አገርበቀል እውቀቶቻችንን ያገለለው የትምህርተ ስርአታችን - ከመምህር ፋንታሁን ዋቄ ጋር- ep 22

  Рет қаралды 10,642

Rafatoel Initiative

Rafatoel Initiative

Күн бұрын

Пікірлер: 34
@fekiryadnal8068
@fekiryadnal8068 5 жыл бұрын
አይዟችሁ ነገር ለበጎ ነው የጨለማው መምጣት የብርሀንን አስፈላጊነት እንድናውቅ ነውና አይዟችሁ
@ergoyeali30
@ergoyeali30 5 жыл бұрын
ራፋቱኤል አንተ የተባረክህ ሰው እድሜ ከጤና ጨምሮ ይስጥህ ካንተ ጋር ሆነው ለሚሰሩ ሁሉ ይለምን ሰላም እመኝላቸዋለሁ ራፋቱኤል የምታቀርባቸውን ፕሮግራሞች ሁሉ እያንዳንዱን ብሶት ግዜ በላይ እሰማዋለሁ ከመደሰቴና ከመውደዴ የተነሳ ሁሌም በጉጉት ነው የምጠብቃችሁ የሚገርምህ ታሪክ በጣም እዎዳለሁ ደግሞ ለሀይማኖቴም እድበረታ ጠቅሞኛል የሚገርም ነው ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ን በመቀላቀሌ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ በርቱልኝ ለኔ ብርታቴ ሁናችሃል ከማነባቸው ገድሎች ጋር ተጨማሪ እውቀትን እየመገባችሁኝ ነው ደግሞ ሸር አደርገዋለሁ ።
@bruktawittesfay-or7de
@bruktawittesfay-or7de 19 күн бұрын
አዳምጨው ደስ ብሎኛል። 🙏🙏🙏 አሁን ሲገለጽ የነበረው ጉዳይ በኃለፊነት ተረክቦ ተደራጅቶ የሚሠራ ማ/ብ ይኖር ይሆን? ቁጭት ብቻ እና ግንዛቤ መስጠት ብቻ እንዳይሆን። በርግጥ ሁሉ ከግንዛቤ ይጀምራል። ነገር ግን ፈሪሃ ፈጣሪንና ፍቅርን መሠረቱ ያደረገ ሀገር በቀል ሊቃውንቶቻችን እና አሁን በዘመን አመጣሹ ትት የተማርነው ትውልደ ኢትዮጵያውያን ትብብር፣ የሆነ ነገር ቢመሠረት ደስ ይለኛል። ይህም እንደ ፈጣርያችን ፈቃድ ደስ በሚያሰኘው መንገድ በመሄድ ማለት ነው። እግዚአብሔር ኃይላችን ፣ ክብራችን ነውና። ያለ እርሱ ምንም ማድረግ አንችልምና።
@binyamabraham8714
@binyamabraham8714 5 жыл бұрын
ድንቅ እንግዳ ነው ፍርጥርጥ አደረገው የዲግሪ መቅሰፍት አለ በጣም ነው የተመቸኝ
@እናቴህይወቴ-ቀ3ጸ
@እናቴህይወቴ-ቀ3ጸ 5 жыл бұрын
"የድግሪ ቅስፈት" ትክክለኛ አገላለፅ ደስ ይላል ውይይቱ ያስተምራል እግዚአብሔር ይስጥልን
@TigistTigist-s4x
@TigistTigist-s4x Жыл бұрын
ራፋቱኤል በርታ ከእንቅልፋችን እንድንነቃ የሚያደርጉ እንደዚህ አይነት አባቶችን ጋብዝልን.
@mahietiopia3213
@mahietiopia3213 5 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣችሁ ተወዳጆች መምህር እድሜና ጤና ይስጥልን
@ብርሃኑአይነታው
@ብርሃኑአይነታው 3 жыл бұрын
ስለእውነት ኢትዮጵያውያን የአለም ብርሐን ይሆናሉ።These man bring tears😓for real!The have played us for so long ቁጭትትትት
@ጁጁኢትኤልሀበሻጁጁ
@ጁጁኢትኤልሀበሻጁጁ 4 жыл бұрын
ራፋቶኤል በጣም ነው የማከብርህ አቶ ፋንታሁን ተባረክ ግን ይሄን አስተሳሰብ ለባለስልጣኖች እባክህ ሊንኩን ሼር አርግላቸው
@messydds735
@messydds735 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው። ቃለ ህይወት ያሰማልን ።
@BM-qx4hd
@BM-qx4hd 4 жыл бұрын
እጅግ በጣም እናመሰግናለን:: ኢትዮጵያውያንም ሆንን በጠቅላላ አፍሪካውያን ነጮቹ በዘረጉት መስመር ተተብትበናል: የምናወራው: የምናስበው: ህልም የምናልመውም ስለነጮቹ እና ጭንቅላታችን ውስጥ ስላስቀመጡት ነገሮች ነው:: ስለራስ ብቻ ማሰብ: በማንነት ማፈር: አገርን ማንቋሸሽ:: ከዚህ ፕሮግራም በጣም ብዙ ነገር ተምሬያለሁ ሌላውም ይማራል ብዬ አስባለሁ:: በርቱ እግዚአብሔርከናንተ ጋር ይሁን::
@enochenoch524
