ገረመኝ ማዳንህ - ሐዋርያ ዮሐንስ ግርማ || Geremegn Madanih - Apostle Yohannes Girma

  Рет қаралды 2,039,538

Apostle Yohannes Girma - Johnny

Apostle Yohannes Girma - Johnny

3 жыл бұрын

You can find the Entire Album "Geremegn Madanih" on :
Amazon Music: www.amazon.com/Geremegn-Madan...
Apple Music: / geremegn-madanih
Deezer: www.deezer.com/us/album/16391...
Spotify: open.spotify.com/album/7D340r...
Tidal: listen.tidal.com/album/150257860
ገረመኝ ማዳንህ - ሐዋርያ ዮሐንስ ግርማ
From the LIVE Album "Geremegn Madanih"
A Semayawi Pictures Production

Пікірлер: 1 000
@Binyamyonas
@Binyamyonas 3 жыл бұрын
በዚህ መዝሙር ከስንት አመለጥሁ ዳንኩ ተፈወስኩ መንፈስ ቅዱስ በዚህ መዝሙር ውስጥ በብዙ አገልግሎኛል ጆይ ዘመንህ ከእርሱ ጋር ይለቅ ምወደውን መዝሙር ከምወደው ሰው ጋር ዘመርኩ አቤት ጌታ ሲያድለኝ ከሚወዱት ጋር ማምለክ እድል ነው ጌታ ስሙ ይባረክ 🙌🙌🙌🙌
@visitethiopiaea280
@visitethiopiaea280 3 жыл бұрын
Stay blessed ,endet metadel nw getani mamilke ,le esu mezemeri
@tsadikuanato32
@tsadikuanato32 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርካችሁ 🙏🙏🙏
@merontessemaofficial55
@merontessemaofficial55 3 жыл бұрын
አፌ ቁርጥ ይበልልህ! የልቤን ነው ያልክልኝ!
@Binyamyonas
@Binyamyonas 3 жыл бұрын
@@merontessemaofficial55 meryee😍😍🙌🙌 bezu tezeta alen bezi memzur
@emyasefa1592
@emyasefa1592 3 жыл бұрын
ተድላችሁ
@markosmarye
@markosmarye 3 жыл бұрын
እጄን በአፌ ጭኜ እኔ እገረማለሁ የእግዚአብሔርን ማዳን በዓይኔ አይቼዋለሁ ልጠፋ እችል ነበር እንዳለፍኩት ደጅ ማዳኑ በርትቶ አስመለጠኝ እንጂ ልጠፋ እችል ነበር እንዳለፍኩት ደጅ እርሱ እርሱ ሆኖ አስመለጠኝ እንጂ (ገረመኝ ጥበቃህ ደነቀኝ (ማዳንህ)፫ ያለፍኩትን ዞር ብዬ አሁን ሳይ )፪ ሰው በኃይሉ ከቶ መቼ ሊበረታ የጠላቱን ጥቃት ደጋግሞ እየረታ (መንፈስህን አብዝተህ ያለ ልክ ጸጋ ስንቴ አስመለጥኸው ከክፉ አደጋ)፪ (ገረመኝ ጥበቃህ ደነቀኝ (ማዳንህ)፫ ያለፍኩትን ዞር ብዬ አሁን ሳይ )፪ ማዳንህ ማዳንህ ማዳንህ ያለፍኩትን ዞር ብዬ አሁን ሳይ (ገረመኝ ጥበቃህ ደነቀኝ (ማዳንህ)፫ ያለፍኩትን ዞር ብዬ አሁን ሳይ )፪
@ApostleYohannesgirmaJohnny
@ApostleYohannesgirmaJohnny 3 жыл бұрын
God bless you
@markosmarye
@markosmarye 3 жыл бұрын
Apostle Yohannes Girma /Johnny/ God bless you too beloved Joye❤️❤️
@tizujoss1275
@tizujoss1275 3 жыл бұрын
God bless you all ,I’m blessed with this song
@seblederse8220
@seblederse8220 3 жыл бұрын
ኮፓ ላረገው ብዬ እንቢ አለኝ😔😔
@abaramakebo1268
@abaramakebo1268 3 жыл бұрын
,☂️
@MM13668
@MM13668 2 жыл бұрын
ከሞት ያመለጠ ያውቀዋል፡፡ እኔ አንዱ ነኝ፡፡ የእግዚአብሔርን ማዳን በዓይኔ አይቼዋለሁ፡፡ ለአብ/ወልድ/መንፈስ ቅዱስ ክብር ይሁን!
@user-gy2cc4bc4p
@user-gy2cc4bc4p 4 ай бұрын
4😊😊❤
@CJCRoa
@CJCRoa 3 жыл бұрын
I don’t even understand anything except“your salvation” I speak Arabic and English only but this song is just so full of the Spirit. Wow😭 thank you Jesus.
@mulugelila3396
@mulugelila3396 3 жыл бұрын
May God bless you!
@israelabraham373
@israelabraham373 3 жыл бұрын
Here's a small Translation for you... Geremegn tibekah, denekegn madanih, yalefkutin zor biye ahun saye I am in awe of your protection, I am amazed by your saving ( like you said, salvation), when I look back at what I've passed (been through) now. God bless you... just a little translation... ♡♡ :)
@CJCRoa
@CJCRoa 3 жыл бұрын
@@israelabraham373 Aw thank you!! God bless you❤️
@surafelhailemariyamofficia6728
@surafelhailemariyamofficia6728 3 жыл бұрын
#መስማት ማቆም እንባዬንም እንደዛው ማስቆም አልቻልኩም ...... 🙏🙏🙏 ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ እንዴት ነው ደስ የሚለው ጌታሆይ ሰማይ ሰማያት ከባው መግለጥ በማይቻል ቃል ኡኡኡኡኡኡኡኡ ተባረክልኝ 👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🎹💎
@eyerusdaniel2962
@eyerusdaniel2962 3 жыл бұрын
አንተም እኮ ስዘምር በጣም ትባርካለህ
@ApostleYohannesgirmaJohnny
@ApostleYohannesgirmaJohnny 3 жыл бұрын
Thank you! God bless you!
@eyerusdaniel2962
@eyerusdaniel2962 3 жыл бұрын
በጣም ተባረኩ ዘፀአቶች....love u all
@gdnerd6940
@gdnerd6940 3 жыл бұрын
same here!!!
