አሽ-ሸኩር ያለገደብ ምንዳ ለጋሽ || ኸሚስ ምሽት || ሚንበር ቲቪ || MinberTV

  Рет қаралды 14,243

Minber TV

Minber TV

Жыл бұрын

#ሚንበር_ቲቪ#Minber_TV
ለይሉ ጁምዓ ነው!
ዛሬ በኸሚስ ምሽት ፕሮግራማችን በሸይኻችን ሰዓት ስለወንድማማችነት ይወሳል። የቢስሚከ ነህያ ሰዓታችን ላይ ኡስታዝ በድር ሁሴን በጥቂት ሥራ ወሰን አልባ ትሩፋትን ለባሮቹ ስለሚለግሰው "አሽ-ሸኩር" እያስተዋወቀን እንቆያለን። በመዲና ሰማይ ሥር ቆይታችን ወንድም ሁሴን ኸድር በመዲና ቆይታው ወቅት ካገኘው የመዲና ዩኒቨርስቲ ኢማም ኡስታዝ አብዱልሙዒን ኑረዲን ጋር ግሩም ቆይታ ያደርጉልናል።
★★★★★
የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን ይቀላቀሉ!👇
KZbin👉
/ @minbertv1
Facebook👉
/ minbertv
Telegram👉
t.me/minbertv
Website 👉
www.minbertv.com/
Tiktok 👉
vm.tiktok.com/ZMNq6UnLm/
#ሚንበር_ቲቪ
#ሁለንተናዊ_ከፍታ!