@enochenoch524 5 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስየሚል እውነት የተሞላበት ትምህርት ኢትኤል ... ታላቅ.. ወንድማችን ሰላም ሰላም:: ሁሉንም የተናገራችሁትን ነገር ያለምንም ጥርጥር በማመን:: ለመሆኑ ግን አሁን ኢትዮጵያ አሁን ያለችበት ሁኔታ የንጉሰ! ነገስት! ሀይለ! ስላሴ!!! እጅ የለበትም ባይ ናችሁ ወይስ ምን ይመስላችኋል? ጥያቄ ብቻ ነው ምንም መጥፎ ሀሳብ የለብኝም እሱን እንድትገነዘቡልኝ ፍላጎቴን ነው ..ቴንኪው!:: በመጨረሻ ለመናገር የምፈልገ ሀሳብ ቢኖር ንብሲ ሀስል (nipsey hussle) ላይ ያለ ብዙሀሳብ ይነሳል አሜሪካኖች የሚስጥር ንግግራቸው ናት : ኦልማኒ ኢን ኖማኒ አውት (all money in no money out) እኛው በኛ:- No middle man: : Looking to the East ! Ermias እግዛብሄር will rize... ክብር ምስጋና!!!
@lamyordi9734
@lamyordi9734 5 жыл бұрын
Ewnet betam merat. Memahar new yagerbchuat. Genay ataray enamesgen alen
@bz3853
@bz3853 5 жыл бұрын
Rafatoel completely onboard with your thoughts and strategy. Gash Fantahun is a blessing I have heard him on several other programs other than yours also. What can be done at the private level knowing that our governments are under the thumbs of their western masters. Plus we know the chaos they can create to keep their national interest. Perhaps Some sort of cooperative or syndicate ...something at the grassroots level. Sign me up. How can we help
@shambelabera8427
@shambelabera8427 4 жыл бұрын
betam thanks
@gannathachem4506
@gannathachem4506 5 жыл бұрын
Amen amen amen
@mengistuamsal5496
@mengistuamsal5496 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ።
@aynuayex
@aynuayex 4 жыл бұрын
የፌስቡክ እና የቴሌግራም ሊንካችሁን ብትለቁልን?
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ቀ1ሠ
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ቀ1ሠ 5 жыл бұрын
Thanks bro RIP Dr sibey was good man
@SunshineMediaFilm
@SunshineMediaFilm 4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/pqrYYoqZhbxkbrs , የዬኔታ የማስተማር ጥበብ የዘመኑን Teaching methodology ሲያስንቅ። በመምህር ፋንታሁን ዋቄ አጭር ቪድዮ
@Kaben_Asfaw
@Kaben_Asfaw 5 жыл бұрын
Nice podcast as always I enjoy well put. All knowledge come from Higher dimensions. God is particle with conciousness, we work with conciousness/SPIRIT it obey to us, them they have to use a 3D TECHNOLOGY. They cant go HIGHER than 3D but us we are capable due to an extra PARTICLES in us, which they lack. #አስተውል The life-giving force #ፀሐይ ማይወደው ዲያብሎስን ብቻ ነው።
@bruktawittesfay-or7de
@bruktawittesfay-or7de 19 күн бұрын
❤❤❤❤
@derejebizualem2112
@derejebizualem2112 5 жыл бұрын
ራ! ይህን ግሩም ሰው ስላሳወቃችሁኝ ምስጋናዬ ከፍ እያለ ነው::ግሩም ሰው ::
@የኦርቶዶክስለኦርቶዶክስቱ
@የኦርቶዶክስለኦርቶዶክስቱ 5 жыл бұрын
