ሴኪዩላሪዝምና ህቡዕ ተልእኮው - What secularism means to Ethiopia |S01E12|

  Рет қаралды 21,868

Rafatoel Initiative

Rafatoel Initiative

Күн бұрын

Пікірлер: 64
@birtukanabebe9300
@birtukanabebe9300 4 жыл бұрын
እንዴት አይነት አዋቂ ሰው ነህ ባክህ የዚች አገር ችግር ያላትን እሴት በአግባቡ አለመጠቀም ነው፡፡እግዚአብሄር ጨምሮ ጨምሮ ይባርክህ፡፡
@እናቴህይወቴ-ቀ3ጸ
@እናቴህይወቴ-ቀ3ጸ 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ለካ ሰው አላት ሀገሬ ብያለው በየሚዲያው የምንሰማቸው ሙሁሮች ልበላቸውና ልባችንን ሰባብረውት ተስፋ ሊያሳጡን ነበር ግን አይሳካም ጎበዞች በርቱልን
@eteneshmesfin3998
@eteneshmesfin3998 5 жыл бұрын
ወንድማች በጣም አስተማሪ እንዳንተ 10 ባኖሩን አገራች የት ትደርስ ነበር አሁንም አልረፈደም አሪፍ ሚድያ ነዉ በርቱ
@enochenoch524
@enochenoch524 5 жыл бұрын
የኢትዮጵያ አምላክ እግዚአብሄር ብርታትንና እውቀቱን ይጨምርላችሁ: : *አሜሪካ ኢትዮጵያ ላይ ለባለፉት 4 ዓመታት በትምህርት ሚና ላይ ብዙ ገንዘብ ነው እያፈሰሰች ያለችዉ ወደ አምስት ቢሊዮን ዶላር* : : አንድ ነገር ለመናገር የምፈልገው ከውጭ ሀገር ሆኜ ነጮች ያለምንም ምክንያት አምስት ሳንቲም አይሰጡም አና በጣም ነው መጠንቀቅ ያለብን እንደሚመስለኝ ከሆነ እና ወንድማችን እንዳሉት አሜሪካ የእንግሊዝና አጀንደ ለመጨረስ የሆነ ይመስለኛል: ትምህርታችሁ በጣም ወሳኝ ነው እግዚአብሄር ከናንተ ጋር ይሁን: :
@gena15
@gena15 5 жыл бұрын
በጣም ድንቅ የሆነ ውይይት ነው በእውነት ይህ ትውልዱን ከጥፋት የሚያድን ትልቅ ትምህርት ነው ሰምተን ተግባር ላይ እናውለው እራሳችንን ከጠፋንበት እንፈልግ መምህራችን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርኮት እንደእርሶ በመንፈሳዊውም በአለማዊውም እውቀት የተካኑ ወገኖችን ያብዛልን ከጥገኝነት ያውጣን::
@ራዕዩአድማሱ
@ራዕዩአድማሱ 5 жыл бұрын
በጣም መሰረታዊ እውቀት ነው ያገኘሁበት። ከወላጆቻችንና ከታላቆቻችን እንዲሁም ከሕብረተሰባችን የምናገኘው ጥበብ ዘመናዊ ትምህርት ቤት አይሰጠንም። እግዚአብሔር ይሥጥልን። የሚቀጥለውን በጉጉት እየጠበኩኝ ነው።
@tonysomsom5320
@tonysomsom5320 4 жыл бұрын
ፕሮግራማችሁ በጣም አሪፍ ነው ለሃገራችንም ትልቅ ዋጋ አለው በርቱ እ/ር ከናንተ ጋር ይሁን።
@አቡዕዘ-ትንሳዔ
@አቡዕዘ-ትንሳዔ 4 жыл бұрын
በእውነት እግዚአብሔር ይህንን ስራችሁን ይባርክ!!! በጣም ጠቃሚ ዝግጅት!!!