@evangelistmedia1555
@evangelistmedia1555 3 жыл бұрын
እንኳን ለ2013 ዓ.ም ጌታ ኢየሱስ በሰላም አደረሳቹህ ወደብ ቻናልን ላይክ ሰብስክራይብ ሼር በማድረግ ወንጌል አብረን እንስራ ፡፡
@yirieaddis9940
@yirieaddis9940 3 жыл бұрын
❝ማዳን የእግዚአብሔር ነው፥ በረከትህም በሕዝብህ ላይ ነው።❞ -መዝሙር 3: 8 ገረመኝ ጥበቃህ ደነቀኝ ማዳንህ ያለፍኩትን ዞር ብዬ አሁን ሳይ
@leyuamanuelleyu3723
@leyuamanuelleyu3723 6 ай бұрын
እጄን ባፌ ጭኜ እገረማለው ልንጠፋ ነበር እርሱ እርሱ ሆኖ አስመለጠን እንጅ😭😭😭😭ገረመኝ ማዳንህ 💚💛❤ጌታሆይ
@saron8217
@saron8217 3 жыл бұрын
ሰቆ ኤርምያስ 3 (Lamentations) 22፤ ሔት። ያልጠፋነው ከእግዚአብሔር ምሕረት የተነሣ ነው፤ ርኅራኄው አያልቅምና። 🙌🙌🙌 እጄን ባፌ ጭኜ እኔ እገረማለሁ የእግዚአብሔርን ማዳን በአይኔ አይቼዋለሁ ልጠፋ እችል ነበር እንዳለፍኩት ደጂ ማዳኑ በርትቶ አስመለጠኝ እንጂ ልጠፋ እችል ነበር እንዳለፍኩት ደጂ እርሱ እርሱ ሆኖ አስመለጠኝ እንጂ ገረመኝ ጥበቃህ ደነቀኝ ማዳንህ ማዳንህ ማዳንህ ያለፍኩትን ዞር ብዬ አሁን ሣይ ገረመኝ ጥበቃህ ደነቀኝ ማዳንህ ማዳንህ ማዳንህ ያለፍኩትን ዞር ብዬ አሁን ሣይ 🙏🏻 Wow So blessed song🎼🎶 May God bless you all abundantly.
@ahirazimmerman2851
@ahirazimmerman2851 3 жыл бұрын
Do you also have the translation for this song?
@evangelistmedia1555
@evangelistmedia1555 3 жыл бұрын
እንኳን ለ2013 ዓ.ም ጌታ ኢየሱስ በሰላም አደረሳቹህ ወደብ ቻናልን ላይክ ሰብስክራይብ ሼር በማድረግ ወንጌል አብረን እንስራ ፡፡
@mmemere98
@mmemere98 3 жыл бұрын
መዝሙር 121 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ³ እግርህን ለመናወጥ አይሰጠውም፤ የሚጠብቅህም አይተኛም። ⁴ እነሆ፥ እስራኤልን የሚጠብቅ አይተኛም አያንቀላፋምም። ⁵ እግዚአብሔር ይጠብቅሃል፥ እግዚአብሔርም በቀኝ እጅህ በኩል ይጋርድሃል። ⁶ ፀሐይ በቀን አያቃጥልህም ጨረቃም በሌሊት። ⁷ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅሃል፥ ነፍስህንም ይጠብቃታል። ⁸ ከዛሬ ጀምሮ እስከ ዘላለም እግዚአብሔር መውጣትህና መግባትህን ይጠብቃል። I am blessed prise God for your dedication and wonderful worship.🙏🙏
@evangelistmedia1555
@evangelistmedia1555 3 жыл бұрын
እንኳን ለ2013 ዓ.ም ጌታ ኢየሱስ በሰላም አደረሳቹህ ወደብ ቻናልን ላይክ ሰብስክራይብ ሼር በማድረግ ወንጌል አብረን እንስራ ፡፡
@evangelistmedia1555
@evangelistmedia1555 3 жыл бұрын
እንኳን ለ2013 ዓ.ም ጌታ ኢየሱስ በሰላም አደረሳቹህ ወደብ ቻናልን ላይክ ሰብስክራይብ ሼር በማድረግ ወንጌል አብረን እንስራ ፡፡
@jhonytube2513
@jhonytube2513 3 жыл бұрын
Amen
@ga3775
@ga3775 3 жыл бұрын
Amen Amen God bless you that's true
@manpierre571
@manpierre571 Жыл бұрын
just heard this song can't understand Amharic but can't stop listening to this song. all the love from Tanzania
@bruktawitmatyasofficial8285
@bruktawitmatyasofficial8285 3 жыл бұрын
ያልጠፋነው ከእግዚአብሔር ምሕረት የተነሣ ነው፤ ርኅራኄው አያልቅምና። ኤር 3፤22 በጌታ ምህረት የሚኖር ሰው ይህንን ዝማሬ አለመዘመር አይችልም። ዘመናችሁ ይባረክ !! 🙏🙏😭
@christianethiopia
@christianethiopia 3 жыл бұрын
. endet nachu widoche “ከእየሱስ ጋር ኑሮ ይሻለኛል” የሚለው በኳየሮች የተዘመረውን ለመስማት ፕሮፋይሌን ንኩትና አዳምጡት ትወዱታላችሁ። በዛውም ቤተሰብ ሁኑ። ተባረኩልኝ
@bltanyagetachew6659
@bltanyagetachew6659 3 жыл бұрын
ኡኡኡኡኡኡ ይሄ ዝማሬ ለምስጋና አዘጋጀኝ ጥበቃውን ሳይ አራት ቀን ሙሉ ሌላ ዝማሬ መስማት አልቻልኩም ሰሞኑን በማልፉበት ህይወቴ ብዙ ላጉርመርም አልኩና ስደነቅ ማዳኑን ጥበቃውን ስሳስብ ዝም ብዬ እያመሰገንኩት አለሁኝ ስለጥበቃው ስለተጠነቀቀልኝ😢😢😢😢😢😢😭😭😭ገና አባቴን በአይኖቼ ለማየት እንደጎጎሁ ሳስብ ገርመኝ ማዳንህ ከማለት ውጭ ምንም ምርጫ አነበርኝም
@diorG18
@diorG18 Жыл бұрын
Who else have a testimony like me? just by listening this song the lord made ma way back 🔙 to his loving kingdom, now its been almost 2 years since ... Our blessings i love you all 🙌🙌🙌
@ApostleYohannesgirmaJohnny
@ApostleYohannesgirmaJohnny Жыл бұрын
Wow ! God bless you !!!
@diorG18
@diorG18 Жыл бұрын
@@ApostleYohannesgirmaJohnny amen!!! Yes this song tells literally ma stories, and the fire and the spirit in every lyrics within it, won't get less as time goes by... I can say that It's a living song! if there is such a thing for songs... Much more love for you and all your ministry joyee! May God bless you and your family more 🙏🙏🙏
@er.prophetabelahavatv6187
@er.prophetabelahavatv6187 3 жыл бұрын
“ነገር ግን መናፍስት ስለ ተገዙላችሁ በዚህ ደስ አይበላችሁ፥ ስማችሁ ግን በሰማያት ስለ ተጻፈ ደስ ይበላችሁ።” - ሉቃስ 10፥20 ሁልጊዜም የጌታ ድምጽ ነህ እንደ ጉንፋን የጌታን ፍቅር አጋባ ብሎሀል አንዱ እኔ ነኝ ተጋብቶብኛል የጌታ ፍቅር ማዳኑ የሚጀመር እንጂ የሚጨርስ አይደለም ። ጆዬ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ። ዘጸአት ሁላችሁም ተባረኩ !!!!
@ApostleYohannesgirmaJohnny
@ApostleYohannesgirmaJohnny 3 жыл бұрын
AMEN and AMEN !!! God bless you my dear brother !!!
