino bedru tekorebng zare yane abat
@rehimamohammed3646
@rehimamohammed3646 25 күн бұрын
❤❤❤❤😂
@Ahmed-cg7sh
@Ahmed-cg7sh Жыл бұрын
ሠላም ዋለይኩም ኢትያብያ ይቅርታ አርጉልኝና እደሳዉዲ ሀቀኛ እዲሆን ( L,k)
@abcabcfatuma8740
@abcabcfatuma8740 Жыл бұрын
ማሻአላህ
@mubemaruf1034
@mubemaruf1034 Жыл бұрын
Masha Allah
@Zaynu6
@Zaynu6 Жыл бұрын
ማሻአላህ
Synyptas 4 | Арамызда бір сатқын бар ! | 4 Bolim
17:24
啊?就这么水灵灵的穿上了?
00:18
一航1
Рет қаралды 61 МЛН
How to whistle ?? 😱😱
00:31
Tibo InShape
Рет қаралды 15 МЛН
龟兔赛跑:好可爱的小乌龟#short #angel #clown
01:00
Super Beauty team
Рет қаралды 42 МЛН
ሙሀመድ ፈረጅ || ሱረቱል ፋቲሀ || ክፍል 01
27:57
ሐረግ ( ክፍል 9 )
27:36
ለዛ
Рет қаралды 138 М.
Synyptas 4 | Арамызда бір сатқын бар ! | 4 Bolim
17:24