Пікірлер: 40
@yamrotbezabh7373
@yamrotbezabh7373 Жыл бұрын
ማሽአላ በድሩ ሁሴን በስስስት ነው የማየው አላህ ይጠብቅህ ምበሮችንም አላህ ይጠብቃችሁ
@emumuaz9494
@emumuaz9494 Жыл бұрын
ሱብሀንአላህ !!!ማሻአላህ አላህ ይጨምርላችሁእኛምበሰማነውእምንጠቀምአላህያድርገን!!! ሰለላሁአለይሂወሰለም!
@abduahmed279
@abduahmed279 Жыл бұрын
አላህ በጀነት ያስደታችሁ እናንተ የኛ ምርጦች የዘመናችን ሞዴሎች አላህ ሀያታችሁን ያርዝመው ሁላችሁንም አሚን
@xahaaabdalla409
@xahaaabdalla409 Жыл бұрын
Yaa ustaaz jazakallah
@nadirbest5410
@nadirbest5410 Жыл бұрын
Ustaz Allah Yitebikek Jezakelah Allah rejim Yidmena Tena Yistek
@mukhatarmarko9701
@mukhatarmarko9701 Жыл бұрын
ወላሂ ማሻአላህ ኡሰታስ በድሩ ሁሴን አላህ ይጠብቅልን ።
@chocolat423
@chocolat423 Жыл бұрын
ኡስታዜ ምን ልበልህ አረ ምን ?ሡብሐን አላህ ልብ የሚያርስ አንጀት ስር የሚገባ ትምህር እንግዲህ አላህ ይመንዳህ በሱ እሱ በሚያዉቀዉና በሱ ችሎታ ጀዛክን አላህ ይክፈልህ። አንድቀን አላህ ካገናኘን ባንተየተነሳ ያገኘሑትን ትልቅ ስጦታ አወጋሐለዉ አንድቀን አላህ ያገናኘን ያረብ ሜበሮች ይመቻቹ አላህ ከጎናቹ እንወዳችሐለን
@user-lp1xv3yr6q
@user-lp1xv3yr6q Жыл бұрын
ጀዛኩምላህ ኽይርን ኡሰታዝና
@user-mg6eh8hb9x
@user-mg6eh8hb9x Жыл бұрын
አህለን በጉጉት ነው የምጠበቀው ይህም ፖሮግራም ኡስታዝየ አሏህ ይጠብቅህ
@user-sz5vo8kf5o
@user-sz5vo8kf5o 9 күн бұрын
ጀዛኩምአላህ ኽይረን ኡስታዜ❤❤❤❤
@ahmedin31
@ahmedin31 Жыл бұрын
ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ በጣም ነው ምወድህ ነገር ግን ምትክ ያስፈልጋል አስቡበት minber tv በርቱ አላህ ያግዛቹ😍
@cxbaha966
@cxbaha966 Жыл бұрын
ዋአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ሱብሀነ አላህ ሠለላሁ አለይሂ ወሰለም ጀዛኩም አላህ ኸይርን
@sadiyaselam3270
@sadiyaselam3270 11 ай бұрын
Mashallah ustaz Allah yetebekachu
@medinamulat6463
@medinamulat6463 Жыл бұрын
Mashe allahe
@duratube
@duratube Жыл бұрын
Amin yareb ensha alah alah yagzen yalenn mnakafl yadrgen
@abdeabdu
@abdeabdu Жыл бұрын
Aswrwb ustaz allah yixabikachu hulachunm mahamad inahusinim
@fethiabekeri4560
@fethiabekeri4560 Жыл бұрын
Allah S.w rejim hayat yistachew
@user-oc5fm1dl3d
@user-oc5fm1dl3d Жыл бұрын
Mashallah allah yichmerelichu beritu
@rahmarahma7002
@rahmarahma7002 Жыл бұрын
❤️🤲🤲🤲💐💐💐አሚን ያረበላለሚን ጀኧዛኩ አላህ ኸይር
@medinahaji6128
@medinahaji6128 Жыл бұрын
وعليكم سلام وترجمة الله وبركاته
@jlaludinteka303
@jlaludinteka303 Жыл бұрын
Jeza kelah ustaz alah besemanew meneserabet yadergen
@user-zg6hq7su3f
@user-zg6hq7su3f Жыл бұрын
ዋአለይኩምሰላም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱ ጀዛኩም አላህ ኸይር
@shikuralkader3886
@shikuralkader3886 Жыл бұрын
Mashallah ustaz
@behiradinhaji7610
@behiradinhaji7610 Жыл бұрын
መሸ አለህ Ustaz በድሩ አለህ ሯጅሚ ኢድሜኗ ጤኗ ይስጥህ ;የአሹኩሪን ትሪጉሚ በደንብ አስሯደሀን ;ሚንበሮቹሚ ሹክሯን የተለየዩ አልሞችን ሙሁሯንን በመቅሯብ ብዙ ኢውቀት ኢየስጨበጠቹ ሲለሆን ኢኔ Minber is school the source of knowledge intelligence . . . ትመቸለቹ ኢኗንተን ለመግለጽ ቀል የጥሯኛል. . . .
@shikuralkader3886
@shikuralkader3886 Жыл бұрын
አሏህ ይጨምርልህ እኛንም ስምተን ከሚጠቀሙት ይድርገን""""""""
@obseabasimal3
@obseabasimal3 Жыл бұрын
Waallaykumasalam warahmatullahi wabarakatu 🎉 Sallallah Allay Wasallam fidaka Abii wa Umii ya Rasullullah SAW ❤ Barak Allaahu fik ya ustaz
@medinamohmmed6096
@medinamohmmed6096 Жыл бұрын
ማሻ አላህ ጃዛክ አላሁ ከይራን ውድ ጀግና ኡስታዛችን አላህ ሙሉ አፍያ ረዥም እድሜይስጥልን ከመላው ቤተሰብህ ያሚንባር ጀግኖችንም
@fathimafathima7015
@fathimafathima7015 Жыл бұрын
جزاكم الله خيرا
@user-sz5vo8kf5o
@user-sz5vo8kf5o 9 күн бұрын
አላሁመአሚንንያርብብብ
@ytb9516
@ytb9516 Жыл бұрын
መሻአላህ
@medinamulat6463
@medinamulat6463 Жыл бұрын
Lehulem yihun assaymentu
@shukryamohammed2133
@shukryamohammed2133 Жыл бұрын
ሰላም
@erhemayemam1004
@erhemayemam1004 Жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጠብቃችሁምን ያማራሥምነው ያአላህ ሥሞች ሁሉም ውብናቸው
@hayat7472
@hayat7472 Жыл бұрын
ማሻአላህ
@desuabdu566
@desuabdu566 Ай бұрын
❤❤❤❤
@rozabati3686
@rozabati3686 Жыл бұрын
ያአላህ እንዴት ነው ያየተትረፈረፈብን ሰአት ኸሚስ ምሽትላይ የሚያጥረው እየሳሳሁ ነው የማዬው
@fadhilafadi7727
@fadhilafadi7727 Жыл бұрын
As wr wb miberoch jzk wolahi ashukur inegam ale subihanala ine sidat layi nagn yalahut gin yamsagid group nabaran INA ande awaxitan masigidu alali ala kaza canaqan INA indegana niya arakuti damozen hullunim lakut bado taqamaxiku subihanala madame damozi camarachilin iska zare iyataxaqamikunaw subihanala yarab...
@-Ele
@-Ele Жыл бұрын
አህሌንን ኑ📚 የሙስሊም ልጆች እና ሴቶች ኑ የቁራኣን ተፍሲር እንማር 👉🏻ፕሮፋይሌ በመጫን ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ 🌹🌷
@ytb9516
@ytb9516 Жыл бұрын
አሠላምአሊኩምዐራህመቱላሂወበረካትሁየኔመልካምእንደምንዋልንአንኳንበሠላምመጣችሁየኔመልካምበረቱልኛ
@hayat7472
@hayat7472 Жыл бұрын
አሠላማአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እደናችሁልኝ የእሥልምና ተከታይወች ውዶቸ ወላሂ እዚህ ፕሮግራም ላይ ብዙም ተሣታፊ የለም ግን ለምን ወላሂ ብዙ ጠቃሚ ምክሮች ነው የሚያለግሡልን እረሜቸውን ያረዝምልንና ኡሥታዦቻችን ግን እኛ አናበራታችውም ግን ፊልም ወይም እማይጠቅሙን ላይ ግዜያችን ሠጥተን እንመለከታለን ያረብ ብቻ ይህ ነው ብየ ባልገልጥም ለሚጠቅመን ላይ እናወዘትር ውዶቸ ወላሂ እሄን ፕሮግራም ሥወደው በተለይ ሥለነብያችን የሚሠጡን ዱአወች ብቻ ኡሥታዜ ሠላምህን ያብዛልን ያርብ
МАМА И STANDOFF 2 😳 !FAKE GUN! #shorts
00:34
INNA SERG
Рет қаралды 4,7 МЛН
Жайдарман | Туған күн 2024 | Алматы
2:22:55
Jaidarman OFFICIAL / JCI
Рет қаралды 1,7 МЛН
መንፈሳዊ ጋለሞታ በፓስተር ቸሬ
57:29
Epaphras Christ church
Рет қаралды 105 М.
ኡስታዝ ካሊድ ክብሮም | ኑህን ዓ.ሰ መረዳት | ክፍል 1
31:56
ЕНЕШКА 2 СЕЗОН | 2-бөлім | ТОКАЛ АЛЫП БЕРЕМІН
23:12
Became invisible for one day!  #funny #wednesday #memes
0:25
Watch Me
Рет қаралды 53 МЛН