@BM-qx4hd
@BM-qx4hd 5 жыл бұрын
በጣም በጣም ትልቅ ትምህርት ነው:: እራስን ማወቅ ማንነትን ታላቅነት ነው:: የራሳችንን የትምህርት ስርአት ማስፈን አለብን:: በርቱ እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን::
@samsonredagezahagnadhanom4202
@samsonredagezahagnadhanom4202 5 жыл бұрын
የምታቀርባችው ዝግጅቶች አንደኛና ምርጥ ናቸው አሥተማሪም ጭምር ግን ሁሉም የኢትዮጵያ ህዝብ ሊሠማው በሚችልበት ሚዲያ ብትመጡ ጥሩ ነው
@ኢትዮጵያአዲስአበባ
@ኢትዮጵያአዲስአበባ 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን በእውነት በጣም ደስ ይሚል ትምህርት ነው
@tarekaadel5804
@tarekaadel5804 5 жыл бұрын
እደናተ ጥቂት ሰው ካለ ኢትዮጵያ ወደቀድሞው ትውፊት ትመለሳለች በርቱልን ቃለሂወት ያሰማልን
@samueltezera6575
@samueltezera6575 5 жыл бұрын
በርቱልን በእውነት፡፡ አምላክ እንደ መላዕክ እናንተን ልኳል ጸመሽገን ብቻ ነው የምንለው፡፡
@አዲስወለተማርያም
@አዲስወለተማርያም 5 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ልዮ ሀገር ዘላለም ትኑር💚💛❤️
@abebaa8056
@abebaa8056 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልን ትልቅ ትምህርት ነው በርቱ።
@nahomalemu8090
@nahomalemu8090 5 жыл бұрын
bertu betam arife new
@frehiwotbekele1960
@frehiwotbekele1960 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን
@kuwaitaster7632
@kuwaitaster7632 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን መምህራችን እውነት ደስ የሚል ትምህርት አነሳሽ ትምህርት ነው የሰጡን ወደልቦናችን እንድንመለስ ቸሩ ፈጣሪ ይርዳን
@zeebee5574
@zeebee5574 5 жыл бұрын
Kale hiwot yasemalen
@abyssiniaethiopia8965
@abyssiniaethiopia8965 5 жыл бұрын
ምንም የለንም ግን እግዚያብሔር አለን ስለዚህ ሁሉም አለን!!!
@አንድለእናቱ-ረ1ቀ
@አንድለእናቱ-ረ1ቀ 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን እግዚአብሔር ሆይ መንግስትህ ትምጣ🙏
@genettadesse3907
@genettadesse3907 5 жыл бұрын
እንሻገራለን
@tsedalukebede202
@tsedalukebede202 5 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@kuwachamoki8216
@kuwachamoki8216 5 жыл бұрын
Enamesegenalen 🙏🏼
@habeshaemru9099
@habeshaemru9099 5 жыл бұрын
Kalehiwot yasemalen
@tsedalukebede202
@tsedalukebede202 5 жыл бұрын
ኢትኤል በርቱ
@MrBookie725
@MrBookie725 5 жыл бұрын
Egzabhare yestlen.
@tsedalukebede202
@tsedalukebede202 5 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ትምህርት ነው አመሰግናለሁ አገላለጹ ምርጥ ነው በተጨባጭ ያየነውን በፍልስፍና ሲታይ እውነት ነው::
@22danielzula
@22danielzula 5 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው በርቱ ተበራቱ ፕሊስ and thanks alot
@mykeym.m5956
@mykeym.m5956 5 жыл бұрын
I love it !!! It's true 💯 GOD BLESS 🙏🙏 🙏 YOU . My best channel ❤️❤️❤️.
@teddyyihun9682
@teddyyihun9682 5 жыл бұрын
ዘ - ኢትዮጵያ 💚💛❤
@ኢትኤልኢትዮጵያ-ቸ4ጠ
@ኢትኤልኢትዮጵያ-ቸ4ጠ 5 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል በርቱ
@ortodhoxtewahdochannel7192
@ortodhoxtewahdochannel7192 5 жыл бұрын
egzabiher ystilin
@fasikamuluneh4724
@fasikamuluneh4724 4 жыл бұрын
Egzabehair yebarkih teru tenitana new endih new teweledu yegashebew zara lalew metefatachinim astewatsow yehaw new kezih behwala byanes enenika!