@evangelistmedia1555
@evangelistmedia1555 3 жыл бұрын
እንኳን ለ2013 ዓ.ም ጌታ ኢየሱስ በሰላም አደረሳቹህ ወደብ ቻናልን ላይክ ሰብስክራይብ ሼር በማድረግ ወንጌል አብረን እንስራ ፡፡
@tamiratdesho2686
@tamiratdesho2686 2 жыл бұрын
የ እግዚአብሔር መንፈስ ያለበት መዝሙር ነፍስን ያለመልማል መንፈስ ያጠናክራል ። ብዙ ጊዜ በተራራ ላይ በፀሎት እያለው ይሀን መዝሙር እሰማ ነበር ። እግዚአብሔር ከልጅነቴ ጀምሮ ከባድ የማይታለፍ የማይወጡ እጅግ አደገኛ ከሆኑ ነገሮች አድኖኛል ። መዝሙሩን በፍፁም ሰላም ነበር የምሰማው - God blessed all of you. Thanks
@helenlijalem7995
@helenlijalem7995 3 жыл бұрын
እንባይ ከአይኔ አልቆም አለ ቢሰማ ቢዘመር መችም የማይለመድ አምልኮ እና መንፈስ ሃሌሉያ ሰጪውም ተቀባዬም ለዘላለም የተባረከ ነው
@nhatty4597
@nhatty4597 Жыл бұрын
yehen mezmur mejemriya gize sesemaw hospital tegnche nber ena le ene kebad time nber yemer madanu germognal semu yebarek john geta yebark
@yeshibedada6087
@yeshibedada6087 6 ай бұрын
Amen amen🙏🏾 ብርክ በልልን እኔስ ባንተ መዝሙር ተባርኬአለሁ❤❤❤❤❤
@nahumgebremedhin8781
@nahumgebremedhin8781 3 жыл бұрын
መዝሙሩ እጥንትን ጅማትን ስጋና ነፍስን መንፈስን ሁሉ ይነካል በጣም እንወድሀለን (እንወዳች ኅለን) እኔ በመዝሙሩ ፌንት ማድረግ ብቻ ነው የቀረኝ!!!
@ApostleYohannesgirmaJohnny
@ApostleYohannesgirmaJohnny 3 жыл бұрын
😂😂🙏🙏🙏 God bless you again and again
@zomaylove6613
@zomaylove6613 3 жыл бұрын
@@ApostleYohannesgirmaJohnny you are The Treasure of Church Christ more grace to you and your family me and my family will keep you in our prayers be strong in God glorify the hope of glory who sit in his throne, glorify him
@evangelistmedia1555
@evangelistmedia1555 3 жыл бұрын
እንኳን ለ2013 ዓ.ም ጌታ ኢየሱስ በሰላም አደረሳቹህ ወደብ ቻናልን ላይክ ሰብስክራይብ ሼር በማድረግ ወንጌል አብረን እንስራ ፡፡
@ayelutamerat3659
@ayelutamerat3659 3 жыл бұрын
May God bless you abundantly!
@christianethiopia
@christianethiopia 3 жыл бұрын
ሰላም ውዶቼ……….. “ከእየሱስ ጋር ኑሮ ይሻለኛል” የሚለው በኳየሮች የተዘመረውን ለመስማት ፕሮፋይሌን ንኩትና አዳምጡት ትወዱታላችሁ። በዛውም ቤተሰብ ሁኑ። ተባረኩልኝ
@MM13668
@MM13668 2 жыл бұрын
እጄን በአፌ ጭኜ እኔ እገረማለሁ፤ የእግዚአብሔርን ማዳን በዓይኔ አይቼዋለሁ፤ ልጠፋ እችል ነበር እንዳለፍኩት ደጅ፤ ማዳኑ በርትቶ አስመለጠኝ እንጂ፤ ልጠፋ እችል ነበር እንዳለፍኩት ደጅ፤ እርሱ እርሱ ሆኖ አስመለጠኝ እንጂ፡፡ (ገረመኝ ጥበቃህ ደነቀኝ (ማዳንህ) X3፤ ያለፍኩትን ዞር ብዬ አሁን ሳይ) X2፤ ሰው በኃይሉ ከቶ መቼ ሊበረታ፤ የጠላቱን ጥቃት ደጋግሞ እየረታ፤ (መንፈስህን አብዝተህ ያለ ልክ ጸጋ፤ ስንቴ አስመለጥኸው ከክፉ አደጋ) X2፤ (ገረመኝ ጥበቃህ ደነቀኝ (ማዳንህ) X3፤ ያለፍኩትን ዞር ብዬ አሁን ሳይ) X2፤ ማዳንህ ማዳንህ ማዳንህ ያለፍኩትን ዞር ብዬ አሁን ሳይ፤ (ገረመኝ ጥበቃህ ደነቀኝ (ማዳንህ) X3፤ ያለፍኩትን ዞር ብዬ አሁን ሳይ) X3፡፡
@ruthmekonnen6269
@ruthmekonnen6269 3 жыл бұрын
ጆዬ የኔ አባት ሁል ግዜ ዘምረህም ሰብከህም እግዚአብሔርን ብቻ እንዳይ ታደርገኛለህ!! ገረመኝ...........!ኡ ኡ ኡ ኡ ሃሌ ሉያ....,
@thelearninghub9365
@thelearninghub9365 3 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/r6DKpX9ur66eg8k
@evangelistmedia1555
@evangelistmedia1555 3 жыл бұрын
እንኳን ለ2013 ዓ.ም ጌታ ኢየሱስ በሰላም አደረሳቹህ ወደብ ቻናልን ላይክ ሰብስክራይብ ሼር በማድረግ ወንጌል አብረን እንስራ ፡፡
@philmongezaiyohannes1336
@philmongezaiyohannes1336 3 жыл бұрын
ዛሬ በማለዳ ብነሳ ሜሮን ተሰማ የምትባል ጓደኛዬ አረ እህቴ ልበል ደሞ እኮ አንድ ቀን ነው ልደታችን ያው ታላቄ ብትሆንም ሃሃሃ News Feed ላይ አንድ መዝሙር አየሁኝ ብዙ ጊዜ የእራሴ መዝሙር ይመስለኛል እንዴት አትሉኝም ????? ታሪኩ እንዲህ ነው በኢትዬጲያ አቆጣጠር 1998 ወንዶ ገነት ለአገልግሎት ከዘፀዓት ኳየር ጋር ለአገልግሎት በሄድንበት ወቅት አመሻሹ ላይ ተሰብስበን Come Fire ተዘጋጅቶ አንድ መዝሙር ካልተዘመረ ብዬ ረበሽኩኝ የጆዬ ወንድም ፖል በገናውን አንስቶ እኔ ያልኩትን መዝሙር መዘመር ጀመረ ከጥቂት ደቂቃ በሁዋላ ምን እንደሆንኩኝ ባላውቅም ትዝ የሚለኝ ግን እያለቀስኩኝ መሆኔ ነው ጨዋታው ተረሳ ሁሉም ማምለክ ጀመሩ አንዱን መዝሙር ለብዙ ሰዓታት መዘመር አላቆምንም እኔ ግን ማልቀስ ነው ስራዬ (በማግስቱ ከነገሩኝ) ምግቡም ተረሳ ስነሳ አቅም አንሶኛል ወደ መኝታ ክፍሌ አመራሁ ወላጅ አባቴ እና ታናሽ ወንድሜ በልተህ ተኛ ቢሉኝ አሻፈረኝ አልኩ ለመተኛት ሞከርኩ እንደነገሩ ወሰደኝ ስነሳ ግን ሌላ ሰው ነኝ ሁሉ ነገር አስጠላኝ ፍላጎቴ ናፍቆቴ ሁሉ ተቀየረ ዳግም ተነካሁኝ አጥርቶ ማየት ሆነልኝ የተፈጠርኩበት አላም ገባኝ ተራ ሆኖ ማለፍ አሥጠላኝ ከነበርኩበት አስጠሊታ ህይወት በዚህ መዝሙር እስከወዲያኛው ገላገለኝ እጅ ሰጠሁ ተሸነፍኩኝ ህይወት ቀለለኝ እውነተኛ ፍቅር ከጌታዬ ከሰሪዬ ጋር ያዘኝ ያኔ የነካኝ ጌታ ዛሬም ይዞኛል እያስገረመኝ እየጨመረ ኡፍፍፍፍፍ አንዳንድ ሰዋች አይጠፉም ወንድ ያለቅሳል እንዴ የሚሉ እኔ በነካበት አይነት ይንካቹህ አረ እኔንም ይንካኝ ደጋግሞ ናፍቆኛል ። ዛሬም በዚህ መዝሙር አልችልም አቅም ያንሰኛል 14 ዐመታት ወደሁዋላ መለሰኝ ትኩስ ፍቅር በውስጤ ፈሰሰ ። ጌታ ሆይ ተመስገን ።!!!!!እኔ በምጠራህ ጆዬ ሌሎቹ በሚጠሩህ (ሐዋሪያው ዬሐንስ ግርማ) እወድሃለው ታውቃለህ ደግሞ Clip ላይ ባለመኖሬ ባዝንም አረ ሰምታቹህ ፍረዱኝ ገረመኝ ጥበቃህ/3*/ ገረመኝ ማዳንህ/3*/ ያለፍኩትን ዞር ብዬ አሁን ሳየው
@ApostleYohannesgirmaJohnny
@ApostleYohannesgirmaJohnny 3 жыл бұрын
Love you man !