ሰላም ራፋቱኤል እንዴት ናችሁ እኔ ጥያቄ አለኝ ይህን ነው ጥያቄዬ 1,ባለፈው አንድ ዝግጅታችሁ ላይ የወደቁ መላእክቶች ሠዎች ናቸው ብላችሁ ነበር እና የሰው ልጆች ሁላ ድነዋል አይደል በኢየሱስ ክርስቶስ እናም ባለፈው ግን ወደ ጥልቁ ወርደዋል ብላችሁናል ስለዚህ በክርሥቶስ ኢየሱስ የሰው ልጅ ሁላ አልዳነም እንዴ?2,ከዳንን ለምን እነሱስ ይቅር አልተባሉም? ጥያቄዬ ግልጽ ካልሆነ ማስተካከል እችላለሁ ::
@fekiryadnal8068
@fekiryadnal8068 5 жыл бұрын
እህቴ የእግዚአብሔር ልጆች ተብለው የነበሩት በመጽሀፍ የሠው ልጆች አይደሉም በስህተት ነው ከሠማይ የወረዱ ለጥበብ ገላጭነት የተላኩ የነበሩ ግን በሰው ባህርይ ውስጥ በማደር የአምላክን ሀሣብ ለማፍረስ የሠውን መዳን ለማጥፋት ከሰው ልጅ ሴቶች ጋር ግንኙነት በማድረግ እርግማን የሆኑ ናቸው
@Kaben_Asfaw
@Kaben_Asfaw 5 жыл бұрын
The FALLEN ANGELS/GODS are us the BLACK MAN whose hair grows TOWARDS the SUN the rest their hair grows TOWARDS the Earth/GRAVITY. We are yetefut lijoch/yeweredut amaliktoch. "Ye are GODS"
@ጁጁኢትኤልሀበሻጁጁ
@ጁጁኢትኤልሀበሻጁጁ 4 жыл бұрын
እኔን እንደገባኝ መላአክት ሳይሆኑ የመላአክትን ባህሪ የተላበሱ ናቸው መላአክት ግን አይደሉም ሌላው እርግማኑ ፈጣሪያችን ቢፍቅብንም ሰዋች ስለሆንን መልካም መናፍስት የሆነውን ወደ እርኩስ መንፈስ በመለወጥ የነዛን መጥፎ ምክር ማውቅ በመፈለግ ይሄ እርግማን መቀጠል ችላል የበለጠ ለመረዳት የዳዊት መዝሙርን ማንበብ ይኖርብናል ምክንያቱም መዝሙሩ 300 ሲሆን አባቶቻችን 150 ውን ቀነሱት የተቀነሱት አተረጐጒሙን ቀይረው አበላሹት ይሄ ይመስለኛል
@abyotademe3155
@abyotademe3155 5 жыл бұрын
ኢትኤል ምን ማለት ነው?
@abebayegle1495
@abebayegle1495 5 жыл бұрын
የመጀመሪያው መንግስት ነው ግን በብዛት አድሮሜዳ ለይ አለ ተከታተል እደውም አሁን የሚሰየም ፕላኔት አለ ማን እንበለው ሲሉ ኢትኤል እንበለው እያሉ ነበር በደንብ አልገባኝም ለማስረዳት ግን ተከታተል ሰርች አርገህ
@ጁጁኢትኤልሀበሻጁጁ
@ጁጁኢትኤልሀበሻጁጁ 4 жыл бұрын
ኢትኤል የእግዝአብሄር ስጦታ ማለት ነው እሱም የኢትዩጲያ ንጉስ ከእግዚአብሄር የተቀባ ሰው ነበር ማለት መልካም ስጦታ ማለት ነው
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ገ6ፈ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ገ6ፈ 5 жыл бұрын
እ ጅ ግ፡ 'የሚያስደስት'፡ ትምህርት፣ መ ል ዕ ክ ት ! ት ል ቅ፡ መምህር! ('መታወቂያ' ችንን፣ 'ID Card' ችንን፡ አጥተናል።)
@1LoveSol
@1LoveSol 5 жыл бұрын
3000 amet??? Please .... start saying ....10000 amet instead ... mezzanine Ethiopian megenzeb tegemiraleh...
@1LoveSol
@1LoveSol 5 жыл бұрын
🙄😪😅😂
这是自救的好办法 #路飞#海贼王
00:43
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 125 МЛН
the balloon deflated while it was flying #tiktok
00:19
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 36 МЛН
ТЮРЕМЩИК В БОКСЕ! #shorts
00:58
HARD_MMA
Рет қаралды 1,1 МЛН
Girum Tereka - ግሩም ትረካ - የቻርሊ ቻፕሊን ግለ ታሪክ - በግሩም ተበጀ Girum Tebeje #Charlie_Chaplin
20:12
ግሩም ትረካ - በግሩም ተበጀ (Girum Tereka - By Girum Tebeje
Рет қаралды 24 М.
ዕፀ ኢትዮጵያ ... ዕድሜ የሚያረዝመው ዕፀ ማቱሳላ
34:01
Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda
Рет қаралды 63 М.