@medhanitgetahun2236
@medhanitgetahun2236 4 жыл бұрын
ይህን የሚያድን ጥሩ ያገር ታሬክ ማወቅ አብሮ መስራት መብላት ሳይሆን ይህን ማዳን የሚችል የኦርቶዶስ ሃይማኖት ነው ምክንያቱም እነሱ አገሬቱን እና ሃይማኖቱን ስለሚያውቁ ከዛ ወዲያ ደግሞ አገር ጠባቂ ወታደር ፖሊስ እነዚህ አገሩን እንደገና ሊያሰለጥኑ እና ሊያስተምሩ ይችላል ሕዝቡን አንድ ሊያደርግ ይችላል...ያገር ፍቅርን በደብ ማስተማር
@hiwothiwot5154
@hiwothiwot5154 Күн бұрын
❤❤❤❤
@BasGetachew
@BasGetachew 5 жыл бұрын
How can I contact you guys, I emailed you but there is not reply
@truneshbeyene461
@truneshbeyene461 5 жыл бұрын
Trunesh negn : ebacachu Tabiyachun behulum yeagerachin cfloch beyeqenu enditelalefu btadergu Begziyabher eleminachihalehu because Tiwldu yidnbet zend yetefexere yimslegna.
@almazfreeborn7451
@almazfreeborn7451 5 жыл бұрын
Please next time be close to the speaker it is very important bless you
@samdoe4656
@samdoe4656 5 жыл бұрын
Very true.
@acknowledgment2490
@acknowledgment2490 5 жыл бұрын
Like
@1LoveSol
@1LoveSol 5 жыл бұрын
Lemmon yehannin seweyye alagebahumm????
@samdoe4656
@samdoe4656 5 жыл бұрын
Tebeb
@Fano316
@Fano316 5 жыл бұрын
ትክክል በመጨረሻ ፔጋን ቫቲካን የአለም ሁሉ መሪ በሀይማኖትም በፖለቲካው ወደብ የሌለው አለም ሁሉ እንደ አንድ አገር ሆኖ በአንድ አይነት ገንዘብና በአንድ መሪ መግዛት un ይተመሰረተበት ድብቅና ዋናው አላማው ነው:: ሆሉ ነገር ከተሳካና አንዳንድ ማይደግፉ አገሮችን በጦርነት ከወደሙ በኅላ ሀሰቱ ክርስቶስን Lucifer ነግሶ በግዴታ እንዲሰገድለትና በእያንዳንዱ ግለሰብ ላይ Rf Id chips በቀኝ እጅ ላይ በቆዳ ውስጥ እንዲቀበር ፎርስ ማረግ አለበለዚያ የወረቀት ገንዘብ ስለማኖር ያለቺብሱ ምንም አይነት የንግድም ልውውጥም ሆነ መስራት ስለማይቻል በግዴታ ሆነ በውዴታ ይሆናል እንቢ ያለ ሁሉ የሞት ፍርድ ይቀጣል በዚህ የተነሳ ብዙ ክርስቲያን. ሌላም ሀይማኖት ተከታይ ደሙ ለስይጣን ይገበራል ይሄ ጉዳይ እውነት አይመስልም ነገር ግን በመፅሀፍ ቅዱስ ማስጠንቀቃያ ተፅፎልናል በሌላ በኩል ደሞ ይሄን ለመተግበር እየሰሩ ያሉት ታላላቅ አገሮች በጣም ብዙ ደረጃ በሚሳካ በድብቅም ሆነ በግልፅ እያሳዩት ነው የተቸገሩት እነ ራሻና ቻይና...