@philmongezaiyohannes1336
@philmongezaiyohannes1336 3 жыл бұрын
@@ApostleYohannesgirmaJohnny Me Too Joye.
@merontessemaofficial55
@merontessemaofficial55 3 жыл бұрын
Philuyeye of course lik neh! This song is impactful not because it was craft fully written and arranged. It came out of life and it has been giving life to those of us who've been singing it. Love you dear friend and little bro. 😍
@philmongezaiyohannes1336
@philmongezaiyohannes1336 3 жыл бұрын
@@merontessemaofficial55 Love You Too Mariye!!!
@mimiabebe7192
@mimiabebe7192 3 жыл бұрын
ከወጣ ቀን ጀምሮ የትም የትም የምሰማው ይሄን ነው እኔንጃ አጋነንሽ አትበለኝ እንጂ 100 ጊዜ ይሆናል ገና እሰማዋለሁ ይባረኩልኝ
@mahletyilma6330
@mahletyilma6330 2 ай бұрын
What an amazing worship song filled with Gods spirit. Tadelen Geta betam yewedenal. A strong tower he is. The prince of peace. What a Father we have !!!!!! God bless you for Mezmur like this that takes us to the throne in his presence.
@rahelberhane8283
@rahelberhane8283 3 жыл бұрын
Every time I listen to this song it speaks to my heart ❤️. For me, It is a reminder of God’s love, grace, and mercy. I could have been lost, but he was there every step of the way. He is faithful!!
@michaelabraham406
@michaelabraham406 3 жыл бұрын
ጌታ እየሱስ ዘመናችሁን ይባርክ ከእናንተም በኋላ ትውልዳችሁ እንዲሁ በጥፍ ጸጋ ቅባት እየጨመሩ እየጨመሩ ይዘምር ይስበክ ተባርካችሁ የምትባርኩ ድንቆች እኔና ቤተሰቦቼ እንወዳችኋለን ተባረኩልን ውብአየሁ ና ልጆቿ
@christianethiopia
@christianethiopia 3 жыл бұрын
ሰላም ውዶቼ……….. “ከእየሱስ ጋር ኑሮ ይሻለኛል” የሚለው በኳየሮች የተዘመረውን ለመስማት ፕሮፋይሌን ንኩትና አዳምጡት ትወዱታላችሁ። በዛውም ቤተሰብ ሁኑ። ተባረኩልኝ
@diboradibora9441
@diboradibora9441 3 жыл бұрын
ሀሌ ሉያ የምያስመልክ አምላክ ስሙ ይባረክ ………ያለ ልክ ፀጋዉን ምሕረቱን የምያበዛ አባት ከፍ ከፍ ይበል ለዘላለም ጆዬ በጣም የምወድህ ማከብር የአባቴ ልጅ አንተም ኳየሮችክም ታስደምሙናላቹ ጌታ ፀጋዉን ያብዛላቹ!!!!
@christianethiopia
@christianethiopia 3 жыл бұрын
ሰላም ውዶቼ……….. “ከእየሱስ ጋር ኑሮ ይሻለኛል” የሚለው በኳየሮች የተዘመረውን ለመስማት ፕሮፋይሌን ንኩትና አዳምጡት ትወዱታላችሁ። በዛውም ቤተሰብ ሁኑ። ተባረኩልኝ
@ttcftf2553
@ttcftf2553 3 жыл бұрын
Wgahsvag
@selamawitshiferaw6974
@selamawitshiferaw6974 3 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀ
@kalebweldemikael567
@kalebweldemikael567 3 жыл бұрын
@@christianethiopia ሀሉሉየአየሰሸየበረከደለሀፀገ
@christinamulugeta6382
@christinamulugeta6382 2 жыл бұрын
@@christianethiopia ò8l
@meazawoldu5677
@meazawoldu5677 2 ай бұрын
How lucky I am to be saved by you...the past was very Dark
@eshetufantaye3955
@eshetufantaye3955 Ай бұрын
እስኪ እንባርካቸው እነዚህን ብሩካንን እኔ ተባረኩ ብያለሁ🤗
@ttcftf2553
@ttcftf2553 3 жыл бұрын
ያለፍኩትን ዞር ብዬ ሳይ.... ጌታ ሆይ አቤት ስንቱን አለፍኩ ባንተ፡፡ የአባቴ ልጆች ወደላይ ይዞ ስለሚሄደው ዝማሬያቹ በብዙ ተባረኩ፡፡
@christianethiopia
@christianethiopia 3 жыл бұрын
. “ከእየሱስ ጋር ኑሮ ይሻለኛል” የሚለው በኳየሮች የተዘመረውን ለመስማት ፕሮፋይሌን ንኩትና አዳምጡት ትወዱታላችሁ። በዛውም ቤተሰብ ሁኑ። ተባረኩልኝ
@tinebebtemesgen3900
@tinebebtemesgen3900 Жыл бұрын
There was days only a walk away to my Death and lost but Only God Showed Up!! ገረመኝ ጥበቃህ!!!😭😭😭😭
@Babygirlyene
@Babygirlyene Жыл бұрын
I love you sister thank you for living 🥺🫶🏽we need you on this earth
@temesgentadesse-te2el
@temesgentadesse-te2el 14 күн бұрын
የተወደድክሀ እወዳሃለሁ በአንተ ብዙ ተባርክያለሁ
@user-zk7wq8yl4q
@user-zk7wq8yl4q 5 ай бұрын
ኢየሱስ ጌታ ነዉ ይመለከተኛል !!!