ተፃራሪ የሆኑ መሪዎች ስላሉና በጦርነቱም በቀላል ሚበገሩ ስላልሆኑ ሲዎን የግዜ ጉዳይ እንጂ እነዚህም አገሮች አንድ ቀን ለነሱ ሚታዘዙ ጩሎ መሪ እንዲመጣ ሁሌም ሚሰሩበት አጀንዳ ነው ሌላው አለም ላይ ይሉ መሪዎች በሙሉ የነሱ ጩሎዎች ናቸው አለዚያ በቀላሉ ነው ሚያሶጉዱት አሁን አለም ያለችበት ሁኔታ አላማቸው ለማፅፈፀም በጣም ከመቼውም በተሻለ ደረጃ ላይ ደርሰዋል ይሄን ክፉ ሴጣናዊ ስራ መርታትና መቅበር ሚችለው እግዚአብሔር ብቻ ነው እኛም ደሞ በስነስራት መፀለይና ንስሀ ገብተን ተዘጋችተን መጠበቅ ሲሆን በተጨማሪም ሀጥያትን መሸሽ እግዚአብሔር ወዶንና አክብሮን በአምሳሉ ፈጥሮን ያን ከመሰለ ታላቅ ክብር ወርደን ዛሬ ከእንስሳ ሁሉ አንሰን በዘር ልዩነት ተነካክሰን ተበታትናል ሰፊው ህዝብ ፖለቲከኞች እርስ በርስ ልዩነት ፈጥረን እየተባላን ቢዚ ስንዎን እነሱ ሆም ወርክ ሰተውን በቀልስሉ አገር እየዘረፉና እየበደሉ እየገደሉን ተንደላቀው ይኖራሉ እኛ እንፋጃለን አለም ላይ ያሉ መሪዎች ሁሉ በተለያየ መንገድ ህዝብን ይከፋፍላሉ አለበለዚያ ህዝብ አንድ ሆኖ በሰላም ሲኖር ሁሉም በጋራ አንድ ሆኖ ሲኖር መሪዎቹ ሚያረጉትን ነገር ሁሉ የማሰቢያ ግዜና የለምንም ተፅኖ በፈለገው ግዜ በመተባበር ማስወገድ ሚችልበት ሀይሉ ስለሚኖረውና ህዝቡ በመረጠውና በፈለገ መንገድ ይልገዛ መሪ በቀላሉ ይወገዳል መንግስት ግን ህዝብን ሆን ብሎ ሲከፋፍል የተወሰነው በዘር ወይም በጥቅም ሆድ አደር ደጋፊ ሆኖ እየተከላከለና ልዩነቱን እያጠናከሩ እርስ በርስ አነካክሰው ቢዚ አርገው ትኩረቱ አላስፈላጊ ነገር አርገውት እድሜአችውን ያራምዙላቸዋል የፈጠሩት የዘር ልዩነት ግን ከልጅ ልጅ እየቀጠለ ትውልድ ይፈጃል ፖለቲከኛ የሴጣን ታናሽ ወንድም ነው ቢባል ውሸት አይሆንም ምን አልባት በእጅ ሚቆጠሩ አገራችውንና ህዝባቸውን በትክክል ለማስተዳደር. አይጠፉም ነገር ግን በስልጣን አይቆዩም መርዞቹ ብዙ ስለሆኑ ቶሎ ስያግልጧቸው ያስወጉዱቸዋል ወይም ያስገድሉቸዋል እንደየ አገሩ ይወስናል እኛጋ ግድያ ነው የቅርብ ግዜው ክስተት ምስክር ነው:) :) :) :(
@haenglishwithtommy6836
@haenglishwithtommy6836 4 жыл бұрын
የኢትዮጵያ አምላክ ከናንተ ጋር ይሁን::
@binyamabraham8714
@binyamabraham8714 5 жыл бұрын
የበትክርስቲያን ሰዋች ንግግር ትንተና ጥርት ያለ ነው በጣም ይገርማኛል
@hennytingdahairhacker
@hennytingdahairhacker 5 жыл бұрын
"initiative" yemilew kal amargna acha kal ...........?!
@bettyethiopia5412
@bettyethiopia5412 5 жыл бұрын
Imitative means ተነሳሽነት
@hennytingdahairhacker
@hennytingdahairhacker 5 жыл бұрын
i mean, lemin aytekemim new hasabe. thanks!