@woineabate1201
@woineabate1201 3 жыл бұрын
ይህንን መዝሙር ከሰማሁበት ሰአት ጀሞሮ በኔና በቤቴ የሆነውን በጎነቱን ፍቅሩን ምህረቱን ቸርነቱን ደግነቱን እያሰብሁ ሳለቅስ አመሸሁ "ገረመኝ ጥበቃህ ማዳንህ" የጌታ ህልውና ያለበት ዝማሬ ነው ጌታ ይባርካችሁ እንዲሁ እንደዘመራችሁ እንዳመለካችሁ ዘመናችሁ ይለቅ ስንወዳችሁ ቃላት የለንም ቦታውን እንዴት እንደሚያምር ልብሳችሁም እናንተም እንዴት እንደምታምሩ መግለጽ አይቻልም ጆዬ ወንድማችን አሁንም ሌላ ዝማሬ እንጠብቃለን አንተ የተፈጠርከው ለዚህ ብቻ ነውና እባክህ ዘምር ዘምር
@evangelistmedia1555
@evangelistmedia1555 3 жыл бұрын
እንኳን ለ2013 ዓ.ም ጌታ ኢየሱስ በሰላም አደረሳቹህ ወደብ ቻናልን ላይክ ሰብስክራይብ ሼር በማድረግ ወንጌል አብረን እንስራ ፡፡
@girmanigusse9284
@girmanigusse9284 3 жыл бұрын
Powerful production. I can’t stop my tears. It reminds me all the ups & downs I passed by the help of the Almighty God. GBU all❤️
@ApostleYohannesgirmaJohnny
@ApostleYohannesgirmaJohnny 3 жыл бұрын
AMEN and AMEN !!! He is good and His love endures fore ever !!! It is good to hear your testimony !!! Blessings !!!
@evangelistmedia1555
@evangelistmedia1555 3 жыл бұрын
እንኳን ለ2013 ዓ.ም ጌታ ኢየሱስ በሰላም አደረሳቹህ ወደብ ቻናልን ላይክ ሰብስክራይብ ሼር በማድረግ ወንጌል አብረን እንስራ ፡፡
@eonofraise3216
@eonofraise3216 3 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/qH-qgImJhMZmpbc
@user-cu8be6fn7o
@user-cu8be6fn7o 3 жыл бұрын
ያልጠፋሁት ከእግዚአብሄር ምህረት የተነሳ ነው ።አቤት ስንት ዘመኖች ወደ ሆላ ተመለስኩኝ አልጠፋሁም አለሁ አቤት የጌታ ምህረት ስንት ጊዜ ጠፋሁ ብዬ ነበረ "እግዚአብሄርን አንድ ነገር ለመንኩት እሶንም እሻለሁ በቤቱ ለዘላለም እኖር ዘንድ👐👐👐
@ApostleYohannesgirmaJohnny
@ApostleYohannesgirmaJohnny 3 жыл бұрын
Amen ! God bless you !
@user-cu8be6fn7o
@user-cu8be6fn7o 3 жыл бұрын
@@ApostleYohannesgirmaJohnny አሜን !አሜን!🌷
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 2 жыл бұрын
ሃሌሉያ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ጆዬ ፀጋ ይብዛልህ በምህረቱ ተሸፈን !!!!
@kelaberede9932
@kelaberede9932 3 жыл бұрын
My God የእግዚአብሔር መገኝት በሙሉ ሀይል የለበት ድንቅ መዝሙር thanks apostle my blessing
@tigisperspective200
@tigisperspective200 Жыл бұрын
Since the new year 2015 its on repeat mode, God has indeed helped me and my family these few months that kept us speechless. ማዳንህ ያለፍኩትን ዞር ብዬ ሳይ...
@tsehaydamte9366
@tsehaydamte9366 3 жыл бұрын
አቤት የእግዚአብሔር ምህረት ተነግሮም ተዘምሮም አያልቅም ስሞህ ይባረክ
@Brhannnnnnnnnnnnnnnnnnnnn
@Brhannnnnnnnnnnnnnnnnnnnn 3 жыл бұрын
Joye betam yemibark mezmur new. Ewnet egziabher ybarkachu enante lezih twled bereket nachu zetseat church. Enie geta kemot syasmeleteg new tz yalegn geta yaregelign astawesku geremeg madanhen yalefkutn zorbiye ahun sayew geta ybarkachu zetseat choir. Geta hulun kbr msgana yewsedew. God bless you and your family 🙏🙏🙏. Bless you more and more. I love you so much ❤️😘❤️ my beloved brothers and sisters.
@ApostleYohannesgirmaJohnny
@ApostleYohannesgirmaJohnny 3 жыл бұрын
Thank you and we love you too !!!
@liyameko8897
@liyameko8897 3 жыл бұрын
I can't stop to ... Amazing worship እጠፋ እችል ነበር አለፍኩት እርሱ እርሱ ሆኖ .... Bless u all
@kalkidantesfaye7444
@kalkidantesfaye7444 3 жыл бұрын
Wowwwwww amen amen amennnnnnnnn, yessssss geremegne madanu, geremegne yalefekuten huluuu wede huala sayew, geremegne yasmeletegnen hulu sayew, ejen bafe lay aschanegne, halelujah halelujah to the lamb of God!!!!!!!!! Yadanen nigus semu yibarekkkkk!!!!!
@ttcftf2553
@ttcftf2553 3 жыл бұрын
ያለፍኩትን ዘመናት ሳስብ እግዚአብሄር ስንት ጊዜ ቅጥር እንደሆነልኝ ነው፡፡ ጌታ ሆይ እወድሀለው፡፡
@christianethiopia
@christianethiopia 3 жыл бұрын
. endet nachu kidusan “ከእየሱስ ጋር ኑሮ ይሻለኛል” የሚለው በኳየሮች የተዘመረውን ለመስማት ፕሮፋይሌን ንኩትና አዳምጡት ትወዱታላችሁ። በዛውም ቤተሰብ ሁኑ። ተባረኩልኝ
@kasechkebede2664
@kasechkebede2664 Жыл бұрын
በማዳኑ still አለው praise God bless you in God family.how much I love you u don't know!!!!