@የኔተስፋእግዛብሔርነው
@የኔተስፋእግዛብሔርነው 5 жыл бұрын
Dink geletsa new
@efremefrem8573
@efremefrem8573 5 жыл бұрын
ውንድም ፕሮግራምክን እወደዋለው ግን አዲሲቷ ኢትዮጵያ የምትለው ነገር አይመቸኝም የኽላው ከሌለ የለም የፌቱ በአዲሲቷ ኢትዮጵያ ስም የአውሮፓን አዲስ ሀጥያት ልታስገቡ ፈልጋቹ ይመስለኛል። ምታስተካክል ከሆንክ ለራስህ ስትል አስተካክል።
@1LoveSol
@1LoveSol 5 жыл бұрын
🍀💚🍋💛💋❤️
@birukyohannes176
@birukyohannes176 5 жыл бұрын
Tetsetsexkugn yehageren tarik balemaweke ewunet ahun bxm des biloghalim bxm ETHIOPIA ye alem menesha nat ye alem qulfm nat ehe mayikad hakh nw,,,,, bizochn woxatochn mastemar alebachu manim ethiopiayaw mawek alebet kezan hulum ye ager fikr yinorewal
@Tefera-hf8fw
@Tefera-hf8fw 4 жыл бұрын
Religion is a hard drug for the plp example, take a look at Ethiopia and the Arabs
@haregfantaw9187
@haregfantaw9187 4 жыл бұрын
ትክክለኛ አመለካከት በዕውቀት የተሞላህ ሰው ነህ
@danimario1325
@danimario1325 4 жыл бұрын
መንግስት ወይ ተቃም ብቻ ሳይሆን ግለሰብም እንደ ግለሰብነት የማእከላዊ ወይም neutral ቦታን መያዝ ይችላል። ያ ማለት በአንተ እሳቤ የሞተ ነው ልትል ትችላለህ። ማወቅ ያለብህ ያ ባንተ መረዳት ነው። እውነታው አንተ ከምትለው በጣም የራቀ ነው።
@Tefera-hf8fw
@Tefera-hf8fw 4 жыл бұрын
Mejeria be amarigna kuru be lelahizb quanqua atikuru, el geez weyim amarigna ayidelem stop this brain washing some of us are tired and sick of it. Individuals have the full freedom and rights to believe in or not to believe in religions. Ethiopian s must accept this facts . There are many thousands who pretend to believe but don't due to cultural dictate.
@manofchange832
@manofchange832 5 жыл бұрын
ደግሞ ታሪካችን ከመቼው ከ3000 ዓመት ወደ 7711 ዓመት ደረሰ፣ 3ሺውም መኖሩን ሳናረጋግጥ አሁን ደግሞ 7ሺ፣ እንደኛ ቁጥር የሚደፍር ህዝብ ግን በዓለም ላይ የለም መቼም። 😂😂😂😂
@davoa4665
@davoa4665 5 жыл бұрын
Meche Alu endeza eeeee
@manofchange832
@manofchange832 5 жыл бұрын
@@davoa4665 0:05 lay
@ethiopia7104
@ethiopia7104 5 жыл бұрын
Why is bothering you if you are Ethiopian it wouldn't affect you but if they whore talk about Egypt it ok because your master say so but the truth is Egypt was the province of Ethiopia even your master Sayed it.thank you
@birtukanabebe9300
@birtukanabebe9300 4 жыл бұрын
የኢትዮጵያን ታላቅነት እናቀዳሚነት ለማወቅ ማንበብ ይጠይቃል፡፡
@tfff7746
@tfff7746 5 жыл бұрын
Like
бабл ти гель для душа // Eva mash
01:00
EVA mash
Рет қаралды 8 МЛН
Amazing remote control#devil  #lilith #funny #shorts
00:30
Devil Lilith
Рет қаралды 14 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma
00:14
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 109 МЛН
бабл ти гель для душа // Eva mash
01:00
EVA mash
Рет қаралды 8 МЛН