@yeneneshtemesgen1288
@yeneneshtemesgen1288 3 жыл бұрын
ገረመኝ ጥበቃህ ያለፍኩትን ዞር ብዬ አሁን ሳየው ገረመኝ ጥበቃህን።
@evangelistmedia1555
@evangelistmedia1555 3 жыл бұрын
እንኳን ለ2013 ዓ.ም ጌታ ኢየሱስ በሰላም አደረሳቹህ ወደብ ቻናልን ላይክ ሰብስክራይብ ሼር በማድረግ ወንጌል አብረን እንስራ ፡፡
@sabawassihun1964
@sabawassihun1964 3 жыл бұрын
ገረመኚ ማዳንህ ያለፍኩትን ዞር በዬ አሁን ሳይ ኡ ጌታ ሆይ ተባረክ 🙏👏ተባረኩ ያባቴ ልጆች
@christianethiopia
@christianethiopia 3 жыл бұрын
. endet nachu kidusan “ከእየሱስ ጋር ኑሮ ይሻለኛል” የሚለው በኳየሮች የተዘመረውን ለመስማት ፕሮፋይሌን ንኩትና አዳምጡት ትወዱታላችሁ። በዛውም ቤተሰብ ሁኑ። ተባረኩልኝ
@lulululu2675
@lulululu2675 3 жыл бұрын
Kalat yelenim betam medan egziabhier betam geremen tebareku zetseat chiro
@ApostleYohannesgirmaJohnny
@ApostleYohannesgirmaJohnny 3 жыл бұрын
AMEN AN AMEN
@theblessedsarahchaka1233
@theblessedsarahchaka1233 3 жыл бұрын
ብሰማው ብሰማዋ የማልጠግበው ሆኑብኛል : ትላንቴን ያለፍኩት ውጣውረድ : ማልቀስ ማዘን መጨቄን ያሳየኛል: በሕይወቴ የበዛውን የመንፍሱን አብሮነት በይበልጥ እለት ከለት እለት እለ ባምላኪ ፊት በምስጋናና በአምልኮ ያስደፍኛል:: ማዳንህ ማዳንህ! ለእኔ የተዘመር ዝማሪ:: ኢየሱሴ ይባርካቹ : ይጨመርላቹ: ደስ የሚያሰኘውን ክብሩን ያብዛላቹ ❤️❤️❤️❤️❤️🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@Saron202
@Saron202 3 жыл бұрын
ተባረኩ የአባቴ ብሩካን ሰአት በማክበራችሁ ደስስስስስስ ብሎኛል መዝሙሩን አዳምጣለሁ
@nehemiahtefera147
@nehemiahtefera147 3 жыл бұрын
May jesus kingdom strengthen may every body worship him
@NifetazAman
@NifetazAman Жыл бұрын
Mechem bihon ehen mezimur mesimat makom alchalkum🙅‍♂🙅‍♂ ye Eg/rn madan sasibew hulem enba yankegnal😭😭😭 pastor JO God bless u
@muluwofu5429
@muluwofu5429 Жыл бұрын
Bezu geze admechewalewu yaze mazmure tergum yagebagni gena zare new yahuneta zamena yebareka🙏
@ephremeliasofficial
@ephremeliasofficial 3 жыл бұрын
ነብስም አልቀረልኝም ተባረክ መስማት ማቆም አልቻልኩም።። ።ማዳንህ።
@ApostleYohannesgirmaJohnny
@ApostleYohannesgirmaJohnny 3 жыл бұрын
AMEN
@evangelistmedia1555
@evangelistmedia1555 3 жыл бұрын
እንኳን ለ2013 ዓ.ም ጌታ ኢየሱስ በሰላም አደረሳቹህ ወደብ ቻናልን ላይክ ሰብስክራይብ ሼር በማድረግ ወንጌል አብረን እንስራ ፡፡
@edenhhailu
@edenhhailu 3 жыл бұрын
ይኼንን ድንቅ መዝሙር ለተወደደው ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዓብይ አህመድ ጋብዙልኝ ፓስተር ጆን እባክህ አደራ ተባረኩ።
@evangelistmedia1555
@evangelistmedia1555 3 жыл бұрын
እንኳን ለ2013 ዓ.ም ጌታ ኢየሱስ በሰላም አደረሳቹህ ወደብ ቻናልን ላይክ ሰብስክራይብ ሼር በማድረግ ወንጌል አብረን እንስራ ፡፡
@melkamualebachew2845
@melkamualebachew2845 3 жыл бұрын
u got it my sister
@kidisthailu1862
@kidisthailu1862 3 жыл бұрын
God bless you
@christianethiopia
@christianethiopia 3 жыл бұрын
. endet nachu widoche “ከእየሱስ ጋር ኑሮ ይሻለኛል” የሚለው በኳየሮች የተዘመረውን ለመስማት ፕሮፋይሌን ንኩትና አዳምጡት ትወዱታላችሁ። በዛውም ቤተሰብ ሁኑ። ተባረኩልኝ
@shalomamen5843
@shalomamen5843 3 жыл бұрын
apostle johnye beka ante zimbleh zemirlet lezi geta love you all the tsat choir its blessing mezmur ye geta madan mech tengro yalekal
@Mom2023new
@Mom2023new 2 жыл бұрын
ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2014 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!! (ህዝ2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ ስለ ህዝቡ እንዲህ ሲል ቅሬታውን ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? እስከ ዛሬ ድረስ ይህን ድምጽ የናገረኛል፣በዚህም ውስጥ መን/ቅዱስ፣ አገልጋዮችን ይጠቁመኛል፣ (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,) በተደጋጋሚ በተለያዩ ቀናት በሌሊት ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! አለኝ። ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉ!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው፣ ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል ( የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም ፣ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል !! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!!አለኝና ቤቴን ትቼአለሁ፣ እርስቴንም ጥያለሁ፣ እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛልና!! አለኝ። ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! አለኝና ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4,ያለውን ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! አለኝ፣ መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! (አፀዳለሁ) ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ መንፈስ ቅዱስ። *ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ግን በንስሐ ወደ እኔ ቢመለስ ምህረትን አደርጋለሁና የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ ወደ እልፍኝህ ግባ!!፣ የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና፣ አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!!!ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁም አለኝ፣ በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!!አለኝ። በሌላም ቀን፣ ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ፣ ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!! ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝብ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ ጊዜው የንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!! ጌታ ሊመጣ ነወ!!) ተባረኩ። እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።gh
@teketelargata8101
@teketelargata8101 3 жыл бұрын
yes, the salivation of God is always amazing
@christianethiopia
@christianethiopia 3 жыл бұрын
. “ከእየሱስ ጋር ኑሮ ይሻለኛል” የሚለው በኳየሮች የተዘመረውን ለመስማት ፕሮፋይሌን ንኩትና አዳምጡት ትወዱታላችሁ። በዛውም ቤተሰብ ሁኑ። ተባረኩልኝ
@lelidisen3897
@lelidisen3897 3 жыл бұрын
I can't stop listening to this song!!!! God bless you & thank you Joye!
@museabebeshem1305
@museabebeshem1305 3 жыл бұрын
ሀሌሉያ
@evangelistmedia1555
@evangelistmedia1555 3 жыл бұрын
እንኳን ለ2013 ዓ.ም ጌታ ኢየሱስ በሰላም አደረሳቹህ ወደብ ቻናልን ላይክ ሰብስክራይብ ሼር በማድረግ ወንጌል አብረን እንስራ ፡፡
@christianethiopia
@christianethiopia 3 жыл бұрын
. endet nachu widoche “ከእየሱስ ጋር ኑሮ ይሻለኛል” የሚለው በኳየሮች የተዘመረውን ለመስማት ፕሮፋይሌን ንኩትና አዳምጡት ትወዱታላችሁ። በዛውም ቤተሰብ ሁኑ። ተባረኩልኝ
@destademessie5409
@destademessie5409 2 жыл бұрын
በጣም ድንቅ ዝማሬ፤ የጌታን የማዳን ስራዎች በልዩ ዜማና አምልኮ ወደ እርሱ እግሮች ስር ይዞ የሚያስቀርብ መንፈስ ውስጥ ያስገባል። ተባረኩ
@zinashdawit1750
@zinashdawit1750 Жыл бұрын
አቤት ጌታ ድንቅ ነህ ከቆይታ በኃላ እንደ አድስ መልዕክት መጣላኝ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል መንፈስ ክብርልኝ ❤❤❤❤❤❤
@Bekysho
@Bekysho 3 жыл бұрын
back in the days ....i see my self and remember Gods protection !!! and praise him because of this song thanks brother johnny love you !!
@ApostleYohannesgirmaJohnny
@ApostleYohannesgirmaJohnny 3 жыл бұрын
Thank and I love you too !!!
@kenessabula5548
@kenessabula5548 3 жыл бұрын
What a song !! a good reminder of God’s relentless grace and protection 🙌 feel the presence whenever I open this song 🔥🙌 More blessings !! Much love !!
@tigestasamsnow4687
@tigestasamsnow4687 Жыл бұрын
0
@tigistshumet7021
@tigistshumet7021 2 жыл бұрын
ልብን ያሚያሳርፍ ድንቅ ዝማሬ ለስለስ ብሎ ልብን ያሚያረሰርስ ድንቅ ዝማሬ ነዉ ጌታ እግዚአብሔር ለመናችሁን አገልግሎታችሁን ይባርክ
@mekdesalbachew887
@mekdesalbachew887 3 жыл бұрын
🙌🏽🙏🙏🙏✝️❤️ geta tebekawn selabezalen yemesgen 🙏
@naninani-bp7sn
@naninani-bp7sn 3 жыл бұрын
Haleluya, I can't get enough of this song. God Bless you all.
@dagmawitsebsebie
@dagmawitsebsebie 2 жыл бұрын
This song has been my anchor for the past couple of months!!!!! Jeeeeesus! Thank you!
@zufanabrha8573
@zufanabrha8573 3 жыл бұрын
ገረመኝ ጥበቃህን ደነቀኝ ማዳንህን ያለፍኩን ዞር ብዬ አሁን ሳይ ጌታ እየሱስ ዘመናችሁ ይባርክ። ለብዙዎች መፅናናት መበርታት መነሳት ሁናቹሃል። 🙏🏽😇😍😍
@christianethiopia
@christianethiopia 3 жыл бұрын
. “ከእየሱስ ጋር ኑሮ ይሻለኛል” የሚለው በኳየሮች የተዘመረውን ለመስማት ፕሮፋይሌን ንኩትና አዳምጡት ትወዱታላችሁ። በዛውም ቤተሰብ ሁኑ። ተባረኩልኝ
@mehretteklay2620
@mehretteklay2620 23 күн бұрын
Geta semi yebareke kebezu mote asemeleteg 😢😢😢😢😢😢😢
@Shiro61
@Shiro61 3 жыл бұрын
Simply breathtaking! What a wonderful production magnifying and admiring the amazing salvation of Jesus Christ our Lord!
@ApostleYohannesgirmaJohnny
@ApostleYohannesgirmaJohnny 3 жыл бұрын
Thank you very much Abundant blessings too you again and again
@tigistpaulos314
@tigistpaulos314 3 жыл бұрын
ሀሌሉያ
@evangelistmedia1555
@evangelistmedia1555 3 жыл бұрын
እንኳን ለ2013 ዓ.ም ጌታ ኢየሱስ በሰላም አደረሳቹህ ወደብ ቻናልን ላይክ ሰብስክራይብ ሼር በማድረግ ወንጌል አብረን እንስራ ፡፡
@melkamuyohanes5560
@melkamuyohanes5560 3 жыл бұрын
Apostle John No words to express God bless you and your amazing Zetsat team, dropping tears every time I listen all mezmur. በማያልቀው ፀጋ ያጥለቀልቃችሁ::
@christianethiopia
@christianethiopia 3 жыл бұрын
ሰላም ውዶቼ……….. “ከእየሱስ ጋር ኑሮ ይሻለኛል” የሚለው በኳየሮች የተዘመረውን ለመስማት ፕሮፋይሌን ንኩትና አዳምጡት ትወዱታላችሁ። በዛውም ቤተሰብ ሁኑ። ተባረኩልኝ
@user-qu8ni9oe2t
@user-qu8ni9oe2t 5 ай бұрын
❤❤❤mezmur menfes yalebet ufff mn yibalal meresres new inji...
@amsaluabeti9663
@amsaluabeti9663 3 жыл бұрын
Denek zemare new,hawariyaw yohanes agelegeloteh yebarek
@h.shebeshe3065
@h.shebeshe3065 3 жыл бұрын
I have no word abut this song so amazing when I remind my life I can't stop crying
@sebzewdie504
@sebzewdie504 3 жыл бұрын
I can't stop my tears whenever I listen this heavenly song...Indeed bizu new madanik Yene GETA, PROTECTOR, PROVIDER JESUS CHRIST..let my soul be prais you all the time ..Tebareku hulachum
@lemlemmelese740
@lemlemmelese740 3 жыл бұрын
geremgn madanehhhh!!! Tsegaw yebizaleh Jo
@Brentas
@Brentas 2 жыл бұрын
Kalat yatrugnal yihenin mezmur lemeglets bcha kbr le egziabher yhun ............hiyweten yelewete mezmur
@shalomamen5843
@shalomamen5843 3 жыл бұрын
ልጠፍ እችል ነበር እንዳለፍኩት ደጅ እርሱ እርሱ ሆኖ አስመለጠኝ እንጂ
@evangelistmedia1555
@evangelistmedia1555 3 жыл бұрын
እንኳን ለ2013 ዓ.ም ጌታ ኢየሱስ በሰላም አደረሳቹህ ወደብ ቻናልን ላይክ ሰብስክራይብ ሼር በማድረግ ወንጌል አብረን እንስራ ፡፡
@christianethiopia
@christianethiopia 3 жыл бұрын
ሰላም ውዶቼ……….. “ከእየሱስ ጋር ኑሮ ይሻለኛል” የሚለው በኳየሮች የተዘመረውን ለመስማት ፕሮፋይሌን ንኩትና አዳምጡት ትወዱታላችሁ። በዛውም ቤተሰብ ሁኑ። ተባረኩልኝ
@mekdestamiru6931
@mekdestamiru6931 3 жыл бұрын
King Jesus, We bless yur holy name! You all are a blessing💞💞
@ApostleYohannesgirmaJohnny
@ApostleYohannesgirmaJohnny 3 жыл бұрын
Praise be to His holy name !!! You are blessed !!!
@eyerusalemtadesse5036
@eyerusalemtadesse5036 11 ай бұрын
❤❤❤❤ geta zemenachun yebarek
@martaalemu8431
@martaalemu8431 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ አመሰግናለሁ ጌታዬ ኢየሱስ አብስቶ ይባርካችሁ በጣም ነው የምወዳቸው !!!!!
@henokgirma6062
@henokgirma6062 3 жыл бұрын
በዚሕ መዝሙር ስንት ነገር ጌታ እንዳሳለፈኝ እንደጠበቀኝ ይበልጥ አስታወሰኝ የጌታን ማዳን አየሁበት እንዴት አልፈዋለሁ ያልኳቸውን ቀናቶች በጌታ ማዳን አልፍያቸዋለሁ❤❤
@eseygetachew783
@eseygetachew783 3 жыл бұрын
yhi leni kemzemurem yalfe tslote ekoo new ymer wooooooooooooooooooooow i can't stop listening it's amazing jooye u always ye lben yewsetin ekooo new be mezurehe weste magyew mne elalahu egizabhirn amsegnalhu enji anten n all of u guys God yebarkachu abezto abzto
@christianethiopia
@christianethiopia 3 жыл бұрын
. “ከእየሱስ ጋር ኑሮ ይሻለኛል” የሚለው በኳየሮች የተዘመረውን ለመስማት ፕሮፋይሌን ንኩትና አዳምጡት ትወዱታላችሁ። በዛውም ቤተሰብ ሁኑ። ተባረኩልኝ
@agerneshhusseinofficial9907
@agerneshhusseinofficial9907 Жыл бұрын
Who is listening this amazing life testimony song in 2023 praise lord እንደኔ ሰው ያረከው ማን አለ የኔ አባት
@TB-ou6qh
@TB-ou6qh 3 жыл бұрын
በእውነት እጅግ ገረመኝ ማዳንህ ለኔ አይማጥኔኝም ነበር በእውነት ዬምሎውን ቆንቃ ሰጠቹኝ ታበረኩኝ ትውልዳቹ ሁሉ ለዚ ይምበረከክ…
@asterawlachew8577
@asterawlachew8577 Жыл бұрын
ማቆም እስከሚያቅተኝ ነው ሁልግዜም የምሰማው ጌታ ኢየሱስ ዘመናችሁን ይባርክ
@emmanuelhope4917
@emmanuelhope4917 3 жыл бұрын
አሜን ተባረኩ ስወዳችሁ ውስጤ ናችሁ።
@Mercy2Mee
@Mercy2Mee 3 жыл бұрын
May God bless you all- singers, musicians, production.... As you are always a blessing to us. Your songs just pour out praise and worship.
@marthatilahun3469
@marthatilahun3469 3 жыл бұрын
Germeg madanhe geta hoy madaneh tebarku!!!!
@user-ud1ic4if8b
@user-ud1ic4if8b 3 ай бұрын
wwwwwww ክብር ክብር ለጌታ ይሁን❤❤❤❤❤❤❤
@persistence.3322
@persistence.3322 3 жыл бұрын
ክብር ለእግዝያብሄር ይሁን!!!!🙏🙌🙌🙌🙌🙌🙌 ደነቀኝ ማዳንህህህ!!
@Panda-ch6zs
@Panda-ch6zs 2 жыл бұрын
Amen
@ruthdenberu4781
@ruthdenberu4781 3 жыл бұрын
Wow I love this song it's just so amazing and makes me thank God more and more it opens my eyes more to the goodness love and mercy of my God you are a blessing to us 🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽 Thank you Jesus
@ApostleYohannesgirmaJohnny
@ApostleYohannesgirmaJohnny 3 жыл бұрын
Thank you dear, that is an answer to our prayer ! We love you !!!
@yeabsiraydnekachew2189
@yeabsiraydnekachew2189 3 жыл бұрын
ሀሌሉያ ሀሌሉያ ክብር ክብር ክብር ለኢየሱስ መድሃኒቴ ቤዛዬ ውዴ ማምለጫዬ ክብር ክብር ይሁንልህ የኔውድ ተባረኩ ፀጋው ይብዛላችሁ
@evangelistmedia1555
@evangelistmedia1555 3 жыл бұрын
እንኳን ለ2013 ዓ.ም ጌታ ኢየሱስ በሰላም አደረሳቹህ ወደብ ቻናልን ላይክ ሰብስክራይብ ሼር በማድረግ ወንጌል አብረን እንስራ ፡፡
@nebyubizu9782
@nebyubizu9782 Жыл бұрын
ከኔ በላይ ማን አለ ጥበቃ የተደረገለት እኔ እሱ እንደሆነልኝ መሆን አልቻልኩም እንጂ
@yabjcl104
@yabjcl104 3 жыл бұрын
Dear Joye all of Your lyrics talks about my life May God bless u more
@Adiam.Tekle.
@Adiam.Tekle. 3 жыл бұрын
How blessed you are!!!! Your worship is filled with the Holy Spirit. I sense the Holy Spirit in your worship. I listen to them while I pray.This is the kind of worshipers the father loves. Keep singing and keep doing the team work.
@ApostleYohannesgirmaJohnny
@ApostleYohannesgirmaJohnny 3 жыл бұрын
AMEN and thank you for your kind comments !!!
@fitsummezgebu1389
@fitsummezgebu1389 Ай бұрын
wow እዉነት ድንቅ መዝሙር ነዉ መዝሙርህ ህይወት አለዉ መዝሙርህ መዝሙራቹ ሳዳምጥ እዉነት ከጌታ ጋ ፍቅሬን ይጨምራል 100/100 !!!!
@israelyibeyin354
@israelyibeyin354 3 жыл бұрын
APOSTLE AM REALLY BLESSED BY ALL YOUR SONGS. GEREMEGN MADANIH ALSO BLESSED ME.
@ApostleYohannesgirmaJohnny
@ApostleYohannesgirmaJohnny 3 жыл бұрын
Thank you and God bless you !!!
@venusterefe1538
@venusterefe1538 3 жыл бұрын
It’s really are so so so much powerfull , I don’t know how to express my feeling, I always heard this song but always r new, feel like am with angels worshiping almighty God by this song ,I satisfied.😭😭😭😭
@christianethiopia
@christianethiopia 3 жыл бұрын
ሰላም ውዶቼ……….. “ከእየሱስ ጋር ኑሮ ይሻለኛል” የሚለው በኳየሮች የተዘመረውን ለመስማት ፕሮፋይሌን ንኩትና አዳምጡት ትወዱታላችሁ። በዛውም ቤተሰብ ሁኑ። ተባረኩልኝ
@selam733
@selam733 3 жыл бұрын
I wish one day abere amelkaleu 🥰😍
@christianethiopia
@christianethiopia 3 жыл бұрын
ሰላም ውዶቼ……….. “ከእየሱስ ጋር ኑሮ ይሻለኛል” የሚለው በኳየሮች የተዘመረውን ለመስማት ፕሮፋይሌን ንኩትና አዳምጡት ትወዱታላችሁ። በዛውም ቤተሰብ ሁኑ። ተባረኩልኝ
@nardostesfazgi9761
@nardostesfazgi9761 3 жыл бұрын
Enem madanu yeberetabign sew negn engdih min yibalal geta abzto yibarkh tebarekilign johnyeee
@emebetlemma1400
@emebetlemma1400 Жыл бұрын
አሜን ሁሌም የምደነቀው የምገረመው እኔን ማዳኑ
እውነተኛ ወዳጅ - Ewnetegna Wedaj (Live Version) || Yohannes Girma ft. Zetseat Choir
9:17
Самое Романтичное Видео ❤️
00:16
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 6 МЛН
Me: Don't cross there's cars coming
00:16
LOL
Рет қаралды 15 МЛН
ታሪኬ የጀመረው || ዘማሪ ይትባረክ አለሙ || Yitbarek Alemu || Live Worship at ecbcsb |Ethiopian Protestant Mezmure
21:46
ክርስቲያናዊ ወንድማማች ቤ/ክ -Christian Brethren Church
Рет қаралды 1 МЛН
አንተ ብቻ ና || ዘማሪት ህሊና ዳዊት || Gospel Singer Helina Dawit @ARC
26:42
Pastor Henok Mengistu { Singele }
Рет қаралды 575 М.
አያለሁ - ሐዋርያ ዮሐንስ ግርማ || Ayalehu - Apostle Yohannes Girma
11:11
Apostle Yohannes Girma - Johnny
Рет қаралды 439 М.
ነው ከላይ|| new kelay|| ጥበቡ ወርቅዬ|| Tibebu workeye|| Live worship|| Ethiopian Protestant mezmur
48:50
ናፈቀኝ  - Nafekegn (Live Version) || Yohannes Girma ft. Zetseat Choir
16:54
Apostle Yohannes Girma - Johnny
Рет қаралды 461 М.
Say mo & QAISAR & ESKARA ЖАҢА ХИТ
2:23
Ескара Бейбітов
Рет қаралды 1,6 МЛН
Kobelek
4:11
6ELLUCCI - Topic
Рет қаралды 793 М.
Sadraddin - Jauap bar ma? | Official Music Video
2:53
SADRADDIN
Рет қаралды 9 МЛН
Janona
4:09
Release - Topic
Рет қаралды 1,7 МЛН